ደስ ብሎኛል ልጄ ፌቩ ሴት ልጅ ወልዳልኛለች!

  Рет қаралды 143,033

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Күн бұрын

Пікірлер: 665
@tebabe
@tebabe 2 жыл бұрын
ታድለሽ አያት ሁነሻል እክዋን ደስ አለሽ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን😥
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏿ለሱ ምን ይሳነዋል? 🙏🏿❤
@Jebena9797
@Jebena9797 Жыл бұрын
Amen Amen
@elsakebede8634
@elsakebede8634 2 жыл бұрын
የእኔ የመጀመሪያ ልጄ ወንድ ነው 28አመቱ እኔ 45እንዳንቺ ልጅ ጌታ ከረዳው አያት ያደርገኛል
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ለኛም እግዚአብሔር የተባርከ ትዳርና እና የተባርኩ ልጆች ይስጠን አሜን ፫
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
እውይይይ 🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ያሳድጋት ስታምር እንኳን ደስ ያላችሁ ልጂ ለምትመኙ እህቶቸ በሙሉ ፈጣሪ ያሳቅፋችሁ በምድር ላይ ትልቁ ደስታ አንዱ ይሄ ነውና ❤️
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@melat376
@melat376 2 жыл бұрын
Amen!! 🙏🙏
@lula1721
@lula1721 2 жыл бұрын
ameen amen lenem dua argulg
@dhfg336
@dhfg336 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እሰይ .. እሰይ... እልልልል. .... እንኳን ደስ አላችሁ ሰብልዬ ቅን እህቴ! ውይይ ኦሊቪያ ቆንጅዬ ንቅት ያለች ልጅ ናት። ባባም ጎበዝ ታላቅ ወንድም ነው እንዴት ደስተኛ እንደሆነ። ኦሊቪያ ቆንጆ ሥም ነው bravo Yediye👏 እግዚአብሔር በጤናና በጥበብ ያሳድጋቸው🙏💕💕💕
@aviya5907
@aviya5907 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ መአረግ በድጋሚ ጌታ አበቃሽ ! ! እንዲህ አይነት ክብር ጉብኝት ሁሉም ሰው ያግኝ ! ስለዚህ ጉብኝት እግዚአብሔር ን በብዙ አመስግኚ ።
@asterworku9645
@asterworku9645 5 күн бұрын
ሠብልዬ አንኳን ደሥ አለሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ትርፎቻችን እነሱ ናቸው አይለያችው እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣት እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤💐💐💐🤲🤲🤲🙏
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
እሰሰሰሰይ እንኳን ደስ አለሽ ሰብሊዬ ጌታ እየሱስ በጥበብ በሞገስ በቁመትም በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ትደግልን እጅግ ተባርከሻል
@azebnigussie1302
@azebnigussie1302 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሸ የኔ ድንቡሽቡሽ ፌቡዬ አድገሽ ለዚህ ስለ በቃሽ ደስ ብሎኛል በጣም እወድሽ ነበርና ልጄ በሆነች ብዬ እመኝሽ ነበር ትልቋ ልጄ በጣም ትመስልሻለች ። ፈጣሪ በጥበብና በማስተዋል በሞገስ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ።ሰብልዬ ረጅም ዕድሜ ከልጆችሽና ልጅ ልጆችሽ ጋር ተመኘው
@feven292
@feven292 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው 😍 ግን አላወኩሽም ማነሽ?
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
የኔ ማር ቤቢዬ ቀንቷል ማሻ አላህ ተጠቀቁ ጎትቶ እንዳይጥላት ልጆች ቀናተኛ ናቸው
@madinaaragaw2454
@madinaaragaw2454 2 жыл бұрын
እንኳን ዴሥ አለሽ አያት መሆን መታዴል ነዉ ጽድት ያለች ቆጆ ልጅ አለችሽ ዋዉ የናቷ ልጅ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 2 жыл бұрын
ስብልዬ እንኳን ደስ ያለሽ ገና ቅድመ አያት ትሆኛለሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@genetyenenhe8117
@genetyenenhe8117 2 жыл бұрын
ታድለሽ አያት ሁነሻል እክዋን ደስ አለሽ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን😥 22 Seble Bekele Gizaw Reply
@tizetagirmakids
@tizetagirmakids 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ሰብሊዬ የኔ ውድ ፊቩዬም መላው ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብ በእውቀት እግዚአብሔር በመፍራትና ሰውን በማክበር ያሳድግልሽ ከክፋ ነገር ሁሉ ከዚህ አለም መጥፎ አሰራር ሁሉ በደሙ ትሸፈንልሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ለአያትነት ክብር ያብቃን ያርብ ልጄን አድጎ የምድርህ አያት የምን ያድርገኝ ካሊድ መሀመድ ኢሻ አላህ በል
@elanykhasy5901
@elanykhasy5901 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰብልዬ ለቤተሰብ ሊሰጥ የሚገባዉን ክብር እና ፍቅር ስላካፈልስሽን እናመሰግናለን
@አሲያ
@አሲያ 2 жыл бұрын
የታደልሽ ሴት እኮ ነሽ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ😍
@alemseifu1556
@alemseifu1556 2 жыл бұрын
እልልልል እንኩዋን ደስ ያለሽ ሰብልዬ ኢየሱስ ጌታ ነው እኔም ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ልጄ 2ልጇን ወልዳ እግዚአብሄር መልካም ነው ጌታ መልካም ነው ተባረኪ ደስታሽ አሁንም ይብዛልሽ!!!
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
እንክዋን ጌታ እረዳችሁ እሰይ እልልልልል
@naniberuk4659
@naniberuk4659 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ምን ያህል እንደምወድሽ ያወኩሽ ከonlineሳጣሽ ነው በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ልክ እንደ እህት እንደ ቅርብ ጓደኛ ነበር የምትናፍቂኝ ልጂሽን እመቤቴ በሽልም ታውጣልሽ....
@bettydan4693
@bettydan4693 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ እሷም እንኳን ሰላም ተገላገለች በጣም ደስ ይላል
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን እኳን ደሥ አለሽ እናታች እግዛብሄር አሁንም የልጅ ልጅ ለማየት እድሜ ይጨምርልሽ ፈጣሪ
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
ታድለሽ ልጅ በልጅነት ነው በተሰጠን እድሜ ልጅ ወልደን አድጎልን እንደገና ወልዶልን ልጁን ማየት የመሰለ ነገር የለም።
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እንኩዋን ደስ አለሽ እኔም እንዳንቺ እኩያ ልጅ አለችኘ ጌታ ለዚ ክብር ያብቃልኘ ❤✋👈
@sarasolomon7056
@sarasolomon7056 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እናትሽ ቅድም አያት ሰብሊ ደግሞ አያት ሆነሻል።እግዛብሄር ይመስገን ተባርከሻል። ክብር ለጌታ ይሁን።
@etsegibekele129
@etsegibekele129 2 жыл бұрын
ሰብልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ።ልጅሽ ታድላ ታላቅ እህቷ ነው የምትመስይው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይባርክልሽ
@maryamawittarekegn6546
@maryamawittarekegn6546 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ሰብሊ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋት 🙏🏾❤
@weldsmayateeristie5676
@weldsmayateeristie5676 2 жыл бұрын
ሰብልየ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ደስታሽ ደስታየ ነው ቪዲዮሽን በደስታ ስመለከት አንዲት ዘመን ያመጣት ቀላል የምትመስል ትልቅ የስህተት ቃል ስትናገር ሰማሁ ይሄውም ኦ ማይጎድ የሚለውን ቃል ኦ ማይጎሽ በሚለው ተክተሽው ስሰማ ደነገጥኩ ይህንም ዝም ልል አይገባኝም ቅርም አትሰኝብኝም ብየ መጻፌን ቀጠልኩ አስተውለሽው ሳይሆን በአሁኑ ጊዜ አሜሪካን ያሉ ፓስተሮች በብዛት ኦ ማይጎሽ ሲሊ ምንም ላይመስልሽና አንቺም ልትይው ችለሻል ሌላው ይቅር ጆይስ ማየር ይህን ቃል ስትጠቀም ሰምቻት የሷን ትምህርት መስማት አቁሚያለሁ የእግዚአብሔርን ስም ሰው ለመጥራት ተጸይፎ አማኝ ነኝ ማለት አይቻልም እናም እህቴ ሆይ ይቺን ኦማይጎሽ የምትል ቃል ከአንች አስወግደሽ እንዲያውም ሌሎችንም የሚመልስ ቪዲዬ ሰርተሽ እንድታነቂ በትህትና እለምንሻለሁ ጌታ አንችንም ቤትሽንም ይባርክ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
የፀጉር ስታይልሽ በጣም ወድጀዋለው እንኳን ደስ ያለሽ በሰላም ተገላገለች
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
ደስ ይበልሽ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰቦችሽ ይስጣቹ። በልጅነት መውለድ ጥቅሙ ይሄ ነው ሳያረጁ ወጣት እያሉ የልጅን ወግማእረግ ይታያል እንደእናትም እንደእህትም ነሽ ለልጅሽ ደስ ይላል አሁን ደሞ ወለደች ምንኛ ደስ ይላል።
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ
@alem502
@alem502 2 жыл бұрын
ሰብሊዬ"አንቺእድለኛ"ሴት"እኮነሽ"እኳን"ለዚህ"ክብር"አበቃሽ😘❤
@belayamarechannel9725
@belayamarechannel9725 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አያትነት በጣም ደስ ይላል ። እግዚአብሔር በዕውቀትና በጥበብ ያሳድጋቸው
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
ማሪያሪያምን መታደል😍😍 አንች ገና ልጂ ነሽ የልጂ ልጂ ማየትሽ የሚደነቅ ነዉ ❤❤❤
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
የእውነት እንኳን ደስ አለሽ ሚገርምሽ ስራ ላይ ሆኛ ትዝ አልሽኝ ምን ሆና ነው አይቻታ አላውቅም ብዬ ገብቻ ቻናልሽን ስከፍት ይምስራች አየው
@betegbarwg4151
@betegbarwg4151 2 жыл бұрын
ሰብሊ እንን ደስ ያለሽ ያንቺ ልጅ ናት እንዴ አብረን ነው የተማርነው ዳዊት ጋር
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሺ በፍፁም እንደዚህ ትልቅ ልጅ ያደረሺ አትመሰይም መባረክ ነዉ.🙏❤️
@አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
@አክሲማሮስ-ዐ7ጨ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰብሊ እሷንም እንኳንም ማረያም ማርቻት እመብርሃን በሽልምታዉጣት
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ሪካ ላይ አይቼሻለሁ እንኳን ደስ አለሽ ሰብሊ ፀጉር አድጎ ነው? ሰብልዬ እናትሽንም አሳይን ታድለው ቅድመ አያት ሆኑ ።
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 2 жыл бұрын
ዋውውው ሰብሊዬ እንኳን ደስ አለሽ ኦሊቪያዬ ስታውሪ እግዚያብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤❤❤
@genettamiru2169
@genettamiru2169 2 жыл бұрын
እዛ መኖርሽ ለልጅሽ ትልቅ ነገር ነው ደግ አደረግሽ አዲሷን ጩጬ አምላክ ያሳድግልሽ
@thetnajeru8940
@thetnajeru8940 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስ ያለሽ ☺☺💚💐💐🍂🌷🌸🌸🍀🍀 ሰቢሊ ልጅሽ እራሱ ስታምር አንቺን ትመስላለች እንኳን ጌታ እረዳሽ በብዙ ተባረኪ ዘርሽ ይለምልም 😍😍
@azalechkebede251
@azalechkebede251 2 жыл бұрын
ተመሥገን አን ሀሣብ ወረደ እንኳን ማርያም ማረቻት ።አንችም እንኳን ደስ አለሽ።❤🙏❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
መታደል ነው እንኳን ደሰ አለሸ ቆንጅዬ ልጅ አለችሸ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏❤
@kibromtesfatsion2672
@kibromtesfatsion2672 2 жыл бұрын
ሰብልይ እንኮን ደስ አለሽ እንኮን በሰላም ተገላገለችልሽ ደስ የምትል እፃን ነች ትባረክልሽ ❤
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 2 жыл бұрын
ሰብሊ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ በእውነት በጣም ደስ ይላል መታደል ነው ለዚ ክብር መብቃት ፈጣሪ ሁላችንንም በፀጋው ይጎብኘን🙏
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረቻት እንኳን ደስ አላችሁ ፀጉሯገና ከመወለዷ ብዛቱ ካይን ያውጣት 😘😘😘
@wulitatsegaye8473
@wulitatsegaye8473 2 жыл бұрын
እንኳን፡ደስ፡አለሽ፡ደርባባዬ።ደስ፡ይበልሽ፡ደስ፡ብሎናል፡እኛ፡እህቶችሽ።
@saeedalshamranis8827
@saeedalshamranis8827 2 жыл бұрын
ሁሌም አስብሻለሁ ስጠፊ አንዳንዴ ሲመቸኝ እከተልሻለሁ አልሀምዲላ በሰላም መሆኑ እንኳን ደስ አለሽ
@ageriemekonnen2642
@ageriemekonnen2642 2 жыл бұрын
ሰው ስለምትወጂ እግዚአብሔርም ሠው ጨመረልሽ ተባረኪ።
@tigstwalfa6928
@tigstwalfa6928 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ደገሞ ፍሪዝ ያምርብሻል የበለጠ ቆንጆ ሆነሻል
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ ሀያት አገኘች ታድላ congratulations 🍾
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 2 жыл бұрын
አሜን መልካም ሴት እንኳን አያት አደረገሽ በድጋሚ ደስብሎናል አንቺነሽ አራስ የሚትመስይው በፍቅር በሞገስ ያሳድግልሽ!
@lydiaayalew4833
@lydiaayalew4833 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ውዴ ግሬስ ሆስፒታል አይቼስ እኮ ሰላም ልልሽ ስጠራሽ ዝም ብለሽኝ አለፍሽ አላየሽኝም መሰለኝ እኔም ልጅ ይዤ ስለነበር አልተከተልኩሽም። እወድሻለሁ!!
@helina3753
@helina3753 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስ አለሽ ይብዙ ይበርክቱ ይባረኩልሽ🙏🏾❤️
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
ዋው ሰብልዬ የኔ ምርጥ ሴት አያት ሆንሽ ታድለች እኳን ማርያም ማረቻት
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
ስብልየ እንኩዋን ደስ አለሽ እንኩዋን በስላም ተገላገለች ውይ ደስ የምትል ህፃን ❤️
@lemlemtadesse7870
@lemlemtadesse7870 2 жыл бұрын
እንዃን ደስ አለሽ ሰብልዬ
@sarawube4098
@sarawube4098 2 жыл бұрын
እንኳን ደሰሰሰሰሰሰሰ አለሸ ዘሯ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ።ደሰ ብሎኛል።
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እንኳን ደስ ያላቹ ቆንጅዬ ልጅ ነች እግዚያብሔር ያሳድጋት
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 2 жыл бұрын
እንኳንደስ አለሽ ሰብልዬ ትልቅ መባረክ ነው ቆንጆ
@sabasabs9805
@sabasabs9805 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳን እመብርሀን ሁለት አረገችልሽ ደስ ይላይ ተመስገን
@Merry2989
@Merry2989 2 жыл бұрын
ሰብልዬ አኩርፌሻለዉ ለምን ሳትነግሪን ሄድሽ? እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
@tsegahewa547
@tsegahewa547 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ምርጥ እናት❤ የተባረክሽ ነሽ የደስታ ዘመንሽ ነው
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
የእናቶች ንግስትኮነሺ ሰብሊ በዛች ቀን መገኝትሺ እንዴት እንደሚያበረታት ለልጂሺ በሺልም ትዉጣልሺ
@sabadesalegn6567
@sabadesalegn6567 2 жыл бұрын
እልልልልልል ሰብልዬ እሰይ በጣም ደሰ ብሎኛል እንኳን ደሰ አለሸ ሰብልዬ ❤❤❤❤❤
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ እንኳን ማርያም ማርቻት ልጅሽን በጣም ደስ ይላል ማርያም በሽልም ታውጣት
@tsion3656
@tsion3656 2 жыл бұрын
እኔም አውቄያለሁ በመሰንጀር ልኬልሽ ነበር መቼም መልሰሽ አታውቂም ግን እንኳን ደስ አለሽ እልልልልልልል
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 Жыл бұрын
የኔጌታ ደስ ሲል እግዛብሄር ያሳድግላችው
@fyoriwoldesilase9966
@fyoriwoldesilase9966 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣለሽ ስብሊ የት ጠፍሽ ብየ ስንተ ግዜ youtube ገብሼ ፍለጌሽ ነበር
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉ ልኡል አምላክ ይባረክ
@hayatadm5085
@hayatadm5085 2 жыл бұрын
ጠፋሽ እያልኩ ነበር እንኮይ ደስ አለሽ ሰብሊ
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቆንጆ ልጅ አለችሽ እንኳን በሰላም ተገላገለችልሽ የኔ ቆንጆ እድግ በይ ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በድጋሜ እንኳን ደስ አለሽ እኽቴ
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 2 жыл бұрын
ተመስገን!
@sinkineshdegaf3141
@sinkineshdegaf3141 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገላገለች እንኳን ደስአለሽ
@meseretgenene6531
@meseretgenene6531 2 жыл бұрын
ውይይ ታድለሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስስስ አለሽ ሰብልዬ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁህ
@Zabiba85
@Zabiba85 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ አማራ እረ ገበሬው አለቀ፣መንግስታችሁ ማነው ቢባሉ፣እማያቁ ናቸው
@senaittamirat3508
@senaittamirat3508 2 жыл бұрын
Wow sebli geta enikuwan beselam gelagelat anichinm keayat alifeshi mijilat yarigsgi
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ እንኩዋን እግዛብሄር ረዳት በማስተዋልና በጥበብ ያሳድግላቸው !
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 2 жыл бұрын
ሰብልየ እንኻን ደስ አለሽ እህትሽ ነን የትግሬ ልጅ ኣገራችን ሰላም ያርገልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ታድለሸ አላህ ያሳድግልሸ ልጅ በልጅነት አያት ሆነሻል🌹🌹❤
@tiruneshseboka6764
@tiruneshseboka6764 2 жыл бұрын
ትላንት እያሰብኩሽ ነበር ጠፋች እያልኩ ለዛ ነው የጠፋሽው እንኳን ደስ አለሽ😍
@firehiwotmussie2757
@firehiwotmussie2757 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እንኳን ጌታ ረዳት ❤️❤️❤️
@tikis8083
@tikis8083 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ኩሩ እናት ጀግና
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ ስታምር እድግ በይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር: ፌቩዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማር😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጆችሽን አምላክ ያሳድግልሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍አይለያቹ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Congrats sebleyee 💜🌸 am so happy for you 💕
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
Yenemar Kaylee thank you
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
እንካን ደስአለሺ እልል ፈጥሩ ይስድግላት
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ሴት ወይዘሮ እንኳን ጌታ እረዳሽ
@dhfg336
@dhfg336 2 жыл бұрын
እሰይ ተመሥገን ማርያም በሽልም ታውጣት
@berhanezelelew3365
@berhanezelelew3365 Жыл бұрын
ስታምሩ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ
@mimiselam8749
@mimiselam8749 2 жыл бұрын
አንኳን ማርያም ማረቻት ሰብሊ እንኳን ደስ አለሽ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 жыл бұрын
እስይ እንኳን ደስ አለሽ መባርክ ነው እድለኛ ናት ልጀሽ አቺም መባርክ እደዚ ነው
@zeritugebremeskle3184
@zeritugebremeskle3184 2 жыл бұрын
እንኳ ደሰ አለሽ ሰብልዬ በጣም ደስ የሚል ነው እኔ በ39 አመቴ ነው የሆንኩት የሚሰማው ስሜት መግለጽ ይከብዳል እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ድንቅ ሰጦታወ
@Etovan-xn4wl
@Etovan-xn4wl 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እኔ ይህው በስደት 30አመትሞላኝ ሲልወልድ አሁን ግን ልሄድነው ኢትዮጵያ እወልዳለሁ ፈጣሪ ካገዘኝ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ
@Rose-o1bd8o
@Rose-o1bd8o 2 жыл бұрын
የኔ ስብሊ ጠፍተሽ እኳ ተጨኔቄ ነብር እንኳን ደስ ያለህሽ❤❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
Welcome back, Sebli'yea!!! I'm glad to have you back, my dear!!!!
@genilege715
@genilege715 2 жыл бұрын
Congratulations Sebliye 🎊 🥰😍 enkuan Geta eredachu! 💗💗
@Tsedi19
@Tsedi19 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቅን ሴት❤❤
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ እግዚያብሄር ያሳድግጋቸው😍
@ellujossi7200
@ellujossi7200 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰብሊዬ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 жыл бұрын
ይገርማል ልጂሽ አችኑ ታክላለች ግን አች ይችን እምታደርሽ አይመስለኝም ሳይሽ እኔ አርጀሁ ስታይ አንድ ፍሪ ልጂ ሳርጂ ምንድነው እምትጠቀሚው
@elenidirekitchen2707
@elenidirekitchen2707 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እንዃን ደስ አለሽ ስታምሩ ጥፍት ስትይ አሳስበሽኝ ነበር የኔ ውድ ደስታሽ ከዚህ በላይ ይብዛ ለምልሚልኝ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ🌷🌷🌷🌷
@woinshetashine232
@woinshetashine232 2 жыл бұрын
ደሰ ይላል የልጅ ልጅ ማየት እንኳን ደሰ አላችሁ
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ውሎ በካናዳ
21:20
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 96 М.
ይሔ ነው ዕድሜዬ
2:33:07
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 193 М.
ጠላቶችሽ/ህን እንዴት እንደ ምታሸንፈፋቸው ❗
47:59
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН