ድርቤ ወልቲጂ ታሪክ ሰራች ጉዳፍ ጸጋይ የሴቶች 1500 ሩጫ ከፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 የተሰሙ የአትሌቲክስ ዜናዎች| Ethiopian athletics 2024

  Рет қаралды 92,693

Hulu Sport

Hulu Sport

Күн бұрын

paris Olympics women 1500m semifinal result . gudaf tsegay, Diribe Welteji and Birke Haylom and Faith Kipyegon were the major runners.
.
ከፓሪስ ኦሎምፒክ በርካታ ዜናዎች ተሰምተዋል፡፡ዮሚፍ ቀጀልቻ በድፍረት ተናግሯል፡፡ ጉዳፍ ጸጋይ ዛሬ ትጠበቃለች፡፡ አሁን የተሰሙ የአትሌቲክስ መረጃዎችን ይዘናል፡፡፡

Пікірлер: 96
@asmareambachew882
@asmareambachew882 Ай бұрын
ለሜቻ ልክ ሲወድቅ ብቻየን እየተመለከትኩ ነበር እና ከሱ ጋር የወደኩ ያክል ነበር የተሰማኝ። ለሜቻ ዛሬ ባይሳካልህ ነገ ሌላ ቀን በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ጉዳፍንማ ምድረ ቅስም ሰባሪዎች ሰላቢዎች አዋክበዋት ምን ታርግ፣ ገዳፋችን You are also our HERO❤፣
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
@@user-we8je5jb4d እኔ በበኩሌ ሁሌ ሰዉ ስትጠልፍ ነዉ የማያት 😂😂😂
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
@@abduendris2046 እውነት ለመናገር ሳይቀርባት አታረገውም፣ እውነት ለመናገር ከሆነ እስዋ እንደምታሸንፍ ስለሚያውቁ በጣም ሊተናኮስዋት ሲፈልጉ ነው የማየው፣ እውነት ለመናገር የኛ ሩዋጮች ሰው ደፍረው አትሌቲክስ ላይ አይጋፉም፣ ባይሆን አንድ ጊዜ እንዳየነው ወንዶቹ ላይ እስር በርስ ሲገፋፉ አይተናል፣ ግን እንደሚመስለኝ በጣም ይጠጉዋቸዋል ለማሰናከል፣ በተለይ ጉብዝናህን ካወቁ፣እውነት ለመናገር የኛ አትሌቶችኮ በስንት ሞራል ተፈትነው ነው ማሸነፍ ደረጃ ላይ የሚሆኑት፣ ስለዚህ በደንብ ልንደግፋቸው ይገባል ባይ ነኝ፣ ALL ETHIOOIAN ATHLETES IN PARIS RIGHT NOW IS THE HERO AND THE WINNER!!! FOR ME OK!!!
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
@@user-we8je5jb4d ጥሩነሽ ዲባባ ' መሰረት ደፍር አለም ላይ ብዙ ሮጠዉ ብዙ ዘርረዋል ግን ሰዉ ጋር ሲነካኩ አላየሁም '
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
@@abduendris2046 አዎ እውነት ነው ሁሉም የኛ ጀግኖቻችን ናቸው፣ እኔ ሌላ ውስጥ አይደለሁም ያለሁት፣ አሁን ባለው ሁኔታ ብቻ ነው የምለው ያለሁት፣ ግፉና ሽኩቻውን አልፈው እዚህ መድረሳቸው መወዳደራቸው እራሱ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል፣ ኬንያውያን አሁን እስዋ ላይ አምፀዋል፣ ለምን ምክንያቱን የኛን ደካማነት መከፋፈል አይተው አገራችንን ንቀው ንቀውን ነው እንጂ ጉዳፍን ብቻ አይደለም የናቁት ሁላችንንም ነው፣ ደግሞ እነሱም ካቅማቸው፣
@efratajo434
@efratajo434 Ай бұрын
Weshet enesu nachew yemitelifuat camera Eko ale esu bitaderigew noro kitat yisetuat neber weream nger nesh ​@@abduendris2046
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ድል ለጀግኖች አትሌቶቻችን ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን ይሁን 🙏🙏🙏🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@je23_982
@je23_982 Ай бұрын
ለሜቻ የቁርጥ ቀን ልጃችን በርታ በመጪው ግዜ አላህ ጤና ይመለስ የተሻለ ትሸራለህ ።
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
እውነት ነው
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 Ай бұрын
ለሜቻ እንኳንም አንተ ተረፍክልን ሜዳሊያው ጥንቅር ብሎ ይቅርብን እንዴት እንደ ደነገጥኩኝ ከፍ ያለ ጉዳት የደረሰብህ መስሎኝ. እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Ай бұрын
በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን በፓሪስ ኦሎምፒክ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ጀግኖቻችን አንገታችንን ቀና እንድናደርግ ምክንያት ናችሁና በጣም እናመሰግናለን።
@georgemwangi3106
@georgemwangi3106 29 күн бұрын
Pass my regards to Gudaf Tsegay, despite tge tussle with Faith that almost cost her silver medal. I love her resilience in participating in at least three races.
@ethiopiahager1109
@ethiopiahager1109 Ай бұрын
ድልለሀገራችን❤❤❤❤❤አርሴምንአቀደ🎉🎉🎉🎉
@meseretmeleku5643
@meseretmeleku5643 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
ድል ለጀግኖች
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 Ай бұрын
ለሜቻ እንኳን ለዚህ አበቃህ። ጨርሶ ምረ፣ሮህ ለሐገርህ ያብቃህ🙏
@MengeshDesye
@MengeshDesye Ай бұрын
1500 ላይ አንድ መዳሊያ እናገኛለን። ድል ላይአንድመዳሊያእናገኛለንድል።ለአትሌቶቻችን ❤❤❤
@NegashKorma
@NegashKorma Ай бұрын
❤❤
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u Ай бұрын
በጦርነት በኢኮኖሚ ችግር ያለ ሀገር ብርም ይበዛል ተመስገን
@AsmaAmar-n3d
@AsmaAmar-n3d Ай бұрын
Lamico cariso yimarih wancaa kanta aybalxilinim😢😢
@PeaceWorld-wn2gm
@PeaceWorld-wn2gm Ай бұрын
final eko ayidelem good serach yemitilew
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሰላምዓለም
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu Ай бұрын
France is the winer in this football Olompic.
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
በዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ወጥተው እራሳቸው ባዘጋጁት ኦሎምፒክ አንደኛ ሆኑ ማለት ነው ፧ የአርጀንቲናስ ስንተኛ ሆነው እየዘፈኑ ይኾን ፧
@MilionGetachew-t3x
@MilionGetachew-t3x Ай бұрын
ለሜቻ አንተ የሀገር ወርቅነህ ጌታ ካንተ ጋ ነዉ እውነት
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
💚
@user-sg9pk1sr3q
@user-sg9pk1sr3q Ай бұрын
Betam ewdihalew ayixoh
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @sg pk sr q
@HindiyaTamiru
@HindiyaTamiru Ай бұрын
Ayizok lemecha, Allah afia yadirgik
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
🧡🧡
@abedelaseid
@abedelaseid 29 күн бұрын
afer blana wshetam
@tsedihabeshawit1910
@tsedihabeshawit1910 Ай бұрын
ኸረ ቀጥታ የሚተላለፍበትን ሊንክ አምጡልኝ የፓሪሱ ኦሎፒክ ይሁንባችሁ የቅዳሜውን እንኳን ልየው😊
@user-nb4rb5dx3d
@user-nb4rb5dx3d Ай бұрын
D .ET.❤❤❤❤❤
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 Ай бұрын
ውይይይይ ነገር መደጋገም
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
haha yikerta
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 Ай бұрын
የአሸብር ባንዳነት የታየበት ውድድር ነው
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
አዋረደን
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j Ай бұрын
ከውጪ ምን ጉዳይ አላቸው?
@ethiopiahager1109
@ethiopiahager1109 Ай бұрын
ድልለሀገራችን❤❤❤❤❤አርሴምንአቀደ
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
ድል ለ💚🧡❤
@MengisteabGhebreyesus
@MengisteabGhebreyesus Ай бұрын
አሸብርን ለዚህ ሁሉ ያበቃው ባለፈው በፈፀመው ድርጊቱ መጠየቅ ሲገባው ዝም ስለተባለ የልብ ልብ እንዲሰማውና በትዕቢት እንዲሰማው ያደረገው የሃገር ፍቅር ስሜት የሌለው በሙስምናና በደም የተጨማለቀው ብልፅግናን እየሰበከ ጉስቁልና ያጎናፀፈን ስርዓት ነው፡፡
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j Ай бұрын
ምንም ጉልበት መጠበቅ የሚባል የለም በባለቤቷ እየሱለጠነችና ሁሉም ቦታ እሷ ካልተሰለፈች ብሎ በራስወዳድነት ሌሎቹን በእጃዙር ከተሳትፎ ውጪ አድርጎ ግፍ እየሰራ እንዴት ውጤት ታመጣለች ? ባከነች እግዜር ይይለት::
@nojoke7683
@nojoke7683 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ።በርታ ተበራታ !!!
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
🌸
@yerugetu1203
@yerugetu1203 Ай бұрын
Melkam weteti dell lateltochachin
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
amennnnnnn
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @የሩገቱ፲፪፻፫
@blenabeselom
@blenabeselom Ай бұрын
oh beka pepe teleyen😭😭😭😭😭😭
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
😭😭
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe Ай бұрын
ታሪክ አሰሪ እንጂ ታሪክ ሰሪ መቼ ጠፋ !
@AlieAhmed-iz5ly
@AlieAhmed-iz5ly Ай бұрын
spian 2/farnce 1
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
💚❤
@AmbasselAmba
@AmbasselAmba Ай бұрын
ዛሬ 1ኛ ማን ወጣ ከሴቶች 1500 ሜትር ንገሩኝ?
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
አዎ ድርቤ
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
@@AmbasselAmba አስቴር አወቀ 😂
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 Ай бұрын
አየዘዱሮ።ጉዳፍግን።እርጉዝነትደአራራጦ
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
🤔🤔🤔
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
@@sahadasahada3318 ለዛ ነዉ በ 3 ርቀት መሮጥ አማረኝ ያለችዉ 😂😂😂
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Ай бұрын
Zanduro tesfa yelanim
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
ሴቶች ማራቶን ተስፋ አለን
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Ай бұрын
@@hulusport kehona I hope 🙏
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አዳነችመኮነነ፸፮፻፺፬
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Ай бұрын
@@TruthEzbe Amharic fidal metsafe silamelchil nw yekirta wandime
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይፃፍ። @@adanechemekonene7694
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s Ай бұрын
ጉዳፍ እርጉዝ ነች ልበል ስትመራ ውላ በስተመጨረሻ ችላ ያለች ይመሥላል
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
አምሯት ይሆን ሰዉ የምትጠልፈዉ I 🤔 😂
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
አቤት እውቀት
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 Ай бұрын
ክብረቢስ አትሁን
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
@@adangizomaffed4056 በየ ዉድድሩ ሰዉ መጥለፍ ማክበር ይሆን 🤔
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
@@betelmulu4897 እዋይይይይ !!!😂😂😂
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
ማጣሪያ አለፉ ' ምኑ ነዉ ተአምር 😂😂
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
ወርቅ ሲጠፋ😂😂😂
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
@@hulusport 😂😂😂
@leaftif
@leaftif Ай бұрын
Haile , mind ur own business.ur old and unscientific running style are all things of the past.Athletics fdr , is the only to be blamed.Forget Haile
@NegashKorma
@NegashKorma Ай бұрын
Dilie la ethiophoipia
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 Ай бұрын
ትች ገና ለማጣርያዉ ነዉ የምታሽቃብጠዉ ::
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
ማጣሪያ ያላለፈ ለወርቅ አይደርስም
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 Ай бұрын
@@hulusport ማጣርያ ያላለፍ ለወርቅ አይደርስም ቀሽም ይሄን ማን አጣ ጨኸትህ ወርቅ እንዳመጣች አረክ ኳስ በመሬት ይሁን ገና ለገና ለዚህ ለፈረደበት ዩቱብ ሳንቲም የሌለ አርእስት እያጦዝክ እቃ እቃ አትጫወት ነዉ ያልኩት :: ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ ፌር ኤንድ ባላንስ የሚባል ነገር አለ ከተማርከዉ ::የከተፋ ቤት ጋዜጠኛም ከሆንክ የራስሽ ጉዳይ አለ ዳንሳ ነዉ ጨዋታዉ ::ግን ግን ወርቁ ሲመጣ ምን ብለህ ርእስ እንደምትሰጠዉ ናፈቀኝ 😄 ደግነቱ ከጥርስ ወደ እግር የገባዉ ስምን መልአክ ያወጠዋል እንደሚባለዉ ከኡፎ የመጣ የሚመስለዉ አሸብር ወርቅ ለማስመጣት ሳይሆን ፓሪስ የሄደዉ ልጆቹንና የልጆቹን ጋደኛ ለሱ የሚያሸረግዱ አጨብጫቢዎቹን ሊያስወጣ ነዉ የሄደዉ ከደራርቱ ጋር ወዳጆቻቸዉን ማንሸራሸር ስለሆነ ለወርቁ ርእስ (ግዲ እንቀቡ ) አከሲ ኤንዌ አሸብር ብልጥ ከሆነ ቀድሞ ሪዛይን ይጠይቃል ካልሆነ ግን ከዚህ በኻላ በምላስ አክሮባትና በጉቦ ምንም አይሰራም ይህ በ 4 አመት አንድ ጊዜ የሚመጣን አገር የማስጠራት እድል በኦሎፒክ እንዲቀልድ አንፈቅድለትም ወርቅ የማምጣት እድልና ፋንታቸዉን ቀዝቃዛ ዉሃ የቸለሰባቸዉ ያስቀራቸዉ ልጆች በሚቀጥለዉ ኦሎፒክ ለመድረስ በእድሜያቸዉ ላይ አራት አመት ሲጨምሩ ሂሳብ መሰራትና ተጠያቂዉን እዴሜያቸዉን ቀርጥፎ የበላዉን ዶላር ለመሰብሰብ ለመዝረፍ ካለሙያዉ የገባዉ የሞት መንፈስ የሚመስለዉ የሚያሸብረዉ ሰዉዬ ላይ እጆች ሁሉ ይቀሰራሉ :: ተቀጥላዋ ያን ሁሉ የህዝብ ፍቅር በአፍጢሙ የተከለችዉ ደራርቱ የበቃችኝ ገዛኸኝ አበራን መግቢያ ባጅ ላኪልኝ ያላት ጊዜ በኛዉ አትሌቶች ባጅ ግባ ባለች ጊዜ ነዉ ::በል በል ሰዎቹ ሲመጡ የሚጠየቁትን ተሳስቼ አሁን ተበጥርቄ ለሰዎቹ መልስ ከማስኮረጄ ለመቆጠብ ስል ነገሬን እገታለሁ ::ተግባባን 😄
@user-fu6nw3lv4q
@user-fu6nw3lv4q Ай бұрын
Bado matariya men yiseral
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
mataria alefen work enmoker eski
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ​@@hulusport @fu nw lv q
@BiniyamAbera-i5b
@BiniyamAbera-i5b Ай бұрын
gudef akitotal
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
ጉልበት ለመቆጠብ ይሆናል
@abduendris2046
@abduendris2046 Ай бұрын
@@hulusport ጉዳፍ ጉልበት አትቆጥብም በተፈጥሮ መታየት የምትወድ ሰዉ ናት ! ብትቆጥብም ኪፕየጐን 1 ሀል. 2 ድርቤ. 3 ...
@sirajmehdi7834
@sirajmehdi7834 Ай бұрын
ለሜቻ የቁርጥ ቀን ልጃችን በርታ በመጪው ግዜ አላህ ጤና ይመለስ የተሻለ ትሸራለህ ።
@hulusport
@hulusport Ай бұрын
❤❤❤
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 85 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 85 МЛН