ዳግመኛ የተወለደው መንፈስ ነው ሰው ማነው ክፍል 3 ሐዋሪያ ብስራት(ጃፒ) Who is man part 3 Apostle Japi

  Рет қаралды 11,844

New Creation Church Ethiopia

New Creation Church Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@suramk3790
@suramk3790 2 жыл бұрын
የሚገርም መገለጥ ነው በጣም ተባርኬበታለሁ እግዚአብሔር ዘመነህን ይባርክ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
እኔኮ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ትምርት ነው ዘመንህ ይባረክ አፖስትል እኔ ፀሎቴ ሁሉ ይሄን ሁሉሰው ሰምቶ መፈታት በእግዚያብሄር የተሰጠውን ስፍራ እንዲያውቅ እና የተሰጠውን እንዲያጣጥም የእስከዛሬ ልመናዬ ነው
@Hailemariam9490
@Hailemariam9490 11 ай бұрын
Biewuntie geta abzito yibarkihi wendma birk bielilegn
@selemaweterchafo2538
@selemaweterchafo2538 Жыл бұрын
ጌታ ይቅር yibalik
@HannahNegasi
@HannahNegasi 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ
@senaitabrahaabraha659
@senaitabrahaabraha659 25 күн бұрын
Amen amen Adisftret negne
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 2 жыл бұрын
Amen Amen Anen Tebarak
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ
@tesfanesh2260
@tesfanesh2260 11 ай бұрын
Amen
@jesusislordmaaraanaataa7636
@jesusislordmaaraanaataa7636 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen you are already blessed thank you Jesus
@hayalneshihabte2029
@hayalneshihabte2029 4 жыл бұрын
GETA ZEMNI YBARKLI AMENI AMENI AMENI ❤❤❤🙏
@hayalneshihabte2029
@hayalneshihabte2029 4 жыл бұрын
Wow Unetno geta ybareki ameni ❤❤❤🙏
@selamawitjamieson9741
@selamawitjamieson9741 4 жыл бұрын
Amen!! I love the way you teach, man of God ,you are blessed
@hanadawit3312
@hanadawit3312 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen God bless you more 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidistkelemu7464
@kidistkelemu7464 3 жыл бұрын
Amen good blesse you
@hasibkesete4826
@hasibkesete4826 4 жыл бұрын
Yete naw yetemarew yehe seweyew Demo apostle
@kidistkelemu7464
@kidistkelemu7464 3 жыл бұрын
Amen and amen amen
@tsiond4957
@tsiond4957 4 жыл бұрын
Amen!
@ማስተዋልኢያሱ
@ማስተዋልኢያሱ 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ተባረክ
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 3 жыл бұрын
You’re so blessed
@ቸርነትናምህረትሁልግዜይከ
@ቸርነትናምህረትሁልግዜይከ 4 жыл бұрын
ተባረክ
@gizawakalu5325
@gizawakalu5325 4 жыл бұрын
japiyyee god bless you pls open teaching center for nazreth
@tsiond4957
@tsiond4957 4 жыл бұрын
Blessed!
@tsiond4957
@tsiond4957 4 жыл бұрын
Blessings
@Abenezer1100
@Abenezer1100 3 жыл бұрын
መንፈስን፥ ነፍስን እና ስጋን አትለያየው ምክንያቱም አዳም ሞትን የሞተው በስጋው በሰራው ሀጥያት ነው ፨ መጀመሪያ እኔ በበኩሌ በሐዋሪያነት አገልግሎት አላምንም ከመጠሪያክ ችግር አለብክ ሐዋ 1፥20-22፤ሐዋ 10፥38-41
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 4 жыл бұрын
የተባረካችሁ ናችሁ ከሀይማኖት ቁማርተኝነት ያወጣን አምላክ ይባረክ በኛውስጥ ያለውን የማንነት ጥያቄ የመለሰልኝ ትምርት ነው ለምልም በደሙ ይሸፍንህ ይጠብቅህ ብሩካን ናችሁ
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 4 жыл бұрын
አዳምን ቆዳ ለማልበስ የግድ መታረድ አለበት (የታረደ ነገር መኖር አለበት?) ደምም መፍሰስ አለበት? ግን ይሄ ለእግዝያብሄር የሚሳነው ነገር አለን::ሁሉን በቃሉ ፈጠረ ብለህ እየሰበክህ ቆዳን ቆዳ ሁን ማለት ይከብደዋል?
@zachrist853
@zachrist853 4 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው አንታመምም ስትል ነበር ኮሮና ገብቶ ቸርች መዝጋት አይከብድም😂😂 ፕሊስ ጴንጤ ነኝ ሌላ ነገር አስቤ አይደለም
@askme1541
@askme1541 4 жыл бұрын
A man is a Spirit (መንፈስ) , has a soul (ነፍስ) and lives in a body. Yes I agree, It is our spirit that is born again! Our soul (mind, will and emotion) needs to be transformed to reflect our born again spirit i.e. by reading, contemplating and declaring the word of God or the word of life. It is equivalent to taking shower to cleanse our inner most being dirt, or it is like eating nutritious food to boost immune system or it is like having a mirror to adjusting oneself
@zgetahun
@zgetahun 4 жыл бұрын
A blessing message...just want to state why so much English!! The audience is habesha, why read English bible and tell them what the Amharuc says! This just don't make sense to me...
@samuellove9096
@samuellove9096 4 жыл бұрын
ክርስቶስ መንፈስ ነው? መልካም አልክ። ግን ስጋ አይደለም ካልክ ትምህርትህ ካጋንት እንደሆነ ይናገራል። ተጠንቀቅ!!! ኢየሱስ ፍጹም አምላክ ሆኖ በምድር አልተመላለሰም ይህን ማወቅ ከፈለክ ከapostel ዘላለም ተማር በደንብ ያስረዳሃል ክብሩን ጥሎ ባዶ ሆኖ እንደመጣ ቃል ይናገራል ባዶ ትርጉሙ ይገባሐል? ምንም የሌለው ማለት ነው ደግሞ ኢየሱስ በስጋ ውስጥ ያለው መንፈስ እንጂ ከልጅነቱ ጀምሮ ያደገው አይደለም ብለሃል ብለሃል??? ቃል ስጋ ሆነ ነው ቃሉ የሚለው ወይስ ቃል በስጋ ውስጥ አደረ ነው የተባለው?? ተጠንቀቅ!!! "ስለ አካላቱና ስለ ብርቱ ኃይሉ ስለ መልካም ሰውነቱ ዝም አልልም። የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል? ቁ15 የስጋው ቅርፊት የተጣበቀ ነው እስከማይንቀሳቀሱም ድረስ በእርሱ ላይ ጸንተዋል" ኢዮብ 41፣4,, የሚያስተምር ሰው የባሰ ፍርድ አለበትና ተጠንቀቅ!!!
@leoulmesfin8056
@leoulmesfin8056 4 жыл бұрын
You need to repent for this False teaching, zem belachu amen amen malet sus yehonebachu wede egziabeher kal temelesu
@embetgirma4015
@embetgirma4015 4 жыл бұрын
Amen
1 October 2024
25:11
arnet letwled church arenet አርነት ለትውልድ ቤተክርስቲያን
Рет қаралды 113
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 129 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 11 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 22 МЛН
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 21 М.
የውሳኔ ውጤት // በፓስተር ዳዊት ተስፋዬ // ድንቅ የቃል ጊዜ #amharicmezmur
21:43
Trinity Embassy Ethiopia ትሪኒት ኤምባሲ
Рет қаралды 551
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 129 МЛН