"ፍቅር በመጠኑ" ግርማ ተፈራ ካሣ | "Fiqir Bemetenu" Girma Tefera Kassa

  Рет қаралды 953,449

Sewasew Multimedia

Sewasew Multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 486
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ግርማ ተፈራ አንተ ራስህ ሰከን ያልክ የጥንካሬ ተምሳሌት ነህ respect !!
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን አሜን.............
@danielmelesse5524
@danielmelesse5524 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@elsabetgubena3225
@elsabetgubena3225 Жыл бұрын
አሚን ያጥፋልን
@hamidkebede9960
@hamidkebede9960 Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@hddjs5919
@hddjs5919 Жыл бұрын
Amen
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 Жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው ቆየት ያሉ ዜማዎች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው የምንለው ። ድንቅ ስራ👌🔥🔥🔥
@getachewshumete9738
@getachewshumete9738 Жыл бұрын
ቤተሰብን ማስታወስህ መልካም ነው
@BililignAklilu-gk3zz
@BililignAklilu-gk3zz Жыл бұрын
ግርማ ተፈራ ጥሩ ተጫውታችሁታል! ወድጄዋለሁ።
@gebeyehuzeleke9864
@gebeyehuzeleke9864 Жыл бұрын
ተፈራ ካሳ ጅግና ልጅ ወልዷል የሁሉንም ልብ የሚያባባ ነውግርማ ተፈራ እነ ሞገስ አበጋዝ ስንታችሁን ልጥራ እንዴት እንደምታምሩ ጤና ይስጣችህ ለኛ መደሰት የኖራችሁ ምርጦቻችን እንወዳችሃለን መልካም በአል ጋሽ ተፈራ ነብስህን ይማራው ምርጥ ነበርክ ምርጥ ልጅ አለህ መውለድ ደጉ ደስ ይላል
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Жыл бұрын
ይህን የመሰለ ዘፈን ነው ይህን ያህል ተመልካች ብቻ ያገኘው በጣም ይገርማል ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት ዘፈን ከቅንብር ጀምሮ ሁሉም ዜማው የተዋጣለት ድንቅ የድሮ ዘፈን ነዉ
@lensami2970
@lensami2970 10 ай бұрын
ትክክል
@kd4512
@kd4512 2 ай бұрын
Enenim yegremegne neger new
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
የ ክቡር ዘበኛው እንቁ ተፈራ..!! ያፈራህው ፍሬ እንዴት አሳምሮ ተጫወተው ልጅህ ግርማ በ ደንብ ነው የ ተገጣጠመው ስራው ከባዱጋ ዋውውው በ ህይወት ያሉ የክቡር ዘበኛ ፈርጦች እንዴት ደስ ይላቸው !! በ ህይወት የ ሌሉትን ደሞ ነብስ ይማርልን🙏❤
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
1 ሰአት ውስጥስ ከ5ግዜ ደግሜ ሰማሑት ኑጹ ምዚቃ ስስማ ነፍሴ ትዘላለች ጆሮዬ ይቆማል ልቤ ጸጥ ትላለች ግርምሽ ዋውውውውውው😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@lensami2970
@lensami2970 10 ай бұрын
እኔም 😘
@biruhmitiku
@biruhmitiku 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiodailytube4549
@ethiodailytube4549 6 ай бұрын
Yeberalachu
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እውነት ነው ሙዚቃ ሕይወት ነው❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እኔም ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው❤❤❤
@tadyosgu711
@tadyosgu711 Жыл бұрын
ሀቅ ነው ግርምዬ ሰኔ አይታጨድም ሰኔ ላይ ተዘርቶ አጃሂብ ነው እድሜህን ያርዝመው
@melotube-r8o
@melotube-r8o Жыл бұрын
ለጆሮአችን ስለምትጠነቀቅልን እናመሰግንሀለን 🙏❤
@henok1495
@henok1495 Жыл бұрын
እናንተ እናንተ የመሰሉ ሙዚቀኞች ጠፍታቹ አሁን ጆራችን የማንም መቀለጃ ሆነብን እኮ ! በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ግርምሽ ! ❤❤❤ ሰዋሰዎችንም እናመሰግናቸዋለን በጣም ! 🥰🥰😍
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Жыл бұрын
እውነት ነው
@joyihuda
@joyihuda Жыл бұрын
Abo Gedelekegn 🤣🤣🤣 wendemea gin tikikile belehale 👌
@eyerusalemlemma9590
@eyerusalemlemma9590 Жыл бұрын
ይህ እንግዲህ በዚህ ዘመን ለሚመጡ ወጣቶች በተለይ ለሴቶች አባቶቻችን አስበውት የሰሩት ቆየት ያለ ዘፈን ዘመን ተሻጋሪ ነው ነፋሶትን በገነት ያኑረው ። ለዚህ ነው አባቶቻችን ያቃሉ የምንለው በምክንያት ነው ግረምሽ ዘመን ይባረክ እድሜ ከጤንነትጋ ሰላምህ ብዝት ይበል።
@mohammedboru2015
@mohammedboru2015 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ምርጥ ዘፈን ና ቅንብር። የ ፣1950 ዎችን ዘመን (የወጣትነት ጊዜ ትዝታዎቼን) የሚቀሰቅስ ነው። ክብር ለመላው የክብር ዘበኛ የሙዚቃ ባንድና ተወዛዋዦች ይሁን። የሞቱትንም ነብስ ይማርል!
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ግርምሽ መቼም የማይጠገብ ድምፅ 👌👌ከነባንዱ 🇪🇹❤😘
@VipVip-zu6xq
@VipVip-zu6xq Жыл бұрын
አቮ እድሜ ይስጥህ!!!
@MrAbatatek
@MrAbatatek 2 ай бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማ በሀሴት መሞላት ብቻ ሳይሆን ስንት ቦታ ወስዶ እንደሚመልሰኝ ልነግራችሁ አልችልም ግርምዬ ተባረክ ጋሽ ተፈራንም አግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን።
@leulgebrehiwotgebresilase5160
@leulgebrehiwotgebresilase5160 Жыл бұрын
በጣም ውብ አድርጋችሁ ነው የተጫወታችሁት እናመሰግናለን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቅንብር ነው!ሁላችሁም ድምፃዊኖችም, በተለይ ከሆላ ሆናችሁ የ ዘፈን መስሪያ የምትጫወቱ🫶🏽 🎼🎤🎻🎸🎹🤹🏽🥁🎷🎺አቀነባባሪዋችም በጣም ውብ የሆነ ቅላጼ ያለው ነው! we love it!😍🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊💓
@abyelove9263
@abyelove9263 Жыл бұрын
የአባቱ ልጅ። አባቶቻችን ያቆዩልንን እኛ ደግሞ ጠብቀን፣ ይበልጥ አሳምረን ለትውልድ ማሻገር ማለት ይህ ነው።ፍቅራችንን፣ ሰላማችንን፣ አንድነታችንን ፣ እድገታችንን እንዲሁም ነጻነታችንን ማስቀጠል ከዚህ እንማር።
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግርማ ተፈራ ካሳ የምንግዜም ድንቅ ዘፋኝ ምርጥ ስራ ነው ስዋስዎች እጅግ ትመሰገናላችሁ እናንተ ከመጣችሁ ጀምሮ ጆሮአችን የጠፉብንን ምርጥ ሙዚቃዎች መስማት ጀምሮ አል
@gffgftggcggg6089
@gffgftggcggg6089 Жыл бұрын
እናንተን የመሰለ ዘፋኝ እና አቀናባሪ እያለ በማንም ኩታሪ አቀናባሪ እና የሰፍር ዘፋኝ ተባዬች ጆሩዋችን ደነቆር ፣፣፣ግርምየ ቆንጆ ነው ለጅሮ መሳጭ የሆነ ስራ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@rahelgebra4395
@rahelgebra4395 Жыл бұрын
ትክክል
@lensami2970
@lensami2970 10 ай бұрын
አሜን
@nejatalex3429
@nejatalex3429 Жыл бұрын
The only problem of this song is. ..it ends! !! Classic work tnx
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Жыл бұрын
❤ ወንድሜ ግርማ ተፈራ ! የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋው ይብዛልን ። በመቀጣል ከልቤ አድናቅህ አክባሪህ ነኘ ። ምክኒያቴም ሚዛንህን የማትለቅ ዘዋትር አንድ እና አንድ ናህ !!! በዚህ የተነሳ ልዩ ከበሬታ አለኝ ለአንተ ። ❤ በተላይ ስለ አባት ከተጨዋትክበት ሙዚቃ ግዜ ጀምሮ ላንታ ያለኝ አክብሮት ይለያል ! ❤ ዘዋትር ግርማ ፦ ግርማ ተፈራ ነው አበቃ ። ❤ ስለዚህ ዘመንህ ሁሉ የስኬት ዘመን ይሁንልህ እለለሁ ።
@gethab8019
@gethab8019 Жыл бұрын
Waw, የቅብብሎሹ የሥራ ሂደትና ውጤት እንደዚህ አምሮ, ተሰምቶ በማይጠገብ ለዛና ቅላፄ ለታሪክ መቀመጡ ብቻ ሳይሆን, ዛሬም ሕይወትን ሕይወት ስጧታልና አቦ እግዚአብሔር ሰላሙን, ጤንነቱንና ፍቅርን ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ያጐናፅፍህ!
@sofiajemal5914
@sofiajemal5914 Жыл бұрын
ብዙ ቪው ሊኖረው ይግብል
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
ድንቅ እጅግ በጣም ድንቅ! ይህ የማይጠገብ የቅብብሎሽ ሥራ ታሪካዊ ብቻ ሣይሆን አሁን እያ የነው , እየሰማነው ሀገርን አገራዊ አድርጐ በተፈጥሮአዊ መርሐግብርና ግብረገባዊነት አገራዊ ፍቅርን ቋጥሮ እውነተኛነትን ያዘለ የኢትዮጵያዊ ፍቅር መግለጫ በመሆኑ ምሥጋናዬ ወደር የለውም። ሁሌም የማይጠገብ የጥበብ ስጦታ ስላበረከተልን አባት ተፈራ ካሳን ከደጋጐቹ ጋር ነፍሱን በሰላም ጠብቅልን! ግርማ ተፈራ ካሳ & and the Band wish you all the best! Bravo!!!
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 Жыл бұрын
በቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ ዘመን ዘፈን እንዲሁ አስረሽ ምችው እና ለብለብ ባልሆነበት ዘመን የተሰሩ ዘፈኖች ምን ያህል ዘመን ተሻጋሪ እንደሆኑ ማሳያ ነው
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
Ethio Japanese brother,Abegaz ! You are the best musician in 🇪🇹 Ethiopia !
@nhattynhatty4135
@nhattynhatty4135 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ : አደረሰክ ገሬ ይህን አመት ከሰዋሰው ጋር ወደፊት 💚💛❤ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቃት በቃቹ ይበለን
@EuE-n2t
@EuE-n2t Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ቃላት አጣሁ ለዚህ ሙዚቃ ነግር እስኪመሽ ሰምቼው ያልሰለቸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Жыл бұрын
ድንቅ ሙዚቃ ድንቅ ቅንብር ተፈራ ካሳ ሁልግዜም የምንወዳቸው ከቀድሞዎቹ ወዝ ያሐው ምርጥ ሰው
@ameleworknigatu8168
@ameleworknigatu8168 Жыл бұрын
አቤት የሚገርም አምስት ግዜ ማቋረጥ እስኪያቅተኝ ግርምዬ አባትህን ዛሬም ህያው እያደረክ ያለህ መታደል አሁን ደግሞ ከባግራውንዱ ተቀባዮቹ መሳሪያ ተጫዎቹ ሁሉም የተሳካ ነው
@Golden_Grid
@Golden_Grid Жыл бұрын
ምናለ ሙሉ ባንድ ለሁሉም ዘፈን ግዴታ በሆነ ምርጥ ነው ግርማችን።
@nefassilknefassilk3985
@nefassilknefassilk3985 Жыл бұрын
I play your dad's version always in my car When I was driving for uber. And passengers always comment on how beautiful it is. now your version is even more beautiful,!!!! Berta
@geberu899
@geberu899 11 ай бұрын
የአባትህ ሙዚቃዎች መልእክት አዘል ስለሆኑ ደጋግመህ ሥራቸው ስለማይሰለቹ ትዝታዎቻችን ናቸው። የኔ ደግ የዋህ በርታ።
@lensami2970
@lensami2970 10 ай бұрын
ትክክል
@rootsflex9331
@rootsflex9331 Жыл бұрын
Legacy, እንዲህ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ደስ ይላል!
@salomemiftah9542
@salomemiftah9542 Жыл бұрын
አቤት ስታምሩ የሀገሬ እንቁዎች ምርጥ Rimx ነው ❤️❤️❤️
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ሙዚቃ እንዲህ የሚሰማውና በጆሮ ሲንቆረቆር መንፈስን የሚያድሱት በምርጥ የሙዚቃ ባለሙያዎች ሲዘፈንነው ምርጥ ስራ
@hanademse6559
@hanademse6559 Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው ፍቅር በመጠኑ👌 እናመሰግናለን ግርማ ተፈራ🙏😍
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 Жыл бұрын
አንደኛ👌👌👌🙌🏾
@haymy7148
@haymy7148 Жыл бұрын
በስማም እንዴት ምርጥ አድርጋችሁ ሰራችሁት!!!!ግርማ ውብ ድምጽ
@emwedshalezer2411
@emwedshalezer2411 Жыл бұрын
እውነትም ሙዚቃ ይህን እየሰማን አደግን ዘር ሳንቆጥር ፍቅርን ብቻ እድሜና ጤን ለሙዚቀኞች በሙሉ
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Жыл бұрын
ዋው ግርምሽ እናመሰግናለን ። እንደዚህ አይነት ስራ ለሰሩ የቀድሞ የጥበብ ሰዎች አክብሮት ይገባል ።
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
አሁንም, ሁሌም አዲስ! እጅግ በጣም የተዋጣለት ድንቅ ምርጥና አይጠገቤ ድምፅ ከሙሉ ቁመናና መስተጋብር ጋር ! Love it, respect it and appreciate it. Thank you!
@degefatolosa
@degefatolosa Жыл бұрын
ሙዚቃ ማለት ይህ ነው። አደራ ግርምሽ ይህንን '' ፍቅር በመጠኑ'' ዘፈን ልጅህ ሊዘፍን ይገባል። ለታሪክም ይቀመጣል!!! በተረፈ #1
@aronmedia1986
@aronmedia1986 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ግርምሽ ወንድሜ አባቴ ለንስሀ ያብቃን ያብቃህ🇪🇷🇪🇹🙏🙏
@melkam7062
@melkam7062 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል፥ ቁምነገር አዘል ሙዚቃ ነው።
@zerihungirma8698
@zerihungirma8698 Жыл бұрын
በጣም ግሩ አርቲስት ከምርጥ ዘፈን ጋር። ግርማ ተፈራ ካሳ ተወዳጅ አርቲስት
@wondwossengashu8054
@wondwossengashu8054 Жыл бұрын
ምርጥ, ድሮንና ዘንድሮን አዋህዶ ወደፊት ዘመን ተሻጋሪ አድርገህ በመስራትህ ግርምሽዬ ተሳክቶክሃል.... Weldon..!!!!👋👋👋
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 Жыл бұрын
ያአንተ ድምፅ ሁሌም ለጀሮ የሚስማማ ነው
@mikeadd8680
@mikeadd8680 Жыл бұрын
አንዳንድ ግጥሞች ዘመን አልፈው እንደ አዲስ ጣፍጠው ሲሰሙ ይደንቃል ጥሩ አድርጎ ተጫውቶታል ግርማ ተፈራ 👏👏
@negusfilmproduction
@negusfilmproduction Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ግርምሽ እናመሰግናለን
@wondmengesha858
@wondmengesha858 Жыл бұрын
I don't have words to express how beautifully the music by Tefera Kasa was redone. A great job by Girma and the band!
@danielmelesse5524
@danielmelesse5524 Жыл бұрын
ዘፈን በወይን ሲመሠል ይሔ ነው!!!!❤❤❤
@geberealx3449
@geberealx3449 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ስራ ሴቶች እራቁታቸውን የማናይበት ዘፈን ነበር የናፈቀን
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 Жыл бұрын
ተፈራ ካሳ በጣም የምወደው አርቲስት ነው። ግርማም በጣም ጥሩ ተጫውተኸዋል። በትዝታ መንጎድ ነው።
@mgamingchannel7293
@mgamingchannel7293 Жыл бұрын
ለክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ👏👏👏👏👏👏👏
@TeferaBelachew-v2q
@TeferaBelachew-v2q 7 ай бұрын
የሞት መድኃኒት መወለድ ነዉ ።በተፈራ ካሣ አየ ነዉ ።ምርጥ ግምዬ በርታ።
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
The musicians (Abegazu) are the best in Ethiopia
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 Жыл бұрын
ሙዚቃ ከነ ክብሯ. Thanks ሰዋሰው
@selamselam8098
@selamselam8098 Жыл бұрын
የአባቱ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ኩራት ግርማ ተፈራ ካሳ እናመሰግናለን🙏ለክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ👏👏👏👏👏👏👏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ወደ ሀላ የሚመልስ ዘፈን በሙሉ ባንድ ዘፈን ካየን ብዙ ቆየን የአባትህን ዘፈን በሙሉ ብታሳትም ጥሩ ነው ድምጽ 100/100 ሙዚቀኞች 100/100 የተዋጣለት ስ💚💛❤️
@leylab6955
@leylab6955 Жыл бұрын
የሚገርም አልበም ነው❤❤❤❤
@tadessetegegne9246
@tadessetegegne9246 2 ай бұрын
ጎበዝ፡ ግርማ !!! በርታ !!!
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ጥሎብኝ እንደዚህ ለሰስ ያለ ሙዚቃ ስወድ ግርምሽ እናመስግናለን ለጀሮ መሳጭ ሙዚቃ ነው😍😍
@anm9273
@anm9273 Жыл бұрын
Dear Abegaz, Henoke, Yared and all your team of musicians, you're taking the Ethiopian mainstream music 🎵 to some level higher... and higher! Thank you!!! You're making history and you gave us a great love and happiness for the generations to come!!! 100, 200, 1000 years! Love the band ... and all participants...directing, camera & sound....Girma T. K. I guess it's your family history...Efrem Wubeshet 💕 you and edig.
@lukej2891
@lukej2891 Жыл бұрын
Thanks much all crews to make our back'n a days music industry in high level.
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
I can't agree more
@fitseethio
@fitseethio Жыл бұрын
Hats 🧢 off Abegazu … much respect
@BalatoniAmsaluBA
@BalatoniAmsaluBA Жыл бұрын
❤ባታም ደስ የሚል ❤የሚነካ ዜማነዉ የሳረሃዉ እናመሳግናለን
@zaguye
@zaguye Жыл бұрын
am so surprised that such an an extremely best song with the best vocalist is only 551k in 7 months. i just don't know. this should have been multiple millions. i am a your big fan Girmish, keep the great job
@fagaradet185
@fagaradet185 Жыл бұрын
ግርምሽ በጣም እወድሀለሁ አከብርሃለሁ የኔ ጣፍጭ ወንድም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@ኤልሳሚኪያስ
@ኤልሳሚኪያስ Жыл бұрын
ምናለ በዚህ ዘመን በኖርኩ ነው ምለው ማላውቀውን ግዜ እንድናፍቅ እሆናለሁ አሪፍ ነው እንዲ ጥርት ያለ ስራ ከዘመን ዘመን ይሻገራል አይሰለችም
@adanetarekegn8894
@adanetarekegn8894 Жыл бұрын
This song takes us to the golden age of Ethiopian music. Wow. Thank you very much !❤ it.
@gebretsadiktaamru7763
@gebretsadiktaamru7763 Жыл бұрын
ድንቅ የሙዚቃ ቅንብር ። በተለይ የድምፃዊው ድምፅ በሙዚቃው መሣሪያዎች ሳይዋጥ በጥራት መሰማቱ
@lukej2891
@lukej2891 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ዜማዎችን ማድመጥ ምንኛ መታደል ነው። ግርምዬ የአባትህን የጋሽ ተፈራ ከሳን ሌጋሲ ማስቀጠልህን ግፋበት ታዲያ እንዳያልቅ ቆጠብ እያደረክ።
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አይገልፀውም በቃ ሁላችሁነም አድሜ ይስጣቸሁ በዚህ ሥራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ l love it❤
@dijidiji1484
@dijidiji1484 Жыл бұрын
በምናብ ወደዚያኛው ደግ ዘመን ስለወሰድከን እግዚአብሔር ያክብርልን ግርምሽ ❤❤❤ ልዩ ስራ ነው
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Жыл бұрын
ግርምሽ እንኳን ተወለድክ እንዲ ነው ልጅ ማለት ዋው ሰምቼ አልጠገብኩትም
@መነቡፋ
@መነቡፋ 11 ай бұрын
ወድ ወንድሜ .: ልጅ ግርማ ተፈራ ካሳ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ እመኝልሃለው 🙏🏿. እንዲሁም ከሙዚቃ ባልደረቦችህ ጋር ። በጣም ድንቅ የሙዚቃ ቅንብር ነዉ ። ዳኛቸው ( ከፋሲካ ሬስቶራንት ከ ጥንት አድናቂህ ) አሁንም 😁
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ፍቅር በመጠኑ ድንቅ ሙዚቃ ነው ግርምሽ እወድሀለው ።
@NigussieBerhanu
@NigussieBerhanu Жыл бұрын
Super! ሙዚቃ እንዲህ ነው የሚሞዘቀው!!!🙏
@debebea7669
@debebea7669 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ድምጻዊ ነህ። በተለይ ተወዳጆቹን የአባትህን ስራዎች እንዲህ አስወብህ በመስራትህ አድናቆቴ ወሰን የለውም። ታላቁን የክብር ዘበኛ ኦርኬስትራን እንዲታወስ ስላደረግክ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው። ይህን ድንቅ ሙዚቃ ላጀቡት ባለሙያዎች እጅግ ከፍ ያለ አድናቆቴ ይድረሳቸው። ግሩም ግሩም ስራ ነው። በጣም አመሰግንሃለሁ።
@almaw15
@almaw15 Жыл бұрын
የቆዩ ሙዚቃዎቻችን እንደወይን ጣዕማቸው ጨመረ ።
@genetueskezia2244
@genetueskezia2244 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ፣፣፤፤
@yosefe5083
@yosefe5083 Жыл бұрын
በውነተኛ ስሜት ትላንት የተሰራ ሙዚቃ ዛሬ ሲቀምሱት ለጆሮ ጣፍጦ የሚሰማ ሙዚቃ ግርምሽ እንኳንም ሰራህው (ፍቅር የበዛ እንደሆን ኪሎው ይቃጠላል)
@addisabeba5623
@addisabeba5623 Жыл бұрын
ምትኩ (ቻውሳ) ሳይታወቅ ግን በሚገርም ምርጥ ሥራ የነገው ሰው እየሆንክ ነው በርታ
@heronhaileselasse7267
@heronhaileselasse7267 Жыл бұрын
አቤት ድምፀ አቤት ውበት ሁሌም ነው ምናከብርኽ እምኖድኽ በትልቁ ክብር አለን ለተፈራ ካሳ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰😘😘🥰😘🥰😘🥰
@SirgutbirhanuMuna
@SirgutbirhanuMuna 3 ай бұрын
ግርምዬ አንተ ልዬ ነህ።
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
ውብ የማይሠለች ድምፅ እና ተሠጦ
@tisgerdafetne1590
@tisgerdafetne1590 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ለጀሮየ የሚስማማኝን ሙዚቃ አገኛው
@tedymekonen4393
@tedymekonen4393 Жыл бұрын
Betam betam mrt argeh new yeserahew❤❤❤❤❤❤ BEST OF BEST
@bereketfisseha2458
@bereketfisseha2458 Жыл бұрын
I am wondering when will Abegazu will get a life time award.
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын
ኡፍ ስታምሩ ስንቱ ያደነቆረውን ጆሮአችንን እንዲህ ደስ አሰኙት አስኪ:: የተፈራ ካሳ ልጅ የአባትህ ትልቅ ሃውልት በውስጥህ አለ::
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
ግርማተፈራካሳ የአባቱልጅ😘👌👌👌
@menbitsheay1898
@menbitsheay1898 10 ай бұрын
ዋዋዋዋ አይ ዘመን አይ ጊዜ ግርማ አበጋዝ ........❤❤❤❤
@fikrutadesse2247
@fikrutadesse2247 Жыл бұрын
ግርማ ዘመን ሁሉ በጌታ ይባረክ
@riyadabdi4416
@riyadabdi4416 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ግርምሽ ። የሁዋላው ከሌለ የለም የፊቱ
@mesfet003
@mesfet003 Жыл бұрын
አባትን በልጅ ውስጥ ማየት በእውነት መታደል ነው። ዘመን አይሽሬ ስራዎች እንዲህ እያማረባቸው መቅረባቸው የሚመስገን ነው። ጤናና እድሜ ይስጥልን።
@eliyaswendesen7468
@eliyaswendesen7468 Жыл бұрын
ክብር #ለ ክብር ዘበኛ ኦርኬስትራ 🎼
@ZelalemRikita-qz4og
@ZelalemRikita-qz4og Жыл бұрын
Wow 👌
@ሰላሚዝምሐበሻ
@ሰላሚዝምሐበሻ Жыл бұрын
🙏ግርምሽ ዘፈኖችክን ሰምቼ አልጠግባቸውም የምር እራሴን ባንተ ሙዚቃ ውስጥ አገኘዋለው ክበርልን
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
የወሎ አምባሰል ምድር ውጫሌ ያፈራችህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ፡ የንጉሰነገስቱ የክብር ዘበኛ (Imperial body guard) ኦርኬስትራ ባልደረባ ድምፃዊ ተፈራ ካሳ! ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያሳርፍ! በሕይወት ባናገኝህም በዚህ ጀግና ልጅህ ሙዚቃዎችህን በሚገባ ስለምንሰማቸው ምንጊዜም ስምህ ከመቃብር በላይ ነው! ግርማ ተፈራ በርታ፡ ኮርተንብሃል!ምርጥ ድምፃዊ የአባትህ ሙያ ወራሽ ነህና!!
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 49 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 572 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 41 МЛН
Kayn Lab band With Girma Tefera Kassa at Fendika cultural center 2024
5:04
Fendika Cultural Center
Рет қаралды 41 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 49 МЛН