KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ድምፃዊት ብፅዕት ስዩምና አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና በአርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ሰርፕራይዝ ተደረጉ ክፍል 2
30:01
ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017 #abbaytv
50:57
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
"Идеальное" преступление
0:39
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
Did She Really Cut Her Hair?!😅 I'm Not Surprised Why She Crafted A DIY Hairdresser! #shorts
0:46
ድምፃዊት ብፅዕት ስዩምና አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና በአርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ሰርፕራይዝ ተደረጉ - ክፍል 1
Рет қаралды 291,731
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 8 М.
Artist Haregewoin Assefa
Күн бұрын
Пікірлер: 758
@sisiayali3512
Жыл бұрын
ዉይ ሃረግዮ ድሮም በጣም በጣም ነው የምወድሽ አሁን የበለጠ አከበርኩሽ የጋደኛ አርያ ነሽ ተባረኪ የወለድሽው ሁሉ ይባረኩ ❤❤❤
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን
@senaitgetachew4585
Жыл бұрын
❤
@መሽናሽእንቁ
Жыл бұрын
ፀደንያስ???? ሀረግዬ❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Ай бұрын
@@መሽናሽእንቁ ደህና ናት ፀዲ አመሰግናለሁ ❤
@UserrjbysJguvcg
23 күн бұрын
@@መሽናሽእንቁግብረሰዶምን እየደገፈች ነው😂
@menbilove2757
Жыл бұрын
ሐረግዪ እግዚአብሔር ይባርክሸ ብፀሃትዪ ና ተስፋሸ ለ50 አመት ደግሞ ይድረሳችሁ 🙏🙏
@mintesenotteshome7656
Жыл бұрын
ብፅዬ የኔ እናት አንቺን እና ሙሉአለምን ስወዳቹ እኮ እረጅም እድሜ ተመኜሁላቹ❤😘😘😘 ሐረግዬ አንደኛ ተባረኪ😘
@haimeandarge9921
Жыл бұрын
ብፅዬ መልካም ሰው ይገባሻል በግሌ የማውቅሽ የውበትሳሎን ስሰራ ነው የሠው እርሃብ የሚገባሽ ሰው ወዳድ ሰው አክባሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
@gizelekulu7850
Жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ሀረግዬ እግዚአብሔር አንቺንም ባላሰብሽው በረከት ያስደስትሽ እንዳልሽው የተፈጠርንበትን መልካምነት ጥለን ራስ ወዳዳድና ጨካኝ በበዛበት ጊዜ ሰው ሆነሽ ተገኝተሻልና እግዚአብሔር በጎ የሆነውን የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ! የማከብራችሁ ሙሽሮችም እንኳን ደስ አላችሁ !!!አንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያለፋችሁትን ረጅም የፍቅር ዘመን እጥፍ በጤናና በደስታ እንዲያኖራችሁ እመኛለሁ ሀረግዬ ተባረኪ!❤❤🎉🎉🎉🎉
@freedompenethiopian8750
Жыл бұрын
ይገርማል በዚህ ዘመን እንዲህ ያለሰው እንዳለ አየው አረግዬ ተባረኪ ለናንተም እድሜና ጤና ያጣችሁ
@teshomekassahun6896
Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Am from eritrea i love ethiopean people beautiful moment and special suprise 🇪🇷❤🇪🇹
@tigestbihonegn4919
Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል። ተጋቢዎች መጀመሪያ የሰርግ ልብስ ከመልበስ አብሮ ከኖሩ በውኋላ ቢሆን ክብር ይኖረዋል። እድሜ ከጤና ይስጣቹ።
@mosesmygrace8515
Жыл бұрын
ሃረገወይን አሰፋ! ብርሃንሽ ቦግ ብሎ ያብራ። የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ። በቃልና ድርጊት የተዋብሽ ውቢት ኢትዮጵያ ነሺ። ስወድሽ! እንዲህ ነው በተራራ ላይ ያለ ብርሃን! ብርሃንና ጨውነትሽ አይቋረጥ። ጥበብ በልጆቿ ላይ ትሰልጥን!❤ ሃረግ እንወድሻለል፣ በርቺ፣ በብዙ ሞገስና ጥበብ በአደባባይ ላይ ናኚ!!
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@konjitgared1658
Ай бұрын
የምርቃቱ በረከት ይደርብኝ እንዴት ደስ የሚል ምርቃት ነው በስመአብ
@sarahailemichael8616
Жыл бұрын
ብፀአት ተስፋሽ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ,መጪው እድሜ የደስታ ዘመን ያርግላችሁ ለናንተ ክብራችሁ ኢትዮጵያ ነው we miss you
@salameskyes7240
Жыл бұрын
በእባ ጨረስኩት አረግዬ ጌታ ይባርክሽ❤ሙሽሮች እድሜ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@merertuabera2765
Жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስርፕራይዝ ነው እንዲህ አይነት ደግ ጏደኞችን ያብዛልን አብራችሁ አርጁ 🙏🏾❤️
@eyerusalemabraha1567
Жыл бұрын
ለኔ የተደረገልኝ ያህል በለቅሶ ጨረስኩት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር ማየት መታደል ነው እንደሀርግዬ አይነት ቅኖችን ያብዛልን ውድድድ ሀረግዬ
@Romana7777
Жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም የሚገርም surprise ነው 😍 የሃገሪ ልጆች ሁሌም ሳቁ ዘመናቹ ሁሉ በደስታ የሞላ ይሁን በጌታ በየሱስ ስም ደስ ይበላቹ ።
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን
@Alem844
Жыл бұрын
አረግዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሃኒያለም ይስጥሽ የምንወዳትብፅአትን እስከባለቤቷ 25አመት የጋብቻ በአላቸውን ስላከበርሽ እናመሰግናለን🙏
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@selamleethiopia3423
Жыл бұрын
ሀረግ እግዚአብሄር ይባርክሽ። እነዚህን ለወገን ምሳሌ የሚሆኑ የሚወደዱ ተዋንያን ጥንዶችን በዚህ ሁኔታ የረዥም ዓመታት የትዳር ቆይታቸውን እንዲህ እጅግ ባማረ ሁኔታእንዲያከብሩ ማድረግሽ የሚገርምም ደስ የሚልም ነው። የሰውን ደስታ ማየት የሚያስደስተው አይነት ሴት ነሽ እና በጣም ልትኮሪ ይገባል።በዚህ ዘመን እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት እጅግ ከባድ በሆነበት አንቺ ሆነሽ ተገኝተሻል።
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤
@sebelsolo6381
Жыл бұрын
እውነተኛ ስው እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጣችሁ !🙏🏾✌🏽👍🏽🕊️💓
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@lidiyayrgalm8495
Жыл бұрын
Wow የጓደኛነት ጥግ ሀረግዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@IsraEl-fv8tb
Жыл бұрын
ሐረግዬ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ የለመንሽውን ይስጥሽ።ለወዳጆችሽ የደስታቸው ምክኒያት እንደሆንሽ የአንቺም ደስታ ሙሉ ይሁን።ተባረኪ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@lekiea2384
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብድር ይግባችሁ እንዲህም ያለ ወዳጅ ዛሬም አለ እንድል አድርገሽ አስደምመሽኛል! ሃረግዬ ዘመንሽ ይባረክ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@zuriashgirma9927
Жыл бұрын
ሐረግ ድሮም በጣም አድናቂሽ ነኝ አሁን ደሞ የሰው ለክ መሆንሽን አረጋግጫለሁ ዘመንሽ ይባረክ እንዲህ ነው ጎደኛ መለት
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@ethio5132
Жыл бұрын
Thank you አረግ congratulations tesfsh and beitse from St Albans
@tigist8015
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሐረግዬ:: 1ኛ ነሽ❤
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን❤
@lizethio6061
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሐረግዬ እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ ሙሽሮቹም እንኳን ደስ ያላችሁ ለሀምሳኛው በአላችሁ ደግሞ በሰላም በጤና ያድርሳችሁ ❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@ferihiwat8319
Жыл бұрын
መመረጥ ነው በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ጓደኛ ማግኘት አረግዬ ተባረኪ ብፅሀትዬ የኔ አልቃሻ
@girumgetaneh9904
Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ሐረግ ጋደኝነት ምን ይህል እንደሆነ ስላሳየሽን ክብር ይገባሻል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ብፅአትና ተስፉዬም እንኳን ለዚህለተከበረና ለተቀደስ ቀን አደረሳችሁ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤ አሜን
@tesfayenigus7404
Жыл бұрын
እውነት በምንም ቃላት አይገለጽም ቃላቶች አቅም የላቸውም።ብቻ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።በጣም የምንወድሽ ብፃት ዘመን አይሽሬ።ክቡር ተስፋየ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እንቅፋት አይምታችሁ።ሰው በህይወት እያለ ማክበር ይህ ነው ሀረግየ አንች መልካም ሩህሩህ አስተዋይ አንችም በህይወትሽ ክፉ አይንካሽ ህይወትሽ በደስታ የተሞላ ይሁን።ታዳሚዎቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ለሁሉም ምሳሌ የሚሆን ዝግጅት ነው በጣም ደስ ይላል እያስደሰተ የሚያስለቅስ ዝግጅት ነው ቀጥሉበት።ሌሎችም ከዚህ ተማሩ።
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@fanaalamerew8312
Жыл бұрын
እናትነት የኔ ቅን ሁሌም ለሰው መልካም ነሽ ይጨመረልሽ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@woineshetamare9336
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ይስጥልን
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@KidistGkidane
Жыл бұрын
ከነሱ የበለጠ ታዳሚው ሲደሰት ማየት እና ይህን ኘሮግራም አስቦ ማድረግ ምንኛ መታደል ነው እንዲህ ነው ኢትዮጲያዊነት በእውነት በጣም ደስ ይላል እነሱ ታዎቂዎች ናቸው ይሄ ማለት ለጥንዶች ለረጅም አመት ክፉውንም ደጉንም አይቶ እዚህ መድረስ ምን ማለት እንደሆነ የኖረው ያውቃል ቀልድ አይደለም ድጋሚ መሞሸር መታደል ነው እኔንም ሞሽሩን 15 ዓመቴ ነው በትዳር ሀረግዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ደስታሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል ለሰው ማድረግ ምንኛ መታደል ነው ዘመንሽ ሁሉ በድንግል ልጅ ይባረክ
@ሜቲ
Жыл бұрын
መሲ ኢንተርቪው ስታደርግሽ አይቼ ነው። በእውነት እንደ አንቺ ሀረገወይን ወዳጅ ማግኘት ቀላል አይደለም። ኢትዬጲያውያን በዘር ተከፋፍለዋል ቢባልም መልካም ሰው አንቺ በመገኘትሽ ተስፋ ነው።እግዚአብሔር ያክብርሽ። ሀሳብሽ ይሙላልሽ ።
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@zabibamechalmechal4501
Жыл бұрын
Pa abet abet ye guadegna Fkr tig Haregiye yene konjooo Fetari yasebshiwn hulu yasakalish anchinm lezih yabkash beweta yiteka bitsat siyum she is Legend of course Love u Mom❤❤ yebelete Edme na Tena seto yasdesitachu Love and Respected for All 😊❤❤
@rakibgirma7019
Жыл бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤
@tadelechgoshu1828
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ለ50ኛው ያድርሳችሁ ሐረግዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ ❤
@hassetdino7413
Жыл бұрын
ሀርግ እንዴት ደግ ሰው ነሽ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ኡፍ እንዳንቺ አይነት ልብ ይስጠን !!!
@alemkebede5848
Жыл бұрын
ሀረግዬ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እረጅም እድሜና ጤናን ላንቺም ለጓደኞችሽም አምላክ ያድልሽ ብጽአትን እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ነው የምወዳት አቦ እንደ እናቴና አባቴ ስልሳኛ አመት የጋብቻ በአላችሁን ለማክበር ያብቃችሁ እንባዬ እያስቸገረኝ በሁለተኛ ቀን ጨረስኩት እንኳን ስታለቅስ ብጽአትዬን አይቻት አንዲሁ ዘፈኗን ስሰማ አለቅሳለሁ ብዙ ምክንያት አለኝ።
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤
@selamawitadmassu7887
Жыл бұрын
ዋው እንደዚህ የሚገርም እና የተዋጣለት ሰርፕራይዝ በፍፁም አይቼ አላውቅም አለቀስኩ እኮ እኔም ኦሆሆሆ ተባረኪ እህቴ እመቤቴ በወጣ ትሙላልሽ ጀግና ነሽ ዩቱብሽንም አሁን ከኢንፎ ጋር ያደረግሽውን ኢንተርቪ እየሰማሁ ነበር ሳልጨርሰው የገባሁት እና ያየሁት በጣም ደስስስስ ይላል
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰላም❤❤❤
@rahmarahma3841
Жыл бұрын
የምር እንደት ደስስስስ ይላል በጧቱ አስለቀሱኝጂ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ረጂም እዲሜ ለሀረገወይንና ለባለትዳሮቹ እንዲሁም እስከታዳሚዎቹ እንዲሁም እስከኛ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ❤❤❤
@tsigehaile5765
Жыл бұрын
ሀረግዬ ዘመንሽ ይባረክ እንዲሁም ለተባበሩሽ ብፂ ተስፍሽ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን
@romantakel1326
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በረረረረረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥልኝ❤ ውዶቻችን እንቁዎቻችን ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር በጤና ብርክ ያድርግልኝ❤❤❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@zezetaha4711
Жыл бұрын
እጅግ በጣም መልካም ነሽ ሃረግዬ ፍቅርነሸ ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ ብፅዬም ባለቤቷም ይገባቸዋል እጅግ በጣም መልካም ሰው ናቸው ፈጣሪ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ!🙏😍
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@hareggebre
Жыл бұрын
ዋው ሀረግዬ ምርጥ ጔደኛ ንዳቺ አይነቱን ለኛም ያድለን በዚህ ዘመን ይሄንን ማየት ያስቁናል በእውነት አስለቀሽኝ አብሶ በስደት ሆድም ይብሳል እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ብዬሻለሁ ኑሪልኝ ሞክሼ❤
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን ሐረግዬ🙏
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ሐረግ❤❤❤
@tigibekele3761
Жыл бұрын
ኡፈይ ክሽን ያለች በደስታ እንባ የሚያስነባ ከልብ የሚያዩት ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራም ፈጣሪ ለዚ ፕሮግም እገዛ ላረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን በጎ መሻት ይሙላላቹ ይገባቸዋል እውነት ለዚ ትውልድም ትምርት ነው ❤❤❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤
@etenesh8056
Жыл бұрын
ሸገር ላይ አይቼሽ subscriber አርጌሻለሁ በጣም ነው የማከብርሽ❤❤❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤
@kalkal1691
Жыл бұрын
@ ሐርግዬ እንኳን በሰላም መታሽ 👍 እውንት እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሰው እንዲህ የተባረክ ተግባር ስራ ሲሳብ ሲሰራ ያስድስታል ብፃትዬ እንኳን ለዚህ ቀን አደርሳቹህ ትዳራቹሁን ይባርክ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቹህ በፍቅሩ ኑሩ 🙏
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@tomim-hz4po
Жыл бұрын
ተባረኪ ቅንነት ለራስ ነው።
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀረገውይን ትልቅ የጏደኝነት ፊድል :: ዘመንሽ ይባረክ :: ከጀርብባሽ ሆነው ላገዙሽም እንዲሁ:: የማትጠገቡት ብፀአትና ተስፍሽ እማትጠገቡ የፍቅር እና የትዳር ፊደሎች ኑሩልን::
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤
@tekuret
Жыл бұрын
Besement tegabetew le mileyayu yagerachen artistoch mesale nachu hareg endezi ayenet gudeghenet metadel new nesu leb new yalesh geta yebarekesh❤
@leulyilma4309
Жыл бұрын
ሀረግዬ ክብር ይገባሻል የልጆችሽ እናት የርግሽአንቺምየነሱን እድል የስጥሽተመስገን ስለተሳካልሽ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ ❤❤❤
@tigih.7181
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሀረግ በጣም ትልቅ ነገር ነው ያረግሽው ከልብ ጉዋደኛ በዚህ ዘመን የተገኘሽ ለካ ሰው አለ እንድንል ያደርጋል እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ ይገባቸዋል ሁለቱም ፍቅር የሆኑ ባልና ሚስቶች እንኩዋን ለዚህ አበቃቸው እድሜ ከጤና ይስጣችው ሀምሳውንም ስልሳውንም አብራችሁ ለማክበር ያብቃችሁ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን🙏
@eyeruslegesse1081
Жыл бұрын
ከሸገር ኢንፎ ነው የመጣውት ሰብስክራይፕ በደስታ አድርጋለውሁ አክባሪሽ ነሽ ሀረጊዬ ❤❤❤
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አክባሪ ይስጥልኝ እየሩስ❤❤❤ አመሰግናለሁ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤
@asegedechbelayneh7896
Жыл бұрын
በእውነት ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት። ለምን ሁሌም ቸሀገሬ ልጆች በ4ቱም ማዕዘን ተደስተውና ፈክተው ማየት እንጂ ከአቅማቸው በላይ መከራና ጭንቅ ተጭኗቸው ያለዕድሜያቸው ጠውልገው ማየት አልፈልግም። ሁላችሁንም በቲቪ መስኮት ነው የማውቃችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ናችሁ። ሃረግዬ እንዴት አሰብሽው? ተስፍሽንና ብፅዐትን በጣም ነው ምወዳቸው የሸው ፍቅር የበዛላቸው ናቸው። የኔ ውቦች ነኢቢሲ አባላት ተባረኩ
@meseretfufa5190
Жыл бұрын
God bless you Hareg love you
@FunnyAardvark-wx8py
Ай бұрын
ሐረግ ግዜው ቢቆይም የሰራሽው ስራ የዘላለም መታሰቢያ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሁሌም እንደአዲስ የሚታይ ነው
@baniget7068
Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@Abenezer-m9o
Жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ የሚል ፍቅርነው ፅናት አይቻለሁ ሀረግዬ ቁምነገረኛዋ ተባረኪ እድሜ ጤና ለመላው በዚህ በጎ ሀሳብ ለደኸማችሁ ሁሉ መልካም ጋብቻ በድጋሚ
@kwtkuw7717
Жыл бұрын
ሃረግዬ ተባረኪ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ የኔ ውድ የምር ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እንደዚነው ወዳጅ ማለት በቃ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን ❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@azebemilyose
Жыл бұрын
ሀረግይዬ አግዚአብሔር በጣም አብዝቶ በእጥፍ ይባርክሽ ብጽዓትዬእካን ደስ አለሽ ከነመላው ቤተስብሽ አግዚአብሔር የምለምነው ጤናሽንና እድሜሽን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@akiberhe2555
Жыл бұрын
This is my ethiopian people ❤❤❤❤❤you don't know how nuch I enjoyed it. To all of you big respect 🙏 👏
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
Жыл бұрын
ስንት መልካም ሰዎች አሉ ለማናቸውም ተጠቃሚ ታዛቢም ሰው ደስ ብሏቸው ደስታን ሚሰጡ አሉና ሀረግ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነትሽ ለሁላችንም ይጋባብን ሰላማችንና ፍቅርን ይመልስልን ቁዱስ ፈጣሪ ።
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ራሔል ❤❤❤
@trezanegazi5801
Жыл бұрын
Wow wow wonderful wonderful wonderful God bless
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
Thank you so much❤❤❤
@helahelen9034
Жыл бұрын
My dear Sister Haregiye ❤ you are blessed and a blessing to many!
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@samridire8460
Жыл бұрын
ሀረግዬ በጣም ነው የምወድሽ ከ መሲ ቤት ነው የመጣሁት እና ተባረኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ጤነኛ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀረግ 🙏🙏🙏
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሳምሪ❤❤❤ የመሲዬ ወዳጅ
@hanlove412
Жыл бұрын
አቤት መታደል አቤት መመረጥ 😰😰ከልብ ከሚያፈቅሩት ጋር መኖር😰😰እድሜ ጤና ይስጣቹ ❤❤🥰❤🥰❤🥰❤ሀረግዬ ተባረኪ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@sablekassaye3751
Жыл бұрын
አርታስት አረግወይን ተባረኪ ሚሲ ጋር መልክት ስታስተላለፊ ስላየሁ ልከተልሽ መጥቻለው በርቻ እግዛቤር ብድርሽን ይክፈልሽ ኑሮሽን ይባርከው አንቻም በመንገዶችሽ ሁሉ እግዛቤር ይከተልሽ❤❤❤
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን ሰብለ ❤❤❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@asnakechgashu5389
Жыл бұрын
ሐረግዪ እግዚአብሔር ይባርክሸ ብፀሃትዪ ና ተስፋሸ ለ50 አመት ደግሞ ይድረሳችሁ 🙏🙏 11
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን አስናቀች❤❤❤
@adameyakobe4629
Жыл бұрын
ሃረግዬየኔ ጀግና ጎበዝነሽ እግዛብሔርይባርክሽ
@dagimmenore5691
Жыл бұрын
ሰው ማለት አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ተባረኪ🙏🙏🙏
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@Etsty-qp
Жыл бұрын
ሐረግዪ እግዚአብሔር ይባርክሸ :you are the best Artists.
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤
@HasenatHamid-kh2xl
Жыл бұрын
ሐረግ በጣም እወድሻለሁ ይህ ተግባርሸ ለሌላው ተምህርት ነው ጓደኝነት ትርጉሙን ይገልጸዋል በርቺበት እወድሻለሁ
@tigisttegod8602
Жыл бұрын
እንኳን እሳ እኔም አለቀስኩ ❤❤❤❤❤ ሽህ አመት አብሮ ያኑራቹህ ሃረግ ፈጣሪ ይባርክሽ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@samsomtesfa
Жыл бұрын
ሃረገ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@tzetayimam8091
Жыл бұрын
ከመሲ ቤት ነው የመጣሁት ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
እውይ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እሺ ትዝታ ❤❤❤
@haimont9075
Жыл бұрын
ሀረግዬ የበለጠ አከበርኩሽ
@bezaunique6975
Жыл бұрын
Oh!, yefikirrrr xeg…endet endemiyamiru…yihenin video betam degagime new yayehut…betam des yilal, haregiye egziabher yibarkishi…❤❤❤❤
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
Жыл бұрын
ዋው አንዴት ደስ ይላል የድሮ ጋደኝነት ወረት የሌለበት እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችሁም ይሁን
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@eyerustamerat9727
6 ай бұрын
ውይይይይ ሐረግዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ከአክብሮት ጋር አንቺንና ሙሉአለምታደሰን በአካል ማግኘት ከምመኛቸው ሰዎች መሠረት መብራቴን ጨምሮ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@meseretlemma8090
Ай бұрын
ሰው ለመልካም ነገር እንዲህ ሲተባበር እንዴት ደረሰ ይላል እግዛአብሔር ያክብራችሁ !!!
@henokdagnachew2962
Жыл бұрын
ሀረግ በጣም መልካም ሰው ነሽ ይመችሽ።
@shewangababa108
Жыл бұрын
በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ ያምራል ፡ ክብር ፡ እና ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ ለሁላችሁም ፡ ❤ ፡ እመኛለሁ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ወዳጄ ❤❤❤
@tadelechtesfaye1953
Жыл бұрын
ሀረግዬ የወዳጂነትን ጥግ አሳዬሺኝ ተባረኪ ዘርሺ ይባረክ
@brhbrh8634
Жыл бұрын
Rekem edmee keteena gaar❤ yeheenene yesebshe degemo tebareki ❤️🙏
@leulyilma4309
Жыл бұрын
ሀረግ እንኳን አተረፈሽ በቅድሚያ ክብር ይስጥሽ መድሀኒያለም አባቴ ከመሲ ጋር አይቼሽ ነው ደስ ብሎኛል ብፁን ከረጅም ጊዜ በኳላ ስላየኳት ተከበሪ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ ❤❤❤
@asterweldegibrial1625
Жыл бұрын
ደጋግሜ ነው ያየሁት አቦ ተባረኪ ሕርግዬ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@almazgetachew9117
Жыл бұрын
ዋው ሀሩግየ እግዚአብሔር ያክብርሽ በምን እንደምገልፅሽ አላውቅም እንዲህ አይነት ጉዋደኝነው የሚገርም ነው በስማም እኔም በእንባ ሞላሽኝ በደስታ ሁሌም ደስተኛ ሁኝል ሀረግየ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@kistanit
Жыл бұрын
Loving bitseat made me cry. I am so happy for both of them. I wish them many more years bless and celebrations. All three are my favorite artists. ❤🎉
@yenenshdagne4453
Жыл бұрын
ሐረጊዬ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ወረታውን ይክፈልሽ ይገባቸዋል በእውነት ሰላምታዬንም አድርሽልኝ ዉድ እህታቸው የኔነሽ ከአውስትራሊያ ከፈሪዝ ❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤ አሺ አደርሳለሁ
@BezaworkAssefaw
Жыл бұрын
ሐረግ የምወድሽ ተባረኪልኝ ብፃትዬ እንኳ ደስ አለሽ
@la-saner1159
Жыл бұрын
Haregye yene konjo….God bless you more
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
Amen🙏
@meseretlemma8090
Ай бұрын
የሰው ልክ ሐረግዬ እግዛአብሔር ጠርቶ ይስጥሸ ❤❤❤❤❤❤
@doniyaberekt9113
Жыл бұрын
የኔዉድ ዩቱብሸን በማግኘቴ ደሰብሎኛል ሸገር ኢንፎ ላይ ሰይሸ ፈዝዤ ነበር የምሰማሸ እጅግ በጣም የምትወደጂ የማትሰለቺ ከጥሩ ሰነምግባር ጋር እንዲሁ እንዳማርሸ ኑሪልን መኪናዉን ጠንቀቅ እያልሸ ሰንት ያበደ ዉቃቢ የራቀዉ ክልፍልፍ ሰላለ ከሱ ፈጣሪ ይጠብቅሸ
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል እንዳጋጣሚ መሲ ጋር ያለሽን interview ሰምቼ ሳልጨርስ ነው ሮጬ ወደዚ የገባሁት ❤Happy 25th Anniversary🎉 ከዚ በላይ እፍሜ ከፍቅር ጤና ጋር ይጨምርላቹ❤ ሁላቹም ልጅነቴን አስታወሳቹኝ ያ መልካም ግዜ እባካቹ እነ ሀረግ ተስፍሽ የድሮዎቹ በቲቪ entertainment ላይ ኑ እባካቹ ❤❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
❤❤❤አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Rahel-x5j
7 ай бұрын
ስታምሪ ብፅዬ
@Rahel-x5j
7 ай бұрын
ተሞሽረሽ ሳይሽ ቸኩዬ ነው
@muludegene6121
Жыл бұрын
ሀረግ ጎደኝነት በጣም ደስ ይላል እንዳንቺ ለገባው እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይሰጣችሁ።
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@merertuabera2765
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰፕራይዝ ነው ሐረግዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤❤
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
Жыл бұрын
አሜን ወዳጄ❤❤❤
@beneyamehaile8257
Жыл бұрын
ሐረግዬ በጣም የምትወደጂ ዘመንሽ ይባረክ እነዚ ፍቅር የሆኑ የሚወደዱ ለ50ኛው ደሞ ያድርሳችሁ
@firehiwotbekalu585
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሀረግይ ተባረኪ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን ፍሬህይወት❤❤❤
@ayedadawet
Ай бұрын
ሐረገግዪ የኔ አበሳ ተባረኪ ደግሞ አዳዲስ ነገር ለመስራት መንፈስ ቅዱስ ያግዝሽ
@Maki-l3p
Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ጓደኛ ለሁላች ያድልን ትለያልሽ ❤🥰ሀረግ አልቀስው አሰለቀሱኝ😢 በፍቅር ያኑራቹ🎉🎉
@የወሎአልማዝ
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ለጓደኞቼ እንደዚህ ነበር የምመኝላቸው ግን 😢አፈር ይብሉና በጊዜ ማንነታቸውን አወቅኩ. ደስ ይላል ሀረግዬ❤
@ituneethiopia8427
Жыл бұрын
ምን ሆኑ😂
@የወሎአልማዝ
Жыл бұрын
@@ituneethiopia8427 ምን ያስቃል ውድቀቴን የሚመኙ. ደስታዬ በስሱ የሚያስከፋቸው ሁነው አገኘኋቸው
@marthaethio3211
Жыл бұрын
ሃረግዬ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥሽ
@yonatananaya2529
Жыл бұрын
አሜን ማርታ❤❤❤
30:01
ድምፃዊት ብፅዕት ስዩምና አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና በአርቲስት ሐረገወይን አሰፋ ሰርፕራይዝ ተደረጉ ክፍል 2
Artist Haregewoin Assefa
Рет қаралды 98 М.
50:57
ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017 #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 203 М.
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
0:39
"Идеальное" преступление
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
0:33
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
0:46
Did She Really Cut Her Hair?!😅 I'm Not Surprised Why She Crafted A DIY Hairdresser! #shorts
Cool Tool Shorts
Рет қаралды 82 МЛН
23:14
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንደ ጂጂ ጻፈልኝ ... ተወዳጁ ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 133 М.
1:40:17
የኛሰው በአሜሪካ እንጨዋወት በEBS አቅራቢ ከቲጂ ጋር በአዲስ ነገር አዝናኝ ጨዋታ
Chebe Media
Рет қаралды 77 М.
26:35
ያልታየው የጩባው የትዳር ህይወት በቤቱ! ከባለቤቱ ጋር የተዋወቁበት አጋጣሚ @marakiweg2023 #marakiweg#gizachewashagrie
Maraki Weg
Рет қаралды 424 М.
30:17
30 ዓመት በትዳር…ማሚ እና ባቢን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 197 М.
29:51
የምንኖርለት እና የምሞትለት ነገር አንድ ነው! የገባኝ እውነት አለ! || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye || ክፍል 1
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 250 М.
1:48:40
ጠፊኣ ዝነበረት ራሄል ዘርእስታ ድራማ( RAHEL) New Eritrean_Full_Movie 2024 #Eritrean drama#ERiTV#hdmonanebarit
Alu SHOW3
Рет қаралды 99 М.
2:01:22
የጋሽ መሀሙድ ልጅ ዘፍኖ ሰርፕራይዝ አደረገው
Moss & Brikt Journey
Рет қаралды 71 М.
14:22
ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch #lovestory #love #Donkey Tube
Donkey Tube
Рет қаралды 1,7 МЛН
1:24:24
ትግል አልወድም፣ ባል የሚባለው ሰውዬ... | ጸደንያ ገ ማርቆስ | Tsedenia Gebremarkos
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 38 М.
42:08
ከሙዚቃ ጀርባ ማንም የማያውቀው ህይወቷ ምንድነው? ሃይማኖት ግርማ በማራኪ ወግ! #Haimanotgirma#amharicmusic#marakiweg
Maraki Weg
Рет қаралды 905 М.
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН