መተት ተደርጎብኝ ይሆን ከሆነስየምናውቀው እንዴት ነው።

  Рет қаралды 198,938

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 589
@FF-yl6es
@FF-yl6es 3 жыл бұрын
😭ከስድስቱም ሁሉም ይፈትነኛል 😭 በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ማርያም ብለው🙏🙏🙏
@rahelmariyam9175
@rahelmariyam9175 3 жыл бұрын
ሁሉም ከኔ ጋር ናቸው አባቴ ቃለ ሂወት ያሠማልን እኔ ደካማነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ አባቴ😢😢😢
@eyu1294
@eyu1294 3 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልንመምህራችን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏🙏
@hiwothiwot7214
@hiwothiwot7214 2 жыл бұрын
እኔምሁሉአሉአምላኬአንተእርዳኝ
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
እኔም ጋር አለ😢😢😢ፈጣሪ ይርዳን
@GojamMeriland
@GojamMeriland Ай бұрын
😢
@CitronKing-u3w
@CitronKing-u3w 3 ай бұрын
የተዘረዘሩቱ በሙሉ የእኔን ህይወት ይገልፃሉ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል😢😢😢
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይውትን ያያሰማልን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯 የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አይለ አጋንት ጠላታችንን ከእግራችን ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን➕➕🕯🕯
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@dessedesse3404
@dessedesse3404 3 жыл бұрын
@@keneanofficial4914 a. Amen amen amen elelelelel
@ወለተማርያም-የ9ጀ
@ወለተማርያም-የ9ጀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@destahiyel914
@destahiyel914 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@luln5122
@luln5122 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ፣ አባታችን ፣ ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡ ተጨንቀው ተጠበው በዚህ አስጨናቂ ርዕስ ዘርዝረው ስላስተማሩን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፡፡ ለእርሶም መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡ ይህ ርዕስ የአንድ ጊዜ ወይንም በአጭር ትምህርት የሚቋጭ ስላይደለ የበለጠ ጥናት ዝርዝር ጥናት እያደረጉ ማቅረቡን እንዲቀጥሉ ለእርሶም ክርስቶስ መድሐኒዓለም ኃይል ይሁኖት፡፡ አሜን
@narei21
@narei21 3 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ብዙወቹ በህይወቴ ውስጥ አሉ ፈጣሪ ይፈውሰን ሌላ ምን ይባላል በፀሎት የበረታችሁ ደካማ እህታችሁን በፀሎት አስብኝ
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
በሰው ሀገር ያለን ስውች በጣም በፈተና ያለን ልጆች አለን የፀሎት አስብን ወለተ ገብሬልና አፀደ ማሪያም እጀግ ያስፉልገናል።
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 2 жыл бұрын
ሁሉም ከኔጋ አለ ሁላችሁም ከኔ የበረታችሁ እናት አባቶችና እሕት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ👏👏👏ፈጣሪ ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቾን ይጠብቅልን 👏👏👏💚💛❤
@Ee-uy3yg
@Ee-uy3yg 3 жыл бұрын
አሜን መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኔሰ ሁሉምነገር አቅቶኛል በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሰንብት
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 3 жыл бұрын
እህቴ በእግዚአብሔርም የማይቻል የለም ለዳቢሎስ እጅ እንዳትሰጪ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@ወለተማርያም-የ9ጀ
@ወለተማርያም-የ9ጀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዛሽ በረቺ
@ብርሀኔቻናል
@ብርሀኔቻናል 3 жыл бұрын
ይፉቱኛ መምህር በእውነት መምህር እሄ ሁሉ እኔ ጋር ነው ያለው በፀሎቶት አሥቡኛ ወለተ ሚካኤል እባላለው ፀጋውን ያብዛልን በእድሜና በጤና ይጠብቆት
@tesfayehiwethiwet8838
@tesfayehiwethiwet8838 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስታየት አለኝ እስክሪኑ ላይ ያለ የመንፈሱ ያስጠላል በቲቪ ቤተሰብ ተስብስበን ስለምንሰማ ልጆች ይፈራሎ ይስተካከል የአባቶቻችን ፎቶ አርጎልን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
እርአው እንምንም😰😭ፍርው
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ከ ህልሙ በስተቀር ሁሉም ይገልፀኛል እግዛብሔር አለልኝ ይሄንንም አልፈዋለው
@hannatafara700
@hannatafara700 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቤሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን➕➕➕
@ediltube4490
@ediltube4490 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይይ ድረስልኝ!! የተባለው በሙሉ በኔና በቤቴ እየሆነ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን በእውነት ክፉ አድራጊዎችን ልቦና ይስጣቸው እኛንም ከክፉ ይጠብቀን ፈጣሪ አሜን
@asmarearega9393
@asmarearega9393 3 жыл бұрын
ቃልሕይወት ያሰማልን
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 3 жыл бұрын
እኔ ከናተጋራ ነኝ አትፍሩ ይላይ የ እግዚአብሔር ቃል ከኛጋራ ያለዉ ይበልጣል ዲያቢሎስ አቅም የለዉም ከመሬት በታች ነዉ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@selamkulu8243
@selamkulu8243 3 жыл бұрын
Amen!
@ኢትዮማእድሚዲያ
@ኢትዮማእድሚዲያ 3 жыл бұрын
*Ewunete be fetari wusete tamagen nen?emenayew alemi ke fetari alewetamen?ahun yehen yetsafekew leji eraseh anete tigesegedaleh tseleyale tsomaleh?.kaderegeh teru newe.alebelezia gene kalune tegen,weyem shifan marege teru ayedelem...ante be diabelose batenedefem...yemisekayu wogenochachen alu..enesun mayete chale eshi.diablose yalebachew sewoch yaneten commenet ayetew ke tselote endihum kalebachew neger endayenku ataderege.yalekewen kale ega enawekawalen.teyakiew esu ga idelm.*
@MarryHagos
@MarryHagos Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@addisedagne4123
@addisedagne4123 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን በሰዉሀገር ላለንም ሀገራችን ተመልሰን የስወን በረከት እንድናገኝ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁንልን. አባቴ እኔደካማነኝ በፀሎትወ ያስቡኝ .ወለተማርያም
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@tecnocentretecno9547
@tecnocentretecno9547 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔ ደካማ ነኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም
@DyfdrFhdfy
@DyfdrFhdfy 8 ай бұрын
ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችን አስቡኝ እህተ ገብርኤል እያላችሁ 😢😢😢
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂዎት ያሰማልን እኔም አንዷ ተጠቂነኝ አባቴ በፆሎት አስቡኝ ወለተስላሴ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉዎች ሁሉ እይታ ይሰውረን አሜን፫
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@woinshtzelke2417
@woinshtzelke2417 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዉነቱ ላስተማሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 💒💒💒
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስብኝ ወለተ ገብርኤል
@hfui9410
@hfui9410 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤
@abeyared1407
@abeyared1407 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምራችን ቃልህይወትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልምው የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን በእውነት እኚህ የጠቀሥዎት ሁሉ በኔላይ በጣም እየተፈተንሁ ነው በፀሎት ይርዱኝ ወለተ ሚካኤል ብለው 😭😭😭
@እሙየራሳልጅ
@እሙየራሳልጅ 2 жыл бұрын
የኔ ህይወት በስደት ተጫወተብኝ ፀበል እምነት ቤተ ክርስቲያን እራበኝ ጠማኝ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@asnakabebe5702
@asnakabebe5702 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
@لبالب
@لبالب Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አባ ወለተ ሀናብላችሁ በፆሎታ ችሁ አስቡኝ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 жыл бұрын
ስለ መተት ይሁን የተለያየ ነገር ትምህርትና እውቀት ለማግኘት የምትፈልጉ Memehir Tesfayie Abera ገጠመኝ የሚል እንዲሁም eftah ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ ሲሆን ገብታችሁ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ ስለ እውነት ለመናገር ማለት ነው
@lakechesheu1131
@lakechesheu1131 2 жыл бұрын
ዲግምት መርት ዛር በበተሰብ ላየ አለ እኔንም በቡዙ ነገር የሰቀየኛል በሰዉ አገር ግራገብቶኚ ዚም ብይ አለሁ
@lakechesheu1131
@lakechesheu1131 2 жыл бұрын
እሰኪ እንደት ነዉ የምገላገለዉ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 2 жыл бұрын
@@lakechesheu1131 ላከች ሰላም ላንተ ይሁን እያልኩኝ ባለፈው እንደጻፍኩት Memehir Tesfay Abera የሚል ዩቲዩብ ቪድዮ ገብተሽ እይው ከአመት በፊት የለቀቀው ቪድዮ አለ ከነ መፍትሄው ማለት ነው ስለ አይነ ጥላ ስለ ዛር ቡዳ ስለ ደብተራ መተት ስለ ጥንቁልናና ስለ ግብረ ሰዶማውያን ስለ ኢሉምናቲ እንዲሁም የተለያየ ትምህርት የለቀቀው ቪድዮ አለልሽ ብቻ ብዙ ብዙ የለቀቀው ትምህርትና ከዛ በኋላ ደግሞ እስከ አሁን ድረስ የቀጠለ ገጠመኝ ያለ ሲሆን ገብተሽ መስማት ጀምሪ እህቴ ቪድዮውን ከ7 ሚልዮን ሰው በላይ ሰው ነው የሚከታተለው አንድ ጊዜ እንደዛ ሲል ሰምቼዋለሁኝ እንዲሁም Eftah Tesfaslasie ደግሞ አለልሽ እሱ ደግሞ ፊት ለፊት እያየ የሚለቀው ቪድዮ ነው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ከቻልሽ ስልክሽን በሜሰንጄር ላክሊኝ እህቴ
@ዘይተፈትሐሕልሚ
@ዘይተፈትሐሕልሚ Жыл бұрын
እንዴ እኔ በጨለማ ዉስጥ ነኝ በጣም ጨነቀኝ
@ዘይተፈትሐሕልሚ
@ዘይተፈትሐሕልሚ Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ሁሉ ያልከዉ እኔጋ አለ በስመአብ በእዉነት እየተሰቃየሁ ነዉ ጭራሽ 5 ወር ስራ ከልክሎኝ ቁጭ ብያለሁ እግዚኦ ማሀረኒ እሺ አሁን ምን ይጠቀማሉ የሰዉ ሂወት አበላሽተዉ ስራየ ማልቀስ ሰራየ ተስፋ መቁረት በቃ በሰዉም ተወዳጅነት የለኝም የተናገርኩት ሰሚ ይሁን ተቀባይ የለኝም ገንዘቤ በረከት የለዉ እንዳይፆም እንደይፀሊ ቶሎ መናደድ ምግብ መዝጋት ሆድ መንፋት አረ ተነግሮ አያልቅም ለምሳሌ አድስ ሰዉ ከተዋወኩ ከ3ቀን ያስጠላኛል በተለይ ሴቶች በጣም ይጠሉኛል ወንድም አይቀረበኝም አሁን ከዚ ጉድ ከዚ መታሰር መቸ ይሆን እምፈታዉ ተሰቃየሁኮ 13 አመት ሙሉ እባካቹ የአባ ግርማ ወንድሙ ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@mulukengetachew-ez1di
@mulukengetachew-ez1di 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ሀይለ እየሱስ
@ወለተማርያም-የ9ጀ
@ወለተማርያም-የ9ጀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን እኔ ማታ ማታ ጸለት ሳደርግ ምንም አይለኝም ግን ጠዋት ከእንቅልፍ ባሲር በመከራ ነው የምነሳዉ ለጸለት እድነሳ ብየ አራም ብሞላ ትጨህ አጥፈቸዉ ነው የምተኛዉ ጠዋት ጠዋት እዳል ጸለየ በጣም እየተፈታተነኝ ነው ከኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በጸለታችሁ ደካማ እህታችሁ ወለተ ማሪያም
@sraayele840
@sraayele840 7 ай бұрын
እዉነት አባታችን ቃለህይዉት ያሰማልን በእዉነት ይገርማል ወለተ ሰንበት ብለዉ በጸሎት ያስቡኝ እግዚአብሔር ይዉነን በጣም ከባድ ነዉ
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማን በእዉንት በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ እናምስገናለን ኑር ልን ዘላለም አባታችን አሜን አሜን አሜን
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛቢሄር ይመሰገን ወንድማቺን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በፀሎት አሰቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@AwAs-gy5dc
@AwAs-gy5dc 11 ай бұрын
አሜን።❤🙏አሜን❤🙏አሜን❤🙏💒አሜን❤🙏አሜን❤🙏አሜን❤🙏💒ቃለህይወት።ያሰማልን❤😭😭🙏🙏
@almazketemaalmazketema9277
@almazketemaalmazketema9277 3 жыл бұрын
ቃል ህወትን ያሰማልን መሞችን አሜን በእውነት
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ስላሴ ይጠብቁን አሜን አሜን አሜን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@kidusjr7278
@kidusjr7278 2 жыл бұрын
አባቴ ስልክ ብትነግሩን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር ከታሰረንበት ይፍታን አሜን ፫
@theotokos9119
@theotokos9119 2 жыл бұрын
ከሁለተኛው በስተቀር ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ ሁሌም ውስጤ ይጠራጠር ነበር እባካቹ በፀሎት አስቡኝ ሃይለ ገብርኤል
@missmarry6538
@missmarry6538 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን በፀሎት አስቡኝ መአዛ ማርያም
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@WendmFano
@WendmFano 10 ай бұрын
ብቻ በፀሎታቺሁ አስቡኚ አባ ወለተገብረኤል
@dokter1768
@dokter1768 3 жыл бұрын
አሜን(፫)ቃለህወት ያሰማልን
@ribkazenebe4017
@ribkazenebe4017 2 жыл бұрын
አባቴ አዉነት ቃለሕይወትን ያሠማልን እዉነት ነዉ እስከዛሬ ያሣለፍኳቸዉ ናቸዉሁለም በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ አባቴ ረጂም እድሜ ይስጥልን
@makdesethiopia2279
@makdesethiopia2279 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ላባታችን
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏
@tube8695
@tube8695 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን በፀሎታቹ አስብኝ ደካማ እህታቹ ነኝ
@atsedeeshetie2596
@atsedeeshetie2596 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን
@FunnyCrocodileHiding-nj7wv
@FunnyCrocodileHiding-nj7wv Ай бұрын
ቃለ ሄወት ያሰሞልን አባ እድሜ ይስጥልን አባታችን 😂❤❤❤❤
@misomiso5027
@misomiso5027 2 жыл бұрын
አሜን ለመከሩን ለገሰፁን ክብር ምሰጋና ይግባው አሜን አባታችን በፁሎት ይሰብኝ ስደተኛ ነገ ዛሬ እያሉ እያሰቸገሩኝ ነው
@Kelm-o3k
@Kelm-o3k 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለህይወት ያሰማልን
@genetadane9683
@genetadane9683 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉም ነገር እቤቴ ውስጥ አለ
@alam6559
@alam6559 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@አስቴረአስቴረ
@አስቴረአስቴረ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችህ አስብኝ ወለተ ሀና እያላችህ ስራ ስጀምር እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል በስደት ላይ ነው ያለውት አገር ለመግባት አስባለው ግን አይሳካልኝም
@egezabharemlkamenwe9387
@egezabharemlkamenwe9387 3 жыл бұрын
Amen amen amen abtachine hulueme kna gare new bselotachue asbuge welte hana nge
@ገነትወለተገወርጊስ
@ገነትወለተገወርጊስ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ ኣባታችን ደካማዋን በጾለት ያስቡኝ ወለተ ገወርጊስ
@raksofy7445
@raksofy7445 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሃጤያተኛ ልጅህን ወለተ ህይወት በፆለታችሁ አስቡኝ የሚያስጨንቀኝ በዝትዋልና አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያልከዉ በሙሉ ከኛ ቤት አለ እኔ በትምርቴ ጎበዝ ነበርኩ 9, 10, 11 ተኝቸ ተማርኩት ብላቹሁ ታምኑኝ አላቹሁ ከዛም ትምርት በጣም አስጠላኝ ተዉኩት አስራ አንድ ልጨርሰዉ አራት ወር ሲቀረኝ ትቸዉ አረብ አጀር መጣሁ በቤተሰቤ ደግሞ አባቴ በጣም ነው የሚሰራዉ ግን በረከት የለም እና አባቴ በጣም ያዝናል ሰወች ደግሞ ይክዱታል እና በጣም ነው የሚያዝነወ ወንድሜ በጣም ትርፊማ ነጋዴ ነበር ንግዱን ትቶት ወድስደት በባሀር አርጎ ሲመጠ ተያዘ በቃ አሁን ሊብያ እስርቤት ነው ያለዉ አሁን በቃ አሁን ሁሉም ነገር ያስጠላል ብቻ እናቴ ደግሞ ትታመም አለች አንተ እንዳልከዉ ነው በቃ አባቴም ታሞ ሀኪም ቤት ስሄድ ነገ ኦፕራሲን ልትሆን ነው ሲባል በነጋታ ኦፕራሲን ሲቀርብ አሁንደናነህ ደግመህ ና ይሉታል አይጥ ያልከዉ ደግሞ አለ ቤት ዉስጥ እባካቹሁ በፅለታቹሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭ወለተ ማርያም እባካቹ በማርያም ፅሎት ላረግ ስል አለችልም ዋትሳፕ ቁጥራቹሁን ላኩልን እባካቹሁ
@ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ
@ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ 2 жыл бұрын
ምን አይነት አጋጣሚ ነው የአንቺና የኔ ህይወት እህቴ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll Жыл бұрын
እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ዮቱብ ላይና በቴሌግራምም ፈልገሽ ትምህርቱን ተከታተይ የክፉ መንፈስ ሴራን ያጋልጣል እንዴት መፀለይ እንዳለብንም ያስተምራል ስልክ ቁጥሩም ቪዲዮዉ ላይ ታገኛለሽ ብደዉይለት ትችያለሽ
@MwgbaruBelayneh
@MwgbaruBelayneh 5 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@tarikalambebo6974
@tarikalambebo6974 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እባኮትን መምህር በፀሎት አስቡኝ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብለው
@alam2950
@alam2950 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@mafietble4355
@mafietble4355 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !! ቃለ ህይወት ያሰማልን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@መሲየድግልማሪያምልጅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ዘነበችምህረተጻድቅ
@ዘነበችምህረተጻድቅ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዎነት ጸጋውይ ያብዛልዎት
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን
@ሠአዳ-ቨ6ዀ
@ሠአዳ-ቨ6ዀ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማን
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባቴ የጠቁሱት ምልክት በጣም ትክክል ነዉ ትምህርት ላይ እንቅል እተኛ ነበር ወደቤትተመልቨ ሆዴን እንደሳትያቃጥለኛል ስተኛ ጎደኛየ አልጋምኝታ ትወጃለቪ ትስቅብኝ ነበር በህልሜ በሬ ልብሴን ቀምቶ ይበላብኛል ከዚያ ስራወቸ ሁሉ ዉድቅ ይሆኑብኛል እንቅልእተኛነበርወደቤትተመልቨሆዴንእንደሳትያቃጥለኛልስተኛጎደኛየአልጋምኝታትወጃለቪትስቅብኝነበርበህልሜበሬልብሴንቀምቶይበላብኛልከዚያስራወቸሁሉዉድቅይሆኑብኛልእ እባኮወት በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ስላስ
@adehenaweldegebriel6176
@adehenaweldegebriel6176 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን✝️✝️✝️
@haymanotadamu3143
@haymanotadamu3143 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 3 жыл бұрын
ሁሉምወ ከኔ አለ ቃፅላ ፂዎንማሪያም የፈዉስ ጉባኤዉን ስመለከትነዉ እዳለብኝ የተርዳሁት ያለሁት በባአድ ሀገርነዉ አሁንም ያለብኝን ችግርሁሉ የታነገርካችሁ ከኔላይአሉ ለቅድስት ሀገሬአብቅቶኝ ተፈዉሸ እድመሠክር ሉእል እግዚአብሔር ይርዳኝ እዲርዳኝ በፆለታችሁ አስቡኝ አመተ ማሪያም 😭😭😭😭
@MisretawMesay
@MisretawMesay 7 ай бұрын
እራሴን እንዳውቅና ታጥቄ እንድነሳ ስላደረከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለክይወት ያሰማልን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ኢዮአታም
@ኢዮአታም 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን*
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 3 жыл бұрын
በውንት ውድ አባታችን ቃለ✝️ ሂወት⛪️ ያስማልን 📖📖📖 በጾሎታችሁ 🤲አስቡኝ ወለተ ስላሴ ንኝ ከስደት ሀገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@negusnegus7654
@negusnegus7654 2 жыл бұрын
ኣሜንንን ቃለሂወት ያሳማን በረከታቹ ኣይለየን
@tigstdisene4904
@tigstdisene4904 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አይይይይ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውለተ ሀና ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ፀጋውን ያብዛልህ
@ሚጣነኝግደለሿ
@ሚጣነኝግደለሿ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን😥😥 ቃለ ሒይወት ያሰማልን🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@gengeni7872
@gengeni7872 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@gadyonsisay7608
@gadyonsisay7608 2 жыл бұрын
እናቴ ላይ ሁሉም ምልክት ታይቷል።በጸሎታችሁ አስቡልኝ ወለተማርያም
@messimessi7609
@messimessi7609 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@elenazewdu2293
@elenazewdu2293 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@wondwesenfantaye396
@wondwesenfantaye396 2 жыл бұрын
ወነድሜ በጣም ጠቃሚ ት /ት አግኝቻለሁ ተባረክልን
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yifattech3350
@yifattech3350 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀለትዎ ያስቡኝ አባታችን አደራሽን እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ጠብቅኝ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
@የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሀይሉን ያድለን እኛ የማንችለውን ለሱ ይቻለዋልና እሱ የፈጠረን አምላክ ከዳቢሎስ እስራት ይፍታን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MuluTzazu
@MuluTzazu 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@asdasdff6016
@asdasdff6016 2 жыл бұрын
አሚንንን ቃለሕወት ያሠማልን በጾለታችሁ አሥብኝ
@elduqueen8028
@elduqueen8028 2 жыл бұрын
ሁሉም እኔ ጋ አለ አሁን ላይ ተስፋ እየ ቆረጢኩ ነው በተለይ በትምህርቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@mhretmehari8109
@mhretmehari8109 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰመልን ከክፉ ነገር ኩሉ ይሰውረምን 🙏🙏🙏
@sanilove21dadi44
@sanilove21dadi44 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባዬ🙏🙏🙏
@askaleknife6615
@askaleknife6615 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@Tt-rk8oy
@Tt-rk8oy 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ በእድሜና በጤና ያቆይልን
@AbinetAlemneh
@AbinetAlemneh 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ከክፉ ጠብቀን
@konjitethiopia310
@konjitethiopia310 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
@Burakburabruri
@Burakburabruri 2 ай бұрын
ቆንጆ ነሽ ብናወራ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን!!! በአዉነት አናመሰግናለን! በጣም አስፈላጊ ርአስ ነዉ.
@MisretawMesay
@MisretawMesay 7 ай бұрын
ሁሉም ምልክት እኔ ላይ አለ እባካችሁ እኔ ደካማ ነኝና በፀሎታችሁ አስቡኝ ክፍለ ገብርኤል ነኝ
@shhshsj5832
@shhshsj5832 3 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማን እድሜና ጤና ይስጥልን
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 209 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 4,8 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 54 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 19 МЛН
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 133 М.
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН