ድሮ እና ዘንድሮ

  Рет қаралды 119,018

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 338
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
እህትና ወንድም ይመሳሰላሉ ይበልጥ ደግሞ ቢጋቡ ሃሪፍ ይመስለኛል ማነው በሃሳቤ ሚስማማ🙌🙌🙌
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
ማንም
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
lemin new bigabu yemitilu ?........,,,,,,,,ye ahun gize tidar ye andit ken adar hone eko........mist yemimertilign ante weym anchi ayideleshim................yalasebutin atasasibu
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
አብሮ የታየ ሁሉ ይጋባ ማለት አይደብርም
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Enim
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
ዛሬ እኮ 21 የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤❤ አምሮባቸዋል
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እዩባ ያምርባችሃል ቆንጆውች ኑሩልን
@maryy852
@maryy852 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን ❤🙏❤️
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቀኑ 21 ነው ማርያም እናታችን ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ እመቤቴ ታሳካላቹ 🙏🙏🙏🥰❤
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@serkedemise2061
@serkedemise2061 Жыл бұрын
አሜን🙏
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል Жыл бұрын
እዮቤ ይቹ ቆጀየ እረግት ያለቹ ለማንም አሳልፈክ እዳትሰጥ ቶሎ ወደ ንጽህ 👉❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Жыл бұрын
2ታቹም በጣም ነው የምታምሩት ድሮም አሁንም ከናንተ የሚወለዱት ልጆች ደግሞ ዋው❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ዘመድ ካልሆናቹህ ብትጋቡ ደስ ይለናል በጣም ታምራላቹህ።❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@seadaederis3946
@seadaederis3946 Жыл бұрын
እሕቱናት ሦነሥራአት
@howaibrahim-lk3hf
@howaibrahim-lk3hf Жыл бұрын
ወላሂ ሰወዳቹህ ለዉጥ እማ አለ ዉዶችየ በቃ ታምራላቹህ አሁንም በፊትም😂😂😂 ግን አድለይ ብትጣመሩ አሪፍ ጥዶች ትሆናላቹ ውዶችየ በሀሳቤ የሚሰማማ be like
@bettykoste183
@bettykoste183 Жыл бұрын
ለዉጥማ አለ 😅 E&S ፍቅር ናችሁ 💗
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ለውጥማ አለ 😂ታምራላችሁ ድሮም አሁንም ❤❤ እዮባ ለካዘናጭነበርክ😍ዋው
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 Жыл бұрын
ዛሬ እኮ እምዬ ወላዲተኣምላክ የተከበረ በኣልዋ ነው እመብርሃን ከሁሉ ትጠብቃቹ ረድኤትዋ ኣይለየኝ👏🌿💐🌺
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት ዓለም
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 Жыл бұрын
@@ቤተናቲዩብ ደመርኩሽ ለኔም ደምርኝ ውዴ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
እዮባዬ ስታምሩ ደሞ በጣም እረዥም ነች😃😃🌹❤ሁለታችሁም አንደኛ ናቹ
@meidgetchew3769
@meidgetchew3769 Жыл бұрын
የኔ ምርጡች 🎉🎉🎉🎉🎉ውድድድ በሚለው 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ብትጋቡ ይበልጥ ደስ ይለን ነበር❤❤❤❤
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u Жыл бұрын
ዘመድ ካልሆናችሁ ብትጋቡ ደስ ይላል ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ ደግሞ ከናተ ዬሚወለደዉ ልጅ ዋዉ❤❤❤😂😂
@salamalemu3423
@salamalemu3423 Жыл бұрын
ደስ የሚል የልጅነት ግዜ አላችሁ ወደፊት አብራችሁ የሆነ ነገር ፍጠሩ ኡ ኡ ለካ እህትና ወንድም ናችሁ እግዚያብሄር የፈቀደው ይሁን እኔ ግን ደስ ይለኝ ነበር ሁለታችሁም ቅንጅት ነበራችሁ እዮባ ቀይ መልክ አይፈጅም በል ቸኮሌት ቀባትና እንያት ያኔ የሚበልጠውን ሚዛን እናያለን ወንድ ልጅ ከጉማሬ መለስ ካለ ያው ቆንጆ አይደል የሚባለው 😂 ምንበወጣኝ ልወናበድ እወዳችሁዋለሁ ታምራላችሁ መልካም የስራ ግዜ አብራችሁ አሳልፉና ወደከፍታው ስትደርሱ ደሞ ውጤቱን አይቼ እኮምታለሁ 😂 ተባረኩ!!!!!
@fshatsegay1025
@fshatsegay1025 Жыл бұрын
እዉነቴ ነዉ እዮባ እና ሳሪ በጣም ታምራላቹ ብትጋቡ ደግሞ የበለጠ ታምራላቹ በሃላ ኣንዳቹ ከሌላ ሰዉ ፍቅር ከጀመራቹ ሁለታቹም መጉዳታቹ ኣይቀርም ፍቅር ማለት መለማመድ ማለት ነዉ እዮባ ነቃ በል ሳሮን ጭዋ ልጅ ናት በጣም ታምራላች ካልህነ እንዳልቀድምክ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Жыл бұрын
አሠለሙ አሊኩም ዉድ 🇪🇹ሰላም ፍቅር በያላችዉበት ይስጣችዉ የኢስላም ልጆች ለተከበረዉ የሮመዳን ወር አደረሳችዉ የቁራአን ግብዦ በተከታታይ በሁስታዞች ይለቀቃል ፎሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ🕌
@ተስፋተስፋ-ጨ8በ
@ተስፋተስፋ-ጨ8በ Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በህፃንነትሽ አታምሪም አሁን ግን በጣም ቆንጆ ነሽ እዩባ ልጅ እያለም ያምራል ድንቡሽቡሽ ነው ❤❤❤❤
@zenataa7960
@zenataa7960 Жыл бұрын
ኮሜቶችን ለማስደሰት እማፈነቅሉት ድጋይ የለም ተጋቡላቸው ደስእድላቸው ለነሱ ስትሉ የናተን ፉላጎት ተውት ሀሀሀሀሀ😅😅
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
የእኔ ማታ ላይ ጠብቁ caming Sun ለውጥ ነውጥ ትላላችሁ በእውነት😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@mabiratanabo4103
@mabiratanabo4103 Жыл бұрын
bexami inxebiqaleni ante qinu melikami sewu inwodihaleni be yibilexi 👍😍😍😍😍❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ነውጥ ነው ለውጥ 🤔ጌታ ሖይ የኢትዮጵያን ነገርም እንደዚህ ለውጥልን 🙏
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰 🥰 ኢዮባ ልጅ እያለ ሲያምር በጣም ያምራል
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
ልጅ ሆኖ እዮብ አያምርም 100% አሁን ቆንጆ ነገር ነው ልጅቷ ህፃንም ሆና አሁንም ምርጥዬ ነች
@dinkalmnegash3543
@dinkalmnegash3543 Жыл бұрын
ይመቻችሁ፣ዛሬ፣እመቤታችን፣ናት፣፣እመቤቴ፣ሀገራችንን፣ትጠብቅልን
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
ስነ ህይወት ትቪ ምስጢሮኞችሁ በሚል ድራማ አይቸሽ ልበል? ስታምሪ አነጋገርሽ ራሱ ደስ ሲል
@ቀመሩ1234
@ቀመሩ1234 Жыл бұрын
ሁለታቹም ቆንጆዎች ናቹ እንወዳችዋለን አዮብዬ ብቻህን ቪዲዮ እንዳትሰራ ሁለታቹ ተለያይታቹ ማየት አልፈልግም
@erichierichi7322
@erichierichi7322 Жыл бұрын
Wow wow tamrlachuw ❤ ahuni saroni tibalatalechi ❤ konjo saroni 👌
@emadabd4850
@emadabd4850 Жыл бұрын
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ልዩ ናችሁ❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
@JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын
ለዉጥ አለ❤❤ በኛ ግዜ ከጭጋ እና ከቅጠል ጋ እንጂ ፎቶ የለም😂😂😂😂😂
@fanosayale9968
@fanosayale9968 Жыл бұрын
😢😂😂😂😂❤ezme edzaw 😂😂😂😂naw
@bahasharief8251
@bahasharief8251 Жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት❤❤❤❤ ስለእውነት ተጋብታችሁ ማየት አማርኝ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ Жыл бұрын
ለምን ዝም ብላችሁ አትነግሩን ጎደኛ መሆናችሁን ይፋ አድርጉልን 😜😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁🎉🎉🎉🎉👰🤵ሰረግ እንብላ 😍😍😍
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
እኮ ውዴ ባሳብ ሞትን❤❤❤😢😮😂😂😂
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናችሁ ዝምድና ከሌላችሁ ተጋቡ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሁን ግን ሳሰበው ሳሰበው ፍቅረኛሞች ሳይሆኑ አይቀሩም ውሰጤ እየነገረኝ ነው ጋይሰዋ እናንተሰ🥺🙈😉
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት ዓለም
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Жыл бұрын
ሁለታቹም አሁንም ድሮም ቆንጆዎች ናቹ❤
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 Жыл бұрын
የኔንብታዩምንልትሆኑነዉ. የኔ ደግሞ ከበግወቹጋር 😅ፍየል ጋር. አመድላመድነበር የምነሣዉ. እረምኑ አይልጂነት በጣምነዉደሥየምትሉት. ❤❤❤😂
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
የሚገርመውአንድም የድሮው ፎቶ የለኝም የገጠረልጅ ነኝ
@shibreyimam
@shibreyimam Жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ ደሥሥትሉ የልጅነት ፎቶ አሪፍነው መሬማና ከበደ መምሠል ያለነው ሀሀሀሀሀ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
ሴትና ወንዲ ሲያዩ ተጋቡ ተጋቡ ይላሉ እኔግን ደሞ ቢጋቡ የሚወለደው ልጂ ሳስበው የሆነ ልእልት ክክክክክክክ እና ዙሮ ተዟዙሮ ተጋቡ ይሏችኋል አሺ
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
እዮባ በጣም ታምራላችሁ❤❤🎉🎉
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
አይ ልጅነት እስኪቢቴ እያገነፍልን ሊቢስቲክ እያልን እንቀባ ነበር ከፍራችንን እና ጥፍራችንን 😂😂😂😂😂
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Eni tefrien ekeb neber
@elaneaddis
@elaneaddis Жыл бұрын
ድና ናችሁ። ጋይስ ትክክል ነሽ የኔ ፍልልቅ
@fjdf9143
@fjdf9143 Жыл бұрын
ይቺ ልጅ እኮ የባቢ ፍሬንድ ነበረች በጣም የሚያምሩ ካፕሎች ነበሩ የእውነት
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
ሁለታችሁም ድሮም ዘድሮ ቆጆ ናችሁ ❤❤👌
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት ዓለም
@dambaliarimo438
@dambaliarimo438 Жыл бұрын
አሁንም የመካፕ ዉጤት ነው እብዬ ነው ቆንጆዬ 🥰
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
ማርያም አባትክ ባለፈ አይኑ እደ ቻይና ነበር ያሉት ለካ እውነት ነው ከምር ዛሬ አመንሁ😂😂😂😂😂
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ Жыл бұрын
ወይኔ ግን የልጂነታቸውፎቶወች እህትና ወንድምነው የምመስሉ የኔማሮች❤❤
@birhangezaw9379
@birhangezaw9379 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ለምን መሥቀል አገትዋ ላይ አታርግም ግር ቢቻ ነው ያየሁት❤❤❤❤
@legmubex2163
@legmubex2163 Жыл бұрын
ጭንቅላቴ ብቻ ነበር ትልቅ የነበረው አላለችምhaha
@HanaWeldeamanuelT-fc2di
@HanaWeldeamanuelT-fc2di Жыл бұрын
እዮባ ግን አንዳድ vedio ላይ ቀለበት.....😎😎😎 እንዴት ነው የኛ ቤተሰብ ያላወጣው ነገር አለ
@SEMUWELOYWA
@SEMUWELOYWA Жыл бұрын
ታገስ ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነውኀይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ሀይ እዩቤልየ እንኮአን ደህና መጣችሁልን!!!!!!😃😃
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
የገጠር ልጅ እንደመሆኔ የልጅነት ፎቶ የለይም አንድ ነበረኝ ለማስታወሻ ብሎ አንድ ሰው ወሰደብኝ በዛው ቀራ ምን እደሆነ ባላቅም ባለባት እግዚአብሔር ይጠብቀው በዚህ አጋጣሚ ብትመልሰልኝ እኔ አጎቴ እደነበር ነበር ማቀው ግን አያቶቼ ጋር ነበር ቢሰራዉ ግን ሁሌም አስበዋለሁ እሱ ደሞ እናቴ ማርያም ነበር የሰጠኝ ታድያ እሄን ሰው በምን ልርሳው የጎንደር ነዋሪ እደሆነ ብቻ አቃለዉ
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ስወዳት ይቺን ልጂ እዮባ ቶሎ ቶሎ ኑ ለዉጥማ አለ
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ታምራላችሁ ተሞጋገሱ ለቀልድም ቢሆን እንዲህ አትበሉ ቆንጆ ናችሁ ደሞ መልካችሁ እህትና ወንድም ትመሳሰላላችሁ አይለያችሁ
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
ሁለታቹሁም በፊትም አሁን ቆንጆ ናችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤
@Edeneye21
@Edeneye21 Жыл бұрын
ዛሬ እናታችን እመብረሀን ናት እኳን አደረሰን አደረሳቹህ ለወራዉይ ባህል
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Жыл бұрын
እረ❤❤
@etagenjemal7992
@etagenjemal7992 Жыл бұрын
እዩቢ በጣም ይምራል ከልጅነቶም አንች ደሞ አሁን ተቀይረሻል
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Жыл бұрын
ድሮም አሁንም በጣም ቆጆ ናችሁ
@biruktawitmulat7137
@biruktawitmulat7137 Жыл бұрын
ብትጋቡ ጥሩ ነው ትመሳሰላላቹ በጣም ነው ምታምሩት ሁለታቹም
@nardi7155
@nardi7155 Жыл бұрын
ስታምሩ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ
@rehimawoloyewa6989
@rehimawoloyewa6989 Жыл бұрын
Eyobiyeeeee yene qonjooo 😘 su wediki uko Mariyamini ❤😢
@AmnaAli-ch4de
@AmnaAli-ch4de Жыл бұрын
😂
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ Жыл бұрын
ጥሎብኝ እራሷን የምታደቅ ሴት አልወድም ወላሂ እሱ ይደመስስሻል ❤❤
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س Жыл бұрын
እዬብ ቆንጆ ነዉ በጣም
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
Arinoo hulumii qojoon ye sahu lijii Marinating waga yelamii Wana asabii naqabibicha qojoo kahoona makeu ye izaberii sixotanoo nyenya gize Lagizawii xaguri lagizawii fitting honaji hiamirachu tabarakuu Ina mku wagalamii Wana fiqiroo amsaginaloo❤❤❤👏👏🙌🙌👍
@genettecere8937
@genettecere8937 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ወይኔ ሁላታችሁ ስትመጡ ደጋግሜ ነው የማያችሁ ውድድድድድድ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት ዓለም
@bahasharief8251
@bahasharief8251 Жыл бұрын
እዩብ እውነት አሴልፈክ እንዳትስጥ❤❤
@zemuyeymer9169
@zemuyeymer9169 Жыл бұрын
ደስትላላችሁ🌷🌷እሷግንአካባጅናት🤣
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
ፊቱ አጭር ነውዴ የሚያምረው በጣም ቆጆ ነቸ
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
ተጋብ ብያለሁ እንየ ዋ 😂😂😂🙄🙄ታምራላችሁ በህፃንነታችሁ ቤት ቤት እየተጫወታችሁ ሳለ ምን እየሰራችሁነበር
@betiasefa4463
@betiasefa4463 Жыл бұрын
ታምራላቹህ እሷም የሴት ልክ ናት ❤
@seli1719
@seli1719 Жыл бұрын
Liked her voice😍 , good job dears!
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
የምርግን በጣም ነዉ የምትመሳሰሉት
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Жыл бұрын
ይች ልጅ ግን ከሆነ ይቱበር ጋር ስትሠራ ነበር አይደል ወይስ ተሳስቸ ነው ማን ነበር ስሙ ጠፋብኝ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
,ምርጦች ስታምሩ 2 ማኛ ❤❤❤❤❤😊
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
ድምፅ ቃልዬን ቁርጥ እህቷ ናት እንዴ ኮሜንታተሮች
@ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
@ዜድነኝየባባሁሴንልጂ Жыл бұрын
አቦ ብትጋቡ እህትና ወድም መሳዬች
@hananhanann2523
@hananhanann2523 Жыл бұрын
የታናሽ ና የታላቅ ልጆች ናችሁ የሆነ ነገራችሁ ይመሳሰላል
@tiruworkassefa9000
@tiruworkassefa9000 Жыл бұрын
Lejenet betam des yelale huletachume tameralachu konjo yelejenet melek neberachu teru masetawesha 🎉
@rediettemesgen5567
@rediettemesgen5567 Жыл бұрын
ከእዬብ 1000000..... ብትለፊ አትደርሽም
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 Жыл бұрын
saron nate konjo
@rediettemesgen5567
@rediettemesgen5567 Жыл бұрын
እዬብ በጣም ቆንጆ ነው
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن Жыл бұрын
ቀላል ለውጥማ አለ 😅😅😅❤❤❤
@sihonsihooon2361
@sihonsihooon2361 Жыл бұрын
አይ እዮብማ ማግባት ያለበት እንደ ቃልዬ ያለችውን መንፈሳዊ ሴት ነች እዮብ አደራ አደራ እሷን እንዳታገባ በማርያም ሌላ መንፈሳዊት ሴት በፀሎት ጠይቀህ አግባ እንደ ቃልዬ ከሷም በላይ እናት የሆነች ሚስት እመቤቴ ትሰጥሀለች አደራ አንብበው!
@bilisumadabale7938
@bilisumadabale7938 Жыл бұрын
Ante eyob comment Atanebim inde......balen prank adirgilign plc
@genibelay1587
@genibelay1587 Жыл бұрын
Betam tameralachiew yene konjowoch
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
ሁላታችሁም ቆንጆናችሁ❤
@mariamaal2189
@mariamaal2189 Жыл бұрын
Benatachuh xindochi hunu bemariyam mariyamn yemtoduat kehone eyu demo asteyayeth yefika new❤
@husainali3939
@husainali3939 Жыл бұрын
እህትና ወንድም ናቸው አይናቸው ይለይ የለ ቻይና መስለው ያንድ ስው ልጅ ናቸው
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ❤ቆንጆ ናችሁ
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Жыл бұрын
አቤት መመሳሰል ማማራቹ ❤😊
@hawatubehawa
@hawatubehawa Жыл бұрын
ማሻላህታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@tigist6595
@tigist6595 Жыл бұрын
tamralachu gen eyoba webe nw sari Atakabeji 😂
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ወይኔ ታድላችሁ የልጅነት ፎቶ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ይሄ ነወጥ ነዉ😂😂😂
@monaleshm1218
@monaleshm1218 Жыл бұрын
ምንደነውአባባ ገናእረአይፈቀድምበሀይማኖታችን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Wow so beautiful picture 📸 😂😂😂❤❤❤❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ሁለታቹም ቆንጆናቹ እዉነቴ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
ቆይ እች ልጂ ባቢ ጋ አላየኋትም ነበር
ረዱ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
20:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
ዛሬ ከልጆቼ ገር #vlogger #family#habeshatiktok #duet
6:00
Habiba Habiba family
Рет қаралды 362
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 41 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 355 М.
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 11 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Adulthood diaries EP03 / بستر بیماری در غربت
23:08
በሳቅ ወደቅን ለልጃችን ስም አወጣንለት
20:12
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 227 М.
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
13:55
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 226 М.
ከ አዮብ እና ከአቤል ማን በደንብ ይጋግራል
15:38
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 151 М.
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 80 М.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 41 МЛН