አደራዬ - Ethiopian Movie Aderaye 2023 Full Length Ethiopian Film Aderaye 2023

  Рет қаралды 338,086

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

11 ай бұрын

አደራዬ - Ethiopian Movie Aderaye 2023 Full Length Ethiopian Film Aderaye 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 224
@tube-ow9iw
@tube-ow9iw 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከማየቱ በፊት ኮሜንት የሚያይ
@birukisanbatu95
@birukisanbatu95 11 ай бұрын
😂me
@SofiaSaidi-lp9rj
@SofiaSaidi-lp9rj 11 ай бұрын
እኔ
@takileermias9215
@takileermias9215 11 ай бұрын
እኔ😂😂
@user-yh3yd7wo8u
@user-yh3yd7wo8u 11 ай бұрын
እኔ ኮሜንት ካልጣፈጠኝ ፊልሙም ኣላየዉም😂😂😂
@tesfuhaftu6905
@tesfuhaftu6905 11 ай бұрын
Ene
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 11 ай бұрын
ውድ የመዳም ቅመሞች በያላቹበት ያልታሠበ የማታ እጀራ እግዚአብሔር ይሥጣቹ ይሥጠን❤ ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለ🇪🇹👈 ይሁንልን🤲🤲🤲
@nosib7890
@nosib7890 11 ай бұрын
አሚንንን ለሁለችንም ዳምርኝ ውዴ በቅንነት
@Gigi-ql3mh
@Gigi-ql3mh 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@nosib7890
@nosib7890 11 ай бұрын
@@Gigi-ql3mh ውዴ በቅንነት ዳምርኝ
@yeshiworkgetaye8246
@yeshiworkgetaye8246 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 11 ай бұрын
Amen Amen
@tingertbizuneh5547
@tingertbizuneh5547 10 ай бұрын
እዮባ ኑርልን ጎበዝ ነክ እወድሃለሁ ❤❤❤
@user-uy2zc9rh3d
@user-uy2zc9rh3d 11 ай бұрын
ምናለ ህይወት እንደ ፊልም ብቶን ስንቱ ነው ባለ መውለድ ምክንያት ትዳሩ የሚፈርሰው ልቡ የሚሰባበረው😢
@hailegiorgisweldegiorgis3172
@hailegiorgisweldegiorgis3172 11 ай бұрын
እዮብ እንኳን አደክልን እንወድሀለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ። ቡሩክ ኹን ዝሓወይ የቀንየልና።
@Gigi-ql3mh
@Gigi-ql3mh 11 ай бұрын
እዮብ በጣም ምርጥ ልጅ ሠወደው እሱ ያለበት ፊልም በጣም ነው የሚመቹኝ
@user-qu3vq7dn8h
@user-qu3vq7dn8h 11 ай бұрын
በጣምእዯቤ❤❤❤
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 10 ай бұрын
Baxam ❤❤❤astaway new
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 11 ай бұрын
አይ እዮብ አድገህ የፍቅር ፊልም መሰራት ጀመርክ ተመሰገን
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l 11 ай бұрын
በቃ እዮቤ አደገ ለአቅመአዳም ደረሰልን ❤❤❤
@abebadubai5287
@abebadubai5287 11 ай бұрын
ቁጭ ብለን እያየን አሳድገን ልንድረው ነው❤
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l 11 ай бұрын
እኮ እኔ ከመ ደም ቤት ሳሎጣ ወየው
@user-fc9rq7ik7i
@user-fc9rq7ik7i 9 ай бұрын
😅😅😅🤔🤔🤔እኔ የእዮብን ማደግ ሳይ ማርጀቴ ትዝ ያለኝ ነገርስ😊😊
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 7 ай бұрын
​@@user-fc9rq7ik7iእረ እኔም ኮ ነኝ 😂😂😂😂
@Gigi-ql3mh
@Gigi-ql3mh 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ምርጥ ነው እዮብ ሰወድሕ
@mahderfekadu657
@mahderfekadu657 11 ай бұрын
እድሜየ መሄዱን እማቀው አንተ እያየሁክ ደርስክ የፍቅር እና የትዳር ፊልም ስትሰራ ነው አጀብ ነው
@afraalkendi3424
@afraalkendi3424 11 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n 10 ай бұрын
በጣም ነዉ። ደስ የሚለው ቲኒሹ ያምርብካል ሄኒ ደግም ማኪ ልጅክ ብትሆን ምን ትላለክ ማኪ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እድግ በይልኝ😍😍😍😍💞💞😘😘🎊🎉🎊🎊
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 11 ай бұрын
Absolutely fabulous.well put! blessings 🙏💜
@user-nl8ps5hx4h
@user-nl8ps5hx4h 11 ай бұрын
ጥሩ ነው እዮባ አተና ባሊ ወድሜ ቁመታቹን የማን ሰታቹት ነው የምር ልክ እዳተ ናቸው ግን ዋነው አመለካከት ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሀገረችን ሰላም ያረግልን🇪🇹🇦🇪🙏
@dubai1280
@dubai1280 11 ай бұрын
እዩብ ለፍቅር ደረሠ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ሄርሜላ ቆንጆ ልጅ በጣም አርፍ ትወና ነው በርቺ
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j 11 ай бұрын
ደሰ የሚል ፊልም ነው በርቱ🎉🎉🎉
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 11 ай бұрын
አጨራረሱ በጣም ያስደስታል👍😊🙏
@samira2435
@samira2435 10 ай бұрын
እዬቤ መቼም አላምንም ሁሌ ልጅ ነህ በኔ አይን
@marthamarita7499
@marthamarita7499 10 ай бұрын
ኧር ተው ሰው ሲደብረው መጠጣት ብቻ ነው መፍቴው አብዛኛው የሀገራችን ፌልሞች በብዛት
@mulushegute2633
@mulushegute2633 11 ай бұрын
ማክቤል በሁሉም ቦታ የሄኖክ ልጅ ሆነ ነው ምስራው በጣም ያምራል
@kfnmobile325
@kfnmobile325 11 ай бұрын
እዮብየ ስወድሕ ፈጣሪ ያሳድግሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marmar803
@marmar803 9 ай бұрын
ኢዮብዬ እሱም አደገና ዛሬ ባል ሆኖ ሊሰራ መጣ ስለ ሰርግ ፤ ስለ ዕርግዝና ሲያወራ ማመን ነው ያቃተኝ 😊 ያው ለኛ ሁሌም ልጅ ነው ከዱሮ ፤ ከትንሽነቱ ጀምሮ ስለምናውቀው ፤ ማክቤልዬንም እንዲሁ እንዳለች ማቆየት ቢቻል ደስታዬ ነበር ፤ ግን የተፈጥሮ ህግ ነውና ያድጋሉ ፤ ምንም ማድረግ አይቻልም 😀
@user-wp7kd2ev5t
@user-wp7kd2ev5t 11 ай бұрын
Iyoba afqari onoo mesrat jemerk ❤❤❤❤❤ wow bless you
@user-rm6mk6ih6i
@user-rm6mk6ih6i 9 ай бұрын
እዮቤ በጣምነው የምወድህ።❤❤❤❤
@ehitgubena3053
@ehitgubena3053 11 ай бұрын
የኔቅመም❤❤😙
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk 11 ай бұрын
Very good ending. I hope next will continue.
@user-pg7hd2dh8v
@user-pg7hd2dh8v 11 ай бұрын
በጣምያምራልልል።።።።በርቱ
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 11 ай бұрын
ምንድነው እዮብ ምናምን የምትሉት ምኖው እሱ ኣያድግም ያላችሁ ሰወ ኣለ እንዲ ሆ 🥴😅ተጃጃላችሁ እሳ ዋይ 😏
@saedasaeda8889
@saedasaeda8889 11 ай бұрын
ይሄ ልጂ እያየሁት አደገ 😅
@AREGAAFUSO5926
@AREGAAFUSO5926 11 ай бұрын
የፊልሙን ማጀቢያ classical በጣም ነው የምወደው፨ Giutar👍
@mosesmutali2728
@mosesmutali2728 11 ай бұрын
Eyob l love so much l am writing always your movies
@tigisithayilee2223
@tigisithayilee2223 11 ай бұрын
Betami desilali♥️♥️😍😍
@hanaalemu949
@hanaalemu949 11 ай бұрын
ላይ ነበር ግን ኮሜንት ብዙ የለውም የት ናችሁ?
@sinidu6477
@sinidu6477 11 ай бұрын
Nice ❤️❤️
@abdulaziznureddiin5466
@abdulaziznureddiin5466 11 ай бұрын
Acararasu betam des ilaal be hunat😢❤❤
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 11 ай бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱ
@mahii3558
@mahii3558 11 ай бұрын
ጡሩ ፊልም ኖ በርቱ
@mediyoutube4832
@mediyoutube4832 10 ай бұрын
Coment አነበብኩ አርፍ ነዉ ይላል ልየው 🥰
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 11 ай бұрын
እዮብ አስረገዘ ነዉ የምትሉኝ😂😂😂
@emutube9137
@emutube9137 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ያሳቀኝ ኮሜት. ክክክ የሱ የለዉም እዴ የማያስረግዝ😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-wo9gd8tq5b
@user-wo9gd8tq5b 7 ай бұрын
ደስ ይላል ❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 ай бұрын
መጨረሻየን አሰምርለኝ አምላኬ
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 11 ай бұрын
Eyobee 😱🥰💖
@sante-jb2tj
@sante-jb2tj 11 ай бұрын
አይ እዩብ ሌሊቱን ሙሉ ጣራ ጣራውን እያየሽ ታዲረያለሽ አላለም😂😂 እና ምን ትይ😅
@user-cj8zu8vv8k
@user-cj8zu8vv8k 9 ай бұрын
እዮብ በጣም ነው የምወድህ አሪፍ ነው በርቱ
@samirafdgh
@samirafdgh 10 ай бұрын
ጥሩ ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ሄኖክ ግን ብዙ ፊልም ላይ ሲጋራ መጠጥ ግን እንዴት ነው የእውነት ሲጋራው እፅ አለው መጠጡስ አልኮል ነው ቆሽትህ እንዳይቃጠል 😅እዮባ ለመጀመሪያ ግዜ ፍቅረኛ ይዞ ፊልም ሲሰራ ካልተሳሳትኩ በቃ አደክ 😂
@user-jt2bl4nj7g
@user-jt2bl4nj7g 11 ай бұрын
3 .ኛዉ ነዉ
@destayeapo3756
@destayeapo3756 11 ай бұрын
Yamiral❤❤
@abentmarkos4088
@abentmarkos4088 11 ай бұрын
❤❤
@user-db6xo3gt3p
@user-db6xo3gt3p 10 ай бұрын
Ethiopia film are title and conclusion doesn't make sense but this composition are better than .
@Toyba-ku6ys
@Toyba-ku6ys 11 ай бұрын
ዋዉ
@fafifafitube2958
@fafifafitube2958 11 ай бұрын
አረ አይነፋም እዮባ መች አድጎ ነዉ ሰላፍቅር🙄🙄🙄
@eftuuawol501
@eftuuawol501 11 ай бұрын
Wande leji tensh yelahum era
@sariy91
@sariy91 11 ай бұрын
እዮብ አድጉ የፍቅር ፍልም ወቸዉ ጉድ😅😅😅
@abdifetene9866
@abdifetene9866 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@SimonTame-zt1dp
@SimonTame-zt1dp 11 ай бұрын
Nice
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 11 ай бұрын
ፊልሙ እውነት እንዲመስል ጥንዶቹ አቻ መሆን ነበረባቸው ኢዮብ አሁንም ገና በደንምብ ኣላደገም ስለዚህ ፊልሙ ከእውነት ይልቅ ድራማ መሰለ
@nabylly
@nabylly 11 ай бұрын
Yeah my opinion too
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 11 ай бұрын
እውነት ነው
@mercy_luv
@mercy_luv 10 ай бұрын
አረ shame 20አመቱ እኮ ነው አላደገም ምን ማለት ነው?ከዚህ በኋላ ያርጅ እንዴ አረ ምናወራውን እያስተዋልን ሆሆ😡
@sara.a3214
@sara.a3214 11 ай бұрын
ገራሚ ነው ውይ
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 9 ай бұрын
Henok btam nw yemwedwe ❤❤❤❤
@RukyaYesuf
@RukyaYesuf 11 ай бұрын
አረ ዮቤ ሰወዲህ
@user-yi5ul9dh8m
@user-yi5ul9dh8m 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xg7mv6st3u
@user-xg7mv6st3u 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-yd3ow5mm5m
@user-yd3ow5mm5m 11 ай бұрын
እዮብ አድጎ ነው የትዳር ፊልም መስራት የጀመረው አይ ጊዜ😂
@user-ke4tf8hx2q
@user-ke4tf8hx2q 11 ай бұрын
አይግርምም እሱ ፊልም ሲጀምር ስደት ወጣሁ እየው እሱ አድጎ የትዳር ፊልም ይሰራል እኔ እየው እስካሁን ከማዳም ኩሽና አሎጣሁም አይ አለመታደል
@kalkidan5311
@kalkidan5311 11 ай бұрын
እኮ አይይ❤❤😂
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 11 ай бұрын
መሆኑነው ከከከከ
@user-wi2np3wc6b
@user-wi2np3wc6b 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እና ልጅ ሆኖ ይቅር ለናንተ ሲል 😂😂 እዮብ ያየነው አደገ 😂😂😂
@kalkidan5311
@kalkidan5311 11 ай бұрын
@@user-wi2np3wc6b አይይይ
@asdasdf2050
@asdasdf2050 10 ай бұрын
Eyoba ayinachen lay adake baka ❤
@haftshimegos6481
@haftshimegos6481 11 ай бұрын
ማነው እደኔ ሄኖክ የሰለቸው ዘድሮ ካለሱ ፍልም የለም እንዴ እጅጅ አለኝ
@amarujemaneh9614
@amarujemaneh9614 11 ай бұрын
😂😂ayebalim😂
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 11 ай бұрын
Maferiya neshe eshi libona yisteshe
@user-es9wq4zx4w
@user-es9wq4zx4w 9 ай бұрын
ደስ ይላል እሚል ሳነብ ነው የማይ አይእኔ😂😂😂
@ze_14
@ze_14 11 ай бұрын
ኧረ እዮባ እያየንህ ኣድገህ ለትዳር ለጋብቻ ደረስክ
@Menbulala
@Menbulala 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gentezewudezewude2980
@gentezewudezewude2980 11 ай бұрын
አረ እዮባ ያተዛዝበናል😅😅😅😅
@user-ls5yd5rr5w
@user-ls5yd5rr5w 10 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 11 ай бұрын
ኢዮብም ፍቅረኛ ይዞ መስራት ጀመርዴ? 🤭 ለመጀመሪያ ጊዜ ስላየሁት ነው!!
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 7 ай бұрын
3ኛዉነዉ
@sifansifan2715
@sifansifan2715 11 ай бұрын
😍😍😍😍😍😢😢
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
👏❤
@user-pb6hb9el1x
@user-pb6hb9el1x 10 ай бұрын
@user-sb2qf5of8b
@user-sb2qf5of8b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 10 ай бұрын
Mitaa yanee qimam siwadish mare❤❤❤❤
@Roza-qn5do
@Roza-qn5do 9 күн бұрын
mmm
@Hannah-kt3cn
@Hannah-kt3cn 11 ай бұрын
ትንሺው አፈቀር አደገ
@user-yt4hs1ig1w
@user-yt4hs1ig1w 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ev4gl2nb8n
@user-ev4gl2nb8n 11 ай бұрын
ዪቺ ልጅ ምንዋ ነው የ10 አመት ልጅ ያላት ሜመስለው fetari hoy ere cast
@fuch9239
@fuch9239 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 9 ай бұрын
EYoba sodeki eko yemcheki 💕💕😍💙🥰🥰
@eshatuberhanusolomon
@eshatuberhanusolomon 11 ай бұрын
Eyobe best 111111
@LomiUae
@LomiUae 9 ай бұрын
👍👍👍👍
@Hiyba123
@Hiyba123 11 ай бұрын
Eshi leje gen kezi befitem endezi aynet Film serta neber aydbrem temsasay wend besha new yetkyrew
@saharttttss915
@saharttttss915 11 ай бұрын
የመኖሬ ሚስጥር😂😂😂እዝም ደግመው 😂😂😂😂
@sabalwongel
@sabalwongel 10 ай бұрын
hy
@user-yh3yd7wo8u
@user-yh3yd7wo8u 11 ай бұрын
ዋዉ እዮባ ኣደገ ቁጭ ካልንበት ሳንነሳ😂
@user-qq1fy2hs1e
@user-qq1fy2hs1e 10 ай бұрын
Wow haref acherares
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 ай бұрын
Please like and share abebe belew who is struggling for amhara freedom
@user-ql2ld2nl6d
@user-ql2ld2nl6d 11 ай бұрын
beitu ful
@sarazar9206
@sarazar9206 10 ай бұрын
Hni bzh webth satagba frhinim satay eyrjak naw ara agiba weld esti
@HanaHana-jc8zw
@HanaHana-jc8zw 6 ай бұрын
😊🥰😊
@AdugnaAtumo-xe6tv
@AdugnaAtumo-xe6tv 7 ай бұрын
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 11 ай бұрын
ሄኒ፡ያለበት፡ይመቸኛል
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@danatone6324
@danatone6324 10 ай бұрын
Ayi eyob adge😅😅😅
@yosephteferi6315
@yosephteferi6315 10 ай бұрын
Endate lejoche ya honue htantene endee aynate movie 🎥 yasaralue
@hailemulu3150
@hailemulu3150 11 ай бұрын
ትለያላችሁ ዘውዶች ናችሁ
@user-us7bb8of3p
@user-us7bb8of3p 10 ай бұрын
Eyoba afkRi hono yegermal
@user-sf1vy3zs4j
@user-sf1vy3zs4j 11 ай бұрын
henok yelebet film yastelgal esu kalebet mayet des yilgal yimech henok dinku
ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023
1:18:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 151 М.
Trágico final :(
01:00
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 29 МЛН
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 17 МЛН
The best home workout !! 😱😱
00:27
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
ሳልሰማው ሙሉ ፊልም - Salsemaw Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:20:54
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
ሹምዬ - Ethiopian Movie Shumye 2023 Full Length Ethiopian Film Shumyie 2023
1:27:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 862 М.
ባነሻል ሙሉ ፊልም - Baneshal Full Ethiopian Movie 2024
1:27:52
መካሻ  - Ethiopian Movie Mekasha 2022 Full Length Ethiopian Film Mekasha 2022
1:40:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 534 М.
የአራዳ ልጅ 1 Ye Arada Lij 1 (Ethiopian film 2017)
1:51:33
Addis Films
Рет қаралды 2,6 МЛН
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
0:11
МишАня
Рет қаралды 3,6 МЛН
Mom vs Sebastian. Round ✌️😎😂
0:30
AnnaTwinsies
Рет қаралды 31 МЛН