ቀለሙን የሚቀይረው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሚስጥራዊ ሀይቅ ሀረሸይጣን Abel Birhanu

  Рет қаралды 144,747

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 280
@AbdiYesuf-u8m
@AbdiYesuf-u8m Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤላችን የሰፈራችንን ድንቅ ተፈጥሮ ስላስተዋወክልን
@MuneraShamisu
@MuneraShamisu Жыл бұрын
በጣም ተመቸቶናል በተጨማሪም ልክ እንደዚም ሀላባ ቁሊቶ ከከተማዋ ትንሽ ወጣ ብሎ የአርቶ ፀበል አለ❤❤❤
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 Жыл бұрын
አው እደዚህ የሃገራችን ነገሮች አሥተዋውቀን❤️❤️❤️❤️
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሃገራችን ብዙ ድንቅ ነገሮች አላት እናመሰግናለን አቤል
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤ስልጤን ይንቃሉ ግን ስልጤ ውስጥ ተፈጥሮዊ አስደማሚ መሳጭ ቦታ አለን ሀገራችን ማራኪ ነው ፈጣሪ ምርጥ ተፈጥሮ ችሮናል😍🙏መታቹ ጎብኙን ያገሬ ልጆች አሪሂቡ ብለን እንቀበላችዋለን
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ስልጤን የሚኑቁ ሰዎች ለነሱ የኢትዩፕያ ታሪክ ማለት ላሊበላና አክሱም ብቻ ስለሚመስላቸውና ሁሌም በየሚዲያው ሲተረክ የምንሰማው አክሱምና ላሊበላን ብቻ ነው ስልጤነት ይለምልም❤❤❤🎉
@topefa271
@topefa271 Жыл бұрын
ስልጤ ኢትዮጵያዊ አይደለም አረብ ነው😂😂😂
@መሰረትጌታቸው200
@መሰረትጌታቸው200 Жыл бұрын
አረ ማንም አይንቀንም
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Жыл бұрын
ስልጤ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው አገራችንን አንንቅም
@SinafikishSedado
@SinafikishSedado Жыл бұрын
Manew yinikuhal blo yenegereh??? ya sew erasu sileminikh new ke ethiopianoch gar befikir endatnor sim yemisetih . ante kalnakih beker manim aynikihm ...
@leyilamohammed
@leyilamohammed Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አቤሎ እንግዳውስ ከጀመርክው አይቀር እኔም አንድ ቦታ ላመላክትህ አቅረበው ከአዲስ አበባ 130 k ርቅት ያለው ቡታጀራ የለ አንድ ፀበል አለ እዛው ውስጥ ብዙ ነገሮች አሉት ከቻልክ ለተመልካቾችህ አቅርብላቸው
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
የት እንደሆነ ንገረኝ እስቲ መድኀኒዐለም ከፈቀደ ከጠራኝ ለደጁ ያብቃኝ አካባቢውን አስቀምጥልኝ❤
@berekethaylemichale2688
@berekethaylemichale2688 Жыл бұрын
አቤሎ ያለክን አቅርብለት ትችላለክ ለ ልጅ እሽ ተባረክ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@addulistube5244
@addulistube5244 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@leyilamohammed
@leyilamohammed Жыл бұрын
@@medi574 ውዴ ،ቡታጀራ ነው
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
@@leyilamohammed እሺ አመሰግናለሁ
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
አቤል ምርጥ ልጅ ድንቅ ተፈጥሮ ነዉ ስልጤ ዞን
@WorabeTube
@WorabeTube Жыл бұрын
አቤሎ ክበርልን🙏
@amajidrebato2232
@amajidrebato2232 Жыл бұрын
አች አሽቃባጭ አረፈቹ ቁጭ በሉ ኡሁ ለታ በለ አሎን የቅረበነይ
@adeyabeba2551
@adeyabeba2551 Жыл бұрын
Thankyou Abel. and you have good eye!! This is active volcano. And that why you smell sulfur and the lake is changing colors always because of the sulfur it produces. Thank you for sharing!!!!!
@mubetube3135
@mubetube3135 Жыл бұрын
❤ስልጤ ዉስጥ ቡዙ ማስህብ አለ እማጀር ወሻ ሚበል አለ ጎብኛዉ ❤❤
@alsiltetube
@alsiltetube Жыл бұрын
እነመሰግነለን አቤል🎉🙏 ስልጤነት ይለማልም🎉
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
በጣም ያገርማል ወዘንድሮ የማሰማው የለም ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ አላት የወይኗ ልጅ እናመሰግናለን🙋
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын
ስልጤ ነው❤
@ibnubedru6246
@ibnubedru6246 Жыл бұрын
አው
@zaakirsaalic7946
@zaakirsaalic7946 Жыл бұрын
አበል እኔ አደናቅህ ነኝ..የአፋር ዳሉል ታሪክ ብታሳዉቀን ደስፈ ይለን ነበር ከይቅርታ ጋራ🙏🙏🥰😍
@tofikeahemed2750
@tofikeahemed2750 Жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ የሀገርልጅ ታኮራኛለህ ከቡታጅራ አጠገብ ትገኛለች ስልጤ ዞን አይነጌ ዋሻ አልጎበኘኋውም
@qedamawitube9138
@qedamawitube9138 Жыл бұрын
አቤሎ በ ድሮን ሞክረው እውነት ሆኖ ድሮኑ ከጠፋ እኔ ከፍላለው 🙌🙌
@user-qy9fm3ff7o
@user-qy9fm3ff7o Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@user-zm3wh4rw9o
@user-zm3wh4rw9o Жыл бұрын
😂😂😂😂ጉደኛ ነክክክክ 😂እረ ይመችክ,,ጥሩ እይታ ነው
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
Not funny….. you try it first…
@nadiyaserjebochamiso9719
@nadiyaserjebochamiso9719 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አቤሎ❤
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Жыл бұрын
ወዉ ሀጋሬ ሰለምሸ ይብዘ አቤል ብራሀኑ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@filenbar19235
@filenbar19235 Жыл бұрын
Thanks
@kalkidangetachew2001
@kalkidangetachew2001 Жыл бұрын
thaks abel
@fafi4840
@fafi4840 Жыл бұрын
አቤሎ አመሰግናለሁ ሰፈሬን ስለስተዋወቅልኝ ትዝታዬን አስታወስኩ 😢 1999🇪🇹አልተመለስኩም
@dubaiexpo7481
@dubaiexpo7481 Жыл бұрын
ስልጤ 👍👍👍👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤
@umiabizer
@umiabizer Жыл бұрын
ሰፈሬ መንደሬ ሀገሬ ኡፍ እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም አቤሎ ይመችህ
@ስልጤነትማንነት
@ስልጤነትማንነት Жыл бұрын
እነማሰግለን አብል💛💛
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@elroimulugeta9003
@elroimulugeta9003 Жыл бұрын
አቤል ሰላም ነው የምታቀርበው ሁሉ መልካም ነው በርታ አድናቂህ ነኝ በርታልን
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
ለምን የሰይጣን ስም ሰጡት ስሙ ይቀየር።
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ከታሪኩ አመጣጥ መስለኝ ስልጤነት ይለምልም❤❤❤🎉
@FataFata-th1oy
@FataFata-th1oy 5 ай бұрын
​@@fatiya8477ኢኮ ኢንደዛ ነዉ ኡሱን ያሚጋበ አንድ ልጅ ነበራ ያልጁ ስም ሪያድ ሰይጠን ዪበል ነበር በጋደኞች ተጋዳላ
@mehammedahmed7600
@mehammedahmed7600 Жыл бұрын
Thanks bro..
@REDWANSHAFI
@REDWANSHAFI Жыл бұрын
በእርግጥ ድንጋይ አይገባም የተባለውን ለማረጋጋጥ ሙከራ አድሪጋለሁኝ የተረዳሁት ነገር ከመወረሪያው እሰከ ሀይቁ ድረስ ያለው ርቀት በአይን ሲታይ ቅርብ ይመስላል ግን በጣም ወደ ጎን ርዝመት ስላለው ማስገባት አይቻልም ከታምር ሣይሆን ጥሩ የመወርወር ችሎታ ያለው ያስገባዋል።
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
እኔ ኢርዩፕያውስጥ የ ኢትዩ ታሪክ ወይም ቅርስ ተብሎ በየሚዲያው ሲለፈፍ የምሰማው አክሱምና ላሊበላን ብቻ ነው በጣም ይገርማል ይህንን የመሰለ ጥንታዊ ታሪክ እያለን አንድም ቀን እንደሀገር ታሪክ ሲወራ ሰምቼ አላውቅም ነበር አቤላ እናመሰግናለን
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
Thanks❤❤❤❤❤
@redwantube6790
@redwantube6790 Жыл бұрын
Thank you.
@lenmuba-th8di
@lenmuba-th8di Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ❤❤❤
@ferhaabdu1155
@ferhaabdu1155 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ ማይ ስልጤ❤
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 Жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን❤❤
@emuamar4489
@emuamar4489 Жыл бұрын
እኔ ቦታውስጥ ገብቼያለው ወደታች ለመውረድ ግማሽ ሰአት ይጨርሻል ለመውጣት 1_1_30 ይጨርሳል እና ውሀው ለመጠጥ አይሆንም ትንሽ ከሀይቁ ራቅ ብሎ ወሻ አለ ዋሻው ደሞ ውስጥ ለውስጥ አርሲ ይወስዳል የሚባል አፈታሪክ አለ
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 Жыл бұрын
😮😮😮
@ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ
@ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
አቤሎ አልብኮ አካባቢ የሚገኝ ማይባር የሚባል ሀይቅ አለ በቀጣይ እሱን አቅርብልን ብዙ ሰዎች በየ አመቱ ወደዛ ይሄዳሉ ውሃውን እንደ መፈወሻ ነዉ የሚያስቡት በፊት ሸህ ነበሩ አካባቢው ላይ አሁን ግን በህይወት የሉም እኔ አላምንበትም ምክንያቱም ከአላህ ዉጭ ያለን አካል ማምለክ ሽርክ ስለሆነ
@sofyasoso3084
@sofyasoso3084 Жыл бұрын
አወሽርክነዉ ልጁኮ ክርስቲያን ነዉምንብሎ ያቀርበዋል ይሄ የሚመለከተዉ ሙስሊም ኡማዉን ነዉ ደሞ ይሄ ብዙተከታዮች ስላሉት ቢያቀርበዉ ማይባር ታዋቂሆነ ብለዉ ይበልጥ ይጠማሉ ይመስለኛል እንደኔ
@MonetizeHive
@MonetizeHive Жыл бұрын
Thanks abel
@ishraqaphone299
@ishraqaphone299 Жыл бұрын
ስልጤ❤
@LeylaMoh-p5y
@LeylaMoh-p5y Жыл бұрын
አቤሎ ሁሌም ሁለቱንም ቻናልክን በፍቅር ነው የምከታተለው እንደዛሬ ተደስቼም አላውቀውም ይህው ለመጀመሪያ ጊዜ ፃፍኩልህ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-nj9bi9li1n
@user-nj9bi9li1n Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Mkd4028
@Mkd4028 Жыл бұрын
ለምለም እና ቶፊክ አሳይተውን ነበር ባለፈው ዋው ነው 😮
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
Thank you Abelo
@tube1784
@tube1784 Жыл бұрын
❤ሀገሬ ❤ ጠጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ሂዱ ጎብኙት
@abdujemal347
@abdujemal347 Жыл бұрын
ሹክረን አቤሎ
@MelakuTilahun-u3y
@MelakuTilahun-u3y 5 ай бұрын
ተአምር ነች አገራችን
@BeyreSiltew-zd3jf
@BeyreSiltew-zd3jf Жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን
@ዲሌቸነል
@ዲሌቸነል Жыл бұрын
ኑሪልን አይቼዋለው በአከል
@zulfanesruz
@zulfanesruz Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ
@meron6797
@meron6797 Жыл бұрын
ይገርማል በእውነትም ድንቅ ነው
@tedibogale
@tedibogale Жыл бұрын
ድንቅ የተፈጥሮ ሀብት ነው አቤሎ ክበርልን !!!
@abiotdeddefo9867
@abiotdeddefo9867 Жыл бұрын
"Hara" means lake in Afan Oromo. It means "Ye sheytan Hayk" in Amharic
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ድንጋይ ሲወረወር ሃይቁ ውስጥ ኣይገባም 😮 እና የት ነው የሚሄደው ድንጋዩ?
@najmuseml4257
@najmuseml4257 Жыл бұрын
ወላሂ አይደርስም እኔ ሞክሪዉ አለዉ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ጃፓን😃😄
@Ha-eq9om
@Ha-eq9om Жыл бұрын
​@@tigstuersumo6454ክክክክክክክ
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 Жыл бұрын
@@najmuseml4257 እና ድንጋዩ ይሰወራል ማለት ነው ? ከምር ግን ያስፈራል😳
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 Жыл бұрын
@@tigstuersumo6454 😂😅😅
@ezumantube
@ezumantube Жыл бұрын
የሚገኘዉ ስልጤ ዉስጥ ነዉ
@zamzamabrar9208
@zamzamabrar9208 Жыл бұрын
አዉ
@abdenureabdenure5032
@abdenureabdenure5032 Жыл бұрын
waw betamm des yelal tnx abelua
@abdulhakimousman1576
@abdulhakimousman1576 Жыл бұрын
ያምራል ❤አቤል
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ይገርማል የተፈጥሮ ነገር
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Жыл бұрын
ኢቲቪ ላይ ድሮ አይተነዋል 😊
@abdurazak7862
@abdurazak7862 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው አቤሎ እናመሰግናለን በነገረችን ለይ እኔም የዘው አከባቢ ልጅ ነኝ
@naodyonas3802
@naodyonas3802 6 ай бұрын
I❤ You so much go go go every day and time
@bayeda3062
@bayeda3062 Жыл бұрын
ጀግነው ዩቱዩበር በርተልን እነመሰግነለን
@user-pb2qp4vo7k
@user-pb2qp4vo7k Жыл бұрын
ሱብሀነላህ አላህ ምን ኢሳነዋል
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
የሰፈራችን ውሀ ስላሳየኸን እናመሠግናለን አለምን ስትዞር እስከዛሬ አላየከውም ነበር ለካ
@FunnyTubesol
@FunnyTubesol Жыл бұрын
ሰፈራችን😊😊
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
@@FunnyTubesol ደምሩኝ🔔🔔🔔🔔🔔🔔🙏🙏🙏
@noorMohammad-fz4hj
@noorMohammad-fz4hj Жыл бұрын
እሄም
@mohammedabbaes9467
@mohammedabbaes9467 Жыл бұрын
ደስ ሲል አድ ቀን አየወለሁ
@የስደተኞች
@የስደተኞች Жыл бұрын
ስልጤ ሀረ_ሻይጣን ሀይቅ💚🎈😍
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እዚ ውሀ ውሰጥ ለዋና የምገቡ ካላቹ ጀግና ናችሁ ወላሂ እኔ ኩሬ ውሰጥ አልገባም ያዞረኛል 😢
@abdumobile568
@abdumobile568 Жыл бұрын
የማይታየው ከሩቅ ሲወረወር የተወረወረው ድንጋይ ከሪቀት አንፃር ከእይታ ስለምጠፋና ስላማይታይ እንጂ አጠገቡ ላይ ወርውረን ሲገባ አይተናል።ገብተንም ዋኝተናል።
@tigistkibret2224
@tigistkibret2224 Жыл бұрын
በትክክል እውነታው አጠገቡ ደርሰን ስንወረውር ድንጋዩ ይገባል ግን ዳገቱ ላይ ቆመህ ብትወረውረው ከርቀቱ አንፃር ነው
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል የወይኗ ልጅ
@lumeyatube-6069
@lumeyatube-6069 Жыл бұрын
አቤል እናመሰግናለን ስልጤ ሀይቅም አለ ጎብኝልን በአካል ብትመጣ ደግሞ እንቀበልካለን
@AnwarShemsu-fd9hg
@AnwarShemsu-fd9hg Жыл бұрын
አሪፍ ቀርቦዋል
@user-wk4bv9xr7m
@user-wk4bv9xr7m Жыл бұрын
ሰልጤዬ ቅበት ነው ሰፈሬ❤❤❤❤
@Weynfekede051
@Weynfekede051 Жыл бұрын
@leylamohammed. Eshi Yegna kedada min ale demo? Mechem ayalkibachu nachu? Demo yemin tsebel naw iza yalew? Wustus min ale?
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Жыл бұрын
ሡብሐንአላሕ
@farhanEndale
@farhanEndale Жыл бұрын
wooow
@nesriyamohammed4167
@nesriyamohammed4167 Жыл бұрын
ሰፈሬ ❤❤❤ አላህ በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ እሰከመየው ጓጉቻለሁ
@Teda_Yg
@Teda_Yg Жыл бұрын
Abelo Please sle California slemigegnew makamane siol melemameja video sralen
@KedirKedir-u9z
@KedirKedir-u9z Жыл бұрын
እንመሰግነላን🧡⚪️⚫️👌hi si silte
@GemeGuder
@GemeGuder Жыл бұрын
Like adrgu 😮😮😮😮😮🤭
@bayeda3062
@bayeda3062 Жыл бұрын
የኔዋ ስልጤ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ቀናልብ-በ4ፈ
@ቀናልብ-በ4ፈ Жыл бұрын
ለምን በውጭ ሀገር ላሉ አማርኛ ለማይሰሙ ኢትዮጵያዊም ሆነ ለሌሎች ዜጎችም ይሄንንና የምታቀርበውን እንዲረዳው በእንግሊዝኛ ሰብታይትል ብታረግበት
@kastulijj8565
@kastulijj8565 Жыл бұрын
ክበርልን 🙏🙏
@metsnanatbefetari8723
@metsnanatbefetari8723 Жыл бұрын
አውቀዋለው በኛ ጊዜ ደሞ ትምህርት ስናጠናቅቅ እዚ ሄደን ነው ፎቶ የምንነሳው ዋሻም አለው
@donimaickel3425
@donimaickel3425 Жыл бұрын
ቆይ ትልቅ ነገር ቢወረወርበትስ ምልክት አያሳይም??
@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ
@ጀሚለነኝያሁሱተነሽዩቱብ Жыл бұрын
ወው ከያሁት ቆይቶ ነበር ያኔ ያበቴ ተነሽ በሱነው ያሞተው አለህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅ ያኔ ሊዩ አጎት
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ርያውም ዞሬዋለሁ ውስጡም ግብቼ ውሀው በሀይላንድ ይዘን ወጥተናል ከጓደኞቴ የዛሬ አያርገውና ስደት😢 ኢሄ ውስጥ በጣም ብዙ ጥሩ እና መጥፎ ነገር አለው ተመርምር ወርቅ ነዳጅ አለው ግን ማውጣት አይቻልም ብለው ነበር መርማሪዎች
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Ewnte hgerachn eko bezu yetfatero tega yalen hezbochn nene gen nechachba yemyngabebu eko bezu habete alen gen egna yesew hagere enmegnaln beya botaw bezu ngere alen bechoch eko lersachew tekm selmfelgu maedebachn eyzerfu New
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
ሰዉ ከገባ እዛዉ ይወስዳል ወደታች ገብቶ መዋኘት አይቻልም ሲሉ ነበር
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
አቤላ እናመሰግናለን 👏 አቤላ email አልደረሰህም
@Ote_Media
@Ote_Media Жыл бұрын
First comment
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ሱበሀንአላህአጅብ
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 Жыл бұрын
በኦሮምኛ ሀሮ ማለት ኩሬ ሲሆን ሀሮሰይጣን ማለት የሰይጣን ኩሬ ማለት ነው። በሌላም አባባል በኦሮምኛ ሀረ ማለት መጤስ ማለት ሲሆን ሀረሰሸይጣን ማለት የሚጤስ ወይም ወይም እንፋሎታማ ኩሬ /የውሃ አካል ማለት ነው። ሀገሬ ኢትዮጵያ ድንቅ ናት እኮ።
@tofahusen4924
@tofahusen4924 Жыл бұрын
ድንቅ የተፈጥሮ ሀብት ነው ሀአረሸይጠን ሀቅ ዪለየል
@royalhiking6
@royalhiking6 Жыл бұрын
አወ ይሄን ቦታ አውቀው አለሁ ሁሌም በጣም ይገርመኛል
@KIBETTUBE
@KIBETTUBE Жыл бұрын
ፈክረዲን ነኝ ከቅበት 👌👏👏
@Ha-eq9om
@Ha-eq9om Жыл бұрын
ኑር ሁሰይን ስለሚሉት ዝም በላቸው ባእድ አምልኮ ለማስፋፋት የሚጠቀሙት ሴራ ነው
@semirafarisidris
@semirafarisidris Жыл бұрын
ድንቅ ተፈጥሮ !!!
@TemamLeggese
@TemamLeggese 10 ай бұрын
@babatube-i7o
@babatube-i7o Жыл бұрын
ሱብሃነላህ
@zerituwedesen
@zerituwedesen 5 ай бұрын
ጉድ በል ጎደር😮😮😮😮
@GotezZeru
@GotezZeru Жыл бұрын
ታአምር ያለባት አገር❤❤❤❤❤
@jhoney_JO
@jhoney_JO Жыл бұрын
betam ygermal...yeawnet andi ale
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 19 МЛН
በኢትዮጵያ የሚገኘው ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ዋሻ Abel Birhanu
10:32
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН