No video

ድንቅ ነው የሚሰግዱ ድንጋዮች ያሉበት ጅሩ ቅድስት አርሴማ

  Рет қаралды 31,735

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Күн бұрын

የሚሰግዱ ድንጋዮች ያሉበት ጅሩ ቅድስት አርሴማ ጉዞ
የጉዞ ማስታወሺያ ስለ ጅሩ ቅድስት አርሴማ
ወደ ጅሩ አርሴማ መሄድ ለምትፈልጉ ከአ/አ ከተነሳችሁ የተሻለው አማረጭ በእነዋሪ መኪና በመሳፈር ደብረ ብርሃን ሳይገባ በሱሉለታ መስመር በሙከጡር አድርጎ ሲሃ ደብር መውረድ ከደብረ-ብርሃን ከተነሳችሁ ደግሞ ለሚ በሚለው መኪና በመሳፈር ሲያደብር መውረድ ወይም ከደብረ-ብርሃን ደነባ በሚለው መኪና ተሰፍሮ በሁለተኛ መኪና ወደ ሲያደብር መሄድ ይቻላል፡፡
እኔ በሶስተኛው አማራጭ ስለነበር የተጓዝኩት አረፋፍጄ 11፡ 00 ሰዓት ላይ ሲያደብር ደረስኩ፡፡ እቃ በሚሸከሙ የአገሬው ትሁታን ልጆች አማካኝነት እቃዬን አስይዤ በነሱ መሪነት ጎዞ ወደ ታላቋደብር ቅድስት አረሴማ ዘጅሩ ተጀመረ፡፡
አንድ እናት አርሴማ ለመድረስ ለደካማ 45 ደቂቃ ወይም 1፡ 00 ሰዓት ይወስዳል ነገር ግን ለበረቱት 30 ደቂቃ በቂነው ብለውኝ ነበር፡፡ ነገር ግን የአዋሳው ወደጄ ረጋ ብለህ ከተጓዝክ
3፡00 ሰዓት ትፈጃለህ ብሎኝ ስለነበር ለጉዞ ስነሳ ሁለቱ ሃሳቦች ተጋጭተውብኝ ነበር፡፡ ነገር ግን በጉዞው ያረጋገጥኩት አዋሳው ወዳጄን አባበል እውነትነት ነበር፡፡
ክፍል አንድ
በሰዓቱ ሊዘንብ ይከጅል ስለ ነበረ እሩጫ በሚባል እርምጃ ሜዳውን ጨርሰን ሸለቆውን ለመጀመር 25 ደቂቃ ወሰደብን።
ክፍል ሁለት
ሸለቆው (ገደሉ) ልክ ከፎቅ በደረጃ መውረድ ያህል ነበር፡፡ ቁልቁለቱ ጉልበት ያብረከርካል ዝም ብሎ ወደ ታች መውረድ አሁንም መውረድ ብቻ ነበር፡፡
በተለይ መንገዱ አንድ አንድ ቦታ በሁለት እግር ብቻ መውረዱን ትጠራጠሩና የቀሩትን ሁለቱንም እግራችሁን ማለት እጃችሁን መጠቀም ግዴታ ይሆናል፡፡
ለነገሩ እኔ ገና ከመነሻው የአገሬውን ልጆች በትር ይዤ ስለ ነበር በለሶስት እግር ነበርኩ፡፡ሶስቱን ስጠራጠር ደግሞ አራተኛውን እየተጠቀምኩ ቁልቁለከቱን ገፋውት፡፡
በነገራችን ላይ የቁልቁለቱ ነገር ሲነሳ ሸንኮራ ዩሀንስን ደብረ ይሰበይ አቡነ ሀብተማሪያም ገደምን ያየ ትልቅ ቁልቁለት አይቻለው ብሎ የሚል ሰው ካለ ጅሩ አርሴማ መጥቶ ቢያይ እጁን በአፉ ይጭናል፡፡
እኛ መኪና ውስጥ 30 ደቂቃ ቢፈጅ ነው ያሉኝ የደነቧዋ እመቤት ስመለስ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ስህተት እንደይሰሩ ሰዓት ልገዛላቸው በጉዞው ላይ ተመኝቼ ነበር። ሸለቆው አንድ ሙሉ ሰዓት ብቻውን ፈጅቶብን ቁልቁለቱን አገባደድነው፡፡
ክፍል ሶስት
ግማሽ ቁልቁለት እና ተዳፈት መሰል ሜዳማ መንገድ ለመጨረስ በተጨማሪ 30 ደቂቃ ወስዶብን በአጠቃላይ መንገድ ላይ አንዴ ከአረፍንበት ጭምር ጥሩ ተጓዥ በሚያሰኝ አከሄድ ከሁለት ሠዓት የእግር ጉዞ በኋላ ተምረኛዋ ደብረልዕልና ቅድስት አርሴማ ደብር ወደ አንድ ሰዓት ገደማ ደረስን፡፡
ልክ አርሴማ ስትደርሱ እግር አጥበው መዝግበው የማረፍያ ስፍራ ይሰጡዋችዋል፡፡ እኔ የደረሰኝ አደራሽ ተብሎ በተለምዶ ከሚጠራው የፀሎት ቦታ በረንዳው ላይ ነበር፡፡
ይህንን ሁሉ ገዳል ወርጄ በግምት ከሁለት መቶ ሰው በቦተው ላይ ስመለከት በጎዞው ተፈጠረው ድካም ልክ እንደ ጉም በኖ ጠፋ፡፡
በተሰጠኝ ቦታ አነጣጥፌ በቀድሞቹ መጪዎች በተደረገልኝ የትህትና አቀባበል እየተደሰትኩ ጎኔን ከመሬት ጋር ወደ ሶስት ሰዓት ገደማ አገነኘውት፡፡
ከተመለከትኩት እና ከአስደነቁኝ ነገሮች መሀከል እዛ ካለው ሰው ከአንድ ሶስተኛው የመንፈስ ችግር አለበት፡፡
አብዛኛው ደግሞ ዛር፤ ውቃቢ ፤ቃልቻ የሚባለው የሰይጣን አይነት ነው፡፡ በእርግጥ ሌሎችም ህመምተኞች ቢኖሩም እነዚህ ግን ቦታው ይልቃሉ፡፡
ከእነሱ መሀል ጥቂት የሚያስቸግሩም በለሰንሰላቶች ቢኖሩም አብዛኞቹ ግን ሰው ሳያስቸግሩ ወደ ገደልም እንግባ ሳይሉ የሚኖሩ መሆናቸውን ስታዩ የእግዚአብሔር ጠብቆት ምንያህል ከሰይጠን ክፋት በላይ መሆኑን ትረደላችሁ፡፡
እንደሁም የሚያመውን ሰው ምትለየዩት በፀሎት ሰዓት የሚሆነው ካያችሁ በሃላ ነው፡፡ እንደው ደህና መስላቹ ሲያጫውታችሁ ውልና በመሃከል ከት ብሎ ስቆ እኔ እኮ ሰይጣኑ ነኝ አሳ ወይም እሱ አይደለም ብሎ ሊስቅባችሁ ስለሚችል ጤነኛውን ከባለመንፈሱ ለመለየት ዋል አደር ማለት ይጠይቃል።
እዚህ ቦታ ከሚያስገርመው አንዱ ደግሞ ይህን ያህል ሰው እንዴት አንደመጣ ስታጣሩ ተልከው እንደመጡ ትሰማላችሁ፡፡ ከዬት ብትሉ ከፃድቀኔ ማርያም፤ ሽንቁሩ ሚከኤል፤ከመሳሰሉት የሚል ይሆናል፡፡
በነገራችን ላይ ከዚህ ተልከው ወደ ሌላ ቦታ የሚሄዱም አሉ፡፡ ለምሳሌ ወደ ታላቋ የወሎ ሲርንቃ አርሴማ ገዳም የተላኩና የወጡ ሰዎች በብዛት አይቻለው፡፡
እንዴት ነው መልዕክቱን የሚያገኙት ብትሉ?? በሁለት አይነት
መልኩ የሚለው መልስ ይሆናል ፡፡ ይህም ማለት አንዱ በራዕይ ሁለተኛው ደግሞ መንፈሱ ሲለፈልፍ መውጫውን ቦታ ስለሚጠቁም ነው። በነገራችን ላይ ይህ ነገር የሆስፒታሉን referral system አስታውሶኛል፡፡
አንዳንዶች እንደውም ሰማእቷ ከረዳችኝ መልሱን አገኛለሁ ካለሆነም referral ይጻፍልኛል ይላችኋል ፡፡አይገርምም ????
ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ የምትታወቀው ዘንባባ በመያዟ ሲሆን ( በነገራችላይ ጽዋ የያዘችውን ስዕል በአብዛኛው በኢትዮጵያ የአርሴማ ሚባለው የቅድስት ባርባራ ስዕል መሆኑን እዚ ላይ ያጠይቅዋል ) ታዲያ በድብሩ ዙሪያ ያሉ ድንጋዮች ተፈንቅለው ሲከፈሉ የዘንባባ ምስል መገኘቱ የቦታውን ታምራተኛነትን ያረጋግጣል።
እንደሁም አንዳንዱ በቅጠል ቅርጽ ዘንባባውን እያስቀረጹ ፊቱን መስቀል በማድረግ በስተው ማንጠልጠል የተለመደ ሲሆን እኔም ለበረከት አንድ ሁለት ደርሶኛል በደበሯ ሁሉም ሰው የሚጠቀምበት አንድ ብዙ ሰው የሚያስተናግድ ሽንት ቤት ነበር፡፡
አሰራሩ በተራራ ጫፍ ላይ ስለነበር ከስራ ጥራቱ ጉድለትም በላይ ንፋስ የሚወዘውዘው በመሆኑ የሚያሰጋ ሽንት ቤት ነበር፡፡በቀን 1/13/2003
በማታ የአንድ ሰአት ጸሎት ላይ ፤ሁሉም ምህላ ገብቶ በነበረ ጊዜ የተወሰኑ ሰዎች የጸበል ብዛትም ይሁን የሆድ እክል ሲያስቸግራቸው ሽንት ቤት ገብተው ጉዳያቸውን ፈጽመው እንደወጡ ሽንት ቤቱ ፈረሰ፡፡ ወይም በቀላል ቋንቋ ሰጠመ።
ነገር ግን አንድም ሰው ላይ አደጋ አለማጋጠሙ ትልቅ ድንቅ ተአምር ነበር ፡፡ እንዴት ብትሉ????
ከመጨረሻዎቹ ወንድ ተጠቃሚዎች መሀከል አንዱ ሽንት ቤቱ ከመሰጠሙ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት እዛ ሆኖ ዛሬ ይቺን ሽንት ቤት ምን ያርገበግባታል?? ሲል እንደነበር የሰሙት ሰዎች ነግረውኛል።
በተለይ ሽንት ቤቱ ሲፈርስ የተፈጠረው ድምጽ የጸሎት አዳራሽ በመሰማቱ ጸሎቱን ከደጅ ከሚሳተፉት መሃከል ሰው አብሮ ሰጥሞ ይሆናል ያሉ የተወሰኑ ሰዎች እየተራራጡ ሽንት ቤቱ ቢደርሱ እዛው የነበረችው የመጨረሻዋ ተጠቃሚ በኩራት ( በኮንፊደንስ ) አትደንግጡ እኔነኝ የመጨረሻዋ
ተጠቃሚ ብላ መጪውን ሰው አታረጋጋውም!!!!!!!! ድንቅ የእግዚአብሔር ተዓምር አትሉም???
ወይ አርሴማ በደጇ መጥቶ የሚማጸነውን ትፈውሳለች እንጂ ሽንት ቤት እንደማትጨምር አረጋግጣ ተአምሯን አሳየች!!!!!!!
ደብሯ ከጸበል አገልግሎት ውጪ በዋናነት የአርምሞ የሱባኤ ስፍራ ናት ለዚህ አገልግሎት የተዘጋጁ ሁለት ዋሻዎች አሉ ፡፡
አንደኛው በጣም ሞቃት ሲሆን ሌላኛው በጣም ቀዝቃዛ ነው
በዋሻው የቆይታ ጊዜ በቀን መውሰድ የሚቻለው አንድ በውኃ የራሰ እፍኝ ሽንብራ እና አንድ ኩባያ በሶ ብቻ ይሆናል ውኃ የሚፈልግ በሶውን ትቶ በአንድ ኩባያ ውኃ መቀየር ይችላል።
በቅደስት አርሴማ የቆይታ ጊዜው ከሌሎች የሱባኤ
ስፍራዎች ይለያል። መልስ ያገኘ በማግስቱም ይወጣል ያላገኘ ወይም ቆይ የተባለ ደግሞ ይቆያል ነገር ግን የሱባኤው ትንሹ ቀን ሶስት ቀን ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል ፡፡
ሱባኤ መግባት አብዛኛው ሰው የሚያደርገው የተለመደ ጉዳይ ሲሆን ይልቁን መንፈሳዊ ልምምድ የሌላቸው ጫትና መጠጥ ትተው አሁን እንደመጡ አደራሽ ውስጥ ሲናገሩ የሰማኋቸው አፋቸው ላይ ጨርቃቸውን አስረው በዚህ ቅዱስ ስፍራ ሳያቸው
መለወጣቸው አስገርሞኝ ኦርትዶክስ ለዘላለም ትኑር ብዬ ልጮህ ከጅሎኝ ነበር ፡፡ ነገር ግን እኔም አርምሞ ላይ መሆኔ ትዝ ሲለኝ........ ተውኩት
በነገራችን ላይ የዋሻው የውስጠኛው ክፍልን አላስተዋወቅካችሁም አይደል ??? ዋሻው ከውስጡ ሲታይ የሚመስለው......... ይቅርታ......ተውት...... ለካ ዋሻው ይታያል እንጂ አይተረክም።

Пікірлер: 187
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
ኢትዬጵያዊነት ተዋህዶነት የሚባለው ለዚህ ነው ይህ ሁሉ ቃልኪዳን እያለ መቼም እንደ ክፋታችን አይተወንም ስለ ቅዱሳን ብሎ ሃገራችን ስላሙን ያምጣልን በስደት ላለነው ለደጇ ያብቃን አንደበቴም ያውጣ የምስጋና ቅኔ የአምላኬን ማዳን አይቻለሁ በዐይኔ በገባኦን ሰማይ ፀሐይን ያቆመ ዛሬም ጎብኝቶኛል እየደጋገመ ///////////// ወጥመድ ተሰበረ እኔም አመለጥኩኝ ከኃጢአት ፍላፃ ከሞት አተረፈኝ የአናብስቱን አፍ በሃይሉ የዘጋ የዳንኤል አምላክ ይኖራል ከእኛ ጋ //////// በዳዊት ምስጋና በያሬድ ዝማሬ ከቅዱሳን ጋራ ልዘምር አብሬ እርሱን ሳመሰግን ሜልኮል ብትስቅብኝ ለጌታዬ ክብር እዘምራለሁኝ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
ስማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን እፁብ ድንቅ ነው የእሱ ስራ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ግን ብዙ ጊዜ የጉዞ መርሃግብር ሳይ ሴቶች ናቸው ይበልጡን ዋው ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያስማልን ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደ እኛ ➕ አዝማች ➕ ነይ ነይ ፡፡፡፡፡፡፡ ቅዱስ አትናትዮስ ነይ ነይ ።።። በስዕለት ያገኙሽ ነይ ነይ ።።። ብሉይን ከሀዲስ ነይ ነይ ።።። ጠንቅቀሽ የተማርሽ ነይ ነይ ።።። በፍፁም ትህትና ነይ ነይ ።።። በጸሎት የተጋሽ ነይ ነይ ።።። አርሴማ ልዩ ነሽ ነይ ነይ ።።። አምላክ የመረጠሽ ➕ አዝማች ➕ ነይ ነይ ።።። ውበትም ሀስት ነው ነይ ነይ ።።። ደም ግባትም ከንቱ ነይ ነይ ።።። ንብረት ትዳር ሁሉ ነይ ነይ ።።። አላፊ ውዕቱ ነይ ነይ ።።። ንግስት መባልን ነይ ነይ ።።። በፍፁም ሳትሻ ነይ ነይ ።።። አለምን በመናቅ ነይ ነይ ።።። ገባች ወደ ሻዋ ➕ አዝማች ➕ ነይ ነይ ።።። አረመኔው ድርጣድስ ነይ ነይ ።።። ቢያሰቃይሽም ነይ ነይ ።።። ውበቴ ክርስቶስ ነይ ነይ ።።። ነው ብለሽ ሰበክሽ ነይ ነይ ።።። አንገትሽን ለስይፍ ነይ ነይ ።።። አሳልፈሸ ሰጠሽ ነይ ነይ ።።። ክብርሽም ተገልጾ ነይ ነይ ።።። ለአለም አብራሽ ➕ አዝማች ➕ ነይ ነይ ።።። አርአያ ልትሆኝን ነይ ነይ ።።። ለእኛ ለሁላችን ነይ ነይ ።።። ፈፀመሽ አሳየሽ ነይ ነይ ።።። ታላቅ ተጋድሎሽን ነይ ነይ ።።።ይህን አለም ድል መንሳት ነይ ነይ ።።። አቅቶናል እና ነይ ነይ ።።። አርሴማ አትለይን ነይ ነይ ።።። በእምነት እንድንጸና
@tghh1076
@tghh1076 3 жыл бұрын
እደት አደራቺሁ የእሙየ ኦረቶደክሠ ልጆቺ 👏👏👏 አምላኬ ሆይ ለደጂህ አብቃኚ እደናፈቀኚ እዳልቀረ አደራከነ 😭😭😭
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 3 жыл бұрын
የናታችን የቅድስት አርሴማ እርዴት በርከት ይደርብን አሜን ለናንተም እድሜ እና ጤና ይድጣችሁ በጣም ደስ የሚል ነው
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 жыл бұрын
እመብርሀን ሀገራችንን እባክሽ ካሐችበት ነገር ልጅሽ በጥበቡ ይፈውሳት
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын
አወ ቦታው በጣም ልዩ ነው ❤❤❤በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሒጄ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም እፁብ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን መታደል ነው ይህን ታሪካዊ ቦታ ማዬት አቤቱ እኛንም ከስደት መልስ ለደጇ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የአባቶቻችን ፆሎት አይለዬን አሜን
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@bogalechasena6535
@bogalechasena6535 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።ቃለህይወትያስማልን ።
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን 🤲
@AynalemShiferaw-pn2sx
@AynalemShiferaw-pn2sx Жыл бұрын
ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ እኛ ስደተኛ ልጆቿን ላገራችን አብቅታን ገዳሟን ለመርገጥ ታብቃን አሜን🙏🙏🙏እናተንም ከክፉ ነገር ትጠብቅችሁ እናቴ አርሴማ🤲🤲🤲❤️❤️
@tsialex8124
@tsialex8124 Жыл бұрын
ጀሩ አርሴማ ተአምራዊ ገዳማ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ሄጄ ድንቅ ተአምራዊ ገዳም መሆኑን አይቼዋለው ዜና ማርቆስም እንዲሁም በአካባቢዋ ሌሎችም ገዳማት አሉ እግዚአብሄር ይመስገን ለዚ ክብር ያበቃህኝ አባት እናቴ አርሴማ ምልጃዋና በረከቱ በላያችን ላይ ይደር ቃለጨህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተባረክ 🙏🙏🙏
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 жыл бұрын
የእናታችን ቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከት ይደርብን ቃለሂወትን ያስማልን
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzbin.info/door/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@bogalechasena6535
@bogalechasena6535 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በአረብ ሃገር ሆኔ ቤተክርስትያን ገዳማት እንዴት እንደናፍቀን እግዚኣብሔር ሆይ ሁላችን ስደተኛች ለሃገራችን ኣብቃን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@mulu778
@mulu778 Жыл бұрын
በምልጃሽ የተገለጥሽልኝ ደጋ አዛኟ እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በተሰጠሽ ፀጋ ለደጂሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 2 жыл бұрын
የናታችን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርድብን
@fntrggboy19
@fntrggboy19 3 жыл бұрын
የእነቶቻችንነ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@ganatganat3042
@ganatganat3042 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪሆይ ለዚች ለተቀደሰች ቦታ አብቃኝ ለንሰሐሞት አብቃኝ ፈጣሪሆይ በቸርነትክ አስበን አሜን
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረክት ይደርብን ከስደት መልስ ለደጂዋ ታብቃን አሜን
@bogalechasena6535
@bogalechasena6535 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ሰማእቷ ለድሽ አብቂን አባታችን ቀውስጢወስም ለደጅህ አብቃን በረከትን ለማግኘት ያብቃን
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
የአባታችን አቡነ ቀወስጦስ ረድኤት በረከት እና ለእናታችን ቅድስት አርሴማ ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን በባእዳን ሀገር የአቡነ ቀወስጦስ አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
የኔ አባት ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ባሳዝነው ሙላቱ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ሆይ አደራሽን ለሀገራችን ለቤተሶቻችን ምህረት አሰጭን የበረከቱ ተካፋን እንሆን ዘንድ እርጂን
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 2 жыл бұрын
የሰማእቱ የቅዱስት አርሴማ ጥበቃዋ አይለየን እናቴ አርሴማ
@betedesta66
@betedesta66 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህን የመሰለ የተቀደሰ ቦታ ስላሳያችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን። ሰማእቷ እናቴ ቅድስት አርሴማ በአለንበት ሁሉ ከኛ አትለይ በፀሎትሽ አስቢን
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥጌን
@user-kw6md7ur1z
@user-kw6md7ur1z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በጣም ታምር ነው የናታችን የቅድስት አርሴማ በረከታ አረዴታ ይደረብን አሜን ለደጆ ታብቃን ❤🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ያብስራ ወንድማችን🙏 ከበረከቱ እንድንሳተፍ ስላደረከን❤🙏🙏🙏
@We-ws1pe
@We-ws1pe 3 жыл бұрын
*በረከታችሁ ይድረሰኝ የናታችን የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ*
@thehaytesfaye9674
@thehaytesfaye9674 Жыл бұрын
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ፣ አማላጄ ፣ አትተዩኝ አደራ የጅሩዋ !!!
@cellcell7941
@cellcell7941 3 жыл бұрын
የናታችን ቅድስት አርሴማ በርከት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ከስደት መልሰህ ለደጂህ እንድደርስ ፍቃድህ ይሁን አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመልን እግዚአብሄር ያብርልን አባታችን ወንድማችንም ያብስራ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛል
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማዕት ቅድስት አርሴማ በበረከቱዋ በአማላጅነቱዋ እኔንም መላው ቤተሰቤንም ትርዳን ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን ይደረግልን ለደጅዋ ለመሳለም ታብቃን ከነመላው ቤተሰቤ ጋር።
@serkalmyoutube235
@serkalmyoutube235 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን እግዚያአብሔር አምላክ ለክብር ደጇ ያብቃን ቅድስት አርሴማ
@user-fs3xt6yx7i
@user-fs3xt6yx7i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen yetsedeku berket yedersen yegitachin yamelakachin chernet yedersen!!!!
@salamisalami6409
@salamisalami6409 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@weldemekonnen1375
@weldemekonnen1375 3 күн бұрын
Amen Amen Amen
@selethio6023
@selethio6023 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ሰማአቶ ቅድስት አርሴማ በረከቶ።ጥበቃዋ ይደርብን ለደጆአ ያብቃን🙏🙏
@tsedeysintayehu1005
@tsedeysintayehu1005 2 жыл бұрын
የሰማእቷ በረከት ይደርብን ደጇን ለመርገጥ ያብቃን
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የናታችን የቅድስት አርሴማ እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@zniu2528
@zniu2528 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏በረከታችሁ ይደርብን የናታችን ቅድስት አረሴማ ረድኤት ይደረብን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
አሜን ሰማእቷ አርሴማ ለደጅሽ ያብቃኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለጋራችሁን ድንቅ ስራውውን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤😭❤❤❤
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
የናታችን የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን ዝማሬ መላህክት ያስማልን እኛንም ለሀገራችን የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ለደጆ ያብቃን ዝማሬ መላህክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ቃሉህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@roozrooz2804
@roozrooz2804 3 жыл бұрын
amen amen amen❤❤❤❤❤❤👂👂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇧🇯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@genetemaryam9368
@genetemaryam9368 3 жыл бұрын
የተወለድኩበትን ቦታ ድንቅ ታዓምር ቦታ እዚያ ሆኜ ዛሬ በስደት ገባኝ አምላክ ሆይ በሰላም ለደጅህ አብቃኝ😭😭😭✝️✝️
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 жыл бұрын
አሜን ጅሩ የትነው እሕቴ?
@yoditbireda6655
@yoditbireda6655 3 жыл бұрын
አይዞሽሽሽ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 3 жыл бұрын
ለዚህ ክብር ያብቃን መድሃኒ አለም ቕድስት አርሴማ በረከቱዋ አይለየን
@user-eb2zh5zh2z
@user-eb2zh5zh2z 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን ድንቅ ነገር ነዉ ያሳየኸን። የልኡል እግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን። አካዉንታቸዉን ላክልን።
@asterbelay3565
@asterbelay3565 3 жыл бұрын
አርሴምዬ ፍቃድሽ ይሁንና ደጂሽን ልርገጥ ።
@likeaila1727
@likeaila1727 3 жыл бұрын
ባለንበት ቅድስት አር ሰማ ትጎብኘን በረከታቸው ይደርብን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በእውነት ኩራት ነው💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭❤
@tegistytegisty5951
@tegistytegisty5951 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ ምልጃ ፀሎታቸው አይለየን በጣም እመኛለሁ ገደም ለመሄድ አምላከ ይርዳኝ
@mintamir4333
@mintamir4333 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ማየት ከምፈልጋቸው ገዳማት ውስጥ አንደኛው የሰማቷ ገዳም ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ባካል አያታለሁ ሰማቷ ትፍቅድልኝ
@sdgs6877
@sdgs6877 8 ай бұрын
አሜንንአሜንን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፈቀደ ብሄድ ደስ ይለኛል 🙏😍😍😍
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ ሐገሬን አስታወስከኝ እግዚአብሄር ይባርክህ ይባርካችሁ 🙏 ቅድስት አርሴማ አንዴ ሄጃለሁ ግን በልበሊት እየሱስን ዛሬ ነገ ስል አላየሁትም እኔም ለሚ ዳገት ላይ ሆኘ ነዉ ሁሌ የማየዉ ፈቃዱ ሆኖ ለደጁ ያብቃን🙏 እኔም ተስፋ አለኝ 😍
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzbin.info/door/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@MonaMona-xb2yk
@MonaMona-xb2yk 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዛቤሄር ከፍቀደ ከስደት መልስ ለደጆ ታብቃኝ እግዛብሄር ይስጥን በርቱ ሁሉም የሚናፍቀዉ ከሀገር የራቁ ለትነዉ
@comceil5329
@comceil5329 3 жыл бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴምዬ ለደጅሽ አብቂኝ 😢😢😢የነገርኩሽን አደራሻኝ ምልጃሽ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@feritaferita4160
@feritaferita4160 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Aresma tetabekan
@maryelove7751
@maryelove7751 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማል የክርስቶስ ቤተስቦች እሽ እንደ ጌታ ፈቃድ ያቅማችን እናግዛቼዋለን
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzbin.info/door/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@wubalem6806
@wubalem6806 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@emujiru1797
@emujiru1797 3 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን ለደጅሽ ዳግም እንድመጣ አብቂኝ እናቴ አርሴማ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ለደጇ ታብቃችሁ ሃገሬን ስላሳየከንእናመሰግናለን በርታ በዛዉም ጅሩ ዜና ማርቆስንም አሳየን አሁን መኪና ስለገባ አያስቸግርም ጅሩ አርሴማ ሁለተኛዋንም ከእነዋሪ በታች ያለችዉን
@yehilwuhahabtam6617
@yehilwuhahabtam6617 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-bs8wb7nz4r
@user-bs8wb7nz4r 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በስደት ያለነውን ላገራችን አብቅቶን ደጇን ለመርገጥ ያብቃን
@shweitbinegede8856
@shweitbinegede8856 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 11 ай бұрын
Amen amen amen
@fikinesheth6658
@fikinesheth6658 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሀይወትን ይሰማልን አባታችን
@janetkonjo548
@janetkonjo548 3 жыл бұрын
እንደምን አደርክ ወንድማችን
@Sasa-lf2es
@Sasa-lf2es 3 жыл бұрын
እግዛብሔር፡ይመስገን፡የአቡነ፡ቆዎጦስ፡በረከታቸዉ፡ይደርብን
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzbin.info/door/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@misrakabebe8486
@misrakabebe8486 3 жыл бұрын
የእናታችን በረከቷ ይደርብን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
ብርክተዋ ይድርብን 👏🙏🙏 ተዋህዶ አድረገህ ስለፈ ጠ ርከ ኝ በጣም አምስግንሃለው 🙏😘😘🙏 ደስታዬ ወሰን የለውም !
@ethiopialezalalemtenure3220
@ethiopialezalalemtenure3220 3 жыл бұрын
Emabyate kedeste Aresama ledajeshe abekine hagerachin selam adereglin
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 3 жыл бұрын
የአባቶቻችንበረከታቸውይደርብን 💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹
@user-kb1ph7yy1o
@user-kb1ph7yy1o 3 жыл бұрын
ሠላም እንዴት አደራቹ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች አርሴምዬ በያላቹበት አርሴምዬ ትጠብቀን ከስደት መልስ ለደጇ ታብቃን ቅድስት አርሴማ
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzbin.info/door/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 3 жыл бұрын
Eganem ledeju yabakan fetari yekedesete aresema bereketewa yedereben 👏👏👏
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 жыл бұрын
Berktachw yedrbin Amen amen 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 3 жыл бұрын
ለደጁ፣ያብቃን፣አድራሻውን፣ብታስቀምጥልን፣ወንድማችን
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
በዲስክሪፕሽን ላይ አስቀምጫለው እህቴ
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 3 жыл бұрын
@@libonatube አመሰግናለሁ
@yidnecr7242
@yidnecr7242 2 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን
@fathimafathima5444
@fathimafathima5444 3 жыл бұрын
Amen amen amen thank you
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ዳንየ የሰፈሬ ልጅ እንደምን አለህልኝ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌ ጅሩ አርሴማን ሳይ አንተንና አቡሽን አመሰግናለሁ ።ዳንየ ስልክህን ብዙ ጊዜ ሀገር ቤት ስመጣ ለማግኘት ሞክሬ አላገኘሁም እና እባክህ በውስጥ መስመር ላክልኝ።ወደር ከስራኤል ነኝ
@taguia130
@taguia130 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ደጇን ለመርገጥ ያብቃን
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 жыл бұрын
ወድማች እናመሠግናለን በርታልን
@shitagetaw4210
@shitagetaw4210 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ለደጆ ያብቃን
@abebagebresilase1061
@abebagebresilase1061 Жыл бұрын
bereketua yiderebin
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 3 жыл бұрын
Egziabeher yemesgen qedeset Aresema egnanem legeju abeqin
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መ ጣህ ውንድማ ችን
@helenkonjo1932
@helenkonjo1932 Жыл бұрын
Ye abtachen ye abuna kosetose meljana tselot ayelene amen Amen Amen
@user-fy7hu2zc6e
@user-fy7hu2zc6e 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzbin.info/door/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 жыл бұрын
Amen amen amen betam desi yilali ynatachin ykidsti arsema berktwa yderbin zemare mlakti yasmalin wendmachin egzyabhere yestlni
@saabcell2827
@saabcell2827 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@shitagetaw4210
@shitagetaw4210 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saragezahg9181
@saragezahg9181 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen ye enateche ye kedeste arsema erdatane berketaw ye deresen Ameen 🤲🤲🤲
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln wandamachan
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 3 жыл бұрын
Amen kale hiwetn yasemalin
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 3 жыл бұрын
የቅዲስት አርሴማ በረከት ይደርብን
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቷ ይድረስን
@bertukanmelse6586
@bertukanmelse6586 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@markosanimut5031
@markosanimut5031 3 жыл бұрын
ዋው ቅድስት አርሴማ ከክፉ ነገር ትጠብቀን
@kalkidangane8072
@kalkidangane8072 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 60 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 60 МЛН