ይሔ ነው ዕድሜዬ

  Рет қаралды 191,405

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 3 жыл бұрын
እናንተም የኔ እኔም የእናንተ ከእናንተው መካከል ስለሆንኩ አምላኬን ስለ እናንተ አመሰግናለሁ 🥰
@amazing8987
@amazing8987 3 жыл бұрын
Beautiful 🌹🌹🌹🌹🌹
@amazing8987
@amazing8987 3 жыл бұрын
Thank you sebeli 🙏😍😍😍😍
@embodethiopia4066
@embodethiopia4066 3 жыл бұрын
ሰብልዬበየቀኑነውየምሰማውየኔቆንጆትክክለኛምክርነውተባረኪየኔውድ
@Joymberhe
@Joymberhe 3 жыл бұрын
Am jealous of you ,you always look beautiful
@umekram6659
@umekram6659 3 жыл бұрын
የኔ ማር ተመቸሽኝ የኔ ውብ ፈጣሪ ባለሺበት ይጠብቅሽ
@bezawitlelisa7951
@bezawitlelisa7951 3 жыл бұрын
I Have never seen such kind of confidence in my life .bless you!!.it is a great lesson for all Ethiopian.
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
ጣፋጭ ግልፅ ዉብ አስተዋይ ።እድሜሺ ይርዘም ዉብ እህቴ ።
@limerprofessionalfacialexp3271
@limerprofessionalfacialexp3271 3 жыл бұрын
ኡፈይ ኣንጀቴን ኣራሽው ጌታ ምስክሬ ትክክለኛ ነገር ነው ምትናገሪው ሰብልዋይ እናመሰግናለን
@sarahashem737
@sarahashem737 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 3 жыл бұрын
💖💗💗💗❤
@haleluyanigatu3613
@haleluyanigatu3613 3 жыл бұрын
የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው በራስ መተማመንሽ አኩሩቶኛል በጣም ነው የምወድሽ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ጎበዝሴት።ነሺ
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
አሁን።ወደገደለው።
@rozinabekele7836
@rozinabekele7836 3 жыл бұрын
" እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።" (መዝ 1: 3)
@elenemoges7768
@elenemoges7768 3 жыл бұрын
ሰብሊ የኔቆንጆ ገና 18አመት እኮነው የምትመስይው የኔ ጀግና ክብር ለእግዚአብሔር የሁን ጌታ ሞገሱን ሞልቶብሻል ለኛ ለሴቶች ትልቅ መልክት ነው ትክክል ብለሻል እራስን መጠበቅ መቻል አለብን ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ጌታ አሁንም ዘመንሽ ይለምልም የኔ ብርቱ ጌታ ይባርክሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Misir-k8c
@Misir-k8c 10 күн бұрын
ሰብለ ከልቤ ነው የምወድሽ እህት ነሽ ለሴቶች በሚገባ በትክክለኛ ቋንቋ የምታስረጅ ምርጥ ❤❤ እግዚአብሔር አሁን የእድሜ ባለፀጋ ያድርግሽ🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን እኔ 40 አመቴ ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ ወንድና ሴት አሉኝ ተመስገን ። እኔ ያለውት በስደት ነው ደስ ብሎኛ ንግግርሽ ❤🎉ለካ እኔም በድጋሚ ሌላ ልጅ መውለድ እችላላሁ😅 የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን በሰላም ያስገባኝ❤
@tigitigi2629
@tigitigi2629 3 жыл бұрын
ዋው ሰብሊ በፍፁም አትመስይም ጌታ ኢየሱስ ለብዙዎች እህቶች መነሻ ያርግሽ ተባረኪ 💌💌💌💌💌💌💌💌❣️
@blueblue8966
@blueblue8966 3 жыл бұрын
ከዚህ ቡሀላ እንደ እባብ ነው ቆዳዬን እየሸለቀኩ እምዘንጠው ሰብልዬ ስጋሽ ብቻ ሳይሆን ነፍስ መንፈስሽ ሁሌም ይታደስ የኔ ቆንጆ !
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 Жыл бұрын
በሚገባ
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ሰብልየ እኔ እድሜዬ 50 ነው የምኖረው gerik ነው ግን 45 ነው እላለሁ ለሰውች ፊቴ ግን እዳቺ አያምርም ቃጠሎ ውስጥ slemsra ፊቴ ተጎድቷል ግን 50 ማለት እየፈራሁ አሁን በዝህ comment ትክክለኛ እድሜዬን ለመናገር ሞራል ሆነሽኛል አመስግናለሁ ❤️
@hihhvhs6409
@hihhvhs6409 3 жыл бұрын
Yene konjo egizabher melkam new fitsha facAil serum enam yetleyahu vitamin oil moisturizing crame bitkeb betam arif yihonlshale wedi
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 3 жыл бұрын
@@hihhvhs6409 አመሰግናለሁ ውዴ
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 3 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ሰሊናየ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ ተባረኪልኝ መልካም ሰው ነሽ ሲበዛ ❤️
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 3 жыл бұрын
@@ወይንሸት-ከ5ጸ wow Rosehip oil betam arife new wedi betley ke facAil serum gare kelakeleshe bitkebwe facAil serum ketelyahu vitamin oil gare tekelaklo yishetale ke 20 amet belay lalhu setochi betam tekam new fit yiwetrale yetgnawem pharmacy hdesh tagegnwaleshe wagawem yan yahel ayidelm yene konjo fitshe be achir geziwest yistekakelale makeup mitlekem kehone letnshe gezi akum ena bet fetrawi menged fitshen tenkebakeb yene konjo egizabher melkam abat new arife lewt sitay be asawikn emmmphuaaaa weddd new minadergesh 😍
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 3 жыл бұрын
@@ወይንሸት-ከ5ጸ demo weha bednb techi betchalesh meten fruits temegebi yene konjo 😍
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 6 күн бұрын
ስብለ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንቺ በጣም በራስሽ የምትተማመኚ ጠንካራ ሴትነሽ የስው ልጅ ሴትም ሆነ ወንድ ሁሌ ራሱን ከጠበቀ ስላም ካለው ሁሌ ህፃን ሁሌ ወጣት እየሆንን ነው የምንሄደው ወንድም ሆነ ወንድ ራሱን ከጠበቀ እሽትእየሆነ ነው የምሄደው ይህን መልክት ከስማህ ከዛሬ ጀምሮ ራስህን (ሽን)ጠብቁና ለውጡን እዬት በውነት በራስችሁ ትገረማላችሁ እባካችሁ ሁሌ ደስተኛ ለመሆን ጣሩ ደስተኛ ሆንችሁ ተገኙ እግዚአብሔር እሳማሪ እምላክ ነው ሁሉን ይችላል ሁሉን ያደርጋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Cici12222
@Cici12222 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ከእርስዋ እንማር እድሜ ፀጋ ነው እድሜን መደበቅ እራስን ማታለል ነው ቆንጅት ተባረኪ እድሜሽን ያርዝመው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ./.,///...!!
@henoksefan1459
@henoksefan1459 2 жыл бұрын
ስብሊ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው የምትናገሪው ይህንን አነጋገር ጌታ እንዳበራልሽ ነው እኔ የሚገባኝ፡፡በጣም አመሰግንሻለሁ ትምህርት ነው ለኔ ፪ ልጅ ወልጄ እራሴን ለረሳሁት ትምህርት ስጠሽኝ ኑሪልኝ ተባረኪ ቻው።
@herutgetachewyeamarechlije7866
@herutgetachewyeamarechlije7866 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔ እኮ በ32 አመቴ ሰዎች አሮጊት ሲሉኝ እውነትም አርጅቻለው ብዬ ነበር ወይኔ ልብስ እንኳን ፋሽን እያማረኝ አርጅቻለው ብዬ አለብስም አንቺ ታድለሻል ጌታን በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@Hagere1419
@Hagere1419 10 ай бұрын
ሰብልዬ በጣም እኩታተልሻለሁ ብዙ ነገሮችሽ ደስይሉኛል ግን ስታወሪ ለትንሽ ለትልቁም ጌታ ምስክሬ ትያለሽ ጥሩ ነገር ነው ወይ መፀሀፉስ ይፈቅዳል ውይ...?ከይቅርታ ጋር
@luwamabreham6912
@luwamabreham6912 3 жыл бұрын
ጎበዝ እና ቆንጅዬ ነሽ፡ ባህላችን ሆንዋል እድሜን መደበቅ፡ ለብዙዋች ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርከው❤️
@amore8978
@amore8978 3 жыл бұрын
You have no idea how many times I watched this video....ye leben new yawerashew...sebliyee konjo ❤❤❤
@meseretdesta6035
@meseretdesta6035 3 жыл бұрын
ሰብሊ ዛሬ ያቀረብሺው በርግጠኛነት በህይወቴ ላይ ለውጥ ለማምጣት ምክንያት እንደሚሆን አምናለሁ።በጣም ተሰብሬ ባለሁበት ሰአት ላይ ነው መተሽ የተናገርሽው።እያንዳንዱ ቃልሽ እኔን የሚመለከት ነበር።የኔ ነገር አበቃ ማለት ነው እያልኩ እይዘንኩ እና ወደብስጭት ገብቼ ነበር።በጣም አመሰግናለሁ።ይህን ቪዲዮ መደጋገም ይኖርብኝ ይሆናል ካለሁበት ለመውጣት።🙏🙏🙏
@elenigemechu3994
@elenigemechu3994 3 жыл бұрын
Ayzosh yeni konjo
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 3 жыл бұрын
እንዳትበሳጪ የኔ እህት አትሰበሪ እንደ እርጥብ ልምጭ አልሰበርም ብለሽ ተሙለጭለጪባቸው! አይዞን!
@titihabeshawit5404
@titihabeshawit5404 3 жыл бұрын
በእውነት የሰው ልጅ አይምሮ ያለው! በመልካም መንገድ ካሰበ "ከተሳሰበ ከተደማመጥን" አንዳችን ለአንዳችን መደአኒት ነን ይህ የሚሆነው ግን ቅን ልብ ላለው ብቻ ነው ሰለዚህ በእውነት ነው የምለው ሰብሊ " እህታችን ያመጣችው ሀሳብ በጣም ጠቃሚ ነው መድሀኒያለም ያክብርሸ እሺ ያንቺን ላይፍ ቪድዬ ገብቼ ሰከታተል የመጀመሪያዬ ነው ግን እውነቴን ነው የምልሸ "was very intersting" lovely
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
ለምን ትሰበሪያለሽ እህት 60 አመት ቢሆንሽስ መዘነጥ አለብሽ አቦ አትጨነቂ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
እህቴ አትጨነቂ ሁሉም እሱ እናዳለው ነው እራስሽን ጠብቂ ብስጭት ምንም አይጠቅምም እድሜ ቁጥር ነው የሚባለው እኔም 47 ግን አልጨነቅም እራሴን እጠብቃለው ሁሉም 30 ቤት ነው የሚያደርጉኝ እና ምን ለማለት ነው የፈለኩት አትጨነቂ እህቴ
@mee5698
@mee5698 3 жыл бұрын
What amazing person u r.....am 34 and even feeling like "erjena eyetesemagn" u changed my mind keep it up and thank u!!!
@egzialemayehu9602
@egzialemayehu9602 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ስብልዬ እኔም እንዳንችው አ46 ዓመቴ ነው ግን ስታይኝ 30 ዓመት ነው የምመስለው በጣም ሳክስስፉል ነኝ ሁሉ ነገር አለኝ ካገባሁ 30 ዓመት ሆነን ግን ስታይኝ የ25 ዓመት ነው የምመስለው እራሳችንን ከጠበቅ ከጠበቅን ማንም ወንድ እርግፍ ጥፍ ብሎ ነው የሚፈልገን እና ራሳችንን እንጠብቅ ሌላ ምንም ነገር የለም
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 3 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 3 жыл бұрын
ሰላሳ አመት በትዳር በሰንት አመትሽ ብታገቢ ነው
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
Always Ur Looking Amazing My Sist We Love U ሰብሊ! እህታችን ተናፍቀሻል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ U Talking Real This is Fact GOD+,Bless u More🙏😍
@bickim5224
@bickim5224 3 жыл бұрын
Go Girlfriend tell our sisters! You are a phenomenal women! Love your confidence!! Thank you for teaching our ppl! I have Much respect for you!
@bethayew128
@bethayew128 3 жыл бұрын
I watched this today again to refresh mind and get the motivation again God Bless you more and more ❤️
@UH-qj8wu
@UH-qj8wu 3 жыл бұрын
አሰሪየ 49 አመቷ ነው ፔሬድ ስታይ ይገርመኝ ነበር ለካ ሀበሻም በ49 አመት ካየን አልሀምዱሊላህ እሰይ ተስፍ አለኝ
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 3 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ከሪም
@ሮዚማር
@ሮዚማር 3 жыл бұрын
የኔ አሰሪ 53 ናት ፔሬድ ታያለች
@ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
@ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ስደት እዴሜሽ ጠጣው አይዙሽ
@tsegaselam7784
@tsegaselam7784 18 күн бұрын
This is from the Lord!! You are really blessed thanks so much
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 3 жыл бұрын
ዋው ሰብሊ የሚገርም ነው ተባረኪ እንድጠነክር ይረዳኛል የምገልፅበት ቃል አጠረኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😘😘😘
@kebebtades7378
@kebebtades7378 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ጥሩ ትምህርት። ነው እየደገምሁ። አዳመጥሁሽ በጣም ጥሩ ጥንካሬ የሚሰጥ ነው።
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ ነሽ ትክክል ነው ያልሽው በመጀመሪያ እራሳችንን መውደድ እና ማክበር አለብን።
@aminaalialain8626
@aminaalialain8626 3 жыл бұрын
ትክክነሽ
@TigistGebeyehu-gz5nq
@TigistGebeyehu-gz5nq 6 ай бұрын
የኔ ጎበዝ በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ የብዙ እህቶችሽን አስተሳሰብ ትቀይሪያለሽ ጀግና እዉነት ነዉ የምትናገሪዉ
@birkeasrat1084
@birkeasrat1084 3 жыл бұрын
You are amazing soul bewnet bravo!!!!!
@abebechtefera9980
@abebechtefera9980 3 жыл бұрын
ስብለ በቀለ በጣም እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ በእውነት ምክርሽ በጣም ትክክልና መስማት ያለበት ትምህርት ስጪም ነው የእኛ ስው በተለይ ሴቶች ሌላውን ስው ማማትና አቃቂር ማውጣት እከሌ በዚህ ወጣች በዚህ ገባች ምን ትመስላለች አረጀች አፈጅች እንጂ እኔስ ምን እመስላለሁ ማነኝስ ብሎ ስለእራሱ ኑሮና ምንስ ማድረግ አለብኝ ብሎ እራሱን አይፈትሽም መቼም ሊለቀን ያልቻለ መጥፎ ባህሪ ይሄ ነው በስለጠነ አለምም እየተኖረ በተረፈዛሬ እንችን ለስማ ሁሉ የሚደንቅ ትክክለኛ የሆነ ትምህርት ስጥተሻል ብየ እምናለሁ በጣምም እጋራሻለሁ!! 💪❤️💐🥰
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 жыл бұрын
Today my prayer has been answered through you Sebli. Thank you God. I will be looking at this video several times .
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 3 жыл бұрын
ማር ነሽ እኮ። ወሬሽ ምርጥ። ቁመናሽ መልክሽ የሰላሳወቹ ቆንጆ :-*
@Youarebad21
@Youarebad21 3 жыл бұрын
I cried for most of this, I have three kids, and I didn't care for myself because I thought I am almost forty years old. I felt like I don't need to do anything anymore, for who or for what. I give up on my appearance. I forgot that I need to do it for myself. You have taught me a big lesson in my life. Thank you❣
@ferheiwetgebremichael1447
@ferheiwetgebremichael1447 3 жыл бұрын
Very powerful message. Thank you 🙏🏾
@tinagach3017
@tinagach3017 3 жыл бұрын
I have 3 boys my age 36 I look like 18 because I take care my self .you talk absolutely right
@redinatube540
@redinatube540 3 жыл бұрын
ክበር በእየሱስም ረጅም እድመ እመኝልሻለው
@AANTENEH1
@AANTENEH1 3 жыл бұрын
French president Macron, married at the age of 39 and his wife Bridgett was 64 years old. This is what we call civilization, so it the mater of brain not only physical. Thank you, you are so smart and genius.
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
If I did not subscribed already I would have done it 10x for this video. Thank you Sebliy. Listen to her habsha set and take care of yourself no matter what. Age is a number!
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 3 жыл бұрын
You're my inspiration. I couldn't agree more. Betam gobez. I'm 39 and was afraid to join season 4 😝. Not anymore 🙏
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
I was guessing 35 to 40, good for you! You look great❤❤❤
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 3 жыл бұрын
ቆንጆ ምክር ነው ሰብልዬ እናመሰግናለን ቤቢዬ ያምራል እግዚአብሔር ይባርክልሽ ያሳድግልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yenealemassefa7387
@yenealemassefa7387 3 жыл бұрын
ሰብልየ ተባረኪ ለብዙ እድሜአቸውን ለሚፈሩ ሰዎች ጉልበት ሆንሻቸው አንቺ ለኔ አንበሳ ነሽ
@helenhailu2516
@helenhailu2516 3 жыл бұрын
ሰብልዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ
@kidistadmasu7389
@kidistadmasu7389 3 жыл бұрын
እውነት ተናገርሽ ዛሬ እድሜ ቁጥር ነው ዋናው እራስን መጠበቅ ነው እንደኔ 30 ን የሚፈራ አልነበረም አሁን 33 ያዝኩኝ ለካ እድሜ በረከት ነው እድሜን መቀነስ እግዚያብሄርን አለማመስገን ነው ሳገባ 23 አመቴ ነበር የ 8 እና የ 6 አመት ልጆች አሉኝ አሜሪካኖች አርግዤ ሲያዩኝ congratulations when is your due date ይሉኛል የራሴው ሰዎች ግን በቃ አረጀሽ ይሉኝ ነበር ገና በ 25 አመቴ እነሱ በእድሜ የትናየት እየበለጡኝ እኔ ሁለተኛ ልጅ ላይ ደርሼ እና እውነታቸውን እየመሰለኝ በግዜው በጣም ይደብረኝ ነበር አረጀሽ ማለት እንደ ኢትዮጵያውያን እሚወድ የለም ውይ ውይ ውይ
@emebetadmassu1828
@emebetadmassu1828 3 жыл бұрын
Seble ehite balawkishim ejig betam korchebishalehu Tebareki
@desstadessta
@desstadessta 3 жыл бұрын
you inspired us dear....its a life time lesson. i can`t thank you enough my Love.
@seblewongeltelahundamte4362
@seblewongeltelahundamte4362 3 жыл бұрын
Ii30
@abebechabebe6514
@abebechabebe6514 10 ай бұрын
በጣም ቀባጠርሽ ደህና አልነበርሽ you don’t have to your to tell your age
@Femelumarketing
@Femelumarketing 3 жыл бұрын
Best motivated lesson ever 💯 💪 👌 🙌 🥰🥰🥰💃💃💃
@rigbeqi
@rigbeqi 3 жыл бұрын
😁😁😂😂😂🤭🤭
@tigstibrhane9632
@tigstibrhane9632 3 жыл бұрын
Wwww sebiliye jegna geta abizto ybarksh Blessed lesetosh mikir yesetshuw betam des ylal blessed you 🌺🌺🌺
@mindabeletshiachew5652
@mindabeletshiachew5652 3 жыл бұрын
ምን እይነት አቅም እንዳለሺ ታውቃልሺ የሞተን ልብ ታስነሻለሺ ልብ ሞቶ ነበር
@ksataif3733
@ksataif3733 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ነገር ነሽ ገና ትለመልሚያለሽ ተባረኪ !!
@ghgffvhfgz3239
@ghgffvhfgz3239 3 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖?💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@tigistbelachew712
@tigistbelachew712 3 жыл бұрын
Enem genezeb abakenalehu mezenet ewedalehu❤️Tebareki sebliye ❤️
@emebetdesalegn6187
@emebetdesalegn6187 3 жыл бұрын
1000 አመት ኑሪልኝ
@melataserat974
@melataserat974 3 жыл бұрын
wawu sebliye i realy like you most of your advice to.be blessed dear you are True 100%
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ./.,///...!!
@malatnegash9071
@malatnegash9071 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰብልዬ ስለኔ የነገርሽኝ ነው የመሰለኝ።እድሜዬ 40ዎቹ መጀመሪያ ነው አላገባሁም አልወለድኩም ተስፍዬን ቆርጬ ነበር ራሴን ጥያለሁኝ እንዳልሽውም አገሬላይ ፎቅ መስራት ነው ሕልሜ፡ አሁኑኑ እጀምራለሁ Love Your Self. Age Is A number.
@tanjerinasolomon9302
@tanjerinasolomon9302 3 жыл бұрын
Am 50 and I got married six years ago and I am Hot 😉
@sofisofi8141
@sofisofi8141 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 3 жыл бұрын
That a girl! 👏👏👏
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
May God bless your merge
@hagerdawit8707
@hagerdawit8707 3 жыл бұрын
💝💝💝i am 50+ to i am happy and look young💒 BLACK DOESN'T CRACK from ERITREA☺
@tanjerinasolomon9302
@tanjerinasolomon9302 3 жыл бұрын
When God has blessed us to live this long we shld just say thank you God for letting me live for this long and more ..love yourself with everything you have the belly the grey hair the wrinkles anything that comes with age
@beyenechteshome3348
@beyenechteshome3348 3 жыл бұрын
በራስሽ የምትተማመኚ ነሽ ጀግና፡፡ አንዳንዶቻችን ኢትዮጵያውያን ሴቶች በራስ ያለመተማመን ችግር አለብን፡፡
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ./.,///...!!
@selamtefery8860
@selamtefery8860 3 жыл бұрын
Girl I love you. I am dying laughing. I love your attitude and how you carry yourself.
@aelaa4353
@aelaa4353 3 жыл бұрын
Anbesit nesh anchi Geta Eyesus hiwetsh mulu yebarekew ke 🇪🇷🇪🇷
@biruktawitdesta8857
@biruktawitdesta8857 3 жыл бұрын
am so proud of you, you're so smart & strong
@metsihetzegeye5542
@metsihetzegeye5542 9 ай бұрын
Esketa esketa? ? ???
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
ባልሽና ልጆችሽ ታድለው ፍልቅልቅል ፊትሽን ሲያዩ እንዴት ደስ ይላቸው ይሄእራሱ ከላይ የተሰጠ ሞገስ ነውና ያብዛልሽ እንደው እኛንም ሁልጌዜ በጌታ ደስ ይበላቹ ይላል ለኛም እንደው ከውስጥ የሆነ ደስታ እንዳቺ ይብዛልን
@genetbahilibi6105
@genetbahilibi6105 23 сағат бұрын
ብሩክ ነሽ🙏 ጌታ ይባርክሽ🙏
@saba2166
@saba2166 3 жыл бұрын
You absolutely right! Every woman should invest on herself first, and we should learn self love . Self love is not selfishness !
@misterelemma7141
@misterelemma7141 3 жыл бұрын
Abesha endkorkumge awelalde ayfekdem !! I love it Me also am different than my family
@hannagezehagn8303
@hannagezehagn8303 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የት አግኝቼ ልሳምሽ ዘመንሽ ይባረክ ትክክለኛ የአንጀቴን ተናገርሽ love you so much ❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍🌹🌹🌹
@kidutesfaye6838
@kidutesfaye6838 3 жыл бұрын
ተባረኪ ሰብልዬ በጣም ታበረቻለሽ ዘመንሽ ይባረክ አብቢ
@officialaida9382
@officialaida9382 2 күн бұрын
Sebliye you look Gorgeous….age is a number…..I feel 20 all the time God blless you more ❤❤❤
@yejegnitlij8222
@yejegnitlij8222 3 жыл бұрын
ስብሊዮ የኔ ጀግና ክድሮም በጣም ነው ምውድሽ እናቴን የሚመስል ነገር አልሽ የሷ ልጅ እንድሆንክ ስናገር በኩራት ነው የሲት ጅግና ነፍ አመት ኑሪልን እድሜ ፅጋ ነው ከተስጠኝ ቀን ውስጥ ቀንም መቀንስ አልፈልግም❤️🙏🏻
@biniamaklilu8509
@biniamaklilu8509 3 жыл бұрын
እድሜ ፀጋ ነው እህቴ ሰብሊ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ከጤና ጋር ይስጥሽ ኑሪ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 3 жыл бұрын
ሰብልዬ አንቺ ራስሽ እኮ ዉቢት ኢትዮጵያ ነሽ።👍❤👍❤👍❤🌷🌷🌷🌷🌷
@tigistabera897
@tigistabera897 3 жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘😘😘
@mennenzewdu4308
@mennenzewdu4308 10 ай бұрын
Happy birthday God bless you you’re so beautiful🍰 ❤️🌷
@ayacoffee4932
@ayacoffee4932 3 жыл бұрын
የኔ ቆነጆ ይበልጥ እንዴት እንደወደድኩሰሽ በጣም ነዉ ያከበረኩሽ ሰብሊዬ አንቺ ቆንጆ ኢትዮጲያዊ እህቴ የምፈልገውን እርእስ ነው ያወራሽው እንዴት አንጀቴን እንዳራሽው እኔ 34 አመቴ ነው አንድም ቀን ስለእድሜዬ እስቤ አለቅም አላገባሁምም ማንም ሰው 34 ናትም ብሎ አይገምተኝም 25-26 ነው የሚሉኝ ወንዶቹም እንደዚህ ነው ብለው የሚቀርብኝ ግን ሲጠይኩኝ አልነግረቸሀውም ብዙ ጊዜም የሚጠይቁኝ ወንዶች 30 በዬት ያልገብ ወይም እኩዮቼ ናቸው ግን የተወሰነ ጊዜ አብሪያቸው እሆንና በራሴ ድዜ እለያቸዋለሁ እነሱ በጣም ግራይገባቸዋል ፀባይሽ አይያዝም ይሉኛል እድሜዬን ሳልነግራቸው እርቃተዋለሁ ችግር እኮ ነው ሰብሊዬ ሳልፍልግ ኢትዮጲያዊ ወንዶች አስጠሉኝ ቢነግራችው ደሞ አስቢው አንድ ቀን ባልነግራቸውም መታወቂዬን ሲያዩት ማወቃቸው አይቀርም ብዬ እሸሻቸዋለሁ ኢትዮጲ ነው ያለሁት በራሴ አልደራደርም እራሴን በደንብ ነው የምጠብቀው ጂም ስሰራለሁ ዋናም እሄዳለሁ እና ሰብሊዬ አሁን ዴትየማረገው ሰው ኢትዮጲያዊ አይደለም ይህውበኛ ወንዶች ምክንያት እህት እንደሌላቸው እናት እንደሌላቸው እህቶቻቸውን እንካን አያበረታቱም ዛሬ ይዘሽ የቀረብሽው ለእህቶቻችን ለኛም የሚያስፈልግ ነገር ነው አላህ ይስጥሽ ደሞእውነት ባለሻል ደሞ በይበልጥ አብዛኛው ሴቶች ናቸው የሴቶችን ሞራል የሚሰብሩት ብቻ በጣም ነው የማመሰግንሽ ከዚህም በላይመርብሽ አንቺን አይቶ የማይበረታ አለብይ አለስብም በድጋሚ አመሰግንሻለሁ ሰብሊዬ እንዲው እንዳማለብሽ ረጅም እድሜ እመኝሻለሁ፡፡
@FfddDghfs-jw4zn
@FfddDghfs-jw4zn Күн бұрын
የኔ ዉድ እድሜ ቁጥር ነው ዋናው ዘመንን ምን ተጠቀምንበት ምንስ አደረግን
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
እድሜዬ 36 ነው፡ በ30 ኣመቴ ኣግብቼ በ 32 ኣመቴ ነው የመጀመርያ ልጄን የወለድኩት፡ እና ሁሉ ግዜ ካረጀን በኋላ ወልደን እያልኩ፡ እራሴን ልክ እንደ ኣሮጊት ሴት ነው ምቆጥረው፡ በቅርቡ ግን ወደ ካናዳ መጣን እና እዚ ያሉትን ሴቶች ሳያቸው 60, 70 ሚሆኑት እንኳን እራሳቸውን፡ይጠብቃሉ ጂይም ይሰራሉ ይማራሉ፡ ኣመለካከቴን 360° እንድቀይር ነው ያደረጉኝ፡ ኣሁን እራሴን መንከባከብ ኣመጋገቤን ማስተካከል፡ በትንሹ ስፖርት መስራት ጀመርኩ እላችኋለሁ age is just a number it is the mind that counts, thank u sebli, God bless you.
@makdasgirma8392
@makdasgirma8392 3 жыл бұрын
Endat endemwedeshe tawkiyaleshe betam betam be hiwita ande nger argeshale mecham arsashem
@nardostesfahunegn3873
@nardostesfahunegn3873 3 жыл бұрын
ወይይይ ሰብልዬ ስወድሽ እኮ ❤️ እንደዚ ንገሪኝ እስኪ ለዚ አስተሳሰቡ ለማይለወጥ ህዝብ።
@temsegengetaye3869
@temsegengetaye3869 3 жыл бұрын
You are my Heto Konjo Habesha tebareki endet endetenekakahu lenegresh alchelem 😅💪💪💪💪💪💪
@rahele564
@rahele564 3 жыл бұрын
You’re so blessed!!!
@melatkasay4499
@melatkasay4499 3 жыл бұрын
በሉእኔንምላይክ በነካእጃቹ አሜሜሜንን ተባረኪ።
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 3 жыл бұрын
yeweledech syte alagebam lemilu wonedoch men message aleshe??/leje alate lemilu
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ 3 жыл бұрын
I hear you sister. በጣም ወሳኝ መልእክት ነው ። እኔ ጀሮየን ሰምቸሻለሁ ። በጣም ነው የተረዳሁሽ ። ልዮ ነሽ ። በጣም ቆንጆ ከራስ መተማመን ጋራ ። ግን ትዳር ከላይ ነው የሚሰጠው በብልጠት በእርድና በውበት በጥንካራነት አይደለም ። የራስን የመጠበቁ ሁኔታ ግን ትክክል ሞራሌን አመጣሽው ተባረኪ ።
@ernipickering6812
@ernipickering6812 3 жыл бұрын
New for your tube. I loved it. Ethiopia 🇪🇹 really needs your kind of people!!! We need your encouragement. I thanks you for all your advice and supportive words. You should be very proud! Keep up the good work. You are in amazing 👩 and inspiring to all of us may Allah protect you.
@eldanayetube8462
@eldanayetube8462 3 жыл бұрын
"God bless you"🙏🙏🙏🥰🇲🇱🍒 I really love ♥️ you!!!
@haregwabekele5881
@haregwabekele5881 3 жыл бұрын
ሰብልዬ በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ 💕💕💕
@woinewoine5413
@woinewoine5413 3 жыл бұрын
በቅርቡ በ51 ዓመት የወለደች አ ውቃለው ሴቶች የሰብልዬ ምክር ስሙ ፀልዪ
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
እውነት ነው ዋናው ጤና በንፁህ ልቦና ፀሎት! ሀይል አለው ለሰው የማይቻል ለ-'እግዚአብሔር' ይቻላል🙏😍
@genetboja1581
@genetboja1581 3 жыл бұрын
@@getubest5016 yes
@ghiwot5311
@ghiwot5311 3 жыл бұрын
ኧረ?? ዋው ይሄማ ለኔ አበረታች ነገር ነው እኔ 44 አመቴ ነው አምስት ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉኝ ስድስተኛ ልጅ በጣም ፈልጌ እድሜዬን ፈርቼው ነበር ስለዚህ ተስፋ አለኝ በዪኛ።
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 жыл бұрын
Sebley yena konjo setamere asetamare new, mekireshe betam gobaze neshe, ka anche buzu negare taxaqemalawe, damo subscribe argalawe berche 😍😍😍😍😍😍😍tebarke
@ethiopiantube5091
@ethiopiantube5091 3 жыл бұрын
I'm much of a feminist and you are such a blessing to listen to !!!! Zare new yawekush but i love you sooomuch
@sofisofi8141
@sofisofi8141 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️💯❤️❤️🥰
@bezagm2254
@bezagm2254 3 жыл бұрын
ሰብልዬ የኔ ቆንጆ !!!ጥሩ ምክር ነው 🥰🥰👍
@asterhagos4325
@asterhagos4325 3 жыл бұрын
ተባረኪ ሰብልዬ የኔ ማር እንዳንች አይነት ሰው ያብዛልን 🙏😘❤️♥️💯
@blenseifu7534
@blenseifu7534 3 жыл бұрын
Sebleye betam temchshine........endanchi aynate set nw yenafikine in ethiopia fete zena beyline
@richzelalem8194
@richzelalem8194 3 жыл бұрын
ውይ ሰብልዬ አጀቴን አራሽ የኔ ማር ሺ አመት ኑሪልኝ ተባረኪ
@senaityimam142
@senaityimam142 3 жыл бұрын
Balchersewm semchew eskesemahut dires gin kum neger neber. Good advice
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
እኛ እድሜ ለስደት ለማዳም ኩሽና ገና በልጂነታችን መጥተን 30ስንሆን አረጀን ብለን ተስፋ ቆርጠን ቁጪ የልን ስንቶቻችን ነን።
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 3 жыл бұрын
እውነትነው
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 3 жыл бұрын
Ewonti new😢😢😢
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 3 жыл бұрын
ትክክል
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
በጣም እኔ ሀያ አራት አመቴ አራት አመት ሊሆነኝ ነው ከተሰደድኩ ህላፊነት ስራም ይበዛብኝል የአራባ አመት ሴት ነው የምመስለው ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ ኢንሻ አላህ ውስጤን አድሳለሁ።
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
@@saratube1230 አሁንም ቢሆን ትችያለሽ እራስን መጠበቅ ነው
@lili20009
@lili20009 3 жыл бұрын
Oh my God 😁 I like the one you said " you come first " I think that's why I came to hear this today thank you that gave me hope seriously 😁 Sable let's talk like this more often empowering women.
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 3 жыл бұрын
ስብልየ ቆንጆ ቆንጆ ነሽ ውብ በጊዜሽ ወልደሽ የልጅ ልጅ አይተሻል እኔ ከሁለት ወር በሃላ 53 ይሆነኛል ሁለት ልጆቼም ኮሌጅ ጨረሱልኝ ከባሌ ጋር 25 አመታችንን ከሳምንት በፊት አከበርን ግን እኔንም ብታቂኝ ይገርምሻል ልክ እንዳንቺ ነው እራሴን የምጠብቀው ግን የአበሻውን ማሽሞጠጥ አትጠይቂኝ ለዛውም አሜሪካን እባክሽ ንገሪልኝ በተለይ እዚህ ላሉት እኔ ግን ...,....
@kidistteklu1868
@kidistteklu1868 3 жыл бұрын
Gobez sebley 👍👍.....yemigebew yesma
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ./.,///...!!
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 жыл бұрын
Age is a number. Never care about what people said, do what you like to do and live happy. Because life is too short.
@gannat0178
@gannat0178 3 жыл бұрын
በእውነት ኮፊደክስሽን አደቅልሻለሁ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 жыл бұрын
@@gannat0178 Ameseginalehu ihit. Sew min yil yihon iyalin gizeachinin makatel yelebinim. Yemitamgnibetin neger madreg. Gize komo aytebikenim.
@መክሊት-ገ5ነ
@መክሊት-ገ5ነ 3 жыл бұрын
Yes it’s true 👌
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 жыл бұрын
@@መክሊት-ገ5ነ God bless you Sis
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ./.,///...!!
@abebahagos5208
@abebahagos5208 3 жыл бұрын
Sebly you are so lovely! You are talking the truth about Ethiopian women culture. You are good advisor.
@ሚጣ-ቈ6ቘ
@ሚጣ-ቈ6ቘ 3 жыл бұрын
ሰብሊ 49 ገና ነሽ የኔ ቆንጆ ከኔጋር ምትሰራ 67 አመቷ ሰለ አለባበስ ስነጣ ነው ምታወራኝ ከሷጋር ስሆን 19 የሆነኝ ነው ሚመስለኝ ሟራሏ አበሻ ኮ ገና በ 40 ነው ሀሞትሽን ሚያፈሰው
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
በትክልል 👌
@abcf4322
@abcf4322 3 жыл бұрын
@@hanagerma9528 ትክክክል
@martadadi1654
@martadadi1654 3 жыл бұрын
ዋው ስብልዬ ጥሩ ምክር ነው የመከርሺን እናመስግናሀለን በዚህ ቀጥይበት።
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
እውነት ነው የተናገርሽው
@azebassefa2057
@azebassefa2057 3 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ !!!! ሰብልዬ ተባረኪ
@ዚዙነኝ-ዸ6ቐ
@ዚዙነኝ-ዸ6ቐ 3 жыл бұрын
የኔ ልዕልት ኮንፊደስ ጥግ ድረስ ነው ምርጥ ርእስ ነው ያንሳሽው እኛን ይገነባናል
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ./.,///...!!
@hanaalex6252
@hanaalex6252 3 жыл бұрын
ምን አይነት የምትገርሚ ሴት ነሽ በጌታ 🙆🙆 አቦ ለምልሚልኝ 😍😍 ደግሞ ቆንጆ አመሰግናለሁ የሚገርምሽ አታገቢም ወይ እያሉ የሚያስጨንቁኝ ወዳጅ መሳዮችን መሸሸት ከጀመርኩ ሰንበት ብያለሁ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሰወችን ማራቅ; የማትፈልጊው ሂወት ውስጥ ይከቱሻል።
@amore8978
@amore8978 3 жыл бұрын
You give a high lesson for those who are ashamed of their age and those who are not taking care of them selves ...God bless you ❤❤
@Beki-ro7rt
@Beki-ro7rt 3 жыл бұрын
❤️🇧🇴👍👍❤️🇧🇴❤️👍👍❤️🇧🇴🌹🌹🌹🌹🌹
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 8 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 17 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 8 МЛН