አደራው የታለ? የጀምዓ ነሽዳ ( ዘያሚን ) ግጥም ሀሳብ እንዴት ተፃፈ? || ቆይታ ከእስማኤል ሀሰን ( ኢሳም ሀበሻ) ጋር

  Рет қаралды 8,515

724 Media

724 Media

Күн бұрын

#724media
#esamhabesha
#neshida
#አዲስ_ነሺዳ #neshida
#New_Neshida
#አዲስ_ነሺዳ
#BEST
#ሚንበር_ሪከርድስ
#MinberRecords
#ሚንበር_ቲቪ
#minber_tv
#ሪከርድስ
#MinberTube
#MinberTV
#New_Best #Ethiopia

Пікірлер: 38
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr Жыл бұрын
ማሻ አላህ እስማኤል አላህ ይርዳህ
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 10 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያበርታችሁ የኛ ጀግኖች
@Habibaoumar6319
@Habibaoumar6319 Жыл бұрын
ቁረአን ብታረጉት ጥሩነው ነሽዳ እየተባለ ነው ወደሌላ ቦታ የሚገባው
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንዲህ ያሉ ባለሙያወች አላህ የሰጣቸውን ችሎታ የሚገባዉ ቦታ ላይ ሲያዉሉት በል የሚያሰኝ ነዉ። ወንድሜ እንኳን ደስ ያለን። አብረንህ እየተደጋገፍን ወደ አኼራ እንጓዛለን።
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Жыл бұрын
የአማርኞን የአነጋገር ዘቤ ማሰረዳት ለብዙ ሙሰሊም እንደ ክርሰቲያን አሰተያየት የሚወሰዱት በተለይ የሚያሳዝነው የራሳችን የወሎ ህዝብ ነው ። እያዋዙ ማሰረዳት ካልሆነ በሰተቀር ያለፉትን አሊሞቻችንን የአነጋገር ዘቤ መረዳት አንችልም!!! ግፉበት!!!
@mnhg2844
@mnhg2844 Жыл бұрын
زادك الله كل خير يا اسماعيل ...
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛአ በትክክል ውስጤ የደረሰብኝን ነገር ነው ነሺዳው
@samiragetahewu9689
@samiragetahewu9689 Жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍👍
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ያ አላህ😢 ኢስማኤል ግጥሙን ስተነትን እምባዬ መጣ ዎላዊ😢 ነሽዳዉን ሙሉውን ልቀቁልን❤ እናመሰግናለን❤
@ESam724media
@ESam724media Жыл бұрын
ነገ ማታ ይለቀቃል!!
@osmanseid-zn1ef
@osmanseid-zn1ef Жыл бұрын
ኢናአሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን Fatiya የምትባይዉ እህታችን አላህን ፍሪ የአላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ ቃል ቁርአን ነዉ የሚያስለቅሰዉ እሱ ያላስለቀሰዉ ምን ያስለቅሳል ወላሂ አላህ ይለናል ቁርአንን በተራራ ላይ ብናወርደዉ ከኸዉፉ ከፍራቻዉ የተነሳ ይገማመስ ይተረማመስ ነበር ይለናል ያ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ በምን ወቀስኩሽ በድን ላይ ሲቀጥፉ ከዚህ በላይ የሚያበሳጭ ነገር የለም እና የነሡ ጉዳይ በጣም አደጋ ነዉ ቢዲአን ነብያችን አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም አጥብቀዉ ከልክለዋል ስለዚህ አንች ቢድአን ተባባሪ በመሆንሽ ወጀልን መተባበር ደሞ አደጋ ነዉ እነሡ ሀቅ ላይ ነን ብለዉ እንዳስቡ ያደርጋልና አንችም ከወንጀሉ ተካፋይ ትለምትሆኝ ነዉ ኢተቂላ
@zebibaabdela7058
@zebibaabdela7058 Жыл бұрын
ጀግና ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@naimamohamed8779
@naimamohamed8779 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀግና በየቦታዉ ይኑር አላህእድሜና ጤናይስጥህ እስማኢል ሀሰን
@berekatube9134
@berekatube9134 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን አላህ እስምናን እንድታገለግል ሰለመረጠህ አልሀምዱሊላህ አለኩሉ ሀልን
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
የኛ ውድድድ ወንድም እንካን በዚህ መጣህልን አልሀምዱሊላ ❤
@Roziyoutube-lu4ug
@Roziyoutube-lu4ug Жыл бұрын
Mashalah wedmachn hisam kegonh nen africa tv hulgiza wedefit bcha🎉
@bitislamislam8604
@bitislamislam8604 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-hr9gw9pc9t
@user-hr9gw9pc9t Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@haneatcat1140
@haneatcat1140 Жыл бұрын
Welcome back brother we need a lot of people like we hope make a lot of Muslim movie inshallah
@user-dx8kp2xs8z
@user-dx8kp2xs8z Жыл бұрын
አለህ ይጨምርልህ ማሻ አለህ አሪፍ ነው
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله 👍👍👍👍
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 Жыл бұрын
Mashaallah habibi Allah yetebekek ❤
@user-nh3qk8hd9l
@user-nh3qk8hd9l Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ👍🙏🙏🙏🙏
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
አላህ ዮመልሰን ያርብ በርቱ
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Жыл бұрын
መሸሀለ
@ahmedzebiba290
@ahmedzebiba290 Жыл бұрын
Mashaallhi
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 Жыл бұрын
ብጣም እማይታካ ነግረ
@hdeg3731
@hdeg3731 Жыл бұрын
ኢሣም ወንድማችን 🥰
@zeblbaredi6953
@zeblbaredi6953 Жыл бұрын
Mashallh Thank you
@mloud8953
@mloud8953 Жыл бұрын
እስማኢል ማሻ አላህ
@digitalsdiscovery
@digitalsdiscovery Жыл бұрын
Wonderful explanation ! Keep it up brother 💚
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
እውነትም ታመናል አላህ ይሽፊና ጀሚእን
@osmanseid-zn1ef
@osmanseid-zn1ef Жыл бұрын
አላህን ልተፈራ ይገበሀል ኢስማኢል ሀሠን ነሽዳና ሙዚቃ አንድ ነዉ እንደዉም ኦለማወች ሲናገሩ ከሙዚቃዉ ነሽዳዉ የከፋ መሆኑን ይገልፃሉ ለምን ሲባሉ ሙዚቃዉ ሀራም መሆኑን ያዉቃሉ ምንም ጥርጥር የለዉም ሲሉ ተዉበት አድርገዉ ወደ ጌታቸዉ ሲመለሡ ነሽዳዉ ግን ወደ አላህ ያቃርበናል ሲሉ በዚያዉ ከነቢዳአቸዉ ሳይቶብቱ ይሞታሉ አሉ ። ስለዚህ ኢተቂሏህ አላህን ፍሩ አሁንስ ታጥቦ ጭቃ እንደሚባለዉ ሆንክብኝ ኢስማኢል ሀሠን ወንድሜ አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ ተዉባን ወፍቆህ ሲያበቃ ከሱፊዩ ከአህባሹ ለምን ትወሸቃለህ እነሡኮ አላሁ ሱብሀነ ወተአላን ሁሉም ቦታ አለ የሚሉ ጉደኞች እራሱ አላህ እየተናገረ አላህ ከአርሽ በላይ ከፍ አለ እያለን አላህ ካለቦታ ነዉ ያለዉ ይላሉ ይህ ታላቅ ክህደት ነዉ ። እና ወንድሜ እኔ እላሀለዉ በቁርአን በሀዲስ ቀደምቶች ሰሀባወች እነ አቡበክር እነ ኡመር እነ ኡስማን እነ አልይ ብቻና ብቻ በ4ቱ ኸሊፋዎች በሄዱበት ተጓዝ ነገ እንሞታለን ።
@solomonkebede1464
@solomonkebede1464 Жыл бұрын
He's not represented Muslim He left his kitchen his wife for the lady
@Halatimes
@Halatimes Жыл бұрын
አንተ የሰው ማድ ቤት ውስጥ ተልከሰከሳለህ! ኮሜንት ከሰጠህ ለምን ስራው ላይ ሀሳብ አሰጥም!
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr Жыл бұрын
Saty away from here please it's not your business
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 15 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 150 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 81 М.