No video

ዳንኤል 10 ~ የፋርስ ንጉስ አለቃ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com

  Рет қаралды 25,707

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

የፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በሦስተኛው ዓመት ብልጣሶር ለተባለው ለዳንኤል ነገር ተገለጠለት፤ ነገሩም እውነት ነበረ፥ እርሱም ታላቅ ጦርነት ነው፤ ነገሩንም አስተዋለ፥ በራእዩም ውስጥ ማስተዋል ተሰጠው።
2 ፤ በዚያም ወራት እኔ ዳንኤል ሦስት ሳምንት ሙሉ ሳዝን ነበርሁ።
3 ፤ ማለፊያ እንጀራም አልበላሁም፥ ሥጋና ጠጅም በአፌ አልገባም፥ ሦስቱም ሳምንት እስኪፈጸም ድረስ ዘይት አልተቀባሁም።
4 ፤ ከመጀመሪያውም ወር በሀያ አራተኛው ቀን ጤግሮስ በተባለው በታላቁ ወንዝ አጠገብ ሳለሁ፥ ዓይኔን አነሣሁ፥
5 ፤ እነሆም፥ በፍታ የለበሰውን ጥሩም የአፌዝን ወርቅ በወገቡ ላይ የታጠቀውን ሰው አየሁ።
6 ፤ አካሉም እንደ ቢረሌ ይመስል ነበር፥ ፊቱም እንደ መብረቅ ምስያ ነበረ፥ ዓይኖቹም እንደሚንበለበል ፋና፥ ክንዶቹና እግሮቹም እንደ ጋለ ናስ፥ የቃሉም ድምፅ እንደ ብዙ ሕዝብ ድምፅ ነበረ።
7 ፤ እኔም ዳንኤል ብቻዬን ራእዩን አየሁ፥ ከእኔ ጋር የነበሩ ሰዎች ግን ራእዩን አላዩም፤ ነገር ግን ጽኑ መንቀጥቀጥ ወደቀባቸው፥ ሊሸሸጉም ሸሹ።
8 ፤ እኔም ብቻዬን ቀረሁ ይህንም ታላቅ ራእይ አየሁ፤ ኃይልም አልቀረልኝም፥ ደም ግባቴም ወደ ማሸብሸብ ተለወጠብኝ፥ ኃይልም አጣሁ።
9 ፤ የቃሉንም ድምፅ ሰማሁ፤ የቃሉንም ድምፅ በሰማሁ ጊዜ ደንግጬ በምድር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ።
10 ፤ እነሆም፥ አንዲት እጅ ዳሰሰችኝ፥ በጕልበቴና በእጄም አቆመችኝ።
11 ፤ እርሱም። እጅግ የተወደድህ ሰው ዳንኤል ሆይ፥ እኔ ዛሬ ወደ አንተ ተልኬአለሁና የምነግርህን ቃል አስተውል፥ ቀጥ ብለህም ቁም አለኝ። ይህንም ቃል ባለኝ ጊዜ እየተንቀጠቀጥሁ ቆምሁ።
12 ፤ እርሱም እንዲህ አለኝ። ዳንኤል ሆይ፥ አትፍራ፤ ልብህ ያስተውል ዘንድ፥ ሰውነትህም በአምላክህ ፊት ይዋረድ ዘንድ ካደረግህበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ቃልህ ተሰምቶአል፤ እኔም ስለ ቃልህ መጥቻለሁ።
13 ፤ የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሀያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ እኔም ከፋርስ ነገሥታት ጋር በዚያ ተውሁት።
14 ፤ ራእዩም ገና ለብዙ ዘመን ነውና በኋለኛው ዘመን ለሕዝብህ የሚሆነውን አስታውቅህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ።
15 ፤ ይህንም ቃል በተናገረኝ ጊዜ ፊቴን ወደ ምድር አቀረቀርሁ፥ ዲዳም ሆንሁ።
16 ፤ እነሆም፥ የሰው ልጅ የሚመስል ከንፈሬን ዳሰሰኝ፤ የዚያን ጊዜም አፌን ከፍቼ ተናገርሁ በፊቴም ቆሞ የነበረውን። ጌታዬ ሆይ፥ ከራእዩ የተነሣ ሕመሜ መጣብኝ፥ ኃይልም አጣሁ።
17 ፤ ይህ የጌታዬ ባሪያ ከዚህ ከጌታዬ ጋር ይናገር ዘንድ እንዴት ይችላል? አሁንም ኃይል አጣሁ፥ እስትንፋስም አልቀረልኝም አልሁት።
18 ፤ ደግሞ ሰው የሚመስል ዳሰሰኝ፥ አበረታኝም።
19 ፤ እርሱም። እጅግ የተወደድህ ሰው ሆይ፥ አትፍራ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን፤ በርታ፥ ጽና አለኝ። በተናገረኝም ጊዜ በረታሁና። አበርትተኸኛልና ጌታዬ ይናገር አልሁ።
20 ፤ እርሱም እንዲህ አለኝ። ወደ አንተ የመጣሁት ስለ ምን እንደ ሆነ፥ ታውቃለህን? አሁንም ከፋርስ አለቃ ጋር እዋጋ ዘንድ እመለሳለሁ፤ እኔም ስወጣ፥ እነሆ፤ የግሪክ አለቃ ይመጣል።
21 ፤ ነገር ግን በእውነት ጽሑፍ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ በዚህም ነገር ከአለቃችሁ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም።

Пікірлер: 92
@orionmengistu452
@orionmengistu452 2 жыл бұрын
ጋሽ አስፋው እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
ፓስተር ልጆችህ ባለቤትህ ያንት የሆነው ነገር ሁሉ ይባረክ ተባረኩ እንወድሀለን ተባረክ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
አሜን የፀሎት ኃይል ያግኘኝ ያግኘን ክርስቶስ ይመጣል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደድክ ፓስተር እንወድሃለን እግዚአብሔር በሚያስፈልግህ ሁሉ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይሙላብህ እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልህ በረከታችን ነህ ከክርስቶስ ለኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ስላንተ ያስተማረን ቃሉን የገለጠልን መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን
@dawitghiwet7966
@dawitghiwet7966 Жыл бұрын
ፓስተር ኣስፋው እግዚኣብሔር እጅግ ኣርጎ ይባርክህ ብዙ የማናውቀው ነገር ስላስተማርከን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ዕድሜ ዘመንህ ይባርክ።
@bergeneolle4571
@bergeneolle4571 2 жыл бұрын
ፓሰተር እግዚአብሔር ይባርክ ውሀ የተጠማ ውሃን እንደምፈልግ ነፍሴ ቃሉን መማር እጅጉን በተጠማ ጊዜ የቃል አስተማሪዎችን አግኝቻለሁ። ⌚⌚⌚ከጋሞ ዞን አርባምንጭ
@user-gq8mk5fi5x
@user-gq8mk5fi5x 2 жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ ጌታን ስለሰጋው አመሰግናለው እኔ ተባርኬአለው
@user-lf8zg2kn9d
@user-lf8zg2kn9d 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ስም አሜን❤❤
@ritarita5091
@ritarita5091 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፀጋውን የብዛልህ ፓስተር
@senaitgraham5641
@senaitgraham5641 Жыл бұрын
አሜን አሜን ውስጥን የሚያረሰርስ ትምርት ተባረክ ❤
@mihratdessie8358
@mihratdessie8358 4 жыл бұрын
ፓስተር።ጌታ ይባርክክ። በዘህ ዘመን ካለት አባቶች እውነትን። በመንፈስ። የምትገልጥ። ያልበረደ የመንፈስ ቅድሰግለት ያልተሸቃቀጠ የዉነት ቃል የምትሰብክ አንተን ለዚ ዘመን የሰጠን ጌታ ይባረክ ።ቸባረክ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 жыл бұрын
Asfye, geta berekrek yargehe abundantly!
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 4 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር አስፋው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርቶችን በጉጉት ነው የምሰማው ብዙ ተምሪያለሁ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@selamawitmulushewa4534
@selamawitmulushewa4534 4 жыл бұрын
ትክክል የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን እንደዚህ ያሉ ፓስተር ስለሰጠኸን ጌታ በደሙ ይሽፍንህ ከነቤተሰቦችህ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgen pastorye silezih timihit egziabher yimesgen pastor betam tetekam negn betam
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or 9 ай бұрын
ፓስተር የጌታ መንፈስ እንዴት ደስ ይላል ተባረክልን ወንድማችን ትምህርቶችህ በጣም ቀይረውኛል ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለኢየሱስ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን ሀሌሉያ እናመሰግናለን
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
@TruemanAyalew
@TruemanAyalew 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕውቀትና ጥበብ ያብዘል።ለበረከት ሁን።
@teferashimbulo3274
@teferashimbulo3274 Жыл бұрын
Amen!
@girmamirkana8288
@girmamirkana8288 Жыл бұрын
Pastor Thankyou
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን መለወጥ ይውንልኝ
@tewodrostefera436
@tewodrostefera436 9 ай бұрын
paster አብዝቶ ጌታ ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ
@senaitkiros4323
@senaitkiros4323 2 жыл бұрын
Wawoooow Jesus goyta iyu
@selamawitshewangizaw2085
@selamawitshewangizaw2085 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@genethabtay4411
@genethabtay4411 3 жыл бұрын
ፓስተር በብዙ ተባረክ
@user-ij1ok1ks9c
@user-ij1ok1ks9c 4 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር የአንተ የሆነው ነገር ሁሉ ይባርክ በእውነት በአንተ ትምህርት በብዙ አቅጣጫ እየተለወጥኩ ነው ውስጤ ያለው እንደት እንደምፅፍል አላውቅም ጌታ እድሜ ዘመንክ ያርዝም ከዚህ በላይ ለብዙዎች መፍትሔ ያድርግክ በቅርብ ነው የዳንኤል መፅሐፍ የጀመርኩት 10 ደርሻለው ዛሬ ደሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፀሎትክ ንብስ አላስቀረልኝም!!!!!
@lidiyademisse409
@lidiyademisse409 2 жыл бұрын
GOD Belss you
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ፓስተር መሠረታዊ የሆኑ ትምህርቶችህ እወዳቸዋለሁ የድሮ መዝሙሮችን ስሰማ ልቤ የሚመጣውን ጌታ ክርስቶስ የሱስን ተግቸ እንድጠብቀውና የምናፍቀውን እስካገኘው ድረስ የኋላየን እየረሳሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን ልቤን አተጋለሁ አብዝቶ ይባርክህ የርስቱ ወራሾች የበረከቱ ተካፋዮች ያድርገን።
@rahelhizkias3207
@rahelhizkias3207 4 жыл бұрын
Egzabher ybarkot!!!!
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር እስፋው
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
God bless you!
@eliastadesse7333
@eliastadesse7333 3 жыл бұрын
God bless you ,paster
@meseretworkureta8723
@meseretworkureta8723 3 жыл бұрын
Amen Jesus Jesus Jesus...
@elizabethzemedkun6224
@elizabethzemedkun6224 4 жыл бұрын
Thanks so much for the amazing teaching.
@SenaitGashaw-bn8rb
@SenaitGashaw-bn8rb 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KB-zt4ry
@KB-zt4ry 4 жыл бұрын
Thanks pastor God bless you
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
ጸሎት ወደ ቦታው ይመለስ
@mahinisu7434
@mahinisu7434 8 ай бұрын
Geta egziabher ymesgen eysuss geta new asfye tebarek
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 жыл бұрын
God bless you! I never heard this kind of teaching before!
@shemelesteshome3894
@shemelesteshome3894 3 жыл бұрын
ትምህርቱን እየተከታተልኩ ነው ልዬነት አለ ግን ልዬነቱ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ብለህ ምታልፈው እንጂ የኔ ልክ ነው ብለህ ምደመድመው ስላልሆነ ብዙም አያስጨንቀኚም፣ በርታ ግን ፅንፈኝነቱ በጣም ተካሯል ጌታ ይቅር ይበለን ፣ ተውልዱ ዶቁሯል ያለኔ ቸርች በሚል ፅንፈኝነት ጌታ ብቻ ይርዳን አስቸጋሪ ዘመን ነው፣
@AsterwogasoworkuZas-x6c
@AsterwogasoworkuZas-x6c Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏Amen Amen tebarek
@senaitsenait5832
@senaitsenait5832 3 жыл бұрын
paster God bless you!!
@tollaaniitaarikuuofficial5526
@tollaaniitaarikuuofficial5526 11 ай бұрын
Pastor I have no word really I am really blessed and the teaching has opened my heart ♥️ thank you so much, long live Pastor
@meseretworkureta8723
@meseretworkureta8723 3 жыл бұрын
God Bless you...
@workntifuayza
@workntifuayza 3 жыл бұрын
Atlanta GA Workantifu Ayza thanks god bless you thank for thehagn 🙏🙏🙏
@bezatadesa6656
@bezatadesa6656 4 жыл бұрын
God Bless You More And More Pastor
@samuelkassa192
@samuelkassa192 4 жыл бұрын
God bless you Pastore Asfaw Thank you so much your preaching
@aseleejigu8814
@aseleejigu8814 4 жыл бұрын
ፖስተርየ ጌታ ይባርክህ ትምህርትህን እየተከታተልኩ ነው ከዱባይ
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 10 ай бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Supper
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 Жыл бұрын
ቃሉ እውነት ነው።
@ramayouns9321
@ramayouns9321 4 жыл бұрын
You are so blessed thank you so much pastor Asfaw
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 4 жыл бұрын
Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 9 ай бұрын
Pastorye tebarek
@husseinabdigobana2795
@husseinabdigobana2795 4 жыл бұрын
Ev. Hussein Abdi from Nairobi be blessed pastor
@FancyGT_
@FancyGT_ 2 жыл бұрын
Amen ,Amen, Glory to GOD
@saadaseid1808
@saadaseid1808 3 жыл бұрын
God bless you Pastor!
@mihrettube4908
@mihrettube4908 4 жыл бұрын
Hallelujah. Ameeeeeen p.A taberki
@geralulu5546
@geralulu5546 3 жыл бұрын
Ewunetenga ye egeziabehere sewu
@selamawitmulushewa4534
@selamawitmulushewa4534 4 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 hallelujah
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
Amen
@tsionasael8031
@tsionasael8031 3 жыл бұрын
Amennnn
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
አሜን
@betels5161
@betels5161 4 жыл бұрын
Thank you Pastor , God bless you
@livjesus5469
@livjesus5469 4 жыл бұрын
God bless you
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 8 ай бұрын
Tebarek
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
እውነት ይመለስ
@shimelesabera857
@shimelesabera857 3 жыл бұрын
መጽሀፎችህን ስም ብትነግረን ከአማዞን ለማዘዝ :ተባረክ
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 4 жыл бұрын
very true
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 4 жыл бұрын
Pastor it's really amazing I put myself in Daniel's place and I suddenly started crying. Imagine as an immigrant I asked myself if this happened with me knowing that there is no way to return back home it's really painful. Daniel was hoping all those years one day he will be going back to Jerusalem but he didn't. What a wonderful man of God . He dedicated himself to God.
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
እውነት ነው... እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጎ መኖር ትልቅ እምነት ይጠይቃል።
@brutedebebe2006
@brutedebebe2006 4 жыл бұрын
አብዝቶ ይባርክ እለት እለት እንዴት እየጎጎሕ እንደምከታተልሕ ፖስተር በናፍቆት ነው ዩሚቀጥለውን ክፍል የምከታተለው ትንሽ ከናንተ ወደሖላ ብቀርም በአለኝ ሰአት ሁሉ ነው በጎጎት የአንተን ይቱይብ የምከታተለው እድሜ ለቴክኖሎጂ እንደኔ በሰአት አግኝተው መከታተል ላልቻሉት ይሕ መኖሩ ጌታን አመሰግነዋለሁ
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
እውነት ነው እሜንንንንን
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 4 жыл бұрын
Amenn tebarem bebzu
@tayeterefe779
@tayeterefe779 4 жыл бұрын
waw GODBLESS brother
@tsyontesefaye3756
@tsyontesefaye3756 4 жыл бұрын
ጊታ ይባርክህ አወይ እንግሊዝኛ ቤኖርህ ልጆቺ በሰሙህ።
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@astertadese4489
@astertadese4489 4 жыл бұрын
ፓስቲር ተበርክ
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ዮሐንስ ከ Guelph Ontario
@lindolegesse8533
@lindolegesse8533 4 жыл бұрын
Geta Eyesus yibarikih yichemirilih yibzalih I'm so blessed be ewnet bezih zemen ye ewnet kal miyastemire sileseten...betesebochih yibareku 🙏🙏🙏 I wish I could attend live but I have little kids it's too hard for me anyway follow u from Australia Brisbane 🇳🇿 tebarek
@fikirtea.9256
@fikirtea.9256 4 жыл бұрын
Berchi sister ,God is favouring Us by providing Us our daily spiritual food through paster Asfaw specially at this particular time. God is faithfully all the time!!!!!!
@lindolegesse8533
@lindolegesse8533 4 жыл бұрын
@@fikirtea.9256 amen amen
@Awate1990
@Awate1990 2 жыл бұрын
Egzbher yemasgen anta selastan
@sisuabate4756
@sisuabate4756 4 жыл бұрын
Paster geta zemnhen yebarkew ene ante online bemtgba seat aymchngem bemagstu eysmaw nw ke saudi riadh betam tetekmeyalew betmhrth Yebzalk
@lydiafaltaso8389
@lydiafaltaso8389 4 жыл бұрын
IHOP can I which on live please send to me
@asmeretdore7188
@asmeretdore7188 2 жыл бұрын
Amen!
@Laboratory100
@Laboratory100 3 жыл бұрын
God bless you pastor
@MrTuwafie
@MrTuwafie 4 жыл бұрын
Tebarek
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 4 жыл бұрын
Amen
@ketselayirefu7710
@ketselayirefu7710 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@marthaburt9179
@marthaburt9179 4 жыл бұрын
God bless you pastor
ዳንኤል 8 ~ ትንሹ ቀንድ  ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
2:13:01
what will you choose? #tiktok
00:14
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 5 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,8 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
የመጨረሻው ዘመን በፒተር ማርዲግ | Peter Mardig
1:46:16
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 347
ንጥቀት!!! ማነው ሚነጠቀው? |ፓስተር አስፋው|
2:00:52
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 27 М.
what will you choose? #tiktok
00:14
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 5 МЛН