"አድምጥ ዝምታህን" //Adimt Zimitahin//ሀና ተክሌ Hanna Tekle New song 2020

  Рет қаралды 872,075

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

4 жыл бұрын

Published May 8 2020
"አድምጥ ዝምታህን" ሀና ተክሌ Hanna Tekle New song 2020
"ከምድር መናወጥ በኋላ እሳት ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በእሳቱ ውስጥ አልነበረም። ከእሳቱም በኋላ ትንሽ የዝምታ ድምፅ ሆነ።"
1ኛ ነገስት 19:12
And after the earthquake a fire; but the LORD was not in the fire: and after the fire a still small voice.
1 kings 19:12
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now / @hannatekleofficial
Song written By Hanna Tekle
Music Composition Fikadu Betela
Bass Guitar Tsega Wassihun
Mixing And Mastering Nitsuh Yilma
Background Vocal Endale W/Georgis
Recording Fikadu Betela
Copyright ©2020: #HannaTekleOfficial
Note:unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Пікірлер: 551
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 4 жыл бұрын
ፀጥታን ፈራን መስማትን ገፋን እኩል አወራን ማንም አልሰማን አልተሰማማን አደርን አደባባይ ለማይረባን ሲሳይ ከራስ ጋር ጠብ ገጥመን በጊዜያችን ፈርደን ባከንን ውስጥ ሳያርፍ ምን ቢጮሁ ከውስጥ ረብሽ ሳያመልጡ ከንቱ ድል ነው ግርግሩ የማያድን አጉል ጥሩ ጥፍት ከፀጥታ ሽሽት ከዝምታ ምን በጩኸት ቢያዋዙት አለ ችግር ቤት የማይቀርፉት አድምጥ ዝምታህን ስማ ፀጥታህን ዝም ስትል ሚያወራህን ዝግ ስትል ሚያረጋህን መድሀኒትህን አድምጭ ዝምታሽን ስሚ ፀጥታሽን ዝም ስትይ ሚያወራሽን ዝግ ስትይ ሚያረጋሽን መድሀኒትሽን በጥሞና ዘመን ሁከት በመንቃት ዘመን ባለ ፍዘት መንፈስቅዱስ አይለፍህ ግባ ከቤት ከምሽግህ ጥፍት ከፀጥታ ሽሽት ከዝምታ ምን በጩኸት ቢያዋዙት አለ ችግር ውስጥ የማይደርሱት አድምጥ ዝምታህን እግዚአብሄር ያለበትን ዝም ስትል የሚያወጋህን ዝግ ስትል የሚያረጋህን መድሀኒትህን አድምጭ ፀጥታሽን እየሱስ ያለበትን ዝም ስትይ የሚያወጋሽን ዝግ ስትይ የሚያረጋሽን መድሀኒትሽን መፍትሄ ነው ፀጥታ መስጠት ለራስ ፋታ ማዳመጥ የውስጥን ማየት ያሉበትን ፀጥታን ጠላን ጩኸት ጠራን በሆታ ጠፋን ደጅ ውለን አደርን አድምጥ ዝምታህን ስማው ፀጥታህን አድምጭ ዝምታሽን መድሀኒትሽን ላድምጥ ዝምታዬን ልስማ ፀጥታዬን አድምጭ ፀጥታሽን መድሀኒትሽን #አድምጥዝምታህን
@elsaelsa6246
@elsaelsa6246 4 жыл бұрын
Tebareku
@hiwotalamrew984
@hiwotalamrew984 4 жыл бұрын
ዘመንሽ በፅድቅ ይለቅ,,, ለምልሚ🙏
@emuhabesha
@emuhabesha 4 жыл бұрын
God bless you dear!
@masaretabebe5388
@masaretabebe5388 4 жыл бұрын
amen amen amen tabarkii
@glorytogod7071
@glorytogod7071 4 жыл бұрын
I love you ሀንዬ፡፡ የእየሱስ፡ ወታደር፡ አንቺ፡ ነሽ፡፡ ትክክለኛ፡ መንገድ፡ ያለሽ፡ በእየሱስ፡ ክርስቶስ፡ የሆነውን፡ የምታኮሪን፡ እህታችን💪🏿
@Ermias133
@Ermias133 4 жыл бұрын
እህታችን ሃና አንቺ የተፈጠርሽው በቅኔና በዜማ ጌታን ልታወድሺ እናም ለትውልድ የጊዜውን መልዕክት ልታስተላለፊ ነው ተባረኪ ሃኒቾ ድንቅ መልዕክት ነው ::
@ganetyegetalijduffogh3135
@ganetyegetalijduffogh3135 3 жыл бұрын
Ewunati new Erim Taberiki
@lijootaye6909
@lijootaye6909 3 жыл бұрын
@@ganetyegetalijduffogh3135 was vb
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 2 жыл бұрын
የራስሽ የዜማ አወጣጥ እና የራስሽ የዝማሬ ስልት ያለሽ መሆኑና የእግዚአብሔር ነገር ያለበት ድንቅ ዝማሬ ዘመንሽ ይባረክ
@tewodrostemede4717
@tewodrostemede4717 4 жыл бұрын
አድምጥ ዝምታህን፣ ስማ ፀጥታህን፣ ዝም ስትል የሚያወረህን፣ ዝግ ስትል የሚያረጋህን፣ መድሃንትህን።መንፈሰ ቅዱስን። ፀጋ ይብዛልሽ።
@beletechshamebo3538
@beletechshamebo3538 4 жыл бұрын
እኩል አወራን ጥልቅነው መልክቱ ሀኒ ተባረኪ
@muskae5070
@muskae5070 4 жыл бұрын
Watch "ሀና ተክሌ ምን ነካት? OMG እጅግ ያሳዝናል" on KZbin kzbin.info/www/bejne/jKrMY4dsg9idbdE
@yw3664
@yw3664 2 жыл бұрын
I'm an avowed atheist, but can't help to love Hani's songs.
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
ሀኑዬ አንቺ ለቤተክርስቲያን የተሰጠሽ ስጦታችን ነሽ ተባረኪልን #አድምጥ ዝምታህን .....!!!!!!!! በጣም ወድጄዋለው ሰፊ ጥልቅም ነው መልዕቱ ተባረኪልኝ 💎💎💎🎸🎹🎺🎧🎻🎼🙏🎷😍🎤🥰👏👏👏🎼🎼
@rutag7116
@rutag7116 4 жыл бұрын
Love this support Sura.
@promisepicturesabush6527
@promisepicturesabush6527 4 жыл бұрын
ሱሬ ትለያለህ እኮ.. ወድጄህ ልሞትልህ ..አንተ ስንት ፀልየህ ታመጣለህ እኔ እቤት ተኝቼ እባረክበታለሁ..ውዴ እንኳንም ጌታ አንተን ስጠን !!!!
@ephygeze2449
@ephygeze2449 4 жыл бұрын
kzbin.info/aero/PLA7_xFrM5OZ8WWEH60dEtuS-FhtXEpZiy
@BiniamAbera
@BiniamAbera 4 жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት ሁላችንም መልዕክት አስተላላፊ ሆነን የሚሰማ በታጣበት ሁኔታ ዝም ብሎ መስማትን የመሰለ ነገር የለም። ያደኩባት ቤተክርስቲያን ሙሉወንጌል እንደዚህ አልቆ ተውቦ በማየቴ ደስ ብሎኛል።🙏🙏
@krisplayz891
@krisplayz891 4 жыл бұрын
ሙሉ ወንጌል ነፍሴ ነው
@bonketd1954
@bonketd1954 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሰማ ነው የተረጋጋው ከመከራም ስጋት ያረፍው... አንተን መስማት ይሁንልኝ... ዛሬም ይባረክሽ እላለሁ... እየትባረኩበት ነውና. :: ላድምጥ ፅጥታየን... ልስማ መድሃኒቴን
@krisplayz891
@krisplayz891 4 жыл бұрын
ሃንዬ ለጌታ ያደርሽና የበሰለሽ የእውነት አገልግሎት የምታገለግይ የጌታ ሴት ሰላም ላንቺ ይሁን ዝማረዎችሽ በሙሉ ወንጌል በዜማ ምታስተላልፍ ዘመናዊ ሳይሆን ዘላለማዊ ፍቅር የገባሽ ተባረክልን ቃላት ያጥረኛል አንቺ ከጌታ ለበትክርስቲያን የተሰተሽ ስጦታ ነሽ በቃ ዝማረዎችሽን በሙሉ ሰምቼም አልጠግብም ተባርክክክክክክቅ ሃንቾዬ
@lidiyatizazu3306
@lidiyatizazu3306 3 жыл бұрын
ሃኒቾ ጌታ እየሱስ ዘመንሸን ቤትሸን ትዳርሸን ልጆችሸን ይባርክ መዝሙሮችሸ ትልቅ መልህክቶች አሉት ከላይ ከእግዚአብሔር የተሰጠሸ ፀጋ ነው ባአንቺ ተጠቅሞ የባረከን ጌታ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን እ
@dimahe143
@dimahe143 3 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም እንዲህ ዐይነት መዝሙሮች ይብዙልን። ሃኒዬ እግዚአብሔር ካንደገና በመልካምነቱ ይጎብኝሽ።
@Ghtdfoguh
@Ghtdfoguh 3 жыл бұрын
I am not protestan but I really like ur mezmur deadly .U teach me alot How I Love Jesus .Long live Hanna
@hanaberhaneyesus7502
@hanaberhaneyesus7502 4 жыл бұрын
መልእክቱ ደርሶኛል እግዚአብሔር ባንቺ ስላኖረው መልእክት ይባረክ የተባረክሽ ነሽ ለክብር ለሽልማት ያብቃሽ በላይ በመንግስቱ
@fifififi7071
@fifififi7071 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው ሀኒዬ ብሩክ ሴት እኮ ነሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ህይወትሽን መውጣት መግበትሽን ጨርሶ ይበርክ ተበረኪልኝ ለበረከት ሁኝ ያንቺን መዝሙሮችኝ እኔ ተሰምጬ ነው የሚሳማሁ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘💘
@negashgebre1974
@negashgebre1974 4 жыл бұрын
የአበቴ ብሩካን ጠለታችሁ ዲያብሎስ እምሽክ ይበል፣ ዕድሜያችሁ ዕልፍ ይሁን፣ አድምጥ ዝምተህን ስማ ፀጥታህን ዘመናችሁ ይለምልም ። ተባረኩ ተባረኩ God Bless you!!
@muskae5070
@muskae5070 4 жыл бұрын
Watch "ሀና ተክሌ ምን ነካት? OMG እጅግ ያሳዝናል" on KZbin kzbin.info/www/bejne/jKrMY4dsg9idbdE
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሀንዬ ሁሌም ልዩ ቅኔን የሚሰጥሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@freyamatube1209
@freyamatube1209 3 жыл бұрын
ሃኒታዬ ከነዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎችሽ አንቺን ጌታ ለኛ ስለሰጠን ክብሩ ይስፋፋፋፋፋፋ
@hannibelongtojesus1762
@hannibelongtojesus1762 4 жыл бұрын
1ኛ ነገ •19=11÷13 ከሁሉም በኋላ እግዚአብሔር በፀጥታው ውስጥ ነበር!! ሃኒየ ተባረኪ በብዙ ውድ ያባቴ ልጅ ለምልሚ በምንም አትያዥ❣️❣️😍
@user-ib7en2tf9d
@user-ib7en2tf9d 3 жыл бұрын
ሕምምም ልክ ነው ጌታ ምን ይላል የሚለው ነገር ትልቅነት ነው።
@addisalemnegash2903
@addisalemnegash2903 4 жыл бұрын
ሃኒቾ አንቺ ድንቅ ሴት ተባረኪ:: መንፈሳዊ አቋም ያለው ሰው በጣም ደስ ይላል!
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 4 жыл бұрын
አወን እራሳችንን ባንሽሽ ለሌሎች መሸሽ ምክንያት ባልሆንን ከራሱ የጠፋ እንዴት ይገኛል ለጌታ ይህ የኔ ምርጥ ሀሳብ ነው ተባረኪ እህቴ በፀጋው ይብዛልሽ የጌታዬ ውድድድድ
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
ሃንዬ እውነትሽን ነው በዝምታ ዘመን ከሚጮሁ ጋር አብረን ጮህን ጌታ ማስተዋልን ይስጠን ድንቅ መልእክት ነው ተባረኪ አሁንም በብዙ ማስተዋል ዝማሬ
@myway4943
@myway4943 4 жыл бұрын
😔😭😭🙏ምን እንደሚሰማኝ ምንም አታውቂም ምንም ልትገምቺ አትችይም
@bichegnaw_yebichenaw05
@bichegnaw_yebichenaw05 4 жыл бұрын
ሃኑዬ ሁሌ ባንቺ ላይ ባለው ጸጋ እንደተባረኩና እንደተጽናናሁ ነው አሁንም ከዚህ በበለጠ ያለሽን የጸጋ ስጦታ የምትገልጭ ያርግሽ ተባረኪልኝ
@addisutesfaye8352
@addisutesfaye8352 10 ай бұрын
አቦ አንቺ ልጅ ትለያለሽ አብዝቶ ይባርክሽ በእርግጥ አንድ እምነት ውስጥ አይደለንም ግን በቃ ያንቺ መዝሙሮችን ግን ይለዩብኛል ❤❤❤❤
@sinafekmergiaaknaw7675
@sinafekmergiaaknaw7675 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መዝሙር ዝማትችንን እናዳምጥ ዝምታን እን ፈልግ ጩሐትን እንግፋ
@bellae3334
@bellae3334 4 жыл бұрын
Wow ! ያንቺን መዝሙሮች ስሰማ ሀኒዬ ራሴን በእግዚአብሔር ዙፋን ውስጥ የማገኘው ያህል ይሰማኛል። stay blessed hani konjo
@PeacefulPathways2
@PeacefulPathways2 4 жыл бұрын
ላድምጥ ዝምታዬን ልስማ ፀጥታዬን ኢየሱስ ያለበትን
@abinetkenoregetachew72
@abinetkenoregetachew72 4 жыл бұрын
ላድምጥ ዝምታዬን:: God Bless You. ታበርኬባታለሁኝ❤️
@tamrattalamo9361
@tamrattalamo9361 4 жыл бұрын
...ዝግ ስትል ሚያረጋህን መድሃኒትህን ❤❤❤🙏🙏🎧🎧🎧
@bonketd1954
@bonketd1954 4 жыл бұрын
ተባረኪ, እግዚአብሔር ሆይ ስለ እህታችን ስምህን እንባርካለን, ዘመንሽ ይባረክ ውድ እህታችን!!! 😍😍😍🙏🙏🙏
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
እኩል አወራን ማንም አልሰማም እልተስማማን የሚገርም መልእክት እኮ ነው ሀንቾ ስወድሽ ልዮ ነው ለምልሚልን❤❤❤😍😍😍❤❤❤❤❤
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 3 жыл бұрын
ሀኒቾ አንች እኮ ልዩ ነሽ አቤት በመዝሙር ያለው ድንቅ መልክት ምክር ተግሳጽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
@wuber.g9288
@wuber.g9288 4 жыл бұрын
ሀኒ የግጥሞችሽ ጥልቅ መልህክቶች ሁሌም ነው ሚያስገርሙኝ ሚያንፁኝ ተባረኪ በብዙ🙌
@RoofG
@RoofG 4 жыл бұрын
ላድምጥ ፀጥታዬን መድሃኒቴይን🙌 Thank you dearest. You are so amazing!!!
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 4 жыл бұрын
Thank you holyspirit. We love yu Hani.
@tsegalegese1455
@tsegalegese1455 4 жыл бұрын
በአንቺ ያለውን የእግዚአብሔርን ፀጋ በጣም ነው የማደንቀው! ሃኒቾ በእውነት ብቃት አለሽ!
@leliaberra8632
@leliaberra8632 4 жыл бұрын
1 አቤቱ፥ ልቤ አይታበይብኝ፥ ዓይኖቼም ከፍ ከፍ አይበሉብኝ፤ ከትልልቆች ጋር፥ ከእኔም ይበልጥ ከሚከበሩ ጋር አልሄድሁም። 2 #ነፍሴን_አሳረፍኋት፥_የእናቱንም_ጡት እንዳስተውት_#ዝም_አሰኘኋት፤ ነፍሴ የእናቱን ጡት እንዳስተውት በእኔ ውስጥ ናት። 3 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እስራኤል በእግዚአብሔር ይታመን። መዝ 131 God bless you dear.
@mulugetatesfayeakadibekulu7299
@mulugetatesfayeakadibekulu7299 4 жыл бұрын
Hana tekle as always you're the best gospel singer. God bless you
@biniblissful6274
@biniblissful6274 3 жыл бұрын
ሃና ሃኒ! ብጣዕሚ ደስ ዘብል መዝሙር፡ ዓይኒ ማያት መዛሙርኪ መመሊሱ ይዛሪ። ንስኺ በረኸትና ኢኺ፡ ብጣዕሚ ኢና ነፍቅረኪ። Hannah Honey, what a wonderful song, may the streams of your songs flow unceasingly. You're our blessing, we love you so much. Love from Eritrea!!!!!!!!!! God bless you richly!
@samsonloha7537
@samsonloha7537 4 жыл бұрын
You are different, Hanna Tekle. Wede lay, wede lay, wede lay .....selchetonal. We need songs like yours. I do like you, Meskerem Getu, and Endale Woldegeoris. You guys sing kumneger!
@user-xz3sp2bk4q
@user-xz3sp2bk4q 4 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ካለበት ከፍ ያለ ሙዚቃም ሆነ ረጋ ያለ ያንፃል ዋናው መዝሙሩ በፀሎት ተገኝቷል ወይ ነው።
@jesussaves9102
@jesussaves9102 4 жыл бұрын
Same
@fikerleethiopia6121
@fikerleethiopia6121 4 жыл бұрын
Endene bezih mezmur yetemarekachu endhum esun emitwedu like gichugn eski
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
አድምጥ ዝምታህን ፀጥታን ፈራን መስማትን ገፋን እኩል አወራን ማንም አልሰማን አልተሰማማን አደርን አደባባይ ለማይረባን ሲሳይ ከራስ ጋር ጠብ ገጥመን በጊዜያችን ፈርደን ባከንን ውስጥ ሳያርፍ ምን ቢጮሁ ከውስጥ ረብሽ ሳያመልጡ ከንቱ ድል ነው ግርግሩ የማያድን አጉል ጥሩ ጥፍት ከፀጥታ ሽሽት ከዝምታ ምን በጩኸት ቢያዋዙት አለ ችግር ቤት የማይቀርፉት አድምጥ ዝምታህን ስማ ፀጥታህን ዝም ስትል የሚያወራህን ዝግ ስትል የሚያረጋህን መድሀኒትህን አድምጭ ዝምታሽን ስሚ ፀጥታሽን ዝም ስትይ የሚያወራሽን ዝግ ስትይ የሚያረጋሽን መድሀኒትሽን በጥሞና ዘመን ሁከት በመንቃት ዘመን ባለ ፍዘት መንፈስቅዱስ አይለፍህ ግባ ከቤት ከምሽግህ ጥፍት ከፀጥታ ሽሽት ከዝምታ ምን በጩኸት ቢያዋዙት አለ ችግር ውስጥ የማይደርሱት መፍትሄ ነው ፀጥታ መስጠት ለራስ ፋታ ማዳመጥ የውስጥን ማየት ያሉበትን ፀጥታን ጠላን ጩኸት ጠራን በሆታ ጠፋን ደጁ ላይ አደርን ላድምጥ ዝምታዬን ልስማ ፀጥታዬ አድምጭ ዝምታሽን መድኃኒትሽን አድምጥ ዝምታህን መድኃኒትህን Amazing....ዝምታ ዛሬ ይጀመር።
@selomieyifdeamlak1093
@selomieyifdeamlak1093 4 жыл бұрын
Thanks Eli for writing this amazing lyrics.
@abigaileteffa
@abigaileteffa 4 жыл бұрын
I can’t stop listening ሀኒቾ ዘመንሽ ይባረክ
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 4 жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ሀኒቾ
@betheldesta2802
@betheldesta2802 4 жыл бұрын
spiritual maturity.......i can see on you clearly, stay blessed sister ❤❤❤❤
@promisepicturesabush6527
@promisepicturesabush6527 4 жыл бұрын
ሀንቾ....❤❤❤❤ እንኳንም እግዚአብሔር አንችን ሰጠን!!!!... በስንቱ ተባረክንብሽ እኮ እእውውውይ ...ኧረ እድሜሽን ያርዝምልን!!❤❤
@lovewin1582
@lovewin1582 4 жыл бұрын
ሃንዬ ምን ልበልሽ?!?!?! መንፈሳዊ ጠላቂ ዋናተኛ ብዬሻለሁ! አንቺ ምዘምሪያቸው መዝሙሮች ውሃው ዳር (እግሩን ብቻ ለሚያጠልቀው) አይገኙም: ጥልቀቱ (ቅድስተ ቅዱሳኑ)ውስጥ ነው ሚገኙት። ተባረኪ አንቺና የአንቺ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ!!! #የትውልድበረከት❤
@amenamen9497
@amenamen9497 4 жыл бұрын
Yes rasin yemayet zemen new leneka getahoy erdan 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️ Hanna anchim tebareki 🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽ahunm geta yabzalish anchim betesebish yetebareke yihun 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mercymercysho7358
@mercymercysho7358 3 жыл бұрын
Hanichoye anchi bezemenu yalsh mert ena tenkara set nsh ene banchi mezmur hulem endetebarku nw አድምጥ ዝምታህን ደግሞ #1 nw yewent erasen endademt nw yargshny ahun balenbt gerger alm zmtachnen madmt endalbn astemereshnal hanicho tebarekilny wedshalw
@samrisami5085
@samrisami5085 4 жыл бұрын
Hanyeee betam geta yeredash sew nesh hulem banchi Eren amesegnalew bewenet
@muled6583
@muled6583 4 жыл бұрын
mihiret, bety, sofi na anchi betam yeteleyachu nachu mezmurochish nebsin yadisalu haniye tebareki, gn adera ende sofi libachinin endatawalilubin.
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
እንዲ ራሳችንን የምናይበት ዝማሬ ነው የናፈቀን ዘፈን ከመዝሙር እየደባለቁብን አወኩን እኮ
@fikirutemesgengeleta2944
@fikirutemesgengeleta2944 4 жыл бұрын
I Love this song!!! I listen it more than 5 time each day God bless you. I can't stop of listening. It makes me crave the presence of the holyspirt. God bless you Hanna for blessing us with your songs! Let God bless you with much spiritual maturity!! This song really has the presence of the holyspirt. God bless!!
@DiboraSamuel-lp2ru
@DiboraSamuel-lp2ru 2 ай бұрын
የኔ እናት ሁሌም አብሬሽ መዘመር እፈልጋለሁ።ውስጥሽ የማያልቅ የቅኔ ወንዝ አለ።ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
@eskushawa4664
@eskushawa4664 2 жыл бұрын
....ዝም ስትል የሚያወራህን ረጋ ስትል የሚያጋህን.....!
@yttube7392
@yttube7392 3 жыл бұрын
11 የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ፤ የጊዜው ቃል እንዲሁ ነው።
@speaktruth7536
@speaktruth7536 4 жыл бұрын
አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ውድድር ብዙ ተሰርቷል ይወቴ በመዝሙር እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@jossy2268
@jossy2268 4 жыл бұрын
ሐንቾ እግዚአብሔር ይባርክሽ። በጣም እንወድሻለን!! ሁላችሁም ተባረኩልኝ እወዳችሁኋለሁ💯💯💯።
@lulululu2675
@lulululu2675 4 жыл бұрын
Weyyyy endiet des ylal mexnanat bereket yetemola mezmur gieta abzto ybarkh hanichoye bsema bsema yemaytegeb mezmur
@binyegeta2920
@binyegeta2920 4 жыл бұрын
ሃኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ውስጥ ሰርስረው ስለሚገቡት መዝሙሮችሽ ፡ውስጥሽን አድምጠሽ ውስጣችንን እድናዳምጥ ስላረግሽን ተባረኪ ዘመንሽ ይባርክ!!!
@biniyampetros5112
@biniyampetros5112 3 жыл бұрын
Vjhhfjgmko
@biniyampetros5112
@biniyampetros5112 3 жыл бұрын
Nqlkur8roftyhkrggurrfhjfn
@davesolchannel3402
@davesolchannel3402 4 жыл бұрын
ተባረኪልን ወቅታዊ መልእክት ነው
@fikerleethiopia6121
@fikerleethiopia6121 4 жыл бұрын
Betam new emwedachew mezmurochshen tebarekilegn yene konjo endet lib lay zelko endemigeba kalatochu
@media9836
@media9836 4 жыл бұрын
ሀንዬ አንቺን የሰጠንን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ❤ ተባርከናል
@yoditdemoz5623
@yoditdemoz5623 4 жыл бұрын
Hanuco I love you so much let me tell you in tigrina ( shicor lebam rezan ) you are good example for all tebareki
@agabosp6188
@agabosp6188 3 жыл бұрын
Is it us true,Hanna is "rezan and Lebam" woman of God! Jesus is Lord!!
@jesussaves9102
@jesussaves9102 4 жыл бұрын
Haniye my love you don't know how much I love you. ❤❤❤ betun bealetu lay yemeserere sew endet dessss yelal.
@yisehakgetu8964
@yisehakgetu8964 4 жыл бұрын
tilek melekt yalew mezmure......woktun yememezin song.....hulachinem easachinen yemenadamitebet wokt lay nen.....politicianum,, zemariwum,,,wongelawiwum...hulum erese beres meccho honawal.......#zimeta
@goodness776
@goodness776 2 ай бұрын
ተስፋን የምታለመልሚ የእግዚኣብሔር ድብቅ ጦር እቃ ነሽ። ኣንድ የምታውቂው የእግዚኣብሔር ምስጢር ካንቺ ጋር እንዳለ በሁለመናሽ ብዝግታሽ፡ በግጥሞችሽና ብመድረክ ኣለባበስሽ ይታያል። ያብዛልሽ ይጨምርልሽ። እግዚኣብሔርን እንዳከበርሽው ያክብርሽ።
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 жыл бұрын
Hoooooooooooo yes this is true Amen Amen hallelujah hallelujah I hering holly sprite bless you Hani
@medimedo5191
@medimedo5191 4 жыл бұрын
1ኛ ነገሥት 19 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ እርሱም፦ ውጣ፥ በተራራውም ላይ በእግዚአብሔር ፊት ቁም አለ። እነሆም፥ እግዚአብሔር አለፈ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ትልቅና ብርቱ ነፋስ ተራሮቹን ሰነጠቀ፤ ዓለቶቹንም ሰባበረ፥ እግዚአብሔር ግን በነፋሱ ውስጥ አልነበረም። ከነፋሱም በኋላ የምድር መናወጥ ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በምድር መናወጥ ውስጥ አልነበረም። ¹² ከምድር መናወጥ በኋላ እሳት ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በእሳቱ ውስጥ አልነበረም። ከእሳቱም በኋላ ትንሽ የዝምታ ድምፅ ሆነ።
@fisehadegife3168
@fisehadegife3168 4 жыл бұрын
ሀንዬ ተባረኪልኝ በጣም ጥሩ መልዕክት ተባረኪ።
@starmark6042
@starmark6042 Жыл бұрын
መንፈሳዊ እናቴ ብትሆኝኝ ደስ ይለኛል፤ ምክንያቱም ሁል ጊዜ ለብዙ ልቤ ጩሔት እና ጥያቄ መልስ የማገኘው ከአንች አፍ ነው ጌታ ይባርክሽ፡፡
@tips_forTravel
@tips_forTravel 4 жыл бұрын
Amen
@tips_forTravel
@tips_forTravel 4 жыл бұрын
Amen
@mengistworku2918
@mengistworku2918 3 жыл бұрын
ውይ የወቅቱ ዝማሬ ... አለ ችግር ቤት የማይቀርፉት!!
@SelamTeketel-nk2ec
@SelamTeketel-nk2ec Ай бұрын
ዋው በጣም ነው መዝሙሮችሽ ደስ የሚሉት ጌታ ብርክ ያድርግሽ
@yakobesheteofficialchannel9968
@yakobesheteofficialchannel9968 4 жыл бұрын
የጊዘዉ መልዕክት ነዉ ሃኒ ዘመንሽ ይባረክ
@tigisttesfaye1893
@tigisttesfaye1893 4 жыл бұрын
ሀኒቾ ጌታ ይባርክሽ
@usherlvjesus
@usherlvjesus 4 жыл бұрын
wow!!! Ma God bless u more &more,ዘመንሽ ሙሉ ይባረክ!!!
@YirieAddis
@YirieAddis 5 ай бұрын
ላድምጥ ዝምታዬን ልስማ ፀጥታዬን
@kabibeti
@kabibeti 4 жыл бұрын
ብሓቂ ዓቢ መልእኽቲ ዝሓዘለ መዝሙር❤️ ጣዕሚ ስቕታ አብቲ ዝስዕቦ ሓቀኛ ድምጺ ዘሎ: ዕግበት: ጥዕና ሂወት:ዕግበት : ተስፋን መምርሕን መግለጺ አልቦ'ዩ። Thankyou and Bless you more💗
@user-gz4op5so5b
@user-gz4op5so5b 5 ай бұрын
ይህን ዝማሬ የሰጠሸ ጌታ ይባረክ እንዴት እንደምወደው!!!!
@yonasmelese7704
@yonasmelese7704 4 жыл бұрын
God Bless you Hani …......more blessing …...more blessing ……..love you! I cant stop listening….
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 4 жыл бұрын
eyee akasii ebifamii bayen jalladheen sii dhagahaa... farfanaa kee bayee nafayadaa jirtaa... siinjalladhas!!! obletii koo jabadhuu!!
@user-vu8iw4xw6g
@user-vu8iw4xw6g 4 жыл бұрын
ሀኒዬ ሁሌም ለእኔ ልዪ ነሽ ጌታ ባንቺ በኩል ሁሌም እንዳጽናናኝ እንዳስተማረኝ ነው ያብዛልሽ ውዴ
@mariamputri4202
@mariamputri4202 4 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ሀንቾ አሜን እግዛአብሄር በነገር ሁሉ መልካም ነው
@miky9450
@miky9450 4 жыл бұрын
Ketena hulet church new building waw.. I miss it
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 4 жыл бұрын
ሀኒቾ አንቺም መዝሙርሽም ቅመም ስወድሽኮ😍😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤
@addiszele4182
@addiszele4182 4 жыл бұрын
I love you my brother Endale and Sister Hana!!!! You have been blessings to me, my family and our country!!!!!Jesus told Peter to go to the sea and catch the first fish to take out the prepared wealth to pay tax. At present, Jesus is giving us time (fish) to take what prepared for us. As Peter did not kill the fish, we are expected not to waste/kill our time!!!!!!!
@senaitdebesay2784
@senaitdebesay2784 4 жыл бұрын
Yaw hulie endmlew yegziabher set⚓🙏
@seifebesir44
@seifebesir44 4 жыл бұрын
እሺ ሀንዬ! ዝምታዬን አደምጣለሁ ፀጥታዬን እሰማለሁ ዝም ስል የሚያወራኝን ዝግ ስል የሚያረጋኝን....🙏🙌 ሁሌም በዜማና በቅኔ ስለምትባርኪን ክብር ይስጥልኝ!
@zeezee9188
@zeezee9188 4 жыл бұрын
I wish everyone gets her message. These days people like to hear only what they want, not what they need. Let’s hope this song reach out to so many of us who want to listen other voices instead of the truth that lives In us. 🙏🏾
@abaytube5279
@abaytube5279 4 жыл бұрын
God Bless U han I'm listening my silence
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 3 жыл бұрын
Zemnsh yebarki bebzu weddddd new madergesh hanya
@mekdesethiopianmekdes8465
@mekdesethiopianmekdes8465 3 жыл бұрын
Amen Tikikiln hanna 🙏🙏🙏❤❤
@bezawitkiros2313
@bezawitkiros2313 4 жыл бұрын
Haniyee mezmurish hulum getan yinageraly tebarekilign zemenish yibarek
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 4 жыл бұрын
ዝማሬሽ ሁሉ ውስጥን ይደርሳል ...ይሄንም በጣም ወደድኩት ተባረኪ የኔ ቆንጆ እህቴ
@user-yl2en7ox5x
@user-yl2en7ox5x 4 жыл бұрын
Hanicho ተባረኪ ግሩም መልእክት ነው .🥰🥰
@yosefgeberzgi3521
@yosefgeberzgi3521 3 жыл бұрын
Hanaaa ehtaaa yewdeshe alewu eda Eysuss fkerrrr🌹😍
@bezabless
@bezabless 4 жыл бұрын
Hany yene wude, Thank you so much for singing anchi batzemere mn yewetege nebere 🙏🙏
@zinachlajebo2605
@zinachlajebo2605 3 жыл бұрын
Amen hallelujah GBU
@dawittsegayesisay45
@dawittsegayesisay45 4 жыл бұрын
You are a gift for the nation. Be blessed!
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
Hanna Tekle ተሞኝቼ አይደለም 2020
11:48
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 558 М.
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 49 МЛН
Agizegn
5:00
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 35 М.
Hanna Tekle - "የነፍሴ ዝማሬ" //"Yenefse Zimare" - ሀና ተክሌ 2021
6:47
Addisu Worku & Hanna Tekle   Mahlet Recognition Event
8:32
Mahlet Channel
Рет қаралды 678 М.
"መዳኔ"//Medane//Hanna Tekle//Aug' 23/ 2023
6:28
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 329 М.
Anileyayim
5:38
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 26 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 1,8 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 357 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 1,5 МЛН
Bidash - Dorama
3:25
BIDASH
Рет қаралды 168 М.
Селфхарм
3:09
Monetochka - Topic
Рет қаралды 5 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 2,8 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 259 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 71 М.