ድንገት ሎተሪ የወጣለት ሰው የገጠመው ያልታሰበ ጉድና መጨረሻው Abel Birhanu

  Рет қаралды 101,021

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ አቤልዬ ዘወትር በጣም የሚያሳዝኑ የሚያስደስቱ ትምህርት ሰጪ ኘሮግራምህን እጅግ እጅግ አደንቃለሁ፡፡ የዛሬው ደሞ በጣም አሳዘነኝ በድንጋጤ ሞተ ሊባል ነው ስል እንዲህ አይነት ጨካኝዋ ላይ ጣለው ገንዘብ የጥፋት ስር ነው ብሏል ፈጣሪያችን በቅዱስ ቃሉ አይ ገንዘብ ግን በጣም ደስ ያለኝ የሰው ደም ተሸፍኖ ስለማይቀር ክብር ይግባቸውና ለፖሊሶች እውነቱ ወጣለት እሷ ቀድማ ትሙት ወይ አባቷ ሣታውቅ ከእውነት የምታመልጥ መስሏት አባቷን እኔነኝ የገደልኩት ማለቷ አባትዋም እኔ አይደለሁም ብለው ስለእውነት መመስከራቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡ ደግሜ እላለሁ ክብር ለኢትዮጵያውያን እና በዓለም ላሉ የፖሊስ አባላት በሙሉ፡፡ በተለይ በተለይ ኢትዮጵያውያን ፖሊሶች እንደ ሌላው ዓለም የተሟላ መሣሪያ የምርመራ ማለቴ ነው ቢኖር እጅግ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ደሞም በጣም ጐበዞች ናቸው
@bmtd8591
@bmtd8591 Жыл бұрын
ይህ ክስተት እጅግ መስጦኝ በተደጋጋሚ አዳምጨዋለሁ። በርታ !!
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 Жыл бұрын
ቁማር መጠጥና ከፈጣሪ ጋር ማንኛውንም ነገር አጋርቶ ማምለክ የሸይጣን ስራ መሆኑንና በጨረሻም ችግር እንደሚያመጣ ቅዱስ ቁርአን ነግሮናል
@amenhaymi
@amenhaymi Жыл бұрын
ይህ እኮ እድል ነው
@heloyanlensyan-sw5vn
@heloyanlensyan-sw5vn Жыл бұрын
ኡ.ው..ይ ኣታ ከምዚ ኣሎ ድዩ ወደይ እትቀርቦም ሳባት ምጥንቃቕ እዩ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
ይገርማል በጣም ጊዜ ያሰፈራል በእውነት ወዬ እግዚአብሔር ጨካን ህይወት እንዴናት በመጨረሻ ሰዓት ታሰረች ይገረማል ደም ፈሶ አይቀረም የወይኗ ልጅ እናመሰግናለን🙋
@الحمدللهعلىكلحال-م3د
@الحمدللهعلىكلحال-م3د Жыл бұрын
አቤልየ በርታ
@جيزان.محمدالطاهش
@جيزان.محمدالطاهش Жыл бұрын
ጨካኝ ናት በጣም በገዛ ገንዘቡ ያሳዝናል ምስኪን ያለ ቀኑ ደፋችው ሰው እንደጨው አይቀምስም ጥሩ መስለው እባቦችን አንተ ያዝልን
@alidessye5508
@alidessye5508 Жыл бұрын
KKK
@alidessye5508
@alidessye5508 Жыл бұрын
Kkkk`kkk`kkkkkk`k`Kkk`kK`kkk`kkkk`kk`kkkkkkkk`kkkkk`kk`k
@amenhaymi
@amenhaymi Жыл бұрын
አሜን
@semurmedia
@semurmedia Жыл бұрын
አቤል! ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋርና ከመላው ቤተሰብህ እንዲሁም ከአድናቂዎችህ ጋር ይሁን! ቡሩክ ሁን❤
@meazakidane555
@meazakidane555 Жыл бұрын
Yasaznal betam..... Wey gud
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Betame yasazenale
@bekelewelde10
@bekelewelde10 Жыл бұрын
ሎተሪ ብዙ አትመኙ!!!! እግዚአዐብሔር ይስጣችሁ ጥሩ ታሪክ ነዉ የነገራችሁን!! በርቱ::
@hyateMohammed
@hyateMohammed Жыл бұрын
ውሸት ቢበዛም እውነት ሁኖ አያውቅም እውነት ምን ጊዜም እውነት ነው ሚስኪን ዲሀ 😢ወደ ፊት ብቻ እንደጋሪ መጓዝ አያዋጣም ገንዘብጰወይ መጥፊያችን ወይ እድገታችን ወይም እንደዚች እንደሴት መቀመቅ መቀመጫችንን ያደርጋል ከዚህ ከቪድወ ብዙ ተምሬለሁ እናንተስ
@mouniapinnono3218
@mouniapinnono3218 Жыл бұрын
Wow very good
@kelemawiguzo9611
@kelemawiguzo9611 Жыл бұрын
hiwot yasazinal
@BemnetFekra-u3y
@BemnetFekra-u3y Жыл бұрын
የሚያሣዝን
@goodnews9572
@goodnews9572 Жыл бұрын
አይ ገንዘብ😢
@Rejalmedia520
@Rejalmedia520 Жыл бұрын
Waw 😮😮😮😮
@alawyasuleyman7199
@alawyasuleyman7199 Жыл бұрын
ይገርማል😊😊😊
@BegashawuBatiso-sh9jz
@BegashawuBatiso-sh9jz Жыл бұрын
አሪፊነው
@AbuleEdited-pv9yh
@AbuleEdited-pv9yh Жыл бұрын
What 😮
@kassa6220
@kassa6220 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ!!!
@bt3738
@bt3738 Жыл бұрын
የመጀመሪያው ኮመንት👍
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢Mmmmmm
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 Жыл бұрын
❤❤❤
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 Жыл бұрын
😢😢
@ahmedmataanmataan438
@ahmedmataanmataan438 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amansami2843
@amansami2843 Жыл бұрын
Endezi aynet ewneteya tarik akrbelen
@tarikulove6301
@tarikulove6301 Жыл бұрын
😮😮
@endalebertaendu3966
@endalebertaendu3966 Жыл бұрын
ወይ ሰው መሆን እና ይህች አለም
@deselengabebe1851
@deselengabebe1851 Жыл бұрын
👍
@KiyaQalu
@KiyaQalu Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Жыл бұрын
የሎተሪ አሸናፊዎች ታሪኮች ብዙ ናቸው። ገንዘቡን ማስተዳደር በጣም የተወሳሰበ ስራ ነው:: አሸናፊዎች ቁጥር አንድ ችግር ከማያውቋቸው ሰዎች ወይም ከአዲስ ማህበራዊ መደብ ጋር መጋፈጥ ነው። ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ለመኖር ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ የግድ እና ውድ ነው። እና እንደዚህ አይነት ወጪዎች ገንዘቡን በፍጥነት ያጠፋሉ::
@NoNames-ty4tf
@NoNames-ty4tf Жыл бұрын
Digami abela
@tsegaStudio
@tsegaStudio Жыл бұрын
ሴት ብር አምላኪ ናት እኮ🤧🤧🤧
@yonatangetahun7357
@yonatangetahun7357 Жыл бұрын
first🎉
@NebiatWindmill-iw6ql
@NebiatWindmill-iw6ql Жыл бұрын
ዶክመተሪውን አይቼዋለው የዛሬ3 አመት አካባቢ😂😂
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
😢😢😢
@Biruke-wh7id
@Biruke-wh7id Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@fikrfikr9714
@fikrfikr9714 Жыл бұрын
😢😢😢
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 29 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 33 МЛН
ያስገርማል የድመቶች ሀገር ገባሁ abel birhanu vlog
32:38
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 115 М.
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
17:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 266 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 29 МЛН