"ደቂቀ እጓለ እመሕያው እስከ ማእዜኑ ታከብዱ ልበክሙ።ለምንት ታፈቅሩ ከንቶ ወተሐሱ ሐሰተ።አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ"የጠፋው ል'ጅ'

  Рет қаралды 1,529

ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩

ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@ወለተኪዳንበረኸትአብ
@ወለተኪዳንበረኸትአብ Ай бұрын
እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ። ቃል ሕይወት የስምዓና ። ለይኩን ለይኩን ለይኩን።
@zegeyenasir6856
@zegeyenasir6856 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ርቱዓን ሥርዓት ባለው መልኩ ነው ትምህርቱን የሠጣ'ች'ሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ክብር ለወላዲተ አምላክ ይሁን
@WorkiyeTaye
@WorkiyeTaye Ай бұрын
መምህራን ዳቆናት በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን
@גמאנשאדנה
@גמאנשאדנה Ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሞቻችን በርቱልን በጣም የሚያሳዝን የማይሆን ቃላት መናገራቸዉ አሳዝኖናል
@gzaKasu
@gzaKasu Ай бұрын
ውይ ብስማም የናተ ትትና በእውነት ❤❤❤❤ያስደስታል
@kalkidanmamo9456
@kalkidanmamo9456 Ай бұрын
አይ አባ ልቦና ይስጦት እኛ እኮ ጥቅምን ፈልገን ገንዘብን ሾተን አይደለም የመጣነው እመብርሀንም የጠራችን ለዚህ አይደለም
@Eyob797
@Eyob797 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ ርቱዓን። ተገቢ መልስ ነው በሃሰት ለከሰሱን።
@EdenBelete-b2z
@EdenBelete-b2z Ай бұрын
የውላዲት አምላክ ልጆች ጀግኖች እወዳችሁለሁ
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e Ай бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ወደቀልባቸው ይመልስልን ልቦና ይስጥልን በፀሎት እናስባየው የጴጥሮስን ልብ ይስጣቸው
@BayeGE-t1x
@BayeGE-t1x Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ወድሞቼ በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናቹ ያፅናን በርቱልን እኛም ተምረናል
@FghhKjh-j3b
@FghhKjh-j3b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@destabelay5783
@destabelay5783 Ай бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር የሰጥታችሁ ግ አውቖ አጥፊን ምን ማድረግ ይቻላል ልቦና የሰጣቸው
@EmebetAbebe-w3g
@EmebetAbebe-w3g Ай бұрын
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን
@Haile-p3s
@Haile-p3s Ай бұрын
በውነት በሚገባ መልስ ሰጥታችዋል ፡ለኛም ትልቅ ትምህርት ኣስተማራችሁን ፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡ነገር ግን ከዚ በላይ በርትታቹ እንድታስተምሩን እናሳስባለን።በዚ ብቻ ኣይቁም።
@eyerusalemhaile9582
@eyerusalemhaile9582 Ай бұрын
ክብር ይስጥልን
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/mX-tpnyZg7OhjrM
@tigistgebresenebet5843
@tigistgebresenebet5843 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን እማ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ።የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ ክህደት የውሸት ንግግር ኧረ ከእሳቸው ይህንን አንጠብቅም በገዛ እጃቸው ፀጋቸው ሲገፈፍ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።እውነት ነው ጠማማ ልብ ይዞ እንዴት ፅለተ ሙሴ ወ ብርሀነ መስቀሉ ጋር እንዴት ይቀረባል ?
@paulton1234
@paulton1234 Ай бұрын
የጠፋው ልጅ
liveመቅደሱን አታርክሱ!
45:41
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 2,9 М.
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 10 МЛН
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,2 МЛН
ዘመነ ሔኖክ ክፍል ፳፬(24 )ቀመረ ሔኖክ በሂስ ፬(4)
22:10
ጓደ(ኝ)ነት
48:08
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Рет қаралды 403
ብዕሉግ ሓላፊ
14:31
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Рет қаралды 457