ይሄን ካወቅን በቀላሉ ለውጥ እናያለን❗️ ለቻሌንጁ የሚጠቅመን ቪዲዮ!/ how to know our hair porosity and what to use

  Рет қаралды 17,870

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@meskitube16
@meskitube16 Күн бұрын
ይሄ ቪዲዮ የፀጉራችንን ባህርይ እና የሚስማማንን እና የማይስማማንን ለማወቅ እንዲሁም ለቻሌንጃችን ጠቃሚ ነው❤
@user-jl9ru4sk6m
@user-jl9ru4sk6m Күн бұрын
👌👌👌❤❤❤
@user-fy7sf4ld1b
@user-fy7sf4ld1b Күн бұрын
መሲዬ ከአማዞን መጥለቡን አሳይኝ እኔ ስራቦታ ነው ያለሁት ገጠርነው ሰዎቸም ምንም አይነት ነገር አይገዙልኝም በቅርብም ሱቅ የለም እና ምንም አይነት የፀጉር ቅባት ልገዛ አልቻልኩም ፀጉሬ ሀሪፍ ነበር አሁን ግን ተነቃቀለብኝ 😢😢😢😢 ሳኡድ ነው ያለሁት የምታቁበትም ካላችሁ ንገሩኝ ❤❤❤❤
@Fufuabcd
@Fufuabcd Күн бұрын
Banch challenge i lewet alew my hair grow up I'm going do it again
@WorkiyWase
@WorkiyWase Күн бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ❤❤❤
@SerkalemSerkalem-jw5pc
@SerkalemSerkalem-jw5pc Күн бұрын
አመሰግናለሁ መሲ
@user-cv1hl6st2c
@user-cv1hl6st2c Күн бұрын
ከዚህ በፊት ስለ hair porosiy በለቀቅሽው video እራሱ ፀጉሬ ተለውጧል thank you❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Күн бұрын
ትክክል በጣም ጠቃሚ ነው❤
@ነኢማ-ከ9ኀ
@ነኢማ-ከ9ኀ 12 сағат бұрын
​@@meskitube16መስኪ እኔ በውሀ አልሞከርኩትም በቅባት ግን ጭቃ ቅባት ነው እሚመቸው
@Ete-em8bt
@Ete-em8bt Күн бұрын
መስክ! በጣም ነው የምናመሰግነው፣ መቸም ድንቅ ልጅ ነሽ። ላይቭ ከተከታተልኩሽ ብኋላ ቤተሰቦች እንዳሉኝ ይሰማኛል ።በርቺ! እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Күн бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይባረክሽ እግዚአብሔር ልጆሽን ያሳግድልሽ 🙏❤️
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Күн бұрын
አኔ አንችን መከተል ከጀመርኩ ፀጉሬ ለማመን በሚከብድ ተለውጧል በጣም አመሰግናለሁ መስኪዬ❤
@ErgoMangesha
@ErgoMangesha Күн бұрын
mashallah
@BeliYouTube-y6g
@BeliYouTube-y6g 23 сағат бұрын
መስኪዬ የእኔ ልበ ቀና ብዙ ዩትበሮችን አይቻለሁ ግን ለእኔ አንች ትለያለሽ እኔ አንች የምትይውን አምኘ አደርጋለሁ ለውጥ አግኝቻለሁ እኔ ብቻ አይደለሁም የእኅቶቼም ተለውጧል ለዚህም ምስጋናዬ ከልብ ነው ክበሪልኝ❤❤❤❤
@b21e19
@b21e19 Күн бұрын
መሰኪዬ ውድ እህታችን ስለምትስጭን ትምህርታዊ ምክር ከልብ እናመሰግናለን❤ ክበሪልኝ🙏
@missyamare1043
@missyamare1043 18 сағат бұрын
የተባረክሽ ልጅ ነሸ መሰኪዬ
@ZahraMuhammed-v4k
@ZahraMuhammed-v4k Күн бұрын
ምስኪየ በጣም እናመሰግናለን
@azalechmeshesha8302
@azalechmeshesha8302 Күн бұрын
Meskiy tebarekilen amen hagerachin selam yadergelen
@Lily-zo6jd
@Lily-zo6jd Күн бұрын
እንኳን ደና መጣሽ❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስኪ
@user-jl9ru4sk6m
@user-jl9ru4sk6m Күн бұрын
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Күн бұрын
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንዴትነሽ ስወድሽ ልጆችሽ ደህናናቸዉ
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt Күн бұрын
መስኪዬ የኔ ዉድ 🥰🥰🥰 የኔ ቆዳዬ በሙሉ ክፍት ነው አልፎ አልፎ ነው ፀጉር ያለው ባልፈው በሰራሺው ቪዲዮ ነው ትንሽ የተስተካከለልኝ በዙ ገዜ የሰው ቤት negr አይመቺም ዉህዴ ላይ ቀይ ሺንኩርት እና ነጭ ሺንኩርት እጠቀም ነበር አሁን ተዉኩት ምን ላርግ ዉዴ ፀጉሬ እንዲመልስ 🥰🥰🥰🙏
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 23 сағат бұрын
ማስክዬ የኔ ቆንጆ እንማስግናልን❤❤❤
@hayutube2065
@hayutube2065 Күн бұрын
ሰላም መስኪ የኔ ትሁት አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጰጉር ሉጫ ነው ይሰበሰባል ጫፉ ደግሞ መንታ ብዙ ጊዜ ተቆርጫለሁ
@tigistnigatu6853
@tigistnigatu6853 Күн бұрын
Tebarek Meski yenetsegur qibat ande ketekebawu lewer likoyi yichilal chafu betam yiyazal
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 14 сағат бұрын
መስኪ በጣም ነው ማመሰግንሽ❤
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ Күн бұрын
Enameseginalen meskiye ❤❤
@user-rn1yt1ci6s
@user-rn1yt1ci6s Күн бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 Күн бұрын
እናመሰግናልን መስየ🥰🥰🥰
@ttv-zayedgaming3362
@ttv-zayedgaming3362 Күн бұрын
ወላሂ ሳልመረምር እንኳን የመጀመሪያው ነው ሎ ፕሮሲቲ ነው ማለት ነው እዳዬን ነው ያበላኝ እስከመላጨት ደርሻለው አሁን ቻሌጁን ተቀላቅዬ ማስተካከ እፈልጋለው
@nardosketsela739
@nardosketsela739 22 сағат бұрын
Tebareki yene enat!
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 2 сағат бұрын
መስክዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤❤
@Hareg981
@Hareg981 11 сағат бұрын
መስኪየ ተባረኪ መልካም ሰው::
@SaraMang-jv1sz
@SaraMang-jv1sz Күн бұрын
Meski thanks ❤ ene Alawuk nebr Ke zare jamire maweq alebign
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 14 сағат бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@edenhaile5452
@edenhaile5452 3 сағат бұрын
Let's go 🎉🎉🎉meskiye be ahunu wede huala yelem lewit sanameta ✊✊✊
@zenithyimam3223
@zenithyimam3223 Күн бұрын
Thank You
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 22 сағат бұрын
አመሰግናለሁ መስኪዬ
@Tybatube
@Tybatube Күн бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ በማደም ኩሸና❤❤❤🎉🎉
@እኔሸክላእርሱሰሪ
@እኔሸክላእርሱሰሪ Күн бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ መስኪዬ የኔ እናት እኔ ፀጉሬ በጣም አሪፍ ነው ችግሩ ቅባት ስቀባ ወደ ቆዳዬ ውስጥ አይገባም እፀጉሬ ዛላ ላይ ነው የሚወርደው ቆዳዬን ፈሳሽ ቅባት ነው የምቀባው ዛላውን ጭቃ ቅባት ነው የምቀባው ምናልባት ተሳስቼ ከሆነ እህቴ 🙏🙏🙏
@Gaur-df7zp
@Gaur-df7zp Күн бұрын
አደኛነኝ ዛሪ ውድ እኳን ሰላመጣሽ❤❤❤❤🎉
@nomore6978
@nomore6978 23 сағат бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ❤ እኔምልሽ ግን ፀጉሬን ምን አይነት እንደሆነ ውሀው ላይ ስከተው ወደ ውስጥ እንድገባ ትንሽ ጫን ማለት ወይንም እፍ በማለት በመክተት ነው መለየት የምችለው ወይንስ እንድሁ ላዩ ላይ ብቻ በማድረግ ነው !?
@meskitube16
@meskitube16 22 сағат бұрын
ላዩ ላይ ብቻ አርጊው አትግፊው
@nomore6978
@nomore6978 21 сағат бұрын
@@meskitube16 እሽ ማዓሪይ
@hayu1
@hayu1 23 сағат бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Күн бұрын
ሰላም መስኪዬ እናመሰግናለን ማን ነው እንደ እኔ ቻሌንጁ እስኪ ጀመር የቸኮለ?? ሎፕሮሲቲዎች የት ናቹ?😂😂
@sakusaki1560
@sakusaki1560 22 сағат бұрын
❤❤❤እኔም ሎፕሮሲቲነኝ ለውጡን አብረን እናያለን
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 Күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ጥሩ ጸጉር ነበረኝ ግን ሽበት ሲመጣ ቀለም ስቀባም ሂናም ስቀባ ጸጉሬ በጣም ተበላሸ ኬሚካል የሌለው ቀለም ካለ ብታሳይን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ።
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 22 сағат бұрын
በርችልን መሲየ እስከምጀምሪ ቸኩያለው በተለይ ስለማዲያት
@user-fr7qt1oj4g
@user-fr7qt1oj4g Күн бұрын
ልዩ ነሽ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤
@Bilsummaa
@Bilsummaa Күн бұрын
Thanks my sis❤❤❤❤❤❤
@user-enu
@user-enu Күн бұрын
Betam new emamesegenew 😘😘😘😘
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ Күн бұрын
Well come there meski 👊
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 3 сағат бұрын
የኔ ምርጥ Notification ነኝ ❤❤❤❤❤❤
@BetiyAlemye
@BetiyAlemye Күн бұрын
enqan dehina metash❤
@MedanitNuriye
@MedanitNuriye 7 сағат бұрын
Betam nw mwedesh yene wede❤❤❤❤❤
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Күн бұрын
ቀይ ሽንኩርም ጥሩ ነው ❤
@NebilaTube-i1t
@NebilaTube-i1t Күн бұрын
Yene wd ❤❤❤❤yenew tegur melam yalewm yalgezaw kbat yalem mnm lewt yalewm layu eshok new
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 20 сағат бұрын
መስኪየ ❤
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml Күн бұрын
አንቺን አለማድነቅ ንፍግነትነው የሚሆንብኝ በጣምአደንቅሻለው ግልፅነትሽንወደድኩሽ ቀጥይበት
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 Күн бұрын
የኔ ውድ❤️❤️
@getetagel9349
@getetagel9349 Күн бұрын
ሰላም መሲየ። የኔ ፀጉር ውሃ ላይ ሳረገው ከላይ ነው የሚሳፈፈው ጫፉ ይደርቃል በጣም ይነቃቀላልል ምንም ባረገው ያው ነው
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Күн бұрын
አህለን ሚስኪ እህታችን ልስማሽ
@setwawassu
@setwawassu Күн бұрын
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤ ብዙ ለዉጥ አግቻለሁ ግንየኔ ፀጉሩ የጫፊ በጣም ደረቅ ነዉ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም የልተጠቀመሁት የቅባት ዘር የለም እዳልቆርጠዉ በብዙ ነዉ የደረቀዉ ደሞም ማህሉ ከሁለት ተከፈለ 😂😂እኔ ሳልከፍለዉ በራሱ ይገፈላል
@Max-zd3pg
@Max-zd3pg Күн бұрын
ብሉ ማጅክ በጣም አርፍ ነው
@setwawassu
@setwawassu Күн бұрын
@@Max-zd3pg ተጠቅሜ ነበር
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Күн бұрын
የኔም እንደ አንቺ ነው
@setwawassu
@setwawassu 23 сағат бұрын
@@ቤተልሔም በቻልነዉ መጠን እሞክር ለዉጥ እናወጣለን ተስፋ አቆርጥም
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 13 сағат бұрын
@@setwawassu ቁመቱ ጥሩ ለውጥ አለው ግን ድርቅ ነው የሚለው ቅባት አይገባውም
@AbrhetMaseresha
@AbrhetMaseresha Күн бұрын
Coconut oil le low porosity yehonal ???
@meskitube16
@meskitube16 22 сағат бұрын
ኮኮናት ለ Low ብቻውን ከሆነ ሊያደርቀው ይችላል ወይም ከሌላ ቅባት ጋር ቀላቅለሽ አሙቀሽ ብትቀቢው ግን ባላንስ ያደርጋል
@hanaalemayehu8420
@hanaalemayehu8420 Күн бұрын
Selam yene konjo hulu new emktatalesh ene betam new mewdash fetari yetbkesh🥰🥰🥰🥰
@ayufahey3616
@ayufahey3616 22 сағат бұрын
Yen menam kebat Ayetatam ena demo menam Ayadegam ewanetachen new 🙏🙏🙏
@user-enu
@user-enu Күн бұрын
Yene konjo
@የእናቷቅመምነኝ
@የእናቷቅመምነኝ Күн бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን እህቴ መስኪ የኔ ደግሞ ቀጠን ያለ ውህድ ስቀባ ፀጉሬ አይስማማውም ወፈር ካለ የሚጨማደደው ይተዋን ግን ከስሩ የሚነቀለው ብዙ ነው ችግሩ ይሔ ነው
@YaredBezabih
@YaredBezabih Күн бұрын
መስክዬእነመሰግነለን
@aster7876
@aster7876 23 сағат бұрын
እኔ ያስቸገረኝ የፊት ለፊቴ ፀጉር ነው እባክሽ የሚመለስበት ነገር ምድንነው በተጣም ሸሽቶብኛል
@mulu5
@mulu5 23 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ እኔ ዩቱብ ከጀመርሽ ጀምሮ አለሁ በሌላ አካዉንት እኔ በፊት ፀጉሬ መካከለኛ ነበር አንችን እያየሁ ፀጉሬ በጣም ተለዉጦ ጥሩ ነበር ካለበት ተለዉጦልኝ ነበር በጣም የፋፋ በንካራ ረዝም ነበር ግን በዚህ ሶስት አመት በጭንቀት የተነሳ ፀጉሬ መነቃቀል ጀመረ በጣም ይረግፋል ከዛን ፀጉሬ እየላመ እየሳሳ መጣ ግን ብዙ ዉህ ተጠቀምኩኝ ግን ፀጉሬ በአሁን ስአት ለዉ ነዉ ምክኒያቱም የተጠቀምኩት ነገር ይፈሳል እንጅ ፀጉሬ አይዘዉም መዳኒቱን ንገሪኝ እደምትሰሪዉ አድርጌ እሞክራለሁ 😢❤❤🎉🎉
@saranora6393
@saranora6393 Күн бұрын
meski banchi mknyat tegurie adege amesegnalew ehtie
@ttv-zayedgaming3362
@ttv-zayedgaming3362 Күн бұрын
አህለን መስኪዬ
@fasikadagnaw5732
@fasikadagnaw5732 7 сағат бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ መልካም እና ልበ ቀና ሰው ነሽ። ያንቺን ስራ እከታተላለው በቻልኩት መጠን እተገብራለው ነገር ግን ለጸጉሬ መነቀል መፍትሄ አጣው። ጸጉሬ ይነቀላል(አይበጣጠስም፣ ለስላሳ ነው፣ ከቆዳየ ይነቀላል በጣም ብዙ ነው የሚወጣው፣ እንዳበጠርኩት ይሸበሸባል ይያያዛል)። ሆስፒታል ሂጀ Vitamin D, Iron, Vitamin B12 ,Electrolyte serum (K, Na, Cl, Ca), prolactin ምርመራ ተደርጎልኝ ሁሉም ጥሩ ላይ ነው ችግር አያሳዩም ተባልኩኝ። እንደ መፍትሄ Monoxidel 2% ታዘዘልኝ። እባክሽ መላ በይኝ፣ ከመላጨት አድኝኝ ።
@ZahraMuhammed-v4k
@ZahraMuhammed-v4k Күн бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Күн бұрын
መሥክዬ የኢየሱስ ክርሥቶሥ ሠላም ይብዛልሽ ላይላናታን ደናናደው መሲዬ መልሽልኝ ፀጉሬ ልቀረጠው ነበረ ጃሌጅ ከአንቼ ጋር ልጀምርነው ቻሌጃችን ሲያልቅ ልቆረጠው ወይንም አሁን ልቆረጠው እሥቲ መሥይ ባይመቻት እህቶቼ ንገሩኝ
@user-pp7nu1xy2l
@user-pp7nu1xy2l 10 сағат бұрын
መስኪዬ ፀጉራችንን ከታገብን በኋላ እርጥቡን ነው ወይስ ደረቁን ወደ ውሀ የምንከተው?
@meskitube16
@meskitube16 7 сағат бұрын
ደረቁን ንፁህ ምንም ሳትቀቢ ከማበጠርያ አውተሽ
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል Күн бұрын
መስኪዬ ዬኔ ቆጆ የኔናት የኔ ጣፋጭ አደበት አምላክ ሁሉን ያደለሽ እሴት ነሽ ለምሰጭን ምክር ምክር ትምህር ከልብ ነው ምስጋናዬ እኔ በግሌ ❤❤❤እናም የኔ ቆጆ እኔ አድ ጥያቄ ነበረይ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ብትመልሽል?? እኔ ፀጉሬን በብርጭቆ ውሀ አልሞከርኩትም ግን ለምሳሌ የወይራ አይመቸኝም ኮኮናቱን በተለያየ ውህድ እየሰራሁ እጠቀማለሁ ዝጅብል ቅርፉድ ሮዝመሪ እነዚህ ተመችተውኛል እሬቱ ግን ሙቲት ፀጉሬን ማለቴ በጣም ልስልስ ሙቲት ይላል እና ጫፉ ይደርቃል ውሀ ስረጨው ተሎ ይርሳል ቅባትም ይቀበላል የአቦካዶ ውህድ አይመቸኝም የሩዝ የሙዝ በተለይ የሽኩርት በጣም ይመቸኛል ወዙ መካከለኛ ነው የፀጉሬ አይነት ምድነው ብለሽ ታስቢያለሽ❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Күн бұрын
መካከለኛ ሊሆን ይችልይል ግን ሞክሪው በብርጭቆ ውሀ አርገሽ
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 3 сағат бұрын
@@meskitube16 እሽ ዬኔ ቆጆ
@seaedubekele-hf3bj
@seaedubekele-hf3bj Күн бұрын
አቩካዶ ኦይል ምንኘይነትነው ጭቃው ይስማማኛል
@حياةادم-د7ص
@حياةادم-د7ص Күн бұрын
አደኛ ነኝ መሲየ
@EtenesheHaile
@EtenesheHaile Күн бұрын
ውድ መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ቻሌንጁን መቀላቀል በጣም ነው የፍለኩት ነገር ግን የፅጉር ህክምና ቀጠሮ በቅርቡ ነው ያለኝ እንዴት እንደማደርግ አላውቅም
@AminatKasawe
@AminatKasawe Күн бұрын
አንደኛ😅😅😅
@betty-r7n
@betty-r7n 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Meaza1Daniel
@Meaza1Daniel Күн бұрын
❤🎉🎉
@Qeen12389
@Qeen12389 Күн бұрын
መስኪየ low ፕሮሰቲ ፀጉር ዛላውን ጭቃ ቅባት ካልቀባነው ምን እንቀበው?
@Biri-ny4ft
@Biri-ny4ft 12 сағат бұрын
መስክየ የኔ ፀጉሪ በጣም ለስላሳ ነው ምን ላድርግ
@aseelaseel5862
@aseelaseel5862 Күн бұрын
❤❤🎉🎉
@Mahmooudalbaloushi
@Mahmooudalbaloushi 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NigatMahider
@NigatMahider 11 сағат бұрын
hi meski ❤
@zahrayusaff2778
@zahrayusaff2778 7 сағат бұрын
መስኪዬ የኔ አነቃቂ ለመልካም ምክርሽ አመሠግናለሁ ለኔ ብቻ የምሰሪው ይመስለኛል 👏👏👏👏👏። በውሀ የምንሞክረው ከታጠብን በሗላ አድርቀን ነው ወይስ እርጥቡን ?
@meskitube16
@meskitube16 4 сағат бұрын
አዎ በንፁ ፀጉ ደረቅ በሆነ
@Maranata8855
@Maranata8855 23 сағат бұрын
መስኪ እኔ ቻሌንጁን መቀላቀል እፈልጋለሁ ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ Please ንገሪኝ የኔ ፀጉር በጣም low ነዉ 🥺
@emuabukitube5400
@emuabukitube5400 5 сағат бұрын
መስ ከየሽው መልሽልኝ የኔ ፀጉር ጫፉ ደረቅነው ይያያዛል ብዙ ቅባት ሞክሬለሁ ግን ጫፉ እቢ አለኝ
@Max-zd3pg
@Max-zd3pg Күн бұрын
የኔ ፀጉር ዛሬ ተቀብቸው ሳምንቱን ሙሉ ወዝ አለው የትኛውነ ውሀ ላይ ሳደርገው ቁጭ አለ ግን ይረግፋል ሳሳ እድ በዛ ብቻ ነው እም ፈልገው እርዝመቱ እዳች ነው መስክዬ ❤
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ Күн бұрын
አረ እኔም 😢😢 ረጂም ነው ግን ሳሳብኝ ከስሩ ይነቀላል
@semarhWWA
@semarhWWA Күн бұрын
ፈራም ለቅባው ነበረ መስኪ ምንትይኝ አለሽ ወይስ ቅልም ይሻላል
@YouID-h5w
@YouID-h5w Күн бұрын
የኔ ፀጉር በጣም ደረቅ ነው ምን ላድርገው
@shabashimahdi
@shabashimahdi Күн бұрын
ጸጉር እማይጎዳ መተኮሻ እስኪ ንገሪኝ መስኪ የትኛው ይሻላል
@SelamawitKahassay
@SelamawitKahassay 22 сағат бұрын
መስኪንግን እደኔየሚወዳት ማነዉ
@likereslan8459
@likereslan8459 Сағат бұрын
ኡኡኡኡ ሎው ፕሮሲቲዎች አላችሁ ምርርርር አረገኝ ጸጉሬ ከመያያዙ መነቃቀሉ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Күн бұрын
ሰላም መስኪየ እኔ ፅጉሬ መካከለኛ ፕሮሲቲ ነው እያደገ ነው ግን ዛላው ይቀጥናል እንደ ቦቆሎ ጭራ ነው
@RedietSeyoum-g8q
@RedietSeyoum-g8q Күн бұрын
ጭቃ ቅባት ምን አይነት እንቀባ ለ low porosity
@hammadtube3194
@hammadtube3194 Күн бұрын
Meski yene kibatem ayekebelem setatebem yesebesebal
@AminatKasawe
@AminatKasawe Күн бұрын
መስኪ የኔ ደሞ ያስቸገረኝ ማስክ ስቀባው እውስጡ ይዞ ቁጭ ነው አይለቅም ውሃ በዝቶበት ንፁህ ሁኖ እያሉ ውስጡ አይለቅም ታጥቤ ደርቆ በያበጠርኩበት ግዜ ይረግፋል
@helenahelena7725
@helenahelena7725 4 сағат бұрын
👍😍😍😍🙏🙏🙏
@AliMohammed-q7h
@AliMohammed-q7h Күн бұрын
መች ነው ቻሌንጁን የምንጀምረው መስኪየ
@meskitube16
@meskitube16 Күн бұрын
ይሄ ሳምንት ማዘጋጃ ነበር ከ ቅዳሜ ጀምረን 1ኛ ሳምንት ብለን እንቆጥራለን
@fanosetadese6761
@fanosetadese6761 Күн бұрын
🙏🏻😍😍😍😍
@feruzaabdi4772
@feruzaabdi4772 23 сағат бұрын
Le low porosity yemihon hair food chika kibat ale weysi ayasfelgewm
@TsigeHailu-v6s
@TsigeHailu-v6s Күн бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-fe9jt1vw8g
@user-fe9jt1vw8g Күн бұрын
ሰላም.ላችይሁ.ልጆችሽደህናናቸው?
@fatumafatuma5590
@fatumafatuma5590 Күн бұрын
መስኪ ጽጉሬ ተበላሽቶብኝ ተላጭቻለሁ እና እስኪ ቶሎ እንዲያድግልኝ ምን ልጠቀመው እንደዛው እንዳይሆንብኝ በፊት ይበጣጠስብኛል ይረግፈል ምን ትመክሪኛለሽ
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,9 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,2 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 51 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
ለዛ
Рет қаралды 126 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН