እድላችሁን የወሰዱ ሰዎች እንደነቃችሁባቸው ሲያውቁ የሚያሳዩዋቸው 5 ባህርያት

  Рет қаралды 29,109

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@Yayeshe
@Yayeshe 7 ай бұрын
ወይ ጉድ የምትናገረዉ ሁሉ በኔ የደረሰ ነዉ እድሌ ቢወሠድም በመምህር ተሥፋዬ ትምህርት እየታገልኩ ነዉ ሁሉንም ነገር በህልሜ አይቸዋለሁ ሥጦታ ይዛ መታ ፀሎት ቦታዬ አሥቀመጥኩት ከአመት በሀላ ለምን ተቀመጠ በሚል በየጊዜዉ ጭቅጭቅ እየተፈጠረ በመጨረሻም አጠገቤ እንዳደርሺ እሠራልሻለሁ ተባልኩ ብቻ ታሪኩ ብዙ ነዉ የጓደኛ መተት ከባድ ነዉ ግን እግዛብሄር አለን
@YeArsema-st1qz
@YeArsema-st1qz 7 ай бұрын
ቋራ በርሜል ሂጂ ትፈቻለሽ የሰማዕቱን ድንቅ ምስክር ትመሰክሪያለሽ እህቴ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 7 ай бұрын
ወርቅ እናመሰግናለን🙏 ይቅር በማለት ሰይጣን ይሸነፋል ነገርግን ርቀትን መጠበቅ መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ መድሃኒቱ ነው
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 7 ай бұрын
በእውነቱ የህዝቡን ችግር የተረዳህ ድንቅ ወንድማችን ነህ ጸጋው ይብዛልህ
@tbethiopia6987
@tbethiopia6987 7 ай бұрын
ያልተነኩ አይገባቸውም ወይም እነሱ ናቸው ተግባሩን የሚፈፅሙ ተንኮለኞች አባቶቻችንን አይወዱም ግን ሰይጣን ወደ ጥልቁ ይገባል ወንድማችን በርታ ❤
@webetweb4182
@webetweb4182 7 ай бұрын
አሜን ወንድሜ ተባረኩ እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን ይሄን ህዝብ አንቁት ለነገሩ በጣም ጥቂት ሰው ነው ከሰይጣን ጋር ያልተነካካው ለዛ እኮ ነው እንጂ ሳይገባው መሰለህ ስራቸው እንዳይጋለጥባቸው ነው እኮ ያላወቀው እንዳያውቅ የሚያዘባርቁት ወንድሜ አንተ በርታ ምድረ ገብረ ጂኒ ሴራቸውን ማዋረድ ነው አንድም ሰው ቢሆን ይትረፍ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 7 ай бұрын
ልክ፡ነህ ችላ፡የምንለው፡ነገር፡፡ሁሉ፡ዛሬ፡ላይ፡ዋጋ፡አስከፈለን
@otebeoo875
@otebeoo875 7 ай бұрын
በትክክል ያየው የድርስበት ያውቀዋል ብዙ ተምርን ነቅተናል በርታልን መምህራችን
@misguntafesse7538
@misguntafesse7538 7 ай бұрын
ወንድሜ ወርቅአፈራሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ በጣም ነው የምናከብርህ አገልግሎትህ ይባረክ።
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 7 ай бұрын
ዘመኑ ያሳስባል እጅግ በጣም ከፍቷል እግዚአብሔር ይድረስልን ምቀኛ ተንኮለኛ በዝቷል በርታልን ወርቅዬ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን እኛንም ያበርታን ❤❤❤❤❤❤
@muluwoyecha5951
@muluwoyecha5951 7 ай бұрын
ወርቃፈራሁ ቸኩዬ አዳምጬ ሳልጨርሰው ላይክ አደረኩት የውስጤንና ቤተሰቤ የሆነውን ነው የተናገርከው።
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 ай бұрын
ትክክል
@HiueBerka
@HiueBerka 2 ай бұрын
ይሄ ሁሉ በእኔ የደረሰነው አስር አመት ሙሉ ታንከራተት በየጸበሉ እየታደሰ ታንቄ ሞተ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር ይርዳን የደረሰው ያቃል መኪናዬ ቤተ ብር ባዶ እጄ ቀረው መፍትሄ አጣሁ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 7 ай бұрын
እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በርታልን። አቤት የድል ነገሮች ስንቶቻችን ዕድላችን ተወስዶባችን ዕድሜ ያችን በከንቱ አልቀብን። ግን ተመስገን ዕድሜ ለ ነቁት አባቶቻችን መምህሮቻችን ጊዜው ቢያልቅም አሁን ነቅተናል ። ግን ወንድማችን በቅርብ ያሉትን ሰዎች ባሕሪያት አየን ግን በሩቅ ያሉትን ሰዎች እንዴት ነው ማወቅ የምችለው ማለቴ ዕድላችንን የወሰዱ ሰዎች 😢😢😢
@dinkujimma7772
@dinkujimma7772 7 ай бұрын
ወንድሜ ወርቃፈራሁ ጠላቶቻችን ጋር ካለው እርኩስ መንፈስ ይልቅ እኛ ጋር ያለው ቅዱስ መንፈስ ይበልጣል በአጠቃላይ እነርሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ነዉ በርታ ወንድሜ ወርቃፈራሁ አንተ የተቀደሰ ምርጫህን ከእግዚአብሔር ጋር ማድረግህ ብቻ ከበቂ በላይ ነዉ
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 7 ай бұрын
በተለይ ቀጥተኛ ፀረ ዲያቢሎስ ትግል የሚገጠምበት ፕሮግራም በፀሎት መጀመር የግድ ነው !!! የሚልኩትን እርኩስ መንፈስ መመከቻ ጋሻ መወውጊያ ጦር ፀሎታችን ነውና ስትጀምር ብቻ ሳይሆን ስትጨርስ ወዘተ በፀሎት ከሌላው ሰው በላይ መጠንከር ይገባካል ። በርታልን 🙏❤👍🙏
@bezak9464
@bezak9464 7 ай бұрын
ሰይጣን እረፍት እያደረገ ያለበት ዘመን ነው ዘመኑ ከፍቶአል አቤቱ ማረን ማረን መረን
@12M19G
@12M19G 12 күн бұрын
የተነገረው ሁሉ ትክክል ነው ። ይህ ትውልድ እድለኛ ነው ። የሚያስተምሩት ድንቅ መምህራን አሉት ።
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏 ልክ ነው በሁላችን ቤት ያለ ችግር ነው አምላካችን ይርዳን እኛ እንፆማለን እንፀልያለን እንሰግዳለን በእዚህም ከበረታን እናሸንፍለን
@DerejeLemma-mu6gf
@DerejeLemma-mu6gf 7 ай бұрын
ነጻ መውጣት በኢየሱስ ማመንና መዳን ብቻ ነው
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 7 ай бұрын
ወርቃፈራሁ አረ እኔም ግራ ገብቶኛል ካናዳ ነው የምኖረው እንደመጣሁ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሁ ቤተሰቤን ረድቼ ለውጬአለሁ እኔም ምንም አልጎደለብኝም ነበር ከ18 አመት በፊት ከባሌ ጋር ተመካክረን ቤተሰብን ለማስደሰት ኢትዮጵያ ሄደን ሰርግ አድረገን ተመለስን ካገባሁ በሆላ ግን ስራ መስራት አልቻልኩም ፍርሀት ይሰማኛል የተለያየ በሽታ ያመኛል ዶክተሮች ስፔሻልስት ጋ ስሄድ አንዳንዴ ምንም የለብሽም ይሉኛል እኔ እኮ ያመኛል ብቻ ምን ልበልህ ግራ ገብቶኛል 18 አመት ስንት ነገር በሚሰራበት አገር እጄን አጣጥፌ ቁጭ ብዬአለሁ ደግነቱ ባሌ ጥሩ ስራ ስለሚሰራ አልጎደለብኝም እግዚአብሔር የተባረከ ባል ሰጥቶኛል ግን እኔ ምንም አለመስራቴ አለማድረጌ እጨነቃለሁ ምን ላድርግ? ፀልዩልኝ
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን መምህርተስፋዬ ትምህርቶችና ገጠመኞችን ተከታተይ የአምልኮ ህይወት በተግባር ጀምሪ ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይገልፅልሻል
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችንን ብቻ መጣበቅ!!! ንስሐ ገብቶ፥ሱባኤ መግባት፥ስጋ ወደሙን መውሰድ፥እንደቃሉ የእውነት መኖር። የእውነት አምላክ የልብሽን ቅንነትሽን የሚያውቅ እርሱ የምትፈልጊውን ያግዝሻል፥እንዲሆንልሽ የምትፈልጊውን እግዚአብሔርን ፥ቅዱሳኑን እንደሰው አናግሪያቸው፥ገዳማት ገብተሽ ደግሞ የአርምሞ ፆም ፀሎት ፈጣን ምላሽ አለው፥እንኳን እይደለም ከተያዝሽበት ነገን ከሚመጣው መቅሰፍት ፥ጥፋት ሑላ ይሸፍንሻል።
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 7 ай бұрын
@@ሶልያና-ዀ4ጰ እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ThewodrosGetachew
@ThewodrosGetachew 6 ай бұрын
ወንድሜ በርታ የእግዚአብሔር ጥብቅ ይብዛልህ
@elsateklay5454
@elsateklay5454 7 ай бұрын
በየሱስ ስም መተተኛይቱ ትኖር ዘንድ አትፍቀድላት ይላል መፃፍ ቅድስ ለንደነዚ አይነቶቹ አትራሩ በፆምና በፀሎት ወደራሳቸው እንዲመለስ ትጉ❤
@meraf2507
@meraf2507 7 ай бұрын
ከሐገር ቤት ሽሮ በርበሬ ስታሥመጡ እጅግ ተጠንቀቁ ።
@Rehawa
@Rehawa 7 ай бұрын
ማለት ላኪውን ነው
@EmyWaketta
@EmyWaketta 24 күн бұрын
😢😢😢
@YeArsema-st1qz
@YeArsema-st1qz 7 ай бұрын
ወንድሜ ከዚህ በፊት ያቀረብከው እህቱ ያሳደገችው እድሉ የተወሰደበት ባለሀብቱ ሰውዬን በናትህ ቋራ ቅዱስ በርሜል ጊዮርጊስ ይሂድ ንገረው ይድናል በፈጠረህ አምላክ እዛ ይሂድ ሰማዕቱ ያድነዋል እርግጠኛ ነኝ
@Sd-rp7ss
@Sd-rp7ss 7 ай бұрын
My sister or brother. You right kidus giorgis enanme endate endefetagn lengeresh
@YeArsema-st1qz
@YeArsema-st1qz 7 ай бұрын
@@Sd-rp7ss አዎ እኔም ሂጄ በጣም ብዙ ተዓምር ተደርጎልኛል እንዲሁም ብዙ እንደባለ ታሪኩ እድላቸው የተወሰደባቸው ሰማዕቱ ፈቷቸው ስንቱ ተምረዋል እዛ ፈጣሪ ለጠራው ታሪኩ የሚለወጥበት ቦታ ነው።
@peacenice8003
@peacenice8003 7 ай бұрын
ልጅ ህፆን ካለህ ማግባር ይችላል
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 7 ай бұрын
ልክ ነሽ እዛ ብሄድ በእርግጠኝነት ሰማዕቱ ይፈታለታል
@abaynewderbew526
@abaynewderbew526 7 ай бұрын
Ene wod 14 amet honegn tebel le tebel zorku gn hulgize be helme ye mayat yehonech zemedin nw meshafen gelbta stewosed,tebel bota heje setemek yet nachuh eyalech dwla teteykegnalech,bcha bzu gize be helme ayatalw .
@Maria_Henock
@Maria_Henock 7 ай бұрын
እውነት ነው መንድሜ ወርቅዬ። በርታ አንተ ጀግና።
@marthadadi1811
@marthadadi1811 7 ай бұрын
እባክህን የእመቤታችንን ስዕለ አድሃኖ ከቲ ቪ በላይ አድርገው ።
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 Ай бұрын
የኔ ጋደኛ አይነት በብዙ ነገር ታንቃሽሸኛለች አንደገና በምግብ ለ፫ ሆነው እንደሠጡኝ ፀበል በምግብ እንደሆነ ነገረችኝ ግን መንፈሥ ያለባት እህቴ መሥሪያ ቤት ተነሥቶባት እህቴን አታውቃት መሥሪያ ቤቱ አንድ ይሁን እንጂ እኔ ውጭ እንዳለሁ እንኳን አታቅም መንፈሡ እህቴን እህትሽን ውጭ ያለችውን እኛ ለሦሥት እድልዋን የያዝነው ብሎ መንፈሡ ለፈለፈ ልጅታንም ጋደኛዬንም ድንግል በፈት ለፊት እንድትመሠክር አድርግታለች ግን የሠጡኝ ምግብ ለሦሥት ከፀበል ጋር እንደሆነ ነው የነገረችኝ መንፈሡ ግን እድሌን እንደያዙት ለፈለፈ በዚው ነቃው ሸሸዋት
@woinshet5669
@woinshet5669 7 ай бұрын
ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ሴጣን ይፈር
@love27210
@love27210 7 ай бұрын
አጋንን ቢዝት ቢፎክር እኛ ከእግዚዓብሔር ጋር ያለን ግንኙነት ነው የሚወስነው የምንፀልይ ከሆነ የፈለገ ቢደገም ድግምቱ ስራውን መስራት አይችልም ቢሰራ እንኳን ለአንድ ሳምንት ነው በራሱ ጊዜ ይወጣል ዳዊት ዳዊት ዳዊት ይድረስ!!!
@RebcaHabtamu
@RebcaHabtamu 7 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት መፀለይ አሪፍ ነው አይደል ለመተት እህቴ?
@azebbattri9652
@azebbattri9652 6 ай бұрын
Betam betam
@tube2531
@tube2531 2 ай бұрын
ዳዊት ድገሙ እህት ወንድሞቼ
@elienetefera726
@elienetefera726 7 ай бұрын
አሁንስ ስለኔ ተናገር የተባልክ እስከሚመስለኝድረስ ነው ያልከውሁሉ ትክክልነው
@user-Tsegaye1pj2f
@user-Tsegaye1pj2f 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ወርቅ እግዚአብሔር እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ።
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 7 ай бұрын
በትክክል ያልከው እውነት ነዉ ጥፋታኛ ሆኖ ሰሌ እንደ ታበደይ ሀገር ይያዝልን ይላሉ ክፋቱ እሱ ነዉ የመፀፀት ልብ የለቾም ፈጣሪ ልብ ይስጣን ይስጣቾ
@geneteden4343
@geneteden4343 7 ай бұрын
አንድ የአባቴ እህት አለች ወደ ሰበታ አካባቢ ሴት ጠንቃይ አሉ የወሰንገል አዳርሞቴ ጦቃር አፋራን ብሎም የመላእክት አለቃ ቁድስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እያለ ነው ሕዝቡን የምያታልለው እኛ ለተገለጠልን የታወቀ ነው የ መልአክት አለቃ የነበረው ሳጥናኤል የወደቀ መልአክ መሆኑን ላልተገለጠላቸው ግን ከላይ ያልኩት ስም ነው ያለው በዚህች የአባቴ እህት ምክንያት ቤተሰቦቻችን ላይ እጅግ ብዙ ኪሳራ ችግር ጥፋት አድርሰዋል እኛ ብንፀልይም እስዋ ስለምትተጋ በክድምና መከራ ሊርቀን አልቻለም እኔ እንድያዉም እግዚአብሔር እንዲቀጣት እንድያነሳት እንድትወገድ ከሂወት እለምናሎህ እግዚአብሔር እንደ እኔ አይደለም እንጂ 🤔የሰው ስጋም እንደበላች የ ሰው ደም ላይ እጅዋ እንዳጠለቀች መስዋዕት እንድያደርጉ ወደ መሰውያው ሲሄዱ ታላቅ እህቷም አብረው ነበር ሴትየዋ አምረው ሸብርቀው ወደ ፈረስ ሲወጡ እራሳቸውን ነበሩ ድንገት ዘወር ብየ ሳይ ወንድ ነበር ብላ አውርታት አለች ኢና መንፈሱ ተገልጦ ታይትዋታል እና ከዚህ ፍርሀትም ይሁን 24ስዓት ነው የምትከድመው እቤትዋ የምታሳልፈው ግዜ የላትም እስዋ በተለማመነችው ጉዳይ አደጋ ይደርሳል ታናሽ እህቴ ከአያቴ ተጣልታ ለእስዋ ሲነገራት እህቴ አበደች አባቴ በገንዘብ ከወንድሟ ጋር ተሳስበው አንደኛው ወንድምዋ ለእስዋ ነገራት አባቴ ወድያው በካንሰር በሽታ ተመታ ለህክምና ብዙ ገንዘብ አልቆ ሞተ እኔ በስደት ወረቀተ ተበላሽቶ እጅግ ብዙ ዋጋ ከፈልኩኝ እሱም ከእስዋ ወንድም ተጣልቼ ለእስዋ በነገራት መሰረት በዚህ ላይ ልያሳብደኝ ብዙ የጭንቀት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ መንገዶች አለፍኩኝ ገንዘቤ በክን ልጆቼ በክን እራሴ በክን ነው ያልነው ይህ ሁሉ የ አባታችን እህት በሆነች 😨😨😨😨😨የእግዚአብሔር ትዕግስት ደግሞ ብዙ ነው ለሀጥያተኛ 💔💔💔💔💔
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
እይዞን እሕታችን!!! እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን እኛ በእርሱ እንታመናለን፥ጥንተ-ጠላታችን ግን ተስፋው መመኪያው ምንድነው?!እርሱ ማምለጫችን ነው!!🙏✝️ይሕንን ድል መንሻው ንስሐ ገብቶ፥ሱባኤ መያዝ፥ስጋ ወደሙን ዘወትር መቀበል ፥እንደቃሉ መኖር፥ለሳቱትም መፀለይ። አብዛኛዎቻችን መከራው ከባድ ሲሆንብን መንገድ እንስታለንና ትግስቱን ሰጥቶን ከድል ካደረጉት ዕድል እጣ ፈንታ ያድርግልን ፥ለእነርሱም ልብን ይስጥልን!!!✝️🌿🌹
@comcell9200
@comcell9200 7 ай бұрын
አይዞሽ እማ በፀሎት በርቺ ስገጂ ፀበል አዘውትሪ 🥺🥺 ሁላችንም ያለንበት መከራ ነው በሰው ሀገር ከባድ ነው
@dibabaraya6172
@dibabaraya6172 6 ай бұрын
ስሟ ማነው ሰበታ በጣም በዝተዋልና
@MaMarbager
@MaMarbager 7 ай бұрын
ተጠያቂነት የሌለበት ብዙዎች የብዙዎችን ህይወት አመሰነቃቅለው በነፃነት የሚመላለሱባት 'የሐይማኖት ሐገር ኢትዮጵያ' ። በምንም መልኩ ይሁን በሰው ላይ ያልተገባውን የፈፀመ የእጁን የሚያገኝበት አቅጣጫ መፈጠር ይኖርበታል።
@AdanechAduu
@AdanechAduu Ай бұрын
ተባረክ እድሜ ጤና የድንግል ልጅ ይሰጥክ
@yenantw21
@yenantw21 7 ай бұрын
በትክክል በእውነት በፀሎት መጀመር ፕሮግራሙን አንተ ሳትሆን እግዚአብሔር እንዲመራው ፍቃድ መስጠት ነው እና እግዚአብሔር መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምረው እንደዚህ ለሚያደርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው።
@ወጋየሁደጉ
@ወጋየሁደጉ 19 сағат бұрын
ይህ ዓይነት ችግር በህይወታችን የሚገጥመን ችግር ነው።መተተኛን እግዚአብሔር ይገስፀው።
@ZdKebede
@ZdKebede 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ መንፈስቅደስ በስራዎችህ ሁሉ ይግባ
@derejefikre
@derejefikre 4 ай бұрын
አባታችን ሆይ እና እመቤታችን ዐሎት ተውከው
@gyejosy
@gyejosy 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ዘንድሜ 🙏🙏🙏
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ ወንድማች እውነት ነው ዛሬ የሰጠኸን መረጃ በኔ ላይ የደረሰ ነው እድሜ ለመምህር ግርማ አንቅተውኛል በመተት ምስቅልቅሌን ነው ያወጡኝ ግን ሁሉንም ደርሼባቸዋለው በሁኑ ሰአት ራሱ መተት ይልኩብኛል እኔ ግን በፀሎት ወደራሳቸው መልሼ እየላኩት ነው ግን ኢትዮፒያዊ በዚደረጃ ከሴጣን ጋ ያላቸው ግንኙነት ያሳፍራል ከማ ጋር አብሮ አንደሚበላ አንደሚጠጣ ግራ ገብተኛል ከሰው እርቄአለው ከውስን ሰዎች በስተቀር በጣም ያስፈራል ሰው ማመን ከባድ ነው ይሄን የምነግር ከውጪ ሀገር ከነጮሀገር ሆኜ ነው በሰለጠነ ሀገር በመተት ታስረን ቁጭ ብለናል
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 7 ай бұрын
ውዳሴ ማርያም የዘወትር እና ዳዊት የእለቱን ሳታቋርጥ ፀልይ
@peacenice8003
@peacenice8003 7 ай бұрын
እንዴት ብለሽ ነው የምትመልሲ እኔም በመተት ተንቸ ነው የምውለው ትንሽ ምስክር ስጢን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 20 күн бұрын
​@@muuzgebremariam6756እሥኪ እውቀቱ ያላችሁ እኔ ፆለት ሥግደት ከጀምርኩኝ 6ወር ሆነኝ የፆለቱን ውሃ ሥጠጣው በጣም መጥፎ ሺታ ያለው የተያያዘ ቢጫ ነገር ወደ ላይ ይለኛል መልሡልኝ
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 7 ай бұрын
ወድማች ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@FanBekele
@FanBekele 4 ай бұрын
የኔ ወንድም ሁሉም የምትናገረው ሁሉ ትክክልነው እዉነት ደርሦብሀል የደረሰበት ያዉቃል አመሠግናለሁ
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 7 ай бұрын
ሰዉጋር ስትሆን ይቀናሉ
@yaredtesfaye7996
@yaredtesfaye7996 Ай бұрын
አቤት የሚገርም ስነቃበት !!! ጠላኝ እና ሊጎዳኝ ነው የሚፈልገው።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 7 ай бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ መምህር ግርማን ይባርክልን ስለሚስጥር መተት በግልፅ ተምረናል
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 7 ай бұрын
እዉነት ነው
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj 7 ай бұрын
እረ ተዝቶብናል እሰራልሻለሁ አቺ ብቻ ነሸ ያልተያዠሸልኝ ተብያለሁ በገዛ የእህቴ ልጀ ተብያለሁ ከዛ አድ ልጄ በድገት ታመመችብኝ ለ ሰላሳ አመት ግራ እሰኪገባኝ ያልወሰድኩዋት ሀገር ሀኪም ቤት የለም ዶክተሮቹ ምንም በሸታ የለባትም ነው የሚሉት የእህት ልጀ የተባለችው ደሞ የት አገር እዳለሁ ሰው ታጠያይቃለች እደገና ባአድራሻዬ ልትልክብኝ እኔ ግን በፀበልና በፀሎት ታገልኩ አሁን ሰላም ናት እኔም ከመላው ቤተሰቦቼ ተራርቄ አሁን ልጄ ሰላምዋን አጊታለች ግን ወድሜ አሁንም ጥቁር ሰ ው እየመጣ ያሰፈራራኛል ሰለምትለኝ እሰቲ ብትረዳን ብዬ ነው በፀሎት የተጉ አባቶች ብታሰተዋውቀን የኔ ወድም አመሰግናለሁ
@taybaa8158
@taybaa8158 21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@winner_winner942
@winner_winner942 7 ай бұрын
ያረጉት ሰዎች ይሄንን ሲያዬ ይገባቸው ገና ጉዳቸው ይዘረዘራል በመረጃ በማስረጃ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 ай бұрын
ሲህርእዳረጉብንእደትነውየምናውቀውእህቴ
@tigistmehari7638
@tigistmehari7638 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 Ай бұрын
Egziabher yeferedal.
@dagmawitelele1025
@dagmawitelele1025 2 ай бұрын
E/Her Edme ketena Yistk Tebarek❤❤❤
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 7 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤
@arsemahabeshawit7286
@arsemahabeshawit7286 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ጨምሮ ይስጥህ ዋናው ጤና ነውና
@hirutaweke4887
@hirutaweke4887 7 ай бұрын
በጣም የኔጉድ ነው ወንድሜ ገርሞኛል ተባረክ የሜገርም ነው
@Fatmaturkl-x6j
@Fatmaturkl-x6j 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ግዲ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@myname-xy4sz
@myname-xy4sz 7 ай бұрын
100 %right
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 7 ай бұрын
ይህ ጉድ ሁሉምጋ ይኖራል
@eyrusi
@eyrusi 4 ай бұрын
እነመሰግናሌን የቅረብ ሰዉ ቤተሰብ ግደ ካነሱ አልበለም ማለት ያማልችል ነዉ እንዴት ለደሪግ ትምህሪቶች አንደኘ ነዉ በረታ ❤❤
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 7 ай бұрын
አሜን ከሁላችን ጌር
@amhazewge366
@amhazewge366 6 ай бұрын
ከሆቴል ጋር በተያያዘ እኔ ከኤች አሩ የበለጠ መረጃ አካፍልሃለው
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm 7 ай бұрын
እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥህ
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 7 ай бұрын
ኢየሱስ ይባርክህ በእውነት እኔ አምልጫለሁ ዕድሌን ሊወስዱ ሲሉ ነቅቼባቸው ጌታ ቀድሞ በህልም ስላሳየኝ አሁን አንተ የምትለውን ምልክቶች እያየሁባቸው ነው እና በጣም በዘዴ በጥንቃቄ ነው ምመላለሰው ወንድሜ አሁን እሄን የምትላቸውን ምልክቶች ሁሉ እያየሁበት ነው ምን ሆነው እንደዚህ አውሬ የሆነው ብዬ ነበር ለካስ እንዳወቅሁበት ስላወቀ ነው በውሸት ወንጅሎ ከስራዬ ሊያስባርረኝ ከባልደረቦቼ ጋር ሁሉ ሊያገጨኝ ብዙ ተንኮል ሠርቶ ሠርቶ እግዘብሔር ተንኮሉን ስላፈረሰበት አሁን ከመሬት ተነስቶ እንደበደልኩት እያስመሠለ ነው ግን ጌታ አትርፎኛል።
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
✝️እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን!!!✝️
@MelakuArsido
@MelakuArsido 2 ай бұрын
ወንድሜ እድል እንዴት ማስመለስ ይቻላል ወንድሜ ሥልክህን ላክልኝ
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 4 ай бұрын
Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤
@liya7235
@liya7235 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@selamisrael1075
@selamisrael1075 7 ай бұрын
ሊያስገድሉኝ ሞክረው ሕግዚሐብሔር አዳነኝ ተከታትለውኝ ስነቃባቸው
@WendwesenMesele
@WendwesenMesele 6 ай бұрын
እስኪ በየካአባዶ ሳይት የሰው ሰም እንዴትእንደሚያጠፉ መጥተህ ተመልከት ለሌላው ትምህርት እንዲሆን
@hit2579
@hit2579 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 7 ай бұрын
ሥንቱን ልንገርሕ ወንድሜ የናቴ እሕቱዋ ወንድሞቹዋ አክሥቷ አሠቃይተው ነው የገደሉዋት በመተት እናቴን እኛንም ልጆችዋን ብዙ ግፍና በደል ነው ያደረሡብን ፍርዱን ለመድሐኔዓለም ሠጥቻለሑ ሠጥቻለሑ
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
እውነት ነው ፤እውነተኛው ፍርድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ።
@meronLove-e5j
@meronLove-e5j 7 ай бұрын
ስወድህ❤❤❤❤እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tinahailu748
@tinahailu748 6 ай бұрын
Keep praying 🙏 🤲
@tinahailu748
@tinahailu748 6 ай бұрын
God bless and protect you 🙏 Keep it up!
@zinashtafese9796
@zinashtafese9796 4 ай бұрын
Yalekew anedime sayeker ene laye yederes new sileredahieg amsginalew 🙏
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@מהרטמלסה-ד5ז
@מהרטמלסה-ד5ז 3 ай бұрын
በጣም ነው ፕሮግራምህን የምወደው
@konjitm9623
@konjitm9623 7 ай бұрын
አሜን
@BetanyaYirdaw
@BetanyaYirdaw 7 ай бұрын
🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ክበርልን።❤
@Hadguasgedom4
@Hadguasgedom4 7 ай бұрын
Wow Egziabher yibarkih, ere betam techegern kifatu beza erasachow atfitow yesew sim yatefalu 😢😢😢 oh Amlakea
@sun1October
@sun1October 4 ай бұрын
Thank you so much
@tinahailu748
@tinahailu748 6 ай бұрын
Keep praying 🙏 I believe God has a solution to this matter 🙏 🙌 thanks a gain for your dedication and observation of our society 🙏 Doing an outstanding job 🎉
@Tekulaw
@Tekulaw 7 ай бұрын
TEBAREK MEMEHERE🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️👑
@TigistWolde-cn5lu
@TigistWolde-cn5lu 7 ай бұрын
ወንድሜ የስራ ባልደረባ ክፋትማ አይወራተባረክ
@AddisAbeba-p9s
@AddisAbeba-p9s 25 күн бұрын
አጭርና ግልፅ አድርገው ንግግርህ ይረዝማል
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 7 ай бұрын
ወርቅዬ👉❤❤❤
@almazbeyecha8832
@almazbeyecha8832 5 ай бұрын
Grazie
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 6 ай бұрын
በርታልን እንደዚህ አስተምርልን ❤❤❤
@luladaid9912
@luladaid9912 7 ай бұрын
Thankyau god palsyou ❤❤❤❤❤❤❤
@saraabi7780
@saraabi7780 7 ай бұрын
Wow hulem yalkew enem lay dersual begza gudegaye bezu ngere tblasheto gin be abatachen be memhere girma tmheret befetari cherenet egziyabhere adnogale .🙏
@HailuMekonene
@HailuMekonene 7 ай бұрын
ወንድም ወርቅአፈራሁ ለሴይጣን ደቀመዝሙሮች አስተያየት መልስ አትመልስላቸው አንተብቻ ሠውን ለማንቃት ለማዳን ሥራህን ስራህን ሥራ እግዚአብሔር ከአንተጋር ነው ኑርልን አመሰግናለሁ
@MerhawiMezgebe-o8w
@MerhawiMezgebe-o8w 4 ай бұрын
እባክህ ህልም አይቻለው ያልከው ምልክት እንዳለ አይቻለው በህልሜ ግን 11 ቀጥርን በቀይ ምልክት አሳየኝ እና ሳስፈታው እንዳሰራብኝ ነገሩኝ እውነት ነወይ ንገረኝ
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 7 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@aschalewmengistie1394
@aschalewmengistie1394 7 ай бұрын
እናመሰግናለን፡
@ynanam-ms2bv
@ynanam-ms2bv 7 ай бұрын
አይ ወንድሜ ያልደረሰበት አይገባው እናም ሚስጥራቸው እንዳይወጣ ነው
@naniyeture1417
@naniyeture1417 7 ай бұрын
Good bless you!!
@mihrettesfaye3080
@mihrettesfaye3080 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ልብ በ40ዓመት ይገርማል
@genettessema8777
@genettessema8777 7 ай бұрын
Thank,you my brother you taking about me it's happened in my life.
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 7 ай бұрын
Memehir ❤
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 145 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,7 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 98 МЛН
እድላችንን  የወሰዱ ሰዎች አስር ባህርያት
42:55
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 52 М.
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 63 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,7 МЛН