KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
No video
ደህና ነገር አብቅላችኋል ምርጥ የገጠር ድራማ(Dehina Neger Abkilachual New Ethiopian Dirama 2023)
Рет қаралды 300,970
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 210 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
11 ай бұрын
Пікірлер: 710
@ayanayihunie8188
11 ай бұрын
ታደሠ አስመሣይ። የብዙ ሴቶች ህይወት በእንደዚህ አይነት አስመሣይ ወንዶች ምክንያት የተፈጠሩበትን ቀን ሲረግሙ እና ሞታቸዉን ሲመኙ ይኖራሉ።መታሠቢያነቱ በኑሮአቸዉ ሳይደሠቱ ማንም ሳይረዳቸዉ ወደመቃብር ለወረዱ እናቶች ይሁን።
@habitam
10 ай бұрын
በጣም የውነት ያዳዱ ሰው ሂወት እዲህ ነው
@yeneMB
10 ай бұрын
Tikkikle
@hailetiritie4015
6 ай бұрын
አዎ፣አሜን
@maretmaret9548
11 ай бұрын
ውይ እንዴት እንደናፈቁኝ ማርያምን❤❤❤❤❤❤
@MulunaLewi
11 ай бұрын
Me too all the time ❤❤❤❤
@kunju6563
11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ንፁሀን😢😢😢😢
@meticar4025
11 ай бұрын
😢😢😢
@aneshanuli5118
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@belsti9368
11 ай бұрын
😢😢😢😢
@yonidaniz2044
8 ай бұрын
@WorkeGelana-sv5if
Ай бұрын
አይዞኝ ያለመስዋት ድል የለም ማሬ አሸኔፊወች ያርገን አይዞኝ አምሀራየ😢😢😢😢😢
@haymihany-zc1iw
11 ай бұрын
በስመ አብ ታደሰ በተኮል መጣ ለቤተሠቦቿ እያሥመሠለ ሚስቱን እያሠቃዬ ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቀን በአፉ እያሥመሠለ በዉስጡ ተኮል ከሚያሥብ የእዉነት የእዉነት መምሰሉ በጣም አናደደኝ ፊልም መሆኑን እራሱ እረስቼ እሙዋ ልጅሽን ተረጃት😢
@uhhuhh5398
10 ай бұрын
😢😂😢😢😢😢
@smms6004
10 ай бұрын
አቤት ከዚህ ድራማ ስንቱን ተማርን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው
@sndumulie2106
11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ እነ እመዋ መጡልን
@EmebetAshine
11 ай бұрын
Wel come 🎉
@astheertsfao8218
11 ай бұрын
ጠፍተውብን ነበር
@jerryaboye7200
11 ай бұрын
ተመስገን መጡ ❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጲያውያን ወገኖቼ❤❤❤❤
@ethio582
11 ай бұрын
ለምንድን ነው እንዲህ የጠፉት።
@jerryaboye7200
11 ай бұрын
@@ethio582 በጦርነቱ መሰለኝ ያው ሰላም ከሌለ እንዴት ይሆናል
@EfrataEfrata-uz3xk
11 ай бұрын
የኔ ናፍቆቶች ተናፍቃችኋል እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@AbdurezakMohammed-bo5xg
9 ай бұрын
Videos on the
@AbdurezakMohammed-bo5xg
9 ай бұрын
Videos on
@Zahara-io5on
10 ай бұрын
ብርቅየ😂 ዛሬስ ውርጋጥ ሁናል❤😂
@kenzab1189
11 ай бұрын
ወይ በማርያም ተናፍቃችሆል 😢😢😢አ ማ ራ ዬ💚💛💔😭
@fatlmaabdu6733
11 ай бұрын
በጣም። አማራ። አላህ። ሠላም።ያምጣልን።ደጉ።ወገኔ።❤❤
@WorkeGelana-sv5if
Ай бұрын
አይዞችሁ ደሞቸ ያልፋል 😢😢😢😢😢
@salamerke5811
11 ай бұрын
ምነዉ አቀባበላችን ቀነሰ😢😢እንዴት እንደናፈቁኝ❤❤❤
@hgg6334
11 ай бұрын
ፀናቱንለእናቶች፣ልክእንደዚህየሚሆኑወንዶችአሉ፣ፈጣሪያቸዉን፣እማይፈሩ
@emulayliatube
11 ай бұрын
እኔ ደሜፈላ እሱ እድህለሆነ
@habeshaengdaw103
11 ай бұрын
ወይ አማራዬ ❤❤❤❤❤
@zamanaybelet5021
11 ай бұрын
ለቤት ቀጋ ለዳሪ አልጋ ማለት ታዴ ነው😂😂😂😂
@asterabera5654
11 ай бұрын
😅😅😅😅
@mistrefeleke2759
11 ай бұрын
እዳሪ ምንድነው
@eses143
11 ай бұрын
ለዉጪ ማለት ነዉ
@tenagneworqtenu448
11 ай бұрын
መጋኛ አግብቸ 😅😅😅😅
@uhhuhh5398
10 ай бұрын
😂😂😢😢😢
@marymeadmeadme9520
11 ай бұрын
ወላሂ ወላሂ እምዋ እደትእደናፈቀችኝ የአላህ ኒቶርክተለቀቀዴ እኳንበሠላም መጣችሁልን ቤተሠቦቻችን አላህሀገራችንን ሰላምያድርግልን 2016የሰላምየፍቅር ዘመንመለወጫ ያድርገው ዘረኝነት ይብቃ መዴፈር ይብቃ ማልቀስ ይብቃ 😢😢😢
@alamadan717
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔☝️
@user-hw5jm2di9q
11 ай бұрын
ኧረ አፍር ብላ
@marymeadmeadme9520
11 ай бұрын
@@user-hw5jm2di9q አሚን
@user-ru1fy7ns3z
11 ай бұрын
እኔም ነኝ ወላሂ ደግ መጣችሁ
@HayatHayat-zu6vk
11 ай бұрын
ማነው እዴኔ የናፈቃቸው እኳንዴህናመጣችሁልን አብይ ነሥራህንይስጥህ ዴህናስንዝናናየነበረውን አቋረጠን ይኸከቱ😢😢😢
@user-nn7jc6tq1q
11 ай бұрын
ኔማብዙ አልፎኛል
@lubabato4231
11 ай бұрын
እልልልል እነመዋመጡ የመዳምቅመሞች ኑእንይ
@belsti9368
11 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@shaimashaima5044
11 ай бұрын
አላሕጠብቀኚእንደታደያለወንድአያጋጥማችሑ ማለትለሴትጀግነለወንድፈሪነገረኛሰውየ
@user-ne2rt3cz3i
11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችኋል እኳን አደረሰችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን ዘመኑን የፍቅር የአንድነት አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻💚✝️💛✝️❤️✝️🙏🙏🙏🙏
@q8kuwaiti107
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የዝህን አይነት ባል እንዳይሰጠን እፉፉፉፉፉ አሉ ብዙ አስመሳይወች
@user-rj5zn7qo6s
11 ай бұрын
ይሄታሪክ እኔ ነበርኩበት የውጪ አልጋ የቤት ጠጋ አለፈ ብቻ አልሀምዱሊላ ልጄን እያሳደኩ አለሁ በስደት ትዳርን ሳስብ እመሜ ይነሳል እስኪ ያገሬልጆች ይቱቤን ገብታችሁ አበርታቱኚ ብዙ ታሪክ አለኚየማወራችሁ
@Aminat-nv3cu
11 ай бұрын
የኔውድ አብሽሪ ለበጎነው
@Aminat-nv3cu
11 ай бұрын
ይቶብኮየለሽም
@Sojoo-se1nv
11 ай бұрын
ካቆመበት ይቀጥልጂ ሰፍ በይ ጠብቂ ነበረ
@user-ox6kw5ss4b
11 ай бұрын
በስማም እዉነት እኮ ነዉ በየቤቱ ያለ ወንዶች 😢😢😢😢
@halema5917
11 ай бұрын
ወላሂ አሉ እደዚህ ለሚስቱ ሌላ በውጪሠውሌላ አላህ ይጠብቀን
@user-vg1q3263
11 ай бұрын
ወይኔ አይኔ ነው ወይስ እነመዋ ናቸው 😢😢😢😢😢😢 ተናፍቃችሆል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼በሰው ሀገር ያላችሁም በውስጥም ያላችሁ እኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤️
@user-ou7qu1ik1n
2 ай бұрын
አስመሳይ ይለሀል እደዚህነዉ ወዲሟንሲያይ ወዲምመከታነዉኮ ወላሂ❤❤
@mayatube1107
11 ай бұрын
ወገኔ አማራ 😢😢😢😢እንኳን ደህና መጣቹሁ አማራዊያን ሰብሰብ እንበል
@mogesgebreyes8766
11 ай бұрын
ሚስቱ በጣም አሳዘነችኝ የሄ ጃርት የሆነ ባል ።
@WorkeGelana-sv5if
Ай бұрын
ካብይ አይብስ መቸም
@KCCAT462
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አንዳንድ ነገር ሲፈጥር እናንት አትጥፉ ሌላውኮ ጎፈንድሚ ብሩን እየሰበሰበ ነው እናንተ ሰርታችሁ አግኙ
@wuda7899
11 ай бұрын
ወይኔ ውዶቼ እንኳን በደህና መጣችሁ እግዚአብሔር እንደ ታደሰ አይነቱን አስመሳይ ባል ይሰዉረን አሜን በሉ
@emuadmasu873
11 ай бұрын
Amen 🙏 🙏
@user-jb4vj4jr9x
11 ай бұрын
😂😂😂ያዝጋል ታደስ
@user-ne2rt3cz3i
11 ай бұрын
አሜን 😂😂😂 እደዚህ አይነት ሰው በጣም ይጎዳል
@hayatmohammedmohammed631
11 ай бұрын
መጨረሻላይ በጣም ዴስ ይላል አይ ታዴስ ተዋረዴ😅😅😅😂😂😂😂
@nadayashaneh4485
11 ай бұрын
ወይኔ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ🌻🌼🌹🌻🌼🌹 ውይ ታደሰ አሰመሳይ ክክክ😊
@DuabiDhd-hq4pb
11 ай бұрын
ምርጥ ትምርት ነዉ ቅመሞች አላህ ይጠብቀን ከደዝህ አይነት አሣመሣይ ባል ክክክክ
@user-cz2pq7qd1u
11 ай бұрын
አበጀሽ ታዴ ብርቁዬ ውድ ተናፋቂ ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ።ከዘመኑ ውጥንቅጥ የምናርፍባችሁ ሐገር ሰላም ሆኖ በሰፊው ስራችሁን የምታሳዩበት ቀን ይመጣል።ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️
@user-fl8bm7zk9v
11 ай бұрын
የእውነት ነው የሚመስል ሁሉ ነገራችሁ❤❤❤
@workeneshshumet7454
11 ай бұрын
የድሮው ዘመን ባልና ሚስት አሁንማ መብቴ ነው እየተባለ ሴት በላይ
@digital0016
11 ай бұрын
ታደሰ እና አጀቡሽ ባል እና ሚስት ሲሆኑ ነው ደስ እሚለው
@mitamituye
11 ай бұрын
በስማአብ አላችሁ በሰላም ነው ቤተሰብ 😥እንኳን አደረሳች እንኳንም መጣችሁልን ♥️
@tadesseminte6834
11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ...ለምን ጠፍታችሁ እንደቆያችሁ ግልፅ ነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጠን...
@ethiolove2286
11 ай бұрын
ታሪኩን ቀየራችሁት! ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት በውጭ አልጋ በውስጥ ቀጋ ውይ ደግሞ ጨጏረየ ሊላጥ ነው😂😂😂
@alem3455
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኮን አደረሳችሁ 20 16 የሰላም የፈቅረ እድ እሚያደረገን ዘመን ይሁንልን
@user-dd1ux1yx2t
11 ай бұрын
በሒዎት ተርፋችኋል ግን እንኳን በሠላም መጣችሁልን😢😢😢😢
@user-xw8eq8es2s
11 ай бұрын
እደዚህ ያለ አስመሳይ ትዳር አትሻብኝ ቤተሰብ ሲመጣ ወፊት ልጣድ ሚስቱን ቀጋ ጠቀጠቃት😢
@user-ff5cv1zj5g
11 ай бұрын
ክክክክክክክክ በጣም ብዙ አሉ በየ ቤቱ
@genamare6861
11 ай бұрын
😂😂😂😢
@ASH-zk4tf
11 ай бұрын
አየ ቤት ስቱን ሸፍኖታልኮ 😢😢😢
@ughv4928
11 ай бұрын
ወላሂ እደት እዳሳዘነችኝ ታደሰ ምኑ ሹልቃ ነዉ ሲያቃጥል 😢😢
@user-xw8eq8es2s
11 ай бұрын
አዎ ሞልቷል በየቤቱ አላህ ይጠብቀንጂ
@user-ei5jt3xs9o
11 ай бұрын
ሥደተኛ እህቶቸ እንዲህ ያለ ባል የጭቃ እሾህ አይሥጣቺሁ ውይ ዉይ እናቲቱም ይቦጭቅሽ
@Aminat-nv3cu
11 ай бұрын
ለስደተኞች እኳ አማትእሚያከብርነውየጠፋው ክክክክክ
@lenateshome3896
8 ай бұрын
የዛሬ. ጫን. ያለ. ነዉ. አሪፍ. አስተማ. ድራማ. ነዉ. ለሰዉ. ክብር. ለሌላቸዉ. ሰወቺ.
@AminatAbdu-rn2jk
11 ай бұрын
እመዋን አሟት ነበር መሰል ድምፅዋ ኖርማል አይደለም የስ ኖ ትክክል ከሆኩ ላይክ👍👍👍👍
@belayenesh3862
11 ай бұрын
የኔ ተናፍቂ እንኳን ደና መጣችሁ እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን በዓሉ የሠለማ የጤና የአድነት ዘመን ያረግል የአማራ ተሳኤ የሚበሠረበት ያረግልን አሜን🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Hiwot19981
11 ай бұрын
አስመሳይ ታደሰ እንዴት እንዳናደኝ ወንድሞ ሲመጣ እግርህን ሳላጥብህ ስትለው በኃላ እኔ ነኝ የማጥብሽ አላለም😂😂😂
@hayatmohammadnur8629
11 ай бұрын
እረ እነ አበጀሺ በጣም ተናፍቃችሗል እንኳን ደህና መጣችሁልን
@user-ff5cv1zj5g
11 ай бұрын
ታዴ ብሶበት መጦል ክክክክክክ
@samimmsamimm7281
11 ай бұрын
ታደስ እሚሰራውሁላ አይጠመኝምጅል😢😢😢
@eyobafentahun12
11 ай бұрын
ወይኔ ታደሰ ናፍቆኝ ነበር ታዴ አተራማሹ😂😂
@JesusChrist-xc9jd
11 ай бұрын
እኔም እንዲህ ያለው ገጥሞኝ የተጠላሁት እኔ ነኝ ። ከእንደንዚህ ካሉት የውጭ ቀጋ የቤት እሾህ ይጠብቃችሁ።
@user-tz1hf4dl4j
11 ай бұрын
ኦህህህ አዝናለሁ ድራማ እንደሆነ እያወቅሁም ተበሳጭቻለሁ
@tgistEshetu-tc7pi
4 ай бұрын
የውጭ አልጋ የቤት ቀጋ ነው የሚባለው ቀጋ የማይመችነው
@HanaTilahun-er1su
11 ай бұрын
ጎጃም ስንት ባህል እያለ እርግማን ስድብ ውሽማ የበዛበት ድራማ መስራት ጥሩ አይመስለኝም ብዙ ሰው ያያችኋል
@HayuHayu-
11 ай бұрын
ባክሸ ያወ ነቸወ ከዚሕ አይዘሉም የጎጃም ልጀ ፍቅረኛ ነበረኘ የመጨረሻ ልክሰክሰ ነዉ የመጨረሻ ዉሸታም በጣም ነወ የሚያሰጠሉት ቀፍፋ ነቸዉ
@HanaTilahun-er1su
11 ай бұрын
እኔ ሀገሬ ነው ግን እውነትሽን ነው የተናገርሽው እንደዚ አይነት ስዎች ሞልተዋል
@HayuHayu-
11 ай бұрын
@@HanaTilahun-er1su ሸኩረን የኔ ወደ
@154messi
11 ай бұрын
የገጠር እናቶች በጣም ትዕግስተኛ ናቸው. ይህን ሁሉ ስቃይ ችለው ትዳራቸውን. ይወዳሉ ። ምክንያቱም አንዲት ሴት ባል ፈትታ ከተቀመጠች. ብዙ ስድብ እና እንግልት ይደርስባታል።
@TM-ih6pk
11 ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም እንደሆናችሁ ተስፋ አድርጋለሁ😢😢
@hayatmohammedmohammed631
11 ай бұрын
እንኳን ዴህና መጣችሁ እና እመዋና ብርቁ😂😂ስወዳቸው ስላማችሁ ይብዛልኝ
@user-tz1hf4dl4j
11 ай бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣችሁልን መልካም አዲስ አመት 🌻🌻💐💐💐💕💕💕💕
@zeritutube
11 ай бұрын
ተናፍቃችሀል የኔ ምርጦች የዛሬ አመት ምርጥ ድራማ ሰርታችሁልንነበር😢
@habitam
10 ай бұрын
ሆድሽ ንፁህ አይደለም እዴ 🙆♀️🤣🤣🤣አረ ወየው 🤣🤣እሙዬ 🤣🤣ወይ ያሀገሬ ሰው ደጉ ገራገሩ ❤️❤️
@xs5yd4rhgw
11 ай бұрын
ወላሂ እደት ደስስስስስስስስ እዳለኝ እነመዋ ስለመጣችሁልን💜💜💜እኳን ደና መጣችሁልን ግን በዉነተኛዉ እዲህ አይነት ባል አለዴ🤔🤔🤔🤔ሲያቃጥል
@nuhamingetachew1708
11 ай бұрын
ናፈቃችሁን እኮ
@applered4091
11 ай бұрын
ወይ መጡሉን ጠፍተውብኝ እመዋ😂😂😂😂
@KantyNiausie
11 ай бұрын
እነመዋእዴትናቹሁናፍቃቹሁኝነበርእኳንደህናመጣቹሁ
@user-bl9cw7bm8o
11 ай бұрын
ካቆማችሁበት ቀጥሉ እጂ😂😂😂😂😂😂😂😂ታደ ዛሬ እደት ነው😮😮😮😮😮😮😮
@mobilemobile4777
9 ай бұрын
አይ አበጀሽን ታሪኳ ነሽ ደግ አደረግሽዉ አያ ታዴ ማን ይሆን የሚያዝንልህ 😭😭😊
@user-pm1vc2hc7y
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ብያለሁ 💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️አገራችን እንዴት ነው ሰላሟ 💕💕💕💕💕💕
@meticar4025
11 ай бұрын
እኔ አላምንም 😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xq7od9np2x
11 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም ተናፍቃችኋል ከምር 😢😢
@burthkanburthkan1652
11 ай бұрын
አይ ታዴ አስመሳይ የቤት ጠጋ የዉጪ አልጋ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-hs7hw4km6z
11 ай бұрын
አይኔ ነው ወይስ ከምርም ፍቅሮቼ መጥተው ነው እልልልልልልል ቅመሞች መጥተዋል እነ አበዋ እመዋ ኑ አብረን አንሹፋቸው😍
@buzuleb945
11 ай бұрын
ውይ ታደ ማስመሰሉን ስትችል😂😂😂😂😂😂😂
@user-kf6mb2gx5p
11 ай бұрын
የኔ ናፍቆቶች😢😢😢😢
@saadaabbaba2419
9 ай бұрын
የኔህይወት እደህነበር አይውድልጅ 🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤አልሀምዱሊላህ አሁንግን አላህገላገለኝ አስመሳይ ወዶች አይሻነው
@gdggg2692
11 ай бұрын
በጣም ናፍቃችሁኛል እነብርቁ ማርያምን የኛ የስደተኞች የሳቅ ምጭ ናችሁ እኮ ሠላም ለሐገራችን 💚💛❤😭ሞት ስደት እርሐብ መፈናቀል በዚሁ በቃ ይበለን እግዚአብሔር አምላክ 2016ትን የሠላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን🤲😭🤲😭🤲 ክክክ ጆሮሽን ቆርጭ ምሳሽነው የማበላሽ አይ ታዴ😂
@alami5787
11 ай бұрын
አይ ወንድ የራሤን ህይወት አየሁት
@hdjid988
9 ай бұрын
ፍትህ ለወገኔ ወይኔ ጠፍችሁኮ ❤❤❤😢
@ZemenayAderaw
11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑኑ
@tigisettsegaya5050
11 ай бұрын
እረ ወይኔ።ታዴ ምን ይሻልሀል ግን😮😮😮
@almaayala4768
11 ай бұрын
እንዴት ከረማችሁ ደና ናችሁ ዘመነ የሗንስ ዘመነ ፍስሃ ዘመነ ደስታ ያድርግልን❤
@senaytdessey9762
11 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለታሰሩ አማራ🥺🥺🥺🥺
@almazeendalkahew6356
11 ай бұрын
ታዴ ገልፀሀዋል 👌👌👌👌
@hasatpice9198
8 ай бұрын
ታዘብኩወት ሣነግሪኝ አላለም😅አይ ስት ሤቶች በአስመሣይ ወንዶች እየደረገጡ ይኖራሉ ሠሚ ያለቸው ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ አስመሣይ ከሆኑ ወዶች ፈጣሪ ይጠብቀን😢
@zebenayemareye8441
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር
@melkamutekle822
11 ай бұрын
ኮሜንት ሳይ ስለ አማራ ልጅ የተጨነቀ አንድ ኮሜንት እንኮን አላነበብኩም ሁሉም ስለድራማው ነው የተጨነቀው ግን ማሰብ ያለባችሁ የመዳም ቅመሞች ስለ አማራ ክልል ስለ ፍኖ እምን ደረሰ ብላችሁ ነው አማራ ክልል በብልፅግና ወይስ በፍኖ ቁጥጥር ስር ሆኖ ነው ድራማው የተለቀቀው ብላችሁ እራሳችሁን መጠየቅ አለባችሁ ምክንያቱም የአማራ ልጅ በመላ ኢትዬጵያ ከትንሽ እስከ ትልቅ ትምህርት ቤት ውስጥ መካዘን ያላለቀ ህንፃ እየታሰረ እየተገረፈ በረሀብ በሙቀት እየሞተ እየተሰቃየ ነው ያለው ስለዚህ እኔ በራሴ ይሄ ባዳነት ነው ፍትህ ለመላው ለታላቁ አማራ አማራ አማራ አማራነት ወይ ሞት
@sartt475
11 ай бұрын
እንኳን መጣችሁ እልልልል ናፍቃችሁኝ ነበረ😂😂😂😂😂
@Tigstgatchew
11 ай бұрын
የታደሰ መጨረሻስ ወገኔ አልፎኝ ነዉ😢😢
@meseretseifu3810
11 ай бұрын
Weye endete dese endalene betame nefeke belacewene nebere enkune le addis amete beselame betena aderesachwe ❤❤❤❤
@hlinagirma178
11 ай бұрын
ባለጌ ባል : በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ፡
@AlenAlen-jh3rh
11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ በግፍ ለሚገደሉ አማራወች ፍትህ ሀገሬናወገኔ ጥቁር ለብሶአል
@user-nm8ir2mm1r
10 ай бұрын
አቤት ታደሰ ማስመሰል ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ
@Bateal427
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ አግዛብሄር ኢትዮጲያን ይባርክ ቸር ወሬ ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttegod8602
11 ай бұрын
ዳታ ተለቃል ወይስ የቆየ ነዉ😢😢😢 ፍትህ ለተገፈዉ አማራየ😢😢😢
@user-oc2np1vm1t
11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😢😢
@user-xq7od9np2x
11 ай бұрын
እ😢😢
@aneshanuli5118
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@zebenayalew4010
11 ай бұрын
ተመስገን ብርቁ ጨርቅህን ጨብጠህ ከመሄድ ተላቀህ ዱላ መያዝ ጀመርክ😂😂😂😂😂
@sartt475
11 ай бұрын
አረ የመጨረሻዉ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃
@emulayliatube
11 ай бұрын
ወይ ብርቁ እኔኮ ተፈጥሮው ይመስለኝነበር😅😅😅😅ሳሬ ቆፍጠን ብሎል ግን ምኑን ከምኑነው ያዞዞሩት🤔
@user-ok1bt6wx1g
11 ай бұрын
በጣም ተቀያይሯል በድሮው ቢቀጥል ነበር ጥሩው
@marituasfaw9528
11 ай бұрын
ay endezih megelamet gin betam yanadal sle esua ene teqateliku
@tiybatasfwu6668
11 ай бұрын
ዋውው ብርቁ አባስበር ዛሬ ደሞ ጀግና ጀግና አናገረህ በጣም ነበር የናፈቃችሁኝ ማርያምን
@salammbtube7403
10 ай бұрын
ይሄ ድራማ ዩቲዩቨሮችን አስታወሰኝ ካሜራ ፊት ማሬ ከካሜራ ጀርባ አሬ😂😂😂
@user-ty4mg3zx1z
11 ай бұрын
ዳታ ተከፈተ እደ አማራየ 💚💛❤🥺🥺🥺🥺ፊትህ ለአማራ ክዘብ በተረፈ እወዳችሁለሁ ሀገርችንን ሰላም ያጣልን ዱአ አረጎ የሰዉ ዘረ ሆሉ😢😢🎉🎉🎉
@MedinaTube-no5ko
11 ай бұрын
አልተከፈተም የስራ ዋይፋይ ያላቸው ብቻ ነው የተከፈተ😥
@bateablneha5887
11 ай бұрын
እኳን ደና መጣቹ ደሞች 😢😢😢😢😢😢😢😢የስደቲ መርሻ 😢😢😢እኮ ናቹ 😢
@user-rm9gn8id6i
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራቺን ይላክልን
@user-nm8ir2mm1r
10 ай бұрын
ደስ ይላል እውነት
31:10
"መድገም እወዳለሁ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Medigem Ewedalehu New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 124 М.
13:13
"ሳይጠሩሽ" ለየት ያለ ምርጥ የገጠር ድራማ(Sayterush New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 111 М.
00:35
This Kind Couple Gave Me a New Home! 🏡💖 #heartwarming #storytime #creative
Friendeez
Рет қаралды 13 МЛН
00:38
Олимпийскому чемпиону Елдосу Сметову и его тренеру вручили ключи от квартир и машин в Таразе #Сметов
KAZINFORM
Рет қаралды 834 М.
00:20
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 4,4 МЛН
00:49
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
Бискас
Рет қаралды 3,9 МЛН
41:34
#አሾልከሽ ስጭኝ # አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Asholekeshe Sechigne ) New Ethiopian #comedy 2024
Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )
Рет қаралды 83 М.
10:03
ገትራዉ አደረች አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Getiraw Aderech New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 146 М.
15:11
"ጠቤ ጉድ ሆነ" ቱባ መዝናኛ እውነተኛ የሳቅዎ ምንጭ #TUBAentertainment #trading #ethiopianmovie
ቱባ - Tuba Entertainment
Рет қаралды 1,1 М.
30:35
"ሲመሽ አስደንሽኝ" ምርጥ የገጠር ድራማ( Simeshi Asdenshign New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 241 М.
51:33
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger New Ethiopian ) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 64 М.
30:17
"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 199 М.
30:12
"የኪሱ ዳኛ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yekisu Dagna New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 147 М.
9:42
"ማላመጫ ከማዳመጫ" ምርጥ የገጠር ደራማ(Malamecha Kmadamecha New Ethiopian Drama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 216 М.
40:36
አባትሽ ሳይኖሩ ገራሚ የገጠር ድራማ (Abatish Saynoru New Ethiopian Dirama) 2024
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 228 М.
33:15
"በኔ ንብረት" ምርጥ የገጠር ድራማ( Bena Nibret New Ethiopian Comady) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 232 М.
00:35
This Kind Couple Gave Me a New Home! 🏡💖 #heartwarming #storytime #creative
Friendeez
Рет қаралды 13 МЛН