KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ህዝቡ ተሸውዷል! የጠቅላዩ ትዕዛዝ ያሳስበኛል!"የአዲስ አበባ ህዝብ ጥያቄ ?- Ethiopia, Ethiopia news today.
52:23
"በጥይት ሳይሆን በእሳት ነው የማቃጥላችሁ"
32:22
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
"ድብልቅልቁ ይወጣል!" " ከዚህ በኋላ 4 አመት ይቀረናል" ; የ2017 አስቸኳይ መልዕክት! l Bahtawi g/meske l Orthodox Church
Рет қаралды 111,849
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 776 М.
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 661
@mikigere-fn1qv
3 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ 2013/14 የመከራ ይሆንና 2015 ጀምሮ ለኢትዮጵያ ፀሀይ ይወጣል ሲሉ የነበረ ሰውዬ 2016ም አልቆ ከመከራ ለመላቀቅ ገና አራት አመት ይቀራል ይሉናል።ህዚህ ህዝብ ላይ ኑሮ እና መንግስት የሚያላግጠው አንሶ ነብይ ነን ብላቹ ምትበጠረቁ ሰዎች እባካቹ እረፉ።
@JosephJesus-w5c
3 ай бұрын
ሟርተኞች ሁሉ ዝም በሉ።ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታነሳለች።
@bututesfaye3526
3 ай бұрын
ማንም ምንም ይበል ቆራጥ ሆነን እግዚአብሔርን እንጠብቅ ምንም ቢመጣ ከምንም አናመልጥም አንድም ሰው ከተኛ ሞተ ነው እንቅልፍ ይዞት እራሱን የጠበቀ የለም ሁሌም አምላክ ነው የሚጠብቀን አንሸበር ብቻ ህገ እግዚአብሔርን እንድንጠብቅ የአምላክ እርዳታ አይለየን!!!
@benjimulu
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@እቢ
3 ай бұрын
ለዩቱብ ብር እኮ ነዉ ሚሰሩት የኛ የሃማኖተኛ ደንቆሮ የደነዘዘ ነዉ ምን ያርጉ ቁጭ ብለዉ ይብሉ እንጂ እንዲህ እያሉ ተቃጠልሁ እኔማ
@ጮቄዩቲዩብ2119
3 ай бұрын
ሚናገሩትን ባላምንም እኒህ ሰውዬ ግን የህዋት ጦርነት ካለቀ በኋላ ጦርነት እንዳላለቀ እና አድፍጠው የተቀመጡ እንዳሉ ተናግረው ነበር እግዚአብሔር በቃ ይበለን ገዳማውያን አባቶች ከ8 አመት በፊት ሊቪያ ወገኖቻችን ታረዱ ብለን ዋይ ዋይ በምንልበት ወቅት ያሁሉ መከራ ከዛም በላይ ሀገራችን ላይ እንደሚከሰት ርሀብ መፈናቀል በሽታ ክፉ መንግስት ዘር ማጥፋት ስደት በኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚከሰት ተናግረው ነበር ህዝቡ ንስሀ እንዲገባ እና ወደ አምላኩ እንዲፀልይ አሳስበው ነበር ግን ሚሰማ አልነበረም ያ የተናገሩት ሁሉ እውን ሆኗል እማሆይ የኔ አያትም ተናግራለች ትንሽ የተስፋ ነገር የሚታየው ከ2017 በዋላ እንደሆነ ነግራናለች
@titililiya3096
3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው የነገን እሱ ያቃል 😢😢😮
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
3 ай бұрын
የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይለናል እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይጠብቀን ❤❤❤😢😢😢😢
@ElhamAbdu-l7u
Ай бұрын
ኩሉ ነገር ኣምላኽ ጥራይ'ዩ ዝፈልጥ ማንም ኣይፈልጥን!!!
@aberabeyene3802
3 ай бұрын
ምንድን ነው በየዓምቱ መጀመሪያ ብቅ እያሉ የሚቀባጥሩት ??
@peacelove4778
3 ай бұрын
😅😅😅
@samrakabarow6246
3 ай бұрын
ፈጣሪ የሚሳነው የለውም እና ፈጣሪ በቃ ይበለን
@mihretyemane7301
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@adamukassa77
3 ай бұрын
የማትፈልገው ከሆነ ለምን ታያለህ😮
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 ай бұрын
እውነት ፍጣሪ ይቅር ይበለን ኧር እንፀልይ እንፁም እንጂ የምን ሰቀቀን ለህዝብ ማውራት ነው እግዝዬ 😢😢😢😢😢
@frehiwotbulto2046
Күн бұрын
አባታችን እርሶ ተማፀኑልን እኛን ልቦና እንዲሰጠን
@elizabethasamnew226
3 ай бұрын
እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነው ይቅር ይለናል መዓት አታውሩ እንደርሶ ሳይሆን ፈጣሪ ይምረናል
@tsion5088
3 ай бұрын
አራቱን አመት አባቶቻችን በፀሎት እርዱን እኛም ፈጣሪን ይቅር ይለን ዘንድ እንማጸናለን። በፋኖ ትግልም ተሰፋ አለን ። መሀሪው አባታችን ይቅር ይለናል ተሰፋ አንቆርጥም። ሰላም የሰፈነባት ኢትዮጵያን ፈጣሪ ያሳየን አሜን።💚💛❤🙏
@HanaHana-z4w
3 ай бұрын
አምናችሁትን ነዉ ይሄን እብድ
@yohan7782
3 ай бұрын
ጅል 😂
@addisken24
3 ай бұрын
እኝህን ሰዉዬ የሀይማኖት አባት ብለን ለመጥራት አንችልም የቤተክርስትያን አገልጋይ አይደሉም ተራ አወደልዳይ ናቸዉ
@tsion5088
3 ай бұрын
@@addisken24ማን ሰለሆንክ ነው በሰው የምትፈርደው ?
@asselefechabebe1815
3 ай бұрын
ልጄ በጣም ስላሳዘንሽኝ ነው ይህንን የጻፍኩልሽ እባክዎን እግዚአብሔርን በንጹህ ልብ ዝቅ ብለሽ ከለመንሽውና ከአመንሽው ትእዛዙን የምትፈጽሚ ከሆንሽ ጥበቃው ከአንድ ጋር ይሆናል:: አትሸበሪ ፈጣሪያችን ብዙ ሀሰተኞች ይመጣሉ እኔ ኢየሱስ ነኝ ብለው በስሜ ጭምር ይመጣሉ ሰላለን ሁሉን አትመኝ:: የአንቺ መከተል ሌሎችንም ያስታል:: ከፈጣሪ እንዳትርቂ አደራ እላለሁ ::
@AshanafiAshanafi-x4e
3 ай бұрын
ፈጣሪ፡፡ምረቱን❤ይውርድልን❤❤
@KirubelDemeke-f9n
3 ай бұрын
ወቀቱን እየጠበቁ እንደ ሜትሮሎጅ መተንበይ ይገርማል የኛተስፋችን
@AndsewSle
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@rishane9576
3 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@eyasuadne87
3 ай бұрын
በትንቢት የሚያምን ደካማ ነው በጎልበቱ እና በእግዝብሄር ይመን ድል ለፋኖ 🐅🐅🔥🔥
@jajajaja3860
3 ай бұрын
እኒህ ሙርተኛ ሰውዬ እሄ መከራ የበዛበትን ህዝብ በእግዛብሄር ተስፋ እዳይኖረው እያደረጉት ነው
@AynalemTlahun
3 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ፣ይሁነን፣አባ፣ይጵልዩ፣ሰው፣አያሸብሩ
@SamuelHolango
3 ай бұрын
እኔ ሀጢያቴኛ ነኝ ፀልልኝ እንባኪሽ ወደ እግዝኣብሔር ቤት እንዲ ምሚጌባ
@BirzafGhanis
3 ай бұрын
እዝግአብሄር ይቅር ባይ እና አዋቂ ነው
@richseni123
3 ай бұрын
አንዳንድ ኮመታተሮች ግን ምን መጥፎ ነገር ተናገሩ ወደፈጣሪ ቅረቡ አሉን እንጅ ምናሉ የኛ ሀጢያት እሥካላቆመ መከራውም አያቆም ሁላችንም ወደ ፈጣሪ እንጡህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ውዳሴማርያም-ከ7ደ
3 ай бұрын
ሁሌ በኢትዮጵያ አገራችን ላይ ሞሟረት አይበቃም ባለፈው እስከ 2015ድረስ ሲሉ ነበር አሁን ደግሞ አራት አመት ሌላ መከራ አለ ብሎ ማሟረት ትንሽ አልበዛም ታዋቂ ነኝ እሰማለሁ ያየነውን የምናውቀውን ነገር መልሶ መናነር እስኪ ለወጣቱ ተስፋ የሚሆነውን ነገር እንናገር በስራችን እናሳይ ማለት ሲገባ ሰውን ተስፋ ማስቆረጥ ይብቃ ሲጀመር በመጨረሻው ዘመን ይኼ ሁሉ እንደሚደርስ ጌታችን መድሃኒታችን ተናግሯል አሁን በታናሽነቴ የምመክሮት ነገር ቢኖር ፍካሬ ኢየሱስን እንደገና ያንብቡ ያስነብቡ ከዚ በኋላ እኛ የምንጠብቀው የጌታ መምጣት ብቻ ነው እንጂ ሌላ 4 አመት ና 10 አመት እያላችሁ አታዘናጉ እባካችሁኧረ ወዴት እንሂድ ኡኡኡ
@demissiemitiku5424
2 ай бұрын
እሳቸው እንደተናገሩት እግዚአብሔር የራሱ ጊዜና አገዛዝ እንዳለው ይታወቃል። እናም በፀሎት ግን እግዚአብሔር መሃሪ በመሆኑ የከበደው ችግር ሁሉ ሊቃለልልን ይችላል። እኒህ አባት የኦርቶዶክስ አባት ቢሆኑም በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት የበሰሉ በመሆናቸው እጅግ አደንቃቸዋለሁ። በአጭሩ የፕሮቴስታንት አማኝ ሁሉ ከሳቸው የጎላና የተለየ አሠራር ብዙም የለውም።
@edenamanuel979
3 ай бұрын
አንድ ትልቅ እውነት ተናገሩ አባታችን እርሱም የሰላም አለቃ እየሱስ ክርስቶስ ነው አሉን በርግጥ ጤነኛ መንፈስ ያሎት አባት ኖት። እውነቱ እሱ ነው ኢትዮጵያ ከፍጡር አሳንሳ ያየችውን አምላክ የሆነውን የእግዚአብሔር ልጅ ከመግፍት ተመልሳ ንስሀ ገብታ ካልተመለሰች ሰላም የሰላሙ ባለቤት በሌለበት ምኞት ይሆናል እንጂ አይኖርም። እባካችሁ በእውነተኛ ወንጌል ህዝቡን አቅኑት። ተባረኩ አባታችን ንግግሮት ደስ ይላል እንዳሉት እኛንም ከአመጻችን ይመልሰን እግዚአብሔርም ፊቱን ያብራልን ይማረን😭🙇🙏
@yeshewamartfera784
3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢
@genetabate45
3 ай бұрын
የበላዩ አምላክ አለ እሱ በቃቹህ ይበለንና ትልቅ ለዉጥ ያምጣልን.🙏
@AberashBerhe-pz8be
3 ай бұрын
ግዜው የፈጣሪ እንጂ ያንተ አይደለም አጨበርባሮች ገታ ይፈረድባችዋል ። አብ ላእላይ ሰማይ አቤት ፈጣሪ የየውሀንስ ታሪክ እንጂ አጨበርባሮችን አንቐበልም።
@alemdesta454
3 ай бұрын
✅😘💝
@azebgizaw180
3 ай бұрын
ይሔንን ከሚያወሩ ገዳም ገብተው ለኢትዮጵያ አና ለህዝቧ አይፀልዮም እንደሠው ያልሆነው እግዚአብሔር ያውቃል
@እቢ
3 ай бұрын
@@azebgizaw180 ምን ጨነቀኝ ብሎ ሻወሩን እየወሰደ ዋና ከተማ ላይ ተፈላሶ እየኖረ አይቆፍር አያጭድ በሚስኪኖች ላብ የሚኖር እንስሳ መሆኑ ጠፋሽ እንዴ ነጥርቆ ሚያባርረዉ አጦ በእግዚአብሄር ስም ሚያጭበረብር ወንበዴ
@berkiebirhanu
3 ай бұрын
በትክክል
@bututesfaye3526
3 ай бұрын
ወገኖቼ አትረበሹ የተናገሩትን እግዚአብሔር ይመርምረው እኛን ግን አምላክ በህጉና በቤቱ ያፅናን ማንም እራሱን ጠብቆ የተረፈ የለም ፈጣሪ ያለው ይሆና አደራ አትረበሹ ከሕወሀት በላይ ጥበበኛ አላየሁም ዛሬስ?????
@tsedale2014
3 ай бұрын
ፈጣሪ ብቻ እንስማ በንፁ ልባችን ወደእሱ እንጮህ የሰው ነገር ምስማት ምንም ጥቅም የለው 20016-20017ሰላም ይሆናል ሲሉ ነበር ዛሬ ደግሞ ሌላ አመታት ጌታሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን አንተ ጠብቅ 😢😢😢😢😢😢
@candyteferra7691
3 ай бұрын
እግዚኣብሔር የመከራውን ጊዜ ያሳጥርልን።ደግሞም ያጥራል አምስት አመት ተሰቃየን
@mehretyebzalgn1786
3 ай бұрын
አባቶችም ኢየሱስ ክርስቶስ የስበከውን ወንጌል አውጁ መንግስተ ስማይ ቀርባለች ንስሀ ግቡ በወንጌል እመኑ❤ብሎናል የኢየሱስ ክርስቶስ ደም❤ ከሀጢአት ያድናልልልል❤❤❤
@אאב-מ4ד
3 ай бұрын
ፈጣሪ ያውቃል የከተማ ባህታዊ የለም ፊስቡክ ተደቅረውችማት አያውሩ ሞጣ ይበቃናል
@rishane9576
3 ай бұрын
ክክክክክክክ
@BelayKassa
3 ай бұрын
በፍጹም አትጨነቁ 🙏
@tech-f4c
3 ай бұрын
ማርተ ለማርተኛ ይሁን እግዚአብሔር የፈጠረዉን ህዝብ ለማርተኛ አሳልፎ አይሰጥም
@CvbFgh-m8j
3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ልቦና ሰጠን ለሁላችንም 😢😢😢
@babitkd1
3 ай бұрын
የኔእመቤት ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ ቀሪዉ የስራ ዘመንሽ ይባረክ ጥያቄሽና ለመልሳቸዉ ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል እሳቸዉ መቼም አድናቂያቸዉ ነኝ ሲጀምሩ ጀምሮ ተከታያቸዉ ነኝ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን።ቸር እንሰንብት።
@dollarbanana5843
3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ጋዜጠኞቹ
@AlemtayKebeda
3 ай бұрын
ምን ይገርማል ተጠንቂ ለማለት ነው አሁንም ቢሆን የተናገሩት ሁሉ ተፈፀሞል
@CanikissYou-r7e
3 ай бұрын
ጅል
@hailuretta6765
3 ай бұрын
ጋዜጠኞችማ ይህን እያቀረቡገንዘብ ምንጭ በመሆኑበጣም ይፈልጉታል ህሊና ቀርቶ ገንዘብ መሆኑ ነው እሱየሰይጣን መልክተኛ መሆኑን እጥተውት አይድለም ባህታዊ ነኝ ከርሞ ልጅ ውለድ ብሎ በራይ አሳቶኝ ነው የወልድኩት ይላልቤተ ክርስቲያንበብዞ ችግር ስለተወጠረ ግዜ በማጣቱ ነው ይህንጉዳይ መከታተል ያልቻለው
@weynuwababy4877
3 ай бұрын
ሊያስጠነቁሉ መሄዳቸው
@buza9220
3 ай бұрын
አረ ማርያምን ታዝቤያችዋልሁ 2016የኢትዮጵያ የምጥ መጨረሻ ነው 2017 የሰላም ዓመት ነው ሲሉ በጆሮዬ ሰምቻለሁ በአይኔ አይቻልሁ ቪዲዮውን አሁን ደሞ 4ዓመት ጨምረው 2021አረጉት ለማንኛውም ኦርቶዶክሳወያን ስንፅፅት እና ንስሐ ስንገባ እንጂ እግዚአብሔር እኛንም ሀገራችንንም ይቅር ሚለን እና ሚታረቀው በዩቱብ ትንቢት አይደለም አና ማስተዋሉን ይስጠን እያልኩ መልካም አዲስ ዓምት.
@ElsaGidey-mo1bj
3 ай бұрын
Egezaber yesetshe 😁
@EsegentTesfaye
3 ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ እኔም ሰምቻለው
@zewddegefa2965
3 ай бұрын
Wey gud yaskal
@mesineguse7820
3 ай бұрын
እኔም በጆሮዬ ሰምቻለሁ
@alemdesta454
3 ай бұрын
እኛ ክርስትያንትንቢት ተአምር አየስፈልገንም🚫❌ትንቢቱ ተፈጸመ ክርስቶስ ከሰማይ ወርዶ ከድንግል ተወለዶ አዳነን።።።ተአምሩም በቃና ዘገሊላ አሳይቶናል በመጽሓፋችንም አለ ተጽፎልናል ክብር ይግባው እና🤲😊 So ኢትዮጵያ መከራ ስለ ደረሰባት ትንቢቶ ያስፈልጋል⁉😮እኛ ክርስትያን ክርስቶስ በአለም መከራ አላቹ እንጂ ደስታ አላቹ አላለንም።።።።ስለዛ በቅድስት ቤተ ክርስትያናችን እንንር እንጂ ሌላ አያስፈልገንም🚫
@HermelaTilahun-qn6wd
2 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ይቅር ይለን ዘንድ ተማልደን
@kiraman3275
3 ай бұрын
በዝህ ስራችን መቼስ መልካም ነገር አይገጥመንም ፈጣሪ በቸርነቱ ይታረቀን
@gashawmolla9949
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል እኔ ደሞ ጥሩ ነገር ነው የሰማሁት ጥሩ ነገር ይሆናል
@HabtamuAbelneh
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@Abraham7528
3 ай бұрын
እባክዎ ፖለቲካውን ለፖለቲከኞች ይተውላቸው !!! እርስዎ ከቻሉ የሃይማኖቱን ይበርቱበት !!!
@greenflag-f5i
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ሩህሩህ ነው አሳልፋ ላይሰጠን ነው በደሙ የዋጀነ ክፋዎች የጠፋሉ መልካሞች ይበዛሉ ኢትዬጰያን ከቅድሰት እናቱ ጋር ይታደገን የቅዱሳን ፀሎት ይታደገን ለይኩን ቢል ሁሉም ፀጥ ለጥ ይላል የእግዝአብሔር ቅኝ እጂ ትታደገን
@ስንዱተፈሪ
3 ай бұрын
የ ብልጽግና አምላክ ነው ይህን መልክት እንድታስተላልፉ የላከወት በ ኢትዮጵያ ምድር ላይ የፈሰሰ የኑጹሀን ደም እንባ እግዚአብሔር ዝንድ ይደርሳል አይዘገይም ይፈርዳል እግዚአብሔር እጠብቃለን የ እርሰወ መልክት በቅቶናል ሆሆሆሆ
@DestagetachewTesfa
3 ай бұрын
አአሜን አሜን አሜን አባት ሆይ እንደሀጢያትአችን እና እንደበደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረት እና እንደቸረነቱ ይሁን ይደረግልን አሜን ወላዲት አምላክ ምልጃና ተራዳይነት አይለየን አሜን
@shewayezerihun2064
3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዲሳን በቸርነቱ ስለእናቱ ብሎ የመከራውን ቀን ያሳጥርልን በቃችሁ ይበለን ሁላችንም በድለናል አለም ላይ ያልሆነ ነገር ተሰምቶ የማይታወቅ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ነገር በሀገራችን እየሆነ እየተከሰተ እየተሰማ ነው ያለው
@yohan7782
3 ай бұрын
ጅል 😂
@tsegayetelila1608
3 ай бұрын
ምንድን ነው በየዓምቱ መጀመሪያ ብቅ እያሉ የሚቀባጥሩት ??ምንድን ነው በየዓምቱ መጀመሪያ ብቅ እያሉ የሚቀባጥሩት ??ምንድን ነው በየዓምቱ መጀመሪያ ብቅ እያሉ የሚቀባጥሩት ??
@soliyanaberhanu9593
3 ай бұрын
እኔንም ጋብዙኝ እና በግምት ልናገር ሁሌ መገመት። ቀላል ነው
@veracity8968
3 ай бұрын
ጋላ ሃይማኖት የልእሽም 😂
@Tiku-cs1uq
3 ай бұрын
አንተ ለዚያ የሚያበቃህ ማን ነህ ? እ ዲህ ነው በግብዝና ደፋር የሚያደርግ ነው ።
@soliyanaberhanu9593
3 ай бұрын
@@veracity8968 በ2020 ጠብቅ ቀጣይ አምስት አመት መከራ ነው ሲሉ ትሰማለህ
@yeneneshtessema233
3 ай бұрын
😂😂
@AndsewSle
3 ай бұрын
ንገርልን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@Arsemayee21
2 ай бұрын
እኝህ ኣባት ግን መልካም ነገር እንዳንስብ ነው አዲስ አመት በገባ ቁጥር ጭንቅ የሚያወሩ እግዚአብሔር ቻይ ነው
@EhetaferawMekuriyaw
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ደም ከ3ወር በኋላ ኢትዮጵያ ትገላገላለች የፍጥረታት ጌት የህግ ጌታ የሀብት ጌታ ለነነዌ ሰወች እዳደረገው ለኛ ም እንዲደረግልን ተግተን እንፀልይ የማይቻለውን የሚችል አምላክ እሱ ያውቃል ተስፋ መድህንዓለምክርስቶስ ነው ስለምንም ነገር አንሸበር እግዚአብሔር አምላክ ያውቃል 3ወር ስለእውነት ስለፍቅር ሠላም አድነት ጠይቁ ይመለስላችኋል እናቴ ሳታውቀኝ ቀድመህ የምታውቀኝ የድግል ልጅእየሡስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አምላኬአምላኬ አይተወንም።
@mehretyebzalgn1786
3 ай бұрын
ማንም በክርስትስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ይላል ታላቁ መፅሀፍ መለው የአለም ህዝብ በመስቀል ተስቅሎ ደሙን ወዳፈስስለት ጌታ በንስሀ መመለስ ብቻ ነው የሚያዋጣን❤ ኢየሱስ ክርስትስ ያድናል❤❤❤❤❤
@menberbirhane
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው የእመቤታችን የአስራት አገር ስለሆነ መዳህኒያለም ይለመናን ስለእናቱ ሲል አባታችን የሚሉን ተስፋ የሚያስቆረጥ ነው ስለዚህ በጣም አስፈሪ ነው
@ephremamare-bo1mu
3 ай бұрын
መሀል አዲስ አበባ ቁጭ ብለው እግዚአብሔር ያነጋግረወታል? ማነዎት ? ገራሚ ነው ።
@ethio-code6509
3 ай бұрын
እኚ ሙዋርተኛ ፋኖ ሙዋርትዎ በእርሶ ላይ ይመለስ ሀገሬ እግዚአብሄር ሰላም ያድርግልን
@EndashawAyenew-y2e
2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማረን
@MeseretG.michael
2 ай бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነው አሁን ንሰሀ እንግባ❤❤❤
@Hailethebegenatube3823
3 ай бұрын
እኔ የዚህ ሰውየ ውሼት መቼ ነው የሚያለቀው ከአሁን በፊት እስከ 2017አ/ም ፍፃሜ ይሆናል ብለህ አልነበረም እግዚኦ
@lemlem-s2j
2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይጠብቀን
@kefeleTabor
3 ай бұрын
መድኃኔዓለም ይድረስልን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 ай бұрын
አሚን አሚን እሱ አዋቂ ነው ልጆቹን አሳልፎ አይሰጥም ይቅር ይበለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርንነትክ ይቅር በለን😢😢😢
@yohan7782
3 ай бұрын
😂😂 ጅል
@AndsewSle
3 ай бұрын
ምን የሳቸው ነገር አልተገለጥሽም ሰው ማሸበር ማደናገር ነው።
@zeday5334
3 ай бұрын
የእኛ ቤት ጩፋ !
@AlemtayKebeda
3 ай бұрын
ከጩፋ ጋርማ እንዳታወዳድሪ እዮ ጩፈ እማ ሰለቁሰ ነው የሚያወራው እሳቸው ግን ንሰሀ ግቡ ለማለት ነው
@ManOman-hg3oi
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@CanikissYou-r7e
3 ай бұрын
ሟርት ነው እንጂ የሚያሟርተው።ስለ ንሰሀ ማውራት ከፈለገ ስብከት አይሰብክም እንዲህ ከሚቀደድ??
@Mekdessime-dt6rr
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@lidiya727
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Amalakoo2
3 ай бұрын
ችግሩ ይቀጥላል ማለት ፋኖን እየጠበቁ ከሆነ እርሞትን ያውጡ ተያይዘን እናልቃታለን እንጅ በፍጹም ፋኖ አይገዛንም🙏🙏
@GezahegnZeynu
3 ай бұрын
Galam aygezanm
@Amalakoo2
3 ай бұрын
ጋላማ አንጋሎ እየሸከሸከህ እየወጠረህ ነው እባክዎን ዝም ብለው ይነፉ 🙏🙏
@adenyoutubeethiopia7680
3 ай бұрын
ወይአምላኬ በምረቱይማረን እኔማምነው ፈጣሪእሱፍትህንይሰጣል
@meseretbefkadu8502
3 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ያዳምዘር ንስሐ ገብቶ ገብቶ ወደ ፈጣሪ ካልተጠጋ ያዳምም ዘር ሁሉ ሰላም አይመጣም ሰላማችን ተወስዶዋል
@EmushTadese-y1u
3 ай бұрын
እግዚይብሔር እኮ እንደሰው አደለም እማናውቀውን ነገር ባናወራ ጥሩ ነው እናውቃለን እያልን ነው አገር ያጠፍን እግዚያብሔር ሰላሙን ያመጣል ክፊ ማውራት ሳይሆን መፀለይ ነው
@tewahdo_haymanote
3 ай бұрын
አባታችን እርስዎን እግዚያብሄር ይጠብቅልን
@debeleserbesa6527
3 ай бұрын
* በኢትዮጵያ ላይ መዓት የሚመኙ ሁሉ መተተኞች ናቸዉ ። ይኽ ደግሞ ቅዠት ነዉ ፣ ሀገር በሚጠሏት ምኞትማ ቢሆን ኖሮ የአለም ሀገሮች በሙሉ ከምድር ላይ ይጠፉ ነበር ። * ሰላምና ብሩህ ተስፋ ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ////
@HelenAmaniel
3 ай бұрын
ኣተ የጎጃም ጎንደር የሚገኝ መናጢ ጠንቋይ ቀድሞ ፈጣሪ ያጥፋህ
@HermelaTilahun-qn6wd
2 ай бұрын
እውነት አይደለም ማለት ትክክል አይመስለኝም ከ2010 ጀምረው ጥሩ ነገር መስማት ቀርቷል እሰቸውም የማሳወቅ ግዴታ አለባቸው የመጨረሻ ዘመን ቀርበዋል ምእመናን በፀሎት እንትጋ እባካችሁ
@smsm3968
3 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ ሠዎችን ድሮም አላምንም ወደፊትም አላምናቸውም። በአጠቃላይ በኃይማኖት ሽፋን እየተንቀሳቀሱ እምነታችንን የሚያስገምቱ ሀሰተኞች ስለሆኑ አይመቹኝም። ለማንኛውም አንቺም ለሚዲያው እና ለሞያሽ ስነ ምግባር ስትዪ እንደነዚህ ያሉ አስገማች ሰዎች ጋ ተገኝተሽ ቃለ መጠይቅ ባታደርጊ ስል ወንድማዊ ምክሬን እለግስሻለሁ
@EnateMaryamxabqyhach
3 ай бұрын
Abetu Amlekwoy maran yeqrbalan🙏🙏🙏
@ermiasderbe7123
3 ай бұрын
እኚህን ሰውዬየሚያወግዝ አንድ ጳጳስ ይጥፋ በመዳኒያለም
@munanali7402
3 ай бұрын
መድሀኒያለም መአት ያዉርድብህ መድሀኒያለም የምህረት አምላክ ነዉ ባለጌ
@ልጅናሆምዩቱቤ
3 ай бұрын
ዝም ማለትም ይቻላል እኮ 😢😢
@weynuwababy4877
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 መች ይቀራል ያወርድባቸዋል
@tigisttigist4115
3 ай бұрын
ሁሌ ሽብር አታዉሩ የእግዘብሔር ቃል በተስፋ ደስ ይበላችሁ ነዉ ያለዉ
@hilemichaelaa5971
3 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ከጥሩ አለባበስ ጋር::
@bezagetnigatu1173
3 ай бұрын
ኢየሱስ ያድድናል ሰላም እናውጃለን
@tarikufanta5994
3 ай бұрын
ሁልጊዜ መአት ማውራት አይሰለችም ነውር አይደለም አሁን አገራችን ላይ ባለው ችግር ላይ ፍራቻን ማስተላለፍ በዚ ስቃይ ላይ ሌላ ረብሻን መጨመር ህዝብን መበደል አይደለም እግዚያብሔር መልካም ነው ስራው ረቂቅ ነው የሚሆነውን ለሱ ብንተወው አይሻልም ህዝባችንን ማስደንግጥ ምን ያደርጋል ህዝብን አሸብሮ የሚመጣ ጥቅም ሁሉ ከንቱና እግዝያብሔርንም ያሳዝናል ቅጣቱም አይቅርም ፈራጅና ሁሉን የሚያውቀው እሱ እራሱ የአለም መድሃኒአለም ብቻ ነው እና አርፎ መቀመጡ የሚያዋጣ ይመስለኛል
@lemlembelay894
3 ай бұрын
አቤቱ እንደ ሞርተኞች ምኞት ሳይሆን እንደ ቃል ኪዳኑ ይሁን
@hanasolomon-j5w
3 ай бұрын
መድሀኒአለም ቸርእና መሀሪነው ይቅርበለን
@hannagurmu4082
3 ай бұрын
እኚ አባት ብዙ ግዜ እከታተላችኇለው ግን ሟርት ብቻ ነውየሚተነብዩት ምን ጉድ ናቸው አረ ቅዱስ እግዚአብሔር አገራችንን አለማችችንን አንተ ሰላም አርግልን ፈጣሪዬ
@nebiyuzewdu7384
3 ай бұрын
ሰው መቼም እውነት እውነቱን ሲነገረው ቁስሉ እንደተነካበት ሰው ያቃጥለዋል።ክርስቶስም እውነት እወነቱን ለአይሁዳውያን ስለነገራቸው ነው ጠልተውት እስከ ሞት ያደረሱት።ለማንኛውም እኚህ አባት ተናገሩም አልተናገሩም መጽሐፍ ቅዱስ እንቅጩን እንቅጩን ነግሮናል።ነገ ክፋቱ ይጨምራል እንጂ አይቀንስም፤ክፋት እስከጨመረ ድረስ ደግሞ የክፋት ውጤት መአት በራሱ በቃኝ ብሎ አያቆምም።እውነቱን ስለነገሩኝ ቃለሕይወት ያሰማልኝ አባቴ
@shesho4631
3 ай бұрын
አረ አምላክ በቃ ይበለን እግዛብሔር ያቃል በቃ ይበለን አረ አባ ተው ይበቃል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sitinaabdo720
3 ай бұрын
እስቲ ሁላችንም ምህረት እንጠይቅ ሁሉን አዋቂ አንድ አላህ ብቻነው በሱ ስራ ባንገባ።
@KorentiHailu-q2s
3 ай бұрын
ባለፈው ጊዜ ነሐሴ ሳይገባደድ ፤ሳይፈፀም ሲቀር ፤ጳጉሜ ሳይገባደድ በናንተ ኃሳብ የጠበቃችሁት ትንብት ይፈፀማል የሚል መልዕክት ስተላለፍ ሰነበተ። እነሆ ዛሬ ጳጉሜ ስገባደድ አራት የመት ይቆያል በማለት ዕርፍ።እንግዲህ ከእግዚአብሔር ባልተሠጠና እውነተኛ ባልሆነ ትንብት ከመዘላበድ ሠላማዊ ተቃዉሞን ፊት ለፊት መናገር ህገ መንግሥታዊ መብት ነው።
@menutube7647
3 ай бұрын
መና ዛሬ አምሮብሻል መልካም አዲስ አመት
@addisuabate7760
3 ай бұрын
2017 መከራው ያልቃል ማለታቸው ትዝ ይለኛል እኚ ሰው
@እቢ
3 ай бұрын
በጥሬቃ ሆን ብሎ ነዉ ዩቱብ ገዘብ ማግኛ
@tetetesfaye9641
3 ай бұрын
ትክክል ብለው ነበር
@diborahdiborah2639
3 ай бұрын
😂😂😂
@HanaHana-z4w
3 ай бұрын
አረ ተባብረን ይሄን ሰዉዬ መወገዝ አለብን አጋንንት
@እቢ
3 ай бұрын
@@HanaHana-z4w አዎ ይህ ዱቄታም ሰነፍ ብዙዎች አሉ እርሱ ብቻ አይለም
@Yeamlak-m6j
3 ай бұрын
አባ በርከትዎ ይድርሠኝ ❤❤❤❤
@eyerusm721
3 ай бұрын
ከምርሽ /ከምርህ ነው ? 😂😂😂የትንቢት በረከት ነው😂😂😂
@weynuwababy4877
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mekonnenkebede380
3 ай бұрын
ይህን የቋንቋ ክልል ማፍረስ ኣለብን ብለው ፖለቲከኛነታቸውን ኣሳዩን ይሀው ኣንድ ህዝብ፣ ኣንድ አገር፣ አንድ ቋንቋ የሚለው ጨፍላቂ ስርዓት ናፉቂዎች በሃይማኖት መሪዎች ኣማካይነት ድብቅ ፖለቲካዊ ፍላጎታቸውን እየሰበኩ ነው።
@NigistMesfin-z4y
2 ай бұрын
Amen abatachen kale heiwot yasemalen!!!
@mantegboshwedajoyeshanew
3 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጠን የፕሮቴስታንቱ ነብያት 2017 ጀምሮ የኢትዮጵያ እድገት እና ብልፅግና የሚከሰትበት ዘመንን ሲተነብዩ የኦርቶዶክስ ደግሞ መከራው እንደሚጨምር እና እንደውም ከአራት ዓመት በሁዋላ ድብልቅልቅ እንደሚሆን እና ውድመት ትርምስ ውሀ መብራት ሁሉ እንደሚጠፋ ነው።ፈጣሪን እድሜ እንለምነው እና ትንቢቱን ለማየት ያብቃን ጥጋቡንም ሆነ ችግሩን ለማየት ያብቃን
@fikiryesinazeleke8638
3 ай бұрын
Ersachew orthodox ayewekilum tarikachewn ke ewenet mender felgew . Bahitawi lejoch alut? Kenores ke sint set?
@aberabeyene3802
3 ай бұрын
ወይኔ ጉዳችን ትላለች እቺ ደግሞ ይልቁኑ እግዚአብሔር ን ባርኪ። ወረኞች።
@AlemtayKebeda
3 ай бұрын
አዎ ጉዳችን ፀልይ
@NigistMesfin-z4y
2 ай бұрын
Enamesegenalen
@monaworku7553
3 ай бұрын
ይገርማል ሁልጊዜ ማሼበር ምነው አንድ ቀን መልካም ቢመኙልን ፀሎቱ እና ሱባዔው ለመቼ ነው
@benjimulu
3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ይላሉ ሰላም በሌለበት ምድር ይልቁንስ የሚበጀዉ አዲሱ አመት የእግዝያብሄር መንግስት እንዲገለጥ መለመን ነዉ የሚበጀዉ 🙏
@yeshimebettilahun741
3 ай бұрын
መና በጣም የምናከብርሽ ጋዜጠኛ ነሽ ዝም ብለሽ እንቶ ፈንቶ ይዘሽ አትቅረቢ ለራሳቸውም አያውቁም እንኩዋን ለኛ
@yasemeinassefa879
3 ай бұрын
እስከዛሬ ድረስ ስሰማ መልካም ተናግረው አያውቁም መዳህኔላም መልካሙን አምጣልን
@yustinasisay
3 ай бұрын
ከ2015 ጀምሮ ለኢ/ያ ቀስ በቀስ መልካም ይሆናል ብለው ነበር እኮ?
@DehinakentebejeDehinakentebeje
3 ай бұрын
በትክክል በ2015 መጀመሪያ የኢትዮጵያ መከራ ያበቃል እያሉ ሲቀባጥሩ ሰማሁ
@gebreselassiesisay8817
3 ай бұрын
ውሸታም ነው። ፓለቲከኛ ነው አልቅሱ ይለናል ። በማልቀስ መፍተሔ አይገኝም። አጭበርባሪ
@kaschmekonta
3 ай бұрын
ይሁንና እደው መተዳደሪያ ሕግ የለ ሆኖ ነው እረ ይገርማል ቸርነቱ የማያልቅበት የድንግል ማሪያም ልጅ ክድብልቅልቅ ያውጣን።
@TesfayGebre-ot1lw
3 ай бұрын
ልጅ እያለሁ ወላጆቼ ጭራቅ መጣብህ እያሉ ያስፈራሩኝ ነብር።ኣሁን ላይ ሁኘ ሳስበው በጣም ያስቀኛል።
@AndsewSle
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ያሁኑ ባሰ
@Welse1965
3 ай бұрын
እግዚአብሄር ለደጉም ለኩፉም የምትጠቀምበት ጭቅላት ሰጥቶሀል ሁሉ ነገር በጅህ ላይ ነው ያለው ከፈለክ ተወድ ከፈለክ ተጣላ ከግዲህ የምትድነውም የምትጠፋውም በጭቅላትህ የምትወስነው ነው በተረፈ ለራሰዎ ይፀልዩ እየወጡ በይቱብ አመተምህረት እየቆጠሩ ሰው አስጨኑቁ ምክንያቱ ምንም ስለመጭው ግዜ እውቀት የለዎትም
@FetleworkAfera
3 ай бұрын
ሰለ2014 ምን ብለው ነበር ኢትዮጵያ 2014የመከራ መጨረሻነው አላሉም ዛሬ እስከ 2021ነው አሉ ተው አያሟርቱ
@netsa4051
3 ай бұрын
Talkative
52:23
"ህዝቡ ተሸውዷል! የጠቅላዩ ትዕዛዝ ያሳስበኛል!"የአዲስ አበባ ህዝብ ጥያቄ ?- Ethiopia, Ethiopia news today.
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 9 М.
32:22
"በጥይት ሳይሆን በእሳት ነው የማቃጥላችሁ"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
2:23:14
🔴ጉድ ነው‼️👉🏾የ2017 ትንቢት በቀደሙ አባቶች|| ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 323 М.
17:22
የሽመልስ አብዲሳ ጥበቃ ለጃዋር ፤ የከበባው ታሪክና ያልተሰሙ መረጃዎች
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 273 М.
22:43
"ህይወታችን መዝናኛ ኑሯችን ዝቅተኛ" | ጦቢያ | ፍራሽ አዳሽ | ተስፋሁን ከበደ | Ethiopia @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 1,3 МЛН
20:06
አስቸኳይ መልዕክት!/እነዚን 7 ነገሮች እንዳታደርጉተጠንቀቁ ተብላችዋል
Herani Tube
Рет қаралды 24 М.
48:31
MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የ35 ፋብሪካ ባለቤት ገዳም በግብፅ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 62 М.
41:31
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው#london #orthodox #church #faith #2024 #uk
Donkey Tube
Рет қаралды 806 М.
27:03
'ኢትዮጽያ ትቅደም' ከሚለው ተነስቼ ነው...'አሜሪካን ፈርስት' ያልኩት.. | የፅድቅ መንገድ #trump #seifuonebs #comedy #ethiopia
Seifu ON EBS
Рет қаралды 294 М.
1:04:46
🛑 Bermel Georgis ሁለቱ ኩላሊትሽ ፌል አድርጓል ከ 7ቀን በኋላ ትሞቻለሽ ተባልኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 69 М.
19:42
ያላገባ ያግባ.....የጳጉሜ ወር አስገራሚ እዉነታ..... አፍሪካዊያን በአደባባይ ያከብሩታል....መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሠ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 120 М.
1:21:56
2017 እንዴት ተዘጋጅተን ምርታማ እንሁን?| ዶ/ር ገመቺስ ደስታ | |Ethiopia| |Dr Gemechis|@dawitdreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 691 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН