ደረጀ ኃይሌ ለሠርጉ በተሰጠዉ ስጦታ ሚሊየነር ሆነ ከታዲያስ አዲስ Tadias Addis

  Рет қаралды 72,303

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@ነፃነትየማርያምልጅ
@ነፃነትየማርያምልጅ 7 жыл бұрын
ይገባሀል ደሬ አምላክ ይባርክልህ ቀሪው ዘመንህ የደሥታ ያርግልህ
@troyward9997
@troyward9997 7 жыл бұрын
መልካምነት እንዴት ደስ ይላል አንተ የሄድከው ሰው ልጠይቅ ነበር እግዚአብሄር ደግሞ ላንተ ጠያቂ ሰጠህ ተመስገን ነው ነገ እሚሆነውን አታውቁምና አትጨነቁ ልክ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ደሬ
@elzabethbirru6783
@elzabethbirru6783 7 жыл бұрын
E/b ysthwe edamane tananey ystoete
@tgtk7038
@tgtk7038 7 жыл бұрын
ሼክ እኛ እንዎዶታለን ለስደተኛ ትንሽ እስቲ የሆነ ፋብሪካ ክፈቱልንና እንምጣ እባኮትን
@fikerfiker6486
@fikerfiker6486 7 жыл бұрын
ፍሬህይወት ዛለወይን kk malt. Ketma kbede malt nw
@tenagnesileshi976
@tenagnesileshi976 7 жыл бұрын
ፍሬህይወት ዛለወይን kkkkkkk
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ፍሬህይወት ዛለወይን ፍሬ እኔ ላንቺ አንሳለሁ ታዘብኩሽ
@የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ
@የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ 7 жыл бұрын
ፍሬህይወት ዛለወይን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@abdullahullah2811
@abdullahullah2811 7 жыл бұрын
ፍሬህይወት ዛለወይን ትክክል ውደ እውነት አጀር ያገኝ ነበር ግን ምን አለፍሽ ላለው ነው የሚያጨበጭቡት የኢ/ያ ሀብታሞች እንኲን መርዳቱ ወሬው እራሱ ላለው ላለው ነው አብሽሪ ውደ እኝም ፈጣሪ አለን
@abdinmohammed4488
@abdinmohammed4488 7 жыл бұрын
ብዙም ኮመንት ማድረግ አይመቸኝም ሼህ አላሙዲን ሠላም ብያለሁ ደሥ ይላል ግን ኸይር ነገር መሥራት ማለት በሁለት እግሩ የቆመውን ሠው ሣይሆን የወደቀውን ለማንሣት ሞክር ምሣሌ ጎዳና ላይ ያሉ ከሥደት በሚመለሡት ሀኪምቤት ሚሠቃዩ ኧረ ብዙ ደግሞም ኸይር ነገር ሥትሠራ አደለም ሠው ሊያይልህ ቀርቶ ቀኝ እጅህ ሢሠጥ ግራ እጅህ ማወቅ የለበትም አንተ ሚዲያ እንዲያይልህ ብለህ ነው ከንቱ ልፋት አላህ የሠጠህን ፀጋ ማውጣትህ ካልቀረ በልቶ ለሚያድረው ሣይሆን ፆሙን ለሚያድረው አሥብ አንተ ብዬ ሥላወራሁህ ይቅርታ አንቱ የምለው ኸይር ለሚሠራ ወይም ለሚያሥብ ሠው ነው ::1ጥያቄ ሼህ ያለህ ማነው የንብረት ሼህ ወይሥ የዲን /የሀይማኖት??? አመሠግናለሁ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 7 жыл бұрын
Abdin Mohammed ሳህ በትክክል
@አርሳናልምርጥ
@አርሳናልምርጥ 7 жыл бұрын
Abdin Mohammed ዳሃን ማን ያስታውሶል
@kalgirma636
@kalgirma636 7 жыл бұрын
ቴዲዬ የኔ ሩህሩህ ዘመንህን ሁሉ በደስታ እንድትኖር እመኛለሁ
@LoveLove-gi6pp
@LoveLove-gi6pp 7 жыл бұрын
ሼክ አላሙዲይ አሁንስ በጣም አሽቃበጡ ስንት በረንዳ ላይ ወድቀው የቀሩ ልጆች አሉ እስቲ እነሱን አንሶቸው ስንት ሽማግሌዋች አሉ የለት ምግብ አተው የሚሰቃዬ እነሱን ማን ይጎብኝቸው ዝም ብለው ጠግቦ ሰርግ ላደረገ ከሚረዱ ስንት የሚረዳ አለ
@mreasy1369
@mreasy1369 7 жыл бұрын
Love Love begeza genzebu men agebachu Gud eko new hahaha
@LoveLove-gi6pp
@LoveLove-gi6pp 7 жыл бұрын
ማንም አያገባውም ግን የተራበ ብዙ አለ እነሱን እናንሳቸው ነው እሱ ከሚበላው ተርፎት ድል ያለ ድግስ እየደገሰ ነው አጉል ለመታወቅ እደዚህ ከማድረግ ከእግዛብሄር የሚገኘውም አንድ የተራበን ማብላት ነው
@ahme4126
@ahme4126 7 жыл бұрын
ይገርማል ልዩነት እኔ የአየር መሳፍሪያ አጥቼ የsaudi ቤቶችን ቆጥራልው
@halimasaudia8307
@halimasaudia8307 7 жыл бұрын
ከፈጣሪ እጅ ከሰው አጠብቁ ኮመንቶች።
@ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
@ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ 7 жыл бұрын
ዩፍ እንዴት ደስ ብሉኝ ነበር ይሔ አላሙዲ የሚባል ሰውየ ያሻረው መስሉኝ እግዲ ቃል የተገባለትንም ፋጣሪ ያሳካለት
@ማንእንደግዚአብሄርአለ
@ማንእንደግዚአብሄርአለ 7 жыл бұрын
ከፈጣሪ እጅ ከፍጡር አትጡብቁ ጋይስ …… ደሬ ላተ መልካም ጋብች የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ።
@mastiijamala4448
@mastiijamala4448 7 жыл бұрын
እር ሼኪ እባክዎትን አንድ ሚሊዮን ልቀቁብኝ ስደት ሰለችኝ ማርያምን
@nananana-qt6or
@nananana-qt6or 7 жыл бұрын
ምነው ሼኩ ከስደት ቢገላግሉኝ ክክክክክክክልልል
@ryuiftu8576
@ryuiftu8576 7 жыл бұрын
nana nana ከከከከ የኔም ምኞት እሱ ነበር አይጎልባቸውም ነበር እኮ 1 ሚሊየን ቢሰጡን ሸኩ
@ድንግልየኔአለኝታ
@ድንግልየኔአለኝታ 7 жыл бұрын
nana nana ክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ ብታገኛቼው ነበር ጥሩ
@ምኞትብቻ-ሸ8ከ
@ምኞትብቻ-ሸ8ከ 7 жыл бұрын
ስታገኙ ለኔም ንገሩልኝ እማይፈልጉት አስር ወይም 20ሚ ወይም ቢ ካላቸው
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
ድሬ አንተን የሰማ እግዚያብሄር ለእኛም አጋሬያችንን ቢሰጠን አይሳነውም
@kalkidanbekele5840
@kalkidanbekele5840 7 жыл бұрын
ምነው ለማኝ በዛ ክክክክክክክክክ በቃ ላለው ይጨመርለታል ደሬ እንኳን ደስ አለህ
@ኡምአብዱራኡፍኢሥላምነውህ
@ኡምአብዱራኡፍኢሥላምነውህ 7 жыл бұрын
ራስን መቻል ለሰው ይመቻል ይባላል እና ባላቺሁ ተብቃቁ ጤና ያለው ሁሉም አለው ትልቁ ሀብት ጤና ነው ከሰው አትጠብቁ ከአላህ በቀር
@neimahasan989
@neimahasan989 7 жыл бұрын
እኔ አገሬ ለመግባህ አንድ ወር ልጨምር እላለሁኝ .ላለው ይጨመርለታል አሉ.ይገርማል
@md-lk5xy
@md-lk5xy 7 жыл бұрын
ሼክ አሊ. አላሙዲን.እድሜይስጣቸው ምርጥሰፕራይዝነው.ደሬይመችህ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 жыл бұрын
እንኩአን ደስ አለህ ደሬ ኮሜዲ በናንተ ጊዜ ቀረ አንዳንድ ሰዎች ስትገርሙ ለምን ለድሀ፣ለምን ለስደተኛ ፣ምናለ ለኔ ብትሰጠኝ ውይይይ ስትገርሙ አርቲስቶች ምን ብር አላቸው ጉራ እንጂ.ደግሞም ለፈለጉት መስጠት ይችላሉ ዝም ብላችሁ ለተሰጠው ባርኩ . መልካም ጋብቻ ደሬ
@linapolio1733
@linapolio1733 7 жыл бұрын
ኮሜንተሮች ግን በግልፅ በኮሜንት ልመና ጀመራችው አዳሜ ሰርተሽ በላብሽ ያመጣሽው ነው የሚያዋጣሽ መስራት ሲቻል ልመና። ደሬ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@mimilahailu5776
@mimilahailu5776 7 жыл бұрын
ደሬ እንዳንተ ያለ ጎደኛ ይሥጠኝ፡፡ለጏደኛህ ያለው ሣሥብ ታሣዝነኛለህ ለሀብቴ ጏደኛ እንደዚህ ነው😍😍
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ 7 жыл бұрын
እንኳ ደስ ያለህ ይቅናህ
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
እረ ሸክ ምነው ለእኛም ትንሺ ብትገፈትርልን ስደት ጋዝ ጋዝ አለን
@zelex8659
@zelex8659 7 жыл бұрын
ላለው ይጨመርበታል ነው ከሰው አልጠብቅም ግን እግዚአብሄር የራሴን ቢባርክልኝና እሱ ቢሰጠኝ ይሻለኛል
@milanbai2728
@milanbai2728 7 жыл бұрын
እኒ እኮ ይህን ሁሉ ነገር ሊሊው ቢሰጠው 1 ለነብስ 2 ልስጋም እረፍት ነበር ግን ምን ዋጋው አለው ሰውም ላላው ነው እሚጨበጭበው አይይይይይይይይ ስንቱ በ የጣሊያን ና በየ በረሃው ይስቃይል እፍፍፍፍፍፍፍ ብቻ.. ..............
@kimberlyvasquez2521
@kimberlyvasquez2521 7 жыл бұрын
ግን እሄ ሰውዬ ምን አለበት ላለው ከሚሰጥ ጎዳናላይ ያሉትን ታዳጊል ሄወታቸውን ቢቀይር ከ እግዚአብሔር ያገኘዋል ሁሌም ላለው ነው ሚሰጠው
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 7 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 7 жыл бұрын
አረ ይሄ ሶየ ምነው ለተቸገሩት ቢሰጣቸው?
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ያርግልህ ደሬ
@manofthemuch820
@manofthemuch820 7 жыл бұрын
እኔም በዚህ አጋጣሚ ሼክ አላሙዲንን ሳላመሰግን አላልፍም ምክኒያቱም ሳኡድ አረቢያ በመጣበት ሰአት በአካል አጊንቼው ነበር እና በዚህ ሰአት አ.አ ላይ ምን የመሰለ ዝንጥ ያለ ቤት እና ፀዳ ያለ excutive corola መኪና ባለቤት እንድሁም ስራ መስሪያ ጥሬ ብር ለቆብኝ ሀብታም አርጎኛል
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 7 жыл бұрын
Ousman Mohammed ክክክክ አይደል
@yaraflower2046
@yaraflower2046 7 жыл бұрын
Man of the much ክክክክክ አደል ዘና አረግሽኝ ይመችሽ
@hanajackie1040
@hanajackie1040 7 жыл бұрын
Man of the much ህልም እልም በይ..የኔ ናት
@ሁስኒአላህከሪም
@ሁስኒአላህከሪም 7 жыл бұрын
kkkk batm das yelal
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 7 жыл бұрын
ኮመንቶች ቅናት አስመሰለባቹ ቢሰጠ ምን ችግር አለ ዋናው ፅባይና መወደድ ነው
@ኡምአብዱራኡፍኢሥላምነውህ
@ኡምአብዱራኡፍኢሥላምነውህ 7 жыл бұрын
አላሙድን አሰላማሊኩም እኔ የሚገርመኝ ነገር አለ ሀብትህን ወይም ጉልበትህን ለአላህ ብለህ ብታወጣው እና ኢስላም በሚፈቅደው መንገድ ቢሆን ደስ ይለኛል
@hanajackie1040
@hanajackie1040 7 жыл бұрын
አረ ሼክዩ ስጦታው ቀርቶብኝ...ቋሚ ስራ በስጡኝ..,.እውነት የት ላግኞት
@ryuiftu8576
@ryuiftu8576 7 жыл бұрын
እረተው ሰይፍየ እረተው እኔንም እርዳኝ ታው ግን ታው ሌላም እምነግርህ ነገር አለኝ
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 7 жыл бұрын
Ryui Ftu እህት or ወንድም ፈጠርን ለምኝ ከሠዉ እጅ አለሀ ይጠብቀን
@ኡምአብዱራኡፍኢሥላምነውህ
@ኡምአብዱራኡፍኢሥላምነውህ 7 жыл бұрын
ከርሰወ ባላውቅም ሙሥሊም ወገኖቻቺን ተቸግረው በረሀብ በበሽታ እየተሰቃዩ ያሉትን ብትረዱ
@SaraSara-ek7mf
@SaraSara-ek7mf 7 жыл бұрын
እሰይ ያድርግለት ።
@djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397
@djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397 7 жыл бұрын
ሰምላ ያአገር ልጆች አየቴዲ ስተት ሰርተሃል እኔ በኩሌ አንተን ቢያረገኝ አፍታም ከፍሎ ሆቴል ሲገባ ዝግጅት ልያይ ሲል ክፍያ አያስፈልግም አልልም ምክንያቱም መችም ትልልቅ ሆቴል አፍታም እንጅ ደሃ መግባት አችልም ። ቢሆም ግን ላፍትልም 800 ብር ምንም አደለችም 8ብር ናት በነፃ ተጋበዙ ከማለት ምናለ ገዘቡን ሰብስበህ ሽሮ ላደረቀው ደሃ በሬ ግዝት አርገህ ብታከፋፍል ታላቅ በርከት በሰማይ በድር ታገኝበት ነበር ስንት ደሃ እያለ አፍታም ብር አታውጡ ማለት ስተት ነው ።
@toybaoumer274
@toybaoumer274 7 жыл бұрын
እረ ተው ሸሁተው ለስደኞች የሆነ ድርጂት ስሩና ከስደት መልሱን ላለው አታሽቃብጡ
@wehabmedeni2705
@wehabmedeni2705 7 жыл бұрын
አረ ሰዎች ቅናት?ለደሬ ያርግልህ ደሬየ።
@chimelak
@chimelak 7 жыл бұрын
አቦ ማስታወቂያውን ቀንሰው መስማት አልቻልንም
@bizuneshayele1610
@bizuneshayele1610 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk ለኛም ብትን ብታደርግልን kkkkkkkk
@እግዚሀብሄርፍቅርነው-ደ9መ
@እግዚሀብሄርፍቅርነው-ደ9መ 7 жыл бұрын
እኔ አይገባኝም ላለው መሥጠት ይሠራል በበሙሉ ጤንኔት እየኖረ ምናለ ቤት አተው በዚ ክረምት ደጅ እሚያድራሉ መመልከት ላለው ቢሠጥ ፅድቅ አይገኝም
@መሰረትንገሩኝባይ
@መሰረትንገሩኝባይ 7 жыл бұрын
ሃሳቡ ተጣረሰ አላህሙዲ አደለም ሰውየው እንደዘገባው ከሆነ
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 7 жыл бұрын
እኔ ሰይፍሻ ሰርፕራይዝ ቢያደርገኝ ደስ ይለኛል በገንዘብ ሳይሆን ባይህ ደስ ይለኛል።
@feruzfami1097
@feruzfami1097 7 жыл бұрын
ewniteim Eko new enim endachiy echiy yeshefesha sera nat betu mejimereya Sergi setneses gemichiy nebir sefesha Beit endemsetew tebark bayeh deis yelal
@adeyasefa9
@adeyasefa9 7 жыл бұрын
እረ ሼኩ ምን አለ ለፍቅር ብለውበብር ምክንያትከተራራቅነው ከፍቅረኛዬ ቢያገናኙኝ
@semiranesru1952
@semiranesru1952 7 жыл бұрын
እንግዲ እኔም ላገባ እንደሆነ ሹክ ይበሉልልኝ
@ጀሚላየናቷአፍቃሪ
@ጀሚላየናቷአፍቃሪ 7 жыл бұрын
esey
@hamzahedero5647
@hamzahedero5647 7 жыл бұрын
እኛሽ መቼ ነው ሰጪ ምናገኘው
@KampalaAhmadkamaaalAhmed
@KampalaAhmadkamaaalAhmed 7 жыл бұрын
ምነው ባያሽቃብጡ ደካማን ብየዱ የተራበን ቢአበሉ ያለውን እና ታዋቂውን የሚጨምሩለት የኢትዮ አሽቃባጭ ሁላ እናታችሁን
@ድንግልማርያምአማላጄማርያ
@ድንግልማርያምአማላጄማርያ 7 жыл бұрын
ሼህ አላህሙዲን በፈጠረህ እናትህን ትወዳት የለ እስኪ እኔን ከስደት አውጣኝ እግዚአብሔር ስልችት ነው ያለኝ አድራሻዬን ልስጥህና አናግርልኝ ስይፍሽዬ ቀልድ እዳይመስላችሁ ይህንን መልክት አድርሱልኝ አድራሻውን ስጡኝ ወይም አድራሻዬን ልስጣችሁ Plsssss
@dawitbeyene8433
@dawitbeyene8433 7 жыл бұрын
ድንግል ማርያም አማላጄ ማርያም እናቴ ለማኝ የለማኝ ዘር እምነትሽን ቀይሪና ይሰጥሻል ቆማጣ አሁን ተልጠሽ ሞተሻል
@ማንእንደግዚአብሄርአለ
@ማንእንደግዚአብሄርአለ 7 жыл бұрын
ከፈጣሪ እጅ ከፍጡር አትጠብቁ ………አአአአ ቅናት ይመስልባችሗል soooo
@ዘይነብየአላህባረያነኝ
@ዘይነብየአላህባረያነኝ 7 жыл бұрын
ሥንት ድሀ የተቸገረ እያለ ለነዚ ትሠጣላቹ እዴ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 7 жыл бұрын
እሱኮ አያቴ ይሆናል እኮ ምን ሆናቹ ባካቹ አይ ለነገሩ ውድ ነው ግን ወድም ሲያረጅ ያስጠላል?
@ganetetepaia5038
@ganetetepaia5038 7 жыл бұрын
Yehany Ename Wdasedete Kamehede Tewanai Berte Teruu Nabrrr Yehanay habtime ehon
@rukyalamila7414
@rukyalamila7414 7 жыл бұрын
Woy sheki Ala mudeni min.Alebet batme latchagru sawochi bradu min Alabet hule zafagn bacha newu. muredut sentun wotat woha bahr eyablachewu seti Allah janet yesathli👍
@በርቸይሰራ
@በርቸይሰራ 7 жыл бұрын
እርግጠኛ ያልሆናችሁበት ነገር ለምን ትለቃላችሁ ቲሽ
@fikerfiker6486
@fikerfiker6486 7 жыл бұрын
Wawwww gorebete. Bdegnth hager ymyawkh nh eser bet lant aygebam nber
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
ላለው ይጨመርለታል አደል የሚባለው
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 7 жыл бұрын
susu hassen betam Mar lek nesh
@almazberhe7178
@almazberhe7178 7 жыл бұрын
Tadeyas adis siyfesha adeyam sebhatun be sheweh akrebek sel tedarewa beteteykeln mirt neber
@ame7696
@ame7696 7 жыл бұрын
የምትሰጡት ላለው ነው
@merimeri7886
@merimeri7886 7 жыл бұрын
ኤሚ ከቀጨኔ Ame Ayedal😊
@bitalino8188
@bitalino8188 7 жыл бұрын
Waaaaaaa ke 30amte bifte😰😰😰 ye feather ekuya new melta
@اتاجتوج
@اتاجتوج 7 жыл бұрын
gn sefu tadiyas adis yewe altebalemm
@feruzfami1097
@feruzfami1097 7 жыл бұрын
ketma new enidy semachew shiku
@xinodbz3328
@xinodbz3328 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 7 жыл бұрын
ይረስ'ለሴፉፋንታውን ምነውእኔንምእደዚህ'ሰፕራይዝ'የሚያረገኝባልፈልግልኝ????
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ 7 жыл бұрын
አይ እኛ ኢትዮ ላለዉ አጅ ለለለዉ እማ ማን ያየዋል ስት እሚራብ ሠዉ አለ ምናል ሀገራችን ላይ በየ መገዱ ላይ እሚያድሩትን ዞራችሁ ባያችሁ በነገራችን ላይ ፀጊየ በናትሺ ቁጥራችሁን ስጡኝ ፣
@mananbelachew3695
@mananbelachew3695 7 жыл бұрын
Sefu yedefake Tedden temedekewale koye Gen Lemendenew
@زينهالخرس
@زينهالخرس 7 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@yodwako9291
@yodwako9291 7 жыл бұрын
Esye Dereye Yarglk
@selamefeker871
@selamefeker871 7 жыл бұрын
Are endew shkue ena yemelew endew ena sedete laye hona cgere new yalen ena eskiy duha adergalew ena eskiy erdune
@imamksa7825
@imamksa7825 7 жыл бұрын
ይሄንን ነው ደሞ ሸኩ የምትሉት እሾሁ በሉትጅ ስንት የታመመና የተቸገረ ህዝብ እያለ ለሀብታሞች ያሽቃብጣል እነ ሰለሞን ቦጋለን ወደታች ዝቅ ብሎ ቢመለከት ምናለበት
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 23 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 18 МЛН
ፋኖ አዲስ አበባ ቢገባስ? በኢትዮጵያ ያለው ጥላቻና ግጭት መንስኤውና ተዋንያኖቹ እነማን ናቸው?
9:50
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 23 МЛН