KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጥግ ድረስ በራስ መተማመን እንዲኖረን 6 ወሳኝ ነገሮች
14:02
እንደ አልማዝ የከበረ ማንነት እንዴት ይገነባል???.....Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Laba | Dawit dreams
24:26
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Chain Game Strong ⛓️
00:21
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
ድንቅ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረን የሚረዱ 7 ወሳኝ ነገሮች | Inspire Ethiopia
Рет қаралды 140,876
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 697 М.
Inspire Ethiopia
Күн бұрын
Пікірлер: 307
@siskotube1486
3 жыл бұрын
ብዙ ሰው ፍቅርን ይፈልጋል ። አስገራሚው ነገር ግን ሁላችንም ጋር አለ ። አጠቃቀሙን ስላላወቅንበት ነው ሁሌ ያጣነው የሚመሥለን ። ፍቅር በተግባር ነዋ የሚደገፈው
@bint4181
3 жыл бұрын
ትክክል
@queentronash4183
3 жыл бұрын
Bexam enmsgnalen wndema
@mitikewondimu4968
3 жыл бұрын
እኔ እኮ በጣም የማገረመኝ የእነሱ ቪድዮን ስሰማ በጣም ደስታ ነው የምሰመኝ እና ከፈልፈተ ትልቅ ነገረ እንዳለ ነው የሚሰማኝ ማነው እንዴ እኔ ደስታ የሚሰማዉ ሰው በላክ ያሳዉቀኝ ❤
@stube3784
2 жыл бұрын
አኮ👈
@Maryam-xl1kz
Жыл бұрын
Thank you so much
@mekidelmolo
3 жыл бұрын
ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁም ሰላማቹ ይብዛ
@tgtube976
3 жыл бұрын
Amen
@mloveyou7466
3 жыл бұрын
አሚን አሚን ለሁለችንም
@samriawt6405
3 жыл бұрын
አሜን
@estegnetlegesse9428
2 жыл бұрын
Amen
@Hanaendualem8413
Жыл бұрын
አሜን...!!!😊
@fatimafatima6987
3 жыл бұрын
የሚገርም ነው መሻአላህ በተለይ ፈጣሪን መፍራት
@MeseretDeme-kn1jm
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን👏
@monuamohammed120
3 жыл бұрын
አረ ተባረክ አንተ ልጅ ቃላት አጣሁልህ ዕድሜ ይስጥህ
@semengguta8186
3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ በእውነት እግዚአብሔርን መፍራት እንደፋራነት(እደቀሽምነት)በሚቆጠርበት ዘመን እንዲህያለውን ንግግር በመስማቴ በእውነት ተስፋ አለን እንዲህ አይነት ወጣቶች ለሀገራችን እግዚአብሔርን ያብዛልን! አሜን
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Ewnte new sem
@SifanFitala-lr5wl
Жыл бұрын
Amen
@hiwotmulugeta9372
3 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔርን የሚፈራ ያልከው
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Ewntsen new Hiwot
@sfsefanit7968
3 жыл бұрын
Began echnanekalhu
@zerihunachamyeleh6472
3 жыл бұрын
Selwkes Gen Des blugal Hiw
@ተመስገንአምላክ
2 жыл бұрын
ተባረክ.እግዚአብሔርን.ጤና.ይስጥህ
@argobaargoba9534
3 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ድቅን ፍጡር ነህ ዘርህ ይብዛ እንዳተ ያለ ይብዛ ወንድሜ
@urud8496
3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ፈጣሪን ያለወቀ እራሱም ሌላውም አያውቅምና ልክ ብለሀል እሱን መፍራት በልቦናችን ያሳድርብን
@madinadeen3419
3 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ለአንተ እድሜና ጤና በእውቀትህ ላይ እውቀት በመልካምነትህ ላይ መልካምነት አላህ አላህ ይጨምረልህ 💗💗
@bezaadmasu4053
3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
አሜን
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
3 жыл бұрын
አንተን ሳይ ደስስስ የሚል ትውልድ በኢትዮጵያ እንደተነሳ እረዳና በደስታ ልቤ ይሞላል በርታልን
@terhaslibanos3009
3 жыл бұрын
ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው
@hayemanot5169
2 жыл бұрын
ተባረኩልን ወንድሜ ሰባቱንም ወድጃቸዋለው በጣም ልክ ነው
@nnnnbnegn326
3 жыл бұрын
ዋው ቅመምም የሆንክ ልጅ አይ ስወድህ ይበልጥ 6 እና 7 ኛው ተመችቶኛል ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍ ይበል 😍😍😍
@ramadantube
3 жыл бұрын
ፍቅር በአንተ እና በገሀዱ ዐለም መሀከል ያለች ምዕናባዊ ድልድይ ናት.....
@ekacell5724
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለበትን ሰውን ማግኘት ከባድ ነው 🤦♀️
@samriawt6405
3 жыл бұрын
ትክክለኛ ቦታ ላይ መቆሜን በዚህ ቪዲዮ ማየት ችያለሁ 7ቱንም እየኖርኩበት ነው ከዚህ በዋላ ደሞ በይበልጥ በጣም እናመስግናለን 🙏 ዕውቀቱን ያብዛልህ
@lidmek2127
2 жыл бұрын
የሆነ ጊዜ ላይ በአካል አግኝቼ የአድናቆት ስጦታ ባበረክትልህ ብዬ ተመኘሁ 🙏
@nuraabduabdu4852
3 жыл бұрын
ሱባሀን አለህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sart7516
3 жыл бұрын
አሏህ ያሥልምህ ያረብ ኢሥልምናን ወፍቀው ጎበዝ ልጅ አሏህ ያበርታህ
@ሜሪጋልኣላጀ
3 жыл бұрын
ጅል ያስልምህ ትያልሽ እንዲ ሴጣን
@samriawt6405
3 жыл бұрын
😆😆😆
@user-vb8lk6wm3kyalfal
2 жыл бұрын
@@ሜሪጋልኣላጀ ምን አሰደበሽ ?ምን ክፉ ተናገረች ?
@brhane5114
3 жыл бұрын
ሁሉም ይጠቅማል ላአስተዋለ ሰው ተባርክ
@AsAs-ps2bh
2 жыл бұрын
አኔ በጣም እዚህ ምእራፍ ላይ ነው ያልሁት ግን አንተን ስሰማ እጽናናለሁ ❤ቁጥክ ቢገኝ አሪፍ ነበር
@BezaZegeye-e9w
3 жыл бұрын
ግሩም ነው ዕወቁቱን ይጨምርልህ
@MehamedSeid-rp8xx
Жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ❤
@እነንይ
3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ብዙ ሰዉ እደሚለወጥ አትጠራጠር
@Umkamalkedir
Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ስነ ወርቅ ታዬ? ያንተ ምክሮች በጣም በጣም ነዉ የምቀየርባቸዉ ቀጥልበት👍💞
@ghazalaghazala4101
3 жыл бұрын
7/7 Nce Laesne Thank you So much
@ማሩባላገሩ
3 жыл бұрын
ፈጣሪን የምትፈራ ያልከዉ ተመችቶኛል ብሮዬ😘
@رحمهحسين-ث3ص
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴አድናቂህነኝ ወድም ከክፉነገር ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
@tirigsetew1057
3 жыл бұрын
Tebarekilig. Wedima
@yosangoytom7755
Жыл бұрын
Betam betam deseyemil nw yene wed amsegenalew tebarek😊😊😊
@najatjemal5833
3 жыл бұрын
ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ዋው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን 🇪🇹❤
@yoni4853
3 жыл бұрын
Ewnet new enamesegnalen🙏
@hiwigebre6475
3 жыл бұрын
Betam temechetognal mekereh. Tebarek....
@nasranasra1960
3 жыл бұрын
ጀግና ወንደማችን በርታልን
@ሂለን-ጐ8ጠ
4 ай бұрын
የምትደመጥ የኢቲዮ ልኡልነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ🎉
@birkemu742
2 жыл бұрын
hulu arfi thmirtnew tebarek
@amirfaridlog4326
2 жыл бұрын
በሰላም ጊዜ ለጦርነት ተዘጋጅ የሚለው ተመችቶኛል
@alemtsehaynesmane7795
Жыл бұрын
I like it Thank you number 1,2,7
@ሀናፍቅርፍቅር
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጎበዝ ጠቃሚ መረጃ ስለሰጠከን አንዳንዴ መናገር እየፈለግን የማንናገራቸው ነገሮች እንደሚጎዱ ተረድቻለሁ
@endirisendiris8109
3 жыл бұрын
ሁሉም የሂወትችን ዋና ቁልፎች ናቸዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Yes Jesus Christ with me 👏👏👏
@mekedestades
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እጂግ አሥተማሪ ምክርነው በርታልኝ
@sewudayasin2710
3 жыл бұрын
አንተ ረስህ ቅመም የሆክ ልጅ ነህ በርታ
@የትምየማሪያምልጅ
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን
@gemilagemuye5132
3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ይራዳ ልጅ ምንም መለየት እይችልም ምራጥ ትምህርት ነው እጅግ ጠቅሙኛል ተምሬ በታለው
@amenaalansaari3845
3 жыл бұрын
ተባርክ
@teshomecomputerschool2660
3 жыл бұрын
ተመችተዉናል የሚጣል የለዉም ሁሎችም አስተማሪ ናቸዉ።የኛ ዉዶች ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@genetgirma7895
3 жыл бұрын
2 4 yene hasbe nwo thank.you so much 😍😍🙏🙏🙏
@eskedartamene4626
2 жыл бұрын
Hulum temechitognal tebarek
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
3 жыл бұрын
ለኔ ብች የተስር video ነው thank you
@semiramohammed8885
3 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ 7 ነዉ ድንቅ ነዉ በብርታ
@emanethiopian4222
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ የእውነተኛ ፍቅር ተግባሮችን ከልብ አሳውቀኸናል፡ተመስገን አምላኬ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠኝ አምላክ
@yosefkebede8950
3 жыл бұрын
Fetari yibarkachu ,wondimoche
@genetkassa-qr3qd
7 ай бұрын
Zare new mayet yejemerkut gn kemleh belay yemyasdenk andebetna ewket yaleh sew neh enamesegnalen berta
@nasimamtube3671
2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ አላህ ይጨምርላቹህ በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው
@ቲጅየተዋህዶፍሬ
3 жыл бұрын
አተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ደስ ይላል በርታ እናመሰግናለን
@karimakarima474
3 жыл бұрын
Wow thanks so so so much God bless you
@fasikafasika5148
3 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ወንድማችን
@salamyayo6955
3 жыл бұрын
እውነት ህ ነው❤️❤️❤️ ኑርልን
@kalab218
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን ትምህር ለምን አትጀምሩም አሪፊ ሰው እንድንሆን ጥሩ ማንነት እንዲኖረን አመለካከታችን እንዲቀየር
@toybahussen8169
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@snaytesnayte4568
2 жыл бұрын
ቃላት የለኚም አተን ለመግለፅ እድሜና ጤና ይስጥህ
@መቅዲ-ኸ7በ
3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስየሚለው ተባረክ
@ruufjj7355
3 жыл бұрын
በጣምኮነው ደሥ የምትለው በርታ አሪፍ ትምሕርት ነው ያንተ ንግግር የሚወድቅ የለውም
@እነንይ
3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አለ በደብ ፈጣሪ በፊታችን
@saraaa1697
3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ወንዴሜ በርታልን
@habyeshwas9357
3 жыл бұрын
በጣም ምትገርምህ ነህ በርታ ወንድሜ
@selaminabahru571
3 жыл бұрын
ቅመም እኮ ነክ እውነት እወነቱዎን ነው ምትነገርን ተባርክ እናመሰገናለን🙏
@haninagasu2850
3 жыл бұрын
Konjo anchim tebareki
@sebeledemeke7791
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጦች 🙏🙏🙏
@SifrayeAlemayehu
Жыл бұрын
Hi ante xeru ngere eyeserake new bewunte ena bexame new dess melegne negegerehi ❤❤❤❤
@ematube403
3 жыл бұрын
በእውነት ትችላለህ በተለይ7&2
@sitishamil2648
3 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ነው
@neimkemal3014
3 жыл бұрын
Amesayah yebeza teleyaleh
@AMINA-KICHEN
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ዋውውው እናመሰግናለን
@awasealise7531
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ዎሳኝ ነዉ
@saadaidres3180
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው ሁሉም ይጠቅማል
@fasikakidane7096
2 жыл бұрын
በጣምነውምወድህጌታያባርክህ
@samalamu1559
3 жыл бұрын
hulum.tamchitognal bro tabarkilgnnn
@ሐረገወይንሁለተሰንበት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን ሁሉም በጣም ወሳኝእናምርጥሀሳብነው
@helenayelu8028
3 жыл бұрын
Bertalg yena wud hulum andega newu hulum asfelagi nachwu wanawu neger gen ferha egzabhari yalewu sewu newu enam bertaln wedema tebarki
@emurahema1739
3 жыл бұрын
እውነት ነው ውድ ወንደሚ አደናቁህ ነኝ በጣም ብዙ ነገር አወቁልሁኝ በጣም ነው እናመሰግናለን
@munamohammed9841
2 жыл бұрын
selarakat fkr please you tell us thank you 💚💚💚💐
@meronbiset4763
3 жыл бұрын
ውንድሜ እውነት ነው
@hiwotmulugeta9372
3 жыл бұрын
የተባረክ ልጅ
@SamSung-fc1op
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ለሁላችንም ፈጣሪውን የሚፈራ ያድለን
@tsiyoutube4059
3 жыл бұрын
Betam miriti mikre nw mitasitelalifawu ena lebeti adisi neni
@medhanitrefu8303
2 жыл бұрын
Enamesegnalen bertalin
@astekastek1000
3 жыл бұрын
ቅመም ነገር እናመሰግናለን
@መቅዲየነታልጂ
3 жыл бұрын
ተባርክ ወንድም ሁሉም ጠቃሚ ነው
@רחלאמשהו
2 жыл бұрын
♥♥ተባረክልን
@selamyemaryamleji211
3 жыл бұрын
አሪፍ ትዳር አለኝ ማለት ነው ተመስገን💓
@user-tr1gy7gm6h
3 жыл бұрын
Wow min edemlk alakim egziyabher edma yistik
@ፈጡማኡሙመሀመድ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@shitunsran9092
2 жыл бұрын
enamesegnale hulum tekami new
@tube-hh1uq
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምርትነው
@mazimamiyoutube7192
3 жыл бұрын
ዋዎ ምርጥ ምክር እናመሰግናለን ።
@frehiwotnegussie324
3 жыл бұрын
OMG... thank you so much🙏🙏🙏
@hvghgg4292
3 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነው በጣም አመሰግናለው
@merem-xi9oo
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሁሉም ጠቃሚ ናቸው በርታ
@umuarebuu
3 жыл бұрын
ምክርህ ዉሥጤነዉ በርታ😍
14:02
ጥግ ድረስ በራስ መተማመን እንዲኖረን 6 ወሳኝ ነገሮች
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 158 М.
24:26
እንደ አልማዝ የከበረ ማንነት እንዴት ይገነባል???.....Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Laba | Dawit dreams
Laba | ላባ
Рет қаралды 80 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
24:40
با این تکنیک برنامهریزی به ۹۷ درصد کارای روزانهام میرسم!(واقعی)
Vittoویتو
Рет қаралды 87 М.
22:54
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 368 М.
15:30
የማያስፈልግ ጓደኛን ቆርጦ ማውጣት ፤ ችላ የማለት ጥበብ! | Inspire Ethiopia Shanta
SHANTA | ሻንጣ
Рет қаралды 114 М.
54:16
ራስህን መቀየር ያቃተህ ይህን ባለማድረግህ ነው @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ
Dawit Dreams
Рет қаралды 91 М.
8:19
ዝም በል! ዝም ካልክ አንተ አሸናፊ// shut up !! if you shut up, you're a winner
AFM .Q
Рет қаралды 3,7 М.
17:23
ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 516 М.
21:46
21 መሰረታዊ የህይወት ጥበቦች! BASIC SUCCESS WISDOMES | ዶ/ር ወዳጄነህ - Dr. Wodajeneh | QEBETO | Amleset Muchie
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 30 М.
16:57
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 85 М.
15:33
ለክፋት እንዳትጠቀሙት ፤ ብልህ ሁኑ! | Inspire Ethiopia | Shanta
SHANTA | ሻንጣ
Рет қаралды 57 М.
13:19
◉ለዉጡን_በ_15_ቀን_ዉስጥ_ታዩታላችሁ !| ቀን በቀን ማድረግ ያሉብን 8 ነገሮች !!| Inspire Ethiopia || ||ስነወርቅ ታዬ|| በ #ስነወርቅ_ታዬ
Abelex The Ethiopia ◉
Рет қаралды 51 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН