ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ከመውሰዳችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 7 መሠረታዊ ነገሮች| emergency contraception pill

  Рет қаралды 43,827

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን!
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@sabaamare7693
@sabaamare7693 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ መልስልኝ
@SamirYeene-qq6ix
@SamirYeene-qq6ix Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hanichohana530
@hanichohana530 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ ፔሬዴ በ21መጣ ከዛ ቀቀን 1 ግኑኝነት አደረኩ ከዛ እመርጀንሲ ወሰድኩ በማግስቱ ከዛ ፔሬዴን ያዛባውና ሁለተኛ መምጣት በነበረበት ቀን አልመጣምየዛኑ ቀን ግንኙነት አደረኩ እና ይረገዛልመልሱን ፕሊስ
@ላስታይቱብ
@ላስታይቱብ 2 жыл бұрын
መፍትሄካገኘሽሹክበይኝ
@timetecharabic6820
@timetecharabic6820 Ай бұрын
Selam dokitor,,ene yee 3 amat marifee asi qabiree nabar gen chigiruu ,,,xuten yemengal dagimo yaa bital min largi erdang dokitor
@עגוגען
@עגוגען 5 күн бұрын
ዶክተ እንዳታልፍኝ በናትህ መልስልኝ የወር አበባ ከቀረ ሁለት ወር አልፎኛል72 120 ነው ብጠቀመው እና ማንስትሬሽን ቀረ በሰዓቱ ነው የተጠቀምኩት ለምን ይሆን የቀረ መልስልኝ
@mimitube7482
@mimitube7482 Жыл бұрын
Dokter p 72 wesje be 48:00 digamye gngunet adereu ergzna yifeteral ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ ሊፈጠር ይችላል። መድሃኒቱ የሚወሰደው ከግንኙነት በኋላ እንጂ ከግንኙነት በፊት አይደለም።
@mimitube7482
@mimitube7482 Жыл бұрын
Amesegnalew docter
@ወሎየዋ-ቘ1ዸ
@ወሎየዋ-ቘ1ዸ Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-ዶክተር የኔም የሷ ጋ ተመሳሳይ ነው ምን መሰለህ ከግንኙነት በኋላ የ72p ወሰድኩ ከትንሽ ቆይታ በኋላ ድጋሜ ግንኙነት አደረኩ በ24 ሰአት ልዩነት 1ፍሬ በድጋሜ ፖስቲፕል ወሰድኩ እና እርግዝና ሊፈጠር ይችላል እባክህን መልስልኝ
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 Жыл бұрын
​@@ወሎየዋ-ቘ1ዸድጋሜ ከወሰድሽ አታረግዥም አይዞሽ እማዬ
@Fozi-qr1qm
@Fozi-qr1qm Жыл бұрын
selam doctur period becheresku 15 ken lay ye 3 wer merefe wesedku ena beziyaw ken genegunet adereku keziya ye72 sseatun post pill be 24 seat west wesedku ena ergezina lefeter yichelal please atlefeg meleselg docutr
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ድንገተኛውን ሳይሆን ኮንደም ነበር መጠቀም የነበረብሽ። በርግጥ ጉዳት የለውም። ነገር ግን የደም መፍሰሱን ያዛባዋል። እርግዝና አይፈጠርም። ቢሆኖም ግን ቼክ ማድረግ አለብሽ። የወር አበባሽ ላይ ሆነሽ ቢሆን ኖሮ መርፌውን የወሰድሽው መድሃኒት መጠቀም አያስፈልግሽም ነበር።
@Fozi-qr1qm
@Fozi-qr1qm Жыл бұрын
@@dr.amanuel- betam amesegnalehu doctor lebezu ehtoche lechenketachen meftehe ante ga ale allah yitebekeh gn ene ahun yeteteraterkut ergizna mefeterbet geze lay selenebere postpillu agelegelot yemesetet akmu zeketega lihon yichilal biye asebe naw
@Fozi-qr1qm
@Fozi-qr1qm Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ena ahun ke 7 ken h behuala merefaw agelgelot yesetal weyy
@nhisanboliongan7634
@nhisanboliongan7634 2 жыл бұрын
ደክተረ እናመሠግናለን
@mekdizewge7748
@mekdizewge7748 Жыл бұрын
Eshi ena lebuzu giz wesgalehu gin ahun ergzina ebi aleg ena mahn adirgogal
@wuddeneshtodese7286
@wuddeneshtodese7286 2 жыл бұрын
Enameseginalen dokiter
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 10 ай бұрын
ህይ ዶክተር ሰላም ነው የባክክ መልስልኝ አኔ በዎር ዉጥ አራቴ ዎስጃሎው እና የዎር አበባዬ ዉለት ቀን ብቻ ቆይዬ እና በጣም ተጫነቁ እርግዝና ይፈራል በማርያም መልስልኝ 🙏😭💔
@hayuyemamila
@hayuyemamila Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለምክርህ ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ የ1ወር ከ15ቀን በራሱሰአት ፊል አዲርጎብኛል እና ለመጨረሻ ነጠብጣብ ደም ሲፈስ ቆይቶ በመጨረሻ ስጋመሰል ተቆርጦ ከደሙጋረ ተቆርጦ ወጣ ከዛ ቡሀላ እስከ3ሳምንት ግንኙነት አላደረግንም ከዛቡሀላ ግን ግንኙነት በሳምንት 3ቀን እንፈፅማለን የግዲ መከላከያ መጠቀም አለብኝ ወይስ folic asdi ልዉሰዲበት
@mekdizewge7748
@mekdizewge7748 Жыл бұрын
Ena doctorya yikrta betam melsilg ebakhn
@TemesgenTsegaye-n8y
@TemesgenTsegaye-n8y 7 ай бұрын
እባክህ ዶክተር መልስልኝ የሰባት ወር ልጅ አለኝ እያጠባው ነው ዛሬ 72 ሰአት ወሰድኩኝ ልጄ ላይ ጉዳት ይኖረው ይሆን
@BByan-dg3qr
@BByan-dg3qr 3 ай бұрын
ዶክትር እኔ 5ቀን አለፊኝ የውር አበባ አለመጣኝም ያስተወክኛል ይህ ኪንና መወስድ እችላለሁ ማለት mela one
@asdqwe2019
@asdqwe2019 29 күн бұрын
እዲብ ሆንሽ እማ
@KananisaBeke
@KananisaBeke 6 ай бұрын
Please doc idati alif and case neberegn ginugnint yaderegechu lik after period 7gna ken layi no keza 72 wosidalech ina ye period kenaw 3 ken alifohali ine pregnancy yifeteral malet no
@natanemu9304
@natanemu9304 10 ай бұрын
እሺ በጣም አሰግናለዉ
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 7 ай бұрын
እህቴ መንስኤውን (የሚመጣውን ችገር)ባለማውቅ ሁለት አመት በወር አንዴ ተጠቅማለች አንድ አንዴ ደሞ በ20 ቀን ትጠቀም ነበር ግን አሁን የመውለድ ሃሳብ አለት ችግር ይመጣ ይሆን😢doctor አሳውቀኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
ችግር አመጣ የምንለው ሞክራ እርግዝናው እምቢ ካላት ነው። ከዚህ በኋላ ግን እንዳትጠቀም
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 7 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሺ ክበርልኝ
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 10 ай бұрын
ዶክተር የ72 ሰአቱ መጠቀም መሀን ያረጋልደ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
አያደርግም
@natanemu9304
@natanemu9304 10 ай бұрын
ዶክተር በክርስቶስ እኔ የሦስት ወሩን ተወግቼ ላብድ ነዉ አልቻልኩም ማክሸፊያ የለዉም
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
እንዴት ማክሸፊያ ምን ምልክት ታይቶሽ ነው ?
@natanemu9304
@natanemu9304 10 ай бұрын
ማለት ከተወጋዉ 20 ቀኔ ነዉ በጣም ይጨቀኛል ከምለዉ በላይ ምንም ጤንነት አይሰማኝም ይሄ ምን ያህል ጊዜ ይቀጥላል ማክሸፍ ማለት ሰዉነቴ ዉስጥ እዳይሰራ ሚያረግ መዳኒት ካለ ማለቴ ነዉ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
@@natanemu9304 ማክሸፍ ሚባል ነገር የለም። አንዴ ሆርሞኑ ወደሰውነትሽ ተሰራጭቷል። ጭንቀቱ የተለመደ ነገር ነው። አልተነገረሽም ስትወስጂ። ሌላ የከፋ ህመም ካለ ማለትም የደም መፍሰስ በየቀኑ ካለብሽ ግን በድጋሜ መሄድ አለብሽ። ጭንቀቱ ግን የተለመደ ነገር ነው። ሰውነትሽ እኪላመደው ነው።
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 5 ай бұрын
እህቴ እንደት ሆንሽ እኔ ከተወጋሁት ወር አልሆነኝም ግን ሆደን ይቆርጠኛል ይጨንቀኛል አርግዠ ይሁን መድሀኒቱ አልገባኝም 😢​@@natanemu9304
@BamlakAsres
@BamlakAsres 9 күн бұрын
ዶክተር እኔ 1 ወር ዉስጥ 11 ጊዜ ወሰጀጃለሁ
@Meronalazer
@Meronalazer 3 ай бұрын
Dr mela one yejerba himemi yifexirali ende
@زينباليانالانا
@زينباليانالانا Жыл бұрын
ሰላምደክተረ የወሩእክብል ግንኚነትከማረግበፊት ሰንትቀንቀዲሞመውሰዲይጠበቅብኛል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የወሩ ከሆነ ግንኙነት ከማድረግ በፊት ሳይሆን የወር አበባ ከመጣ እስከ 5 ቀን ድረስ ነው መጀመር ያለበት። ከዚህ ውጪ ባለው ጊዜ ከተጀመረ ደግሞ ለ7 ተከታታይ ቀናት ሌላ መከላከያ ዘዴ መጠቀም ይኖርበታል። እንጂ ግንኙነት ጋር የሚያያዝ አይደለም።
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 Жыл бұрын
​​@@dr.amanuel-ዶክተር እኔ ፔሬድ በመጣ በ10 11 12 ከባሌ ጋር ግንኙነት አድርጌ ነበር ግንኙነት ከማድረጌ ከ30 ደቂቃ በፊት ያስሚን ወሰድኩ 24 ሰአት ሲሞላኝ በሰአቱ ወስጃለሁ ማርገዝ ስለማልፈልግ ገጠመኝ ያስሚን ካልሰራ ብዬ ግንኙነት ባደረኩበት በ71ኛ ሰአት ድንገተኛ መድሀኒት ወሰድኩ ከዛ በኋላ ግንኙነት አላደረኩም አረግዝ ይሆን ዶክተር መልስልኝ ያስሚን ኪንኑን እስካሁን አላቋረጥኩትም በሰአቱ እየወሰድኩ ነው እና ሆዴን ይቆርጠኛል ከጡቴ ስር ይወጋኛል ሆዴን በጣም ነፍቶኛል አርጌዤ ይሆን ??
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ዶክተር በፈጣሪ የእኔን ጥያቄ መልስልኝ😥😥😥
@mubashirmobiles1458
@mubashirmobiles1458 10 ай бұрын
እኔ የወራባ ባየሁ13ቀኔ ቡሀላግንኙነት አደረኩ ግንኚነት ካደረገሁቢሀላ24መዳኒት ወሰደው አሁን ወር አለፈኝ የወራባ የለም😢😢😢😢😢😢😢እባክህ ዶክተር አትለፈኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
ምንም የእርግዝና ምልክቶች አልታዩሽም? የሽንት ምርመራ አድርጊ ቅድሚያ !!
@mubashirmobiles1458
@mubashirmobiles1458 10 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሽ
@yupo6165
@yupo6165 10 ай бұрын
በምትወዳትእናትህ እጠይቅህና እናዳታልፈኝ እባክህ ኣሁን ኣንድሰት ጊንኝነት ስታረጊ የወሪ ኣበበ ፈሰሳት ከዛ በወሪዋ ልክ ህክምና ምሪመራ ኣሪጋሐች የለሽም ኣላት እንደገና ይፈጠራል እንዴ ተምሪምራ ከተመለሰች በረየደዋ መጣ ኣሁን ወሪሆናት ጊን ኣልመጣም ጭንቀት ድካም ኣላት ለላ ምሰማት የለም 😢😢😢😢😢😢😢😢በናትህ እንዳታልፈኝ
@aishahussein9772
@aishahussein9772 Жыл бұрын
አዉ እኔ ን በጣም ያመኝች ያሰዉክኝል
@BetelhemFantahun
@BetelhemFantahun Жыл бұрын
72 satun gudate emiyametaw bewr west sidegagem nw weyes beteleyaye weratoche west sihon nw betleyaye kn hono maltem betelyaye wer hono bentekemew gudates alew lalaw teyake dgmo yene best friends bewer 1 mnamen gengunt tadergaleche ye 72 sehatunm btedegagami gngunte bmtadergebt weket tewsdaleche ena birodoa be 1 wer west 2 or 3 gize bdegami yemtabatal yeha ke 72 shatu ga yegnagnal please doctor
@netsanetybrah6348
@netsanetybrah6348 Жыл бұрын
እሱ ከወሰድኩ በሃላ ፐሬዴ ቀረ ምን ላረግ d.ry
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ፖስት ፒል ፔሬድ ሊያዛባ ይችላል እንጂ አያስቀርም። ስለዚህ ትንሽ ጠብቂው እና የእርግዝና ምርመራ አድርጊ። አርግዘሽ ሊሆን ይችላል።
@netsanetybrah6348
@netsanetybrah6348 Жыл бұрын
2 ወር ሁኖኛል እረግዝናም የለኝም ምን ይሆን ይቅርታ ካላስቸገርኩህ ዶ.ር🙏🙏
@abdun3296
@abdun3296 Жыл бұрын
​@@netsanetybrah6348 ከግንኙነት ብኋላነው በፊት የወሠደሽው
@fyebhhnbbh
@fyebhhnbbh Жыл бұрын
ያስሚንን እምትጠቀሙ እህቶቸ ፔረድድ ያዛባል ብዙም አይወርድ እኔጋ ብቻነው ወይስ መልሱልኝ 😢😢
@abdun3296
@abdun3296 Жыл бұрын
@@fyebhhnbbh አትጠቀሚእሱን መጥፎነው
@Fነኝየወሎልጅ
@Fነኝየወሎልጅ 5 ай бұрын
በፈጣሪ ዶክተር እዳታልፈ እኔ ባለትዳርነኝ ግን አሁ ግኑኝት ካደረኩ ሳምቴ የወሩን ታብሌት ነው የምጠቀመው ግኑነት ባደረኩ 6ሰአት በኅላነው መዳኒቱን የጀመርኩት እና ስደት ስለሆኩ ስራ ሰለሚበዛብኝ አላቆረኩም እጠቀመናለሁ ግን ሰአቱ ይዛባል አንዳድግዜ 30ደቂቃ ያልፍብኛል እና እርግዝና ይፈጠራል ጨቆኛል መልስልኝ
@weynshetadem6583
@weynshetadem6583 Жыл бұрын
ሰላም ደግተር አድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህን እያታልፈኝ መልስልኝ gynera ( ጋይነራ የሚባለው የወሊድ መቆጣጠርያ መደሀኒት ባለስት ሆርመን ነው እርጉዝ መሆኔን ሳለቅ 4 ኪኒኖችን ተጠቅሜ ነበር 4 ቀን ማለት ነው በፅሱ ላይ የሚያመጣው ችግር አለ ችግሩስ ምድነው አሁን 1ወር ከ 15 ቀኔ ነው ካረገዝኩ እሄን ኪኒን የተጠቀምኩት 1 ወሪ ከ ከሳምት ባሉት ቀናቶች ነበር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እንዳልኩሽ ነው። መወሰድ የለበትም ነበረ ከተወሰደም አንቺ ላይ ሳይሆን ጉዳቱ ፅንሱ ላይ ነው። የእድገት ችግር ፣ በወሊድ ጊዜ ፅንሱ ላይ ያለ ጊዜው እንዲወለድ ሊያደርገው ይችላል። ግን ይሄም ከበዛ ነው። ስለዚህ እንነዚህ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ፅንሱን አሁኑኑ ጤንነቱን ማወቅ አለብሽ። ዝም እንዳትይ አደራ። ቼክ አፕም ከዛሬ ጀምሪ ።
@የጃማዋ-ፈ7ቸ
@የጃማዋ-ፈ7ቸ 11 ай бұрын
ወዴሜ መልስልኝ ጓደኛዬ ተተገናኘች 20ቀኗነው ግን 37ቀን ሆነው ፖሬዷ እናስ እደትነው😢
@WubitAlemie
@WubitAlemie 2 ай бұрын
selam docter fertilazation behuwala post pill biwatm ayiseram yilal lela medhanit metekem yinorbign yihon be minalbat hormonun yemiyazaba
@WubitAlemie
@WubitAlemie 2 ай бұрын
Be 13gna ken lay hulgiziem wede mahthen akababi wugat yemimesl milkt yitayegnal ena yihen enkulal ke ovary mitwetabet ken yimeslegnal bezihu seat gingunet adrge neber wedyawunu post pill wesedhu ayisera yihon sigat lay negn lela option endwesd mikrwotn efelgalehu
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
ከ ovulation በኋላ ከሆነ ነው የማይሰራው
@neimakemal6548
@neimakemal6548 7 ай бұрын
Dokter keweledku 1 wer 20 kenenew ena bale gngnunet mareg felgo lbsen awlko sitagelegn mehatenelay erechebgn gn dokter gngnunet aladeregnm ena dokter mewsed alegn ena atbalew bwesds blgelay gudat yelewm slemataba melslgn dokter slechenekegn nw
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
ትችያለሽ የሚያመጣው ጉዳት የለም። ከወሰድሽ ከ 3 እና 4 ሰዓት በኋላ ልጅሽን አጥቢው። የወር አበባሽ ካልተመለሰም ኮ ማርገዝ አትችይም።
@KiduEthioKidu
@KiduEthioKidu 6 күн бұрын
ዶክተር እባክህ ንገረኝ 72 ሰዓቱን kewesedku behoala sex bidereg እርግዝና ይፈጠራል 🥺🤎
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 күн бұрын
አዎ እንደዛ እርግዝናን አይከላከልም። የሚወሰደው ከግንኙነት በኋላ ነው
@Haytt-r6h
@Haytt-r6h Жыл бұрын
ወንድሜ መልስልኝ እኔ ማታ ግንኙነት አድርጌ ጡት የ72 ሰአቱን ወሰኩ አረግዛለሁ እንድ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ሰዓቱ ችግር የለውም። በ72 ሰዓት ውስጥ ስለወሰደሽ ማለት ነው። ምንም እንዳይሰራ የሚያደሬገው ሁኔታ ከሌለ በቀር አታረግዢም።
@Haytt-r6h
@Haytt-r6h Жыл бұрын
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ
@KeratMesud
@KeratMesud Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የደም መርጋት ያለባት ሴት መጠቀም ትችላለች??
@gjchvjdhj8793
@gjchvjdhj8793 4 ай бұрын
በፈጠረህ መልስልኝ. ፔረዴ በመጣ. 18 ቀኑ. ግንኙነት. አርጌ ነበር. ውጫለሁ ያስሚን. አሁን በመጫው. ሰአት. አልመጣም. ወሩ. ዛሬ አይቸው. በማያው. አድ መስመር. አሳየኝ. ግንኙነት. ባረኩ. 10 ቀኔ አየሁት. ምን ይሆን ችግሩ
@HaileBrhane-u1p
@HaileBrhane-u1p 4 ай бұрын
እርግዝና ከ ስንት ሰዓታት በውሃላ ሊፈጠር ይችላል
@sad3434-x1e
@sad3434-x1e 2 ай бұрын
ዶክተር በሚሰጠው ትህምርት ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር በተደጋጋሚ comment ላይ እየጠየኩ ነበር 20 አመቴ ነዉ ለብዙ ግዜ የወር አባባ የማየው በ 26 ቀን ነበር የሚታየው ገፋ ከለ 27 ቀን አያልፍም ነበር አሁን መጨረሻ አንድ ወር ላይ በ15 ቀኑ አየው የወር አበባ 1,2,3,ጨረስኩ 4,5,6, ቀን አንድላይ ነበር ከግኑኝነት በኋላ ድንገታዊ የእርግዝና መከላከያ (postpile) ወስጄ ነበር ዛሬ 45 ቀን ሆነኝ እስካሁን የወር አበባ አላየሁም በጣም ተጨንቂያለው ኢሱ ይሆን ያስቀረብኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
እርግዝና ሊሆን ይችላል። ቀድመሽ የሽንት ምርመራ አድርጊ። እርግዝና ካልሆነ መድሃኒቱ ነው
@FatumUae
@FatumUae 2 ай бұрын
ሰልክህንእፈልጋለሁ
@RabiyaYimam-q9f
@RabiyaYimam-q9f Жыл бұрын
እኔ ቤሬዲ ባየሁ እደጨረስኩ በአራት ቀኔ የ24 ሰአት መዳኒት ወስጀ ግንኙነት አረኩ ግን አሁን ፔሬደ ከመጣ ዛሬ ወሩ ግን የርግዝና ምልክት የለኝም በፊት ቀርሞ ይመጣ ነበር ፔሬደ አሁን ግን ዛሬ ወሬ አልመጣም እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ዶክተር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ ሊፈጠር ይችላል። የ 24 ሰዓቱ እኮ ፔሬድ ላይ እያለሽ ነው መውሰድ መጀመር ያለብሽ። ፔሬድ ካለቀ በኋላ ከተወሰደ ለተከታታይ 7 ቀናት ከግንኙነት መራቅ ያስፈልጋል።
@Dubai825
@Dubai825 Жыл бұрын
እዴት ሆንሽ እኔም እዳቺ ሆኛለሁ 😢
@Abeba-x5d
@Abeba-x5d Жыл бұрын
ዶክተር በወር ውስጥ ሁለቴ ወሰድኩ ፔሬዴ ቀረ ሁለቴ ነው ያረኩኝ ፔሬዴ አልመጣም መዳኒቱን በትክክል ወሰድኩ ዶክተር ንገረኝ አርግዠ ይሆን
@SosinaAsrat-e6d
@SosinaAsrat-e6d 11 ай бұрын
እረ እኔ ጉድ ሆኛለው
@Rabiya-nr2jv
@Rabiya-nr2jv 7 ай бұрын
እኔም ሀይድ ላይ ሁኔ የ72 ሰአቱን ወሰጀ ነበር ሀይደ ግን አልመጣም አንድ ወር ሆነዉ
@AmirKemal-nn4my
@AmirKemal-nn4my 6 ай бұрын
72 seatu Yergzna Mekelakeya Ketewesede Behala 5 Amsken Lela Yergzna Mekelakeya Ketetekemn Medanitu Ykeshfal Mibalew Ewnet Nw Dokter Ene Wesge Neber Sostegna Kene Nw Bekndlay Yalewn Laskebr Neber Ena Ahun Madreg Yelebshm Alugn Dokter Chgr Alew Ende
@zedtube1238
@zedtube1238 Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እን እጀ ላይ የሚቀበረውን እስቀብሬ ነበር እናም ስዴት ወጣሁ አሁን እጀላይ ስድስት አመቱ አላሶጣሁትም ፒሬዴም አይመጣም እናም ፌት ከበላሸው ወዴፌት ችግረ ከያመጣብኝም ሀገስረ ገብቸ እስከማሶጤው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የሚፈጥረው ተፅእኖ ይቆይብሻል። የወር አበባሽ ቶሎ አይመጣም። መደበኛም ለመሆን ረጅም ጊዜ የሚወስድብሽ ይሆናል። እንዲህ ማድረግ የለብሽም ነበረ። ቢያንስ ሌላ የአማራጭ ብትጠቀሚ መልካም ነበረ። ደግሞ ግንኙነት እንዳታረጊ።
@HayimanotTsega
@HayimanotTsega 7 ай бұрын
ሰላም
@rahelse4032
@rahelse4032 Жыл бұрын
Enamesegnalen dokter gen ke wesedn behwala madreg yalebn tenekake ale
@HawaMalla
@HawaMalla Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የወር አበባ በጨርሰኩኝ በ 4 ተኛ ቀኔ ባልጠብኩት ቦታ ተገድጀ ተገድጀ ተደፈርኩ Mela one በ 23 ሰአት ወሰድኩኝ በ 7ቀኔ ብዛት የሌለው ደም ለ2 ቀን አየሁ ምን ይሆን? ውድ ዶክተር❤
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
am sorry for that happening የደም መፍሰስ ያየሽው የመቆጣጠሪያው side effect ነው። የወር አበባሽም በቀኑ ላይመጣ ይችላል።የጎንዮሽ ጉዳት እንጂ ሌላ አይደለም።
@TemuTake
@TemuTake 6 ай бұрын
dr lemjemrya geze nebr sex yaderkut ena be 3 kene medgem alebt silugn 72 be 3 kene leyunt wesdkugn chgr lifetrbgn yechelal😢😢
@samiman7290
@samiman7290 2 жыл бұрын
Hi doctor selam new ene be 9 ken wust 2 post pill tetekimalehu kezi behala alitekemim gin yihen 2 silewesedkhugn gudat yimetabignal Dr ye 2 amet lij alegn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
ችግር የለውም።
@allahkerm9436
@allahkerm9436 Жыл бұрын
ዶክተር አንድ ሴት ግንኙነት ስታደርግ ወንዱ ስሜቱን ከውጭ ከረጨ ያስረግዛል ወይ
@SemirapAbdu
@SemirapAbdu 2 ай бұрын
mewled echel yehonal beye asbalew mekanenet mayasketel ke hone postpill betam weste yeferal lej endinorey efelgalew mokeriyalew gn le 9 wer yakl mnm aynet medanit salosd sex adergiyalew gn mnn ergzna altefeterem 😢
@zandzahre9851
@zandzahre9851 10 ай бұрын
ደኩተርዬ አመሠግናሁ ግንኙት ካደርኩ ቡኋላ ኪኒና ወስጀ ነበር ግን ግንኙነት ባደሮኩ በ6ኛው ቀን ደም ፈሠሠሽ ፔሬድም አይደለም
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
አዎ ድንገተኛ መድሃኒት የደም መፍሰስ ይፈጥራል
@fikeralbaalem8057
@fikeralbaalem8057 Жыл бұрын
Hey doctor ye wer abebaye post pill lewesdeku buhala 3 meta normal new be 1 wer west keza be hultegaw wer almetam yarekut period lay hoge nbr
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የወር አበባ በወር ውስጥ ሶስቴ የተለመደ አይደለም። ይህም ደግሞ እንዲሆን ያደረገው የወር አበባ ላይ ሆነሽ መውሰድሽ ነው። የሚቀጥለውን ወር ጠብቂና ካልመጣ ምርመራ አድርጊ።
@netsiweldenetsi8402
@netsiweldenetsi8402 Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር እንዴት ነህ ሠላም ነው እኔ ደግሞ ዶክተር በተደነጋጋሚ ማለትም ወር ባልሞላውስጥ 4ጊዜ ወስጃለው እና የወር አበባዬ ደግም አንዳንዴ ከሳምንት በፌት ይመጣጥ አንዳንዴ ደግሞ ከሳምንት በላይ እስቀድሞ ይመጣል ጉዳቱ ምንድነው ዶክተር እናም አሁን ላይ ደግሞ ለማርገዝ ፈልግኩ ግን እብ አለኚ ዶክተር ምን ላርግ ምን ተለኛለህ
@helihelicho4727
@helihelicho4727 Жыл бұрын
በተለያየም ግዜ ቢሆን ደጋግሜ ወስጄዋለው ጉዳቱን ስሰማ ግን የልጅ ነገር አሳስቦኛል ያንተ ገለፃ ደሞ ትንሽ ተስፋዬን አለመለመልኝ እኔ በ2 አመት ውስጥ 6እና 7 ግዜ ወስጃለው አምላክ ይሁነኝ 😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ ያንን ያህል ተፅዕኖ የለውም። ቢሆንም በወር ውስጥ ግን በተደጋጋሚ መወሰድ የለበትም።
@helihelicho4727
@helihelicho4727 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- እሺ ዶክተር እናመሰግናለን
@زينباليانالانا
@زينباليانالانا Жыл бұрын
እሺደክተረእናመሰግናለን ጥያቄነበረኚ የ72ሰአትከወሰዲኩብሀላ በ6ቀንብሀላ የወረየሚወሰደውንብወሰዲ አደትይታያል ???
@herodsamuel8835
@herodsamuel8835 Жыл бұрын
ደክተር ግንኝነት ከማረጌ በፊት ወሰድኩ እና እርግዚና ይፈጠራልደ በፈጣሪ ንገረኝ
@fatimaethio1267
@fatimaethio1267 Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-ሰላምዶክተር እባክህ መልስልኝ የ72ስአቱ ከኒን የተየያየነው ወይስአድአይነትን😢😢
@TemuTake
@TemuTake 6 ай бұрын
Ebakh melslgn
@sabbontuuoromoo4723
@sabbontuuoromoo4723 2 жыл бұрын
Perede hedoo be 12 kenni sex arige ye 72 sati kineni ke weseregu maregezi yichalala benati nigerign?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
አይቻልም
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
ወዲውያው ከወሰድሽው
@sabbontuuoromoo4723
@sabbontuuoromoo4723 2 жыл бұрын
@@dr.amanuel- ameseginalew tolo new yewesedekut gin ahun 3samit honognal zare ye xutii himemii yisemagnal ihen demi feraw minalibat ye tutii himemu irigizina ke asaye biye new
@SamsungAzerofives-w1x
@SamsungAzerofives-w1x 6 ай бұрын
ይሄ መዳኒትማ በጣም ባለጊ ነው አምናቹ እዳትጠቀሙ
@melakubekele7316
@melakubekele7316 3 ай бұрын
ፔሬድ ከመጣ 20ቀን ግንኙነት አድርጊ 72ሰአት ወስጀ አለሁ
@melakubekele7316
@melakubekele7316 3 ай бұрын
እርግና ይፈጠራል
@melakubekele7316
@melakubekele7316 3 ай бұрын
አትለፈኝ ዶክተር መልስልኝ
@בטיגולנטאו
@בטיגולנטאו Жыл бұрын
ሰላም ጥያቄ መደሀኒቱን ነበር ግኙነት ካረኩ የውር አበባ መጣ መድሀኒት ከተቅምትኩ ቆይቻለው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ጥያቄሽን አፃፃፉን አስተካክይ እና ጠይቂኝ አልተረዳውትም
@زينباليانالانا
@زينباليانالانا Жыл бұрын
ደክተረመልሰልኚ
@hirut9180
@hirut9180 Жыл бұрын
እሺ ደጉተር ብ ወር ሁለቴ ከተወሰደ ኣይ ሰራም የሚባል ነር ኣለ እነት ነው እባክህ ንገረኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ይሄን ቪድዮ እይው። ለጥያቄሽ መልስ አለው። kzbin.info/www/bejne/r2XFc3xpg9-WopY
@selamdaniael6612
@selamdaniael6612 2 жыл бұрын
Yè 3 wer merfi ketwesed bhula 72 medhanit ketwesd yesral
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 жыл бұрын
አዎ ይሰራል
@Fozi-qr1qm
@Fozi-qr1qm Жыл бұрын
ye 3 wer merfe ketewesede behuale beziyaw ken gengunet befiter ergezina yifeteral
@DhhvFjhfg-xu7mt
@DhhvFjhfg-xu7mt 5 ай бұрын
እናት መፍትሔ አገኝሽ እኔም እንዳንቺ ነበር
@DhhvFjhfg-xu7mt
@DhhvFjhfg-xu7mt 5 ай бұрын
ካገኝሽ ዝም እንዳትይ በናትሽ ጨንቆኝ ነው
@DhhvFjhfg-xu7mt
@DhhvFjhfg-xu7mt 5 ай бұрын
እህት እንዴት ሆንሽ​@@Fozi-qr1qm
@እሙተዋፊቅ
@እሙተዋፊቅ Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ በለትዳር ነኝ እመጠቀመወ እሱን ነው ግን ሰአቱን ጠበቃ ነው እመጠቀመው ቤንስ ከወር በላይ ተጠቅሜዋለሁ 😢😢😢😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ድንገተኛ ክኒን በወር ውስጥ ከሁለቴ በላይ መጠቀም አይመከርም።
@shewittesfay-sl1fk
@shewittesfay-sl1fk 3 ай бұрын
Ena mahanenet yamtal
@miftaaminu6745
@miftaaminu6745 Жыл бұрын
D r erob sex adrgen mata ye ergzna medhanit setehoat hamus toat dem fesesat yhea dem period new weyis zemblo yemedhanitu side efect be allah melslegniy
@best_comparison.
@best_comparison. Жыл бұрын
Doctor ebkeh sex kadregn 6 ቀን አልፎታል እናም ማርገዝ አልፈልግም መፍትሄው ምንድነው Please 🙏🙏
@best_comparison.
@best_comparison. Жыл бұрын
Doctor ebkhn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
Eshi yikrta silakoyewbsh melsen .....ድንገተኛ መውሰድ አትችይም ። ምክንያቱም አምስት ቀን አልፎታል። ስለዚህ መደበኛ መከላከያ ፒል ነው መውሰድ ያለብሽ። እሱን ስትወስጂ ግን መጠኑን ዶክተር ነው የሚያዝልሽ ምክንያቱም sex ከተደረገ በኋላ መወሰድ ያለበት መጠኑ ከፍ ይላል በ 72 ሰዓት ውስጥ እንደ ሌላው ቀን 1 አይደለም የሚወሰደው። ሌላው አማራጭሽ ደግሞ ማጨናገፊያ መድሃኒት መውሰድ ነው። ግን መጀመሪያ እርግዝናም ላይፈጠር ይችላል። ግንኙነት ስለተደረገ ብቻ እርግዝና አለ ማለት አይቻልም። እና መፈጠሩን ብታረጋግጪ መልካም ነው ቅድሚያ ።
@sikosilo7696
@sikosilo7696 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ምድነው መጨገፊ ያው ደክተር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
@@sikosilo7696 መድሃኒት አለ እሱን ከህክምና ተቋም አሊያም ከፋርማሲ በትዕዛዝ መውሰድ ትችያለሽ።
@sarongetnet
@sarongetnet Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ 5ሳምንት የሆነውን ማስወረጃ መድሀኒት ስሙን ንገረኝ ? ፉርማሲም ማግኘት እችል ከሆነ ንገረኝ እባክህ 🙏🙏🙏 እንዳታልፈኝ መልስልኝ
@teferi.teklye
@teferi.teklye 2 ай бұрын
Aref.new
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
ጏደኞቼን surprise አደረኩዋቸው
18:18
Rosiye
Рет қаралды 4,6 М.
6 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች
11:18
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 99 М.
ቪያግራ መቼና እንዴት ይወሰዳል?
15:08
News ET Social
Рет қаралды 359 М.