"ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ" በዘማሪ ጌታይክበር ገዛኽኝ ሊያዳምጡት የሚገባ ድንቅ መዝሙር Sep 1,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 3,349,333

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@atsedealemu5787
@atsedealemu5787 27 күн бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እግዛብሔር የፍቅር አባት ነው ::ሀሌሉያ እግዛብሔር ይባርክህ❤ 🙇
@yisakabraham8475
@yisakabraham8475 2 жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ስሰማ የህይወቴን አዲስ ምዕራፍ የምጀምርበት ጌታዬ እግዚአብሄርን የማላሳፍርበት እንዲሆን አምላክ ሆይ አንተው እርዳኝ አሜን አሜን አሜን
@eytaye83
@eytaye83 Жыл бұрын
Amen❤️🙏
@NgabireShallot-bb2lf
@NgabireShallot-bb2lf 11 ай бұрын
I am a Christian , I love how you worship God ,I wish I could learn this language and I worship with you 🤍🙏big love from 🇬🇦
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 5 жыл бұрын
እናንተ ጴንጤዎች ስወዳችሁ ዋው ምርጥ የአመቱ መዝሙር። ፍቅር በፍቅር ሆነ ቤቱ እንባ በእንባ አራጨን; አይ ፍቅር; አይነተኛ የሌለው ጌታ! አባ ስለ ከበረው ልጅህ እናመሰግናለን ባንተ ዘንድ ልዩ የሆነውን ስጦታህን እጅ ነስተን ተቀብለናል።
@burukmekngo5321
@burukmekngo5321 2 жыл бұрын
Amen
@battykay1446
@battykay1446 2 жыл бұрын
@@burukmekngo5321 tedium.Amber.am sam
@battykay1446
@battykay1446 2 жыл бұрын
OK.Ok
@battykay1446
@battykay1446 2 жыл бұрын
Takiy
@yonastube19
@yonastube19 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ልጅ ብሆንም ሁሌ ስሰማው አዲስ ነገር ውስጤን ይሰማኛል 😭😭😭
@RahmaRahma-zi3do
@RahmaRahma-zi3do 8 ай бұрын
ወንድም መፃሀፍ ቅዱስም አብን
@etsubdenk654
@etsubdenk654 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከልጅነት ጀምሮ እሰማለው በቃ ደስ ይለኛል
@sofoni_
@sofoni_ 5 ай бұрын
😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉
@MezartMezart
@MezartMezart Ай бұрын
@FanoseLemi
@FanoseLemi 27 күн бұрын
ወደ እየሱስ እንደምትመጡ ተሰፋ አደርጋለው
@addisaddismoltot4070
@addisaddismoltot4070 2 жыл бұрын
እውነት ይሄን መዝሙር ስሰማው በጣም ነው ውስጤ የሚረብሸው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በሰማውት ቁጥር እምባዬ እንደ ውሃ ነው የሚፈሰው 😢😢😢😢🙏
@wubalemtadesse1473
@wubalemtadesse1473 2 жыл бұрын
ልቤን የነካው መዝሙር ነው ይህ መዝሙር 🙏🙏🙏 ታባረክ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏❤️❤️🙏
@tamiratbekele5296
@tamiratbekele5296 3 жыл бұрын
የኔ ልብ ጠጥሮ እንደ በረዶ ሆኗል ይህንን መዝሙር ሲሰማ ግን ይቀልጣል
@Mentewab7047
@Mentewab7047 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማው ግን ውስጤ ይረበሻል አለቅሳለው ፈጣሪ ሁላችንንም ይባርክ
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
ዮንዬ ላንተ ያለኝን መውደድ በቃል መግለፅ አልችልም እቦ ወድካለው የሰው ሀገር ስጨነቅ ምፃናናው በዚው ነው ወድካለው እስካገኝክ እጋጋለው ነፍ አመት ኑርልን የወጣቶች አባት
@emanjmalabdi8770
@emanjmalabdi8770 2 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወደሀለሁ እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@ElduErsumo
@ElduErsumo 11 ай бұрын
Egizabiher zamanishin yibariki❤
@Alo-mu3rl
@Alo-mu3rl 10 ай бұрын
ለምንአትቃላቀይምመስሊምአይዳለሽም
@AmedAfash
@AmedAfash 8 ай бұрын
@@Alo-mu3rl Alo muslim honachihu enantem kalachihu ezi, tekelakelu
@banchicheru5337
@banchicheru5337 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዬኒን ሁሌ እከታተለዋለው ትምህርቶች በጣም ደስ ይላል
@bemnettwoderos5916
@bemnettwoderos5916 5 жыл бұрын
እርቶዶክስ ነኝ ይሄ መዝሙር ግን ስሰማዉ እራሴን እየመዘንኩበት ሁሌም አለቅሣለሁ😢😢😢 ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ💖💖
@Wudase7935
@Wudase7935 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@heyabadnew1132
@heyabadnew1132 4 жыл бұрын
Ewnet new enem endanchi
@Eunoiiaa_2
@Eunoiiaa_2 4 жыл бұрын
me 2
@ghirrahpangatungan7720
@ghirrahpangatungan7720 4 жыл бұрын
@@Wudase7935 ❤️😭✋
@ghirrahpangatungan7720
@ghirrahpangatungan7720 4 жыл бұрын
Hii
@adotenat2749
@adotenat2749 4 жыл бұрын
የሁላችንንም ድንጋይ ልብ የሚሰብር የክርስቶስ ፍቅር ያግኘን አሜን
@rahwamehari4724
@rahwamehari4724 3 жыл бұрын
Amen
@muludaa3961
@muludaa3961 2 жыл бұрын
አሜን
@kpok8786
@kpok8786 2 жыл бұрын
Amennnnn
@negashkassa1496
@negashkassa1496 Жыл бұрын
አሜን
@sisayteklay
@sisayteklay Жыл бұрын
አሜን ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር በጣም ድንቅ ነው በተለይ ያኛው ልጅ ሲዘምር አማኑኤል ባልሳሳት
@kidimengs5134
@kidimengs5134 5 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ልቤን ያስጨንቀዋል ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማው ያስለቅሰኛል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ልቤ ውስጥ ይዘምራል
@mamayen3450
@mamayen3450 5 жыл бұрын
ተባረኪ ውዴ እኔም እንዳቺው ነኝ ውሰጤ ይጨነቃል አለቅሳለሁ
@moliyejesuslij3164
@moliyejesuslij3164 5 жыл бұрын
Tebarekilgn yene konjo ye kersetos fikr new eko♥️
@lucybelay9153
@lucybelay9153 5 жыл бұрын
My sister the Holly spirit is nagging your heart to surrender to theLord who paid the price of your sins and the world sin. Pls do not ignore this voice. Pls he is very gentle. He is not going to force you. He wants you willingly to surrender. This is your opportunity you might not get it back again. Use it!!!!!!
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ የክርስቶስ ፍቅር ነው እማ
@mesfinmare7207
@mesfinmare7207 5 жыл бұрын
ድንጋዪን ልቤ ጠጣሩን ልቤ መቼ በቀላሉ ታዛዣ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ውስጤን ሰበረ ተረትቻለው ተሸንፌአለው እየሱሴ ላንተ ተሸንፌአለው እጄን ሰጥቻለው ዛሬ በፍቅር ተማርካለው ከዋላዬ ና ወድጄአለው ለማዳን ስራ መርጬአለው ሰዎችን አጥማጅ አደርግሀለው ሳበኝ ጌታዬ እኔም ተረታው ከልብ ወደድኩህ ህይወቴን ሰጠው እስከዘላለም አመልክአለው የዋህነት ትህትና ሳበኝ በሀይል በጉልበት አላስገደድከኝ ያንተ ፍቅር ነው ያንበረከከኝ ልከተል ወሰንኩኝ ጥሩ ጌታዬ በነገር ሁሉ አንተን ታምኜ መረብ ታንኳዬን ሁሉንም ጥዬ ምቆጥረው ፅድቅ የለኝም አስደስቼው አላውቅም ግን እንዲያው ወዶኝ በምህረቱ ለመቆም በቃውኝ በፊቱ
@fathimafa2282
@fathimafa2282 3 жыл бұрын
ወይኔ 😭😭😭😭እኔ የማርያም ልጅ ነኝ እኔ ኢሄን መዝሙር ስሰማ እራሴን አላቀዉም 😭😭😭😭
@MunaShrestha-ue3yv
@MunaShrestha-ue3yv 8 ай бұрын
Tebarki gaya yiwedshal sebketm telotem siyderg semi
@AbrhamWunetu
@AbrhamWunetu 9 күн бұрын
Anche bedmu dagem sew yehonshewu be eysuse new
@byishimoobednday779
@byishimoobednday779 5 жыл бұрын
I don't understand the language but one thing I know is that it is all about JESUS 🙏
@tigistashagere9060
@tigistashagere9060 5 жыл бұрын
Byishimo Obed Nday yes it's spritual music it's Ethiopian languge Amharic
@byishimoobednday779
@byishimoobednday779 5 жыл бұрын
@@tigistashagere9060 what does it mean in English ? I mean the message in the song
@degenechdarcho3933
@degenechdarcho3933 5 жыл бұрын
💟💟💟💟💟✌✋👈
@tigisti0509
@tigisti0509 5 жыл бұрын
@@byishimoobednday779iy
@bereketblessed9967
@bereketblessed9967 5 жыл бұрын
Jesus you have changed my stone heart, i used to be disobedient but now you have changed me with the power of your love ... Its general translation of the song...
@mamaqueen5192
@mamaqueen5192 5 жыл бұрын
የዋህነትህ ትህትና ሳበኝ አላስገደድከኝ ያንተ ፍቅር ነው ያንበረከከኝ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን መዝሙር በፍቅር ነው ያንበረከከኝ እስቲ ሁላችን በየሀይማኖታችን ተከባብረን በፍቅር እንኑር
@mezmurlyrics909
@mezmurlyrics909 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pHOlc5qVmdB7hNU if you like to listen the song with lyric
@sarhsarh2511
@sarhsarh2511 5 жыл бұрын
mama queen እህቴ መልካም ሰው ነሽ ማዳመጥሽ። በጣም ደስ ይላል። እኔ ብታምኝኝ ባታምኝኝ። የሙስልም። ፎሮግራም አፍራካ ቲቢ እከታተላለው። ብዙ ትምርት ወስጀበታለው
@እንቀጥላለንእንጅሌላአማራ
@እንቀጥላለንእንጅሌላአማራ 5 жыл бұрын
እወድሻለሁ እኔም ሙስሊም ነኝ በፍቅር እንኖራለን ሁሉን ትምህርት አስተምሮኛል ዮኒ ዱባይ ላይ ሶስት ቀን ተምሬ መጣሁ ዮኒ መልካም ሰው ነው ፍቅር አለው
@እንቀጥላለንእንጅሌላአማራ
@እንቀጥላለንእንጅሌላአማራ 5 жыл бұрын
እቅፍ አድርጎኝ እወድሻለሁ ብሎኝ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ መድረክ ላይ ወጥቼ መስክሬለታለሁ
@asratmanjura1106
@asratmanjura1106 5 жыл бұрын
Geta inkuwan eredachu ihtoche iyesus iwunetenya fiqr nawu iyesus bicha yadinal tebareku be mesqel lay motolin motion yashenefe fiqrin yastemaren iyesus yimesgen
@bemnetbement5279
@bemnetbement5279 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ሳልዘምር አልውልም በጣም ነው የምወደው ዮኒዬ አንተ ለኔ 1ኛ ነክ እውደሃለሁ ተባረክልኝ
@አሪቲ
@አሪቲ 5 жыл бұрын
Bemnet Bement ዘማሪው ማነው please
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
@@አሪቲ ዳንኤል አምደሚካኤል የመጀመሪያ መዝሙሩ ነው አሁን ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ዘምሮታል
@egzabhertewaginew6976
@egzabhertewaginew6976 5 жыл бұрын
elisa ኢትዮ ye zelalem tesfaye ena ye Elias toma mezmur new
@moliyejesuslij3164
@moliyejesuslij3164 5 жыл бұрын
Anchim andega nesh tebarekilgn🙏Bemnetye♥️👈
@makibatakele
@makibatakele 5 жыл бұрын
Clasicalmusic0fethiopia
@ያህዌንሲ
@ያህዌንሲ 5 жыл бұрын
ምቆጥረው ፅድቅ የለኝም አስደስቼው አላውቅም ግን እንድ ያው ውወዶኝ በምህረቱ ለመቆም በቃሁኝ በፊቱ !
@nehmiakl6332
@nehmiakl6332 4 жыл бұрын
,
@brukbzuneh6559
@brukbzuneh6559 4 жыл бұрын
Hi
@zerishtube2267
@zerishtube2267 5 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ የወጣቱን ልብ ስለ ነካ ተባረክ
@lilinegesse2791
@lilinegesse2791 5 жыл бұрын
Aman
@jesusislord5480
@jesusislord5480 5 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@hagosberuk3785
@hagosberuk3785 5 жыл бұрын
Amen
@daniman6471
@daniman6471 4 жыл бұрын
Amen
@muluqen.genjbomenteno2554
@muluqen.genjbomenteno2554 4 жыл бұрын
Hey
@leyuetesfaye8980
@leyuetesfaye8980 5 жыл бұрын
ኦ የኔ ጌታ ሀጢያቴ በዛና ፊትህ ለመቅረብ ድፍረት አጣሁ .....ያንተ መሆን እፈልጋለሁ ....እፈልግካለሁ ጌታ ሆይ ....ትናንት ያደረኩት ነገር አይምሮዬን እየረበሸኝ ነው አንተን ደፈርኩ ምን ብዬ ፊትህ ልቅረብ
@aba5750
@aba5750 5 жыл бұрын
Eysusue YAYQRTA AMLAKE NAWE. 😭😭😭👐👐👐
@SabaTesfaye-g5s
@SabaTesfaye-g5s Жыл бұрын
ሁላቸንም ሀጢያተኞቸ ነን ዋናው ወደሱ መቅረባቸን ነው ለሀጢያተኞቸ ነው የመጣሁት ብሏል
@fasikahailu2567
@fasikahailu2567 5 жыл бұрын
እንደእግዚሃብሔር ያለ ማንም የለም ዮኒን ጌታ አስነስቶ የብዙዎችን ህይወት ከሰይጣን ግዛት እንዲያመልጡ ለእግዚሃብሔር እንዲገዙ ልባቸውን የነካ የጌታ መንፈስ በዮኒ ተጠቅሞ በፍቅር የሚመልስ እግዚሃብሔር ይመስገን
@mysuru9069
@mysuru9069 3 жыл бұрын
ኣኔ የትግራይ ልጂ ነኝ። ግን የሄ ሙዝሙር ስሰማ ዘረኝኘት እረሰዋለው። ውስጤ ግን ምን ዘረኝኔት የለም። እናም ክሩስቶሰ መድህን ዓለም ሞሆኑ ትዝ ይለኛል።
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
❣️💐❣️🇫🇷
@abelomariam6389
@abelomariam6389 2 жыл бұрын
😂 እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም
@አንቲውእቱተስፋሁላአዳም
@አንቲውእቱተስፋሁላአዳም Жыл бұрын
ዋይ ገልቱ ትግራይ ከእዩ ለለስ ታይ ደስ ዘብል አለዎ ሰብ ፅብቅ የለይ
@አንቲውእቱተስፋሁላአዳም
@አንቲውእቱተስፋሁላአዳም Жыл бұрын
​@@abelomariam6389 የስቃል እኮ😂🤗🤔
@frezerdugasa7937
@frezerdugasa7937 9 ай бұрын
@@abelomariam6389 mnu new miyaskew? kebt yihene ahun tafrbetaleh
@abebayehuyitebarek763
@abebayehuyitebarek763 4 жыл бұрын
የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነውያለ ጠመንጃ ያንበረክካል እጅ ያሰጣል ልዩ ነው ቃላት አይገልፀውም ወንድማችን ዮኒ ጌታ የተጠቀመብህ አሁን እስከመጨረሻ አንጠፍጥፎ ይጠቀምብህ ዘማሪውም ወንድም እንደስምህ ጌታ እስከመጨረሻ ይክበርብህ
@AbebayehuAbera-pd2ct
@AbebayehuAbera-pd2ct Жыл бұрын
እኔ። ይሔንን። መዝሙር። ስሠማ። በጣም። አለቅሳለሁ። ልቤ። አይችልም። የ። እስር። እድሜ ልጅ ነኝ 😂😂😂😂😂♥️👍👍👍👍። እወዳችዋለሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
@ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ 🙏
@maranatasisay
@maranatasisay Жыл бұрын
i will not study with out this song ................. prais lord 😭😭😭
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ በሙሉ የተባረክ ይሁን አተ መልካም ሰዉ እዉነት ላተ ቃላት የለኝም እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የስት ሰዉ እባ አበስክ
@mezmurlyrics909
@mezmurlyrics909 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pHOlc5qVmdB7hNU if you like to listen the song with lyric
@MeTedaTube
@MeTedaTube 5 жыл бұрын
Oromo
@tolashiiurgeessaa5438
@tolashiiurgeessaa5438 5 жыл бұрын
yoniye Aten yasinasalen getaa yeberek
@John124
@John124 3 жыл бұрын
Yesew emba yabesew egziyabhier bcha new sewn atamesgnu ...kbr hulu leEgziabhier yhun
@misrakgashaw4136
@misrakgashaw4136 5 жыл бұрын
የ 08 ልጅ የሃረሩ ዳኒ ጌታ ይባርክህ ያኔ ልጅ ሳለሁ ሰንበት ትምህርት ተማሪ ሆኜ እነሰራዊት ሰርግ ላይ ስትዘምር ሰምቼ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ተንበርክኬ ቀረሁ አክራሪነቴን ትቼ!!!!
@nerohamieh2260
@nerohamieh2260 2 жыл бұрын
Tegucigalpa I am not t7yyihiu
@emebetbishaw5825
@emebetbishaw5825 6 ай бұрын
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 жыл бұрын
የማይለወጥወ ልቤ ተለወጠ ጌታ ይባረክ አሜንንንንንን ደንጋዬ ልቤ ጠጣሩ ልቤ የጌታ ፍቅር ውሰጤን ሰበረው ዛሬ በፍቅርክ ተማርኬለው እጄን ሰጥቻለው ክብር ለጌታ ልቤ ከጌታ ጋር ወናል
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 жыл бұрын
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መቸ በቀላሉ ታዛዝ ነበር እውነት ነው ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ዩኒየ መልካም ወጣት ሱሲ ነው ውስጤ ናችሁ ብሩካን ተባረኩ ስታምሩ
@tiglebanon2178
@tiglebanon2178 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመን ህን ይባርክህ በእውነት ውስጠ በጣም ተማርኮ አል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✊✊✊✊🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕🙌🙌
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 4 жыл бұрын
Yes, it is true. Jesus changed my heart and my life. Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus
@winniemwangi5218
@winniemwangi5218 Жыл бұрын
I don't understand the language but it's powerful...GOD bless you all
@eliasaddissebhat3535
@eliasaddissebhat3535 3 жыл бұрын
Am Orthodox but,what a deep heart touching song i couldn't stop crying.. God bless you.
@heluheli7924
@heluheli7924 3 жыл бұрын
Same here 🙏♥️
@misteraragaw8561
@misteraragaw8561 4 жыл бұрын
እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነዉ። ግን ይህ አጥንት እሚያለመልም መዝመሩ ነዉ ለኔ።🙏
@rrr5388
@rrr5388 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@sosietesfaye9935
@sosietesfaye9935 3 жыл бұрын
አውነት ነው
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
U don’t have to tell us ur religion
@betelhemtesfaye7722
@betelhemtesfaye7722 3 жыл бұрын
ረአእጀረኦኦጎረአ፸፮፰፰፷እንደ እንደእእንደ ሠርረሦሰሠ
@shhhsh1699
@shhhsh1699 3 жыл бұрын
@@sosietesfaye9935 ነው ቀይ ፀ
@MarshetBirhanu-sk7se
@MarshetBirhanu-sk7se 5 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ የተነሳሁበት ትዝ ይለኛል በፍቅሩ አንበረከከኝ እየሱስ😢❤
@tadessebekeshie7231
@tadessebekeshie7231 3 жыл бұрын
Thanks to the Holy God for blessing us with such a wonderful song.
@elisayimrer2047
@elisayimrer2047 4 жыл бұрын
በእውነት ይህ አገልጋይ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት እግዚአብሔርን በይበልጥ በማገልገል ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@habtamumeberte1692
@habtamumeberte1692 4 жыл бұрын
Il
@hananalemayehu4965
@hananalemayehu4965 5 жыл бұрын
ገና ስሰማው ይህን መዝሙር አይኔ ሳይሆን ልቤ ነው የሚያነባው ሳላስበው እወሰዳለው
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 5 жыл бұрын
Pastor Yonatan, አንተን በማሳነስ ሊተልቁ የሚፈልጉ ሰዎች እግዚአብሔር ድንጋዪ ልባቸውን ይስበረው።
@mahimahi-kd7qq
@mahimahi-kd7qq 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 ድንጋዩ ልቤ♥ ጠጣሩ ልቤ♥ መችበቀላሉ ታዛዥ ነበር የተ ፍቅር ❤👈ግን ውስጤን ሰበረ ተሸንፍያለው ተረትቻለው ጌታሆይ ለአተ እጄን👋👋 ሰጥቻለው ዛሬ በፍቅርህ ተማርኬለወሁ🙌🙌🙌
@fantaneshmeskela9415
@fantaneshmeskela9415 3 жыл бұрын
ይህ መዚመር በጣም ልብ የምነካ መዚሙር ነው ስዳምጠው ልቤ ይነካል
@marteshow
@marteshow 3 жыл бұрын
ይሔን መዝሙር ሰምቶ አንዴ ቆም ብሎ እራሱን የማይፈትሽ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም 😥እግዘብሔርን ድንጋዩን ልቤ ጠጣሩን ልቤ...😥😥
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ እስከ ዘላለም ይባረክ ይባረክ ይባረክ ይባረክ ይባረክ ይባረክ
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 жыл бұрын
እንዲው ወዶኝ ነው በምህረቱ መቆም በቃሁኝ በፊቱ አሜን እየሱስ
@BinyamMezgebeAregay-u9w
@BinyamMezgebeAregay-u9w 4 ай бұрын
ስንቶቻችን ለዝች ምናምንቴ እና ቡቱታም ዓለም ተማርከን ቀርተን ይሆን እግዝአብሄር ልቦናችንን ይመልስልን አሜን
@Kemikumneger_Mesafint
@Kemikumneger_Mesafint 5 жыл бұрын
Yoni, your heart for these kids is beyond Words. God BLess you forevermore.
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 3 жыл бұрын
ሆ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ! አዎን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው ማንም አላስገደደኝ ደዚዝማሬ እኔም ተከትዮ ብዙዐዎቹን ሰወች በወጌል በውነት አጠምዳለው ኢየሱስስስ ያድናል ዮናታል ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳክ ይጠብቅ የትውልድ አባት ያደረገ እግዚያብኤር አምላክ ይመስገን !
@ወንድሜየእናቴሰጦታማርያም
@ወንድሜየእናቴሰጦታማርያም 5 жыл бұрын
እውነት እውነት በጣም የምወደው አስተማሪ ሰው እሱ ነው እውነት ፈጣሪ ይጠራና
@keneanseyfaw-assefa7054
@keneanseyfaw-assefa7054 4 жыл бұрын
Protestant bethonea yesalal
@merongirma3565
@merongirma3565 11 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ስሰማ አምላኬ ምንኛ ባለውለታዬ እንደሆነ ያስታውሰኛል
@yemisrachkoyera9883
@yemisrachkoyera9883 3 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ይባሪ ኤሄ መዘሙረ ሲስማ ደሰ ይለናል ተባረክ ወድሜ ጸጋው ይጨመረብህ
@benisenyambanguka5068
@benisenyambanguka5068 Жыл бұрын
I listened to this song and immediately checked the comments to see if anyone put the translation; they did. I read and began to cry. In summary, he didn’t force us to choose him though he could’ve but he captivated us by his love and I fell to my knees. My life I surrender to you, Lord. To walk all of my days in your courts, my boat and net are yours. Amen.
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
እህህህ ድንገዩ ልቤ. 🙏🙏🙏🙏🙏 ዮንዬ ጌተ ይበርከችሁ ሌለ ቀለት ዬለንኝም. ታበረኩ
@alamualamumagarsamagarsa1171
@alamualamumagarsamagarsa1171 4 жыл бұрын
ዮኒዬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል አባቴ እየሱስ ዛሬም ዘውትርም ስሙ ከፍ ይላል
@jjwjrjeiri1099
@jjwjrjeiri1099 3 жыл бұрын
zefne new ende
@tamikanickeishamcfarlane6727
@tamikanickeishamcfarlane6727 4 жыл бұрын
The Good Father loves all his children and he comforts them when they cry.. the Shepherd know his sheeps and another they will not follow..Thank You Jesus.
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 4 жыл бұрын
ባለን ድካም የማይተወን እየሱስ ይባረክ ፍቅሩ ለቃቅሞ አቁሞናል ለደቂቃዎች የማይተው ለሰከንድ ዞር አይልም እንኳን አወኩህ አንተ የበረሀ ወዳጅ ነህ
@yosephtafere2992
@yosephtafere2992 5 жыл бұрын
ዮናታን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥ ከቃል በላይ ነው ያንተ ደግነት❤
@estherwambui3277
@estherwambui3277 2 жыл бұрын
WOOW!this is so beautiful how God is working on this young men and ladies i wish i could understand the language,but it doesnt matter as long as the spirit of God is rulling language cannot be a barrier to annointing of Gods faithful
@EphremZeleke-vi7yb
@EphremZeleke-vi7yb 2 жыл бұрын
The rock, my heart, The solid, my heart When was it easily obedient But the love of you, broke my inner self I have lost, I have lost My Jesus, I surrender to you Today, I'm Captivated by Your Love (2x) Come behind me, I loved you I have chosen you for the rescue work I will make you the fisher of men Said my lord, and I surrendered I loved you from the bottom of my heart, I gave my life I will worship you until forever The rock, my heart, The solid, my heart When was it easily obedient But the love of you, broke my inner self I have lost, I have lost My Jesus, I surrender to you Today, I'm Captivated by Your Love (2x)) It is your gentleness and humility that attracted me Neither force nor power, You didn't obliged me It is your love, that brought me on my knees I decided to follow. My good Lord I trust you in everything I cast all my boat, my net and everything The rock, my heart, The solid, my heart When was it easily obedient But the love of you, broke my inner self I have lost, I have lost My Jesus, I surrender to you Today, I'm Captivated by Your Love (2x)) There is no righteousness that I consider I have never made him happy But he just loved me through his mercy I am ready to stand before him (2x)
@estherwambui3277
@estherwambui3277 Жыл бұрын
@@EphremZeleke-vi7yb God bless you,thank you🥲
@yaredethiopians3790
@yaredethiopians3790 5 жыл бұрын
እንባዬ ፈለቀ። አዎ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ጌታ በአንተ ውስጥ ያስቀመጠውን ፀጋ እስከ እድሜ ልክ ይጠቀምብክ።
@zewdutadesse418
@zewdutadesse418 5 жыл бұрын
The love of the Lord is the only solution for all human kind; grace with you brother special gift from God specially for youth inner healing and set free from all bandage amazing it make me cry too!!!
@danielyemane7158
@danielyemane7158 3 жыл бұрын
Daniel Amdemikael-- all his mezmurs are really from the above, there's is really the power of holy spirit in it.
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
True
@dilamoabayineh9846
@dilamoabayineh9846 5 жыл бұрын
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ ማች በቀላሉ ታዛዥ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ዉሥጤን ሰበር😭😭😭😭😭😭
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
የኔ ልብ መች እንዲ በቀላል ታዛዥ ይሆን ነበር ጌታ ሆይ አው ያንተ ፍቅር ግን አምበርከከን አንተ ትልቅ ነህ የኔ ጌታ ሁሉም ክብር ይገባሀል👆🙏🙏🙏
@mesfinmare7207
@mesfinmare7207 5 жыл бұрын
ድንጋዪን ልቤ ጠጣሩን ልቤ መቼ በቀላሉ ታዛዣ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ውስጤን ሰበረ ተረትቻለው ተሸንፌአለው እየሱሴ ላንተ ተሸንፌአለው እጄን ሰጥቻለው ዛሬ በፍቅር ተማርካለው ከዋላዬ ና ወድጄአለው ለማዳን ስራ መርጬአለው ሰዎችን አጥማጅ አደርግሀለው ሳበኝ ጌታዬ እኔም ተረታው ከልብ ወደድኩህ ህይወቴን ሰጠው እስከዘላለም አመልክአለው የዋህነት ትህትና ሳበኝ በሀይል በጉልበት አላስገደድከኝ ያንተ ፍቅር ነው ያንበረከከኝ ልከተል ወሰንኩኝ ጥሩ ጌታዬ በነገር ሁሉ አንተን ታምኜ መረብ ታንኳዬን ሁሉንም ጥዬ ምቆጥረው ፅድቅ የለኝም አስደስቼው አላውቅም ግን እንዲያው ወዶኝ በምህረቱ ለመቆም በቃውኝ በፊቱ
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 5 жыл бұрын
እኔ ካቱሌክነኝ ግን ይሁንን መዝሙር በጣምነው የምውደው
@asterasefa5753
@asterasefa5753 5 жыл бұрын
@@elphineshenaro32 እህት የየሱስ ፍቅር ያልትሽነፈ ማን አለ ብልሽ፡ነው መዳን በለላ በማንም የለም እንድንቤት ዘንድ ለሰዎች፡የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ለላ፡የለምና፡የሐዋሪያት፡ም፡4/12
@mihretmekonne8636
@mihretmekonne8636 2 жыл бұрын
ጌታ የሁሉንምለልብ የልጆቻችን የጎሬቤቶቻችን የሐገራችንን የአለምንለልብየደነደነለልብ እግዚያብሄርየገዘዛው ጌታ ሆይ እንደልብ ምን ጠንካራ ነገር አለ አን ራራልን አንተ የሁሉን ልብ ግዛ
@hailemelekotnidawbekalu3456
@hailemelekotnidawbekalu3456 3 жыл бұрын
ዮኒ ካንተበላይ በረከት የተሰጠው ሰው የለም
@mariemarie7351
@mariemarie7351 5 жыл бұрын
ይህንን በመዝሙር ስሰማ ከምንግራቹህ በላይ እባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል
@tsegayelombamo3887
@tsegayelombamo3887 6 ай бұрын
5:08
@danielseiweni7384
@danielseiweni7384 5 ай бұрын
Anointing filled with this worship.... also, sing in English, World is watching and listening🙏
@mamaqueen5192
@mamaqueen5192 5 жыл бұрын
ድጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዥ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ውስጤን ሰበረው የኔ አምላክ
@Adisadis56
@Adisadis56 Ай бұрын
የእግዛብሄርን ቃል ስንሰማ የትኛውም ሀይማኖት ቢኖረንቃሉ ስለሆነ ውስጣችን ይገባል
@heluheli7924
@heluheli7924 4 жыл бұрын
I’m pure orthodox but this got straight to my heart ❤️🙏
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
Me too something about this music it’s really makes me cry 😢
@faysalalam1843
@faysalalam1843 3 жыл бұрын
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ እፉፉፉፉፉፉ ሁሌም ልቤን የሚሰብር ዝመሬ ነው ተባረኩ
@habiibjames9218
@habiibjames9218 3 жыл бұрын
አማኝ አይደለም ግን የጼንጤ ማዝሙር ወስጤነዉ በፍቅር ነዉ ሞደዉ ሁልግዜ ስከፈኝ አደምጦወሎ
@ElduErsumo
@ElduErsumo 8 ай бұрын
Egizabiher ijochikin yizoo yimraki ❤ tabarek 🥰
@ABywale
@ABywale Жыл бұрын
ይህ መዝሙር ልቤን ነክቶታል 😢😢😢😢😢
@Fanuelyonas-e2e
@Fanuelyonas-e2e 7 ай бұрын
ኣነ ኤርትራዊ ኢየ ካቶሊክ ኢዮ ድማ ሃይማኖተይ ብጣዕሚ ኢየ ዝፈትዋ ነዚኣ መዝሙር ግን ኣሜን ።
@samrawitGirma-k7u
@samrawitGirma-k7u 2 ай бұрын
እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነዉ። ግን ይህ አጥንት እሚያለመልም መዝመሩ ነዉ ለኔ።ይሄ መዝሙር ልቤን ያስጨንቀዋል ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማው ያስለቅሰኛ ግን ይሄ መዝሙር ልቤ ውስጥ ይዘምራል
@hfghgyfgy8281
@hfghgyfgy8281 5 жыл бұрын
ሁሌም ብቻየን ሁኜ የማለቅሰው እየበደልኩት ስለ አዳነኝ ነው። ስለ ቸርነቱ አሜን አሜን አሜን
@fufatakele127
@fufatakele127 2 жыл бұрын
me too
@martasomoro4182
@martasomoro4182 3 жыл бұрын
ዮን ዘመን ይብርክ ከዝ የበለጠ ወጣቶችን ወደ አግዚአብሔር መንግሰት መሰብስብ ኤንዲትችል ጌታ ኅይል ይሁንል
@hilitesfegnawatesfaalegn9862
@hilitesfegnawatesfaalegn9862 5 жыл бұрын
ብቆጥረዉ ፂደቅ የለኝም አሰደሰቼ ው አላውቅም ግን እንድያው ወዶኝ በምህረቱ ለ መቆም በቃሁኘ በ ፊቱ ሁሁሁ ኢየሱሴ
@laliseoromia1863
@laliseoromia1863 5 жыл бұрын
Amen
@birukasrat3285
@birukasrat3285 5 жыл бұрын
Amen
@mikabfootballgamingchannel4064
@mikabfootballgamingchannel4064 3 жыл бұрын
Enam ya Mari gn yhagaw part naw
@msntamru5321
@msntamru5321 4 жыл бұрын
Ho My God.....yemegerm mezimur….Geta yebarkik zemari Getaykiber Gezahegn….yoni zemenk yebarek...zerki yebareke kekifu tetebek
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
😢😢😢😢 ኢየሱስየ 🙏🙏🙏 ማረኝና ቤትህ ይሻለኛል ፡ ዮኒየ ጌታ ይባርክሕ 🙌🙌🙌።
@adamcell5290
@adamcell5290 4 жыл бұрын
ዮናታ ወንድሜ ተጨንቀናል ጰሎት አድርግ ላገሪዻራችን ጀግና ሠው ነህ የሥንቱን ወጣት ሂወት የቀየር
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 5 жыл бұрын
ደንጋዬ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መቼ በቀላሉ ታዛዥ ነበረ በንተ ፍቅር ዉሰጤ ተሰበረ እየሱስ የኔ አባት ድንቅ መዝሙር ተባረኩ
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እውነት ነው ድንጋዩው ልቤ ጠርጠሩው ልቤ መችይ በቀላልይ ታዛዥይ ነበር ዜሬ በፍቅር መረክህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዮንዬ የኔ መልካም ሰው ውድድድድድድ ተሳክቶልሃል ዘመንህ አግልግሎት ቤትህ ልጅህ ትዳርህ ሁሉ ይባረክ
@degenechdarcho3933
@degenechdarcho3933 5 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏✋👈
@yetuayano2673
@yetuayano2673 2 жыл бұрын
ድጋዮ ልቤ ምንኛ ባተ ተወደደ ጠጣሩ ልቤ ምንኛ ባተ አይኖች ታየ ግን እንዲያው ወደድከኝ የአለም አፅያቴን ድካሜን በመስቀልክ ደም በእየሱስ ይቅር አልከኝ የደፈረሰው እይወቴን በደምህ አጠራህልኝ ከገባውበት አዘቅት አወጣህኝ
@kaliget7031
@kaliget7031 4 жыл бұрын
Mikotrew thidk ylgnim asdeschew alawkm gin endyaw wedogn b mihretu lmekom bekahugn befitu😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️
@ቃሉዬምክ
@ቃሉዬምክ 4 жыл бұрын
ድንጋዩ ልቤ ጠጠር ልቤ መች በቀላሉ ታዛዝሀ ነበር ያንተ ፍቅር ግን ዉስጤን ሰበር ተርተቸያለዉ ተማርከይለዉ እየሱስ ላንተ እጄን ሰቸይለው ዛሬ በ ፍቅር ተማርክይለዉ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️👏👏😥
@dasdass5305
@dasdass5305 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እወነት ልብ የሚነካ መዝሙር ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ እኔን ሕወይት የዘመረዉ መሰለኝ እወነት ተባረክ ፀጋ ሃሎልያ
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 жыл бұрын
ድንጋዩንና ጠጣሩን ልብ የሰበረ ኢየሱስ ጌታ ይክበር የክርስቶስ ፍቅር ነው ውስጥን የሚቀይር
@phxeditz9451
@phxeditz9451 Жыл бұрын
በዛም ይሁን በዚህ ሁላችንም ድንጋይ ልብ ነው ያለን እግዛብሔር ብቻ ለሁላችን የስጋ ልብ ይስጠን ሰላም ለአኢትዮዽያውያን
@Jesus316saves
@Jesus316saves 5 жыл бұрын
መልካም ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት ❤️
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መቻቅአ ቀላል ሆና!! ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ📖
@alazerhiskel4578
@alazerhiskel4578 5 жыл бұрын
የምገርም፡መዝሙር ነው ስሰማው እምባ ይተናነቀኛል!!
@aschalewteshome160
@aschalewteshome160 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታ ሆይ ማረኝ በብዙ ሱስ ተጠምጃለሁ በቃህ በለኝ
@miriamembaye669
@miriamembaye669 5 жыл бұрын
Yoni ante eko fker egzabher abzto ybrke xga yabzlhe 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Twled adanke gad bless you 😍😍😍🌺🌺
@medhaniengusse8694
@medhaniengusse8694 3 жыл бұрын
ጎይታ ተሪር ልበይ ስበር ፣ እሞ ከምሓድሽ ስርሓኒ
@alghail8194
@alghail8194 5 жыл бұрын
ዬነዬ ዘመን ይባረክ ይህ መዝሙር በጣም ልብን ይነካል
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ተረትቻለው ተሸንፊያለው እየሱሴ አባ ተባረክልኝ ዮንዬ እንወድሀለን ተባረክል
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН