"ሳይጠሩሽ" ለየት ያለ ምርጥ የገጠር ድራማ(Sayterush New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 107,442

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

6 ай бұрын

Пікірлер: 250
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 6 ай бұрын
እናንተ ባትኖሩ በምን ፈታ እንል ነበር፡፡እስኪ ማነው እንደኔ ሰፍ ብሎ በየቀኑ ምን ይሰራሉ እያላቹህ በጉጉት ምጠብቅ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@harerdanse12
@harerdanse12 6 ай бұрын
እኔ ነኛ👍👆
@mayamuller8741
@mayamuller8741 6 ай бұрын
እኔ
@user-uo2xd2ru4t
@user-uo2xd2ru4t 6 ай бұрын
Enam gagucha new mtebkachw❤❤
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 6 ай бұрын
በጣም
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 6 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 6 ай бұрын
ሁለቱም በጣም የማደንቃቸው እና አማርኛቸው በደንብ ነው የሚራቀቁበት ።ምርጥ ተዋንያን ።
@samiraali8482
@samiraali8482 6 ай бұрын
አበጀሽኮ ድምቀት ናት😂😂😂😂❤❤❤🎉
@negeregnawa
@negeregnawa 6 ай бұрын
❤ የድሮዉን ድራማ ነበር በጉጉት የምጠብቀዉ አሁን😢 ግን ብዙም አይደለሁ ብቻ በርቱ👍👌👌
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
በጣም😢
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 6 ай бұрын
አቤት ገጠርየ አቤት ግርማ ሞገስ አቤት ደግነት የኔ የዋሆች እወዳቸዋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 6 ай бұрын
ክክክክክክክክ እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እናንተ ስትገናኙ ድራማው ያምራል አበጀሽየ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 6 ай бұрын
አበጀሽ ልዪ ነሽ እኮ እስቲ ሙስሊም እህቶች በዱአ ክርስቲያን እህቶች ወንድሞች በፆለታችሁ አስቡኝ ክብድ ብሎኛል ስደት😢😢
@hayati1840
@hayati1840 6 ай бұрын
አይዞሽ አህት ዓለም
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 6 ай бұрын
አይዞሽ እማ ፀሎት አርጊ አንችም❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 6 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ😢😢ይርዳሽ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያበርታሽ 💞🙏💞
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 6 ай бұрын
አበጀሽ ኧረ ተይ ጡር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@tube4169
@tube4169 6 ай бұрын
ያበጀሽ አድናቂዎች የት ናችሁ
@etagegnet6376
@etagegnet6376 6 ай бұрын
አበጀሽን ኢሉኝታና ወሸት አያቃትም በራሷ አለም የምትኖር ለዛነው ደስተዋ ሙሉ የሆነ🎉❤❤❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 ай бұрын
ወይኔ 😂😂አበጀሽ ያችፍቅር በቅልፋ ተነሳሑ❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 6 ай бұрын
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግል የዋህ አማራ ሠላም ያርገው
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i 6 ай бұрын
ድል ለፋኖየ ድል ለተገፋው ለሚታረደው ለአማራየ ሞት እና ውድቀት ለሠይጣኖቹ በአማራ ደም ለጨቀዩት ይሁን
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 ай бұрын
አቤት ገጠረ ወዙ በናታ አየነዉ ማን እደገጠረ አይ ሰደት አይንህን ያጥፍዉ😢 እመዋ በዘል ብትዘል የማትደክም የኔ ሞንሟና❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 ай бұрын
😀😀😀😀"ወፉ ታደሠን ይመስላል "😀😀ወይ አበጀሽ የታደሰን መጨረሻ ባለማየታችን ከፍቶናል 👏 ቦታው በጣም ያምራል እአረንጉአዴ ቢሆን ይበልጥ ውበት ይኖረው ነበር ።ምናልባት ፀሐይ ስለሆነ ይሆናል ሁለታችሁም ትችላላችሁ👏👏👏
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 6 ай бұрын
ያበጀሽ አድናቂ እጁን ያውጣ
@kethiopia1218
@kethiopia1218 6 ай бұрын
እውነት እዚህ ድልድይ ላይ ወጥቼ ልዘል ቀረቶ መሄዴን አላምንም
@mareah8016
@mareah8016 6 ай бұрын
እረ በጣም ያስፋራለ
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 6 ай бұрын
አበጀሽና ያየሽ ያሉበት ድራማ ውይ ድምቀቱ
@zinakabdul596
@zinakabdul596 6 ай бұрын
ኧረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩኝ
@marizatube5186
@marizatube5186 6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ የአበጀሽ ወዳጅ እስኪ ልያችሁ እመዋ ና ብርቁ ታደሰ ናፈቁን
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 6 ай бұрын
አለን አለን ሠብስክራይብ ሼር አድርጉን
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/rZmbgWVjbNafmZosi=ouWZC_HgKKpW3D05
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
ናፍቆቶች ለምን ቶልትሎ አትመጡም እኛም እያዬን ናፍቆታችን አንወጣ🇨🇬❤❤❤❤❤
@om_Ryane
@om_Ryane 6 ай бұрын
ክልላችን ጦርነት አይደለ እደ በየቅጣጫው
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 6 ай бұрын
@@om_Ryane አውቃለሁ
@ssee4833
@ssee4833 6 ай бұрын
ወይኔ ዛሬስ አሞኛ ነበር በሳቅ ገድሉኝ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-eh4qe3ku9p
@user-eh4qe3ku9p 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ዉድ ❤❤❤
@gizegize-eb8ql
@gizegize-eb8ql 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤
@aset-vi2ug
@aset-vi2ug 6 ай бұрын
አላህያሽርሽሽሽእህት
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 6 ай бұрын
ግባና ውሰዳት😂😂😂😂😂😂 ፈረዱባት ሀገራችን እንዴት ያለው ባህል በጣም ደስ ይላል አይይ❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችን ሰላሙን አምጣልን ጌታሆይ በቃበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Bateal427
@Bateal427 6 ай бұрын
ግን ታዘብናችሁ ከሰርጉ ሳጠሩን 😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 6 ай бұрын
😂😂😂እኔስተጠርቸነበር😂😂😂መዳምእንዳትየጂ😂😂😂አለችኝ😂😂😂
@user-sr7gv9ub7t
@user-sr7gv9ub7t 6 ай бұрын
አቤት የገጠሬልጅነኘ❤❤❤❤❤አቤት ውበት ሠላም ለሀገር ሠላም ለህዝብ👍👍👍
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 6 ай бұрын
አበጀሽ ተይ አታስፈራራት ትንኑርበት😂😂😂😂😂
@makyaomar
@makyaomar 6 ай бұрын
እኮን ደህና መጣቱሁ ሠፍ ብየ እኮነወ የምጠብቃቸው❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
ወይ አበጀሽ የሁሉም ድምቀት እኮ ነሽ ይሄ ድልድይ እኔ ለአንች ፈራሁልሽ😂😂😂😂አበጀሽ ይች ሴቲዮ ሥታሥቸግርሽ እዚህ ድልድይ ላይ ይዘሻት ነይ ልክ ትገባለች😂😂😂😂
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t 6 ай бұрын
😂😂
@helanhelan50
@helanhelan50 6 ай бұрын
እናተ ባትኖሩ በምን እስቅነበር 😂😂😂❤❤❤❤❤💐💐 ይገባችኃል
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 6 ай бұрын
ቦታውሲያምር❤❤❤❤አበጀሽእኮ❤❤የዋነች
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 ай бұрын
የታደሰ ውሽማ ሌባዋ ሴትዮ ና ብርቁሳ ካለነሱ አይደምቅም የት ሄደው ነው ተናፍቀዋል ብርቁየ 😢🥰🥰🥰🥰🥰
@kethiopia1218
@kethiopia1218 6 ай бұрын
አበጀሽ ስወድሽ እኮ ኢትዮጶያ ስመጣ አገኝሻለው
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
አይ ጎባኔ ደህናናችው ስንት አመት ሙሉ እንደተጨቃጨቃችው አበጀሽ ጨፈርሽባት😢😮
@user-fl8bm7zk9v
@user-fl8bm7zk9v 6 ай бұрын
ወይ ወፍ ታደሠ ና ጉድህን ስማ እንደወፍ ተቆጥረሀል አበጀሽ በቅኔ ነው ሁሉ ነገር😂😂😂
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 6 ай бұрын
አበጅሸ❤❤❤ግን ምኑኑንሰጠሽ❤❤❤❤❤
@GenetYimer-th7zn
@GenetYimer-th7zn 6 ай бұрын
በሰላምነው. እየጠፋችሁነው. ስወዳችሁ እኮ
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 6 ай бұрын
አበጀሽ ግን እንደጦጣ የምዘይው ነገርስ 😂😂
@ethiolove2286
@ethiolove2286 6 ай бұрын
አንደኛ ዛሬ😂😂😂
@hdjid988
@hdjid988 6 ай бұрын
ወየዉ የዛሬዉ ደሞ ይለያን ❤❤❤❤
@addisgulema3748
@addisgulema3748 6 ай бұрын
3:19 ፈጣሪ ሆይ ፍቅር ብቻ. ይኑርልን.🎉❤🎉 ክብር ህዝብ ኢትዮጵያ ሰላማችን 😭🙏❤️🌹, ስወድቹ ኮ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ወድድድድ. ሳቅ ነው በቃ ትክክክልኛ ባህል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሳቅ እንጅ ❤️❤️❤️❤️❤️ መጽናችን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤ ሷድቹ ኮ ❤️❤️❤️❤️ 😂😂😂😂
@smsm3968
@smsm3968 3 ай бұрын
ሁለቱም wowwww
@Daniale79
@Daniale79 6 ай бұрын
ኧረ የድሮ ድራማ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አያቴ ት ትዝ ያለችኝ ማርያምን አትወድም
@kadoos4696
@kadoos4696 6 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👌👌👌👌😘
@sszz9236
@sszz9236 6 ай бұрын
የሳቄምጮቺ አበጀሺ ስወድሺ ❤❤❤❤❤❤
@derejedesire2096
@derejedesire2096 6 ай бұрын
በርቱ እንወዳችሁ አለን እመዋ እና ያየሽ ታየ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 ай бұрын
💪💪💪💪Dil le AMARA fano 💪💪💪💪
@tenawt6636
@tenawt6636 6 ай бұрын
አማራ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤❤
@M7T21
@M7T21 6 ай бұрын
ሁለቱም እናቶቻችንን በደንብ ያውቋቸዋል ተክለ ሰውነታቸው ሁሉ ገላጭ ነው
@halmaabc9097
@halmaabc9097 6 ай бұрын
አይ አበጀሽ አሰቃየቻት እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube-vg1ss
@tube-vg1ss 6 ай бұрын
ዘና አደረጋችሁን 😍😂😂😂😁😁😁😅😅
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 6 ай бұрын
አበጀሽ የኔ እናት❤
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 6 ай бұрын
ሢያምሩ አውይይይይይ❤❤💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤💞💞🍁🌷🍀💗🍓🌺🌺🌻
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 6 ай бұрын
እማዋ በሳቅ ገደላችሁኝ ስድቡ ከየት እደምታመጡት ዉሀ ያልነካዉ እኮ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 6 ай бұрын
ሐይሌን ብርቁ የት ጠፉ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 6 ай бұрын
ደስ. ስትሉ. 🤣🤣🤣👌
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 6 ай бұрын
ወይ ደስ ስሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን አገር ስገባ እናተን ማየት እፈልጋለሁ እኔ ሰሜንሽዋ ነኝ የፃድቃኒ ምርያም እዚያ አገር ነኝ
@user-gu6xv2dl3j
@user-gu6xv2dl3j 6 ай бұрын
ዘናታረጉናላችሁ አበጀሺተበቀለችሺ ታደሰንእየቀማሻትአጀቷቆስሎቆይ😂😂😂😂😂😂
@hasatpice9198
@hasatpice9198 6 ай бұрын
ክክክ ተበቀለቻት🤣🤣
@mizankassa9854
@mizankassa9854 6 ай бұрын
አበጀሽ የኛ ልጅ😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 6 ай бұрын
ውሰዳት❤❤❤
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 6 ай бұрын
❤ Abejeshee wow
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 5 ай бұрын
አንድ ቀን በዚህ ድልድይ እንደምሄድበት ተስፋ አደርጋለሁ
@buzuleb945
@buzuleb945 6 ай бұрын
እመዋ ስወድሽ❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@alexhayme6834
@alexhayme6834 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ሰላሙን ያውርድልን ለሁሉም ሰላም ነው መፍትሄው እኔ በጦርነቱ ምክንያት ወላጆቸን ካየኋቸው አመት ሆነኝ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 6 ай бұрын
ወይኔ ሀገር ማሻ አላህ እምወዳችሁ🎉🎉😂😂😂❤❤🎉🎉
@user-uh1hs6xs1z
@user-uh1hs6xs1z 6 ай бұрын
አሥጨነቀቻት😂😂😂😂😂
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 6 ай бұрын
እኔራሡ ፈራሁት አዞረኝ 😅😅😅😅😂😂😂
@RRuth8852
@RRuth8852 6 ай бұрын
❤❤❤
@AsAs-uj9fq
@AsAs-uj9fq 6 ай бұрын
🙌🙌🙌👌
@tenamosey7641
@tenamosey7641 6 ай бұрын
😂😂😂😂አይ አበጀሽ በነፍሷ ተጨወተችባት
@tegbaruadane
@tegbaruadane 6 ай бұрын
«ተዋነይ ቲቪ» ጥሩ የገጠር ድራማ ነው ይዛችሁ የመጣችሁ፡ኳሽባ ተክለሃይማኖት ገዳምን በየት በኩል ሄዳችሁ አገኛችሁት ይኸ ተንጠልጣይ ድልድይ በክረምት የተምጫ ወንዝ ሲሞላ በጣም ነው የሚያሥፈራው ስትዘሉበት አየር ወለድ መሰላችሁኝ! በርቱ፡፡
@eman8927
@eman8927 5 ай бұрын
አበጀሽ ግፈኛነሽ😂😂😂😂😂😂 የኔፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 6 ай бұрын
❤❤እመዋን ስወዳት ላሳይሺ ከዴገና በግድ 😂😂😂😂😂ስላማችሁ ይብዛልኝ❤❤
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 6 ай бұрын
አበጅሽ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ሰላምነሽን ያብዛልንበጣም❤❤❤❤ነዉ💗💗🌺🌹እምወዳቹሁ❤❤❤❤❤የኔ አዛናኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 6 ай бұрын
🤣🤣🤣አበጀሽ ዛሬ ሠራሽላት 😂😂😂ወይኔ በሳቅ
@ashkamal4361
@ashkamal4361 6 ай бұрын
እኔ እምለው ሠውነቱዋ እዴት እደሚገዛት ጀዋሌ ከጀ ካመለጠ ለማንሳት በስንድ ያላህ ያላህ
@yemariam2110
@yemariam2110 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 5 ай бұрын
እራ የእኛ አገረ ሠው የተክባበራነው እንዚህ አይደለሁም
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 6 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሎ
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 6 ай бұрын
ግባና ውሰዳት ውሰዳት ውሰዳት ኧረ ሞትኩኝ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😍😍😍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 6 ай бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ 😂😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
እህህ❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
እር እንደው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሽንቴን አስለቀቀችኝ ጭቱዋን ተወጣችባት ኪኪኪኪ
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 6 ай бұрын
አረወየሁ ተጫወተችባት😅😅😅
@user-je2cl1zs7v
@user-je2cl1zs7v 6 ай бұрын
የማጀቴ ልጅ ስትል ሰማሁ😳😳
@neimamusa557
@neimamusa557 6 ай бұрын
😂😂ዦዦ አለች
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ዉቦች 💞💞💞
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 2 ай бұрын
አበጀሽ ገና ሳይሽ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😅😅😅😅
@hasatpice9198
@hasatpice9198 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነቱን ያውርድልን ወይ አበጀሽ የስራሽን ስወድሽኮ😘🌹አቀባባይነሽ አላለችም🤣
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 6 ай бұрын
አበጀሽ..ስወድሽ❤❤❤❤❤
@felizhappy253
@felizhappy253 6 ай бұрын
👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 6 ай бұрын
Only Abejeshee!!!
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 ай бұрын
ወየሁ ስታምሩ እኮ❤❤❤❤😅😅😅😅
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ
@aelma1023
@aelma1023 6 ай бұрын
❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 6 ай бұрын
አይ አበጀሺ ሰወዳት❤❤❤❤❤❤
@getachewalemayehu5482
@getachewalemayehu5482 6 ай бұрын
siwedachu ko❤❤❤❤❤
@naserjansn1486
@naserjansn1486 6 ай бұрын
የኔ ውቩች
@mdminhaz7579
@mdminhaz7579 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
"የኪሱ ዳኛ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yekisu Dagna New Ethiopian Dirama) 2023
30:12
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 144 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 138 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
ጠለፋ አስቂኝ አጭር የገጠር ድራማ (Telefa) Funny Ethiopian Comady 2022
13:54
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 1,8 МЛН
GIANT alligator was caught in line while eating a smaller gator 😯 || Jacob Landry
0:10
Jacob Landry (swamp People)
Рет қаралды 17 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 8 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 5 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 11 МЛН