እድላችን ከተወሰደ በኃል የምናስመልስበት 3ቱ(ሶስቱ) መንገዶች

  Рет қаралды 88,926

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@shegerbinda8869
@shegerbinda8869 9 ай бұрын
አቤቱ የሆነብንን ሁሉ አስብ አቤቱ እርኩስ መንፈስን ከዓለማችን አርቅልን።
@AlebachweAyalwe
@AlebachweAyalwe 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@yihenewgetachew2012
@yihenewgetachew2012 Ай бұрын
አሜን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 10 ай бұрын
አው በጣም አራት ሰዎችን ይዣለሁ እድሌን የሚጋሩኘን(የተጋሩኝን) ከነስማቸው ከነአወሳሰዳቸው በግልፅ ነው ያሳየኝ ይገርመኛል ግን አላማርርም እግዚያብሄር ይቅር እንዲልልኝ እማፀናለሁ እለምናለሁ። ለኔ ግን ተመስገን አምላኬ ብቻ ነው የምለው ምክንያቱም ይህን የረዳኝ አምላክ ተመስገን ብቻና ብቻ ነው።
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 10 ай бұрын
Wndeama endita new mitawekaw Mikita mindenew
@fafi2887
@fafi2887 10 ай бұрын
እኔ ማለት ነው በህልሜ እናቴ ቀሚስ ገዝታልኝ ልለብሰው ስል ቀምተው ባልና ሚስት ናቸው ለልጃቸው ሲያለብሧት አየሁ ቀሚሱ ደግሞ ሲያምር ቆይ ምንድነው ያየሁት ገና በ2011 ነው ላዲስ አመት😢😢 ያንኑ ወጣሁ ከቤቴ እንደተከራተትሁ ቀረሁ😢😢
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት 10 ай бұрын
ያንተን የትዳር እድል ለልጃቸው ነው የሰጡት እኔም የሰፈሬ ልጅ እሚያምር ቀሚስ ለብሳ ስትወጣ አየኻት 😢
@asegdechegatu6497
@asegdechegatu6497 10 ай бұрын
edte maweqe echlalhuye
@rosefakre6277
@rosefakre6277 10 ай бұрын
እስኪ ለኔም ፍቱልኝ የምታውቁ በህልሜ ነጠላ ነገር ፀጉሬ ላይ አስሬ ስሄድ አንድ ወንድ በኋላዬ ሲከተለኝ ነበር ግን ያሰርኩትን ነጠላ ነጠቀና ወደ ሲሱ ጨመረው ዟር ብዬ ሳየው ወደ ኪሱ አስገብቶ አላየሁም ግን ሲያስገባ አይቼዋለሁ ግን አላየሁም አለኝ በቃ እያየኝ እያየኝ ሂደብኝ ሳይሰጠኝም ምንድነው ስኪ ንገሩኝ
@hiwotkassahun8695
@hiwotkassahun8695 10 ай бұрын
ሀገራችን እንደዚ የሰቆቃ የሆነችው በነዚ አይነት ሰዎች ነው 😢ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@Mekde.2126
@Mekde.2126 10 ай бұрын
አሜን ወንድሜ በውነት ከዝህ በላይ አግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ስታሰተምር ነፍስን ጥግብ ነው የሚያደርገው
@Yetemgeta
@Yetemgeta 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 8 ай бұрын
መምህሮቻችን በርቱልን ህዝባችንን እንዲድንልን ተባረክ
@negussiewoldemichaelzeleke2954
@negussiewoldemichaelzeleke2954 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያአሰማልን የእኛንም የእድል በራችንን የወሰድብንን እግዚአብሔር ፀሎታችንን ልመናችንን ሰምቶ ወደ ራሰችን ይመልስን ወስብህት ለእግዚአብሔር አሜን::
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!ቃለህይወት ያሳማልን!!! ወንድሜ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይጥክ ተባረክ!!!❤❤
@ZeynebWagaye
@ZeynebWagaye 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፍ ምንግስተ። ሰማያትን ያዋርሥልን
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደዚህ አይነት ክፉ ሰወች እግዚሀቤር ይጠብቀን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ContentAnteater-wd3pw
@ContentAnteater-wd3pw 9 ай бұрын
ጌታዬ ያጋጠመኝን አውቃለሁና አንተ ፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 9 ай бұрын
እውነት ነው ውዱ ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ እኔም እድሌ ተወስዶል እግዚአብሔር. ይርዳኝ እንዳስተማርከው አደርጋለሁ መንበረ ማርያም ብለህ በጸሎትክ አስበኝ ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@yezenworeku5093
@yezenworeku5093 Ай бұрын
እድሌ ተወስዶ ይኸዉ ስራ ካጣሁ 1ከ7 ሆነኝ ወንድሜ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ እቅልፍ የለኝም ዉስጤ ሰላም ጠፍቶብኛል እህተ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ስለ ኪዳነ ምህረት አግዘኝ እኔ ደካማ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Melkie475
@Melkie475 9 ай бұрын
ወንድሜ በደንብ ገብቶሀል። ከዚህ በሁዋላ የክፉወች ጣት ወደ አንተ ናትና የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ።
@HAADHAB
@HAADHAB 6 күн бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 24 күн бұрын
አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን😢❤❤❤
@MesfinDagnachewAboye
@MesfinDagnachewAboye 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባሰክ
@Liwam-s2k
@Liwam-s2k 13 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@tigistassefa1508
@tigistassefa1508 9 ай бұрын
አመሰግናለው ተባረክ
@BmanabiBman
@BmanabiBman 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ
@AsSa-tg9bf
@AsSa-tg9bf Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤
@LeoMel-c3y
@LeoMel-c3y 9 ай бұрын
አሜን አንተም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያርግልህ
@ብንይምግርማይ
@ብንይምግርማይ Ай бұрын
ተባረክ♥️♥️
@samerh2020
@samerh2020 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@YemariyamLgi
@YemariyamLgi Ай бұрын
መድሀኒያለም ይመስገን ወደዚህ የመራኝ በፀሎታቺሁ አስቡኝ ከተደረገብኝ ቆየ ስራም መስራት አልቻልኩም
@-ly8jj
@-ly8jj 10 ай бұрын
እኔስ የትምሕርት እድሌነውመሰል የተወሰደው እማራለሁ በደረጃእመረቃለሁ ግን ስራው ያስጠላኛል ምንም አላውቅም ግን እመብርሀን እጀላይገንዘብ አሳጥታአታውቅም ብቻተመስገንነው
@ye.mariam_lij
@ye.mariam_lij 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ሂሩተ ስላሴ ብለህ አስበኝ።
@TeweldeAsfaha
@TeweldeAsfaha 8 күн бұрын
Amen kale hiwet yasemaln
@alemayehumalka284
@alemayehumalka284 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታክ አኔ ብርታትሕን ሳስበው በጣም ይገርመኛል።ስለምትሰጠን መንፈሳዊ ትምሕርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከክፉ የዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውርሕ በፀጋ በሞገስ ይባርክሕ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 10 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ወድማችን
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 10 ай бұрын
አሜን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ቸሩ መድሀኒአለም
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ጎይታና ይክበር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር ቃልህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር ሓውና
@Kalkidan-t3v
@Kalkidan-t3v 9 ай бұрын
እግዚያቤር። ይባርክ አነቃህኝ
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀዳለ ማርያም ነኚ በፀሎት አስበኚ ወንድሜ
@weldeabberhe730
@weldeabberhe730 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በግል ላናግርህና ኣንዳንድ ነገሮችን ላዋይህ እፈልግ ነበረ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የሆነብኝን ሁሉ አንተ ታውቃለክ ያለውን ነገ ነቅለ አውጣልኝ ከነ ቤተስቤ ከልጄ ጋር ኡፍፍፍ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልኝ🙏🙏🙏
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተባረክ ።
@ተአምረማሪያም
@ተአምረማሪያም 6 ай бұрын
መምህሬ ሀኪሜ እግዚአብሄር ይጠብቅልን!!!!
@MaedotAssefa
@MaedotAssefa 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማል አሜን ፀጋውን ያብዛልን ❤
@adissbezabih2329
@adissbezabih2329 8 ай бұрын
ይህን ሁሉ አላቅም በቅንነት ስለረዳህን ተባረክ
@AdaneDenboba
@AdaneDenboba Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@Zenebechabrdo
@Zenebechabrdo Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎትህ አስበኝ ተምሬም ስራ አልሆን ብሎኛል
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 10 ай бұрын
ከንደዚአይነት ክፉ ሰወች ይሰዉረን አምላክ የስራቸዉንይስጣቸዉ
@hannadubai2030
@hannadubai2030 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ዬሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@AAAAAA-lk4ym
@AAAAAA-lk4ym 10 ай бұрын
ትክክልኛ አባባል ወንድሜ ወላዲት አምላክ ከአንተ ጋር ትሁን።
@tadesewaketolatadesewaketo9677
@tadesewaketolatadesewaketo9677 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 10 ай бұрын
Beautiful lesson brother
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤🙏
@hanasolomon-j5w
@hanasolomon-j5w 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጌታ ለእኛም ይድረሰልን
@Addissew-n2x
@Addissew-n2x 10 ай бұрын
ኪዳነ ምሕረት እናቴ ድረሺልን
@addisugirma2207
@addisugirma2207 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asfaw96
@asfaw96 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@azebtsege6437
@azebtsege6437 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏❤❤
@mesayabebe7586
@mesayabebe7586 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አመሰግናለው
@KalkidanKalkidan-ct4ep
@KalkidanKalkidan-ct4ep 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@AbrahamTeklay
@AbrahamTeklay 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@okubayaraya5135
@okubayaraya5135 8 ай бұрын
ቃል ሂወት የሰማእልን
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችኝ
@Andiy-fd6mk
@Andiy-fd6mk 9 ай бұрын
መምሕር በዚህ ትምርት ላይ ያልገባኝ እድል አይወስድም ክርስቶስ አላት ለማርያም ብለዋል እና ጌታ ካለ እንዴት ይወስዳል ማለት ጌታ ያለው ማመን አይገባንም ውይ እላለሁ እናበዚህ ላይ ያስተሙሩኝ መምሕር
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ጠላት ይጠብቀን 😢
@TemesgenAbayneh-x3g
@TemesgenAbayneh-x3g 7 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏
@gechyetade3730
@gechyetade3730 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@MisrakAsfaw-kj1cy
@MisrakAsfaw-kj1cy 27 күн бұрын
Thanks my brother 🙏
@AbdiMAna
@AbdiMAna 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DemissieDamite
@DemissieDamite 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 10 ай бұрын
አሜን ወንድማችን ፅጌ ማርያም ከነልጆችሸ እድልሽን ይመልስልሽ ብለክ አስበኝ
@embitembit6071
@embitembit6071 10 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤🎉
@yosephetaye6185
@yosephetaye6185 27 күн бұрын
Kale Hewitt yasemalen egthaber yemsegen
@WowLadeya
@WowLadeya 2 ай бұрын
እኔ እድሌ የተወሰደው የ8 ኛ ክፉል ሆኜ ነዉ አሁን እየኖርኩት ያለውት ሕይወት የኔ አይደለም ከልጅነቴ ጀምሮ እየተንከራተትኩ ነዉ አንዴ በሐረብ ሐገር አንዴ በቤተሰቦቼ ይጠሉኛል ሰዎች ከመሬት ተነስተው ያኮርፉኛል በትዳይ ሕይወቴም ባሌ በወጣበት ቀረ ሌላ አገባ ምንም ሳንጣላ እረ የኔ አያልቅም ባወራው አምላከ እግዚአብሔር እንዲፈታኝ ፀልዩልኝ ወገኖቼ 😢😢
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 10 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ። ደስ የሚል ትምህርት ነበር
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 10 ай бұрын
ጅላጅል ከረፈፍ ተረተረት ስለጋተክ ነው ቆሻሻ በክት ለሰከንድ የማይደመጥ ቆሻሻ የአጋንት ትምህርት ነው
@fafi2887
@fafi2887 10 ай бұрын
​@@adamtadesse9239የሚገርመው ብጠላውም ወደህ ሳይሆን ግድ ትሰማዋለህ የዲያቢሎስ የግብር ልጅ እግዚአብሄር ይገስፅህ
@tilahunhana262
@tilahunhana262 10 ай бұрын
​@@adamtadesse9239ተባነነብክ አይደል
@ፀናትዮትብ
@ፀናትዮትብ 9 ай бұрын
የወንድማች ሰልክ የማውቅ
@AlemTeshale-s8x
@AlemTeshale-s8x 6 ай бұрын
Kale hiywate yasemalen❤❤❤
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 10 ай бұрын
ምስጢራትን ሁሉ የገለጥክልን ወንድማችን እናመሰግናለን ።
@fantahunmamo7377
@fantahunmamo7377 8 ай бұрын
ጌታ አየሱስን የህይወት መሪ ማድረግ ከዚህ ሁሉ ይጠብቃል ገላ 5÷1
@ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ
@ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ 10 ай бұрын
ኣሜን ቃለህይወት ያሰማል ወንድማችን😢🙏🙏🙏
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 10 ай бұрын
አሜን።አሜን አሜን
@yosephetaye6185
@yosephetaye6185 27 күн бұрын
Egthaber yemsegen kale Hewitt yasemalen ergeme yageleglote zemen yesthe
@AlexNegase
@AlexNegase 9 ай бұрын
እግዚኣብሔር ስም የተመሰገን ይሁን 🙏 የኔ ጥያቄ በሁን ሰአት መምህር ግርማ ወንድሙ የሚያገለግሉበት ቦታ ላገኛቸዉ ፈልጋለዉ, በእግዚአብሔር ለመምጣት እፈልጋለዉ::
@TigistMamo-pc4ks
@TigistMamo-pc4ks 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል የትዳር እድል የተወሰድኩ ሁሉም አእምሮዬን ስራዬንም የተወሰድኩ ሴት ነኝ ልቦና ይስጣቸው
@flyhigh4201
@flyhigh4201 10 ай бұрын
እምነት ካለሽ ይመለሳል ፡፡ ክሌለሽ ደግሞ እንደሄድ ይቀራል
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት 10 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@biniYam5661
@biniYam5661 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sebledejene4184
@sebledejene4184 8 ай бұрын
amen amen amen kale hiwotn Yasmine 🙏
@hanahyilu9813
@hanahyilu9813 10 ай бұрын
ቃለህይዉት ያሰማልን ወንድሜ ሁሉን ነገር የኔን ህይዉት ነዉ የምነግረኝ የመሰለኝ በሰዉ ሀገር እየተሰቃየዉ ነዉ ያለዉት ማሰብ እስከማቆም ድረስ ነዉ ያለዉት በጣም አመሰግናለዉ
@Tube-nj2hq
@Tube-nj2hq 9 ай бұрын
የመምህሩ ብዛት ስለ ክርስቶስ አስተምር ወንድሜ ።
@ffff1424
@ffff1424 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሳማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን እኔም የትዳር እድሌን የተወስደኩ ሴት ነኝ ልቦና ይስጣችዉ
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት 10 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ።
@EliasTilahun-yv6cm
@EliasTilahun-yv6cm 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 9 ай бұрын
ቃለሂወትያሰማልን. እኔ. ግረገባኝ መ ምህር ከጊዜበሆላግራገባኝ. ሂወቴጭልም አለብኝ ስራየለኝ ትዳርየለኝ. በሔድኩበት ተንከራትቼ እመለሳለሁ. በጰሏትአግዙኝ
@aberawmichael7224
@aberawmichael7224 9 ай бұрын
ቀለህይወት ያሠማልን።
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤
@Yabsera-fc1kb
@Yabsera-fc1kb 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ከልብ እናመሰግናለን
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤
@kidestwakjira1518
@kidestwakjira1518 10 ай бұрын
አሜን
@soliabraham5237
@soliabraham5237 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዜብሔር ይስጥልን
@OkOk-b5w7d
@OkOk-b5w7d 10 ай бұрын
አጠር መጠን አድርገህ የምታስተምራቸው ትምህርቶ ደስ ይላሉ ወድሜ በርታ
@Emu-tz8xz9wq3s
@Emu-tz8xz9wq3s 9 ай бұрын
እሜን እሜን አሜን
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 10 ай бұрын
ቃለሕወትን ያሰማልን❤❤😢 ወንደማችን😊
@በደስታ
@በደስታ 10 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@metsihettalla2606
@metsihettalla2606 10 ай бұрын
እኔ ጋ ያለ ህመም ወደእሷ ሄዷል የሌለባት በሽታ ወስዳለች ወንድሜ!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ!! እባክህን በፀሎት አስበኝ እባክህን!!! ትጋት የለኝም ወስዳብኛለች በህልሜ በተከታታይ እናቷን እሷን አይቼ ነው ፈጣሪን ጠይቀው ያወቅሁት
አጋንንት ሊቋቋሙት የማይችሉት ጸሎት የትኛው ነው?
18:37
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 415 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН
የተዘጋ ዕድል እንዴት ይከፈታል?
17:36
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 26 М.
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
መተት ተደርጎብኝ ይሆን ከሆነስየምናውቀው እንዴት ነው።
17:22
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 202 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 415 М.