No video

ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ክኒኖች እንዳይሰሩ የሚያደርጋቸው ምክንያት | Possible causes of emergency pill not to work

  Рет қаралды 24,258

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Жыл бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
መልካም ጤና
/ @dr.amanuel-
ጥያቄዎትን በዚህ ቢያስቀምጡልኝ በተቻለኝ መጠን በፍጥነት ለመመለስ ሞክራለሁ።
t.me/healthpsche
#contraceptives
#pregnancy
#pills

Пікірлер: 252
@SggfDjggy
@SggfDjggy 5 ай бұрын
ዶክተር እና መሠግናለን
@user-qc4cl1ro4u
@user-qc4cl1ro4u 2 ай бұрын
ስለሁሉነገርህ በጣም አመሰግናለው ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሰ72 ሰአት ግንኙነት ባረኩ በ2ቀን ወሰድኩ ፔረድ ቢያንስ በ1ወር ውስጥ መምጣት አለበት ዶክተርየ በጣም ግራ ተጋብቶኝ ነው
@adonayPido-zc4jm
@adonayPido-zc4jm 2 ай бұрын
የኔ እህት መልስ አገኘሽ
@user-qc4cl1ro4u
@user-qc4cl1ro4u 2 ай бұрын
አላገኘሁም ውዴ​@@adonayPido-zc4jm
@user-rl4ke2ne3d
@user-rl4ke2ne3d 22 күн бұрын
Selam dokter aned nger litykek nber pirde kide besamtu ginegnet adrkueg kezam 72 medanet wesdkueg ergzna yfteral malet new ebakekn nigreg
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 21 күн бұрын
አይፈጠርም
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix 5 күн бұрын
መቸእደተለቀቀ አላቅም ደኩተር እኔ ግኑኛነት ሳላደርግ በኮላ ወሠድኩትና ይፈጠራል ማለትነው😢😢😢😢
@KamilahamidKamihamid
@KamilahamidKamihamid 19 күн бұрын
Doctorya pilse nbr emtkmaw eywesdko salcherse acomkot ahon waynm perioda almetam waynm alargezkom mn laderg gera gebtogiyal
@AmirKemal-nn4my
@AmirKemal-nn4my 2 ай бұрын
Dokter ene ahun ehud mata gngnunet adrge segno mata dgami adrge maksegno bwesdew yregez yhud dokter melslgn
@LubabMehamed
@LubabMehamed 6 күн бұрын
ዶክተር እርግዝና ምርመራ በሥንት ቀን ይታወቃል በደም በ7ቀን ሊታወቅ ይችላል መልሥልኝ
@user-ik3fn2iq7g
@user-ik3fn2iq7g Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@SaharObaid
@SaharObaid Ай бұрын
ቀጥርአስቀምጡልን
@user-zs1ke4or6w
@user-zs1ke4or6w 7 ай бұрын
Ene kewldku 2were nw gngnunet adrge wesje neber gn selemaxeba chigr yinorew yihon?
@user-km7tk3hu9e
@user-km7tk3hu9e 5 ай бұрын
ዶክተር ካየከዉ መልስልኝ በፈጠረክ መርፌ አስ ቀብሬነበር ግንጊዜዉ አልፏል ያለሁት በስደትነዉ ግን ግንኙነት ሳረግ በቀ በቀኑ የሚዋጠዉንነዉ የሀያ ስምት ቀኑን ግን ግንኑነት ሳቆም መደሀኒቱን ተዉሁት ችግርአለዉ ለርግዝናስ ያግልጣል በጣም ጨቆኛል መልስልኝ plas
@user-iz2bk3fq6w
@user-iz2bk3fq6w 9 ай бұрын
ዶክተር ላስቸግርህ እኔ የ72 ወስጅ ነበር ግንኙነት ባደረኩ በ 20 ደቂቃ እና በሳምቱ የወር አበባየ መጣ ለ 8 ቀን ይፈሰኝ ነበረ አሁን መዳኒቱን ከወሰድኩ 1 ወር ከ 13 ቀኔ ነው አርግዠ እንደሁ ቸክ አደረኩኝ 1 መስመር ነው የሚሳየኝ እና አላረገዝኩም ማለት ነው
@uaedxb6960
@uaedxb6960 9 ай бұрын
አዎ እላረገሽም ሁለት መስመር ከሆነ ነውንእርግዝና የሚፈጠረው
@user-iz2bk3fq6w
@user-iz2bk3fq6w 5 ай бұрын
@@HawaAhmed-gh7gz እንድኔ ከሆነ ምንም ነገር የለም አትፍሪይ
@hussenhassen2682
@hussenhassen2682 5 ай бұрын
ውደ ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ነበረ
@AbitaAbita-fl4bo
@AbitaAbita-fl4bo 4 ай бұрын
ዶክተርእባክንከግኙነት7 በሓላወርአበባየ7 ቀንይፈሰኛልምንይሻለኛል
@AbitaAbita-fl4bo
@AbitaAbita-fl4bo 4 ай бұрын
እርግዝናይፈጠራልደኩተርግንኙነትየመጀመሪየነውእባክህንደኩተር
@SameraSaeed-h1b
@SameraSaeed-h1b 3 сағат бұрын
ደኩተርየግንኑነትባረኩኝበ2ለትቀንፖስትፒልወሰድኩኝአንድወርሆነኝእስካሁንፔሬድአልመጣኝም
@FunnyGondola-mx3bp
@FunnyGondola-mx3bp 25 күн бұрын
100 ayiseram
@EzadinNajmo
@EzadinNajmo Ай бұрын
Hi doctor. Pared.1 Ken.becha.tayto.ketefa.ergezena.tefetere.malet.new
@AbabaAhimedSr.-hs5jl
@AbabaAhimedSr.-hs5jl 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ ግኑኝነት ሳደርግ የመጀመሪያዬ ነበር ግን በ30 ደቂቃዉጥ ነበር መዳኒቱን የወሰድኩት ግን 4 ወር ሆነኝ የወር አበባ ካየዉ እርጉዝ ነኝ ማለት ነዉ በናት ከቻልክ ቶሎ መልሰልኝ እባክ ሆዴ ዝብሎ ይነፋል ብግብ ከበላዉ ዉሀ ሰጠጣም ግራገባኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
እሱ የማይሰራባቸው አንዳንድ ሁኔታዎች አሉ ለምሳሌ አንዱ አስቀድሞ ኦቭዩሌሽን ከተካሄደ ። ግን 4 ወር ሙሉ የወር አበባ ሲቀር እንዴት ዝም ትያለሽ? የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ነበረብሽ,? ካልሆነ ራሱ ሌላ ምርመራ ልታደርጊ ይገባል።
@AbabaAhimedSr.-hs5jl
@AbabaAhimedSr.-hs5jl 6 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሱማልክነ ግን ሌላሰዉ እከ አንድ አመት ወይም እከ ሰድሰት ወር ልቆይ ይችላል ሰላሉኝ ተዘናጋዉ አሁን ግን በጣም የሆድመነፋት እቅልፍ ማብዛት እና ደሞ ሆዴ የሚነፋዉ የወር አበባ የሚመጣበት ወክት ላይ ብቻነዉ ለምሳሌ የእኔ የሚመጣዉ ከ 12 እሰከ 21 ባሉ ቀናቶች ነበር አሁን ደሞ በዛወክት ሆድ መነፋት ብቻነዉ።
@tube-vx7yq
@tube-vx7yq Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር አንድ ጥያቄ መልስልኝማ የርግዝና መከላከያ ኪኒን ከወሰድነ ወትት መጠቀም የለብነም ከተጠቀምነ ይሽራል ይላሉ እውነት ነው ወይ ከተጠቀምነስ ከኒኑን ከወሰድነ ከስንት ሰአት በህዋላ መጠቀም እችላለን እምታቁ እቶቸም ካላችሁ መልሱልኝ ስታዩት
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እሱ ህክምናውም ሆነ ሳይንሱ አያረጋግጠውም። አዎ በርግጥ ወተት አንዳንድ መድሃኒቶችን በትክክል እንዳይሰሩ ያደርጋል። የእርግዝና መከላከያውን ግን አይደለም። ይልቅ ማወቅ ያለብሽ ቡና ነው ወዲያው መጠጣት የሌለበት ።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 ай бұрын
@@dr.amanuel- ቡና እዳይሠራ ያረገዋል ማለት ነው
@HermonAmanual-fp2mm
@HermonAmanual-fp2mm Ай бұрын
የሚወሰደው ክኒን ስንት ናቸው በየስንት ሰዓት ልይነትስ ይወሰዳሉ
@RahelRita-xr9ee
@RahelRita-xr9ee Жыл бұрын
Fetari edmehn yarzmlh dokter enamesegnalen and tyake gn nebergn malet gngnunet kadergn bahal yezaw mnm saykoy wediya bnwesdewm chgr yelewm
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ የለውም። የሚመከረው ወዲያው ቢወሰድ ነው። በተለይ በ24 ሰዓት ውስጥ የበለጠ ውጤታማ ይሆናል
@RahelRita-xr9ee
@RahelRita-xr9ee Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ewnet sew akbari neh doktr egzabher ewketu chemro ysth amesegnalehu
@user-rn1ut8ee9r
@user-rn1ut8ee9r 10 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እኔ በወር በ15ቀን ብንገናኝ ነው የምጠቀመው ፖስትብል ነው ከግንኙነት በኃላ ግን እርግዝና ተፈጠረ 4ወር ሆኖት ነው ያወኩት ምንም ምልክት ሳላይ ወር ጡቴ ጨመረ ማሳከክ ሀኪም ቤት ቼክ አረኩ ትላንት የ4ወር ነው ተባልኩ እንዲ ሊፈጠር ይችላል ወይ?
@GeniGeni-vk5mg
@GeniGeni-vk5mg 5 ай бұрын
ሰላም docter postiple wuche period ayche neber ahun wer lay demo almetam. Argze yhon
@user-pj4nw8my9v
@user-pj4nw8my9v 5 ай бұрын
እና ፖስት pill atemegni wesht new bka enem endih hogne nbr kebad new mechershash ayamerm betargzi letawesrji new weljiew gn atwesdu bka or condomize hugniii lemkersh
@ابويوسنإمامحسين
@ابويوسنإمامحسين Ай бұрын
እኔ
@sameeratig5424
@sameeratig5424 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@NibretNibret-wv6lv
@NibretNibret-wv6lv 10 ай бұрын
ደጋግሜ ሁለት ቀን አርጌ 72 ሰአት ክኒኑን ብወስደው ይሰራል አይሰራም!!?
@Fentaye-ch8rv
@Fentaye-ch8rv 3 ай бұрын
Hi
@joking-us3yz
@joking-us3yz 3 ай бұрын
ሳዑዲ ያላቹ መድሀኒት ከፈለጋችሁ በዚ ልደውልላት 05ዘጠና ሰባት ስልሳ ሰባት አምሳ አንድ ሃያ ሁለት
@user-pj1ur8kb9f
@user-pj1ur8kb9f Ай бұрын
የምን መድሀኒት ?
@EtsubdinkAlem-hm8pi
@EtsubdinkAlem-hm8pi 5 ай бұрын
Selam docter ke gengnunet behula 16 ken hongn hgc test aderge nebr negative nw gn eskahun period almetam argezena nw weys lela mekniyat alew
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
ፔሬድ ምን ያህል ቀን አሳልፏል ከሚጠብቂበት ቀን ማለት ነው ?
@guzalamguzalam3369
@guzalamguzalam3369 3 ай бұрын
ዶክተር ፔሪድ በመጣ 13ቀኔ ከባሌጋር ግንኙነት አደረኩ የምጠቀመዉ ኪንንነዉ 1ቀንነዉ የተገናኘን አብረን አደለምየምንኖር እና ኪንኑን ባልጠቀም እርግዝና ይፈጠራል
@ZelalemGete-ws2tc
@ZelalemGete-ws2tc 2 ай бұрын
እስከ ስት ወር ባለውነው በደም መፍስስ ለማስወረድ የሚቻለው ዶክተር
@selamzemedkun
@selamzemedkun 5 ай бұрын
ጓደኛዬ የ72 የወሰደችው በ24ሰአት ውስጥ ነው ሳምንቷ ግን በጣም ያቅለሸልሻታል እርግዝና ተፈጥሯል ማለት ነው?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
ማቅለሽለሽ አዎ የእርግዝና ምልክት ነው። ሆኖም ይበልጥ የሚታወቀው በወር አበባ መቅረት ነውና ከቀረ የሽንት ምርመራ ታድርግ
@selamzemedkun
@selamzemedkun 5 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሽ ዶክተር አመሰግናለሁ 🙏 ዛሬ ቸክ አረገች የለም አሏት ግን በእርግጠኝነት በሳምንት ያስታውቃል እንዴ?
@amm4537
@amm4537 23 күн бұрын
የጓደኛሽን ቁጥር ስጭኝ ላዋራት እኔም እንደሷ ደረሰብኝ
@ManamamaKalilus
@ManamamaKalilus 22 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ. ዶኮክተር. እኔ ማታውኑ አድርጌ. ጠዋት 5 ሰአት ነው የዋጥኩት. እርግዝና ይፈጠርብኝ. ይሆን ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 21 күн бұрын
አይፈጠርም
@ManamamaKalilus
@ManamamaKalilus 19 күн бұрын
@@dr.amanuel- እግዜር ያክብርልኝ. ዶክተር
@hayat55s48
@hayat55s48 3 ай бұрын
ዶክተር በፈጠርህ ጌታ መልስልኝ የወር አበባየ በለቀቀኝ በማክስቱ ግንኙነት አደረኩኝ የ72 ስአቱን መደሀኒት ተጠቀምኩኝ 2ት ፍሬ ነበረ አንድን በወሰድኩኝ በ24ስአት ሌለኛውን ወሠድኩት ምግብ ሣልበላ ነበር የወሰድኩት አንደኛውን ልክ ግንኙነት ባደረኩኝ በሣምንቴ ደም ፈሠሠኝ እንደወር አበባ ያለሁኖ ቀጭን እና እርኩዝ ነኝ ማለት ነው በእናትህ መልስልኝ
@hayat55s48
@hayat55s48 3 ай бұрын
ድክተር የ72 ስአቱን ኪኒን በጨረስኩኝ በሶስት ቀኔ ጥርሴን አሞኝ ኪኒን ተሰጥቸ ተጠቂሜ አለሁኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 ай бұрын
አይ እንደዛ ሳይሆን ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ መድሃኒቶች ያላቸው የጎንዮሽ ጉዳት ነው። የደም መፍሰስ ያስከትላሉ።
@user-gn1jc5tf8b
@user-gn1jc5tf8b 27 күн бұрын
እዴት ሆንሽ እህቴ እኔም እዳች አጋጠመኝ መልሽልኝ😢
@als6152
@als6152 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ጥያቄየ ከግንኙነት ቡሀላ ክኔና ግንኙነት ባደረግክ ከ24ሠአት ወድህ ብንጠቀም እርግዝናይፈጠር ይሆን እና የግን 3ቀንግንኙተት ባናደርግም መጠቀምአለብን መልስልኝ ዷክተርየ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
ድንገተኛው የእርግዝና መከላከያ ከሆነ ወይም የ72 ሰዓቱ ከሆነ መወሰድ ያለበት ከግንኙነቱ በኋላ በ72 ሰዓት ውስጥ ነው። እንጂ ከግንኙነቱ በፊት አይወሰድም።
@user-ec1ge2ts1m
@user-ec1ge2ts1m 8 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ድንገተኛ የወሊድ መቆጣጠሪያዉን 72ሰዓቱ ካለቀ ከ8ሰዓት በዋላ ነዉ የወሰድኩት እርግዝና ይፈጠር ይሆን?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
እስከ 5 ቀን እኮ መድሃኒቱ ይሰራል። ነገር ግን እስከ 3 ቀን ቢሆን የበለጠ ይሆናል።
@user-lg6ls9zv2h
@user-lg6ls9zv2h 5 ай бұрын
Doctor pls be maraiyam eheni tiyake melisiliygn 3wor mulu period alayawutim kezi befiti 72hr tebilet biyanis be wori 4&5gize etekim nebere gin ke15 keni befit guniygneti agrige minim medaniti alitetekemikum 3wori mulu period silalayawuti gira gebaygn guniygnneti karekuti ke saminte bohala check saregi negative aleygn pls doctor reply my comment?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
okay i do 3 wer mulu yewer abeba siker check madreg nbrebsh bedgame malet new . Besamntu check madreg wixetun ayasaym yewer abeba yimexal bilesh bemixebkibet ken new bedgame test madreg yalebsh. Andande ergizna tefexro minm milkt laytay yichilal. Ergizna kalhone gn mirmera adrgi.
@user-lg6ls9zv2h
@user-lg6ls9zv2h 5 ай бұрын
@@dr.amanuel- Eshi dr gin tebilet etekemi neber biyansi be wor 3-4 gin kezi befiti period yemata nebere ahuni 3wor mulu alimetam December 19 esike 25 meto nebere keaza bohala still now yelemi period gin guniygneti adirge medanitun aliwosedikum period sayimeta ergizina yikeral?? Demo yetuti chafi betami yameygnal nechi fesashim betami ale hodemi betami yichohal michoti ayisetim yazoreygnal erase mitatim ale ye dikami simetim aleygn wogebem betami yameygnal pls dr answer for me again period sayimeta ergizina yikeral?
@user-lg6ls9zv2h
@user-lg6ls9zv2h 5 ай бұрын
@@dr.amanuel- dr please chenikoygnal😢😢
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ዶክተር አማኑኤል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@user-pu8pc6lm9r
@user-pu8pc6lm9r 11 ай бұрын
ዶክተር እኔም ተደጋጋሚ ወስጃለው እና ፔሬድ ሊመጣ ወደ4/5ቀን ላይ ግንኙነት ፈፀማለው እና ፓስቲፕል ወስጃለው ግን ዛሬም ፔሬድ እስካውን ልመጣም 26/27ቀን ላይ ነበር ሚመጣው እና ግራ ገብቶኝ ነው እርግዝና ሊኖሪ ይችላል?
@user-pu8pc6lm9r
@user-pu8pc6lm9r 11 ай бұрын
ነው ወይስ ፔሬድ ሊዘገይ ይችላል እባክህ ዶክተር መልስለኝ ጨንቆኛል
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p 10 ай бұрын
​@@dr.amanuel-ዶክተረ እኔ የወረ አበባ በመምጫዉ ግንኙነት አረኩ የ24 ሰአቱን ነዉ የወሰድኩት አሁን ሰአቱ አለፈ መምጫ ዉ እረግዝና ይፈጠራልደ መልስልኝ እባክህ
@kalikidangebireges881
@kalikidangebireges881 10 ай бұрын
❤አድ ጥያቄ ነበረኚ ኤፖላት በክዴ አሰቀብሬ ነበር 3 አመት አሁን ቀኑ ካለፈ ቆየ ያለሁት በስደትነው ባይወጣ ችግር ያመጣብኚ ይሆን እስኪ መልስልኚ ካየቀው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
ጉዳትማ አለው እንጂ። በጣም። ለምሳሌ ግንኙነት ካደረክሽ ከማህፀን ውጪ እርግዝና ሊፈጠርብሽ ይችላል። በዛ ላይ በሚወጣበት ሰዓት የሚኖሩ ችግሮች አሉ። ከተሰጠው ጊዜ ማለፍ የለበትም።
@user-pg6st8qr2x
@user-pg6st8qr2x 20 күн бұрын
ሁለቱፍሬ ላድቀንብቻነውወይስለሁለትቀንእሚያገለግለውምልስልእባክህ
@SadaHussan-qw1bu
@SadaHussan-qw1bu Ай бұрын
Docter,lemasored,felgeneber,g enyetnew,yemahegew,melslgn
@adonayPido-zc4jm
@adonayPido-zc4jm 2 ай бұрын
29አመቴ ነው ኪሎዬ 90 ነው ፖስት ፒል በ 48ሰአት የወሰድኩት እስካሁን ፔሬዴ አልመጣም እኮ ዶክተርዬ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
ፖስትፒል ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ላላቸው ሴቶች አይሰራም። BMI ሽን አላውቀውም ። ሆኖም ኪሎች በጣም ከፍተኛ ነው።
@user-jf3so7in7j
@user-jf3so7in7j 8 ай бұрын
Kewsdkut ke 4 sat bewala wetet tetaw chegr Alew?pls Doctor negrgn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
የለውም
@user-pn1oc6gb3r
@user-pn1oc6gb3r 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ በ 6 ወር ውስጥ ቢያንስ 15 ጊዜ ወስጃለሁ እና ዘላቂ የሆነ መካንነት ያስከትላል ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
አያስከትልም
@ailh1939
@ailh1939 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-yq1uy9pf9j
@user-yq1uy9pf9j 5 ай бұрын
ሰላም ዱክተር አንድ ግዜ እስክ ነበር ማሽን ይርጋል እዴ
@user-kd3xd4wm5b
@user-kd3xd4wm5b Ай бұрын
ዶክተር በአላህ መልስልኝ እኔ የወር አበባ እደጨረስኩ ወዳዉ ግንኙት አረኩ ከዛም ከኒን ገዝቼ አንድ ዋጥኩ ዛሬ 2ቀኔ ምን ላርግ አረግዛለሀ ወይስ መዳኒቱን መጠቀም አለብኝ ሁሌም 🥺🥺🥺ገና አድስነኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
እንዳልሽው ከሆነ መደበኛውን ኪንን እየተጠቀምሽ ነው። እሱ ደግሞ በዚህ መንገድ አይደለም እርግዝናን የሚከላከለው። ድንገተኛ ነው ከግንኙነት በኀቀላ የሚወሰደው።
@user-kd3xd4wm5b
@user-kd3xd4wm5b Ай бұрын
@@dr.amanuel- እና አረግዛለሁ ማለት ?🥺
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm Ай бұрын
​@@user-kd3xd4wm5bነይ በወሰጠ እኔም ጨንቆኛል አበረን እነጬነቅ
@TtyJkjhgg
@TtyJkjhgg 3 ай бұрын
ዶክተር እንዳታልፈኝ መልስልኝ እኔ የወር አበባ ባዬሁ በአምስተኛው ቀን ግንኙነት ፈፅሚያለሁ ግን መዲሀኒት ወስጃለሁ ከዛ አላውቅም ነበርና ሚሪንዳ ጠጣሁ ግን እስካሁን ፔሬደም አልመጣም አራተኛ ሳምንቴነው ምርመራም አላደረኩም 😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 ай бұрын
ምርመራ አድርጊ የሽንት ምርመራ መድሃኒቱ ያለመስራት እድል አለው።
@TtyJkjhgg
@TtyJkjhgg 3 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሽ ዶክተርዬ ክበርልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@user-hm3mc8rh8j
@user-hm3mc8rh8j 11 ай бұрын
ዶክተር እባክ እርዳኝ 1ቀን ሆነኛል ቼክ አርጌ እርጉዝ ነኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ በናት መልስ ስጠኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 ай бұрын
አንድ ቀን ሳይሆን 1 ወር እርጉዝ ነሽ ። ምን ልጁን አትፈልጊውም ?
@JuriNk86
@JuriNk86 11 ай бұрын
​@@dr.amanuel-kkkkkkk ደከምኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-qc4cl1ro4u
@user-qc4cl1ro4u 2 ай бұрын
ሰላም ላንተይሁን የ72 ሰአት ግንኙነት ባረኩ በ 2ኛ ቀን ወሰድኩ ግን 1ወር አለፈኝ ምን ማድረግ አለብኝ ዶክተር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
በቅድሚያ የሽንት ምርመራ አድርጊ
@user-wi2co9dt7s
@user-wi2co9dt7s 9 ай бұрын
ዶክተር በፈጠረህ ጌታ መልስልኝ እኔ ከአራት ቀን በፊት ተደፈርኩኝ ከዛ በጣም ጨንቆኝ ስለነበር ሻሂ ጠጣሁኝ ምንም አይነት ምግብ አልቀመስኩም ከዛ የእርግዝና መከላከያ የሃያ አራት ሰአቱን ዋጥኩኝ አላስመለሰኝም ምንም አላረገኝም እርግዝና ይፈጠር ይሆን ወይ
@user-zf3ug4ec1i
@user-zf3ug4ec1i 8 ай бұрын
የ24 ሠአት አለ እንዴ? የ72 ሠዐት ከሆነ የወሠድሽው አይፈጠርም
@user-wi2co9dt7s
@user-wi2co9dt7s 8 ай бұрын
@@user-zf3ug4ec1i ሃይደ መጣልኝ ስለዚህ አላረገዝኩም አደል
@amm4537
@amm4537 23 күн бұрын
ከተደፈርሽ በስንተ ስአት ልዩነት ነው የዋጥሽው
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 2 ай бұрын
ሰላም ዶክቶር እህቴ ለ 2አመት ይህን ተጠቅማለች በወር አንዴ አንዳንዴ ደሞ በ20ቀን አሁን ግን መውልድ ትፈልጋለች ችግር ያመጣባት ይሆን😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
በርግጥ ሁለት አመት በጣም ብዙ ነው። ቢሆንም ያን ያህል እርግዝናን አይከለክልም።
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 2 ай бұрын
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ
@aichashamsu9468
@aichashamsu9468 Жыл бұрын
ዶክተር ያምትሳጣን ትምህርት አንማሣግናላን ዶክተር ያኔ ጥያቄ ያማጃማራዬን ልጄን ያዋላትኩት cs ነው ዓውን 5 አማቱ ነው አውን ሁላታኘ ልጅ አርግዤ ናባር 9 ዋር እዣላው ግን ዶክታሬ cs ማዳራግ አላብሽ አላችኝ ልጁ ወዳ ማጣንሽ አልዋራዳም አላችኝ እኔ ዳሞ ማሆን አልፋልግም ቢያት ዋጣው ምጥሽ ስማጣ ናይ አላችን ምን ትማክራኘል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ልጁ ካልወረደ ማ የግድ c section አስፈላጊ ነው። ማስቀረት አይቻልም። ነገር ግን አቀማመጡ አሁንም ሊቀየር ስለሚችል ምጥ እስኪመጣ ብቻ አጠብቂ ሀኪም ቤት እየሄሽ አቀማመጡን ተከታተይ
@aichashamsu9468
@aichashamsu9468 Жыл бұрын
እሺ ዶክተር ግን እኮ አቃማማጡ ትክክል ነው ብሎኛል ብቻ ያሊጁ ጭሕንቅላት ዋዳ ማጣንሽ አልዋራዳም ናው ያሉኝ እነም አንዳንድ ሣውቼ ዳራጅ ዋታሽ ሁራጂ ይሉኘል እናም 1 ሳት ያክል ዋክ አድርጊ ይሉኛል ያንቴ አሣብ ምንድነው ላምትሳጣኝ አሳብ ካልብ አማሳግናለው
@ailh1939
@ailh1939 6 ай бұрын
❤❤
@yamiyem-rb2fj
@yamiyem-rb2fj 7 ай бұрын
ante melkam docter ebakh erdagn ene berde yemetaw 18 neber kezan be 30 ena 1balew gngunet baderg ergzena yfeteral 13 ena 14 kenhonew biwesedm ergzna yfeteral yemil ayche new decterye be feterh gra gebtogn new melslgn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
እሺ መልካም። የወር አበባ ዑደትሽ በየስት ቀን እንደሆነ ባላውቅም ግንኙነት ማድረግ ያለብሽ ከሚቀጥለው የወር አበባሽ መምጫ ቀን 14 ቀን ቀንሰሽ ባለው ቀናቶች ይሆናል።
@yamiyem-rb2fj
@yamiyem-rb2fj 7 ай бұрын
@@dr.amanuel- amesgnalehu docter egziyabher ysth
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 6 ай бұрын
Enkblochign wodet ayarksachwm aydl
@user-qc4cl1ro4u
@user-qc4cl1ro4u 2 ай бұрын
ዶክተርበፈጣሪመልስ ሰጠኝ አ
@mmn1791
@mmn1791 Жыл бұрын
ከወሰድን በሃላ ግንኝነት ለሁለተኛ ግንኝነት ማድረግ ይቻላል በ72 ሳአት ውስጥ እና ሁለትፍሬውም በአንዴ ነው የሚወሰደው ወይስ ለየብቻው ማለቴ በሳአት ልዩነት
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
መድሃኒቱን ከወሰድሽ በኋላ ደግነት ግንኙነት ማድረግ እርግዝናን አይከላከልም። ማለትም እንደዛ አይወሰድም። መወሰድ ያለበት ከግንኙነት በኋላ ሲሆን እሱም በ72 ሰዓት ውስጥ አንዴ እንጂ ሁለቴ አይወሰድም።
@mmn1791
@mmn1791 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ከግንኝነት በሃላ ሁለቱም ክኒን በአንድ ወቅት ነው መውሰድ ያለብን ወይስ እንዴት ነው
@ZebibaHusen-bj8di
@ZebibaHusen-bj8di 24 күн бұрын
do ena gengat kaderku 4 sat wet 72 weja nbar gin eskahun pirad alimtam gengnat yadirkut pirad bemta 7 kin now ergzina liftar ychilal milslgn ebaki
@arsemachiksa-vq7zu
@arsemachiksa-vq7zu Жыл бұрын
Please doctor malselgne aebzagnawen giza perada mimatawe ba 27 kan new yezin gn ba 26 new yematawe ena ba 7 kan lay marag bayhonm matesshashet new ena wadeyawe gn ka 3 eska 4 sat balew west post pill wasjalew ena aehun tuta yamgnal ena hodan yekoretegnall nafetognalem ena tetaratera HCG test aerfa naber 1 masemar new enal mn lihon yehlal telgnalk cankognal 😢😢😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እሱ ምክንያቱ ፖስት ፒል ነው። የሆርሞን ለውጥ ፈጥሮብሽ ነው። የወር አበባሽንም ከሚጠበቀው ቀን ትንሽ ሊያዘገይ ይችላል። የወንዱ ዘር ካገኘሽ ከሳምንት በኋላ በድጋሜ ቴስት አድርጊ። እርግዝና ሊፈጠር ስለሚችል።
@AminaatAsan
@AminaatAsan 8 ай бұрын
ዶክትርዬ አትለፈኝ እኔ ቤሬዴ ከመጣ ወር ሁኖኝ ነበር ከዛ ግንኙነት አርኩ ሳልጠቀም ግንኙነት ካርኩ ቡሃላ 24 ሳይሞላኝ ተጠቀምኩ የሃያ ራት ሳአቱን ኪኒን እና ብሮዴ መምጨው ነበር ወር አልፈው አልመጣም እስኪ መልስልኝ ሁኔታውን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
እሺ መድሃኒቱ በራሱ የወር አበባን ያዛባል። ማለትም ከምጠብቂበት ቀን ዘግይቶ እንዲመጣ ያደርጋል ለዛ ነው። ወይንም ደግሞ እስከ 5 እና 7ቀን ጠብቀሽው የሽንት ምርመራውን አድርጊ። ፖዘቲቭ ውጤት ካገኘሽ መድሃኒቱ አልሰራም ማለት ነው።
@AminaatAsan
@AminaatAsan 8 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሺ አመሰግናለሁ ዶክተርዬ ግን የሽንት ምርመራ የማርገው ሃኪቤት መሄድ ይጠበቅብኛል ወይስ በምን መልኩ ማወቅ እችላለሁ
@AminaatAsan
@AminaatAsan 8 ай бұрын
@@dr.amanuel- ዶክተር ቤሬድ ከቀርበት ቀን ጀምሮ ነው ወይስ ግኑኝነት ካርጉበት ቀን ጀምሮ ነው እርግዝና የሚቆጠርው. እኔ ቤሬዴ መምጫው ደርሶ ወር ሁኖኝ ነበር ግንኙነት ሳርግ አሁን ወር አልፎ 15 ቀን ጨመር. ግንኙነት ካርኩ ደሞ ሳምንት ነው ገና እና አሁን የሳምንት ነው ወይስ ብሮዴ 1 ከ 15 ቀን ነው የሚሆነኝ ባክህ መልስልኝ ጨቆኛል የምታቁ ካላችሁም ንገሩኝ በፈጸራችሁ
@NeimaYimam-qn7ce
@NeimaYimam-qn7ce 3 ай бұрын
ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ ፔሬደ በመጣ ባስር ቀኔ ከኒን ወስጀ ግንኙነት አረኩ በነጋታዉም ወሰድኩ ግን ግንኙነት አላረኩም አሁን ፔሬደ ቀረ አርግዠ ይሆን😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 ай бұрын
ከቀረ ምን ያህል ቀን ሆነው? ከሳምንት ወይም ከ 7 ቀን ካለፈ የሽንት የእርግዝና ምርመራ አድርጊ።
@NeimaYimam-qn7ce
@NeimaYimam-qn7ce 3 ай бұрын
@@dr.amanuel- ሳምንት ሆነኝ
@hayath8841
@hayath8841 3 ай бұрын
የትነዉ ያለሽዉ እኔም እዳችዉ ነኝ​@@NeimaYimam-qn7ce
@omezuzutube2418
@omezuzutube2418 Ай бұрын
ዶክተር እኔ የወር አበባየን በጨረስኩ በ13 ቀን የግብረስጋ ግንኙነት አድርጌያለሁ ግን በተከታታይ 8 ቀን የወሊድ መቆጣጠሪያ ተጠቅሜለሁ ግን የወር አበባየ ሊመጣ አልቻለም ይሄው መዳኒቱን ከአቆምኩት 12 ቀኔ እንዲመጣልኝ ምን ልጠጣ ያለሁት በስደት ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
አይታወቅም እርግዝናም ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል። የሽንት ምርመራ አድርጊ ። በቅድሚያ
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm Ай бұрын
​@@dr.amanuel-ሰላም ዶከተረ እባከህ መልስልኝ በሬደ በመጣ በ17 ግነኙነተ አረኩ ያሰሚን ለ5 ቀን ወሰደኩ ግን ከገነኙተ ቡሀላ ነወ የወሰደኩተ እና ቡሀላ ሰለወሰደኩተ በጣም ፈራሁ ሊረገዘ ይቺላን መልስልኝ
@HjRy-po5iu
@HjRy-po5iu 6 ай бұрын
ሰላም ደኩተር የወር አበባየ ከመጣ በ6 ቀኔ ግንኝነት አደረኩ የ24 ሳአት ኪኒን ተጠቀምኩ ግኑኝነት ባደረኩ በሳምቱ ትንሽ ደም ፈሰሰኝ ለሶስት ቀናት ምንሁኘ እና ኪኒኑ አልሰራም ማለት ጨቆኛን ደኩተር መልስልኝ😊😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
አልሰራም ሳይሆን መድሃኒቱ ያለው የጎንዮሽ ጉዳት ነው።
@HjRy-po5iu
@HjRy-po5iu 6 ай бұрын
@@dr.amanuel- ማለት አልገባኝም በደንብ አብራራልኝ ስርቷን ማለትነው መዲሀኒቱ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
@@HjRy-po5iu ከመስራት እና ካለመስራት ጋር ሳይሆን መድሃኒቱ በተወሰደ በሳምንት የደም መፍሰስ አይነት የጎንዮሽ ጉዳት አለው። መድሃኒቱ የማይሰራበት ብዙ መንስኤ አለው። እሱን ቪድዮ ስለሰራለሁ ከሱ እይ። ለምሳሌ ኦቭዩሌት አድርገሽ ከሆነ የወሰደሽው አይሰራም። ማለትም እንቁላል ከተለቀቀ በኋላ ከሆነ የተወሰደው። በተወሰደ በ2 ሰዓታት ውስጥ ካስመለሰ ይሄም አልሰራም ማለት ነው። እንጂ የደም መፍሰስ ስላለ አልሰራም አይባልም።
@HjRy-po5iu
@HjRy-po5iu 6 ай бұрын
@@dr.amanuel- ማስመለስ አስመልሶኛን ሰለሁም አመሰግን አለሁ ደኩተር ❤️❤️
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 3 ай бұрын
​@@dr.amanuel-ሰላም ዳክተር እባክህ እዳታልፈኝ 72 ሰዓቱን ወስጄ ነበር ግን በሳንምቱ ምንም አይነት ፈሳሽ አልፈሰሰኝም ግን በሳምቱ እንቅልፍ በጣም እተኛ ነበር ልቤል ድክም ይለኝ ነበር ሆዴ ነፍቶኝ ነበር ከዛ ከሁለት ሳምንት በኋላ ጥቁር የጔጎለ ነገር ፈሰሰኝ እርጉዝ ነኝ እንዴ ❤❤❤
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 6 ай бұрын
Dokter ye 24 satu kninn 1 kgn gnnunet adrgn 2 klay banadrg siss ayfetrim aydlm
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
ከወሰድሽ በኋላ ግንኙነት ካደረግሽ በድጋሜ መውሰድ አለብሽ።
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 6 ай бұрын
@@dr.amanuel- thanks dokter kayehaw ahun melslign le 1 kgn gnunet 3 kgn kinin wosjalhu ahun gn brad kmta 1 wor ke 15 kgn hogn
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 6 ай бұрын
Dgmo sugar salit emtlewgn mkrkut chek madrgyawgn sugar mnim almwamam salt gn baymwamwam demand ye my mesl arfa alew
@ZeinebSeid
@ZeinebSeid 23 күн бұрын
​@@dr.amanuel-saladerg befit wesje new yarekut ergzna yifeteral doctor
@ZeinebSeid
@ZeinebSeid 23 күн бұрын
Ye 24 seatun
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 4 ай бұрын
በተለያየ ምክኒያት አላስፈላጊ ፅንስ ማስወረድ ከፈለጋችሁ መድሀኒቱ ከኔጋ አለ አናግሩኝ
@hawlet2263
@hawlet2263 4 ай бұрын
ሀይ
@addisalem4768
@addisalem4768 4 ай бұрын
የት ነሽ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 4 ай бұрын
ጅዳ ነኝ ያበናት ጅዳ ከሆናችሁ ብቻ በውስጥ አናግሩኝ
@YaredZewude-gb6xl
@YaredZewude-gb6xl 4 ай бұрын
Yet new magenet yemechlew
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 4 ай бұрын
@@YaredZewude-gb6xl ከኔጋ አለ ጅዳ ከፈለጋችሁ በውስጥ አዋሩኝ
@user-er2yp5ly1o
@user-er2yp5ly1o 8 ай бұрын
በመጀመርያ ስሌ ምክርህ አመሰግናለሁ እና ያለኝ ጥያቄ እኔና ጓደኛየ ግንኙነት ካረግን 3ኛ ዙር ነዉ ስናረግ አልተዘጋጀውም ብላ ታለቅሳለች ክዝ የተነሳ ሳላዉቅ ይህንን ክንን ከ ገዛው በኋላ ኤሄንን ቪድዮ አየሁ እኔ በጭራሽ እንደዝ አይነት አጠቃቀም አላውቅም ስገዛም ለመጀመርያ ግዜ ነው እናም የገዛውትም የ72 ሰዓቱን ነው ከንንውን መትውጠው ከ ገንኙነት በኋላ ነው አይደል? እኔ ያሰብኩት ሰጥቼያት ከዋጠች በኋላ መገናኘት ነበር ያሰብኩት እሷ እንደዝ አይነት ነገር ትጠቀም አትጠቀም አላውቅም ቀድመን የተገናኘን ቀን ብቻ ሰላለቀሰች አሁንም እንዳታለቅስ በምለው ገዛዉ እንጅ አላቅም የዛነንም በድንገት ሳታረግዝ ተረፈች የ እርግዝና መከላከያ ትጠቀምያለሽ ስላት አልጠቀምም አላውቅም ትለኛለች ምንድነው ምሻለኝ.??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
አዎ የ72 ሰዓቱ መከላከያ የሚወሰደው ከግንኙነት በኀበላ እስከ 5 ቀን መውሰድ የሚቻል ሲሆን ነገር ግን በትክልል እርግዝናን መከላከል እንዲችል እስከ 3 ቀን ቢወሰድ ነው የሚመከረው። ከግንኙነቱ በፊት ወስዳ ከነበረ በድጋሜ ከግንኙነቱ በኋላ መውሰድ ይኖርባታል። እስከ 85% እርግዝናን የመከላከል አቅም አለው።
@srvsrv5806
@srvsrv5806 11 ай бұрын
ደክተር እኔ ግንኙነት ከመፈጸሜ በፊት ነው የወሰድኩት አይሰራምዴ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 ай бұрын
አዎ በድጋሜ መውሰድ አለብሽ
@uaedxb6960
@uaedxb6960 9 ай бұрын
ዶክተር ለቤትህ አዲስ ነኝ ጥያቄ ነበረኝ እንደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝ ግንኙነት አድርጌ በማግስቱ 72 ሰአቱን መዳኒት ወሰድኩ እስካሁን ቤሬዴ አልመጣም ?
@fekirgirma6168
@fekirgirma6168 6 ай бұрын
ልክ እንደ እኔ የኔም አንድ ወር አለፈው ከቀረ በጣም ተጨንቄለሁ
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n 3 ай бұрын
አርፋቹ ኮንደም ተጠቀሙ ከበሽታም ከእርግዝና ገላግሌ ነው
@selamzemedkun
@selamzemedkun 4 ай бұрын
ዶክተር የ72 ሰአቱ ፔሬድ ቀንን ያሳልፋል የፔሬድ ፒን እያሰማስ ሊመጣ አይችልም ? ፒን አላት ግን ፔሬዷ ቀን ነው እርግዝና ሊፈጠር ይችላልን?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
አዎ ያሳልፋል። የወር አበባ መዛባትንም ያስከትላል።
@selamzemedkun
@selamzemedkun 4 ай бұрын
@@dr.amanuel- እሽ አመሰግናለሁ🙏 ዶክተር ግን እስከስንት ቀን ሊዘገይ ይችላል ?
@KaliKali-fg4lm
@KaliKali-fg4lm 2 ай бұрын
ዶክተርበናትህ መዳኔት ወሥጀ የወርእበባየ ቀረ መላበለኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 2 ай бұрын
ድንገተኛ ነበር የወሰድሽው?
@Zebiba-us4wb
@Zebiba-us4wb 5 ай бұрын
ሠላም ደኩተር ለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እኔ ፔሬድ በጨረስኩ በሳምንቱ ግንኙነት አድርጌ ነበር የ72ሠአት ወስጃለሁ ከዛ ቡሀላ ፔሬዴ በ20 ቀኑ መጣ እርግዝና ይፈጠራል እባክህ መልስልኝ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
ያየሽው ፔሬድ ከሆነ እርግዝና የለም ማለት ነው።
@binteslam2175
@binteslam2175 Жыл бұрын
እኔ ፔሬድ ከጨረስኩኝ 11 ቀኔ ከመጣ ጀምሮ 16 ቀኔ እና ረስቼው ክኒን አልወሰድኩም ግን ወዳውን ማንኛውንም የእርግዝናክኒን ወሰድኩኝ እና 1 ቀኔ ልውሰድ ወይ የ72 ሰአቱን መሀን አያደርግም ወይ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ለ 16 ቀን ካልወሰደሽ በሚቀጥለው ወር የፔሬድ መምጫሽን ጠብቂ ና እንደ አዲስ ጀምሪ። እንጂ ሌላ አትውሰጂ።
@binteslam2175
@binteslam2175 Жыл бұрын
አልገባኝም ፔሬዴ በመጣ በ16ኛው ቀኔ ክኒን የ24 ሰአቱን ረስቼው ከዛም በሁለት ቀኔ የ72 ሰአቱን ወሰድኩኝ አሁን 2ቀን ቀረኝ የፔሬድ ሰአቴ ግን እያቅለሸለሸኝነው ክኒኑ አልሰራም ማለትነው
@user-ze5rs7qs6h
@user-ze5rs7qs6h 6 ай бұрын
Doctor ene genuyunet yarekut ehude newu gene yewatekute erob newu eregezena yefeteral ende pls meleseley
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
አይ እስከ 5 ቀን ኮ effective አይሆንም እንጂ ይሰራል።
@samiraawol6808
@samiraawol6808 10 ай бұрын
Ergezena ketefeter buhala min ayenata gudata yamabatal pls mels
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
ሳታውቁት ወስዳችሁ እርግዝና ቢከሰት ጉዳት አያመጣም። ነገር ግን በድጋሜ መውሰድ የለባችሁም።
@AsdAsd-ml9zn
@AsdAsd-ml9zn 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ በ24 ሰአት አንድ ክኒን ነዉ የምወስደዉ ከግንኙነት በፊት ግን አሁን ሽንት ምርመራ ሳደርግ እርጉዝ ነኝ በጥንቃቄ ነዉ የምወስደዉ እንዴት ሊሆን ይችላል ብታስረዳኝ
@Ami-gs8er1zm9i
@Ami-gs8er1zm9i 5 ай бұрын
እኔም እየተጠቀምኩኝ ነው ያረገዝኩት አስለን ከኒኑ ለስበብ ነውጂ ዝብሎ ነው ማለቴ ተፈጠር ካለው እያዋን ይፈጠራል
@user-wi6qy7df4b
@user-wi6qy7df4b 3 ай бұрын
ቅድሜያ ቢወሰድስ ችግር አለው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 ай бұрын
ቅድሚያ የሚወሰድ ከሆነ እርግዝናን አይከላከልም
@user-wi6qy7df4b
@user-wi6qy7df4b 3 ай бұрын
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ 72ሰአት መድሀኒት ከግኑኝነት በፌት ቢወሰድ የመከላከል አቅሙ ምን ያክል ነው ሲቀጥል በዚህ መካከል ፅንስ ቢፈጠር ምን ማድረግ አለብን
@rahmethussen6827
@rahmethussen6827 Ай бұрын
​@@user-wi6qy7df4bበፈጠረሽ ንገሪኝ እኔም የ72 ሰአት ከግንኙነት በፊት ነው የወሰድኩት አሁን ፈራሁ መፍትሄ 😢
@sarahsara8380
@sarahsara8380 10 ай бұрын
ሠላም ዶክተር አንዴ ግንኙነት ካረኩ ቦሀላ የ24 ሰአቱን ተጠቀምኩ ግን ኪኒኒዉን ከወሰድኩ ቦላም መልሼ ግኑኝነት አረኩ ይሰራል አይሰራም ?
@Atede-yv9oc
@Atede-yv9oc 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው መልስ ዶክተርየ
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo Жыл бұрын
ወድም ባለህብት አላህ ይጠብቅህ እናም ጥያቄ ነበረኝ የወሪ አበባ ሲመጣብኝ ብዙ አይቆይብኝም 3ቀን ብቻነው የሚፈሰኝ እናም በአምስተኛው ቀን ግንኙነት አደረኩ እናም በ24ስአት ውስጥ መዳኔት ወሰድኩኝ የሰ72ስአት እናም የወሪ አበባየ መምጫው አለፈ እናም አረግዝ ይሆን ባአላህ እዳታልፈኝ መልስልኝ
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo Жыл бұрын
ባአላህ እዳታልፈኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አላልፍም መልሳለው። ዑደትሽ ረጅም የሚባል ከሆነ አታረግዢም። ምክንያቱም አንደኛ የወር አበባ ባለቀ በ5 ተኛው ቀን ስለሆነ ግንኙነት ያደረክሽው። በዛ ላይም መድሃኒት ተጠቅመሻል። የወር አበባ መዛባትን ፈጥሮብሽ ነው ። ለዛ ነው የቀረው ።
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo Жыл бұрын
@@dr.amanuel- የወሪ አበባ የመጣብኝ 21 ነው የጨረስኩትበ25ነው ግኑኝነት ያደረኩት በ28ነው እናም ለዛነው ወድሜ አሁን ከቀሪወሬ አለፈ አድሳምት ሁነኝ ደግሞም የሪግዝና ምልክትም አላየሁም እሪግዝና በስት ቀን ይለያል
@user-yc9ur6dd7d
@user-yc9ur6dd7d Жыл бұрын
@@karemak-ot2mo ውዴ እዴት ሆንሽ እኔም እደች ነኝ ቀርብኝ
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo Жыл бұрын
@@user-yc9ur6dd7d እስታሁን አልመጣም እህት አሳብላይ ነኝ
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
እኔ.ባለፈው.ባለፈው.ባሌ.ጋር.ሳልዘጋጅ.ግንኙነት.አርጌ.እሱን.ተጠቅሙ.ሰርቶልኛል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
በትክክለኛው ጊዜ እና ቀን ስለወሰድሽ ነው። እኔም አይሰራም አላልኩም። ግን እንዳይሰራ የሚያደርጉት ነገሮች አሉ ከአጠቃቀም ጋር ተያይዞ ነው ያልኩት።
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ጥንቃቄ.ይፈልጋለ.ውነትህን.ነው.
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo Жыл бұрын
መዳኔቱ ምድነው እህት
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 Жыл бұрын
@@karemak-ot2mo 72ሰአት.የርግዝና.መዳኒት.ነው.
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo Жыл бұрын
@@fatumaebirahimfatumaebirah7628 እህት እደት ላግኝሽ
@zemzem1233
@zemzem1233 Жыл бұрын
የ72 ሰዓቱ መዳህኒት በ72 ሰዓት ውስጥ ደጋግሞ ግንኙነት ቢደረግና መዳህኒቱ ቢወሰድ ይሰራልን
@user-bj6ox5cj8c
@user-bj6ox5cj8c 3 ай бұрын
❤😅
@user-ej8tj2ic6b
@user-ej8tj2ic6b 7 ай бұрын
What if i take the pill after 2 hour having sex
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
that is good 👍
@SelamZnashi
@SelamZnashi 8 ай бұрын
Are .. Bateseb ebakahu dakter ebakk ebakk melslgn adera ehann melkt ymtayu bemulu be egzihabhar melsulgn tyakaya .. Argzha . kasweredku bhala dem bedenb eske 10 ken bedenb sifes neber keza gin be 11be 12 be 13 . eyale kome .. Keza lala gngnunet be 15 adreku .. Ehann ye 72 sehat wesedku ... .. Ena ahun and wer molagn .. Ena parada almetam ahun. Demo hagerwst yelehum ena chenkognal ... Ebakachu melsulgn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 ай бұрын
ፅንስ አስወርደሽ ነው ወር እንኳን ሳይሞላሽ ግንኙነት ያደረግሺው ? በዛ ላይ መድሃኒት መውሰድሽ !!! ምነካሽ ፅንስ ወርዶ ግንኙነት ወደያውኑ መደረግ የለበትም። ለኢንፌክሽን ያጋልጣል። ቢያንስ በትንሹ ሁለት ሳምንት በጠበቅ ያስፈልጋል። አንደኛ ማህፀን ወደ ቦታው መመለስ አለበት። መድሃኒት ባትወስጂም እንኳን የወር አበባሽ በቀኑ ላይመጣ ይችላል። ከውርጃ በኋላ የሚኖረው የወር አበባ ለተወኑ ወራቶች መደበኛ አይሆንም። ህክምና መሄድ አትችይም ?
@SelamZnashi
@SelamZnashi 8 ай бұрын
Bekidmya beftnet slemelesklgn betam lamesegnk ewedalew betam dokiter Wy awo wde hakim mehad alchilm yalehut areb hager kontrat bat new dokter
@SelamZnashi
@SelamZnashi 8 ай бұрын
Medehanitu ergznan likelakellgn aychilm dokter .
@SelamZnashi
@SelamZnashi 8 ай бұрын
Medehanitu ergznan likelakellgn aychilm dokter .
@adendemess5689-lx5xp
@adendemess5689-lx5xp Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@user-sm6io7yx9x
@user-sm6io7yx9x 4 ай бұрын
❤❤❤
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 39 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
ሰበር ዜና ነሀሴ \12\2/16\አሳዛኝ ዜና
ዜድ ዩቲዩብ
Рет қаралды 558
የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
15:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 79 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН