ጥሩ ሰዎች ለምን ቶሎ ይሞታሉ? | ዳግማዊ አሰፋ | Why do good people die early? | DAGMAWI ASSEFA

  Рет қаралды 14,330

Dagmawi Assefa

Dagmawi Assefa

Күн бұрын

አስተማሪ ምክር ለህይወት ጥያቄ።
ጥሩ ሰዎች ለምን ቶሎ ይሞታሉ?
በዳግማዊ አሰፋ
Subscribe, to get the latest updates from Dagmawi Assefa.
Follow us on Facebook: / dagmawi.assefa.142

Пікірлер: 90
@sarasara9949
@sarasara9949 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@farisqudah2994
@farisqudah2994 2 жыл бұрын
ደግዬ ትበራክ ትምህርትህ በጠም ተበርኬሃለው እዬሱስ ክርስቶስ ጸጋ አብዝቶ ይጨመርልይ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲👍🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zahraethiopia2954
@zahraethiopia2954 Жыл бұрын
ትክክክልልልልልልልልልልል
@MaryamMaryam-xf3pd
@MaryamMaryam-xf3pd Жыл бұрын
Edme yestik
@MaryamMaryam-xf3pd
@MaryamMaryam-xf3pd Жыл бұрын
Kanta bizu nagr tamrkugii
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ዳጊ እናመሰግናለን እግዚአብሔ ሁሌም ትክክል ነው እሱ ያለው ሁሉ ይሁን አሜን ብለን መቀበል ብቻ ነው
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 2 жыл бұрын
ሁሉም የአላህ ዉሳኔ ነው እሱ ሳያቅ የምሆን ነገር የለም ስለዚህ አላሃምዱልላህ ዳግ መልካም ልጅ አላህ ይጠብቅህ አፍያህንም አላህ ይመልስሊክ ❤️
@eyu4059
@eyu4059 2 жыл бұрын
ዳጊዬ my motivater በመንፈስ ጠንካራ መሆንን ፣ ይቅርታን ማለትን ከአንተ ነው የተማርሁት እግዚአብሔር አምላክ የልብህን ቅንነት አይቶ ጨርሶ ይማርህ
@tsahayfikadu6823
@tsahayfikadu6823 Жыл бұрын
ትክክልኝ ማልስ ነው
@ሺዊትየራያዋ
@ሺዊትየራያዋ 2 жыл бұрын
ዳግዬ እዉነት ነው እስኪ ይሁን እህህህህህህህህህህ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር የሚያድርገው ሁሉ ለበጎ ነው
@senayit2mengesha963
@senayit2mengesha963 Жыл бұрын
እውነት ነው በትክክል እንዲህ እንደ እግዚአብሔር ቃል በምሳሌ የእግዚአብሔር አሰራርን አደራረግን አስተምረው እናንተን ከልብ አዘን ስላወጡ እኛም በእግዚአብሔር ፍቃድና አሰራር ለምን እንዳንል ስላስተማሩት አባት እግዚአብሔር ያክብርልን አንተም ይህን የተማርክበትን የተፅናናህበትን ደግሞ ለእኛ ነግረህ ስላፅናናህን ተባረክልን እውነት ነው እግዚአብሔር ልዋላዊ ለምን እንዲህ አደረክና ታደርጋለህ ስለማይባል እሱ በሁሉ ትክክል ስለሆነ የወደፊታቸውን እነሱ ከሚያውቁት በላይ እሱ ስለሚያውቅ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 2 жыл бұрын
ዳግየይ የኔ መልካም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ የዋህ ቅን ልቦና እንዳንተ ጀግና እና አስተዋይ አለም ሙሉ አልተፈጠረም ይቅሬታ ማረግ ካንተ ትምህርት ወስጀ ተመስገን ለሁሉም ሰው ይቅሬታ ጠይቄ በፍቅር እየነረኩ ነው ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ ዳግየይ በጣም ነው እምወድህ የናቴይ ልጅ ብትሆን እንዴት ደስስስ ይለኝ ነበር ተመስገን አምላክ አሁንም በመንፈስ ወንድሜ አባቴ እምወደው እማፈቅረው ወንድሜሜሜሜሜሜ ነህ ፈጣሪ ሆይ ሙሉ ጤናው መልስለት አሜንንንንንንን
@tamiratterefe3051
@tamiratterefe3051 Жыл бұрын
Nesti
@maki--tube2858
@maki--tube2858 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው🙏🏽
@hgdch976
@hgdch976 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
@ኣስቴርጋልትግራይS
@ኣስቴርጋልትግራይS Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ፀጋ በዲበ ፀጋ ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤ እኔደሞ በጣም ምወደው ወንድሜ በጣም የዋህ ነው ከዚ ኣለም ተለለኝ ገና ሃዘን ውስጥ ነው ያለሁት😢😢😢😢
@meroni7831
@meroni7831 Жыл бұрын
የኔ መልካም ማካር ፈጣሪ ይጣብቅህ ጌታን በጣም ለምጣቀሚ ሰው ትምህርት ነህ አንተ😢❤❤❤❤❤
@aziza-xp6ms
@aziza-xp6ms Жыл бұрын
ዳጊ ካተ ብዙ ተምራለሁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@SamA-ic6pv
@SamA-ic6pv Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nibrenegnyetewhidolij9245
@nibrenegnyetewhidolij9245 2 жыл бұрын
ዳጌዬዬዬዬ ውስጤ ነህክ የኔ ጀግና
@זהבהאליאס-ל8פ
@זהבהאליאס-ל8פ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወድም ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው
@amex_entertainment
@amex_entertainment 2 жыл бұрын
My best ❤❤❤❤❤ ወላሂ በጣምጨነው የምወድህ ያንተ ሀገር ዜጋ በመሆኔ አላህይን አመሰግናለሁ😘😘😘
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
Denk grum asetemare hasabe akafelken .tebarelken
@MistreHailu-zb6ui
@MistreHailu-zb6ui 10 ай бұрын
Fetarie abzto yebarkhe
@tagetage2768
@tagetage2768 2 жыл бұрын
Woooo👍👍👍👍👍👍
@woynshetgebre9886
@woynshetgebre9886 2 жыл бұрын
ዳግዬ ቃለ ህይወት ያስማህ. እናመስግናለን
@DanielKefelegn-i5n
@DanielKefelegn-i5n Жыл бұрын
በርታ ለኔ መማሪያ ነህ
@محمدمحمد-ض1د9س
@محمدمحمد-ض1د9س 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነዉ ሳህ
@haregewointechane1231
@haregewointechane1231 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው የነበረኝን አለመካከት ቀይረኸዋል አመሰግናለው እግዛቢሄር ጥበብህን ከፍ ያድርግልህ
@lulatadese5445
@lulatadese5445 2 жыл бұрын
ዳግምዬ የምወድህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ♥️
@abaalemlemne6692
@abaalemlemne6692 2 жыл бұрын
በእውነት የተናገርከው ነገር ለኔም ጥያቄ ሁኖብኝ የነበረ ነገር ነው ❤
@lulatadese5445
@lulatadese5445 2 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው 🙏
@tsigeayalew1887
@tsigeayalew1887 2 жыл бұрын
Dagiye egzibher amlak cerso ymarh ante ykrtan yastemarkg tebark
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምርት ዳጊ ተባረክ
@marthadessaleng518
@marthadessaleng518 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይሳሳትም
@utopia256
@utopia256 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ዳጊ
@azebbrahani4329
@azebbrahani4329 2 жыл бұрын
ይመስለኛል እግዚአብሔር ስለሚወዳቸዉ ነዉ የከፋ ችግር እዳያዩ ስለሚፈልግ ይሁናል
@bekiyerasebekikab
@bekiyerasebekikab 2 жыл бұрын
Egziabher yistek Dagiye Medhanialem zemenhin hulu bemetrefref yimulalk NURLEN!
@HannaHanna-li6he
@HannaHanna-li6he Жыл бұрын
Dg betam New miwedekh
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
Amesegnalew bzu
@HananHanan-pb1kl
@HananHanan-pb1kl 2 жыл бұрын
*እውነት ነው*
@AsAs-ev1ri
@AsAs-ev1ri 10 ай бұрын
እውነት ነው🥰🥰😥
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ምርጥ ወድማችን
@purtkanjaber3334
@purtkanjaber3334 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን የኝ ድንቅ ወንድማችን❤️🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 2 жыл бұрын
ዳዬ በጣም እናመሰግናለን በርታ 🙏🙏🙏👍👍👍👍👏👏👏👏
@mhmmadali5351
@mhmmadali5351 Жыл бұрын
በርታ ዳጊዬ
@EritreaSoulChannel-ug3js
@EritreaSoulChannel-ug3js Жыл бұрын
ጥበብ❤
@MaryamMaryam-xf3pd
@MaryamMaryam-xf3pd Жыл бұрын
Yene abasa Dagxkuni Mota milugi masligi ersun dalya
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Жыл бұрын
ደግ ስትሆን ብዙ እባብ ዘንዶ ተኩላ የሆኑ ሰውች ስላሉ በይበልጥ በጭካኔ ስለሚጎዱን ካለምንም እርህራሄ ፈጣሪ ደግሞ እንዱንጎዳ ሰለማይፈልግ የፃፍኩት ታምኔል አይቸ ነው ግና ጨርሸ አላዳመጥኩትም ግን እኔም ሰለተቆነጠጥኩ የገባኝን ያክል
@tizitaderba2413
@tizitaderba2413 2 жыл бұрын
Ena. Selata. Magihie. Kalte. Yateryale. Bizwe. Temerte. Wasegabtalwe. Gine. Tenkarke. Wow. Dengle. Ka. Na. Ligwa. Haresa. Temarke. Komake. Edamyeke. Tasfa. Argalwe
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ ወድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይርህ 🙏🙏🙏💚💛❤💜💜
@hiwotdhabtamu6978
@hiwotdhabtamu6978 2 жыл бұрын
Dagi Thank you so much for everything.....
@mekdessisay8526
@mekdessisay8526 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ብርቱዬ የኔ መልካም😘😘😘 እግዚአብሔር ሁል ጊዜ አዋቂ እንደሆነ ማስታወስ ይሁንልኝ
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሌ ያመያል ስንቱ ለስው ስፍስፍ የሚሉ አር ብዙ ብዙ በጣም ደግ ስዋች ሄደዋል አንዳንዴ ይገርመያል የራሴ ጥያቄ ነው ተባርክ
@טישניוודגו
@טישניוודגו 3 ай бұрын
ዳግማዉይ አትጥፋ ሁሉ ሰዉ እዳት የሁን
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@ajebushabule6888
@ajebushabule6888 2 жыл бұрын
ዘመን፣ይበረክ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ የሁሌ ጥያቄየ ነው ዛሬ ራሱ ይሄንን ነገር ሳስብ ነበር የዋልኩ አይገርምም ለኔነው የተመለሰልኝ አመሰግናለው
@biniyamalemu1249
@biniyamalemu1249 2 жыл бұрын
thanks Dagiye!!
@solomonyohannes278
@solomonyohannes278 2 жыл бұрын
Good job!
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 2 жыл бұрын
Dagem selame lanete yehune
@thomasmoges9351
@thomasmoges9351 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ እውነት ነው ጥሩ ሰው አይበረክትም
@YoDaha
@YoDaha Жыл бұрын
ኡነት ነው እንዴት ድንቅነው ትምህርቱ ኣንድ ጓደኛየ ኣለችን ብኣንድ ወር ውስጥ በተለያየ ቀን 2ት እህትዋ ያጣች ግን ይገርመኛል በጣም ጠንካራ ናት ከመቱ ከተነገረች ኣሁንሁለት ወርእኳን ኣል ሞሉም 2016 ነው ያለን ግን ይገርመኛል እንደት እንደቻለችው ይገርማል ግን ከጥቂት ኣመትም 3 ወንድሞችዋ ኣጣች ጠቅላላ 5 ትእህትና ወንድሞችዋ በጣም ከባድነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደናናት ጥንካሬዋ ይለያል በዛ ላይ ትንሽ ናት በስደት ናት የምትነሮው ከኔ ሲመራት ሀጢኣታችን ስለ በዛ ይሆን ከቤታችን ሀዘን የማይጠፋ ትላለች ትምርቱ ስትሰማም የበለጠ ትጠነክራለች ብየ ኣስባለው
@asterfitsum4933
@asterfitsum4933 2 жыл бұрын
Dagi our hero God bless you abundantly brother.
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 2 жыл бұрын
Wadimee fexari larejim edime yisitehhhhh
@ZaharaSintayhu
@ZaharaSintayhu 7 ай бұрын
Ehee yenm tiyaqe nbr
@ድንቁዋሴት
@ድንቁዋሴት 2 жыл бұрын
🙏❤️💞💞💞
@amanuelwoldeamane2813
@amanuelwoldeamane2813 2 жыл бұрын
it's so painful
@swswit2309
@swswit2309 Жыл бұрын
🎉🎉
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 2 жыл бұрын
Thank you dagiye
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 Жыл бұрын
😢😢😢
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምክንያት አለው
@merawiyakob9136
@merawiyakob9136 2 жыл бұрын
Dagiye wendime thank you
@abdullahihussein6675
@abdullahihussein6675 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤📖📖📖🙏🙏💯
@HK-rn8yx
@HK-rn8yx 2 жыл бұрын
ደግዬ የኛ ጅግና😍
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 жыл бұрын
እውነትነው ዳጊ የኔምጥያቄነው ኦፍ የሆዴንቁስልነካህኝ
@misraamin661
@misraamin661 2 жыл бұрын
Ewete anet telyaleh melka beleh yansebehal cerso yemareh
@mkaa6766
@mkaa6766 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@raheldire7850
@raheldire7850 2 жыл бұрын
በጣም ለኔም ጥያቄ ይሆንብኛል 😭😭
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 2 жыл бұрын
Amen.Amen.❤❤💔💔💔💔🤝👏👏🤝
@yuti1963
@yuti1963 2 жыл бұрын
😭💔
@yaredtesfaye2112
@yaredtesfaye2112 2 жыл бұрын
ምድር ስለማትመጥናቸው።
@maki--tube2858
@maki--tube2858 2 жыл бұрын
ግን ለምን😭😭💔
@dhdhsbsbsb3558
@dhdhsbsbsb3558 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 2 жыл бұрын
👍👍👍🎁🎁🎁🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
የት ጠፍህ
@sarasara9949
@sarasara9949 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
እውነት ነው
Source of happiness የደስታ ምንጭ
8:13
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 62 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
🛑በመ/ር ፀጋዬ የትዳር አማካሪ 💒❤👏👏👏
14:26
ርቱዕ ሚዲያ - RTUe MEDIA
Рет қаралды 2,9 М.
ሁሉም ሰው የሚያዘው በተገኘበት ነው
5:10
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 2,1 М.
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 103 М.