ደጅ የጠኑት ፋኖ እና ሸኔ! የማይበገረው ኤርሚያስ አመልጋ! ሚስጥር የያዘው ዶላር! | Dollar | Ermiyas Amelga | Fano| Oneg Shene

  Рет қаралды 11,125

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
#ethiopia

Пікірлер: 44
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
FANO 🙏 FANO ❤ FANO 💪💪💪
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
❤❤❤❤1
@meselumezelkla3619
@meselumezelkla3619 Ай бұрын
የየትኛውም አገር መሪ የሚመራውን አገር ኤኮኖሚና ፖለቲካ ለመምራት የሁሉም ሞያ ባለቤት መሆን አይጠበቅበትምና አብይን ኢኮኖሚስት አይደለም በማለት መተቸት አግባብ አይመስለኝም።
@zm5638
@zm5638 Ай бұрын
አንተ ዚፍጥ ፋኖ ደጅ ጠንቶ አያውቅም በራሱ የሚተማመን ጀግናነው
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 Ай бұрын
ኤርሚያስ አመልጋን ተችቶ ስለ ኩዌት ትንሽነት እና ምንዛሬ ማስረዳት ሸገር ውሀሃን ሃይላንድ ማለት ነው። ድፍረትህ ተመችቶኛል ።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ምን ለማወቅ ፈለግህ ሰለ ኩዌት ፤ ኩሜት በዓለም አንደኛ ሀብታም ሐገር ናት፤ ድሀወ ኩዌቲ $100,000 ደላር ዓመታዊ ገቢዉ ነዉ አሜሪካ የዶክተር ደሞዝ ነዉ ኩዌት በቂ ቤንዝል የላትም ከዛሬ 40 ዓመት በፊት ደርግ ሐገራችን ሲመጣ ነዉ የኢከኖሚያቸዉን መገንባት የጀመሩት የዛን ግዜ ከኛም ይደኸዩ ነበር ዱባይንመ ጨምሮ ፣ ምን አርገዉ እንዳደጉ እነግርሃለሁኝ ሰለኤርማሰ ዉሃዉ በሙሉ ሐይላንድ ይባላል ሲል ሰለ ምንጭ ዉሃ አይደለም እያወራ ያለዉ ። ሰለምን ዉሃ እያወራ አንደሆነም እነግርሀለሁ
@sintayehuassefa6291
@sintayehuassefa6291 Ай бұрын
ጠቅላዩ ሁሉም ነገር እኔ ነኝ ብለው ነው የሚያስቡት ህግንም ከምንም የማይቆጥሩ ለህግና ደንብ የማይገዙ በራሳቸው ልክ ልጓም እንደሌለው ፈረስ ጉዞ ያበዛሉ ምናልባት ጨቋኝነት ባህሪ ስላላቸው ይሆናል
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
እንኳን
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
ante dedeb kadery zem bel FANO 🙏❤️💪
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Ай бұрын
ባንኩም አየር መንገዱም ፖርላማ ተብዬውም ሀገሪቷም ሁሉም ነገር የአብይ አህመድ ነው! ሚንስትሮቹም እንደ ህፃን ተኮልኩለው አጨብጭበው የተነገረችዋን ስምተው ይሄዳሉ! ወሬ ብቻ!
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ታድያ ይጨቃጨቁ አብቹ ነዉ መሪ የምን ሙግት ግዜ ለማባከን የቻይና መሪ ኮሚኒሰት ነዉ ግን ኢኮኖሚወ አድጎል አሀንም አንተን አይጨነቅህ ማጨብጨባቸዉ ሰራ ያፋጥናሉ ወይ ደግሞ አንተ የተሻለ አማራጭ አቅርብ አታቀርብም አንተ ከአጨብጨቢዎቹ በሚል ተለየህ አፍራሸ ሐይል ሰለሆንክ ሁሌ ቡዳነትና ምቀኝነት ሰዉ ለምን አገኘ ብሎ መቀጣጠል ወንድም እህርት አጠቅሞትም
@amanuelbelay9311
@amanuelbelay9311 Ай бұрын
የአንድ ሀገር ብር ከዶላር አንፃር የመግዛት አቅም ጉዳይ ሳየሆን የሰው ደሞዝ ወይም ገቢ አንፃራዊ መሆን አለበት ። ከ10 አመት በፊት ከዶላር አንፃር የነበረው የደሞዝ ጣራ አሁን ከለው ዶራል እድገት መቋቋም የሚችል ደሞዝ መከፈል አለበት በዬ አስባለሁ ። ደሞዝ ይታሰብበት
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አባቱ አሁነ እኳ ሰራተኛዉ አያሰፈልግም አሰር ሰዉ የሚሰራዉን አንድ ማሸን ይሰራዋል ሰለዚህ ዘጠኙን ራተኞች ከቀነሰ ለቀረዉ የሁለት ሰራተኛ ደሞዝ ብንከፍለዉ ያዋጣል ከሰራ የተቀነሱት ምን ሰርተዉ ይብሉ እሱንም እነግርሀለሁኝ
@enactfaa
@enactfaa Ай бұрын
ኤርሚያስ አንድ አይናማ ኢኮኖሚስት ነው። የህዝብን ችግር አላየም
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 Ай бұрын
Neftegna will cry soon
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
ፋኖ መቼም ደጅ ጠንቶ አያውቅም ወደፊትም አይጠናም ግን የአማራ ህዝብ ጠላቶች ፋኖን ደጅ ይጠናሉ ፋኖ አያወራም ስራውን እየሰራ ነው ለዶክተሩ እኔ በጣም አፍራለሁ የተማረውለነቀፋ ከሆነ ባይማር ይሻላል እውነትን ተናግረህ የመሽበት እድር ::
@muluhassen1161
@muluhassen1161 Ай бұрын
ምን አልሽ? የትነው ያለሽው?
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
የጥቁር፡ አገሮች፡ ጦርነት፡ የሚወዱ፤ አገር፡ የሚያፈርሱ፤ ምቀኝነት፡ ቅናት፥ ስንፍና፡ የተላበሱ፡ የእምነት፡ መልክ፡ ያላቸው፡ ናቸው!
@azanawalagaw4017
@azanawalagaw4017 Ай бұрын
በአጠቃላይ የአማራ ፋኖ መጠንቀቅ የሚገባችሁ ያለፉትግን ከህዋህት ከከኢሀደግ የነበረው ትግል ብዙ ሆዳሞች ተላላክወች ስለሚቀጥሩ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ከብት ልጠብ ስራ ፈላጊነኝ ከዛም አልፈ አስረው የፈትዋቸው ወደ ፋኖ ይልክቸዋል ሁሉም ተቃዋሚ ነው ብለህ ፋኖ መቀበል የለብህም እያንዳንዱ የሚመጣ ዝም ብላችሁ ወደ ስራዊት ወድስብሰባችሁ ማስገባት አያስፈልግም ብርቱ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ወይዘሮ አዛኚ ወልጋዳዉ ፈሶ ተንፍሶዋል እርሷ የመዳም ቅመሞን እየቀመሙ በሰላም ግፋ ወደ ፊት ይላሉ ወንድ ከሆኑ ለምን እርሷ ጦር ሜዳ አይወርዱም ሰገምት ደፎ ደባ አሰጠሊታ ይመሰሉኛል ፤ አብሸሩ መልክ ከፈጣሪ ነዉ
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
Wait and see❗️ The strategy is to embezzle the wealth by Kore NEGIEGNA.
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 Ай бұрын
ዶ/ር ሲሳይ የሚባል ሰውዬ ዝምብሎ ሀሜት የሚያወራ ሀሜተኛ ሰው ነው ።እስካሁን ከ115 አላለፈም ።ዝም ብለው ማንም ደላላ ያወራውን እንደ መረጃ ይዘው ሚድያ ላይ የሚቀርቡ በድን ናቸው ።
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
Fascist dictator ABEY AHEMED YEWEDEM ☠️👎
@user-rv9ny6vt9b
@user-rv9ny6vt9b Ай бұрын
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 Ай бұрын
ወደፊት ስንታገት አጋቾች ራንሰም ወይም ያገቱበትን በዶላር ልንከፍል ነው ማለት ነው?! በቃ አለቀልን ማለትኮ ነው። በብር አልቻል ያሉ በዶላርማ ከዚህ በፊት ያልተሣተፈ ወይም ያልሞከረ ሁላ ዘመተ በሉኛ! ከኔ በስተቀር! የእድሜ ልክ ፍርደኛ በመሆኔ!
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 Ай бұрын
በኢትዮጵያችንኮ የኮሪዶር ልማትን አረንጓዴ ሣር መረገጥም ይሁን የዘንባባ ዛፍ መግጨት በከፍተኛ ሲያስቀጣ የተከበረውን የሰውን ፍጡር ግን ማረድ ማቃጠል በጅምላ መረሸን አካልን መሠባበር ለመንግሥትም ለቡድኖችም የተፈቀደባት ምድር መሆኗን አንርሳ! ኤርሚያስ አመልጋ የዚህን ሥርዓትና የአብይ አሕመድን ሙሉ ባሕሪና አላማ በቅጡ የተረዳ አልመሠለኝም። እንደው በጉጉት ከዛሬ ነገ የተሻለ ሁኔታ ይፈጠር ይሆናል ብሎ ያለፈውንና ያለፈበትን እንደዚሁም እንዲከፍል የተገደደውን ዋጋ የዘነጋበት ሁኔታ ይታይበታል።ለማንኛውም እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም! አብይ ቀዌው ነገ ተነስቶ ከዛሬ ጀምሮ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ሰርዣለሁ። የውጭ ምንዛሪ በገበያ ሳይሆን በመንግሥት ይወሰናል። ከነ አይ ኤም ኤፍም ሆነ ከወርልድ ባንክ የተዋዋልኩትን ሠርዣለሁ ቢል ምን ይደረጋል? መቸውም እነዚህ ተዋዋዮች ጦር ማዝመት አይችሉም ቢችሉም አብይ ጦርነት ናፋቂ ብቻም ሳይሆን አምላኪም በመሆኑ ደስ ቢለው እንጂ አይከፋውም። ለማንኛውም አብይ የአእምሮ ጤና ተጠቂነቱን ማንም ዜጋ ከግምት ሳያስገባ በአብይ ውሳኔ ውስጥ ገብቶ ቀናና ትክክለኛ ነው ብሎ የሚሠጠው ማንኛውም አስተያየት በእጅጉ ዋጋ እንደሚያስከፍለው ለደቂቃም መዘንጋት የለበትም።
@HilifMathewos
@HilifMathewos Ай бұрын
IHE DR. TEBIYEW KIRAY WESDACHUT NEW INDE? SEW ATKEYIRUM INDE?
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
Alem G. Wahid Yimexal xebq. 😁😁🤣
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 Ай бұрын
SISAY MENGISTE ; did you forgot yourself ? Not only ABIYI AHMAD . You are not economist too .
@abduselamtemsgen
@abduselamtemsgen Ай бұрын
SVSUNG
@dkm1666
@dkm1666 Ай бұрын
ዶክተር ሰለሞን ምን ትቀባጥራለህ አብይ አሕመድ ዲክታተር መሆኑን መናገር አድር ባይ
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j Ай бұрын
ይህ የአብይ ገረድ ዝም ብሎ ይቀባጥራል
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 Ай бұрын
አቤት አቤት የሆንክ አስቀያሚ። የተወካዮች ምክርቤት ውሳኔውን ሊያስቀይር። የምታወራው ነገር አልጫ ነው። የትኛው የቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ሳይፀድቅ ቀረ? አንድ ጥቀስ!!!!
@SewmehonTamiru-q5f
@SewmehonTamiru-q5f Ай бұрын
ውይ ውይ አንተ ደና ሰው ነበርክ ሲሳይ አንተም አብይን ደገፍህ? እሱ እኮ ሙሉው ውሸት ጥዋት የተናገረውን ምሸት የማይደግም የሀሰት አባት ነው።
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
Ermias Amalga, for me, is a self-centered individual who worships in 💰💰 No humanity whatsoever. 💰💰💰
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
አንተቆማጣ አሽሻም 🤦‍♂️🤧🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒🤒ፋኖ ማርኮ ነዉ የታጠቀዉ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 Ай бұрын
ante Fake Dr. zem bel you pay big price. ???
@teferaalemu4085
@teferaalemu4085 Ай бұрын
ለምን 132 ብር ጥቁር ገበያ ላይ ተሸጠ ዶክተር?የኢትዮጵያ ባንኮች በ100 ብር በምትፈልገው ልክ እንሰጥሃለን እያሉ ማነው 32 ብር ጨምሮ ሊገዛ ሚሄደወ? ድሮ እኮ ሰው ጥቁር ገበያ የሚሄደው ባንክ ውስጥ በቂ ዶላር ስለሌለ የጎደለውን ለመሙላት ነው።ዶክተር ያው የመቃወም አባዜ እንጂ ኣኮኖሚክሱ አልገባቸውም።
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 94 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН