ድምፃዊ ግርማ ተፈራ ካሳ አባቴ ሙዚቃዉን እና ስለ አባቶች ቀን ከእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Girma Tefera Live Performance

  Рет қаралды 97,407

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@user-si1yc2us4z
@user-si1yc2us4z 5 жыл бұрын
ምርኩዝ ወይኔ ሆድ ባሰኝ አባቴ ናፈቀኝ ግርምሽየ እድሜና ጤና ይስጥህ
@lolaolanrewaju7426
@lolaolanrewaju7426 6 жыл бұрын
አባቴ ዛሬ በህይወት ባትኖርም ሁሌም አስብሃለሁ ነብስህን ይማርልኝ በህይወት ላላችሁ አባቶች መልካም ያባቶች ቀን ይሁንላችሁ
@elsaelsa5771
@elsaelsa5771 6 жыл бұрын
አባቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው አባቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ሁሌም በደስታ ኑርልኝ
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 жыл бұрын
አባትዬ በጣም ነው የናፈከኝ ሁሌም እወድሀለው በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃን ለሁሉም አባት እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቸው
@kedijaethiopian3271
@kedijaethiopian3271 6 жыл бұрын
አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ enami nafikonyali
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@adu4803
@adu4803 5 жыл бұрын
አባቴ ከምር ናፍቀህኛል አይንህን ለማየት ያብቃኝ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነክ ከናትም በላይ
@Enkokelish
@Enkokelish 2 жыл бұрын
ጊዜ የማይሽረው, ቦታ የማይለውጠው ውስጣዊ የአገርና የወገን ፍቅርህን ስሰማ፣ ሁሌም አዲስነቴን, ወጣትነቴንና ብሩህነቴን ስለ ምታስታውሰኝ እጅግ በጣም እኮራብሀለሁ። Just taking a look back to where we were and started, and, now seeing the endless horizon in heading forward from here, gives me a bright future to hold on. Thank you so much! አይዞህ - አይዞን የማይታለፈውን አልፈሃል - ተሸጋግረሃል! This episode/an interview was from few years ago. Thus, I found myself being speech less at how consistent and very honest and forward you were in your manner, love and undeniable ethical standard to which I can't find no one to compare with. Once again, ፈጣሪ ሰላሙን, ሙሉ ጤናውንና እድሜውን ከቤተሰቦቸህ ጋር ያብዛላችሁ!
@samriii16_i45
@samriii16_i45 2 жыл бұрын
እንደ እኔ አባታቸሁን ለምትወዱና በህይወት ላጣናቸው በሙሉ እንዲሁም በህይወት ያሉ ለኢትዬጵያን አባቶች በሙሉ ይሁንልኝ።ስሙልኝ።
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 6 жыл бұрын
አባት ማለት አይናዉ👇 💖 ለልጆቹ ሲል ሁሉንም የሚችል 💖 የሱ ደሰታ ትቶ የልቾቹን ደሰታ ዘሚመኝ 💖 እሱ እየበረደዉ ለጆቹን የሚያሞቅ የሚያለብ 💖 እሱ እየራበዉ ለልጆቹ ብሉሉኝ እያለ ለለጆቹ የሚኖር 💖 እሱ ያይማር ልጆቹን የሚያሰተምር አባት ማለት መከታ መጠሪያ ማማሪ የፈጣሪን ቻይነት የምታይበት አባቴ አላህ በጀነት ይበልክ ሁሎም ለኔ ልዩነክ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ኣሜን ውዴ ኣይዞሽ ማር
@user-di3xy2sp7p
@user-di3xy2sp7p 6 жыл бұрын
አባቴ አባ እወድሃለው እውነት እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ሺ አመት ኑርልኝ በህይወት ዘመኔ እንደማላስከፋህ የአቅሜን ጥረት አደርጋለሁ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 жыл бұрын
አባቴ ነፍስህን ይማርልኝ ጌጤ መድመቂያዬ ጥላ ከለላዬ ማረፊያ ዋርካዬ 😭
@senychief1955
@senychief1955 6 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህህህህህህ... አባቴ ከቃል በላይ ናፍቀሀኛል ነብስህን በገነት ያኑርልኝ አባቴ ወድሃለው
@edentadele4372
@edentadele4372 5 жыл бұрын
አባቴ ነብስህን ይማረዉ ይህን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ነዉ የማዝነዉ
@user-qu2yj2sr3t
@user-qu2yj2sr3t 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ይግባዉ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሲቀጥል ለአባቴና ለሁሉም አባቶች እንኳን ለአባቶች ብሃል አደረሳችሁ ጓደኞቼ እኔ እምኖረዉ መካከለኛው ምስራቅ ነኝ እና አባቴን አስም ያመዋል በጣም ከባድ ነው እና ሉላችሁም በቻላችሁት መጠን ፆለት አርጉልን ፈጣሪ ፈቅዶና ወዶ ከአባቴ ጋር በሠላም እድንገናኝ!!!
@las3378
@las3378 6 жыл бұрын
አባቴ ነፍስህን በገነት ያኑረው😢😢
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 жыл бұрын
Weyne tilik setyo
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
😭😭😭የኔንም አባች ነፍስ ይማር በይልኝ
@geedskeefdd8348
@geedskeefdd8348 2 жыл бұрын
አባቴ ገና ሣላውቅህ በለጋነት እድሜዬ በሞት ብትለየኝም እደማትመጣ አውቃለሁ ግን ሁሌም እጠብቅሀሉሁ እወድሀለሁ ነብሥህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ውዱ አባቴ
@rawyah5373
@rawyah5373 6 жыл бұрын
አባቲ ነብስህን በግነት ያኑርው
@yidnelalotube4577
@yidnelalotube4577 6 жыл бұрын
እኔስ አባቴን አላቀውም አባት ላላቹ ኡሉ እድሜና ጤና ይስጥላቹ
@euorostadeleh3889
@euorostadeleh3889 6 жыл бұрын
አሜን
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ky4uv3ng7t
@user-ky4uv3ng7t 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-rc8gx9sh6h
@user-rc8gx9sh6h 5 жыл бұрын
አሚን
@hgffvfrfg2447
@hgffvfrfg2447 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@fathiayajibril4137
@fathiayajibril4137 6 жыл бұрын
በጣም የማረሳው ሰው ስለአባት ሲነሳ ይህንን አርቲስት ነው ምክንያቱም ትውስታ ስላለኝ ነው ይህንን ዘፈን መቼ እንደዘፈነው ባላስታውስም በማስታውሰው ነገር ግን ትዝ ይለኛል ስለአባት ነው ባልሳሳት እናም የመጨረሻው ክፍል ላይ ይህንን የአባት የሚለውን ዘፈን ባጋጣሚ የሰማሁት በሰአቱ የአባቴ ሞት ትኩስ ነበርና በጭራሽ አልረሳውም አጋጣሚዬን ትዝ አስባላችሁኝ የአባት ፍቅር ያለው ሁሉ ይገነዘበዋል 💐💐💐
@selamassfe385
@selamassfe385 6 жыл бұрын
ስወድህ ግርምሽየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 😍😍አባቶቻችንን ነፍሳቸውን ይማርልን አባቶቻችሁ በህይወት ያሉ ወድምና እህቶቸ እግዚአቤር ይጠብቅላችሁ😍😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
እፉፉፉፉ ማን እንደ አባት ይሆንል #ግርምሽዬ ውስጤ እኮ ነው እሄን ዘፈን በስማው ቁጥር እንባይ ለጉድ ይወረዳል አባቴ በሕይወት እየለ በጣም እስሳለሁኝ
@eliznaelizna2541
@eliznaelizna2541 6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ መጣሽ እንዴ ከኢትዮጲያ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
Elizna Elizna አዎ መሬ
@EmanMuhammed-pq5nw
@EmanMuhammed-pq5nw 5 жыл бұрын
አባ ባታሳድገኝም ክፋ አይንካህ እድሜህ ይርዘምልኝ
@user-mt8yu5vv9k
@user-mt8yu5vv9k 6 жыл бұрын
አባቴ ነብስክን ይማር
@askalgetahun1536
@askalgetahun1536 6 жыл бұрын
ኡፍ አምላኬሆይ ለአባቴ እድሜ ስጥልኝ እውነት እውነት ነው
@tigistzewdie1182
@tigistzewdie1182 6 жыл бұрын
O my God i can’t stop crying 😢 I always love ❤️❤️❤️❤️ you yene wid Abat degmo Akorahalehu. You will proud on me like before!!!
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 6 жыл бұрын
አባቴ እድሜህን ያርዝምልኝ ጤናከኔቀንሦላንተ ይሥጥልኝ ደሥህን ነውናየምሻው ሁሌም ደሥተኛ ሁንልኝ እማምላክ ከነልጃ ትጠብቅህ በአካል እሥካይህ ትዝታህ ሊደፋኝ ነው ሥደተኛዋ ልጅህ
@tgabera1206
@tgabera1206 6 жыл бұрын
በመጀመርያ ለልሁል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው በመቀጠል ለውዱ አባቴ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንልክ ፈጣሪ እድሜክን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላቹ♥♥♥
@zebibayemer1540
@zebibayemer1540 5 жыл бұрын
አባቴ እድሜህን ያረዝምልኘ
@user-ji1qo7du6t
@user-ji1qo7du6t 6 жыл бұрын
አባ መከታዬ ነብስህን ይማረው በስድት ሆኝ የአንተን ሀዘን መቀበለ አቅቶኛል ነብስህን ከቅዱሳነ አባቶቼ ጉን ይሳረፍልኝ የአብርሀም አምላክ
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 6 жыл бұрын
ዘ ኢትዮጵያ አሜን እግዚአብሔር ያበርታሽ
@eseyechanie9147
@eseyechanie9147 6 жыл бұрын
ኑርልኝ አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ አባቴ
@sweetgeresu2854
@sweetgeresu2854 6 жыл бұрын
እፉፉ አባቴ እግዚአብሔር ነበስክን ይማርው 😭😭😭😭😭
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 6 жыл бұрын
Sweet Geresu አይዞሽ እማ ነፍሥይማር
@sweetgeresu2854
@sweetgeresu2854 6 жыл бұрын
Tseyon Gebrekidan አሜን ሲስቱ አመስገናለሁ
@yenetube5966
@yenetube5966 6 жыл бұрын
Ayizosh sweet
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ መልካም ቀን ለአባቶች የኔስ አባት ካጣሁት በድሜ ልክ ነው ነብስህን በገነት ያኑርልኝ😭😭😭 አንተን በፎቶ ራሱ አለማየቴ ባዝንም ሙዚቃ ደሞ ያስለቅሳል ላንተም እድሜና ጤና ይስጥክ
@MekdelawitdebebeMekdelawitdebe
@MekdelawitdebebeMekdelawitdebe 6 жыл бұрын
Mekdi Fiker wiyy enda neshi 😭😭😭😭min ale photown enkon bayew ena 21 amet molagn ena endeteregezikugn motebgn abata ahun abat yalew sew sayi abata abayaaa eyale sitera endet endemazin 😭😭😭😭😭😭😭😭
@dugghu3120
@dugghu3120 6 жыл бұрын
አባቴ ነፍሱን ይማር በገንት ይኑርልኝ
@user-qc6mc3xy3e
@user-qc6mc3xy3e 5 жыл бұрын
አባይ ኑርልኛ ሁሉም አባቴች ክፍ አይካብን
@rozamohammed269
@rozamohammed269 6 жыл бұрын
Dad. የኔ ልዩ። ኑርልኝ። እድሜህ። ይርዘም። በተርፈ። ግርማዬ እውድሃለው።
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
I Miss My Father I love You My Father
@susuhassen141
@susuhassen141 6 жыл бұрын
ምናል ባታስለቅሱኝ እህህ😭😢😭ግርምሽ ውስጤ ነክ💖
@SalamSalam-ze4gr
@SalamSalam-ze4gr 5 жыл бұрын
አባቴ ነብስህን ይማረዉ የኔ አባት አቶ መኖር ሲያስገርመኝ ልጄ አባታን ሳጠግበዉ በልጅነታ ስላጣችዉ ልቤ ያዝናል ለሁሉም ነብስ ይማር
@rozaroza3216
@rozaroza3216 6 жыл бұрын
ለውድ አባቴ ይሁንልኝ betam new mewedewu eko
@user-wy9lh6bg7c
@user-wy9lh6bg7c 6 жыл бұрын
በጣም ለምወድህ ውዱ አያቴ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ
@sideyimer350
@sideyimer350 Жыл бұрын
ሰይፈሺ ይመቻቸሁ
@zinabmlasho3089
@zinabmlasho3089 6 жыл бұрын
እወድሀለሁ አባየ በመልካም ምግባሬ አንተን ለማስደሰት ሁሌም እሩጫየ ነው
@amti6281
@amti6281 6 жыл бұрын
አባትየ ነብስ ይማርው ለአነተ የዘፈን የምስለኛል የኔ ልዩ ሞት ምንያሀል ጨካኝ ነው እኛን ልጆችህን ትተህ የማትጎርስ ለዘላለም ጨከንህ በልጅነታችን ትተህን አተድም ነብር አሁን በጣም ባዶ ሆንልህ እናታችንም አጣን መግቢያ አጣንልህ !
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
አባይዬ ህይወቴ ምን ላርግህ ነብስህን ይማር የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢
@selamtariku6309
@selamtariku6309 6 жыл бұрын
ግርምሽ ምርጥ እኔስ አባትዬ የት ትሁን 😢😢የዘወትር ፀሎቴ ነው አምላኬ አባቴን ባይኔ አሳያኝ እርዳኝ የማንነት ጥያቄ ሊያሳብደኝ ነው😢 ኡፍፍፍፍ
@ayshaa8864
@ayshaa8864 6 жыл бұрын
Selam Tariku እናቴ ሂወቴ አይዞሽ እህት ማር
@selamtariku6309
@selamtariku6309 6 жыл бұрын
Aysha A amesegnalew wude
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 5 жыл бұрын
አባት ላላቹሁ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንላቹሁ
@berrygashu4191
@berrygashu4191 4 жыл бұрын
fetare edemena tena yeseteh n urelegne abate
@amiyekonjo8278
@amiyekonjo8278 5 жыл бұрын
አባየ ትናፍቀኝ አለህ ሁሌም በጣም እወድክ አለሁ ግንምሽ ስወድክ
@user-lk7ue7ul6z
@user-lk7ue7ul6z 6 жыл бұрын
አባቲ እግዚአብሔር እዲሚና ጤና ይስጥልኝ
@jerusalem1073
@jerusalem1073 6 жыл бұрын
Daddy Egzyabher abzeto yebarkehi zemenhi yebark we love you so much your wonderful Daddy ,husband and brothers God bless you all ways 😍😍😍😍😍
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
Babay nurelig edmana tana abezeto yeseteleg edemana tana labatochachen
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 6 жыл бұрын
ኢቢየሶች ውድድድድድ አደርጋችዋለው በርቱ
@liyaliya4023
@liyaliya4023 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አባዬ ናፍቀህኛል ♥♥♥♥♥♥እወድሀለው
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h Жыл бұрын
I am going to call my father.
@khhdhhhhutru5478
@khhdhhhhutru5478 6 жыл бұрын
amazing song betame betame makebereke sew akbari tehitena leyou merte ethiopaww we love bor
@mulukenmuluken7534
@mulukenmuluken7534 5 жыл бұрын
ኡፍ፡ግርማ፡በዘፈንከው፡ቁጥር፡መረበሽ፡አይቀርም፡አይዞህ፡ወንድሜሜሜሜ።
@winteberry5116
@winteberry5116 6 жыл бұрын
ለኔ ልዩ ነው አቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emebtashr8274
@emebtashr8274 6 жыл бұрын
Wow. Abetey. 1000 amet nurelay
@samrawitalamu8599
@samrawitalamu8599 6 жыл бұрын
አባትዬ ኑርልኝ
@amu-nx8eg5nm2v
@amu-nx8eg5nm2v 6 жыл бұрын
ፍፍፍፍ አባቴ ለኔ ልዩነዉ እሱ ዝቅ ብሎ እኔ ከፍ የሚያረግ እሱ ለኔ ቆቆየነዉ አፍሰከፍት አባባ በሚልነዉ የከፈትኩ ምናለ ቢኖርልይ 😭😭😭😭😭😭😭
@samrawitabera4084
@samrawitabera4084 6 жыл бұрын
እኔስ አባብየ ጋሻ ጠበቃየ ምን ያደርጋል ላይመለስ ጥሎኝ ሄዶል ሁሌ ያንተን ሙዘቃ ስሰማ እንደተረበሽኩ ነው 😢😢😢😢
@mem3058
@mem3058 6 жыл бұрын
Samrawit Abera ayezoshe my sis
@user-dq1ni8wu9z
@user-dq1ni8wu9z 6 жыл бұрын
ይህን ስውየ ስውድው
@user-vl4ft7xu2i
@user-vl4ft7xu2i 5 жыл бұрын
አይይይይ አባቴ የኔ ልዩ የት አባቴ ላግኝህ
@user-sx9gg9ho3v
@user-sx9gg9ho3v 6 жыл бұрын
ድምጽክ ውይ እንዴት ደስ እንደሚል
@user-sx9lz4fx1f
@user-sx9lz4fx1f 4 жыл бұрын
አባ የኔሁሉ ነገሬ አይ ሞት ሁሌም ትናፍቀኛለህ ሉዩ አበት ነበርክ 😭😭😭😭
@BB-mc9ni
@BB-mc9ni 6 жыл бұрын
Hey, rakabe you look fabulous as always. Your show is going strong. Can you please invite Teddy Afro to your show, I am sure he will come to your show if you ask him
@kurikuridebebe4161
@kurikuridebebe4161 6 жыл бұрын
egezabiher yemitutan nebisachewen beganat yanurat Grima ewenet benate zeman new yekaraw yesefan webati
@gechfujaga7301
@gechfujaga7301 6 жыл бұрын
1ga new yemegezaw I can't wait ..
@finapeseek439
@finapeseek439 6 жыл бұрын
Abaye nurlegn btame new emwdeha zlaleme nerlegn saykfha abeye btame nafikhagale Abaye
@tsedalgizawe5144
@tsedalgizawe5144 6 жыл бұрын
Ufaaa.. girmsh betam enwedekale feker nek
@selamkebede509
@selamkebede509 5 жыл бұрын
አባ እወድሀለሁ ሁሌም አስብሀለሁ ነብስህን ይማረው 😭😭😭😭😭
@fitsumtemtme9335
@fitsumtemtme9335 5 жыл бұрын
Ebakh Yihen Music Atchawetewu lene sitl............Yamegnal
@seadamohammed1104
@seadamohammed1104 6 жыл бұрын
አስለቀስከኝ አባቴ አላህ ይዘንልህ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነህ
@ayshaa8864
@ayshaa8864 6 жыл бұрын
Seada Mohammed አይዞሽ የኔ ማር እኔም አባት ይለኝም አላህ ጀነትል ፍርዶስ ይባላችው♥
@seadamohammed1104
@seadamohammed1104 6 жыл бұрын
+Aysha A አሚን አብሽሪ እህት
@zkariasemekonen8122
@zkariasemekonen8122 3 жыл бұрын
አባቴ አለ ግን ይህን ስስማ እንዴት እደሚወረኝ አባታቸውን ያጡ ግን ምን ይሰማችዋል ያማል ወይይይ
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 жыл бұрын
አባቴ እስትፋሴ እኔም ከሄወቴ የበለጠ እወደዋለሁ ነፍስህን ይማረው
@alid7905
@alid7905 5 жыл бұрын
የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም እንደ ልጅ አባየ ሳልል አይ ሞት ለሞቱት ቤተሠቦቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@saram8904
@saram8904 6 жыл бұрын
Abate nebshn begenet yanurlng amlak amen
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 6 жыл бұрын
wendata germa betam new mewedek !!
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
Next Week Father Day Happy Father Day For All
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 5 жыл бұрын
እንደኔ በረሃ ተንከራቶ እየራበው እየጠማው አሳድጎ አስተምሮ ድሮ እንደናት አርሶ ልጄን ኤርጌንዶ ጫማ በ ጡረተኛ አቅሙ ገዝቶ አልብሶ ልጄን አሳድጎ ብድሩን ሳልከፍል በሞት የተለየኝ አባቴ ዘላለሜን አለቅሳለሁ አባ አባ ዛሬ አልፎልን ነበር 😭😭😭😭
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 5 жыл бұрын
Saada Ab አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልኝ አመሰግናለሁ በጣም
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ሁላችንም ጋር ነው 😭😭😭
@user-bc2du1ss1v
@user-bc2du1ss1v 6 жыл бұрын
አይ ስደት አባቴ በጀነት ያገናኘን
@hanadewit8072
@hanadewit8072 6 жыл бұрын
Beste Musik ich Liebe diese Musik!!
@belentubea7309
@belentubea7309 6 жыл бұрын
Abate betam new yemiwadegn yesasalign neber gen men yaregal sidet. wetiche Abate ayinun enkewn salayew mot natakegn ere enes sile Abate mamen akitognal gadegnoche yehunet kefagn
@egzeabaharfikirnew2290
@egzeabaharfikirnew2290 5 жыл бұрын
Ayzogn ehta enam endanchi besedet lay eyalw new abatan yatawet.
@user-ql4hu6hx1s
@user-ql4hu6hx1s 6 жыл бұрын
Abaya batame ewadehalaw ❤❤erageme edeme
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
I Wanna See My Father But My Father Is Gone
@yetshaasfaw5139
@yetshaasfaw5139 6 жыл бұрын
enam le abata leaul egziabhar rejm edma ketana ysth nurlg ewedhelehu abata
@fafiahmed846
@fafiahmed846 6 жыл бұрын
Abata hulem ewedehalehu Allah edemana Tena yesetehi
@rahelyohannes4609
@rahelyohannes4609 5 жыл бұрын
ግርምሽ የኔም ስሜት ይህ ነበር አንዳንዴ ምነው ስው ከራሱ እድሜላይ ቀንሶ ለሚወደው ስው መስጠት ቢችል እላለው ለኔም አባቴ ልዬ ነው አባቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነበር😭😭😭
@sofifamily
@sofifamily 6 жыл бұрын
Abate behiwot eyel enkan musikawu yaslejsegnal
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 5 жыл бұрын
ግርማየበጣምነውእምወድህእረጅምእድሜይስጥህ
@adanechfeyera318
@adanechfeyera318 6 жыл бұрын
አባዬ እወድሃለሁ
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 6 жыл бұрын
አባብዬ፡አጋይዬ፡💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚ልጄ፡ሆነህ፡ትሰማኛለህ፡እወድሀለው።💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖🎀🎀💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🎀
@maryamtrtr8116
@maryamtrtr8116 6 жыл бұрын
Abate kirese wase tebekayeeeee uuuuuuuu giremeshi asilekedikegniii abateniiii betammmmm sile mewodewuuuu
@user-kt5zd6tv5m
@user-kt5zd6tv5m 5 жыл бұрын
አኔ ምን ልበል ሰላባት ሲነሳ ብቸኝነት ይሰማኛል ኣባቲ ኣለ ግን ያው ምን ላርግ ብቻ የኔ ነገር ኣይነገር አድሚ ለናቲ ወድቂ ኣልቀረሁም ኣልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ይሆን ውሳኔየ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
የኔ ሁሉነገር ነብስህን በገነት ያኑርልኝ እዳው ማመን ኣቃተኝ ምን ልሁን ኣየ ኣንች ኣለም የዛለለም ፀፀቴ
@kahmem3111
@kahmem3111 6 жыл бұрын
Betam yemiwedo zefang New 👂👍
@user-rb7xh2to6n
@user-rb7xh2to6n 6 жыл бұрын
እኔም እንዳንተ ግርምሽ አባቴ ኖሮልኝ ውለታውን በከፈለው ግን እኔ ስደርስለት እሱ ወደ ማይመለስበት ቦታ ሄዴ እሱ ዝቅ ብሎ እኔን ግን ከፍ አድርጎ ነበር ያሳደገኝ አባቴ ውዴ አለሜ ሁሉ ነገሬ ነው ግን በህይወት ባይኖርም የሚወደውን ሁሉ አደርጋለሁ ስሙን አስጠራለሁ
@user-bc2du1ss1v
@user-bc2du1ss1v 6 жыл бұрын
ያአባቴ ልጅ ነኝ የሸዋ የመራቤቴ ልክ እደኔ
@user-hp8cn2iu1z
@user-hp8cn2iu1z 5 жыл бұрын
ያአባቴ ልጅ ነኝ የሸዋ የመራቤቴ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 6 жыл бұрын
የኔስ አባትዬ አስለቀስከኝ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በህይወት ለሌሉ በኢትዬጱያውነት ለሞቱ "ላረፋ " ለክቡር ዘበኛ ሙዚቃ ባልደረቦችና በማእከላዊ እዝ ስር ሲሰሩ ለነበሩ ለሀኪሞች ለሲስተሮች መዝገብ ክፍል ሰራተኞች ለግምጃ ቤት ሰራተኞች ማይጮ ካንብ ሲሰሩ ለነበሩ ብዙ ዎቹ የሚሊሊክ ሰፈር ነዋሪዎች ለኮሪያ ሰፈር ለቤላ ለፈረንሳይ ለጋሲዬን ሰፈር ወዘተ የአዱ ነኝ ።
@sarcadissasasa9329
@sarcadissasasa9329 6 жыл бұрын
abata hiwota ewadehalahu hulame dasetaga huneh nurelige men ala geremishe enam endaneta sela abate ande kale yamenagarebat edel binorage beya tamagahu ...... kebire labatoche yehune...
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 Жыл бұрын
አባቴ የት ነው የማገኝህ ?
GIRMA TEFERA KASSA
55:02
Tsion Records
Рет қаралды 10 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Jossy In Z House Show Interview with Lyrics Writer Yilma GebreAb
1:06:49
Jossy in Z House
Рет қаралды 39 М.
''ሄደች አሉ'' ማስተዋል እያዩ live performance
4:31