ደረቅ ፀጉሯን በቀላሉ የማለሰልስበት መንገድ// how I care for her dry hair 

  Рет қаралды 67,977

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 222
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ለሁላችን ይሁን መልካሙን ዘመን ያምጣልን❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
አሜን ክፉው ከመብዛቱ የተነሳ መስማት እራሱ ያደክማል እንኳን የሚጋፈጡት ችግሩን እናም አሜንንንን
@kenenia1894
@kenenia1894 Жыл бұрын
Amen meskiye
@GotiTube-py4yj4lf4r
@GotiTube-py4yj4lf4r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መስኪየ አዲስ ጀማሪ ነኝ ደምሪኝ
@regbabeyena
@regbabeyena Жыл бұрын
@@betelmulu4897 lmrr
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 Жыл бұрын
መስኪየ መላ በይኝ እማ ለሶስት ወር የሚቆይ ጀል ተቀብቸ ጭራሽ የባስ ጸጉሬ እሾህ ሆነ መስኪየ ምን ላድር እማ ምክርሽን ለግሽኝ
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Жыл бұрын
ናይላ በጣም ጨዋ ልጅ ናት፤ ብዙ ልጆች ፀጉራቸውን አያስነኩም እርስዋ ግን እንደፈለግሽ ስታደርጊያት ዝም ብላ ትጫወታለች። ተባረኪ ናይላዬ የኔ ቆንጆ።
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
አይኔንና ራሴን አሞኛል በታሪኩ ባባ ሞት ልቡ የተሰበረ ማነዉ ነፍሱን ይማርልን😭😭😭
@uaegirl2955
@uaegirl2955 Жыл бұрын
Eshi 😍😍😍😍😘😘😘
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እኔ አሁን ጸጉሬ የህንዶቹን እየመሰለልኝ ነው ብዛቱ ጥቁረቱ ጥንካሬው ኦ በራሴ ጸጉር ቀናሁበት 😊😊😁የምር ተስፋ ያስቆረጠኝ ጸጉሬ አሁን ጸጉሬን አስር ጊዜ ባየው አልጠግበውም እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ እናመሰግናለን
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 Жыл бұрын
ምን አርገሽው ነው share አርጊን
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
እረ ምን አርገሽው ምን ተጠቅምሽ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
@@Minaeeeeeee ኧረ እኔስ ብትይ ምንም የቀረኝ ነገር የለም ቫይታሚኖች ሳይቀሩ ነው የተጠቀምኩት ግን ባሰበት እንጂ ለውጥ አልሰጠኝም ይበጣጠሳል ይረግፍል ይነቃቀል በዛ ላይ ሽቦ ነው የሆነው ብሬን እየወጣው ግን ምንም ለውጥ የለውም ለጸጉሬ የዎጣውት ብር ኦ አጠይቂኝ 😥 በመጨረሻም ለጸጉሬ ምንም ብር እንደ ማላወጣ ለራሴ ቃል ገባው ግን ምንም አላስችል አለኝ ምክንያቱም ጸጉሬ አረብ ሀገር ከመጣው ነው የተበላሸው አሁን ግን በሁለት ሳምንት ነው ለውጥ ያየውት የተጠቀምኩት (አብሽ ጥቁር አዝሙድ ቀረፋ የስጋ መጥበሻ ሁሉንም ፈጭቼ በምግብ ዘይት ቦቆሎ ያለው ዘይት በሱ አድርጌ ቅባት ሰራውት ከዛን እሱን በሳምንት ሁለት ጊዜ ነው የምቀባው ማታ ተቀብቼ ጠዋት እታጠባለው ከመታጠቤ በፊት ተልባና ሽንኩርት አንድ ላይ ቀቅይዬ ሲቀዘቅዝ አጠለውና ሳልታጠበው በላው ላይ ተቀብቼ ለአንድ ሰዓት አቆይቼ እታጠበዋለው ሻምቦም አቁሚያለው በገላ ሳሙና ብቻ ነው የማጥበው ከታጠብኩ በኋላ ጸጉሬ ደረቅ ሲል መልሼ , ማይኔስ ወይም ከራቲን የሚባል treatment የሚባ አለ ለጸጉር በጣም ምርጥ ነው ለ ሀያ ደቂቃ አቆይቼ እታጠበዋለው ከዛን የአምስት ብር የጸጉር ዘይት አለ Jasmin coconutየሚል በቃ ይኽን ነው የተጠቀምኩት ሌላው ሁለት ሌትር እኋ ግዴታ ነው ባይጠጣልሽም እንደ ምንም ቀስ እያልሽ በግድ ጠጪ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
@@zzqm1uk8g ከታች ለእቴ ጽፌላታለው አንብቢው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
@@mariaqibttiya1405 ከታች የጻፍኩትን አንብቢው እህቴ
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 Жыл бұрын
መሥኪየ ምርጥ እናት በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ሠርተሽ ማቅረብሽ ልጅ ጋር አራስነት ጋር በጣም እናመሠግናለን ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሣድግልሽ
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
መስኪየ አችን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ እየተለወጠነዉ እምታቀሪቢያቸዉ ነገሮች ወሣኝናቸዉ እጂሽ ይባረክልኝ🙏
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን እኔ አንቺን ካየሁ በኃላ ነው ፀጉሬ የተለወጠልኝ 😘ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Жыл бұрын
አህለን እህታችን መስኪ ስደት ምርር ያለው ሀገር መግባት ያስጨነቀው ካላችሁ በላይክ አሳዩኝ የቻለም ሰብ ያድርገኝ
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Жыл бұрын
Alehu
@taiba0035
@taiba0035 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@kidistmenaassefa1960
@kidistmenaassefa1960 Жыл бұрын
Amen meskiye selam lehulachen yihun... yene tsegur ende lanchi lawut alew gn ahunem chafun sirum betam yiyayazbegnal ena derek tsegur new yalegn ena yiselechal
@meryemcookingandbakery
@meryemcookingandbakery Жыл бұрын
መሲዬ ሁሉ ስራሽ በተግባር ስለምታሳይን አመሠግናለው በተጨማሪ ትግስትሽን ሳላደቅ አላልፍም አላህ ያሳድግልሽ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
የናይላ ፀጉር በጣም ለውጥ አምጥቷል የኔ ማር እድግ በይ🥰
@hawi9609
@hawi9609 Жыл бұрын
Best mom🥰 now he has a beautiful hair masha allha😍
@zoedodi6294
@zoedodi6294 Жыл бұрын
ጌታ ይመስከኝ ስለ ናይላ ሰርግ ብዬ ነበር የሰርግመዝሙር እያየሁ ጸጉሯ በጣም አምሮበታል
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 Жыл бұрын
መስኪ ስለ ራስሽ ንገሪን እስኪ life in USA እንዴት ሄድሽ ?
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ቲክቶክ ከመጨፈር ፀጉራችንን እንከባከብ የሴት ልጂ ውበቷ ፀጉሯ ሂጃቧ ነው
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Жыл бұрын
እሽ
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 Жыл бұрын
መሰክየ የኔ ወድ እጅሺ ይባረክ በጣም የሁሉ ሰው ብረታት ነሺ💕😘መሰክየ ፀጉሬ ምንም አቅም የለውም ጫፈ ጫፍን አንዴ ቆረጥኩት ግን በጣም ይወጣል አቅም የለውም በተለይየጫፈ ቪታሚን E oil ልጠቀም መሰክየ የሚዋጠውን በጣም ባለፈው በሰራሺው ቪዲወ ከምን እንደሚያዘጋጅት አይተነል መሰክየ ምን ትይኘለሺ አመሰግነለው ኑረልን እህታችን💕🌹🌹🌹
@miya3442
@miya3442 Жыл бұрын
Wow የናይላ ፀጉር በጣም ነው ያማረው እድግ በይ የኔ ቆንጆ
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Жыл бұрын
መስኪዬ ሰላም ነሽ? እኔ የጭቃ ቅባት አድናቂ ነኝ። እርጥቡን ተቀብቼው በመጠቅለያ እጠቀልለዋለሁ በበጋ በፀሐይ በክረምት በካስክ አደርቀዋለሁ። በቃ የተሠራ ጸጉር ይመስላል። ኮሮና ጨርሶብኝ ነበር። ያንቺን ቻሌንጅ ተቀላቅዬ ይኸው አሁን ብዛቱ ወዙ ቆንጆ ሆኖልኛል ቁመት ነው አልጨምር ያለው።እሱም ተፈጥሮ ይሆናል ብዬ ተቀብየዋለሁ ። በጣም ነው የማመሰግንሽ። ልጆችሽን ያሳድግልሽ ተባረኪልኝ ። 😘😘🙏🙏
@sadaali7759
@sadaali7759 Жыл бұрын
መሰኪዬ በእናትሸ የኔ ፀጉር ሰታጥብው ትንሸ ይሆናል ጥቅልል ይላል መልሸልኝ እባክሸ🙄😍😍😘😘
@emusarah7132
@emusarah7132 Жыл бұрын
የናይላይ እናት እናመሰግናለን ናይላዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በመገሱ ያሳድግሽ መስኪዬ ባባዬ እንዴት ነው
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
ናይላየ ናፍቃኝ ነበር እንኳን አመጣሽልኝ ፀጉሯ ደግሞ በጣም አድጓል እግዚአብሔር ናሣድግልሽ መስኪየ
@hayathayat4008
@hayathayat4008 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መሰዬ💕💕💕😘😘
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y Жыл бұрын
የኔ ፀጉር ብዙ ጸጉር አለኝ የርዝመቱ ነገር ወፍ ይልቀመው የምሰጫቸውን ሐሳቦች ሁሉ አያቸው ነበረ ሞክሬ ትውት ትውት እያደረኩት በዛ ላይ ሁሌ አላገኝ እያልኩ ስቸገር እተወዋለሁ የቅባቱን ነገር ይኸንን ግን ላለሟቋረጥ እሞክራለሁ መሲዬ ባለፈው የወለድሽ ጊዜ ብጽፍ ብጽፍ ኮሜንቴ አልመጣልኝ ብሎ ተናድጄ ተውኩት አሁን ከመጣሁ አይቀር እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እድግ ይበልልሽ እኅታለም❤🥰😘
@fatumabesher8558
@fatumabesher8558 Жыл бұрын
ውደዋ ማሻአላህ አነጋገረሺ እረጋታሺ ደሰይላል ውደ ወላሂ የኔም ፀጉረ እደሳነው እሲ ቅባቱን ሰሙን ፃፈልኝ ይችን ኮሜት የምታነቡ እህቶቸ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል ያሳክከኛል ቅባት ሰቀባውም ደረቅ ነው መፈትሄ ካላች ተባበሩኝ ፈረም ተቀብቸው በጣም ያሳክከኛል
@merongetnet9331
@merongetnet9331 Жыл бұрын
ናይዬ ፀጉሯ እንዴት ነው ያደገው😍
@konjitassefa849
@konjitassefa849 Жыл бұрын
መስኪ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነበረ ።በጣም ብዛት አለው በዛለይ ደረቅ ነው
@amenamen8960
@amenamen8960 Жыл бұрын
Wow meski best mom nayla xegurua btamm adeglat btam gobez neshe bravo 👏🥰
@lamsatoumabdraouf
@lamsatoumabdraouf Жыл бұрын
Merci
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ ያላንች ምንም አይሆንልኝም መስኪ ዉዴ
@GotiTube-py4yj4lf4r
@GotiTube-py4yj4lf4r Жыл бұрын
ደምርኝ እህቴ
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መስክዬ አችም እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
እኛም እናመሰግንሻለን መስክዬ መልካም ምሽት
@fatimaahmedmudjahid9084
@fatimaahmedmudjahid9084 Жыл бұрын
Thank you mekiye
@rahelabea7677
@rahelabea7677 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ ቪድዬሽ ሁሉም ይመቸኛል በርችልኝ
@fkrsisay
@fkrsisay Жыл бұрын
Betam wddddddddddddd yene mirti betam new miwedish
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Жыл бұрын
የኔም እደ ሚጣየነዉ ፀጉሬ እስኪ እሞክረዋለሁ😍😍 እናመሰግናለን
@eteneshdamtew9671
@eteneshdamtew9671 2 ай бұрын
Amen
@hanadagnachew8010
@hanadagnachew8010 Жыл бұрын
መስኪ ቻሌንጁን ጀምሪ 🙏
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes Жыл бұрын
መስክዬ እናመሰግናለን የኔ መልካም እኔ ግን በጣም የተቸገርኩት ዳርዳሩ ብቆርጠው ብቆርጠው ተመልሶ እየደረቀ አስቸግሮኛል እና ደሞ በጣም ይነቃቀላል ግን ከታች ለስላሳ ነው
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ Жыл бұрын
መስክዬ እግዚአብሔርልጆችሽን ያሳድግልሽ እህቴ
@nardinani1281
@nardinani1281 Жыл бұрын
Meski tsegure mn lewt yelewm beza lay mehalu be kawya tekortoal leza chirash eyebasebet new ebakish eski madreg yalebgnin be step nigerign please
@rodas4762
@rodas4762 Жыл бұрын
@meski tube , lebezat mitekim kibat weyem wihd mindew recommend mitadergiew ?
@asrat9817
@asrat9817 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏😘
@zezezozo6096
@zezezozo6096 Жыл бұрын
ሰላም መስኪ ሮዝመሪ ሽበት ያመጣል ይባላል ምን ያህል እውነት ነው መልሽልኝ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Enameseginalen tebarklin
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g Жыл бұрын
መስኪየ ስለ አፍ ንፅህና ስሪልን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
መስኪ የናይላ ፀጉር ደረቅ አይባልም ሲያድግ መፈረዝ የሚችልነው ያስታውቃል የኔልጅ እንዴት ላሳይሽ ያልከፈልኩት ዋጋ የለም ደን! ደረቅ! ብዙ!! የማያድግ መስኪ እስፖሰር ካልፈለግሽለኝ ወጪውን አልቻልኩም ከጆሯዋ ሳያልፍ አስር አመት ሞላት🙄
@bureesubbee1933
@bureesubbee1933 Жыл бұрын
She’s lucky baby
@user-kj4xt5px9f
@user-kj4xt5px9f Жыл бұрын
መስኪ ለወዶች ይሆናል እዴ
@mahidermolla7830
@mahidermolla7830 Жыл бұрын
Selamsh yibza yene ehit
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ ጥያቄ 2 ወይም 3 ቀን የተቀባነው ቅባት ሳንታጠብ የፀጉር ውህዶችን ተጠቅመን ብንታጠብ ለውጥ አያመጣም? አንች የተለያዩ ውህዶች ስትጠቀሚ አይቻለሁ እና ከመቀባትሽ በፊት ትታጠብያለሽ? እባክሽ ንገረኝ ተባረኪ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
አይ ምንም ችግር የለም ሳትታጠቢ ተቀቢ ውህድሽን ሁለቴ መታጠብ ይጎዳዋል
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 Жыл бұрын
መስክዬ የኔ ውድ የላይላዬ ፀጉር አደገ በጣም ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም
@samrawitamen4459
@samrawitamen4459 Жыл бұрын
ዠደገ
@user-wn9jg5zf5j
@user-wn9jg5zf5j Жыл бұрын
መሲየ የኔ ውድ ፀጉሬ ከስሩ ነው የሚነቀለወ ባለፈው ያሳየሸንን ቅባት ገዝቸ ከኦን ላይ ብሉ ማጅክ ጥሩ ሆኖልኝ ነበር አሁን ደሞ መልሸ ገዝቸ አረጓደውን ምንም አልተሰማማኝም አያለሰልስ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
እኔም ሰማያዊውን ነው ምወደው❤
@amenamen8960
@amenamen8960 Жыл бұрын
Meskiye xegurie btamm bezu kumetom konjo nebere colour tekbchew btestes ale btam atere bezatuom tefa ebakshen be kelem yetegudan xegure yemiyasdegna yemiyabeza treatment negringh please
@ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ
@ፋፊወሎየዋ-አ2ኰ Жыл бұрын
አሜን
@GotiTube-py4yj4lf4r
@GotiTube-py4yj4lf4r Жыл бұрын
እንካን ደና መጣሽ እህቴ እናመሰግናለን
@amenendale5157
@amenendale5157 Жыл бұрын
Ere lenem endeyadg mn larg
@hshsysysshwhshsyd6172
@hshsysysshwhshsyd6172 Жыл бұрын
Ere ene lije kuch bla atseralgm mn larg
@reeeken4126
@reeeken4126 Жыл бұрын
መስኪዬ ሰላም ላንቺ ከነቤተሰብሽ ባንቺ ምክር የወንድ ልጄን ፀጉር እራሱ እንዴት እንዳሳመርኩት በጣም ነው እምወድሽ ኑሪልኝ። 🥰😍❤🙏
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Selam meski enquwan dehna metashi
@ቢሶበርትዩብ
@ቢሶበርትዩብ Жыл бұрын
መስኪ የ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ ኣለኝ ፀጉሬን የሩዝ ውሀና የምጠቀመውን ቅባት እየተጠቀምኩ እዛው እተወዋለሁ እና በፊት ሽበት የለኝም ነበር ኣሁን ግን ሽበት እያወጣ ነው ፀጉሬ በዛላይ ኣምላ ቅባት ቀምሜ ከሌላ ጋር ለኣንድ ወር ተጠቅሜ ነበር ኣሁን ሌላ ቦታ ደሞ ኣምላ ሽበት ከጀመረህ ያባብሳን በጭራሽ መቃመመያ ኣይሆንም ሲሉ ሰማሁ እና ኣሁን የሩዙን ውሀ ከቤት ቁጭ ብየ ስለሆነ እያረኩ እተወዋለሁ የሱ ይሁን ያቃመምኩት ኣምላ ይሁን ከፀጉሬ ሽበት ኣየሁና መላ ካለሽ ማማየ❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
የሩዝ ውሀው አያወጣም እኔ ስንት አመቴ ስጠቀም አምላም ብዙ ተጠቅሜው አላውቅም እንደ ሌሎች ቅባቱን ቀይሪና እይው ወይ
@ቢሶበርትዩብ
@ቢሶበርትዩብ Жыл бұрын
@@meskitube16 እሽ ማማየ ኣሁን ኮኮናት ቀይሬ ኣለሁ ወልጀ ተቀምጨ ስለሆነ የሩዙን ውሀ ማሳጅ እያረኩ ቅባትም ፀጉሬ ላይ እተወዋለሁ እስከ ሶስት ሳምንት ከዛም በላይ ችግር የለውም ኣደል ማማ ❤በዛ ላይ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ደርባባ ልጆችሽን ሳሚልኝ 💋❤
@kenakena-xx4jl
@kenakena-xx4jl 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ilove you my sweet 🎉🎉🎉🎉
@አምላኬሆይማረንይቅርበለን
@አምላኬሆይማረንይቅርበለን Жыл бұрын
መስኪ ሰላም በመጀመሪያ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ አንቺ በምሰሪው ብዙ ተጠቅሜለሁ እና አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነው የመጣሁ መስኪ ለልጄነው ፀጉራ እንደ ናይል ነው እና ምን አይነት ዘይት ልጠቀምላት እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና ካስፈለገ ፎቶ ልላክልሽ የልጄን ፀጉር አይተሽ ምን አይነት ዘይት እንድጠቀም ነገሪኝ እሺ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ቅባት ቀላቅለሽ ብትቀቢያት ጥሩ ነው ጃማይካ ካስተር ሰማያዊው የህንዶች ኮኮናት በሮዝመሪ ሰርተሽ የጭቃ ቅባትም ጥሩ ነው ለዛላው
@seblewongelgetu6607
@seblewongelgetu6607 Жыл бұрын
መስኪየ ፊልሙን አስቀምጭልኝ
@yeroniskena6010
@yeroniskena6010 Жыл бұрын
Meski please yehone gize tsegurishin ke fit sertesh yaregshibetin tininish getoch yet agegnalehu America negn.
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ Жыл бұрын
መሲዬ በምን ነው የምታጥቢያ በሳሙና ወይስ በሻቦ?
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
በ ክሬም ዶቭ ሳሙና አንዳንዴ ገላዋን በ ሆነስት ሻምፖ ሳጥባት በዛው ፀጉሯንም ለ ኢክዚማዋ ብዬ የገዛሁት
@melatelias5310
@melatelias5310 Жыл бұрын
ጎበዝ እኔም ጭቃ ቅባት ይመቸኛል
@tegstabegaz5825
@tegstabegaz5825 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ የልጄ ፀጎር ጭንቅላቱ በጣም ነጭነጭ ይሆናል እና በሳምንት ልጠባት እንዴት ይሻላል
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ስንት አመቷ ነው
@tegstabegaz5825
@tegstabegaz5825 Жыл бұрын
@@meskitube16 10 አመቷ ነው መስኪዬ
@tegstabegaz5825
@tegstabegaz5825 Жыл бұрын
መስኪዬበጣም አመሰግናለሁ
@zenebieabera9536
@zenebieabera9536 Жыл бұрын
Meskiye selam lanchi yhun Chika qbatu gn bemntateb gizie aylekm
@hewanayzobel162
@hewanayzobel162 Жыл бұрын
መስኪዬ ጥንካሬሽን ስወድልሽ
@dinashemsu2835
@dinashemsu2835 Жыл бұрын
መስኪየ የእኔ ልጆች ፀጉራቸው አንዳንዴ ፎረፎር ይወጣባቸዋል ?የምቀባቸው ፈሳሽ እና ጭቃ ቅባት ነው የምቀባቸው
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
Conditioner, leave in conditioner የምትጠቀሚ ከሆነ ቆዳቸውን አታስነኪው ቅባትም ሞቅ አርገሽ ቀቢያቸው ቆዳቸውን ከመታጠባቸው በፊት ሬት ብትቀቢያቸውም ጥሩ ነው
@samrawitamen4459
@samrawitamen4459 Жыл бұрын
መስኪ ፀጉሬ አለደገምበ 6 አመት ውስጥ አላደገም ምንልቀባው
@kehu3355
@kehu3355 Жыл бұрын
ናይላዬ ማር 🍦🍫🍫⚘
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Жыл бұрын
የናይላ የተለወጠ የኔም ተስፋ አለዉ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ Жыл бұрын
የሮዝ ቅባቱን ላንኩን አስቀምጭልን
@ejigayewzewdu7202
@ejigayewzewdu7202 Жыл бұрын
መስኪ ከነልጆችሽ ሰላም ላንቺ ይሁን ብዙ ስላመለጠኝ አሰራሩን ባውቀውደስ ይለኛል የሩዝ ውሀ ውጪ ሁለት ቀን አድሮ ለጸጉራችንችግር የለውም? የልጄ ጸጉር የተጎዳ ነው ፊቱ ለመሰራት አይያዝም መልሱን ጠብቃለው
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ምንም አይሆንም ሳምንትም ቢቀመጥ የሩዝም ሆነ የቅርንፉድም ማንኛውም ውሀ ስትጠቀሚላት ቅባት ይፈልጋል እንዳይደርቅ ውሀውን ተቀብተን መተው የለብንም
@ejigayewzewdu7202
@ejigayewzewdu7202 Жыл бұрын
አመሰግናለው ምርጧ ውድድ አረግሻለው
@zimaritselamwitalalgn1759
@zimaritselamwitalalgn1759 Жыл бұрын
Kamr ine tsagor ka joroye balye nw minm aldg alnyi bexam dark ina acir yemsbabr nw min ladrg😭?!
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አሜን መስኪየ የባባ ነገር አልዋጥልኘ ብሏል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
😢😢😢
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Жыл бұрын
መስኪታ የኔ ፍቅርዬ😘 እንኳን ደህና መጣሽ😘💕
@selamlehagera9156
@selamlehagera9156 Жыл бұрын
Enas yalejan sagur mnkbakeb alecalekum gana sagur seli naw bara emttfaw. Mn lareg benatachu
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አይ ረ ገደልሻት እሷም ዝምብላ ቁጭማለቷ አይ 😥ቀስእናልሽ 😘😘😘😘😘
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ቪዲዮ አፍጥኜው ነው ግዜ እንዳይወስድ እንጂ ቀስ ያለ ነው😅
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@meskitube16 ክክክክክ ዝም ስትልሽ እኮ ተጫወትሽባት የኔናት እሷም ዝም አይ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp 😅😂😂
@adiamtesfaye4164
@adiamtesfaye4164 Жыл бұрын
YEne konjo tefteshibgnal
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ Жыл бұрын
ፎቶውን ፓስት አርጊው የኔ ፀጉር ልክ የልጅሽ አይነት ነው
@binimanmahri1046
@binimanmahri1046 Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ ልጆችሽ ደህናናቸው ብሉማጂክ ስንቀባ ሰንብተን መተኮስ ስፈልግ ካስክ ስገባ ቅባቱ በጣም ነው የሚተፍው ለመተኮስ አይመችም ምን ይሻላል መስኪ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ባልቀዘቀዘ ውሀ ለሰስ ባለ ታጥበሽ ተሰሪ ሻምፖሽን መተሽ ትንሽ አቆይው መሳጅ እያረግሽ
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 Жыл бұрын
ያችልጅ አረጌኝማ አላድግ ብሎኛን
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ Жыл бұрын
መስኪየ ኢትዮጵያ ያለው ብሉማጅክ ቅባት እና ውጭ ያለው አንድ አይነት ነው ?
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
መቼም ፌክ ይሰሩታል አይባል ነገር አንድ ነው በደንብ አንብበሽ ግዢ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ Жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ አመሰግናለሁ❤
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ ብሉ ማጂክ ሎው ፖረሲቲ ለሆነ ፀጉር አይሆንም እንዴ?? ፀጉሬ ላይ ምርግ ብሎ ማበጠር ያቅተኛል
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ሎው ፕሮስቲ ቀጠን ያለ ቅባት ነው የሚመከረው ምክንያቱም ቅባት ስለማይገባው ነው አንዴ ግን ቅባቱ ከገባው ለብዙ ግዜ ይቆያል እንደ ሀይ ፕሮስቲ ቶሎ አይደርቅም ተቀብተሽ ሞቅ አርጊውና መሳጅ ስጭው ቀጠን ካለ ቅባት ጋር ቀላቅለሽ አሙቀሽ ተቀቢ
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Жыл бұрын
@@meskitube16 thanks meskiye
@eldasamson4128
@eldasamson4128 Жыл бұрын
Meskiye ere gud gebahulsh tseguren siyasakkeg absh tru new blewg tekebche tegmamahu yhew 3tega samnte liyasmelseg new mn ladrgew
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
😅😂😂 ሽታው ጥሩ በሆነ ሻምፖ መተሽ ትንሽ አቆይው ሽታው ከሆነ ወይም ጥሩ ሽታ ያለው ቅባት
@eldasamson4128
@eldasamson4128 Жыл бұрын
@@meskitube16 amesegnalew meskiye GN dove samunaunm mekoyet echlalehu aydel??
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@eldasamson4128 አዎ ዶቭ ሳሙናው ክሬም ስላለው እንደውም እንደ ሻምፖው አያደርቀውም
@hananmunbi6484
@hananmunbi6484 Жыл бұрын
Meski ere seguern eyergefe nw mela beygn
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat Жыл бұрын
የሹሩባሽ ዓይኑ ሲያምር
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ሰላም መስኪ ♥ አንቺ የምትጠቀሚዉን ማርያምን ሁሉን እጠቀማለዉ ሁለት አመት ሆነኝ ፀጉሬ እረዘመ በጣም ብዛት ጨመረ ግን ምን ያደርጋል ጫፉን ለማየት ያስጠላል ደረቅ ወዝ የሌለዉ ሆነብኝ ጫፉንም ሳይቀር ቅባት ሁሉን እቀባለዉ ሊያምር አልቻለም
@Haymi-w7j
@Haymi-w7j Жыл бұрын
እኔም ነኝ በጣም ደረቅ ሆኖብኛል ጫፉ
@user-gx2tu3nm2b
@user-gx2tu3nm2b Жыл бұрын
የኔም ነው ደረቅ ነው ብዛቱ ና እርዝመቱ ሳያንሰው
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
@@user-gx2tu3nm2b ባይረዝም ባይበዛ ወዝ ልስላሴ ያለው ፀጉር እኮ ይሻላል ሲያስጠላ
@chetayabara1897
@chetayabara1897 Жыл бұрын
እሄንን ሚዶ ዘይትእውስጡ ዘይት ምናምን ተደርጎ መቀቢየውን ዱባይ ካለ በፈጣሪ ንገሩኝ🙏❤
@zoedodi6294
@zoedodi6294 Жыл бұрын
አረ በማርያም ዱግሮ ቅባት ላኪልኝ
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Жыл бұрын
መስኪዬ ቻሌንጅ እንጀምር በናትሽ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ ፈሳሽ ቅባት በየስንት ቀኑ መቀባት ይመከራል እማ?
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
እንደ ፀጉርሽ ድርቀት ይወሰናል❤
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
@@meskitube16 የኔ መከከለኛ ነው መስኪዬ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@semutimohamed8744 በደረቀ ቁጥር ተቀቢው አትጠብቂ ግዜ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ አመሰግናለሁ መስኪዬ
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
Ewunet now ❤🙏
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 Жыл бұрын
❤❤❤
@seaadiawel863
@seaadiawel863 Жыл бұрын
ኧረ መስኪ እኔ ፀጉሬ ባንቺ ትምህርት ተለውጦ ለስልሶ አድጎ ነበር ግን ምን እንደሆንኩ አላቅም ሰሞ እንዳለ ውልቅ ብሎ ረገፈ
@yamerot5982
@yamerot5982 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መስኪየ ፍቅር እንዴትነሽልይ ውዴ በህይወቴ እንዳች አይነት ቢዲዮወች እውነተኛ የሆኑ ጥቅምብቻ ያላቸው አላየውም ይቱብላይ የእውነት እናም አንች የምትጠቀሚያቸውን በሙሉ እጠቀም አለው ሙዝ አቡካዶ እንቁላል ሌላምነገሮች ግን መስኪየ ፀጉሬ ይበጣጠሳል ሳልጠቀም በፊት አይበጣጠስም ነበር እናምን ትይኝ አለሽ ማር
@user-ez9jv4jj7v
@user-ez9jv4jj7v Жыл бұрын
የኔ በጣም ደረቅ ነው በጣም 😭
@GotiTube-py4yj4lf4r
@GotiTube-py4yj4lf4r Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለሁሉም መፍቴ አለው ። አዲስ ጀማሪ ነኝ እና ገብተሽ ደምሪኝ ውዴ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
የወይራ ዘይት ተቀቢው ከ15ደቂቃ በኃላ ታጠቢው አሪፍ ነው ለእኔ ጠቅሞኛል
@user-ez9jv4jj7v
@user-ez9jv4jj7v Жыл бұрын
@@kweesweet8802 እሽ እማ አመሰግናለሁ 😘
@user-ez9jv4jj7v
@user-ez9jv4jj7v Жыл бұрын
@@GotiTube-py4yj4lf4r እሽ 😘👏
@hanasy180
@hanasy180 Жыл бұрын
አሁንስ ቀናሁ በእውነት የናይላ ፀጉር ከኋላየ ተነስቶ እንደበለጠኝ ታቂያለሽ እናቴ ወይ እህቴ ብትሆኝ ብየ ተመኘሁ
The Secret to Fixing Oily & Dry Hair
13:49
Blowout Professor
Рет қаралды 4,2 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 46 МЛН