ደመራ በአል በሜላት ቤት እንዲህ አለፈ

  Рет қаралды 15,425

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ደመራ በአል በሜላት ቤት እንዲህ አለፈ ይህ በአል ባለሁበት አገር ባይከበርም የስራ ቀን ቢውልም እንደ ኢትዮጵያዊ ለልጆቼ በአሉን እንዲያውቁትና እንዲለምዱ የተቻለኝን ጥረት አረጋለሁ እናንተስ በውጭ አገር ያላችሁ ትሞክራላችሁ ?

Пікірлер: 86
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ ለማረግkzbin.info/door/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA
@birhanjommy
@birhanjommy Ай бұрын
ይህችን ብልህ፣ ትሁት፣ ታታሪ ቆንጆ ሚስት ያገኘውን ባል "እንኳን ደስ ያልህ!" በይልኝ።
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Ай бұрын
አመት አመት ያድርስን መልካም በዓል።
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo Ай бұрын
ሜሉየና ምቃሩ ዛታ?!የኸድ❤❤❤ አጅየት እሽታዳ እናዘማክ!❤❤❤ጎበዝ!❤❤❤መልካም በአል!❤❤❤
@hirutteshome5236
@hirutteshome5236 Ай бұрын
በጣም ባለ ሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ መልካም በዓል
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Ай бұрын
ጎበዝ ጥሩ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh Ай бұрын
ሚልዬ:እንኳን:አደረሰሽ: የኔባለሙያ:ዘመንሽ: ይባርክ::❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን አምሳልዬ የከርሞ ሰው ይበለን
@tigistgirma575
@tigistgirma575 Ай бұрын
I love you yena konjo .betam new des yemteyin balemoya.Gata eyesus berek yadergesh kene batesebochesh .ena enkon meskel alamnebetem alakeberem gin anchen selemewedesh esk mechereshaw ayehosh .Gata yechemerelesh .❤❤❤
@yeshizeleke3237
@yeshizeleke3237 Ай бұрын
ሜልዬ እንኮዋን በስላም ከነቤተሰቦችሽ አደረሰሽ የኔ ባለማያ
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky Ай бұрын
Thank you sweetheart.
@N33Natty
@N33Natty Ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ምርጥ ባለሞያ ካንቺ ብዙ ሞያ ተምራለው እንኳ አብሮ አደረሰን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Ай бұрын
እናመሰግናለን ሜሊ❤❤❤
@SerkalemAbebe-cd5qc
@SerkalemAbebe-cd5qc Ай бұрын
የኔ ጎበዝ ተባረኪ ጓደኛዪ
@edent743
@edent743 Ай бұрын
Wawwww fantastisk ❤
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Ай бұрын
ሜሊዬ እናመሰግናለን የዓመት ሰው ይበለን
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 Ай бұрын
wow its looks good
@serkalem9227
@serkalem9227 Ай бұрын
Wow wow I don’t know what to tell you yo are amazing elegant the good look delicious melkam medley love you love you enjoy your family❤️❤️🌸🌸❤️❤️❤️❤️❤️
@zemares4325
@zemares4325 Ай бұрын
ENQAN ABRO ADERESEN!E! Thank you for sharing!!
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Ай бұрын
ሜሉዩ የሴት ቁንጮ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ከነመላው ቤተሰብሽ❤
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 Ай бұрын
Thank you for sharing!
@alialzabbi7662
@alialzabbi7662 Ай бұрын
Waweeeeeee👌👌👌
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ ❤❤❤❤
@le1785
@le1785 Ай бұрын
ሜሊዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ክበሪልኝ ሊሊዬ❤❤❤❤
@NardosGebre-z6c
@NardosGebre-z6c Ай бұрын
Ejesh yibarek melu ❤❤❤❤❤❤
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 Ай бұрын
መልካም የመሰቀል በአል ይሁንልሸ
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa Ай бұрын
ሜሉእንኳንአደረሰሽ ከነቤተሰብሽ መልካም የደመራ በአልይሁንልሽ ተባረኪ የኔጨዋ።
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 Ай бұрын
ተባረኪ መልካም በአል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ የከርሞ ሰው ይበለን
@shineAllTime
@shineAllTime Ай бұрын
Wow that is delicious ❤…happy Meskel
@רותאנילו
@רותאנילו Ай бұрын
መልካም የመስቀል በአል ይሀንልሽ❤❤❤❤
@tilayetadesse2197
@tilayetadesse2197 Ай бұрын
ይባረክ
@fifilove2515
@fifilove2515 Ай бұрын
ሜሉ እንኳን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንልሽ ባለሙያ ሴቶች ግን ታድላቹ አድናቂያቹ ነኝ እወዳቹሀለዉ
@BekaBeka-j1b
@BekaBeka-j1b Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ እንደምን ከረምሽ እህት ካየሁሽ ቆየሁ እና ክፍለ ሀገር ነኝ እና የበረከት ስራ መስራት በጣም እፈልጋለሁ እናንተ እንደው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሊያግዘኝ የሚችል ባገኝ ብዬ አስባለሁ ነድያን ማብላት ካህናት ቀድሰው ሲወጡ ማቅመስ በጣም እወዳለሁ ግን እጅ ያጥረኛል እባካችሁ ከቻላችሁ ስለ ቅዱስ አማኑኤል እባካችሁ አግዙኝ በእምነት አግዙኝ ታተርፋላችሁ እባክሽ እህቴ ?
@hiwotasfaw-pw3cf
@hiwotasfaw-pw3cf Ай бұрын
መልካም በዓል እህቴ እንኳን አደረሰሽ
@kxwolde5718
@kxwolde5718 29 күн бұрын
Thanks የምፈልገው ቆጮ መጋገር
@genetayele990
@genetayele990 Ай бұрын
Einquan adersesh ken betesebesh hulay naw yemitebekesh sitemechey dese yelegnal tebarekey
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@serkalemworku5491
@serkalemworku5491 Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜሊዬ
@enjera-h9x
@enjera-h9x Ай бұрын
እንኳን ፡ አደረሰሽ ፡ ሚልየ ፡
@imalemi9650
@imalemi9650 Ай бұрын
enkuan addereseshe 🙏🏾🙏🏾
@birtukantekola5477
@birtukantekola5477 Ай бұрын
ሚሉ እስኪ ቤተሰቦችሽን በሙሉ አሳይኝ
@LiyaLiya335
@LiyaLiya335 Ай бұрын
ሜሊዬ የኔ መልካም ቆጮ ከየት አገኘሽ ? አቴንስ አገኛለሁ?l
@arsemaarsema5571
@arsemaarsema5571 Ай бұрын
Balamuya enkwane adarasashe❤
@KonjitBerhanu-pm4ll
@KonjitBerhanu-pm4ll Ай бұрын
It is actually very healthy food if you eat reasonable size on the plate. Kocho is high in fiber, lean or red meat, collard green, Iyib and the spice with Kibe is very advisable for dieting. Thank you for sharing.
@TigistSahle-fi8jc
@TigistSahle-fi8jc Ай бұрын
💚💛❤️
@zewdepetros2264
@zewdepetros2264 Ай бұрын
Melkam Beale! I can’t find the shortcut Injera recipe. Can you reposted the link, please? 🙏🏽
@tigist1765
@tigist1765 Ай бұрын
ሜልዬ እንኳን አደረሠሽ የኔ ባለሙያ እኔ ምግብ መሰራት ስፈልግ የአንቺ ቻናል ውስጥ ገብቼ አይቼ ነው የምሠራው በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ🥰🥰🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
እሺ ቱጄዬ አመሰግናለሁ
@ogbaghebrielrahel2212
@ogbaghebrielrahel2212 Ай бұрын
💯🥰🥰
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
ይስማማችሁ መልካም በአል❤🎉🎉
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Ай бұрын
Enam Anchn Teketeya Endezeh new yemgagrew 🙏❤
@pacpat6514
@pacpat6514 Ай бұрын
meskel be GURAGE......................
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv Ай бұрын
ሙሉ ሴት ነሽ❤
@letinaweld7653
@letinaweld7653 Ай бұрын
❤❤❤❤ melkam bale 🌞🌻🌞🌞🌻🌻🌻🌻😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን ለሁላችን የኔ ውድ
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
12:11 ere musikaw yiketil Mellu. Kimem nesh ko. Hulum yamral
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የእንጀራዉን ምጣድ ብትነግሪን😊
@mekdeswolde1616
@mekdeswolde1616 Ай бұрын
Enkuan abero aderesen anchi ye Nazareth ferexe ❤️!
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 Ай бұрын
🦋❤🦋
@demissieathens6538
@demissieathens6538 Ай бұрын
መልካም በዓል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
አሜን ለሁላችን የኔ ውድ
@MuluworkAyisheshimMoges
@MuluworkAyisheshimMoges Ай бұрын
🎉
@pacpat6514
@pacpat6514 Ай бұрын
Abo GURAGE Zzzzzzzzh!!!
@meseretgizaw3787
@meseretgizaw3787 Ай бұрын
አላት የት ጠፋሺ ቆነጆ
@መሲየወልድያዋ
@መሲየወልድያዋ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Ай бұрын
Enquan aderesesh melkam behal
@MeronAyalaw
@MeronAyalaw Ай бұрын
አበሳ እኮነሽ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
መቀነትሽ ታምራለች ሜሉ😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ከበሪልኝ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Ай бұрын
ባለሞያማ ነሽ! ይሄን ካሜራ ስው ለማየት ስለት መሳል አለብን እንዴ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
❤❤❤
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
የሁላችንም ጥያቄ ነው ግን አንድ ቀን እናየዋለን ለሁሉም ግዜ አለው አይደል የሚባለው!
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Ай бұрын
@@TigistGebresilass-mh6ir TG’ye ያን የመስለ ክትፎ ስርታ ብቻዋን የበላች ኢትዮጵያዊት.... አንቺ ስው ለካ ተቀይሯል Lol ጉራጌዎቹ ብቻ እንዳይስሟት አደራ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
​@@TigistGebresilass-mh6irዴቭን አትስሚው እረባሽ ነው❤
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
​@@SuperTherocketmanወፍ እንደ ሃገሯ ይባላል ለእኛ ለማስተማር ልብስ ነው እንጂ በሃገራችን ቢሆን ይቺ ልባም ሴት ከባሏ ቀድማ አትቀምስም❤❤
@FetleworkWyohannes
@FetleworkWyohannes Ай бұрын
ምነው ጉራጊኛ ሳትጨፍሪ ? አለባበስሽን ሣይ የመትጨፍሪ መስሎኝ ነበር
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Ай бұрын
Kebzu adnakot gara enqan lemeskel begel aderesesh kenebetesebochsh.
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Ай бұрын
ብቻሽን ነው የምትበይው?? 😉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ምነው ዴቭ ያውም በበአል?
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo Ай бұрын
❤❤❤
@HaHa-cs9ib
@HaHa-cs9ib Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 15 МЛН
ያስለቀሰኝ ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ ከማሂ ጋር !
39:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 80 М.
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 102 М.
Ethiopian Food - How to Make Bula Genfo -  የቡላ ገንፎ አሰራር
11:25
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 362 М.
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,9 МЛН