🔴የEBSTVዋ ቃልኪዳን ሰርግ በአሜሪካ እና ብዙዎችን ያስቆጣዉ ቪዲዮ Dallol Entertainment

  Рет қаралды 87,234

Dallol Entertainment

Dallol Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 650
@yayneabebalema1716
@yayneabebalema1716 23 сағат бұрын
አንተ ልጅ ግን በጣም ነው አስተሳሰብ ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤
@MeskermKetema-z2f
@MeskermKetema-z2f Күн бұрын
ቃልዬ ያከበርሽው ጌታ አክብሮሻል እንኳን ደስ ያለሽ ትዳራችሁ የሰመረ ፡ተቻችላችሁ ፡ተከባብራችሁ ልጆችን አፍርታችሁ በነፍስም በስጋም ተባርካችሁ ኑሩልኝ አሜን፡፡፡
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 21 сағат бұрын
Amen❤❤❤
@etanetan3643
@etanetan3643 20 сағат бұрын
ፈራጅ ባንሆንም ጌታ ባልተቀደሰ ጋብቻ አይከብርም።ይህ የፊርማ ስርዐት ከመከናወኑ በፊት የተኬደበትን መንገድ ካየሽው ግልጽ ነው።ቤተክርስቲያንም የለችበትም።መዝሙር መዘመርና ጥቅስ መጥቀስም የክርስትና መገለጫም አይደለም።ትዳር ይዛለች ማለት ግን ይቻላል።
@edenafework287
@edenafework287 17 сағат бұрын
Congratulations kalyee
@HanaNini-c5g
@HanaNini-c5g 22 сағат бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habitiku3146
@habitiku3146 22 сағат бұрын
እንዳተአይነቶቹን አስተዋይ አርቆ አሳቢ. ያብዛልልን
@merimaaragie346
@merimaaragie346 23 сағат бұрын
ሁሌም የምታቀርባቸው ነገሮች ማስቸዋል የተሞላበት ነው በርታ
@Mihretbayissa
@Mihretbayissa 16 сағат бұрын
ቃልዬ ይገባሻል የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏 እንኩዋን እግዚያብሄር እረዳሽ 🙏🙏🙏
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 21 сағат бұрын
ወይይይ ዳሎል አሳከኝ የባህል እክምናውን ስታነብ ጋኔል የያዘው ፀበል ይሂድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Күн бұрын
ቃልዬ ጥሩ ልጅ ናት እንኳን ደስ አልሽ የኔ ቆንጆ ቃልዬ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 23 сағат бұрын
በትክክል ያኔ ወንድም መድኃኒቱን ለአንድ ሰው ብሰጠው ጥሩ ነበር
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 23 сағат бұрын
ቃልዬ የኔ መልካም እንካን ደስ አለሽ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ 🙏🙏🙏🙏🎉❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 17 сағат бұрын
ለቃል ጌታ ስላደረገልሽ ነገር ሁሉ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ መልካም የትዳር ዘመን
@Rody-sd7tq
@Rody-sd7tq 22 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን 🎉🎉❤❤
@almazakalu
@almazakalu 13 сағат бұрын
ቃልዬ የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መጨረሻውን ሁሉ ያሳምርልሽ።
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Күн бұрын
ቃልዬ በጣም ጥሩ ልጅ ናት እንኳን ደስ አልሽ የኔ ወድ💜💜💜💜💜💜💋💋💋💋💋❤❤❤❤
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv Күн бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ ቃልዬ የኔ ትሁት❤🎉
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 Күн бұрын
እንኳን ደስ አልሽ የኔ ቆንጆ ቃልዬ
@TomasTomtgabtom
@TomasTomtgabtom 18 сағат бұрын
መሰረት መብራቴ እና ሔለን በድሉ
@SenyaNuru
@SenyaNuru Күн бұрын
በጣም ከማከብራቹ ዩቱበሮች አተና ሠመረ ባሬያዉ👌👌👌👌
@tsenseworkayalew4232
@tsenseworkayalew4232 23 сағат бұрын
በእውነት ነው የምልህ ኑቲ አሁን አሁን በጣም ነው KZbin እያስጠላ ያለው በህዝብ መቀለድ ነው ።
@DanielWassie
@DanielWassie 21 сағат бұрын
Thankyou bro. You so Genuine!! May God bless you!
@Afbom-d2m
@Afbom-d2m 16 сағат бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስስስስ ያለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ
@Rachel-n9o
@Rachel-n9o 22 сағат бұрын
ኸረ እኔም ግራ ግብት ብሎኝ ነበር እግዚያብሔር ይስጥህ ጥሩ ነገር ነው ያነሳኸው ባህልና ጥንቆላን እየቀላቀሉብን ነው
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme 20 сағат бұрын
አዎ እህቴ ፀበል በትገቢ ይሻላል ባህል እክምና የሚሰሩት ደብተራሆች ናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ከጨንቅ ያውጣሽ 🙏🙏🙏🙏
@emeba951
@emeba951 18 сағат бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም ! ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያድናል !!
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v Күн бұрын
ትክክል ነህ ዳሎል በጣም ፌኮች youtub በዝተዋል መረጠን ማየት አለብን
@ኑርድን
@ኑርድን 10 сағат бұрын
ደምሪኝ 🎉🎉🎉🎉
@አሀዱስሉስTriuneGod
@አሀዱስሉስTriuneGod Сағат бұрын
CONGRATULATIONS KAL🎉🎈💐🎊🎊🌹🌹
@meaza5096
@meaza5096 21 сағат бұрын
ቃልዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ ይረዳሸ እሴይ ❤❤❤
@DennaboHasuna
@DennaboHasuna 19 сағат бұрын
ትክክለኛው youtuber ማለት አንተነህ ጀግና በርታ
@sabaantewan9975
@sabaantewan9975 22 сағат бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ❤
@zedmaatila688
@zedmaatila688 22 сағат бұрын
ቃል የምርጥ ልጂ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 💛 መልካም እድል 💛 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@HadiyaMangstu
@HadiyaMangstu Күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቃል
@TeferaQatar
@TeferaQatar 28 минут бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነቱ አንተ ግን የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ማስተዋል የተሞላበት ነው በርታ
@جمنننواغطجحمافنغ
@جمنننواغطجحمافنغ 2 сағат бұрын
ዶክተራችን በጣም ነው የማከብርክ የመቃብሩ ነገር በጣም ነው የሚያነድደው ለሙታን ክብር አለ በመቃብር ቦታኳ ሲታለፈል ፀሎት ይደረጋል ግን ወጣቶች ወዴት እየሄድን ነው
@mnegn9913
@mnegn9913 20 сағат бұрын
ቃሊዬ እንኳን ደስ አለሽ፡፡ ልክ ነህ ወንድሜ እኔም በጣም ነበር ያናደዱኝ፡፡ ካሜራ ማን ቆሞ ራስን ያጠፋ ሰው አይቼም ሰምቼም አላውቅም የምር፡፡ ካሜራ ማኑ ደግሞ እስከ ሆስፒታል ሁላ ተከትሎ ሲቀርጽ ነበርኮ፡፡
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou 20 сағат бұрын
ኢትዮጵያን ችግሩ ነው መስለኝ መላ የጠፋበት ዘመን የሆነብን ምንድንው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 23 сағат бұрын
ጠቋይም አስጠቋይም አላህ ዘንድ የተረገሙ ናቸው ።
@GHfamily2020
@GHfamily2020 7 сағат бұрын
አባቴ የተቀበረው በቀጨኔ መድሀኒያለም ነው ልጁ እንደዚህ በማድረጎ ከመጀመሪያም ሲያቃጥለኝ ነበር አሁን ደግሞ በአባቴ መቃብር ላይ መሆኑን ሳውቅ እያንገበገበኝ ነው🤬 ህጉ ተገቢውን ቅጣት ያስተላልፍልን
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 сағат бұрын
Enem yetesemagn yihew simet new lela bota hone Enji yene. Bihonm yihe Be Beteseb moral lay mechawot new. Tasrew meketat alebachew enih walgewoch. Yesew kusil koskuwashoch
@KmaleaKtgv
@KmaleaKtgv 22 сағат бұрын
ሲጀመር ለመሞት ካሜራ ምን አስፈለገ ፋራ ትውልድ ምንይማራል ታዲያ ይህን እያየ ጠያቂ የለለው ፊልም
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 23 сағат бұрын
ል እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹሁ👏👏
@sabaantewan9975
@sabaantewan9975 22 сағат бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አስተሳሰብ❤
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 23 сағат бұрын
ማነው ከጊዜ በኋላ ዩቱዩብ እንደኔ ያስጠላው ተጫወቱብን
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 23 сағат бұрын
ለምን ያስጠላሻል መርጠሽ ማየት ትችያለሽ
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 22 сағат бұрын
እነዚህ ድራማ የሚሰሩት ዩተ፣ቲበሮች በጣም እርካሾች ናቸዉ የሚገርሙት ግን የእዉነት መስሏቸዉ የሚያለቃቅሱት ሰዉ እንዴት አይረዳም
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ። ወጣትነት ማለት ይህ አይመስለኝም አይ ያንችቤተሰብ።
@KmaleaKtgv
@KmaleaKtgv 22 сағат бұрын
እደዚህ አይነት መጥፎነገር የሚያስተምሩ ይጠየቁ ምክንያቱም ዩቲውብ ብዙ ታዳጊወች ስለሚያዩት
@nardosestifanos658
@nardosestifanos658 21 сағат бұрын
Thank you for calling out those trying to destroy the future génération and please keep doing it to save the next génération ❤
@BananaKola
@BananaKola Күн бұрын
ሄለን በድሉ እና መሰረት ማብራቴ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እነዚህን ደብተራ ጠንቆዮችን የድንግል ማሪያም ኢየሱስ ክርስቶስ ነቃቅሎ ይጣልልን
@nardosgetachew1778
@nardosgetachew1778 7 сағат бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ትዳርሽን ይባርክ
@leleyimer8783
@leleyimer8783 19 сағат бұрын
ቃልዬ እንኳን ደሰ ያለሸ እህቴ ትዳርሸን ፈጣሪ ይባርክልሸ❤❤🎉🎉🎉🎉ጢሞ መልካም ነገርህን ያብዛልህ ማሰተዋሉን ይሰጠን ወንድምዬ❤❤🙏🙏
@hiwetyejimawa
@hiwetyejimawa 49 минут бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ርዳሽ እህቴ መልካም ይትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@Yirgedu-k6e
@Yirgedu-k6e 2 сағат бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ።
@arditube7340
@arditube7340 20 сағат бұрын
የቃልኪዳን ፕሮሰስ በእጮኝነት ነው የመጣችውፍርድ ቤት ሄዳ ህጋዊ ማድረግ ግዴታ ነው ገና እስካሁን ወረቀት የላትም ይሄ ኖርማል ነው የጋብቻ ፕሮሰስ በፊያንሴ በግሪንካርድ ይካሄዳል የግሪን ካርድ ረዘም ያለ ግዜ ይወስዳል ለዛ ነው ሰርግ ምናምን ላልከው መስላ መቅረብስላለባት እንጂ ለብሰው መሄድ ግዴታ አይደለም it's normal not big deal
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 сағат бұрын
Ye Abiyotin yanesaw esum be asayilem koyito gre5card sitagegn new yametaw.. yaw hulum yeteleyaye case endehone alteredam
@asterwoldmicheal843
@asterwoldmicheal843 7 сағат бұрын
ይህን የ መሰለ መልክ ይዛ ብትማር ደግሞ እግዚአብሔር የተመኘችውን ይስጣት ከፈለገች
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 9 сағат бұрын
Your integrity is unmatched! Your mother raised a king!
@kidistgirma7424
@kidistgirma7424 23 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ
@martakkk628
@martakkk628 12 сағат бұрын
Thank you, brother. You are a very pleasant and intelligent person.may God bless you more
@ndjdjdjf6805
@ndjdjdjf6805 23 сағат бұрын
እኔ እኮ ሁለይ እም ከታተልክ ሀቅን ስለም ታቀርብነዉ🎉🎉 ፌክ አታቀርብም እናነዉ በርታ
@WereSrtyh
@WereSrtyh 18 сағат бұрын
እውነት ለመናገር በጣም አልቅሻለሁ ማስተዋል ይስጠን እናመሰግናለን
@kristinawalde9653
@kristinawalde9653 19 сағат бұрын
በትክክል ድራማ ነው
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 3 сағат бұрын
እንኮን ደስ አለሽ የኔ ደርባባ ትዳርሽ አላህ ያሳምርልሽ የኔውድ
@almazmamo7305
@almazmamo7305 21 сағат бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ተባረኪ🙏🙏🙏🙏
@VshhVsjsjb-bc1lr
@VshhVsjsjb-bc1lr 21 сағат бұрын
እንካን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@elleniamsalu9830
@elleniamsalu9830 9 сағат бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ዘላለማዊ ህይወትሽ ያማረ ይሁን
@fioriteka5215
@fioriteka5215 23 сағат бұрын
Congratulations Kalye U deserve all good things with lots of blessings.
@gggfffggg860
@gggfffggg860 22 сағат бұрын
ወላሂ ጀግናነህውድም❤❤❤❤
@Aaa1-k8o
@Aaa1-k8o Сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን🎉🎉🎉🎉🎉
@firhwotmidaksaa3198
@firhwotmidaksaa3198 Күн бұрын
Congratulations ❤🎉kal
@Bereketabebe97
@Bereketabebe97 14 минут бұрын
ሄለን በድሉ እና መሠረት መብራቴ🎉
@FrewAbebe-f2s
@FrewAbebe-f2s 23 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme 20 сағат бұрын
ወዶቼ እነዚ ሰዋች ሰው ጨረሱ እኮ ምን ይሻላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እረ እነዚ ደብተራዎች ናቸው ተጠንቀቁ 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ
@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ 22 сағат бұрын
አምለሰት ሙጭ የቴዳችን ባለቤት ❤❤
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Күн бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ደርባባ ሴት ሴትን የሚያከብር እራሱ የተከበር ነው🎉
@nardosgetachew1778
@nardosgetachew1778 7 сағат бұрын
አዳነች ወ/ገብሬኢልና ጀማነሽ ሰለሞን
@Zade-h7p
@Zade-h7p Күн бұрын
ቅማሞቼ ያሰባቹት ሁሉ ያሰካላቹ ወጥቶም ከማቅራት አላህ ይብቃቹ😊😊🎉🎉❤❤😢😢😢
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 23 сағат бұрын
አሚን
@netsidesu
@netsidesu 23 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 21 сағат бұрын
Amen
@leleyimer8783
@leleyimer8783 19 сағат бұрын
አሜን🙏🙏
@aregashgebere
@aregashgebere 19 сағат бұрын
አሜን 🙏❤️
@rahelamare9877
@rahelamare9877 13 сағат бұрын
ጥንቁልናና ድግምት መንፈስ በህላዊ ህክምና ብለው የሚያስተዋውቁ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ይሄ ክፋ መንፈስ ይወጋ
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 20 сағат бұрын
ኑቲ ምችት ይበልህ ሁሌም አስተማሪ ቪዲዮ ብቻ 🥰🥰
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 16 сағат бұрын
Wowww Qaliyeee Congratulations 🎊 🎉ye Ethiopia bale huletachin enkuan dessssyalachu❤
@Setna1312
@Setna1312 Күн бұрын
ሔለን በድሉና መሰረት በዙ
@hlinahassen8
@hlinahassen8 35 минут бұрын
እናመሰግናለን በርታልን🙏🙏🙏
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 17 сағат бұрын
አስቴር አወቀ እና ምሀደር አሰፋ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልኝ❤❤
@sink6630
@sink6630 2 минут бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ ቃል ቆኖጆዎ
@SenyaNuru
@SenyaNuru Күн бұрын
ዉይ እካን ደስ አለሽ ቃሊዩ
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 18 сағат бұрын
ቀልዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
@ChaltuLema-x5o
@ChaltuLema-x5o 19 сағат бұрын
ፀጋነሽ ሀይሉ እና መሰረት መብራቴ
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 17 сағат бұрын
Kaluyee congratulations and God bless your marriage!..❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsionbogale4227
@tsionbogale4227 3 сағат бұрын
ጸጋነሽ ህይሉ እና መሰረት መብራቴ
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg Сағат бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ የቀብር ባታ በጣም እጨነቃለሁ እንኮን ጨፍራ አረ አገሪ ወደት እየሂደቺ ነው ሱበሀን አላህ😢😢
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Күн бұрын
ሰው ደፋር ሆኖ አለቀ እኮ እኔም ምናለ እደዚህ ድፍረት ባገኝሁት እደ እኛ ኢትዮጵያዊን ሚድያ አይን ጆሮችን ያጠፋ ይኖር ይሁን😢
@ritahagoss607
@ritahagoss607 15 сағат бұрын
Congratulations kalekidan ❤❤
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg Сағат бұрын
ወይኔ የባህል😅😅 ስንት አይነት ፊትና መጣብን ያረብ😢
@AmeenaShawesh
@AmeenaShawesh 18 сағат бұрын
ጎበዝ እውነት ተናገር።
@dereje-ty1mt
@dereje-ty1mt 4 сағат бұрын
Kaliye enkuwn geta lezi kibir abakashi🌹🌹🌹🥰🥰
@Adme1244
@Adme1244 Күн бұрын
በህግ መጠየቅ አለባቸው ክሊኒኮች እዴ
@eyuteferi8242
@eyuteferi8242 21 сағат бұрын
ቃል እንኳን ደስ አለሽ፡ ተመሳሳይ ካልሆነ ሜሪ ክሊኒክ አያት ኖህ ሪል እስቴት ነው ያለው።
@HilinaAyalew
@HilinaAyalew 7 сағат бұрын
you are right .. your view so nice thanks
@Mengistu337
@Mengistu337 11 сағат бұрын
በጣም የምወድህ ዩቱበር እግዚአብሔር ይባርክህ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 20 сағат бұрын
የባህል ህክምና እያሉ በጥንቆላ እና የድግምት ስራ ስንቱን ተበተቡት እባካቹ የመምህ ተስፋዬን ትምህርት ጋብዤያቹዋለሁ ወንድሜ ጥሞቲዮስ መምህር ተስፋዬ በምታቀርባቸው ስራዎች በጣም አክባሪህ ነው ሁሉን ነገር በመልካም አመለካከት እንደምታይ ተረድቻለሁ የመምህርን ትምህርት አዳምጥ መምህር ተስፋዬ አበራ ይባላል የይትዮብ ስሙ ሁላችንም ዘመኑንን እንዋጅ
@elleniamsalu9830
@elleniamsalu9830 9 сағат бұрын
መሠረት መብራቴ እና አዳነች ወልደገብርኤል
@Askwold2593
@Askwold2593 14 сағат бұрын
Congratulations !!!! on your Marriage I wish you all success and blessings throughout your life 🎊🎊 🎈🎉 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@AminatAminat-c9b
@AminatAminat-c9b 22 сағат бұрын
ቃልየ የብራህምና የሳራ ያድርግልሺ❤❤❤❤
@AminatAminat-c9b
@AminatAminat-c9b 22 сағат бұрын
መልካም ጋብቻ
@FATEMAH-x2w
@FATEMAH-x2w 17 сағат бұрын
ቃልየ እንኳን ደስአለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምትዳር ይሁንልሽ❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 14 сағат бұрын
ቃልዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,3 МЛН
ከኖርዎዬ የተላከው ሽምግልና - ክፍል 2
20:02
#እህተ_ማርያም_ቀኝ_እጇን_አጣች@NEGASHMEDIA
52:02
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 112 М.
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 140 М.
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН