ፀደይ እና ኤልያስ የልብ ወግ (YeLeb Weg) ክፍል 2

  Рет қаралды 79,537

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@evaevents6746
@evaevents6746 Жыл бұрын
ወ/ሮ ቆንጅት ፦ በእናትነቶ ልክ ልጆትን እንደዚህ በሰው ልክ አስተካክለው እልሙን እያየ እንዲኖር ስላደረጉት እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከልቤ ተመኝው ማርያምን።
@tigih.7181
@tigih.7181 2 жыл бұрын
የዛሬው ከልቡ የልብ ወግ ነው ሁለታችሁም ጋር ያለው ነገር ሁሉ አስተማሪ ነው ኤልያስ ስለ እናትህ ያልከው ሁሉ ልብ ይነካል የልብ ወግ አዘጋጆችም በርቱ እንዲህ አይነት አስተማሪ የሆኑትን አምጡልን
@sallyh2004
@sallyh2004 2 жыл бұрын
በእርግጠኝነት የምለው ሁለታችሁ ብትጋቡ ተቃዋሚ አይኖርም 🙌🏽
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
🙄🙄🙄ale እኔ በጣም ነው እኮ ምወደው 🤭አሁንማ እሷን ሳይ መዳደድ እየጀመርኩ ነው እኮ ደሞ እሷንም ወዳታለው
@michaelgulilat6079
@michaelgulilat6079 2 жыл бұрын
በጣም ከልቡ የልብ ወግ......ልዩ ክብር አለኝ....የልባችሁን ሳትሰስቱ ስላጫወታችሁን🙏🙏🙏
@eleni9688
@eleni9688 2 жыл бұрын
እንዴት እንደወደድኳችሁ አትጠይቁኝ 😍 ክፍል አንድንም ሁለትንም ሳይ ፕሮግራሙ ባያልቅ ብዬ እስክመኝ ድረስ ነው የሆንኩት የሚገርመው ኤልያስ እምታወራ ሳይሆን እምታነብ ነው የምትመስለው እንዴት እንደሚያምርብህ ቃላቶችህ አወራርህ በጣም ደስ ይላል ፀዲም በጣም የተረጋጋሽ እና አስተዋይ ሴት ነሽ እርስ በእርሳችሁ መከባበራችሁ እና መደማመጣችሁ የሚገርም ነው እውነት አከበርኳችሁ 👏👏👏
@mata8084
@mata8084 2 жыл бұрын
እዉነት እዉነት እላቹሀለዉ ስለ ሰዉ ሚመሰክር የሚያመሰግን ሰዉ የ እዉነት ሰዉ ነዉ። ኤልያስ እናትህን ለመድኳት እና ቆንጂት ብዬ ማዉራት ኖረብኝ፣ እረጅም እድሜ እና ጤናን ተመኘዉ። ለዛቹ እይታቹ በጣም ቆንጆ ነዉ። ኑሩልኝ አትሰለቹም.......
@እግዚአብሄርመሸሸጊያዬነዉ
@እግዚአብሄርመሸሸጊያዬነዉ 2 жыл бұрын
I am so happy for you የቆንጂትዬ ልጅ በርታ ስለ እናትህ ያለ ፍቅር ደስ ይላል
@Jerrycity00
@Jerrycity00 2 жыл бұрын
"ከጥጋበኛ ትሁት ሰው ይከብዳል"👏👏👌 ትክክል
@unknown7296
@unknown7296 2 жыл бұрын
እስቲ part 3 ይኑር የምትሉ !!!
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
ስርአት ያለው አለባበስ ፀዲዬ ታምራላቹ ኤልዬ ግጥም እራሱ የማይጠገብ ነው❤👌
@Etsege-net
@Etsege-net 5 ай бұрын
ኤሊያስ ማለቴ ገጣሚ ኤሊያስ☺ አድናቂ ነኝ እንዳልልህ ምደነቀው በክርስቶስ ግን በጣም ነው ምወድህ። ከፀዲጋ ያደረጋችሁት ቆይታ ደስ ይል ነበር ጓደኝነታችሁ ይፅና
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
የኤልያስ እናት ቆንጅት ቆንጆ እረጅም እድሜ ይስጥልን 😍😍😍😍 የተባረከ ልጅ ስለሰጡን እናመሰግናለን
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 2 жыл бұрын
ዝም ብየ ሳስብ ምርጥ ጥንዶች ይወጣቹሀል ለምን አታስቡበትም! ሁለታቹሁም ግሩም አርቲስቶች ናቹ በርቱ!!
@HSH182
@HSH182 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው መፅሀፍ የሚያነብ ነው ሚመስለው በጣም ደስ ይላል 😍😍 ፀዲዬ ቆንጆ በጣም ደስ ትላላቹ ❤️ ❤️ the best of best!!!!
@fretesfa8794
@fretesfa8794 2 жыл бұрын
Such a deep and meaningful conversation from both of them. I enjoyed it. The best interview by far!!! I wish them the very best in everything they do. Beautiful souls.
@henokemolla8204
@henokemolla8204 2 жыл бұрын
I felt the same! both are great!
@unknown7296
@unknown7296 2 жыл бұрын
ስኬት ማለት
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
That is well said 🔥🔥🔥❤
@Tube-xd9hz
@Tube-xd9hz 2 жыл бұрын
እመ አምላክ ለእናትህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ደስታህን ያሳያቸው አያትም ታደርጋቸው ዘንድ ይሁን። ሁለታችሁም ክበሩልኝ።
@Mini_aj
@Mini_aj 2 жыл бұрын
@14:50 ego= ግላዊ/የራስ የሆነ በአላማ ውስጥ ያለ የአስተሳሰብ ስሜት by the way an amazing conversion and the afro with the Habesha q'emis is on point.
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 9 ай бұрын
ብሰማህ ብሰማህ የማልሰለችህ ለምን ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Oh how beautiful listener she is! ጥሩ አዳማጭ መሆን እኮ መታደል ነው:: He is so good too! Proud to call you sister and brother and so proud of you guys.
@Qagnew
@Qagnew 2 жыл бұрын
I like you both. Perhaps, this is one of the two best conversations I have seen on this platform. Tsedi and Elias are indeed soul mates. I am happy to see such a lovely friendship. Wish you a long and happy friendship. God bless you.
@abenezeradugna267
@abenezeradugna267 2 жыл бұрын
ኤልያስ😍😍... ግጥምህ ድምፅህ አነጋገርህ እንደው ሁሉ ነገርህን ስወድልህኮ... ክበርልኝ🙏🙏 ሰላማችሁ ይብዛ ፀዲም ኤልያስም በጣም በጣም ምርጥ ወግ ነው ያስኮመኮማችሁን
@niyanatadele8673
@niyanatadele8673 2 жыл бұрын
"ስኬት ማለት የተሻለ ጭንቀት ነው"👍👌
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ፀዲና ኤሊ😘😘
@senayetjima6450
@senayetjima6450 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብዛልህ ይጨምርልህ ለናትህ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ ወንድሜ በጣም ይሁንላችሁ ከነመላው ቤተስብህ ተባረኩልኝ
@mulukenkidane610
@mulukenkidane610 2 жыл бұрын
Wow.... the voice of hareg...the voice of alemneh ከልቡ የልብ ወግ❤❤❤
@elsabetzeleke
@elsabetzeleke 2 жыл бұрын
ታድለህ ኤልያስ ግጥሞችህ ህይወትህ ለናትህ ያለህ ፍቅር ባጠቃላይ ሁሉም ነገርህ አስተማሪ ነው ልዩ ክብር አለኝ ላንተ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ሰጥቶ እናትህን ያቆይልህ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 2 жыл бұрын
ኦ መታደል ነው ፀዲ ከኤላ ጋ ጓደኝነት 😘😘የልጁ አስተሳሰብ ኦ እኔራሱ ከዚህ ብሮግራም ብዙ ተማርኩ።
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ፅደይ በጣም ቆንጆ አርቲስት ነሽ . አትቸኩይ ሁሉ በግዜ ይሆናል . እግዚአብሔር በፈቀደው ሰአት .
@tigistyisma1626
@tigistyisma1626 2 жыл бұрын
ገጣሚ ኤልያስ ንግግርህ ደስ ይላል ዝም ብሎ በጆሮ የሚንቆረቆር ነው እናመሰግናለን
@tube7688
@tube7688 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁለት በዕውቀት የበሰሉ ሠዎች!🥰🥰 ምስጥብዬ ነው ስስማ የነበርኩት
@hanahani6542
@hanahani6542 2 жыл бұрын
ምርጥ የልብ ወግ ቡዙውን ነገር ወስደናል ።❤
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!! ጎበዞች በርቱ!!! እናት.... እውነት ነው ምትክ የሌላት... ውደዳት ይገባታል!
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ብሎኝ ይየሁት የልብ ወግ የናንተን ነዉ ሰረአታችሁ
@meazatiruneh6827
@meazatiruneh6827 10 ай бұрын
ወ/ሮ ቆንጅት አንችን መሆን ተመኘሁ❤
@hiwothiwot3297
@hiwothiwot3297 Жыл бұрын
በቃ የልብ ወግ ❤❤❤❤ ደሞ ሁለቱንም እንዴት እንደምወዳቸው
@natty9660
@natty9660 2 жыл бұрын
Egoist- ዕቡይ Ego-መታበይ፣ዕቡይነት
@MrBzmn
@MrBzmn 2 жыл бұрын
ደስ ይላል!....ረዥም ሰአት ኢንተርቪው ሲሆን በ 3 ክፍል ብታውጡት ጥሩ ይመስለኛል....በተረፈ ቆንጆ ነው!
@tizitakentiba3703
@tizitakentiba3703 2 жыл бұрын
One of the best interview or conversation. I can't get enough of them.... Thanks a lot MAYA Media
@rbkashmls
@rbkashmls Жыл бұрын
ኤልያስ❤ አነጋገርክ ግጥሞችክ ስወድልክ እኮ😍 ሰላማቹ ይብዛ ፀዲዬ ኤላዬ ጥሩ ወግ ነው😘
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ሁለታቹ ሌላ ሂወት ከሌላቹህ ብትጋቡ ደስ ይል ነበር።
@Han-Moh
@Han-Moh 2 жыл бұрын
Amazing interview! Thank you for making an inspiring interview
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 2 жыл бұрын
የሚገርም የልብ ወግ ነው ተመስጬ ሳደምጥ ነበር ኤላ ለናትህ ያለህ ፍቅር ደስ ሲል ዳግምኛ ብትቀርቡ ደስ ይለኛል ብዙ ቁምነገር አላችሁ
@natenaeltadesse3005
@natenaeltadesse3005 2 жыл бұрын
ኦ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ
@shitugeda1134
@shitugeda1134 2 жыл бұрын
የኢትዬጲያ እናቶች አምላክ ይጠብቅ
@Ezra-u8l
@Ezra-u8l 6 ай бұрын
እናትኸን እመቤቴ የእድሜ ጸጋ ትስጥልኸ ለናትኸ ያለኸ ፍቅር በጠም ተጋብቶኝ ነበር ያኑርልኸ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
እርጋታቹህ በጣምምም ሰርአታቹህ ምርጦች በርቱ
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ ነው ደስ ይላል እኔም ልክ እዳተ ነው የምወዳት
@yaredsamuel6073
@yaredsamuel6073 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ምል የልብ ወግ
@tesfayemoges5933
@tesfayemoges5933 2 жыл бұрын
No question wasted. Everything to the spot. Thank you.
@beamlakdesalegn713
@beamlakdesalegn713 2 жыл бұрын
ኤልያስ በጣም ነው የምወድህ ማርያምን💓💓💓💓
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 2 жыл бұрын
I like free conversation deeply personal life & other's things, i never expected to watch Ethiopians in public. Changes coming awesome.
@hiwothiwot3297
@hiwothiwot3297 Жыл бұрын
እስቲ አብረው ቢሆኑ የምትሉ ማለት በፍቅር ህይወት
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
ፀደየ እዱሉኛ ነሽ ኤልያስ የመሰለ ጓደኛ ስላለሽ ኤሊያስ ገጣምም አስተዋይም ነህ ባገኝህ ብየ ተመኘሁ
@mahi1616
@mahi1616 2 жыл бұрын
ባገባኝ🙄🙄🙄🙄🤣
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
@@mahi1616 ክክክ እንጠይቀዋለን
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እምትሉ እረጋ ያላችሁ ፀዲ
@rediatterefe2542
@rediatterefe2542 2 жыл бұрын
ኤላዬ ሁሌም አንደኛ ነህ... ምርጥ ገጣሚም መምህርም ነህ ... ያለህ እውቀት በጣም ይገርመኛል ❤
@dagiux1234
@dagiux1234 Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥጥጥጥጥጥጥ
@elshadaymulu2110
@elshadaymulu2110 2 жыл бұрын
I like your dream. big respect for Ethiopian mothers 🙏🙏🙏
@shewalemmare6787
@shewalemmare6787 Жыл бұрын
ኤልያስ የውስጥህ መሻት ይፈጸምልህ የምሬን ነው ፈጣሪዬ ሆይ ስማው አድርግለትም
@yodittibebe5436
@yodittibebe5436 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት😍
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 2 жыл бұрын
ጸዲ ምስጋና ለትዕግስትሽ ይሁን ብያለሁ! ታጋሽ ነሽ፡፡
@meazanetsreab3904
@meazanetsreab3904 2 жыл бұрын
im very impressed that way you understand your MOM inside but you look like in your world
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ጥበብ ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ታድላችሁ። ደስ ትላላችሁ
@kurikassa170
@kurikassa170 2 жыл бұрын
It's so nice to see you guys together please you can make you tube together ❤️
@hannagetachew7347
@hannagetachew7347 2 жыл бұрын
የኤልያስ እናት ቆንጂቴ አድሜ ይስጥሽ( የኔ እማ እወድሻለሁ)
@geletawbogale3764
@geletawbogale3764 2 жыл бұрын
Please part 3
@naniyeeee4068
@naniyeeee4068 2 жыл бұрын
የልብ ወግ ምርጥ እንግዶች ምርጥ ጨዋታ ከዚህ በላይ ቃል አጣው🥰🥰🥰 ፀዲ ግምቴን ልናገር የውሎ አዳሯን አቅራቢ አስካለ መሰለችኝ ያስመሰልሽው
@yosirasu3838
@yosirasu3838 Жыл бұрын
ይኑረው
@hiruttefera220
@hiruttefera220 2 жыл бұрын
ፀዲ አለባብሷ የተቀባችው ስታምር ያልበዛ ያልተጨማለቀ ዋው
@TGST645
@TGST645 Жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤
@kalkidandesalegn7963
@kalkidandesalegn7963 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ ሳልጠግበው ነው ያለቀው በጣም ነው የቀናሁባችሁ።
@demekechkwahid9706
@demekechkwahid9706 Жыл бұрын
ኤልያስዬ አድናቂህ ነኝ የበለጠ ወደድኩህ
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 2 жыл бұрын
ኦ ደስ የሚሉ ጓደኞች
@mayahikmat5216
@mayahikmat5216 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 2 жыл бұрын
Amazing life lesson! Thank u guys!
@altayeshyihun1806
@altayeshyihun1806 2 жыл бұрын
Kudos to the guy ~ Lovely poem!
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
ምርጥ እንግዶች👌👌👌♥
@MikiTube7
@MikiTube7 2 жыл бұрын
39:24 አንደኛ በጣም ደስ የሚል ግጥም በቃ ትችላለክ 💚💛❤
@ብብ-ቸ4ሠ
@ብብ-ቸ4ሠ Жыл бұрын
ስወዳቹ
@henokemolla8204
@henokemolla8204 2 жыл бұрын
This is so far my best episode!! I learned a lot
@pegebey
@pegebey Жыл бұрын
ኤላዬ ክበሪልን ጀግናው...
@tigistabebe-xd3qk
@tigistabebe-xd3qk Жыл бұрын
Konjitye salayeshe wededkushe lehuletachehum eregem edeme temeghehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@metiliulseged1783
@metiliulseged1783 2 жыл бұрын
its amazing and the best interview , they really are best friends 😀
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ❤❤♥♥
@yordanosmoges9582
@yordanosmoges9582 2 жыл бұрын
Wise talk..
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ኤሉካ ስወድህ❤❤❤❤❤ደስሚል የልብ ወግ ሁለተኛዬ ስከታተል የምር❤❤❤❤
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 2 жыл бұрын
Amazing thank you 👏👏👏
@AlmazFente
@AlmazFente 6 ай бұрын
አልያስ በጣም ምርጥ ኢትዮጰያዊ ነህ
@unknown7296
@unknown7296 2 жыл бұрын
"ፍቅር ወደታች ነው !! "
@GenetKokebe
@GenetKokebe 2 жыл бұрын
እውነት እላችኋለሁ ሑልግዜ ቢቀርቡ የማይሠለቹ ኣቤት ተመሥጬ ቀረሑ ሥንት ነገርን ተማረኩ ከብቼነት አለም ወጣሑ ዛሬ
@GenetKokebe
@GenetKokebe 2 жыл бұрын
ዋውው ሥወዳችሑ
@plapututa9146
@plapututa9146 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 8 ай бұрын
የኔ ዉዶች ❤እዉነትም የልብ ወግ ማረከኝ❤️🥰🥰🥰🥰🥰 🙏ብትጋቡ 😘ስወዳችሁ❤️🙏🙏🙏🙏
@hanaashenafi6212
@hanaashenafi6212 2 жыл бұрын
mertoch nacu huletachunm betam ewedachuhalew fetari ybarkachu rejem edeme ketena gar .
@amenalnadmasu9997
@amenalnadmasu9997 2 жыл бұрын
Egziabher chemro yistilin! endenante ayinetun yabizalin! Girum gize neber Enamesegnalen!
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 2 жыл бұрын
Betaam dess yemil new.. Where can I get the book?
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 2 жыл бұрын
I really enjoyed it, Good job Tsedi and Elias
@eyeruskindueyerus6492
@eyeruskindueyerus6492 2 жыл бұрын
Betam betam new dess mitelut yemr endezi leza yalew weg alayehum elyas betam new mewdeh bezi agatami tsdim dess teyalsh
@unknown7296
@unknown7296 2 жыл бұрын
ጊዜና ቦታ ባለጌ ነው !! ......
@tsiongessesse1989
@tsiongessesse1989 2 жыл бұрын
ታድላ ቆንጅትዬ እ/ ር አንተ እንደምትፈልገው ያርግልክ
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 13 МЛН
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 15 МЛН
የእንግዳ ጊዜ  |  ዘና ሀገሬ  |  ሀገሬ ቴቭ
32:30
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 40 М.