⭐️ሮዝመሪ ለፀጉር ብዛት ማሳደጊያ እንደዚ ተጠቀሙት በህክምና ከሞኖክሲድል እኩል ለፀጉር እንደሚጠቅም ተረጋገጠ/ Rosemary hair grows

  Рет қаралды 156,844

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 240
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሰላማችን የሚመለስበት መልካም ሀሳባችን የሚሞላበት ሸክማችን የሚቀልበት የታመሙት የሚማሩበት ረሀብና መከራ የሚጠፋበት አመት ያርግልን አሜን መልካም ቆይታ❤
@frewenikflezghi1020
@frewenikflezghi1020 2 жыл бұрын
Tebarekiling Ewedishalew
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 жыл бұрын
አሜን መስኪዬ ይሁን ይደረግልን
@mekaagneche8026
@mekaagneche8026 2 жыл бұрын
አሚን የሚገርመው እዴት ተገጣጠምን እኔም እደዚህ ብየ ዱአየን እያደርኩ ነበር ያርብ አሁንስ ጭንቅ አለኝ አላህ ይፈርጀን እንጅ
@sdfghhnnjzxgfghjj6889
@sdfghhnnjzxgfghjj6889 2 жыл бұрын
meskiye endemikebd awqalew gin bzu comment aderglshale hu atmelshim ebaksh beesat letemelete tsegur yemihone nege kale
@lawitetube
@lawitetube 2 жыл бұрын
አሜንንን ፍቅር የሆንሽ እህታችን
@lawitetube
@lawitetube 2 жыл бұрын
ውይ መስኪ በእመቤቴ ስም ልጠይቅሽ ነበር ፀጉሬ ሳስቶብኝ እኔም ነፍሰጡር ነኝ እንዳንች እሞክረዋለው እስኪ ጊቢና እይው በጣምምም ነበር የሳሰበኝ ስስነቱ በእውነት ክብር በይለኝ ለውጥ በስንት ጊዜ ይታያል ማርያምን ቪዲዪ እሰራለሁ አሁን ያለበትን እና ወደፊት የሚመጣውን ለውጥ በነገራችን ላይ ፀጉሬን ያሳደገልኝ ያንች ምርጡ ስራሽ የኮከናት ሙዝ ሎሚ አቨካዶ ያሳየሽን ነው እውነት እማምላክ ምጥሽን ታቅልልሽ እናመሰግናለን👍👍👍👍#ሸርርርርርርር
@amarikgeto791
@amarikgeto791 2 жыл бұрын
መስኪ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ እመብረሀን ትቅረብሽ እኔ ብዙ ጥቅም አግኝቼበታለሁኝ በጣም አሪፍ ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እኔ የሮዝ ውሀና የሮዝ መሪ ውሀ እየተጠቀምሁ ነው ጸጉሬ ይረግፍ ነበር አሁን አቁሞልናል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 жыл бұрын
የእውነት ማስክ ምታሳዩን ሁሉንም ሳታቆርጡ ታጣቃሙት እኔ ምስክር ናኝ ሳትሳላችሁ ካታጥቃማችሁ የማያድግ ፃጉር ያልሁ አይማስላኝም 🙏ማስክዬ እንዴት እንደ ምዎድሽ 😘😘በ2 አማቴ መማን ነው ያቃታኝ ባጣም እርዝሞኛል 🙏እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጢና ካና ቤታስቦችሽ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@asrat9817
@asrat9817 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እናመሰግናለን 🙏🙏😘😘!!
@Gurage4
@Gurage4 2 жыл бұрын
ኑሮለማሸነፍ ካገርየወጣቹ ሀሳባቹ ተሳክቶ ለአገር ያብቃቹ ያብቃኝ ጉሉ አሚን እና አበርቱኝ የመጀመራው ፓሰወርድ ጠፍቶኝ ተውሁት ሀባይቤ🥰🥰🥰🥰
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
*ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን በመላው አለም ይትገኙ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መስኪዬ ከልብ እናመሰግናለን እኔም ጀምርያለሁ መቀባት ቅርንፉዱ እና እሮዝመሪውን ቀላቅዬ ላይላዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ አዎ የናይላዬ ጸጉር እየተለወጠ ነው ተመስገን ነው*
@astersimatube
@astersimatube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ልዩ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ💞💞
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መሰኪ አዎ ሮዝመሪ በጣም ጥቅም አለው ሰለ ሰጠሽን መረጃ አመሰግናለሁ
@egzihariakiflemariam3764
@egzihariakiflemariam3764 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ በጣም ተጠቅመናል በሰጠሽን እውቀት ከፍታሽ ይጨምር❤️
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 жыл бұрын
አሜን ያንችም ስላም ብዝት ይበልልን መስኪየ ፍቅር ናይላ ማር ስወድሽ እኮ
@yeshimaretube2491
@yeshimaretube2491 2 жыл бұрын
መስኪ የናይላ እናት እንኳን በስላም መጣሽ 🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መሰክዬ እህት አለሜ እዉነት ነዉ የኮዝመሪ ዉሀ በጣም ምርጥ ነዉ
@LemlemShiaw
@LemlemShiaw 10 ай бұрын
ናይላዬ በጣም ነው ምወድሽ።እደጊልኝ!!!
@rabihabi6406
@rabihabi6406 Жыл бұрын
tebaraki meski yihima kelal nawu babetachin wusti be kelalu yeminadergawu negar nawu. Wede tefatiro inimalas.....................................................................
@aminatademumar8360
@aminatademumar8360 2 жыл бұрын
እውነት ነው እሮዝ መሪ በጣም አሪፍ ነው ለውጥ አይቸበታለሁ።
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 2 жыл бұрын
በስንት ግዜ ለውጥ አየሽበት
@PkPk-bi7eg
@PkPk-bi7eg 2 жыл бұрын
ዘይቱን ከሡቅገዝቸዋለሁ ግንአልሞከርኩትም
@newcell2790
@newcell2790 Жыл бұрын
ሠላም እህት አሰራሩን ነገሪኝ
@newcell2790
@newcell2790 Жыл бұрын
ሠላም እህት በእናትሽ አሰራሩን ንገሪኝ
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስዬ
@ታደ
@ታደ 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
@امكوثر-ع8ذ
@امكوثر-ع8ذ 2 жыл бұрын
መስክዬ እሞክራለዉ የኔ ፀጉር በጠም ስስ ነዉ በሙቀት አልቆብኛል እስት እሞካራለዉ ማሬ በርች ሰለምሽ ይብዘ
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 жыл бұрын
መሲኪ በጣም እናመሰገናለን ሠላምሽ ብዝት ይበልልሽ በርቺ እህታችን
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
መስኪዬ ተባረኪ በጣም ግሩም ነው እኔ በቅባት ያሳየሽንን ሰርቼ የሚደንቅ ለውጥ ነው ያየሁበት ከሬት ጋር በኮኮናት ሰርቼ ትንሽ ያሳክካል ግን ለውጡ የሌለ ነው እመስግናለሁ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
የሚያሳክክሽ ከመሀል ያልተስማማሽ ነገር እየቀያየርሽ የቱ እንደሚያሳክክሽ እይውና አስተካክይው ናይላ ነጩን ኮኮናት ካረኩ ያሳክካታል
@የእናቷቅመምነኝ
@የእናቷቅመምነኝ 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ እመአምላክ አዛኝቷ ትርዳሽ በደና ውለጂ እህቴ መስኪዬ የሩዝ መሪው ሽታ ያስጠላል ደግሞ ሽንኩርት ተጨምሮበትማ ታየኝ ሽታው ክክክ
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen konjo egzabher yesetlign ❤🙏
@zebibashakir4998
@zebibashakir4998 2 жыл бұрын
Ma sha allah adege Welahi ❤
@እሙኢምራን-አ2በ
@እሙኢምራን-አ2በ 2 жыл бұрын
ናይላየ የኔ ቆጆ ያውና የናይላ ጸጉር በለጠላችሁ
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን የምትመክሪያቸው ሁሉ ለውጥ አይቸበታለሂ💖💖🙏
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
great job sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክዬ 🙏🙏🙏
@leratub6791
@leratub6791 2 жыл бұрын
ኤሄነገር እኔም ተጠቅሜው በጠም ለውጥ አይቼበት ነበር ግን እኔ ችግር አለብኝ አለዘልቀውም እንጂ በጠም ጥቅም አለው ቆንጆ ቆንጆ ምግቦችን አዘገጀለሁ ቤቴን ጎራ በሉ ይጠቅመችወል
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ድንቡሽዬ❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
😅❤❤❤
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 2 жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን ሽንኩርቱን ቅዩ መሆን አለብት?
@hikubinteislam2900
@hikubinteislam2900 2 жыл бұрын
መስኪዬ እኔ ተጠቅሚያለው ግን እድገቱ ላይ ለውጥ አላገኘሁበትም ምን ላድርግ መልስሽን እጠብቃለሁ
@-tube2930
@-tube2930 2 жыл бұрын
Ene gin anchi mityiwin hulu etkemalew gin minim lewit algegnehum meski betam ses nw tsegure
@abayabay3382
@abayabay3382 2 жыл бұрын
መስየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔፀጉር ዛላው በጣም ቀጫጫነው በምን ላውፍረው መላ በይኝ መስየ
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
የኔ መልካም መስኪዬ አንቺ ምሰሪው ሁሉ ለኔ ተስማምቶኛል ፀጉሬን ፀጉር አረግሽው ተባረኪልኝ❤️❤️
@mistremengistu3316
@mistremengistu3316 2 жыл бұрын
Hi Meski keweldeku 5 wer honognale tsegure betammm yenekelale yerozemereno wehed tetkemyalhu gne lewet yelwem. Min teshalegn
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
የምታጠቢ ከሆነ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች በጡቱ በኩስ ስለምታጪ ፕሪኒታል multivitamin አታቋርጪው ብዙ አታበጥሪው ውህድም በሳምንት አንዴ ተጠቀሚ ይሄንንም ሳታቋርጪ ተጠቀሚ
@ይሁን
@ይሁን 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው እኔ ግን ፀጉሬ እኩል አልሆን አለኝ ማሀሉ አጭር ነው ሳበጥር ደግሞ እደ ቀለበት ክብ እየሆነ ይረግፋል ምን ይሻለኝ
@tiggetu62
@tiggetu62 Жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምወድሽ የኔ የዋህ ❤
@rukiazekerya6385
@rukiazekerya6385 2 жыл бұрын
መስኪየ ፀገርን የሚቀንስ ነገር ካለ እባክሽ መላ በይኝ በጣምብዙ ፀጉር ስለሆነ
@RuthalEji
@RuthalEji 2 жыл бұрын
Ye tkur azmud zeyt letsegur Arif new? meskiye
@birenatigray8789
@birenatigray8789 2 жыл бұрын
ዊይይ እህት ኣምላክ በሰላም ይገላግልሽ እንደ ዚ እርጉዝ ሴት ሳይ በጣም ህመሙን ኣስታውሰው ና በጣም እፈራለው እመቤት ካንቺ ጋ ትሁን
@FasikaBirhanu-pr9ef
@FasikaBirhanu-pr9ef Жыл бұрын
meski benatsh melshlgn chafu betam Derek new degmo betists ylall ena chafun likuretaw menta yabekelewn ??????????
@lubabaendris1485
@lubabaendris1485 2 жыл бұрын
እኔስ በጣም እየረገፈና እየተበጣጠሰ እና በከፍተኛ እያሳከከኝ እሮዝ መሪውንና ቁርንፍዴ መጠቀም ጀምሬ ተውኩት ዛሬ ግን በምላጭ ጨርሸ ላጨሁት ከወጣ ለወደፊት እሞክራለሁ
@tigestdilnesaw9118
@tigestdilnesaw9118 2 жыл бұрын
Meskiye endet nesh. Lanagrshi felige neber ezihi US negn bemin lagignsh? silikshen lakilign kechalesh ❤
@yakoyayako1404
@yakoyayako1404 2 жыл бұрын
መስኪ ተቀብተን ስንት ሰአት ነው ሚቆየው ወይስ እንደ ቅባት የቀመጣል,
@biruk-rw5vz
@biruk-rw5vz Жыл бұрын
ፀጉሬ በጣም ደረቅ ና ብዙ ነው
@ecrammekash773
@ecrammekash773 2 жыл бұрын
10q so mach you are best sister Godbones
@AsterTeshome-qi8iw
@AsterTeshome-qi8iw 3 ай бұрын
ጡሩ ነው ተቀብተን ምን ያሐል መቆየት አለብን
@mihlet1483
@mihlet1483 2 жыл бұрын
meskiye melshgn pls, bzu sew shnkurtu wchi snweta mch alew alugn . ena bzu gze shnkurt eyekelakelku metekem feralew. mn tyialesh anchi?
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 жыл бұрын
መስኪዬ፣እንኳን፣ደህና፣መጣሽ
@zewdezewde2679
@zewdezewde2679 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ስወድሽ
@ZelalmWaregawe
@ZelalmWaregawe 2 ай бұрын
ምርጥዬ ❤❤❤❤❤❤
@HawwiDeressa-so9rp
@HawwiDeressa-so9rp Жыл бұрын
Meskiye eska sinte gize new maakoyet yeminchelaw? Is it possible after month pleas?
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
አይ መስኪዬ የኔ ፀጉር መላ አጣ አሁንስ እስኪ አንችን እመብርሀን ትቅረብሽና በሰላም ተገላገይ እና መላ መላውን ትነግሪኛለሽ የኔ ቆንጆ😘
@abebechabate-oz8wy
@abebechabate-oz8wy 10 ай бұрын
ለእግር መሰጠቅ ካለሺ መስክ ኔገሪኝ ጸጉሬ እቢ ብሎኛል እሥት ንገርኝ
@mafikasa6764
@mafikasa6764 2 жыл бұрын
Meskiye selamsh ybza yene ehit emebete kanchi gar thun and tyake neberegn lije tsegurua lik ende nayla new ena wehid skenat mejemerya tatbaw new mehon yalebet melsishn tebkalew
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
አይ ከመታጠባቸው በፊት ነው ቀብተን 1 ሰአት አቆይተን ማጠብ 2ቴ መታጠብ አያስፈልግም እንደ ማዘጋጃም ስለምንጠቀመው
@ሰናይትአዳለም
@ሰናይትአዳለም 11 ай бұрын
እኔ ፀጉሪ ከፊለፊቲ ሂዳል እረበናትሺ ምንላድርገው ቢታሚን ለመጠቀም ፈልጊ የትኛውቢታሚን ቆጁእደሆነ አላወኩም
@kibbetube
@kibbetube 2 жыл бұрын
Thank you meski❤
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 2 жыл бұрын
ምን
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልን😂❤❤❤😂
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 2 жыл бұрын
የኔውድ አመሰግናሁ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ!!
@ኤልሲጓልቶምወይንቲባባየዓ
@ኤልሲጓልቶምወይንቲባባየዓ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግናለን❤
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መሢ
@meinliebe3454
@meinliebe3454 2 жыл бұрын
መስኪ በየቀኑ ነዉ የምንጠቀመው ወይስ ??
@MesertBirhanu-jp7nx
@MesertBirhanu-jp7nx 6 ай бұрын
Yerozimare wuha thagure yadereqal inde
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 жыл бұрын
THANK you GOOD bless
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 2 жыл бұрын
I I love you Mama sweetheart Nayelaya edigi beye ❤❤❤
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 Жыл бұрын
እንዴት ነሽ መስኪ እኔ ዉህዱ በጣም ነው ያለስለሰልኝ በጣም
@AseAzz-k5u
@AseAzz-k5u 10 ай бұрын
መስዬ እንዴት ነሽ::ፁጉሬየ እየደረቀ አቸገረኝ
@nejatabdu123
@nejatabdu123 11 ай бұрын
hi meskiye hulgyezye nw meketatelesh tebarkiye yne enat metasayew hula lek nw......ebakesh 1 teyakye nbr pls melshelg....rosmeriwen ke qebat gar kesran behwala frij west nw menaskmetew weys mangawm bota???
@meskitube16
@meskitube16 11 ай бұрын
ውጪ ነው እማ ጨለም ያለ ቦታ
@marberbee879
@marberbee879 2 жыл бұрын
መስኪዬ ለህፃናትየቆዳ ድርቀት የሚሆን እባክሽ
@emuyemekonentuybe8482
@emuyemekonentuybe8482 2 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ እህታችን
@mesiwenedeye6152
@mesiwenedeye6152 2 жыл бұрын
Maski leja tseguru enda nayil new kafitu yelatim..ahun damo eyatabatatas asechagaragn min larigelat sibater medo lay yewatal
@soudi7181
@soudi7181 2 жыл бұрын
የኔ እህት ቡለው ቡለው አላድግ አለ ምን ላድርገው ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ሚጥሚጣ ቡቻነው የቀረኛ
@mulu9056
@mulu9056 Жыл бұрын
እኔ ያሥቸገረኝ ሳስቶ ነው ተቀብቼ ሳልታጠበው ዝምብለው ችግር አለው
@amendaniel4299
@amendaniel4299 2 жыл бұрын
መስክዬ እንዴት ነሽ ተልባ በቅርንፉድ እየቀባሁት ነው ብዙ ለውጥ የለውም ከውሀላው አላድግ አለኝ አንድ ወር ሞላት
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ይሄንን ሰርተሽ ቀቢያት ከውህድ ጋርም ጨምሪው
@amendaniel4299
@amendaniel4299 2 жыл бұрын
,ከምን ውህድ ጋር
@AkiLo-xm1gn
@AkiLo-xm1gn Жыл бұрын
ለሁለት ወር ልጅ መጠቀም ይቻላል??
@atenashmema9639
@atenashmema9639 2 жыл бұрын
መስክዕ ሰላምሺ ይቢዘልሺ ሹኡኩሩትውህ በይ ቀኑ መጠቀ ይችልል
@gadiseabe
@gadiseabe 11 ай бұрын
Mare ye lijem tsegur lik ende nayilaye tsegur nw sisi nw min largilat
@saniyamohammed7506
@saniyamohammed7506 2 жыл бұрын
ያሳየሽውን ሞክረው ነበር ግን የምርሽን ነው ሞክረሽው ነበር? ከውስጡ ሽንኩርቱ ወድያው ተበላሽቶ እጅ እጅ አለ እና ሽንኩርቱ ቀላቅሎ ማስቀመጡ ጥሩ ሀሳብ አይደለም ወይ ወዲያው ለመጠቀም ካልሆነ እንጂ
@ummalakseid4889
@ummalakseid4889 Жыл бұрын
ቫይታሚን ኢ ከጨመርንበት እንታጠበዋለን ወይስ ኣንታጠበዉም
@AddisWonde-bp8bf
@AddisWonde-bp8bf Жыл бұрын
Salm endat nashi ya lijan tsgur shinkurt ena rozmarno kabahot gen tsguron adrkaw
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ማንኛውንም ውሀ ስትቀቢ ቅባት በደንብ ይፈልጋል ሁሌም እንደምለው
@ekrammuhammed2444
@ekrammuhammed2444 2 жыл бұрын
ለምን ያህል ጊዜ ማቆየት ይቻላል? ማለትም ለወር ያህል ባቆየው ችግር ይኖረዋል? ማለትም ከፊሪጅ ውጭ ማለት ነው... በነገራችን ላይ አንቺን በውስጥ መስመር ላማክርሽ ፈልጌ ላገኝሽ አልቻልኩም
@nafisanafisa1258
@nafisanafisa1258 2 жыл бұрын
መስኪየ ሽኩርቱን ከሩዝ መሪዉጋና ቅርፉድ በቀቅለዉስ ላለመፍጨት
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ይቻላል ይሄ ፒንክ የሆነው እንደዛ ነው የተሰራው
@muqadtube1691
@muqadtube1691 2 жыл бұрын
ከተቀባነው ቦሀላ መታጠብ አያስፈልግም ❓️
@zaynebaabrar7607
@zaynebaabrar7607 2 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ የምነጠቀው ሁል ግዜ ነው ወይ የምንጸቀመው
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
በየቀኑም ከውህድ ጋር ደሞ ቀላቅዬ በሳምንት አንዴ
@zahrah1223
@zahrah1223 2 жыл бұрын
@@meskitube16 ዉህድ ስትይ ምን አይነት ዉህድ ነዉ እኔ የምቀባዉ ቅባት ጋረ ነዉ ወይስ አድስነኝ ለቤትሽ ዉዴ
@suragebire4409
@suragebire4409 Жыл бұрын
እናመሰግናለንመስኪ
@tsedeybereket8562
@tsedeybereket8562 2 жыл бұрын
First 😇 meskiye
@samerawitalemnew6625
@samerawitalemnew6625 2 жыл бұрын
Enamsginalene ena ya shenkurtune bicha tetekima be 3 samite lewte eychalehu meskiya
@dawityg1895
@dawityg1895 Жыл бұрын
Yene konjo le 4 wer lij yihunal?
@redietnuru
@redietnuru 21 күн бұрын
meski gen Be tetekemn kutr metateb alebn?
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Жыл бұрын
Inger ena rice yebeltal pomegranate teru new
@aabirhamssamuel7269
@aabirhamssamuel7269 11 ай бұрын
Hi mesk please reply fo me my baby he have eczema what is help
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
መስዬ ስዎድሺ እኮ Sin jaladhaa 🥰
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
መስኪዬ እንካንደናመጣሽ መቼ ነው የምትወልጂው ባቢየሚመጣው?አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@hayyathawani7430
@hayyathawani7430 2 жыл бұрын
ማለት እንታጠብም???
@Mom-f2m
@Mom-f2m 10 ай бұрын
መስኪ የደረቀዉ ይሆናል
@pawlosmamo2046
@pawlosmamo2046 2 жыл бұрын
Yedi Rosemary arif new ??
@Emebet350
@Emebet350 2 жыл бұрын
ሰላም meskiye እውነት ነው በጣም ለውጥ አለው 👍💐🕊 ሰብ አስደርጊኝ ውዴ😍
@betelihemmengistu5097
@betelihemmengistu5097 2 жыл бұрын
Lije 7wero nw letekemilat echilalew?
@tsionabebe6604
@tsionabebe6604 2 жыл бұрын
እኔ ለመምጣት የተወሰነ ግዚያት ይፈጃል ግን የሚቀበለኝ የለህም ብትተባበሪኝ
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 127 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 6 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 20 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 16 МЛН
ROSEMARY WATER FOR HAIR GROWTH | DIY Rosemary Water Recipe & How To Use It
6:12
ሐረግ ( ክፍል 13)
37:02
ለዛ
Рет қаралды 42 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 127 МЛН