እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV

  Рет қаралды 21,779

Evangelical World

Evangelical World

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@debebe2742
@debebe2742 3 ай бұрын
የሚገርም መገለጽ ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ።
@yonastesfamichael5574
@yonastesfamichael5574 4 жыл бұрын
ካንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተረድቻለሁ እ/ር በሰው ላይ ያለው እቅድ ,መጽሐፍ ቅዱስን እንድንመረምር ረድቶኛል ተባረክ :በራስ መተማመን እና ፈገግታህ ያስደስታል
@addishyowotshebabaw8349
@addishyowotshebabaw8349 4 жыл бұрын
ሀይልሽ መልካም ሰው ብዙ ተጠቅሚለው ቅን ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ በመጋ ስለሚስብ ነው ሳይሰሙክ የሚፈርዱት አንተ ማለት ስዎች አይናቸውን እየሱስ ላይ እንዲያረጉ የምታስተምር ስው ነክ ተባረክልኝ
@AmuJes
@AmuJes 2 ай бұрын
ሰው መንፈስ ነው በትክክል! እኔ እሳት ብርሃን መንፈስም የሆንኩ የእግዚ/ር ልጅ አማኑኤል ነኝ! ዳሩ ግን የዘላለም ወንጌል መለአክ ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ በሀዋርያ ጌታቸው ታሪኩ ሳህሉ በኩል ተገልጧልና እስት አንድ ጊዜ የሱን ትምህርት አብረን እንይ! ትምህርቱ 100% ትክክል ነውና እኛም አብረን ከርሱ ጋር በመቆም ፍጻሜውን እናስፈጽም።
@andualembekele8987
@andualembekele8987 7 ай бұрын
You are amazing I have a great respect for you. Stay blessed!!!
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
Hailesha 100% I agree with you,and what you are teaching is correct . Man is spirit have soul and lives in the body.
@seblesime7127
@seblesime7127 4 жыл бұрын
I don't know about brother hayelu teaching depply but for now there is nothing wrong. I like his confidence and smile.
@አሜንሃሌሉያ
@አሜንሃሌሉያ 2 жыл бұрын
ሃይሉ ዮሐንስ በትምህርትህ ተጠቅሜለሁ።
@ApostleJohnDGMDGm
@ApostleJohnDGMDGm 5 ай бұрын
God bless you amen
@yisakyisu9900
@yisakyisu9900 6 ай бұрын
Hayilishe you are amazing teacher bless u
@Negodegade
@Negodegade 4 жыл бұрын
ባጭሩ አሁን ያለህ ትምህርት ምንጩ ኬነት ሀገን ነው እኛም እያልን ያለነው ትምህርቱ ያንተ ሳይሆን ምንጩ ከምድረ አሜሪካ የነ ኬነት ትምህርት ነው ። ባደባባይ ስለ መሰከርክ ተባረክ ።
@firehiwotfekadu8822
@firehiwotfekadu8822 3 жыл бұрын
አሁን የሰማከው ወንጌል ከየት ነው?
@yergalemgebre9548
@yergalemgebre9548 4 жыл бұрын
የተወደድክ ወንድማችን ነህ ተባረክ በአንተ የገለጠው እውነት ያለ መሰሰት አካፍለሃለናል ተባረክ
@getutolla4312
@getutolla4312 2 жыл бұрын
ወ/ም ሀይሉ በገለፃህ ታንፅኩበት ፀጋ ይብዛልህ
@GetachewAssefa-e1b
@GetachewAssefa-e1b 19 күн бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ ማለት የምድራችን ቁጥር አንድ ደንቆሮ ማለት ነው? who is hailu yohanis?
@kaleab5618
@kaleab5618 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ በጣም ነው የምትመቸኝ ሐይልሽ ዘመንህ ይባረክ
@TalimosGoa-oy7op
@TalimosGoa-oy7op 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው። ድንቅ መገልጥ ነው ሀይልሻ ተባረክ
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
የአስተምህሮ ምንጫችን የእግዚአብሔር ቃል ነው።እነ ኬኔት ሃገንም ቢሆኑ አስተምህሮአቸውን ከእግዚአብሔር ቃል ነው የተነሱት።
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus 7 ай бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ ጥያቄ ኣለኝ ለሃይሉ ዮውሃንስ 1. ኣማኞች ከሞት ከተነሳን ብህዋላ ዘልኣለማዊ መንፈሳዊ ስጋ እንደሚኖረን ቃሉ ይነግረናል ስለዚ በዚያን ሰዓት መንፈስ ነን ነፍስ ኣለን ብስጋ ውስጥ እናድራለን ልንል እንችላለን ወይ? 2. በቃሉ መሰረት ኣማኞች ከሞቱ ብህዋላ ለምን ቃሉ ነፍሳት ብሎ ይጠራናል ለምን መንፈሶች ተብለን ኣልተጠራንም? ለምን ነፍስ ኣለንም ተባለ መንፈስም ነፍስም ነን ኣይደለንም ወይ? 3 ጥያቄው ሰው ማን ነው እንጂ ዳግም የተወለደው ማንነታችን የተኛው ነው ኣልተባለም። ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው ይላል እዚህ ሰው ይሁለቱም ድምር መሆኑ ኣያሳይም ወይ? ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው ካልክ ከስጋም የተወለደ ስጋ ነውና ስጋም ነኝ ለምን ኣይባልም? 3. ሰው የሚባለው እዚህ ምድር እስካለን ድረስ ኣይደም ወይ ከሞት ብህዋለው ሰው ተብለን እንጠራለን ወይ? ሰው መንፈስ ነፍስ ስጋ ያለው ፍጡር ነው።
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 7 ай бұрын
Yekeber siga engi menifesi yehone siga yelem yesadikan menfesoch ebirawuan melukit read
@nibretzewdefeleke1874
@nibretzewdefeleke1874 8 ай бұрын
👏👏👏👏👏🙏Thank you
@mariyegeta3205
@mariyegeta3205 2 жыл бұрын
Hailesha you are so blessed
@ethio24entertainment5
@ethio24entertainment5 4 жыл бұрын
Dani betam arife show new .......teyaqwoche eregathe .wow ...kwmaqachew menefesawi show ur no#1 keep going brother!!!!!!!!!\
@ees988
@ees988 4 жыл бұрын
Hailsha, our blessing!!!!
@senedufeseha2956
@senedufeseha2956 6 ай бұрын
ሰው መንፈስ አለው እንጂ መንፈስ አይደለም
@TheBlackzionfilms
@TheBlackzionfilms Жыл бұрын
ከሰዎች ወይም በሰው ከተላከው ሳይሆን፣ በኢየሱስ ክርስቶስና ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አብ ሐዋርያ ከሆነው ከጳውሎስ፤ ገላትያ 1:1
@lemmaayele8913
@lemmaayele8913 4 жыл бұрын
"የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።" (የማቴዎስ ወንጌል 7:15)
@addisaddis7129
@addisaddis7129 4 жыл бұрын
ሀይልሽ ቀን መልካም ሰው ብዙ ነገር ካንተ ተምሬለው ቅን መልካም ስው
@esraelyalemwossen7459
@esraelyalemwossen7459 4 жыл бұрын
Bedenb hulunm neger explain argehilinal, Thanks a lot and after thism misadebu sewoch kalu they are just being ignorant
@KasahunDemelew
@KasahunDemelew 8 ай бұрын
የእግዜር ሰው ሀይሉ ዬሀንስ በጣም እንወድሐለን
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 3 жыл бұрын
የእውነት ቃል ነው.ተባርክ.
@sab7sab
@sab7sab 4 жыл бұрын
2ኛ ቆሮንቶስ 4 16፤ ስለዚህም አንታክትም፥ ነገር ግን የውጭው ሰውነታችን ቢጠፋ እንኳ የውስጡ ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል።
@eyesusyalewyehonal3297
@eyesusyalewyehonal3297 4 жыл бұрын
pleasr Refer zelalem mengstu biblical respose on KZbin
@YimegnutalNibret
@YimegnutalNibret 8 ай бұрын
ኃይሉ ዮሐንስ አንተ ብቻ ተናገር፡፡ ሌላው ፍዬል ነው፡፡
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 4 жыл бұрын
መንፈስ ኢና ነፍሲ ኢና ስጋ ኢና ! ኢልካ ምክታዕ እንታይ ኢዩ ጥቕሙ የሱስ መድሓኒና ምስ ዝግለጽ ንዕኡ ክንመስል ኢና ክሳብ ሽዑ ወንጌል ስቢኽና ሰብ ናብ ክርስቶስ ዘይነምጽእ እቲ ዘመን ይውዳእ አሎ
@Kereney-l8c
@Kereney-l8c 3 жыл бұрын
How can ? If a believer did not know his identity
@kenaketdaraje790
@kenaketdaraje790 Жыл бұрын
I Stand With Hailu Yohanis If You Don't Nothing Help
@OnlyFact-r2k
@OnlyFact-r2k 8 ай бұрын
ሰው መንፈስ አይደለም።
@AbemOumer
@AbemOumer 7 ай бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ በተጨባጭ ሀሰተኛ አስተማሪ መሆኑን ማረጋገጫ እየሱስ ወንድማችን ነው እሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ሁሉ እኛም ነን የሚበልጠን በዕደሜ ታላቅነት ብቻ ነው ሌላ በምንም አይበልጠንም ብሎ ድርቅ ብሎ ሲከራከር ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁንና የኤልሻዳይ ቴቪ መስራች ኤሬ እባክህ እኛ የእ/ር የልጅነት ሥልጣን ብቻ ነው ያለን መለኮታዊ ባህርይ የሌንም እየሱስ እኮ ፈጣሪ ነው እኛ ደግሞ መፍጠር አንችልም እንዴት እኩል ነን ትላለህ ስሉት ማመን አለመቻሉና በአቋሙ መቀጠሉ ነው ባልሳሳት በ2000ዓ ም ይመስለኛል በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን የቀረበው የሚገርመው እስካሁን ንስሀ ሳይገባ በአቋሙ መቀጠሉ ነው።
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ የኃይሉ ዮሐንስን ትምህርት በትንትናው ተማርኬ አዳምጥ ነበር ። በአንድ ወቅትም በኤልሻዳይ ቲቪ ባደረገው ውይይት የመጀመሪያው ሀሳቡ ገበኝ በቅርቡ ግን በመኪናው ዉስጥ ሆኖ በዩቲዩብ ያሰራጨውን "የምን ትንንሽ አምላክ ትልልቅ አማልክት ነን "ሲል ከሰማሁ በኋለ በቅቶኛል ።
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 жыл бұрын
እኔም ዋው መገለጥ እያልኩ ሰው መንፈስ ነው በስጋውስጥ ያድርል ሲል አይገባኝም ነበር facbook ላይ ትንንሽ ክርስቶሶች ነን ሲል :: ትውልድላይ በ ጠማማ ትምርት ሀሰትን እያስፋፋ ነው ::
@kaljesus3194
@kaljesus3194 4 жыл бұрын
አይልሻ እስቲ ይህን ጥያቄ መልስልኝ ሰው መንፈስ ከሆነ ጌታ እየሱስ ስጋ ልብስ መምጣት ለምን አስፍለገው ሰው መንፈስ ከሆነ ጌታ በመንፈስ ይሞት ነበር ጥያቄ፪ አዳም ሀጢያት የሰራው በመንፍሱ ነው ወይስ በስጋው ጥያቄ፫ ኬኒየን ሄገን የእምነት እንቅስቃሴ ትምህርት ነው ወይስ ያንተ ?????
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 4 жыл бұрын
Hailesha.... sewedehe eko
@goodness776
@goodness776 10 ай бұрын
ችግሩ ከመንፈስ የተወለደ ሓጥያትን ኣያረግም። መጽሃፍ ቅዱስ ኣብጠርጥሮ ይነግረናል። ራሳችንን እንመርምር እንጠይቅ! 1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። ³ ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። ⁴ አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም። ⁵ ቃሉን ግን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ የእግዚአብሔር ፍቅር በእውነት ተፈጽሞአል። በእርሱ እንዳለን በዚህ እናውቃለን፤ ⁶ በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል። 1ኛ ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው። ⁵ እርሱም ኃጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፥ በእርሱም ኃጢአት የለም። ⁶ በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም። ⁷ ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው። ⁸ ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና። ⁹ ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።
@mediaforgoodinfluence4570
@mediaforgoodinfluence4570 4 жыл бұрын
ፓውሎስ በጣም ብዙ ቦታ ሐዋሪያ አድርጎ የሾመኝ እያለ አስረግጦ ይናገራ ::ይህ አስተምሮ ስህተት ነው ::
@Eri-9n6
@Eri-9n6 4 жыл бұрын
Tanya haylus mn ale
@apostletechaleabebe1771
@apostletechaleabebe1771 4 жыл бұрын
dani yemaydeferu netbochin mansathin wedjewalwe astemari program nwe yibzalh
@abemam3342
@abemam3342 4 жыл бұрын
BETAM TEDESCHALEW BOTH OF YOU STAY BLESSED
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Bexam teraqeqachiw ke ware inna ke sim siyame wixuna sira siru midre weregna!
@EndaleTesfaw-w8m
@EndaleTesfaw-w8m Жыл бұрын
Prov 20:27 sew menefes new siehon yemilew kalu yemilew sew menfes alew new yemilew
@samieyo8689
@samieyo8689 4 жыл бұрын
አንዳንድ አሳቦቹ መልካም ሆነው ሳሉ አንዳንዶቹ ከቃሉ ውጪ ናቸው በተለይ ስለነቢያቶች የተናገረው
@bitanyakebede6417
@bitanyakebede6417 2 жыл бұрын
Haylshi endet endemwedih ante biruk neh
@GetachewAssefa-e1b
@GetachewAssefa-e1b 19 күн бұрын
አንተ ቃለ መጠይቅ የሚታቀርብ ጋዜጠኛ የምትመርጠውን ሰው አታውቅም እንዴ?
@ethiopia3000
@ethiopia3000 4 жыл бұрын
መፅሀፈፎችን ያዳምጡሠብስክራይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE የዶ/ር አብይን መፅሀፎች ያዳምጡ
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 3 жыл бұрын
ስጋህ ላንተ ምንድነው
@kekutube1122
@kekutube1122 2 жыл бұрын
ምድራዊ መኖሪያው( ድንኳን ) ነው ።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
ሀይሉ ዬሀንስ አእምሮው ትክክል አይደለም ፀሎት ያስፈልገዋል ሰው አልተረዳውም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sab7sab
@sab7sab 4 жыл бұрын
ስህተቱን ልታብራራ ትችላለህ ? ወይስ አልገባህም
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
@@sab7sab ስለሱ የአእምሮ ችግር ለማወቅ ትምህርት እያለ የሚለቃቸውን ተከታተል የችግሩን ብዛት ታገኘዋለህ
@eyesusyalewyehonal3297
@eyesusyalewyehonal3297 4 жыл бұрын
@@sab7sab his teaching Antichrist he aims new Christian foundation his current teaching are not his ultimate goal after man is sprit (his new foundation ) he will proceed to man is god sponsored by evil world
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
አሉባልተኛ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
@@jolememeru471 አንተም አብረህ ብትታከም ጥሩ ነው በዛው
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 3 жыл бұрын
ቅዠት
@AsmamawTarko
@AsmamawTarko 4 жыл бұрын
አወያዪው ዳንኤል የኃይሉን ገጽታ ግንባታ ነው የያዘው? "አስራት አስወጪ" ምን ማለት ነው? "ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል" "የሰው እውነተኛው ማንነት መንፈስ ብቻ ነው" እና ሌሎችን ሲባል ከርሞ አሁን "ከሰው ሶስቱ ማንነቱ አንዱ ላይ አተኩሬ እንጂ ነፍስም ስጋም የሰው ማንነት ናቸው" ማለት የምን መንሸራተት ነው? ተሳስቼ ነበር ማለት ያባት ግን አላልኩም ነበር ብሎ መካድ ግን ምን የሚሉት ነው። ጥሩ ጩዌ ናት።
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Ende ye Orthodox church yemtilewn nw yalkew be Silase mamen kal bekal ye Orthodox.
@tiruworkdamena9524
@tiruworkdamena9524 4 жыл бұрын
🤐🤐🤐🤐🤐🤐
@tadesseretta9831
@tadesseretta9831 4 жыл бұрын
ሰው ምን መስማት እንደሚወድ ሰይጣን አሳምሮ ያውቃል:: ሰይጣን ነኝ ብሎም አይመጣም:: እኛ ሰዎች ራሳችንን በጣም ስለምንወድ ሰይጣንም ወደኛ ይዞ የሚመጣው የምንወደውን እንጂ እውነት የሆነውን አይደለም:: ጌታ ግን እንዲህ ብሎአል: " የሉቃስ ወንጌል 14 26፤ ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።" ዛሬ ግን ስንቱ ነው ነብይ ነኝ ባዮች ጋር በመሄድ ሊሰማ የሚወደውን እየነገሩት በቁሙ የዘረፉት!! አሁንም ሃይሉ ዮሀንስ እያለ ያለው ምንድን ነው? ሰው መንፈስ ነው ብቻ ሳይሆን ስው እግዚአብሔር ነው እያለ ነው:: ይህ ደግሞ ምንጩ ከአጅሬ ነው:: ይህም ድንቅ አይደለም! በርግጥ ትምህርቱ " ኦሪት ዘፍጥረት 3 6፤ እንዳለው እይነት ነው::"ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ለጥበብም መልካም እንደ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ። 7፤ የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ለራሳቸው ግልድም አደረጉ። ለዚህ ነው ልንሰማ የምንውደውን ስለሚናገር ነው ብዙዎች የሚሳቡት:: እውነትን የሰበኩትንማ ጌታን ጨምሮ ሲሰደዱ ነው የኖሩት::
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 3 жыл бұрын
የሰጠውን ጥቅስ የሚመጥን ማብራሪያ ብትሰጠን መልካም ነበር።ዘለፍ ግን ከቃልም ከእውቀትም ሩቅ መሆንን ያሳያል።
@tadesseretta9831
@tadesseretta9831 3 жыл бұрын
@@emmanuelgetu6436 የተስጠው ማብራሪያ ግልጥ እና ቀጥተኛ መሰለኝ; አውቆ የትኛን ቢቀሰቅሱትም አይነቃም የተባለውን አስታውሰኝ፡፡ ጌታም ቢሆን ” ጆሮ ያለው ይስማ ” ነው ያለው፡፡ ጌታ አይኖችህን ይክፈትልህ፡፡ ተባረክ!! Dear Emmanuel, my comment was loud and clear, it has everything you need. God bless!
@shallomshallom8218
@shallomshallom8218 2 жыл бұрын
Absolutely brother Tadesse
@beyob199
@beyob199 4 жыл бұрын
gra yetegaba sew
@sab7sab
@sab7sab 4 жыл бұрын
Hailu Yohannes 5.65K subscribers
@sab7sab
@sab7sab 4 жыл бұрын
Wwww.Hailu Yohannes 5.65K subscribers
@TheBlackzionfilms
@TheBlackzionfilms Жыл бұрын
Hailu is crazy guy read your bible first እኔ ከሐዋርያት ሁሉ የማንስ፣ ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ እንኳ የማይገባኝ ነኝ፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አሳድጃለሁ፤ 1 ቆሮንቶስ 15:9
@Eri-9n6
@Eri-9n6 4 жыл бұрын
ኪዲ በሊ!(ትግርኛ ነው) ምን ኣለፋህ ሃይሉ! እንደ ሽንኩርት እየ ላጥካቸው ተቃዋሚዎችህ እ/ር ወደ ፊት እየገፋህ ነው ኣስተውል።
@danielhailemariambelete8069
@danielhailemariambelete8069 3 жыл бұрын
Hailu repent time is over
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
ሰዉ እኮ እየተቃወሙ ያሉት እንግሊዝኛውን ስለሚጠሉት/ስለማይገባቸው ነው።
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 жыл бұрын
ከከከከኳከከከከከከከከከከከከ 😁😁😁😁😁😁😁
@beyob199
@beyob199 4 жыл бұрын
you can cal him False teacher of Hailu Yohans.
@eyesusyalewyehonal3297
@eyesusyalewyehonal3297 4 жыл бұрын
Hailu yohannes stop false teaching and have repetance
@sab7sab
@sab7sab 4 жыл бұрын
ስህተቱን ልታብራራ ትችላለህ ? ወይስ አልገባህም
@helinatadesse176
@helinatadesse176 4 жыл бұрын
Treat your ignorance
@eyesusyalewyehonal3297
@eyesusyalewyehonal3297 4 жыл бұрын
@@helinatadesse176 nobody's ignorant like you just live on your class
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 4 жыл бұрын
I do not agree present this man in this program only there shoud be someone who can defend him.
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ካርካሮ ነህ 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@addisaddis7129
@addisaddis7129 4 жыл бұрын
ሀይልሽ ቀን መልካም ሰው ብዙ ነገር ካንተ ተምሬለው ቅን መልካም ስው
@mogosesintayehu358
@mogosesintayehu358 Жыл бұрын
ሀይልሽ ተባረክ !! ኢየሱስን ክርስቶስን በተማርኩና ባወኩ ቁጥር ዘርና መልኬን አገኘሁ ... ወንጌል ከዚህ ውጪ ትርጉም የለውም የኢትዮጵያ ቤ-ክርቲያን ካለችበት ጭለማ ትወጣ ዘንድ አንተ ታስፈልጋታለህ ኢየሱስ ከአባቱ ይዞ የመጣውን አዲስ ትምህርት በስህተት ትምህርት ተፈርጆ አጋንት አለብህ ተብሎ ተገፈቶዋል አንተ ልክ ስለሆንክ ነው... ተባረክ
@addisaddis7129
@addisaddis7129 4 жыл бұрын
ሀይልሽ ቀን መልካም ሰው ብዙ ነገር ካንተ ተምሬለው ቅን መልካም ስው
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 33 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН
ሰው መንፈስ ነው ወይንስ መንፈስ አለው?
2:10:04
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 17 М.
ይሄማ አሪዮስ ነው | መሪጌታ ፅጌ ስጦታው
56:19
Evangelical World
Рет қаралды 7 М.
ሰው ስጋ ለባሽ እንጂ ስጋ አይደለም፤ ይህንን ማወቅ ለምን ይጠቅማል?
1:50:59
ሰው መንፈስ መሆኑን ማወቅ ያለው መፈሳዊ ጠቀሜታ
2:13:02
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 2,7 М.
የፓስተር ተስፋዬ ገብሬ ምስክርነት
35:26
Evangelical MEDIA /Council
Рет қаралды 4,3 М.
በረከት ምንድነው፤ ማንስ ነው የተባረከው?
1:25:09
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 1,4 М.