ዳቦ ቆሎ አሰራር /

  Рет қаралды 83,710

ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube

ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የዳቦ ቆሎ አሠራር ሙሉ ዝርዝሩን ለፈለጋችሁ 3ኩባያ ዱቄት ጨዉ 4 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 1 ስኒ ዘይትና ዉሃ 1/ሙሉ ኩባያ ከሩብ
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ😍😍😍
@halimaxxx4573
@halimaxxx4573 2 жыл бұрын
ካሜራ መጨመር አይቻልም ወይስ ይቻላል
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
@@halimaxxx4573 ካሜራ አይጨመርም ዉዴ
@halimaxxx4573
@halimaxxx4573 2 жыл бұрын
@@banchitube801 አመሰግናለሁ.
@ነቢሀትሙሀመድ
@ነቢሀትሙሀመድ 10 ай бұрын
ባልሽውመሠረት ምርጥዳቦቆሎ ሰርቻለሁ እጅሽይቃረክ በጣም ጣፋጭ ተመችቶኛል ክበሪልን❤❤❤
@haroni2982
@haroni2982 4 күн бұрын
በጣም አሪፍ ዳቦ ቆሎ ነዉ የሠሪሺዉእጅሽ ይባረክ እሕቴ አሁንም ሌላ ነገር እጠብቃለን
@sambrinsambrin1836
@sambrinsambrin1836 2 жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ ዶቦ ቆሎ እሚወድ
@MediTubeመድ
@MediTubeመድ Жыл бұрын
እኔ
@RahmaRahma-bp8ws
@RahmaRahma-bp8ws Жыл бұрын
እኔ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
እኔ ኢትዮ እናቴ ታዘጋጂ ነበረ አይይ ትዝታ
@tigisetlove2116
@tigisetlove2116 Жыл бұрын
እኔ
@tesnimahmed6675
@tesnimahmed6675 Жыл бұрын
ene
@Sumayyas229
@Sumayyas229 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንዴት ነሽ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ኢትዮጵያ Ede እና ሰርግ አስተወሺኝ ጎበዝ በርቺ በጣም ደስ ይላል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
ከለሩግን የትይገኛልእስኪንገሪይ
@banchitube801
@banchitube801 8 ай бұрын
እርዱን አታጪም ከለሩ ሱፐርማርኬት ታገኚያለሽ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
እሽማማየ ይባርክሽሁሌም​@@banchitube801
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 Жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ሰራዉት በጣም አሪፍ ነው ❤
@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካቱ ሰላም ሰላም ዉደ ጎበዝ ደስየሚልስራነው ሰላማቺሁይብዛልኝ
@አዶናይአዶናይ
@አዶናይአዶናይ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሱላምሽይብዛ በክርስቶስ እዴትነሽልኝ እህቴ ሰላሥሽይብዛ በክርስቶስ ቡጣምደስይላል እህታችን የኔ ባለሙያ በጣምደክ እሚል አሰራርነዉ መልካምስሪይስሁንልሽ
@kalkidantube
@kalkidantube 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁንእንኳንሰላምመጣሽባንችዩ ማአሻላህበጣምአሪፍነውአሰራርሽ እጅሽንአይቁርጥምእማ አርፍየዳብቁሎ አሰራርነው በርችየመታቅርብች ሰራዋችሽን በጣምአሪፍናችው እንመሰግናልን ውድ አገራችንሰላሙንይመልሰልን አሚንን
@HaymanotAdugna-i2j
@HaymanotAdugna-i2j Ай бұрын
አሜን የኔ እናት እጅሽ ይባረክ
@banchitube801
@banchitube801 Ай бұрын
Amen❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ትምህርት ቤት አስታወሺኝ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ🙏👌❤👍👏
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዉዴ ሥፈልገዉ ነበር
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@ሱሱየበረሃዋእርግብ
@ሱሱየበረሃዋእርግብ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት አለም ዋው ነው አሰራርሽ ደስ ይላል ዳቦ ቆሎ ስወድ የኔ ባለ ሞያ አሪፍ አሰራር ነው በሪቺልኛ
@yeshiethiopia1643
@yeshiethiopia1643 3 жыл бұрын
ሰላም ባንቺ እንዴት ነሽ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው መዳመጡ አሪፍ ዘዴ ነው ተመችቶኛል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@ማሜሀድ
@ማሜሀድ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ. በጣም አሪፍ የዳቦ. ቆሎ አሰራር. ነው በርች. ቀጥይበት. አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@AaAa-pr6ij
@AaAa-pr6ij Жыл бұрын
ቆጆ እና መሰግናለን
@ማህሌት-ዠ4ኀ
@ማህሌት-ዠ4ኀ 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ ነዉ ያምራል በጣምነዉ እምወደዉ እጅሽ ይባረክ
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
Amen wuda Amesaginalehu
@beza1900
@beza1900 3 жыл бұрын
ሲያምር ስወደውውው
@sadiyabentreshad7589
@sadiyabentreshad7589 2 жыл бұрын
አሳላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ ሳላም ሳላም መላው በመለው አለም ያላቹ አትዮጲያኖች ሳላማቹ ብዝት ይበል ሳላም ብያላው በለቹበት ሳላም ለሀገሬ ለወገኔ ፍትህ በእስር ቤት ለሚሳቃዩ ወገኖቻችን አለህ ሀገራችን ሳላም ያድርገት ሁላችንም ላሀገር ያብቃን እና ለቤቱ አድስ ነኝ ለይክ ደመርኩሽ ኮሜንት ሰብ አደራኩ ለዚህ ቤት ቤተሳብ ቤተሰብ ነን 🌹🌹🌹ያበዴ ወልድ በለቡዬት አለሀ ያቂራሙ በዳ ልትገቡ ያሰብኩም ውልመሙ ላበዳሙ ያብቃሙ እስራ ገራ ያለይ ያዮቻና ዪንዳቻና ላበድኒሙ ያብቀይሙ 🌹🌹🌹ባኩሜ ቤት
@Tsehay27
@Tsehay27 Жыл бұрын
*_ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሃገሬ የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ ዋውውውው በጣም ያምራል ሃገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን አሜን፫_*
@hawabrand
@hawabrand 2 жыл бұрын
ሰላም ሰማቺሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እካን በሰላም መጣችሁ በያላችሁበት አላ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቺሁ በሲኡዲ ለሚሰቃዩ ወገናቻቺ አላህ ፈረጁን ያቅርብላቸው በርቱ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ዋውውውውውው ምርጥዳቦ ቆሎ
@sameerasameeratube7112
@sameerasameeratube7112 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንዴት ነሸ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ሰራ ነው በተርፈበርቺ
@tube9777
@tube9777 2 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ነው ቀላልአሰሪሪነው የኔውድ
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
Amesaginalehu Mare
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጓበዝ
@almetubez237
@almetubez237 2 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እካን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ የዳቦ ቆሎ አቁራርጥ ነው ያሳየሺን እጅሽ ይባርክ
@ዘይነባምሳ
@ዘይነባምሳ Жыл бұрын
ያምራል❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ባንቺ በጣም ቆንጆ አሰራር ከለሩም ልዩ ነው እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
@welansam
@welansam 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቅሽ በጣም አሪፍነዉ ቀጥይጥይበት እኔም አንቺን እያይሁ ነዉ የሠራሁት 💜
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አመሰግናለሁ
@weynishet6544
@weynishet6544 2 жыл бұрын
Yani wedi sayamiri
@weynishet6544
@weynishet6544 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen bakachu yabalen mare
@tube-ub8zk
@tube-ub8zk 2 жыл бұрын
Selam bachi wow mirt dabokolo aserar new yasayeshin ijeshi yebarek yen konjo balemoya neshi tsdet yale aserar new ima yethiopiaweyan special iko new dabo koloye yekampass sinke neber yezaren ayargewuna
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
9አመቴ ከበላሁ 😭አሰራረ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ
@AmriyaShmesu
@AmriyaShmesu 4 ай бұрын
💐💐💐
@mareetube8348
@mareetube8348 2 жыл бұрын
Salam Salam ihete indet nashi wudd baxamaa arfii asarara nawu barchii gobazii yene marr
@አመር
@አመር Жыл бұрын
ጎበዝ ❤❤❤
@monamohammz7735
@monamohammz7735 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም አንቾዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋው ስያምር ማሻላ ምርጥ አሰራር ነው ሰላምሰላምሰላምአንቾዬሰላምሽብዝትይበልዋውስያምርማሻላምርጥአሰራርነውሞ
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያያምራል ውደ እሞክረዋለሁ
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
ምን ምን አደተጠቀምሽ ከቻልሽ ዲስክሪብሽን ላይ ፃፊው በተረፈ አሪፍነው
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@MASITUBE
@MASITUBE 2 жыл бұрын
Salem tena yisitlinh enkon dana metesh ehetyee dabo qollo asereri be turu mangedi arif new berchi yenebalamoya
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ባንቺዬ ውደ ዋውው በጣም ያምራል ጎበዝ 😋❤️❤️❤️❤️ ሼር
@banchitube801
@banchitube801 3 жыл бұрын
Amesaginalehu Egzabher yakbrilign
@TirngoTirngo-mg3mr
@TirngoTirngo-mg3mr 11 ай бұрын
Wawww
@tube1507
@tube1507 3 жыл бұрын
ማሻ፡አላህ በርቺ ያራል ወደኔም ጎራ በይ
@fatahyahamadi
@fatahyahamadi Жыл бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ በርቺ
@banchitube801
@banchitube801 Жыл бұрын
❤❤😍😘😘
@Merci-m8v
@Merci-m8v Жыл бұрын
ማርያምን ጎበዝ ነሽ❤❤❤
@banchitube801
@banchitube801 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዉዴ❤😘
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 3 жыл бұрын
ማሻአላ በርቺ
@Tube-ll8vc
@Tube-ll8vc Жыл бұрын
በጣም ድርቅ እዳይል ምን ማረግ አለብን
@zikrabahradin5727
@zikrabahradin5727 6 ай бұрын
ለመሸጥ በእጅ መስራት አያደክምም?
@hawatube2358
@hawatube2358 2 жыл бұрын
ዋዉ👍👍
@ashubilshu-ee1id
@ashubilshu-ee1id Жыл бұрын
ምን ያህል ጊዜ ይቆያል
@duratube
@duratube 3 жыл бұрын
Wow Mesha alah yamral betam
@ftfrfttrrff8174
@ftfrfttrrff8174 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይበራክ ሰው ሀገር ላይም በመላ ይሰራል አመሰግናለሁ ውዴ በርቺልኝ
@Bነኝስደተኛዋ
@Bነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
ባረበኛ ምን ዲን ነው ስሙ
@azizatube7000
@azizatube7000 2 жыл бұрын
በርቺ ባለሙያ ነሽ
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@moonaloe9164
@moonaloe9164 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@እሞመሬይም
@እሞመሬይም 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ማሬ ጠፈሽህ በርችህ እጅሽህ ይበረክህ
@seidhalimyoutube1611
@seidhalimyoutube1611 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀገሬን አስታወሽኝ በቅንነት ደምሪኝ
@hassenyasin9772
@hassenyasin9772 Жыл бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን ❤🎉
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት Жыл бұрын
3 ብርጭቆ ዱቄት ፣ ትንሽ ጨው፣ 4 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 1 ስኒ ሙሉ ዘይት
@yarab4997
@yarab4997 Жыл бұрын
እንቁላል ሳትጨምሪ እንዴ የወታደር ዳቦ ቆሎ አደረግሺው
@banchitube801
@banchitube801 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ዉዴ ሞክሪዉ ለጥርስ በጣም ታዛዥ ነዉ
@zhtube6478
@zhtube6478 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
ዉዴ አመሰግናለሁ
@SaifulRana-hu1io
@SaifulRana-hu1io 5 күн бұрын
ኩፍ እስከሚል ይጠበቃል ወይስ ወዳው ነው የምንዳምጠው ውዴ
@banchitube801
@banchitube801 5 күн бұрын
ወዲያዉኑን ዳምጪዉ ዉዴ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ 11 ай бұрын
ማሻአላህበተሰባአናሁነ❤ነይ
@zenatzenat5302
@zenatzenat5302 Жыл бұрын
እኔ አይወጣልኝም ትስራ😢 ይጠነግራል ከሽ ከሽ አይልልኝም
@fkrhabtehiwetgerawerk7676
@fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 жыл бұрын
አረ በውሀ መሆኑ ጥሩ ነው እዚህ ሀገር ቅቤ እንቁላልና ወተት ሳይነካው አይሆንናቸውም ግን ሁሉም የዳቦ ቆሎ አሰራር /ግብአቱ ዱቄት፣ጨው፣ስኳር ዘይት ናቸው? ውሀእንዳለ ሆኖ
@haliyenatonafaki4968
@haliyenatonafaki4968 3 жыл бұрын
ወይኔ ዳቤቆሎ አስታወሽኝ ነይ ቤተሰብ እንሁን
@SemenMedya
@SemenMedya Жыл бұрын
❤❤
@sisaykidane1234
@sisaykidane1234 Жыл бұрын
oky
@mdtube3347
@mdtube3347 3 жыл бұрын
Wowww
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 Жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ምልሽ ኖርማን እርድ ዳቦ ቆሎ ላይ ይደረጋል እንዴ ሽታስ አይኖረውም ???
@banchitube801
@banchitube801 Жыл бұрын
አይኖረዉም የኔ ዉድ
@amenappyoutube5254
@amenappyoutube5254 Жыл бұрын
በመጥበሻ ይሆናል ማለት ነው
@banchitube801
@banchitube801 Жыл бұрын
አዎ
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 2 жыл бұрын
ግን እርዲ ብናዴርግ እዴት ነው
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
ይቻላል ዉዴ
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 2 жыл бұрын
@@banchitube801 ይቻላልውዴ ኢሻአላህ አይቻልን ብለውኝ ነበር አመሰግናለሁ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
የኔ ማር በርቺ ልጅነቴን አስታወስሽኝ ሰርግ ሲሆን ሀረብ ሀገር ስንመጣ
@مطبخووصفاتأمريحانة
@مطبخووصفاتأمريحانة 3 жыл бұрын
👍👍🔔🤝💐
@huzeyftube
@huzeyftube 3 жыл бұрын
ውዴበቅንነት ደመርኩሺአንችምደምሪኚ
@Hayati-f8h
@Hayati-f8h 2 жыл бұрын
slmnow kunjooo enkan baslmmatashe slmatashe enmsgnly tarno tamrahteyalow badow yamtashe so Thanks So Mach May Aebrabda
@RaniRani-vt7se
@RaniRani-vt7se 2 жыл бұрын
Kayehut hulu yanchi 1gha
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@መሢላስታይቱብ
@መሢላስታይቱብ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን።የኔቆጆ።በርችልኝ።በጣም።ያምራን
@EumuFhad
@EumuFhad Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Good job but setasay aetdgemu time lmketbe sweu edslchweu💕💕💕💕💕💕
@hfhbnihgd5476
@hfhbnihgd5476 2 жыл бұрын
ጓበዝ
@AmadFoam
@AmadFoam 4 ай бұрын
እናት ሀሳብሽ ጥሩ ነው ግን ይሄ ልፋት ያለበት የድሮ አሰራር ነው ጊዜው ዘመናዊ ነው እና መዳመጥ ማድበልበል በመቀስ መቁረጥ too old እና ዘመናዊ ካለሽ ሞክሪ ይሄ በእናቶቻችን ዘመን ቀረ
@breakingnewsethiopiatoday
@breakingnewsethiopiatoday 2 жыл бұрын
slmnowyankunjooooo wowwww mashlhe batmdasyaml tarknow enmsganly yanwob ehsei halchnm lagrashcn entalya aegrachn woddraow slmowm endmlya slmtashe Thanks So Mach🤙
@haileyesustube8936
@haileyesustube8936 2 жыл бұрын
ዳቦ ቆሎ ማሽን kzbin.info/door/J8PFz5pbYqBZNGrHsSUBYA
@EumuFhad
@EumuFhad Жыл бұрын
መሻ አላህ
@KeremaHusen
@KeremaHusen 11 ай бұрын
ጎበዝ
@rahmahahmed9018
@rahmahahmed9018 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
❤❤❤
@alemeyelove8867
@alemeyelove8867 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rufu3986
@rufu3986 Ай бұрын
❤❤
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
How to make chin-chin||Nigerian crunchy chin-chin recipe #food ,,#fyp
4:26
Ethiopian food-የዳቦ ቆሎ አሰራር Dabo kolo
15:54
konjo tube
Рет қаралды 92 М.
ዳቦ ቆሎ አሰራር
11:15
MrsHawaእሙአቡበከር ዩቱብ
Рет қаралды 33 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН