||ድነናል-እየዳንን ነው- እንድናለን?||ከሞት ተነስተናል-እየተነሳን ነው- እንነሳለን||እስከ መጨረሻ የሚጸና ይድናል ?||

  Рет қаралды 3,692

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ Ай бұрын
በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ ማብራርያ ነው መቶ ፕርሰንት ካንተ አፉታት ጋር እስማማለሁ ። እንደእኔ ጳውሎስ በጣም ጥልቅ እውቀት ያለው ወንድም ነው በተለይ መጨረሻ ላይ ለተጠየቀው ጥያቄ የመለሰው መልስ ሊወጣ ስለቸኮለ ባልተብራራ መልኩ እስከመጨረሻ የሚፀና ይድናል ብሎ አልፎታል እናም እንደኔ ጌታን ከመካድ ጋር የተናገረ ነው የሚመስለኝ። ተባረክ በድጋሚ በርታ ቅሬታህን በጣም በጨዋነትና በትህትና ስለምታቀርብ ትመቸኛለህ ጌታ ያብዛልህ ይሄንን ነገርህን ምክንያቱም ዛሬ በትንሽ ነገር በቁጣ ገንፍሎ ሚድያው ላይ እኔ ብቻ ነኝ አንደኛ የሚል ብቻ ነው የሞላውና ትልቅ ፀጋ ነው የተሰጠህ በእውነት
@SenaitSghiwot
@SenaitSghiwot Ай бұрын
በተጨማሪም የማይገባ አስተያየት በሚሠጡህ ሰዎች አደራ ውስጥህ እንዳይጎዳ ።ራስህን አዘጋጅ። ይህ እርጋታና ትህትና አይወሰድብህ። ተባረክ!!
@AwokeNegussie
@AwokeNegussie Ай бұрын
ዮናስዬ፡ተባረክ ወንድሜ።ማብራሪያህ አሳምኖኛል።ፀጋውን ያብዛልህ።
@chalaalemu-y1z
@chalaalemu-y1z Ай бұрын
የሰዉ ድርሻ ወገኖች ያለዉ በቅድስና ዉስጥ እንጅ በመዳን ወይም በመጽደቅ ዉስጥ አይደለም ያለዉ:: ድነናል 100% ግን በዕደት እየተቀደስን የልጁን መልክ ልንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን! ይህን ዕደት በምድር ዘመኑ የምደፍን የለም 100% ቅዱስ የምሆን ነገር ግን በማመኑ ጊዜ የክርስቶስ ቅድስና የተቆጠረለት ስላለ ብሞት ወደ አገኘዉ የዘላለም ሕይወት ይገባል:: እባከችሁ ከሁሉ በፊት የመዳን አስተምህሮሃችሁን አጥሩ! የራሳችሁን ድርሻ እወቁ በክርስቶስ ብቻ በምገኘዉ ዉስጥ እጃቹን አትስደዱ!! እርሱ ብቻዉን የድናል!
@alazartewolde1171
@alazartewolde1171 Ай бұрын
ጳውሎስ ፈቃዱ "ስለ መዳን" ሲያወራ (ድነናል፣ እየዳንን ነው፣ እንድናለን የሚሉ ነገሮችን ከኃጢያት ጋር አያይዞ የገለጸበትን መንገድን) ያገኘበትን ምንጭ ቢያጣቅስ መልካም ነበር ... ይሄ አገላለጽ የሌሎች ነውና። ከዚያ ውጪ ግን ስለ መዳን ሲያወራ ስለ ጽናት አወራ እንጂ ስለ ድካም አላወራም ወዳጄ። ድነት ስጦታ ነው፤ ስጦታውን በነጻ እንደተቀበልነው ሁሉ ግን ስጦታውን አልፈልገውም የማለት መብት/ፈቃድ እንዳለን መዘንጋት የለብንም። ለዚያ ነው ጽናት የሚያስፈልገው።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Ай бұрын
ማቴዎስ 24:13፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። Jesus is talking to Israel 🇮🇱 1 ቆሮንቶስ 1:8፤ እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል። Jesus is talking to body of Christ ።
@TsehayGehana
@TsehayGehana Ай бұрын
ተባረክ,ጌታ,አብዝቶ,ፀጋ,ይጨምርልህ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ
@birukmelaku6912
@birukmelaku6912 Ай бұрын
Yoniye wendeme.እስከመጨረሻ በክርስቶስ የፀና ይድናል አባባሉ ከስራ ጋር ሳይሆን ያያያዘው ፅናት ክርስቶስን ከመካድ ጋር እንጂ ከስራ ወይም ከቅድስና ጋር ያያያዘው አይመስለኝም። በስራማ በፀጋ የተሠጠንን ፅድቅ አናስጠብቀውም።።ታውቃለህ የኔን ታሪክ መቼም 15 አመት በአለም ጠፍቼ እየሱስን ግን አልካድኩም ነበር ።መጠጥ ቤትና ጫት ቤት እየሱስ ብቻ አዳኝ እንደሆነ እናገር ነበር።።ክጄው ሳይሆን ደክሜ ተጎድቼ ነበርና ከ church የቀረሁት። እየሱስን ክጄ ከአካሉ ወጥቼ አላውቅም ነበር። ዮንዬ እንምወድህ ታውቃለህ😂 ።በዚህ ነው paul የገባኝ የማውቀውም።።
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v Ай бұрын
እና መቆረጥን ፤ የበር መዘጋትን ፤ አላውቃችሁም የሚሉትን የመጸሀፍ ቅዱስ ክፍሎች እንዴት ታያቸዋለህ??
@AyalkibetTamratGeleta9988-j9h
@AyalkibetTamratGeleta9988-j9h Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@shumetabebe-br1db
@shumetabebe-br1db Ай бұрын
የስ ዘመንህ ተባርኳል በክርስቶስ የተባረከ ትዉልድ
@MerhawiAyenew
@MerhawiAyenew 13 күн бұрын
Yes we are SAVED BY GRACE through FAITH . 100% Justification Saintifcation Glorification
@godislove1396
@godislove1396 Ай бұрын
ጌታን ስንቀበል የመዳናችን መሀተም የሆነው የመንፈስቅዱስ ስጦታ ይሰጠናል ፤ በመጨረሻም ከሞት የሚያስነሳን እርሱ ነው ! ስለዚህ መዳናችን ጥርጥር የለውም
@chalaalemu-y1z
@chalaalemu-y1z Ай бұрын
ድነናል ወይም ጸድቀናል ከዚያ እየተቀደስን እንሄዳለን ይህ ከኃጢአት ኃይል መዳን ብሎ የምየወሰስቡት ነዉ ወደ ፊት ደግሞ እንከብራለን ከኃጢአት መገኘት ነፃ ይሆናል ማለት የኃጢአት ፈተና ያበቀል! እሴይ የቀን ነፍቆኝ መራናታ! አያልኩ ነው!
@selam-rs1ob
@selam-rs1ob Ай бұрын
Tsega yibzalachhu❗
@bebebi09876
@bebebi09876 Ай бұрын
GOD bless you, its very clear and simple explanation!
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 Ай бұрын
Tebarek wendme tsega ybzalk❤🎉❤
@asebegugsa674
@asebegugsa674 Ай бұрын
ወንድም ዮናስ ሰላም ላንተ ይሁን፡፡ ድህነታችንን በተመለከተ ባለንበት በዚህ ዘመን ከቤተክርስቲያን ይልቅ ሴጣን የተሻለ መረዳት አለው ብዬ አስባለሁ፡፡ ምክንያቴ ደግሞ ሴጣን እንኳ ሲፈልግህና የራሱ ሊያረግህ ሲሻ ሽጥልኝ ብሎ ሚደራደረው ነፍስህን እንጂ መንፈስህን አይደለም ምክንያቱም መንፈስህ አንዴ ከዳነ ለዘላለም እንደዳነ ስለሚያውቅ ነው፡፡ ከዚሁ ጋር አብሮ ግን ሰው ጌታን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ሲቀበል መንፈሱ ተከባ ከነበረችበት ጨለማ ማለትም የሴጣን መንግስት በቅጽበት ነጻ ትወጣና ወደ ብርሃን መንግስት ትፈልሳለች ይህም መጽኃፍ ድናችኋል የሚን ሲሆን ይሁን እንጂ ይህ ጨለማ በሰውየው መንፈስ ውስጥ ለረጅም ጊዜ መራራ ስር ስለሰደደ በመንፈስ ቅዱስ አማካነት የሰውየው መንፈስ በሂደት ነጻ እየወጣ ይሄዳል፣ የሰውየው መንፈስ ሙሉ ለሙሉ በመንፈስ ቅዱስ አማካነት ነጻ ከወጣና የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትን ካገኘ በኋላ ደግሞ የሰውየው ነፍስ በቅጽበት ከዚህ ዓለም የተበላሸ ስርዓት ትወጣለች ነገር ግን አሁንም የዚህ ዓለም የተበላሸ ስርዓት በሰውየው ነፍስ ውስጥ በተለምዶ የሃጥያት ልምምድ በምንለው መልኩ በመኖሩ ምክንያት ከዚህ አስራት ነጻ ለመውጣት ሰውየው ሙሉ ለሙሉ ታክሞ ከዳነው መንፈሱ በመነሳት እና የነፍሱን ፍቃድ ለዚሁ የመታደስ ሂደት በማኖር ዕለት ዕለት በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ላይ ባለው የጸና ዕምነት በመንፈስ በመመላለስ፣ የእግዚያብሄርን ፍቃድ እየተረዳ በመታዘዝ የነፍሱን መዳን የሚፈጽም ይሆናል ይህም መጽኃፍ ዕለት ዕለት መዳናችሁን ፈጽሙ የሚለን ነው ፡፡ ይህ ሲሆን ተስፋ አድርገን የምንጠብቀው መዳናችንን በጽድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተገልጦ ይሰጠናል፡፡ ይህ ተስፋ አድረገን የምንጠባበቀው ተስፋችን የእግዚብሄር ክብር ሲሆን ሰማይን እዚሁ ምድር ላይ የምንኖረውና ምንገልጠው፣ ሞተን ወደጌታ መሄድ ወይም አንድ ቀን ከነጬ ዙፋን ፍርድ በኋላ ለዘላለም በምድር ለመኖር ጊዜን መጠበቅ ሳያስፈልገን አሁን በዚህ እድሚያችን የጊዜንና የስፍራን ዳይሜንሽን በዕምነታችን አጥፍተን እንድንገልጠው እግዚያብሀር የሰጠን ሂወት ነው ይህም እንድናለን የሚለውን ይገልጻል፡፡ ጌታ ይባርክህ.
@alebeworku
@alebeworku Ай бұрын
thanks ተባረክ!!
@SenaitSghiwot
@SenaitSghiwot Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ ።❤❤❤❤❤❤❤
@birukhailu-b4h
@birukhailu-b4h Ай бұрын
ወንድማችን ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠህው በፀጋ ድነን በዛው በዳንበት ፀጋ እንኖራለን ። ጌታን ግን የካደ ሰው ይድናል ብለህ ታስባለህ?
@sebona12
@sebona12 Ай бұрын
Ayidinm!
@SamuelTsegaye-y2r
@SamuelTsegaye-y2r Ай бұрын
I think u said perfekt. It is clear gospel, i AM agree With u.❤❤❤❤❤❤❤
@NigestMehari
@NigestMehari Ай бұрын
ዮኒ ሰላም የጌታፀጋ ይብዛልህ አሁን ካመንበት ጊዜ የልቅ መዳናችን ወደኛ ቀርቦል ይላል ይህ ምንለማለት ነዉ አብራራልኝ
@joeking2028
@joeking2028 Ай бұрын
Yoniya GOD bless you and your family ❤🙏🏻
@AdanuchAdanuchadgeh
@AdanuchAdanuchadgeh Ай бұрын
መልካም ሰራ እኮ ስለዳንን ነው እነጂ ለመዳን አይደለም
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 28 күн бұрын
ትክክል ።በሀጢያት ልምምድ ብትኖር ግን አትድንም
@asratbelaso5760
@asratbelaso5760 Ай бұрын
Tension....
@AkliluLemango
@AkliluLemango Ай бұрын
ልክ ነክ ቀጥል
@sintayehukibretbiru6899
@sintayehukibretbiru6899 Ай бұрын
ዮኒ ሃሳብህ ጥሩ ነው። የተለያየ መዳንድ አይደለም ስትል ፖል እነዚህን ድነናን እየዳንን ነው እና እንድናለን ሚለው ሃሳብ የተለያየ መዳን ነው ነው ብሎ አስረድቶአል ወይ? (enteral complexity of salvation) እንጂ ሶስት የተለያዩ ድነቶች አድርገን ልንነጣጥል ይገባል የሚል እድምታ አንተ እንጂ ተናጋሪው የያዘ መስሎ አልታየኝም። ቢያንስ አንተ ራስህ ድነናል እና ለወደፊት እንድናለን ሚለውን ሃሳብ ትቀበላለህ ግን የተለያየ መዳን ነው ግን አትልም። እስከመጨረሻ መጽናትን በተመለከተ የተለየ ትርጉም ያለክ ነው ምትመስለው። ነገር ግን ፖል እግዚያብሔር አያጸናንም የሚል ትርጉም ዉስጥ አልገባም ከዛም ዉጪ ሰው ሃጢያት ሲሰራ ወይም ሲደክም ድነት ያጣል አይነት ንግግርም አላደረገም በአጭሩ መጽናት ሚል ሃሳብ ነው የተናገረው ተከታይ ጥያቄ አቅርቦ ማብራሪያው ሰፋ ንዲደረግ ማድረግ ያስፈልጋል፤ ካልሆነ በሌላ ሰው አፍ ዉስጥ ቃላት ማስቀመት ይሆናል። ተናጋሪው ግን በሁለት ነገር አያምንም አንዱ OSAS ሲሆን ሁለተኛው በ1000 አመት መንግስትና ቅድመ ንጥቀት አያምንም ስለዚህ የሃሳብ መነሻ ልዩነት እንዳላችሁ ተረድተህ እሱ ላይ ጥያቄ ብታቀርብ ይሻላል ብዬ አስባለው። በጣም ጥሩ ሚሆነው ደግሞ ፖል ቀጥታ ስርጭት በሚገባበት ሰዓት ገብተህ ጥያቄ ብታቀርብ! ላንተም ለሌሎቻችንም ብዙ ነገር እንድንረዳ ያግዛል። ቅን ጠያቂነትህን አከብራለው ፀጋ ይብዛልህ!
@edenelias886
@edenelias886 Ай бұрын
4 አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን 5 መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን 6 በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና። ዕብ 6 4-6 What about this???
@meseretbiru7041
@meseretbiru7041 Ай бұрын
👌👌👌👌👌
@gospelsingerdanielalemayeh6085
@gospelsingerdanielalemayeh6085 Ай бұрын
tebarek wendime❤
@blessedhope24
@blessedhope24 Ай бұрын
ፊልጵ 2፡12 ላይ፡ "... በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤" የሚለው የየዕለት ድነትን ይመለከታል። ለምሳሌ ከሐዋርያት ውስጥ የተቆጠረው የይሁዳ ታሪክ የየዕለት የቅድስና ዕድገት ያላገኘ መሆኑን መጨረሻው ይመሰክራል።
@shumetabebe-br1db
@shumetabebe-br1db Ай бұрын
ጳዉሎስ ነጻነቱ የተነጠቀና ሁለት ልብ ያለዉ ሰዉ እንደሆነ ተረድቻለሁ ስለመዳኑ እርግጠኛ አደለም 1001ፐርሰት
@AbenosAi
@AbenosAi Ай бұрын
ከሃጢያት ሰለመዳን መፅሃፍ ላይ አለኮ። " ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።" (የማቴዎስ ወንጌል 1:21) you said ''ከሃጢያት ዳንን አይባልም'' 10:54
@outoflove8298
@outoflove8298 Ай бұрын
እስከመጨረሻ የሚፀና. ምን ማለት ነው ? በእምነቱ የሚፀና ወይስ በሐጥያት ላይ ድል እያደረገ የማይሄድ ማለት ነው ? ይህን ጥያቄ ስላልቀረበለት የራሳችንን ግምት እየወሰድን ነው +++
@The.Insightfuls
@The.Insightfuls 29 күн бұрын
የአባ ገብረኪዳንን ስብከት ነው የደገመላችሁ በሉ ሄዳችሁ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብላቹ አጥምቁኝ በሎቸው።
@SisayGirma-r7p
@SisayGirma-r7p Ай бұрын
...በፍርኃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ (ፊል.2፥12) እንዴት ተረጎምከው?
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 28 күн бұрын
ከመንፈስ መዳን በኋላ የነፍስ መዳን በእግዚአብሔር ቃል የሚከናወን ሂደት አለ 1ኛ ጴጥሮስ 1 :8-9 1ኛ ጴጥሮስ1 2-3 ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እያሉ የማይድኑ አሉ ማቴ 7:21
@abenetherhailu7316
@abenetherhailu7316 Ай бұрын
Yony medanachihun elet elet fetsimu.yemilew eyedanin new lemalet ayaschilenim wey?
@libanosayza2433
@libanosayza2433 Ай бұрын
ግልጽ መልስ
@YOmAty
@YOmAty Ай бұрын
❤❤❤❤
@abidetesfaye7175
@abidetesfaye7175 Ай бұрын
ባንተ ማብራሪያም ከዕውነት ያፈነገጠ ነገር አያለሁ÷በወንድሜ ጳውሎስም ማብራሪያ ትንሽ ማስተካከያ ማድረግ ያለበት ይመስለኛል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ኢየሱስን አምነን ድነናል። ደግሞ እየዳንን እንሄዳለን የሚለዉ አልገባኝም። ከዳንን እና ወደ ፊት ደግሞ በምናችን ነዉ የምንድነዉ? 👉ኢየሱስን አምነን ከዳንን ድነታችን ደግሞ በመልካም ፍሬ ነዉ የምናሳየዉ አይደል? እንጂ አንድንበትም።
@DagimSolomon-pv1gc
@DagimSolomon-pv1gc Ай бұрын
አባ ከቁጣ አይደለም የምንድነው ከኃጢአት ነው!!! ቁጣ ኃጢአት የሚያስከትለው ነገር ነውና! መልአኩ ለማርያም የነገራት "ከኃጢአታቸው ያድናቸዋል" ነው! ኢየሱስ ያዳነን ከኃጢአት ነው!! ሞት፤ ቁጣ ፣ ፍርድ ሁሉ የኃጢአት ውጤቶች ናቸው!! ጌታ ከኃጢአት ቅጣት አድኖናል ፣ ከኃጢአት ኃይል እያዳነን ነው ፣ ከኃጢአት መገኘት ደግሞ ያድነናል!! ከቁጣ ነው የዳነው ማለት ከኃጢአት ቅጣት/ውጤት ነው የዳነው ማለት ነው! መነሻው ኃጢአት ነው።
@gospleeee
@gospleeee Ай бұрын
እባካችሁ ዝም ብሎ ከማውራትና ከመፍረድ በደንብ ስሙት ምን እያለ እንዳለ !!
@Mubarek-u6i
@Mubarek-u6i Ай бұрын
በአንድ ወንድሜ የገጠመውን ልንገራችሁ በስጋ የቅርብ ዘመዴ ነው ከእኔ ቀድሞ ጌታን አግኝቶ በእኛም እየተነቀፋ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ለጌታ ታምኖ ይኖር ነበረ ነገር ግን እኛ እስልምናና ክርስቲና በማጥናት ወደ ጌታ ጌታ ረድቶን መጠን ያ በጌታ የነበረ ወንድም ግን አፈገፈገና ወደኃላ ተመለሰ ማለቴ ጌታን ክዶ ወደ እስልምና ተመለሳ ታድያ ይዚህ ወንድም ህይወት ያሳዝናል አንዴ ወደ ብርሃን መጥቶ ነበረ ስለዚህ ይህ ወንድም አሁን ድነቱን አለጠምን?
@aazewde9394
@aazewde9394 Ай бұрын
ሰውዬው ይቅርታ አደርጉልኝና ወይ ሲጀመር አልዳነም:: የውነት ድኖ ከሆነ ግን የትም ይሂድ የትም አላስፈላጊ ዋጋ ከፍሎ ማለት በህይወቱ አላስፈላጊ ከባድ ነግርሮችን አልፎ ይመለሳታል : እሱ ጌታን ቢተወው ጌታ ግን አይተወውም እርሶ ልጆት አፍንግጦ ከቤት ቢወጣ ልጆዎ መሆኑ ይቀየራል?
@fraolgirma3755
@fraolgirma3755 Ай бұрын
The bible is clear-only those who endure to the end will be saved. Bible teaches that if we endure, we will also reign with him; if we deny him, he also will deny us. Unless, y read the bible through yr Calvinistic lens there is no way you can deny this truth.
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 Ай бұрын
ጥሩ እይታ ወንድማችን እብራውያን ምዕራፍ 6 እና 10 ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ ከድነት መታጣት ጋር አንተ ምን ትላለህ?
@elyasmuse1920
@elyasmuse1920 Ай бұрын
21 ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ። 77 እንደዚህም የኃጢአታቸው ስርየት የሆነውን የመዳን እውቀት ለሕዝቡ ትሰጣለህ፤
@yohannesmelles5739
@yohannesmelles5739 Ай бұрын
ወንድሜ መልካም ብለሀል ግን ፖል ለማለት የፈለገው የዳነ ሰው ከጌታ ጋር መኖር አለበት ደሞ ጌታን አልፈልግም በሎ የመሄድም ነፃ ፈቃድ አለው ይህ ማለት ሰውየው አልፈልገም በሎ ሄደ እንጅ ጌታ አልገፋውም ሰንደክምና በሕጥያት ስንወድቅ ሰንት ግዜ ጌታ አነሳን ወንድሜ ፖል ለማለት የፈልገው አስከመጨረሻ ቢደክም ቢበርታ ከጌታ ጋር ፅንቶ የቆመ ይድናል አልፈልግም በሎ ጌታን ትቶ የሄደው አይድንም ማለቱ ነው
@shumetabebe-br1db
@shumetabebe-br1db Ай бұрын
ስለምትወደዉ እያስተካከልክለት ነዉ ሳይድን ቢሞትብህስ?
@Masi-o8t
@Masi-o8t Ай бұрын
እኔ ራስ ግር ነው ይግብኝ 🤔🤔
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
ወንድም ግን እኔ አንድ ጠያቂ አልን አንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ አመኑ አንድ ጊዜ አምናለው በሎ እንደፈለገ ዙሙት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ያልተፈቀደ ነገር በመደረግ ገነት እገባለሁ ??🙏🙏🙏
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 28 күн бұрын
አትገባም።ማቴ ዎስ ምእራፍ 7አንብብ
@meaza5096
@meaza5096 28 күн бұрын
@selamawitabraham740-gb6bh ቁጠረ ስንት ነው ?
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Ай бұрын
Eyedadanen yemil ye Orthodox Yetegmama Temhert newo:: ke Hatyat Belay Yemiyaderg Tsegawu becha newo. Fesam Debtera! Yedebtera Temhert newo
@gospelsingerdanielalemayeh6085
@gospelsingerdanielalemayeh6085 Ай бұрын
Yehe sewuye tsega le medan beki ayidelem eyale new yeteregeme timihirit nw ende evangelical geday new
@KinfeOneLove
@KinfeOneLove Ай бұрын
You haven't properly understand the “already but not yet” theological concept
@dawitsibhatu1164
@dawitsibhatu1164 Ай бұрын
The
@Hani-v9h
@Hani-v9h Ай бұрын
Kedanin buhala betlewte maninet be adisu sewntachin madg alebin. Kedanin buhala besir eatu befkadu bekalu bemnfsu linmera gid alebin byeamnalew ya malet besra endnalen malet adelm hig liasgzaw ,alchalew manintachin be chrstos manen betsga yasgzaw yichlal. So dinen minm binhon antfam yemilw alsmnibetim. Ye .ayaferaw kirnchaf eko yikoreral ayli.?
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Ай бұрын
Workout ነው የሚለው not work for
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Ай бұрын
ከዳንክ ዳንክ ነው
@KinfeOneLove
@KinfeOneLove Ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ክርስቲያኖችን “ከጸጋው ሊወድቁ” እንደሚችሉ ያስጠነቅቃል (ገላ. 5፡1-5)፣ ከደኅንነት “ሊጠፉ” እንደሚችሉ ይናገራል (ሮሜ 11፡18-22) ስማቸው ከበጉ የሕይወት መጽሐፍ ሊወገድ እንደሚችል ተፅፏል (ራዕ. 22፡19)፣ አንዳንድ ኃጢአቶችን በመሥራት እና ንስሐ ባለመግባት ከጸጋው ሊወድቁ እንደሚችሉ ያስተምራል። (ኤፌ. 5፡3-5፤ 1ቆሮ. 6፡9፤ ገላ. 5፡19፣ ራእ. 21፡6-8)።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
እዚህ ላይ እስከ መጨረሻ የሚፀና ይድናል ያለዉ አዎ አንድ ሰዉ ጌታ ኢየሱስን የህይወቱ ጌታ አድርጎ በልቡ አምኖ ከኖረበት ይድናል። ነገር ግን በክርስቶስ ፀንቶ በቤቱ መኖር ካልቻለ ከካደዉ ይድናል? አይድንም። ምክንያቱም ኢየሱስን አምኖ እስከ መጨረሻ ፀንቶ መቆም ነበረበት።
@mogessss
@mogessss Ай бұрын
enanete lemendnw petern melikt exclude yemtadergut gn
@meron5311
@meron5311 Ай бұрын
የጳውሎስ ዓይነት ሰዎች ሁሉም ችግራቸው አንድ አይነት ነው ..... እሱም መጽሓፍ ቅዱስን ከፍሎ አለማንበብ እና አለመረዳንትን እና ለነሱ የመሰላቸውን ማመናቸው ነው ፡ መጽሓፍን ከፍሎ ስለማንበብ አንድ ፕሮግራም ብትሰራ መልካም ነበር ፡ አንተ ብሩክ ነህ ፡
@yonasbedilu
@yonasbedilu Ай бұрын
🙏🙏🙏
@TemesgenNuri-i4z
@TemesgenNuri-i4z Ай бұрын
ምነው ቅዱሳት ሚስጥራት አላለም!!
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 Ай бұрын
ያንተን ማብራርያ እስማማለሁ ነገር ግን በገዛ ፈቃዱ ማንም ሳያስገድድ ክርስቶስን አምነው በፀጋ የዳና ሰው ጥርጣሬ ውስጥ ገብተውም ይሁን በተለያያ ምክንያት ክርስቶስን ብክድ ድነቱ ይወሰዳል ። ሌላ ደሞ ኢየሱስ ክርስቶስን አምነው የዳና ሰው ልክድ ይችላል ደሞ አሁንም እየካዱ ነው።ለምሳሌ ዘማሪ ሐዋዝ ክርስቶስን አምነው በመዳኑም እርግጠኛ ሆኖ እንድሁ በፀጋ ዳንኩኝ ብሎ ከዘመራ በኋላ በእምነት ብቻ መዳን እንደሚገኝ ክዶ ወደ ኋለ ተመለሰ ስለዚህ አሁን ዘማሪ ሐዋዝ አልካደም ድነቱን አላጠም ብለው ማመን አይቻልም።
@dawitsibhatu1164
@dawitsibhatu1164 Ай бұрын
The Bible clearly teaches that some will deny the faith with which they were once saved. If in case you miss those texts, go to the epistles of Galatia, Hebrew, Timothy, revelation etc… so are you telling the audience here, that even the apostate will smoothly go to heaven? “ if you continue in the faith” is the everywhere language of the Bible. Do you know that there are around 1600 if’s in the Bible? And more than 64 warning texts? What are all these if’s and warnings doing if nothing can be changed. Are you assuming all these in regard to reward only? I honestly feel you need to revise your interpretation of the Bible.
@aazewde9394
@aazewde9394 Ай бұрын
This Paulos Befekadu guy is confused. He says one thing and oppose what he says in his next sentences. He is plainly cofused about Jesus saving work. Ayeeeee! He got lots of followers who worship all he says
@King-tm9yu
@King-tm9yu Ай бұрын
እነዚህ ሰዎች በራሳቸው ስለመዳናቸው እርግጠኛ አይደሉም። ጳውሎስ ፈቃዱና ማሙሻ ገና አልዳኑም ራሳቸውን ክርስቶስ በሠራው ሥራ ላይ መጣል አልቻሉም። የነዚህ ሰዎች ጉልበት የሰው ደካማነት ነው። ቀድሞ ነገር እኔ ደካማ ነኝ ለሐጥያት የተሰጠሁ የሥጋ ነኝ። ቀድሞ ነገር ህግ የተሰጠው ለእኛ አይደለም።
@naold8002
@naold8002 Ай бұрын
ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ ⁴ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ። ⁵ ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም። ይህ ጥቅስ ለማን ነው የተፃፈው ?🤔 ቅዱሳንስ እነማናቸው በክርስቶስ አምነው የዳኑቱ አደሉምን? እንዴ አንዴ ከዳኑ በኋላ ለምኝ በእግዚአብሔር መንግስት ርስት ነየላቸውም ይላል? አንዴ ከዳኑ በኋላ ባደረጉት ሀጢአት ምክንያት ለምን ርስት የላቸውም ይላል በእግዘአብሔር መንግስት ርስት ከሌላቸውስ የት ነው የሚሔዱት?
@King-tm9yu
@King-tm9yu Ай бұрын
@naold8002 የተቸገረን የምትረዱት የምታግዙት የምታነሱት ጽድቅ ለማግኘት ቅዱሳን የእግዚአብሔር ልጅነትን ለማግኘት ነው?? ጣኦትንስ የሚያመልክ የክርስቶስ ተከታይ መሆን ይችላል?? ለምንስ ቁጥር አንድንና ሁለትን ዘለላችሁት?? ለቅዱሳን ለእግዚአብሔር ልጆች የማይገቡ ነገሮች አሉ። የአባታችሁ ልጆች ለመሆን የምታደርጉት ነገር አለ??? የአባታችሁ ልጆች ስለ ሆናችሁ ግን የምታደርጉትና የማታደርጓቸው ነገሮች አሉ። እንግዳውስ አባታችሁ አባት እንዲሆናችሁ የምታደርጉት ነገር ካለ መቼም ከእርሱ አልተወለዳችሁም መቼም ደግሞ አትወለዱም።
@JesusislordJesus-fo5tj
@JesusislordJesus-fo5tj Ай бұрын
ጳውሎስ እራሱ አልዳነም:: የ እየሱስን ዳም የምይግፋፋ ሰውዬ ነው 😮😮 ድነንል እየዳንን ነው እንድናለን የሚባል ዎንጌል የላም እሱ ምያምን ፀጋ +ሕግ ነው ያሳፍራል 🤔🤔🤔
@naold8002
@naold8002 Ай бұрын
“እንግዲህ ሕግን በእምነት እንሽራለንን? አይደለም፤ ሕግን እናጸናለን እንጂ።” - ሮሜ 3፥31 ምን ማለት ነው ወንድሜ🤔?
@The.Insightfuls
@The.Insightfuls 29 күн бұрын
የአባ ገብረኪዳንን ስብከት ነው የደገመላችሁ በሉ ሄዳችሁ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብላቹ አጥምቁኝ በሎቸው።
||በክርስቶስ ያገኘነው ጽድቅ ግማሽ ጽድቅ ነውን||ለመዳን እምነት + ስራ ወይስ እምነት+ ጸጋ ?||
28:55
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
የኢየሱስ ምልጃ ምን ማለት ነው? | faithalone
1:25:01
//እሔንን ጉድ ተመልከቱ//እንዲህ አይነት አገልግሎት አጥብቄ እቃወማለው||
13:09
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 14 М.
አኬ እና ቀለሜ ፊት ለፊት ተገናኙ||አኬ ጴንጤዎቹን አንጫጫቸው
27:26
||የመላእክት እና የሰዎች ጋብቻ መጽሐፍ ቅዱሳዊ  ነውን?||
33:37
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 6 М.
የሮሜ መልእክት መግቢያ (ክፍል 1)
50:49
Paulos Fekadu
Рет қаралды 7 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН