ድምፃዊ ሀይሌ ሩትስና ጆኒ ራጋ ስለ ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ

  Рет қаралды 31,238

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

ድምፃዊ ሀይሌ ሩትስና ጆኒ ራጋ ስለ ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ

Пікірлер: 20
@alnatanhenok6786
@alnatanhenok6786 3 жыл бұрын
መኖር ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው የኔ ጌታ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለክ
@user-yf7we8qr9h
@user-yf7we8qr9h 4 жыл бұрын
ነብሳችን ሁሌም ከህይወት ሚዚቀኛው ኤልያስ መልካ ጋር ትኖራለች፤ ኃይሌና ጆኒ ለኤሊያስ ስላደረጋችሁት ወንድማዊና ሙያዊ በጐ ተግባር ሁሉ እኛ የሙዚቃችሁ እድምተኞች ስናከብራችሁና ስናመሰግናችሁ እንኖራለን፤ ስለሱ፤ በሥሙ የጀመራችሁትን ሁሉ አሳምራችሁ እንደምትፈጽሙ እምነታችን ነው፤ በርቱልን። ለምለምም ስለ ኤልያስ መናገር የሚገባቸውን ሁልት እንግዶችን በልዩነት ሥላቀረብሽልን እናመሰግናል።
@tiztatizta8811
@tiztatizta8811 3 жыл бұрын
ኤልዬ ሁሌም አንረሳህም ❤ነብስህን በገነት ያኑርልን!
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 4 жыл бұрын
ሁሌ አስታውሳሃለው እወድሃለው የእኔ ጀግና ምትክ የሌለህ
@Reggaegal11
@Reggaegal11 4 жыл бұрын
Honoring his legacy is the least that can be done. Elias is a pioneer! He certainly deserves all the recognition and so much more!
@daniendale3445
@daniendale3445 3 жыл бұрын
መምህር ሆይ ስለሰጠኸን መክካም ዕውቀቶች በክብር እጅ ነስተን ልናመሰግንህ እንወዳለን ጥልቅ በሆኑት ሃሳቦችህ ስናከብርህና ስንማርብህ ሃሳቦችህንም ለትውልድ እናሻግራለን ነብስሄር
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 жыл бұрын
ሱብለን አላህ ሰዉ እደዚህ ይቀየራል ሰዉ ከንቱ በጣም ነዉ የሚሳዝነዉ😭
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ነብስ ይማር
@tigrayalulaabanega85
@tigrayalulaabanega85 4 жыл бұрын
የጠፋ ሰው ጆኒይ ራጋ
@eyouelmeshesha7557
@eyouelmeshesha7557 4 жыл бұрын
ኤልዬ መቼም ልረሳህ አልችልም አንተ ልዩና የምግዜም ጀግናዬ እንደሆንክ በልቤ ትነግሳለህ
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 4 жыл бұрын
አይቻልም እንጂ ኤልያስ ዳግም ብትፈጠር
@Reggaegal11
@Reggaegal11 4 жыл бұрын
Betam Betam Betam ...
@zemaentertainment4679
@zemaentertainment4679 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤hero
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 9 ай бұрын
የኔ ጌታ አንጀቴን በላሃው. ለካ እንደዚህ አይነት ሰዉ ነበርክ?😢
@tigrayalulaabanega85
@tigrayalulaabanega85 4 жыл бұрын
ሃሌየም አውድሃለው
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 3 жыл бұрын
Haileye, Johnye, hulem tiru sewoch nachu fetarie ystln
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 4 жыл бұрын
Rip E
@yeshewasdemeke3349
@yeshewasdemeke3349 4 жыл бұрын
ኤልያስ መልካን ሳስበው ሳስበው……………
@firomsandewo3299
@firomsandewo3299 4 жыл бұрын
disappointing ... renal case... dialysis ... uuuffff... RIP ELI
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 25 МЛН
ኢትዮ ቴሌኮም  #በቀጥታ
Fana Television
Рет қаралды 18
ሃይሌ ሩት Haile Roots | Musicology
43:23
Kana Television
Рет қаралды 37 М.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН