KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - አስደንጋጩ የመንግስት እዳ | በኢትዮጵያ ሰደድ እሳት | ተነሳቲክ ቶክ ተዘጋ | አዲስ ፓርቲ ተመሰረተ
16:05
Anchor Media ''አብይ አህመድ ኢትዮጵያን አያውቃትም። ህዝቧንም አልተረዳም። ከዛሬው ይልቅ የነገው የከፋ ነው'' ፕ/ር ተሾመ አበበ
1:23:31
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
ዳንኤል ክብረትን ያሳሰበው መረጃ | ፋንታሁን ዋቄ| መምህር ዘበነ ለማ| ምህረትአብ አሰፋ
Рет қаралды 140,149
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 19 М.
Deacon Gizachew ዲ/ን ግዛቸው
Күн бұрын
Пікірлер: 240
@melkamum
17 күн бұрын
ፈጣሪ እንደ እነ ፋንታሁን ዋቄ እና ሌሎችንም ያብዛልን።
@tmproduction8707
4 күн бұрын
+++ መምህር ዋቄ እድሜክን ከጤና ጋር ይስጥልን:: ጀግና እውነተኛ መምህር::++
@yonas185
19 күн бұрын
አቤቱ ደግ ሰዉ አልቋልና ከሰዎች ዘንድ እዉነት እና ፍቅር ጠፍታለች እና በጥቅጥቅ ደን ዉስጥ በጨለማ እንደምንሄድ ተቅበዝባዦቸ ሆነና እና ማራናታ ክርስቶስ ቶሎ ና።
@DeaconGizachew
19 күн бұрын
Amen
@mesfindenbu3545
6 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን- ተባረክልኝ ። አንደበተ ርትዑ። ዘመንህ ይባረክ።
@firdagegnzewdu-uv8tw
18 күн бұрын
የዚሕ ሁሉ ውድቀትና መከራ መሰረቱ ።።አርዕስተ ሃጣውዕ።።።ፍቅረ ነዋይ በቤተ መቅደስ መግባቱ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
@FireAbebe-dy9yw
16 күн бұрын
WAAAAAW አቀራረብ 👏👏👏👏
@biniyamgetu257
4 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን- ተባረክልኝ
@meseretejigu-t3o
16 күн бұрын
ወንድሞቻችን በርቱ እግዚአብሔር ይርደችሁ
@meseretejigu-t3o
16 күн бұрын
ቆይ ግን ማነው ለሀገር እና ለቤተክርስቲያን ታማኝ በጣም ያሳዝናል ግን ከሁሉም የንፁሀን ደም በየቀኑ መፍሰሱ ቃል አይገልጸውም ። መቸ ነው የሚቆመው የቅዱሳን አምላክ በቃ ይበለን ።።።።።
@Ras_Dejen-11
17 күн бұрын
መላከ መንክራት መምህር ግርማ እኮ ይሄ ነው እድሜ ልካቸውን ሲናገሩ እና ሲያስተምሩ የኖሩት
@BamMe-g6k
16 күн бұрын
ግርማ መናፍስት ጠሪ ነው ወንድሜ
@mayaethio9354
18 күн бұрын
እግዝዮ እነበል የመጣብን ፈተና በጸሎት በስግት በጾም ነው ይምንሻገረው እንደባቢሎን ድብልቅልቅ ብሎብናል
@Kidist-rn2xc
3 күн бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ የመስቀሉ ቁማርተኞች ናቸዉ የቤ/ን ጠላት
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
18 күн бұрын
አይ ዳንኤል ከብረት። እመቤቴ። አትለመንህ። ጌታ። ኢየሱስ ይቅጣው
@TayeMokonen
18 күн бұрын
ዳንኤል እረ እነሱም ይታዘብሃል።
@Mesele-r4b
18 күн бұрын
ጋንኤል ግዜህን ጠብቅ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@melemelaku2533
17 күн бұрын
Fantahun wake you are very blessed.
@demekeshiferaw4316
Күн бұрын
ዘበነ አትበል በክህነታቸው ጥራ አዝናለሁ::❤❤❤ ለትዝታው ጠበቃ ሆነህ መጣህልኝ:: አሁን ገና ገባኝ::😂😂😂
@degolabraha9972
18 күн бұрын
ሰላም መምሕር ፋንታሁን ዋቄና ወንድማችን ድንቁ ጋዜጠኛችን ሰለሞን መንግሥት እናመሰግናለን የተዋሕዶ ድምፆቻችን በርቱልን ፍቅረእየሱስ ጭምር የተዋሕዶ ጋሻዎች የሣጥናኤል ክስረት የወያኔና የኦነግ ካልሲ አጣቢ የተዋሕዶ ማፈሪያ ክርስትናህን የሸጥክ ለብር ስራህን ታገኛለህ
@tkifle2628
5 күн бұрын
Please GOD help Yr child Daniel kebret. Memeher Fantahun GOD gives you longer life to teach us
@ameleworkhaile3974
18 күн бұрын
Gud thank you!
@abebe7532
4 күн бұрын
Yehe werada banda‼️‼️‼️
@Bisratdlsupdates
14 күн бұрын
ዲ/ን ዲንኤል ክብርት ሚያወራውን የሚኖር ነው እባካችሁ ይቺ ቀን ታልፋለች ተው እባካችው ፍንታውን ዋቄ እያፈርንብህ ክርስትያን ክርስትያን ሽተት ይስጥልኝ ንንግግርህ
@ደጀንተራራ
18 күн бұрын
በርታ አሳውቀን የቤተክርስቲያንን አሳዛኝ መከራን😢
@AdanechAgune
18 күн бұрын
ትዝታዉ ምን ድነዉ በጣም ትንሸ ነዉ ። ደግሞ ምህር ዘበነ ላይ መንጠልጠል ከልጅነቱ ጀምሮ የወንጌል ገበሬ ነዉ እግዚያብሔር ይጠብቀዉ
@mulegetaneh6990
16 күн бұрын
ይገርማል እኮ፥ የናንተ ስድብ ኣይበልጥም ግን? የትልቅ ቀላል መሆን ኣለመታደል ነዉ ኤጭ። ቅናት ይመስልባችሗል።
@hamerhero
19 күн бұрын
አየህ እሄ ደግመውሀገርለማመስ ነውየሚፈልገው ደንኤል ክብረት እረፋኖ ዳንኤልን አንድበሉት
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
19 күн бұрын
አቶ ዳንኤልን ነብሱን ይማርልን
@GmeskelAmare
15 күн бұрын
አባ ቡላ (አቡነ አቢብ)ጥቅምት 25 ስንክሳር ይመልከቱ ወንድሜ::
@ZteBalde-v5o
18 күн бұрын
እባካችሁ የ ቤተክርስቲያን ቋንቋ በየትኛውም ክልል ግእዝ እንዲሆን ታገሉ
@eyrusalemasfan1332
18 күн бұрын
ወረቶዶከስ ላይ የተሰራው ሥራ ነው ባገራችን መአት የመጣብን።
@tigistamerga4007
18 күн бұрын
Ere....😮 Mn gud new yemnsemaw abetuu...maren😅
@tigistamerga4007
18 күн бұрын
Abetuu.... Betkn astda😅
@melishewdagne3887
18 күн бұрын
ወይ ዳንኤል ክብረት አማራ ክልል በአማረኛ ነው የሚቀደሰው አልክ በግእዝ ነው የሚቀደሰው አትዋሽ አልፎ አልፎ ባመሃል ከማስገባት ውጭ
@tewoldenahu5249
17 күн бұрын
ጋዜጠኛው የሚለውን ቦታ እኔ በአካል አቀዋለሁ። እንዳለውም ሰዎች አባ ቡላ እያሉ የፈለቀ ውሃ እየጠጡ ለስጋ ፈውስ እያገኙ ባዕድ አምልኮ ይፈጸምበት ነበር። በኋላ ግን በአካባቢው ያሉ አባቶች ይህ ተግባር ትክክል እንዳልሆነና የፈለቀው ጸበል ነው ስለዚህ ባዕድ አምልኮ መደረግ የለበትም ተብሎ በቦታው ቤተ ክርስቲያን ተሰርቶበታል። የቦታው ታሪክም በቀጥታ የሚገናኘው #አባ_ቡላ ከሚባል ባዕድ ተመላኪ ሳይሆን አቡነ አቢብ (አባ ቡላ) ከሚባሉ ቅዱስ ጋር ነው በማለት የቅዱሱን የአቡነ አቢብን (አባ ቡላ) ጽላት ቦታውን ባርከው አስገብተዋል። ይህ ደግሞ ለአንድ ጳጳስ የሚገባ አገልግሎት ነው። አቡነ አቢብ (አባ ቡላ) በቤተ ክርስቲያናችን ታሪካቸው የሚዘከሩ አባቶች አንዱ ናቸው። ይሄም በስንክሳር ላይ ጥቅምት 25 ተመዝግቦ ይገኛል። አቡነ ኤልሳ ዝም ብለው ያመጡት እንዳልሆነ መረዳት አለብን። ታዲያ እንዴት ነው ይሄንን እንደ ስህተት ተቀብሎ መፖሰት ወነሰድሜ???
@NigstAlebachw
17 күн бұрын
እኔም አውቀዋለሁ ቦታውን።መስዋት ይሰዋበታል።ባለዛሮች እንኳን ስሙን እየጠሩ ያጎሩ ነበር።ወደ ርብ ወንዝ እዛ ቲንሽ ወረድ ብሎ ያለ ወንዝም አባ ወርቄ የሚባል ሌላ አውሊያ አለ።ተቀድሶ የተሰየመው ቦታ ደግሞ አሁንም ቤተክርስትያን የለበትም።ጥያቄው ስመ ሞክሸ መሆኑ ስያሜው ትክክል አይደለም ለማለት እንጅ አቡነ አቢብ አባ ቡላን ስለማናውቅ አይደለም።
@EllCe-v4p
17 күн бұрын
አደኛ ዳንኤል ጋሀነምን አየጠበቀህነው ሆዳም 😊
@YosefeBekele
18 күн бұрын
ጠንቋይንና ቤተክርስቲያንን ለይ ጠንቋይ ትላንትም አለ ዛሬም አለ
@henirekubogale8864
8 күн бұрын
አሶሳ ድረስ መጥቶ እነ አቡነ ስሞኦንን እና አባ እንየውን እኮ ያቃልል ነበረ
@Ethiopiamekonnen
18 күн бұрын
እግዚአብሔር የህዝቡን ሰቆቃ ዝም ያለው እኮ የጥፋት እርኩሰት በቤተመቅደሱ ስለቆመ ነው።መንፈስ ቅዱስ ከዛች አገር የለቀቀ ነው የሚመስለኝ። ክፋት ጥንቆላ መተት ሰይጣናዊነት አስመሳይነት ሆዳምነት አድርባይነት አለማዊነት በቤተመቅደሱ ሰዎች ብሷል እግዚአብሔር ግን እንዴት ቻይ አምላክ ነው እኛን የታገሰን።
@andud9200
16 күн бұрын
እግዚኦ ለዚህ ነዉ ሰዉን አትከተል የፈለገ ዕዉቀት የፈለገ ጥሩ አንደበት ቢኖረዉ ሰዉ አትከተሉ አሁንም ኦርቶዶክስ ዉስጥ ሰዉ የሚከተል በዝቷል
@beletezewdie
17 күн бұрын
Ye zare 20 አመት አከባቢ ገና 2 አመት ጊቢ ጉባኤ ሆኜ አንዱ ጎደኛዬ ደንኤል ፕሮቴስታንት ነው አለኝ ደነገጥኩ በ 20 አመቴ ነው መልሱን እያየሁት።
@ethiopianmarket1911
17 күн бұрын
አይደለም አታመካኝ ኦሮቶዶክስ ሆኖ ቤተክርስቲያንን አይገዘግዝም ለማለት ነው?
@Mili-x9w
16 күн бұрын
@@ethiopianmarket1911የመጀመሪያ ኢንተርቪው ስማ እንዴት ማህበር ኤንደመሰረተ።
@tekluaklile2440
17 күн бұрын
6 ደቂቃ መግቢያ አልበዛም?
@TsegayeBerhane
18 күн бұрын
ቅዳሴ ሲጀመር በግእዝ መሆኑን አጥቶት ነው በአማርኛ በትግርኛ እያለ ሚቀባጥረው?እግዚያብሄር የስራውን ይስጠው !
@fassilassefa625
18 күн бұрын
ዳንኤል ክብረት ስለምታደርገው ፣ ስለምትናገረው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ፤ እሱ በቸርነቱ ይታረቅህ። "እግዚአብሔርን እረሳሀው እንዴ ? ክንዱን ያነሳ ጊዜ እኮ ...." ዋ
@wondyDan-if9sv
17 күн бұрын
አንድኛ ስድብ አቁም ወንጌል ስብኩ ንስሐ ግብ
@yedingillij21
18 күн бұрын
አይ ዳንኤል በጣም ያሳዝናል ሁሉም ጠፊ ነዉ እኮ ተዉ ቅዳሴ በግእዝ እንጂ በአማርኛ የት ተቀደሰ ኧረ ተዉ ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል ባትናገር
@selamawitmengistu4349
2 күн бұрын
እናነተን መስሎ ኑሮ ከይሁዳ በባሰ ከህደት ከሚከዳችሁ ሰው ያድናችሁ !!!
@meskeremgirma2507
18 күн бұрын
እንዲ ነው መባባሉ ይከብዳል እውነት ነው ግን ዲያቆን ዳኔል ክብረት ለኦርቶዶክስ ምንም የኖረባት ወይም ያደገባት አይመስልም ፊጥ ብሎ ወንበር ላይ ሲዘልፍ ነው ምንሰማው ቢያንስ ክብሯን ሊያስጠብቅ ይገባ ነበር ።አዝነንበታል በጣም በጣም።
@timket.begetabegeta-ly6sp
18 күн бұрын
በግዕዝ ነው ጊዜው ገራሚ ነው
@mahinabo6070
16 күн бұрын
ዳንኤል ክስረት
@maheletadesse3107
9 күн бұрын
መምህር ፖለቲከኛ አይሁኑ ጠባብነቱ አይያዞት
@merikonjo798
18 күн бұрын
መምህሪፋንታሁንዋቄና
@Meselech-x7b
17 күн бұрын
እነ መምህርን ባትዘልፍ ጥሩ ነው።
@MenbereLemessa
17 күн бұрын
ወደ ሮሜ ሰዎች 13 : 1- ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለስልጣኖች ይገ ዛ ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለ ምና ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው ስዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወ ም የእግዚአብሔርን ሥርአት ይቃወማል የሚቃ ወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ ገዢዎች ለክፉዎች አድራጊዎች እንጂ መልካ ም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና ባለሥ ልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? እያለ ይቀጥ ላል አንብበው
@SaraSoriya-q6m
18 күн бұрын
ዳንኤል እኮ እባብ ሆኖ መርዙን መርጨት የጀመረው ፓሎቲከኛ የሆነ ቀን ነው ይሁዳ
@tsgataba6331
19 күн бұрын
Drom yenen daneil keberet saywe tekeshayen yekefen yekebeden nber💚💛❤️ nesha yegeba….MAFERIA….ASEDABI
@sebleasfaw5741
17 күн бұрын
እስከዛሬ ለምን ዲያቆን ሆኖ ሳለ ይህንን የውስጥ ችግር ለምን አላነሳም? ዝም ብሎ በቤተክርስቲያኗ ሲጠቀም ቆይቶ አሁን ማንን ነው የሚወቅሰው?
@matiasbezabeh4547
Күн бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል እንጂ ቋንቋችሁ እንደ ባቢሎን ተደበላልቋል!!!
@yaregalchekol6444
18 күн бұрын
አስጠንቋይ ነው ጠንቋይ የሚያውቀው ስለዚህ አንተው ነህ የምታውቀው ስለዚህ እባክህ ሌሎችን ትተህ አንተው አስወጣቸው ነገር ግን ለተሳዳቢዎች ሽፋን ለመስጠት ከሆነ ነቄ ነን አትድከም!!
@ElliasAbo-n2v
3 күн бұрын
Years kine dabqaki Sela Lela saw atwra
@Jhtech2015
18 күн бұрын
ዳንኤልና አብይ ተወግረው በአንድ ጉድጓድ መቀበራቸው አይቀርም
@solomonabebe
18 күн бұрын
ኦርቶዶከስ ሰርጎ የገቦ የሰይ ጠን የመጀመሪዪ ልጅ ነዉ ቀኑ ደርሶል ከአብይ አብረው ገሀነብ መግቢዪ ቀኑ ደረሰ
@GutaTadesse-d9x
16 күн бұрын
ሁላችሁም በአንድነት የማትጠቅሙ ረብ የለሾች የሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮችን ትታችሁ የግል ስሜታችሁን ታንጸባርቃላችሁ። ከእናንተ ይህን አንጠብቅም ። ስለ ባህርዳር ህጻን ያወራችሁትን መጨነቅና አስተያየት መስጠት የምችለው የፈጠራትና የስጋ አባቷ ነው ። ሌላው አለቅላቂ ነው።አስረግጬ እነግርሃለሁ። ይህንን ህዝብ አትላላጡበት ። ክርስቶስ የተሰዋለት የዳነ ህዝብ ነው። በሰላም ይኑርበት።
@medilema9481
19 күн бұрын
Ahe sawuye eko familyewu tesaseto newu Daniel yalut ganeyal malet nebarebachewu egazehaber yegatsetsawu
@DeaconGizachew
19 күн бұрын
Lik bileshal ehete
@Kumlachew-b2f
18 күн бұрын
ጊዜ ለምን ታጠፋላችሁ ዳንኤል ማነው ምንም ስለዚህ ተውት
@zenakamis6774
19 күн бұрын
ዳኒዬ ሆዳም ነውኮ አትፍረድበት
@MahderBekele-v7f
18 күн бұрын
ዬ !!!...😂😂😂ምነው አቆላመጥከው😂😂😂😂
@EllCe-v4p
17 күн бұрын
ዳንኤል ማለት አይሁዳን ሆዳም ሀይማኖቱን ጳጰ ሣታችን ያስጨፈጨፈ አገሩን ለሆዱ የሸጠ ዳንኤል ከነነብሱን ቀብሮ ፈረስ ማሥጋለብ ኘበር 😊
@shumetietefera527
16 күн бұрын
ከሐሜት ከንትርክ ከነቆራ ምንድነው የምንማረው ጃል?
@azebberhanu3130
14 күн бұрын
ምክንያቱም ቤተክርስትያን የማንም ፓለቲካ ማከማቻ አይደለችም ስለዚህ መፅዳት አለበት አንት ዳኒሄልን ፃድቅ ማድረግ ነው
@Meselech-x7b
17 күн бұрын
ሰሎሞን መምህ
@peaceethiopia3935
18 күн бұрын
ይሄ ስውዬ እብይ እሕምድ ይውድቀ እና ያባረረው ቀን ይት ይሆን ይሚኖረው እንዲህ ስልጣን እፍቃሪ ነው ?? ውይ ዳንኤል ክብርት እግዚአብሔር ሲያዋርድው እሣይ እምላኬ ሆይ !?!?
@yosseftsige5413
15 күн бұрын
ይሄ ማስረጃ የሌለው አቡነ ፣፣፣፣፣ ቃሊቻውን ባረኩት እያለ ነገር የሚሰራው ሰውዬ ፣ አባቴ ካህን ነው አላልክም ? ታዲያ ጳጳስ ላይ ፊጥ ከምትል አባትህ ለምን አላደረገውም ። እድሜ ልክህን እንዳውደለደልክ ትኖራለህ ። ለአባትህ ንገረው ።
@sitotashagre1219
17 күн бұрын
ቅዳሴ በአማርኛ አለ ዳንኤል?
@ወልደዮሃንስ
17 күн бұрын
ምኅረተ ኣብ ኣገባሻለሁ እያለ ስንት እህቶቻችንን ደፍሮ ስላስናከላቸው ወደ መናፍቃን የሄዱ የዋሃን እህቶቻችንን ብዛት እግዚአብሔር ያውቃቸዋል ሌላው ቀርቶ መልካ ምህረተኣብ የሚል የፀሎት መፅሃፍ ታትሞ ገበያ ላይ እየተሸጠ መሆኑን ታውቃላችሁ????
@burka629
11 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ። መምህር! መምህር!! መምህር!!! በዚሁ ዩ ቲዩብ ላይ የተናገሩትን ሰምቻለሁ። እባክዎን በወንጌሉ ባለዎት መረዳትና ዕውቀት ልክ መኖር ካቃተን ጠቅልሎ ወደ ፖለቲካው ዓለም ጠቅልለው በዚያ ልክ ይንገሩን፣ እንሰማለን/እሰማለሁ።ለሌላው የተመኙትን ንስሐ ወደ ራስዎ ይመልሱ እና ለሌላው ብርሃን እንጂ ...።
@rahelsolomon8763
18 күн бұрын
ዲያቆን ዳንኤልን በጣም ነው እምወደው እግዚአብሔር ከእንደነዚ ክፉዎች ይጠብቀው❤
@mezgebecherinet9030
16 күн бұрын
ዉሽትን በመሸፈን እዉነትን ማስተማር አይቻልም እዉነቱን ፍርጥ በማድረግ ዉነትን ማንገስ ይቻላል
@kirubeTsegaye
18 күн бұрын
በጣም ደካማ ሰው ነው
@ሠላም-ከ5ጐ
4 күн бұрын
Abett...belgennaaaaaa
@wondyDan-if9sv
17 күн бұрын
ፖለቲከኛ አትሁን ተረት ተረት አታውሩ ወንጌልን አትቃውም ወንጌል ስብኩ ንስሐ ግብ ዳንኤል ወንጌልን እውነት ነዉ የሚሰብከዉ ተመለሱ መንገድ እውነት ሕይወት እየሱስ ክርስቶስ እመኑ ንስሐ ግብ
@Peak.570
17 күн бұрын
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ስለየትኛው ዳንኤል ነው የምትናገረው?
@tsehaydebele2730
18 күн бұрын
እባካችሁን እናንት ኦርቶዶክሳውያን እርስ በእርስ አትጣሉ ፡እርስ በእርስ መጣላት ኦርቶዶክስን ማፈራረስ ነው በአጭር መድረክ መወቃቀስ ትችላላችሁ መምህር ፋንታሁን እናከብርዎታለን ይህ የሚናገሩት ሁሉ እውነት ነው ግን ደግሞ ሀይማኖታችንን በአደባባይ እያሰጣነው በአጭር መድረክ ማስተካከል ቢቻል ኦርቶዶክስ ጠላትዋ ብዙ ነው
@halimahhh-fl9bo
17 күн бұрын
ማሕበረ,እርኩሳን,እንደ,ሆናቹ,እናዉቃለን,ከቤተክርሰትያን,አናት,ዉረዱ,
@esubalewgetnet9215
18 күн бұрын
Breaking news ያልከው ምኑን ነው
@Ras_Dejen-11
17 күн бұрын
ቢኒያም ማታውቀውን አዎ አትበል
@AneleyHunegnaw
18 күн бұрын
yehe sewu ye ariwos kifay sayehon ayekerem
@HailuHailu-sx3ud
13 күн бұрын
ዳኒኤል ክብረት አይባልም የተከበሩ ዳኒኤል ክብረት በል በለስልጣን እኮ ነው እኛ እናከብረዋለን እንወደዋለን ሀቅና እውነት ስለሚናገር አትወዱትም
@BaruckJermiah
13 күн бұрын
ይብዳህ
@woine123
18 күн бұрын
ይሄ ጨለማ ነግቶ! ዳንኤል ክብረት ምን እንደሚያወራ በሰማን!!
@zenebesirato2325
14 күн бұрын
አይ ግዜ ያኔ ሀማኖተ አበው እና ማህበረ ቅዱሳን በማህበር ስትጨቃጨቁ እኛ አለቅስን ነበር መንበሩን ነቀነቃችሁ ግዜው የግርግር ግዜ ነበረ ዛሬ ደግሞ ተመልሳችሁ በመላው ክርስትያን ላይ ዘመታችሁ በጣም ያሳዝናል ዛሬ ደሞ ነውራችሁን በአደባባይ ታወራላችሁ በቤተክርስትያን ካሉት አስሩ ማህረጋት አንዱ ዝምታ አንዱ ነው :: ምን ነው እርስበርሳችሁ ትወነጃጀላችሁ እግዜአብሔር ምህረቱን ይላክልን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቀን::
@selamgizaw4670
17 күн бұрын
አሁን በተቻለ መጠን አዳኝ ነሆነውን ኢየሱስ ክርስቶሰ መድኃኔአለምን መስበክ እንጂ ሌላው ነገር አይጠቅምም።
@FasilKefe
18 күн бұрын
አቤት ጉድ አቤትጉድ ጌታሆይ ቶሎ ናናናናና ጭንቅላታችን ፈነዳ ስንት አመት ሊኖርነው ወይሳናውቅ የሰውልጅ እድሜ 1000አመት ሆነእንዴ
@green-yellow-red2252
8 күн бұрын
Ganile kebet father is yenekuay
@FantahunKebede-n6v
18 күн бұрын
Ejge btame akebrotalhu rjeme zemne btena ytbkuote embrhan btlawa tegardote
@mussiehassen4471
6 күн бұрын
መደጋገሙ ይሰለቻል
@SuperTherocketman
2 күн бұрын
ጋኔል ክብረት!
@EyobSelassie
18 күн бұрын
ጊንጥ ሰውዬ ምናለ ከተጋሩ ራስ ላይ ቢወርድ
@abdayuabaygm2394
17 күн бұрын
እነ ስብሃት ነጋ ጋር የዶለተው ስለ ትግራይ ማጥፍት ነበር አቶ ዋቄ?
@yeshibeyene3530
16 күн бұрын
ጋንኤል ውርደት
@leminlemin23
17 күн бұрын
የ እርቴዶክስ መሪወች ተገዝተዋል ለሆዳቸው
@fitfiteasrate2792
18 күн бұрын
Ayetal Ayadirs AMILAKACHEN HOY yikir been
@teddikebedet9230
17 күн бұрын
ወዳጂ መዕምኑ ከቲፎዞነት አልተላቀም
@EthiopiaAbeve
17 күн бұрын
ይህንን የምታውቁ ከሆነ ያን ጊዜ የትነበራችሁ? አሁን ማንም አይሰማችሁ መጀመሪያ እራሳችሁን አጥርታችሁ አውሩ።
@MesfinGatenet-k1y
14 күн бұрын
Yue.seremuta.lemague.newe.gogam.berenda.laye.museuafe.sesete.yenore..seremuta..daneyale.ganale.
@tesseberhan7947
4 күн бұрын
ዳንኤል ከነልጆችህ ገና ታብዳለህ የግዜ ጉዳይ ነው
@TemesgenAlene-c1m
15 күн бұрын
ወንድሜ ቡላ ማለት የአበነ ሓቢብ ስም ነው
@Getachew-n2f
19 күн бұрын
ሰለሞን ወደየትአለህ?
16:05
Ethiopia - አስደንጋጩ የመንግስት እዳ | በኢትዮጵያ ሰደድ እሳት | ተነሳቲክ ቶክ ተዘጋ | አዲስ ፓርቲ ተመሰረተ
Feta Daily News
Рет қаралды 92 М.
1:23:31
Anchor Media ''አብይ አህመድ ኢትዮጵያን አያውቃትም። ህዝቧንም አልተረዳም። ከዛሬው ይልቅ የነገው የከፋ ነው'' ፕ/ር ተሾመ አበበ
Anchor Media
Рет қаралды 40 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
1:05:22
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 164 М.
1:54:18
ያልተሰማው የዳንኤል ጉድ! // መንጋውን የዘነጋ እረኝነት! // ቆይታ ከመምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር #Ethiobeteseb
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 39 М.
1:54:45
ምድር ተቆጥታለች | ቁጣው የእግዚአብሔር ብቻ ነው?| ጊዜ የለንም | ዶክተር ሮዳስ ታደስ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.84 ለ
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 32 М.
38:24
Ethiofact: የጤናው ነገር እጅግ ተባብሷል ፤ ዶ/ር ዮናስ ብሩ በማስረጃ አወጡት ቀጥታ - 19 January 2025
Ethio fact
Рет қаралды 23 М.
42:36
አኬ ( Aklil ) ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers ~ ስለ መስቀሉ እና ስለ በጋሻው
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 16 М.
56:03
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው :: // በቂ ምላሽ // ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ:: #church #orthodox #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
33:33
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech
AmharicTube
Рет қаралды 205 М.
35:50
⭕ምስጢራዊ የድምጽ መረጃ❗በሐሰተኛ ድራማ ኦርቶዶክሳዊያንን ለማጥፋት የተሴረ ሴራ
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 28 М.
1:00:16
አለም ትናወጣለች እሳቱም ይቀጥላል ተጠንቀቁ ለ3 ጳጳሳት መልዕክት አለኝ ! #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 110 М.
1:11:51
🔴ተስፋችሁ ሲሟጠጥ ይህን አድርጉ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||aba gebre kidan new sibket||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 290 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН