ድንቅ ተአምራት የታየባት ዘነበወርቅ ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ቅድስት ፃድቃኔ ማርያም

  Рет қаралды 6,175

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@seblewongel-zh1ql
@seblewongel-zh1ql 9 ай бұрын
እናቴ ፃድቃኔ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን3❤️🙏🙏🙏❤️
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
እመቤታችን የፃድቃኔ ማርያም እናንተን የሰማች እኛንም ትስማን ያጣነዉን ትስጠን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
የናታ ናታችን በረከት በውላቾን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 💠💠💠
@hiberleykun546
@hiberleykun546 Жыл бұрын
ፃድቃኔ ማርያም ደጓ እናቴ ለኔም ተአምሯን አሳይታኛለች ሰሚ ነች
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቃኔ ማርያም እኛንም ለዴጃዋ ያብቃን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 11 ай бұрын
ትለያለች እናቴ የእሷ እህህህህ ዳግማዊቷ ፃድቃኔ ማርያም ማንነቴን እንዳውቅ ያደረገችኝ ፣ እንድጠነክር እመብርሃን መናገር አልችልም ቃላት የለኝም ለእሷ ብቻ ትለያለች። 💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
ሰላምን እግዚአብሔር ይላክልን ህዝባችንን ከቤቱ ከብቲን ከበረት ፁላቱን ከመንበር ያኑርልን አሜን👏
@EYULOVE-eg2bo
@EYULOVE-eg2bo 5 ай бұрын
የኔ ዉድ እናት አማላጅነትሽ አይለየን
@belaymekonnen5023
@belaymekonnen5023 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ደጃን ለመርገጥ ያብቃን
@hana.mebratu
@hana.mebratu Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔ ይመስገን ... ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስሽ
@EdenQueen
@EdenQueen Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲
@me-12.abatie
@me-12.abatie 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመቤታችን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏👏💖💙
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🙏
@WedageMosie
@WedageMosie 6 ай бұрын
በእመቤታችን ያመነ ሁሉ ይፈወሳል
@eteneshkibore1556
@eteneshkibore1556 Жыл бұрын
AMENAMENAEMN ELIIIIEIIIIEEIIIIEIII🤲💒🤲💒🤲💒🤲💒🧡💛💚❤💗
@senkesartube
@senkesartube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@ኪዳነምህረትእናቴሚስ-ለ4ፀ
@ኪዳነምህረትእናቴሚስ-ለ4ፀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንን ለናተ የደረሰች እናታችን ለሁላችንም ትድረስልን አሜንን፫
@hzhsbbbj5755
@hzhsbbbj5755 Жыл бұрын
አሜን አመንአሜን
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 Жыл бұрын
አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን እናት የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን።
@appledr3819
@appledr3819 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አድራሻውን ይንገሩን አስለመብርሀን
@alain-vw8us
@alain-vw8us Жыл бұрын
AmenAmenAmen⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Ethiopiahgerahgera-ey7ni
@Ethiopiahgerahgera-ey7ni Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tageseNegese
@tageseNegese 7 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
እመቤታችን ለእናንተ እንደደረሰች ለእኛም ትድረስልን ቃለ መጠየቁ ሲደረግ መዝሙሩ ቢቀር ወይም ይቀነስ
@Mahader-li8fr
@Mahader-li8fr Жыл бұрын
Amnee.Amnee❤
@Getesemanitube
@Getesemanitube Жыл бұрын
አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዘነበወርቅ ታቦት መደርያው ገባብሎ
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
😭😭😭
@etaferzeleke4643
@etaferzeleke4643 Жыл бұрын
አድራሻውን በተሟላ አሳውቁን
@hiberleykun546
@hiberleykun546 Жыл бұрын
ከዘነበወርቅ ወደ ወይራ በሚወስደው ታቦትማደርያ ሲደርሱ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል
@hiberleykun546
@hiberleykun546 Жыл бұрын
ከዘነበወርቅ ወደ ወይራ በሚወስደው ታቦትማደርያ ሲደርሱ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል
@ddd1993d
@ddd1993d 3 ай бұрын
እንታይ ድንግል ማርያም። ልጄን አደበት ትፍታልኝ
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 Жыл бұрын
🌷💚🌷💚🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💚
@Getesemanitube
@Getesemanitube Жыл бұрын
አድራሻ አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዘነበወርቅ ታቦት ማደርያ 100 ሚትር ገባብሎ
@EdenQueen
@EdenQueen Жыл бұрын
ሰላም አንዴት ናችሁ የት ነው??
@hiberleykun546
@hiberleykun546 Жыл бұрын
ከዘነበወርቅ ወደ ወይራ በሚወስደው ታቦትማደርያ ሲደርሱ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Жыл бұрын
አደርሻ የት ነው አክባቢ የት ነው
@hiberleykun546
@hiberleykun546 Жыл бұрын
ከዘነበወርቅ ወደ ወይራ በሚወስደው ታቦትማደርያ ሲደርሱ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያገኙታል
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
የአባትችን አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ    Abune teklehaymanot tarik
58:22
#ፃድቃኔ_ማርያም_የሆነዉን_ተመልከቱ@Mahbermedia- ማህበር ሚዲያ
30:03
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
🛑 ትንሹ ይልማ ህዝቡን በዝማሬ አስለቀሰ አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ
17:59
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 514
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 165 М.