🟢👉[ድራማ ለመስራት አንመጣም]🟢🟢👉 ምክረ አበው ለተጠየቁት ጥያቄዎች መልስ ሙሉ ክፍል

  Рет қаралды 35,320

ጊዜ ሚዲያ gize media

ጊዜ ሚዲያ gize media

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Жыл бұрын
ምን ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ይመስገን የዚች እምነት ተከታየ ያደርገን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልእንደነዚህ ያሉ ንቁ መምህራንን የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን ይክብር ይመስገን አሜን አሜንአሜን
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
በማርያም እስካሁን የት ነበርኩኝ ይህ የመሰለ ስብከት ሳልሰማ መምህራኖችን በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን ይህን የመሰለ ቃለ ወንጌል እንድንሰማ ያደረጋቹ ሚዲያቹ እግዚአብሔር ይባርከው እኛንም የሰማነውን በተግባር እንድናውል የድንግል ማርያም አማላጅነት ይርዳን
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምሮቻችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን🙏🙏🙏💖💖💖💖
@ggtt5112
@ggtt5112 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ያቆይልን ማስተዋልን ያድለን ጌታሆን ልቤን ለውጠው የልድያን ልብ እንደለወጥከው ❤❤❤
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን። ግሩም ነው
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
@lalibela24
@lalibela24 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ጊዜ ሚዲያዎች እናመሰግናለን
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 11 ай бұрын
ቃልሕይወት ያሠማልን እነደዚህ አይነት ፕሮግረሞችን በሁሉም ተዋህዶ ቤ/ክርሰቲያን ማስቀጠል መቀጠል አለበት እእግዚአብሔር እመነታችንን ሃይማኖታችንን ቤ/ክርስቲያናችንን ሕዝበ ክርስትየንን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን
@mesfintesfaye9359
@mesfintesfaye9359 Жыл бұрын
በእውነት መምህራኖቻችን ፀጋው ያብዛላችሁ። ብዙ ተማርኹበት።
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ Жыл бұрын
❤አሜንአሜንአሜን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@samueltewahdo2721
@samueltewahdo2721 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ለመናገር ስብክት ላይ የሚስቁ ሰዎች ያሳዝናሉ ባይመጡ ይሻላል
@ሳርዬዩቱብ21
@ሳርዬዩቱብ21 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እንቁ መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ።
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏አሜን።
@tegestzaynaba1228ቲጂ
@tegestzaynaba1228ቲጂ Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ይስጥልን መምህሮቻችን
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@MekdesMekdeszewde
@MekdesMekdeszewde Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራኖቻችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን እኛም በአይመኖታችን ፀንተን ምግባርን ትግስትን ሰንቀን መሃተባችንን ለድግል አደራ ሰተን ለመኖር በቤቱ ያብቃን ለወድማችን ለበጋሻው ደሳለኝ አመብረሃን ልጇን ልጄ ተመለስ ትበልልን (አድ ወቅት ወጌል እያስተማረን እስኪ እመቤት የምትባሉ እጃቹን አውጡ እናተም እመቤት ተብላችዋል እኳን የጌታዬ እናት ንፅተንፅዋን ቅድስተ ቅዱሳን ምልተ ፀጋ የአልካት አትረሳንም አተንም አንረሳህም ወድማችን ወልደነጎርጓድ የትሳዬው ባለቤት አለ የኛ እውነት መስቀል ላይ የዋለው!!!!!
@mekdesale
@mekdesale Жыл бұрын
ዕንቁ መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@almazgrma9969
@almazgrma9969 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤⛪❤🇪🇹🙏
@kalyemom3540
@kalyemom3540 Жыл бұрын
ድንቅ መምህሮቻችን እድሜ ከጤና ያድልልን አሜንንን
@yatgan9687
@yatgan9687 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬቻችን ፀጋውን ያድልልን❤❤❤❤❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
በእውነት ለመምሕሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ አሜን ፫ 👍👍👍🕊🕊🕊
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@asoalasoal7642
@asoalasoal7642 Жыл бұрын
kale hiwet yasemaln👍👍👍👍👍
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህሮቻችን ብዙልን ❤
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት የሰማልንንንንን መምሮቻችንንን የሰማነው በልባችን የሰደረብንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር መምህሮችን ያብዛልን
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማለን ደስ የሚል ትምህርቶች ነው ያስተማራቸውን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ🙏🏽
@AberuAnbesa
@AberuAnbesa Жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማል❤❤❤
@yeshihareggezahagn6743
@yeshihareggezahagn6743 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ብዙ ተማርኩ
@አለምየድንግልማርያም-ፐ1ኸ
@አለምየድንግልማርያም-ፐ1ኸ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራኖቻችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ልቦናን ይስጣቸው የጠፊትን ይመልስትን እማምልልክ በእቅፋ ታኑርልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@masaret6014
@masaret6014 Жыл бұрын
ቃልህውት ያስማልን
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለህይት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ለኛም የሰማናዉን በልቦናችን ይፃፍልን 🙏❤❤❤❤❤
@ማህተቤንአልበጥስም-ቐ7ከ
@ማህተቤንአልበጥስም-ቐ7ከ Жыл бұрын
ክብሩን አተ ዉሰድ ፈጣሪየ የዚች እምነት ተከታይ አርገህ ስለመረጥህኝ❤❤❤❤ ቃለሂወት ያሠማልን መምህራን❤
@tigikidan5825
@tigikidan5825 Жыл бұрын
Amen Kale hywetn yasemaln memhrochachin
@aemetsilasi7370
@aemetsilasi7370 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Жыл бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn yewnet nebisn yemiyaresers timirt new betam enameseginalen kele eywetn yasemaln
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Жыл бұрын
😭😭😭💔አቤቱ በቸርነትህ ወደ ቤትህ ሰብስበን የተግባር ሰው አድርገን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጅ እንደ በደላችን አይሁን🙏
@mamotirkaso2387
@mamotirkaso2387 Жыл бұрын
Amen
@adisalem1777
@adisalem1777 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርትና መልስ ነው ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። 💚💛❤️
@mtt733
@mtt733 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsegaberhe8520
@tsegaberhe8520 Жыл бұрын
Amen kale hiwet yesmalna
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin lememihirochachin endihum abune pawlos rom bemetubet seatim ye asama siga prushuto ybelu neber
@טאודרוסבריהון
@טאודרוסבריהון Жыл бұрын
እግዚዓብሔር ይባርካችሁ
@yordikefile
@yordikefile Жыл бұрын
Kale hiwuti yasemalen
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 Жыл бұрын
Kale Hiwot yademalin 🙏🙏🙏
@tewahdotube
@tewahdotube Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት እንኳን አደረሳችሁ 🥰🙏
@Abreha-g6f
@Abreha-g6f 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኀን
@Helena-vs3pt
@Helena-vs3pt Жыл бұрын
❤❤❤❤ቃለ ሂወትን ያሰማነ ❤❤❤
@nzjs5378
@nzjs5378 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህውት አሳማልን
@bitsliul8768
@bitsliul8768 Жыл бұрын
Thanks
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
Gena astatekew ashebary yaderguachewal! Amagn ayedelem!
@betbetty1003
@betbetty1003 Жыл бұрын
Amen 🙏
@MeronTeshome-f6i
@MeronTeshome-f6i Жыл бұрын
እድሜይስጥልን
@kalyemom3540
@kalyemom3540 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያስማልንን
@MelakuBezabeh
@MelakuBezabeh 2 ай бұрын
አምላክ እግዚአብሔር ያክብራችው፡፡
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
በ እውነት Qalhywetim yasemalin edma ena tanawin yadlot
@bayushmarw
@bayushmarw Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህሮቻችን እናተን አያሳጣን እግዚአብሔር አምላክ
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@HTECH.
@HTECH. Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን💕💕💕💕
@bareduuasafa5237
@bareduuasafa5237 Жыл бұрын
Kale heyotin yasemalin
@netsanetmitiku7700
@netsanetmitiku7700 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጊዜዎች ከቨሩን ቀይሩት ሼር እናድርገው የመምህራኖቻችን ፎቶ በቂ ነው
@worknehgebeyehu-x3m
@worknehgebeyehu-x3m Жыл бұрын
andand memranoch endezi kurt yale tmhrt slemaysetu mengaw eyetebetene ywetal; yalewm teketay tesfa kortowal ; ebakachu wengeln astmru hzbu ylewet; yepente mesalekya anhun; orthodpx betam menkat yalebat gize ahun new
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
💒
@seraye9862
@seraye9862 Жыл бұрын
kalehiwot yasemalen
@burhn1729
@burhn1729 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@goldewnetu4940
@goldewnetu4940 Жыл бұрын
I have a question 6,6600 gize lemdinew yemaratchut?just tiyake new sidib alifaligim.
@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር
@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር Жыл бұрын
ማሥታወቂያ አታብዙ ይቅርታ!!! ለአባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤
@mafiw
@mafiw Жыл бұрын
ኦርቶዶስ ሙሉ የድኅነት ቤት❤❤❤❤
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g Жыл бұрын
አንቁ የተዋህዶ ልጆች
@amunekbenga5217
@amunekbenga5217 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zinaserchafo9338
@zinaserchafo9338 Жыл бұрын
Donqi timirt nigaruwaachew
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት! በመጀመሪያ ቤተክርስቲያን ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ናት ቤተክርስቲያን በወርቅ ብትሰራ በእንጨት ብትሰራ ያው ቤተክርስቲያን ናት ጉልላቷ ክርስቶስ ስለሆነ። ነገር ግን በአሁን ጊዜ ከአዲስ አበባ ወጣ ሲባል ያለው ነገር በጣም አንገት የሚያስደፋ ነው። እጣንና ጧፍ የሌላቸው የካህናት የመቀደሻ ልብስ የሌላቸው የካህናት ደሞዝ መክፈል ያቃታቸው ቤተክርስትያናት በጣም ብዙዎች ናቸው። በዚህ ምክንያት ክርስትያኖች አገልግሎት ማግኘት አልቻሉም መናፍቅ በሰው ሕይወት እንደዚህ በሚቀልዱበት ጊዜ ክርስትያኑን ከነዚህ ሐሳው መሲያውያ መጠበቅ እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን ወደ እውነት መንገድ መውሰድ እንዴት አቃተን? ይህንን የምጠይቀው ለቤተክህነት ነው? ወይስ ከውስጥ ኦርቶዶክስን ለማዳከም የገቡ አሉ አሁንም የምጠይቀው እውነት የእግዚአብሔር ክብር የሚበልጥባችሁ ከሆነ ወርዳችሁ ምዕመኑን እዩት በየከተማው የባከነው በስደት ያለው እውነት ልጃችሁ ከሆነ ወርዳችሁ አናግሩት እንኳን እናንተ ክርስቶስ እንኳን ዝቅ ተብሎ ሕዝቡን አገልግሏል ዝም ብላችሁ እንደመናፍቅ በየመድረኩ ሰውን በጩኸት አታደንዝዙት ከምዕመናኑ ጋር በግልፅ ተነጋገሩ እንደዚህ አይደለም ምዕመን መምራት ጥሩ ሐሳብ ያለው እውቅት ያለው ለቤተክርስቲያን የሚቆረቆር ወጣት ብዙ ነው በንግስ ጊዜ በጥምቀት ጊዜ ምንጣፍ የሚሸከመው ወጣት የቤተክርስቲያን ፍቅር ስላለው ነው። ነገ ኑሮውን ቤተክርስቲያንን መረከብ እንዲችል እያደረጋችሁ አይደለም ስለዚህ ከአጥቢያ ምዕመናን ጋር ተነጋገሩ ተወያዩ የተሻለ ነገር ለቤተክርስቲያን እንስራ ጠላቶቻችን በጣም ብዙዎች ናቸው ብዙ መወያየት ብዙ ፀሎት ያስፈልገናል። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ክብር።
@የስንኝቋጠሮ
@የስንኝቋጠሮ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ። ግን እባካችሁ ባማረው ሰገነት ላይ ስትዎጡ ጫማችሁን አውልቁ ?
@zinaserchafo9338
@zinaserchafo9338 Жыл бұрын
Worqi dinq wud mamihiraanooche kala hiwotin yasamalin mangsta samayaatin yaworsilin bahiwot babarakat baxena ba'iwuqat yibarkilin irajim idime abizito ye'agaligiloot zaman yabizalin siwodaachu !!!!!!!!!!!;;
@worknehgebeyehu-x3m
@worknehgebeyehu-x3m Жыл бұрын
be ewnet betam des yemil tmhrt new; ewnet new orhodox betekrstyanachn anget miyasdefa enezi negeroch nachew; zefagnu zefno zefno sibekaw pente yhonal; ahun begeta negn alzefnm ylal silezi orhodox zefen tdegfalech malet new; siketl orthodox getan atisebkm eyalu misalekubnm yhn bemayet new
@zinaserchafo9338
@zinaserchafo9338 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👋👌👌👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝💝💝💝💝🤲🤲🤲🤲💝💝
@ababachab9995
@ababachab9995 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር መናፍቃን እደሰይጣን ገበያ ራ ግብት ሰለማላቸዉ እጅ እስኪ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቶያን እንኳንስ ሰባኪዋቹ ከዉጭ ከዉስጥ እቃወቿ በድረጊት በሁኔታወች በያንዳንዷ እለት እለት ወጌልን ተስብካለች መናፍቃን እነሱ በግልፅ የሚመስሉት ሰይጣንን ነዉ ለዛነዉ ቅዱሳን መልጃቸዉ እግዚአብሔር ሰለሚቀበለዉ ይጠሏቸዋል እመብርሀንን የሚጠሏት ልጇ ወዳጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጥሮ መረጦ በሷ ስላደረ ንፅህት ስለሆነች ነዉ መቸም ጥላትህን ዉደድ ተብሎ ካተ ያነሰዉን መስኪኑን ካተ እደሚበልጥ አስብ አክብር ተብለዉ መላክን ሰማእታትን መናቅ እኔ ክርስትያን ነኝ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነዉ ተሰዉተዉ መናቅ እግዚአብሔር በቅዱሳን ህብረት ዉሰጥ ይገለፃል እጅ በሰይጣናዊ አየደለም እና ያዉ ብቸኛ የሆነዉ ሰይጣነዉ እሱ ፍቅር ትትና ሰላም ክብር አያቅም ብቻዉን ያለዉ አሱ ነዉ የሚያመልኩት እሱን ነዉ ማለትነዉ በስሜ የየሚመጡ የበጉን ለምድ የለበሱ ተኩሎች ናቸዉ ብዙወችን ያስታሉ እያየን ነዉ ይፈፀም ዘድ ግድነ ነዉ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mekdesramere8467
@mekdesramere8467 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@feventahir7780
@feventahir7780 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን ዘመካኒሳ ሚካኤል
46:33
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 3,5 М.
ምክረ አበው
56:40
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
ምክረ አበው
1:02:23
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 10 М.
እናቴ ማን ናት? |  መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
54:55
ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል አንድ
28:18
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 23 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН