No video

Dana Drama Season 4 Episode 62

  Рет қаралды 193,619

East Africa Film Production

East Africa Film Production

7 жыл бұрын

This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 422
@hiwet-wg1wi
@hiwet-wg1wi 7 жыл бұрын
እንኳን ለ አመቱ ደብር ዘይት አድርሳች የ ተዋህዶ ልጅች እንኳን ድህነ መጣች ዳና
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
የይኔ ብርሀኔ ነሽ ለኔ እመቤት .hiwet እንኳን አብሮ አደርስን
@user-oc5hh9br4l
@user-oc5hh9br4l 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@agirasimachew5937
@agirasimachew5937 7 жыл бұрын
enekan abero adaresan
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 жыл бұрын
የይኔ ብርሀኔ ነሽ ለኔ እመቤት .hiwet። አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን
@safasalih2715
@safasalih2715 7 жыл бұрын
የይኔ ብርሀኔ ነሽ ለኔ እመቤት .hiwet. እንኳን አብሮን አደረሰን በቆሸ በአደጋው ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማር ለቀሩት መፅናናትን ይስጥ ጌታ በምህረቱ ያስበን ይጎበኘን ለባለ ትንሳኤ በሰላም ያድርሰን ኢትዮጵያ ሀገራችን እና ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ይኑሩ አሜን
@mesratkelemumesratkelemu5903
@mesratkelemumesratkelemu5903 7 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Enkwan Abiro Aderisen yetawahido lejochi beyalachuba Selma chu yebiza
@user-sp5xy8ti1i
@user-sp5xy8ti1i 7 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም ለአምስተኛ ሳምንት ለደብር ዘይት በሰላም አደርሳችሁ /ን/ ፆሙ የበርከት ፆም ይሁንልን ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ
@loveyoubabamanimissyou5290
@loveyoubabamanimissyou5290 7 жыл бұрын
ናትናኤል የማርያም ልጅ ነኝ ።።እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ማር እግዛብሄር ይባርክሽ
@hanaabate7063
@hanaabate7063 7 жыл бұрын
ናትናኤል የማርያም ልጅ ነኝ እንኳንም አብሮ አደረሰን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-sp5xy8ti1i
@user-sp5xy8ti1i 7 жыл бұрын
አሜን ውዶቸ አብሮ ያክብርን ይባርከን
@bettybatty284
@bettybatty284 7 жыл бұрын
ናትናኤል የማርያም ልጅ ነኝ አሜን እንኩዋን አብሮ አፈረሰን እህቶቼ
@user-im9tq7ow1o
@user-im9tq7ow1o 7 жыл бұрын
ናትናኤል የማርያም ልጅ ነኝ ame amen amen
@user-zz3vb1ee8g
@user-zz3vb1ee8g 7 жыл бұрын
እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አደረሳችሁ። ሁላችንም የኢትዮጵይ። አገራችን እግዚአብሔር። ይጠብቅልን ይባርክልን ዳና። ፀጋየ እደት ያሳዝናል እፍፍፍፍ በሰቀቀን አለቅን እር ጨርሱት እባካችሁን ማርጎ እና አዱስ ካሊብ ክክክ አይ የኢትዮጵይ ፓሊስ ሆ ይገርማል ሁሉም ለገንዘብ ችስብ። መልካም ሳምት ብያለው ።
@sima7475
@sima7475 7 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት በአል አደረሳችሁ የአመቱም በሰላም በጤና ያድርሰን አሜን
@hadasgetachaw3041
@hadasgetachaw3041 7 жыл бұрын
Sima የተዋህዶ ልጅ Amen
@onelovebobonelove1445
@onelovebobonelove1445 7 жыл бұрын
Sima የተዋህዶ ልጅ አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@abebaamare9329
@abebaamare9329 7 жыл бұрын
Sima የተዋህዶ ልጅ አሜን አሜን አሜን
@sagaphonetastic153
@sagaphonetastic153 7 жыл бұрын
Sima የተዋህዶ ልጅ r
@sima7475
@sima7475 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር ዙረቴን ጨርሼ እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በውጭም ባገር ውስጥም ላላችሁ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የጌታን ዳግም መምጣት ለምታስብበት በአለ ደብረ ዘይት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@user-uo6hm5qv3p
@user-uo6hm5qv3p 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ እንኳን አብሮ አደረሰን
@artrequest9315
@artrequest9315 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ አሜን አሜን አሜን እንኩን አብሮ አደረስን
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ amen Enkuan abro aderesen
@user-is1tv4fq2n
@user-is1tv4fq2n 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ እንኳን አደረስን
@user-vg9oz2xk1p
@user-vg9oz2xk1p 7 жыл бұрын
አሜን፫ እህት ወንድሞች እንኳንም አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ሁሉንም የሰውን ልጅ ሁሉ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች የአብይ ፆም 5ኛ ሳምንት ደብረዘይት ይባላል ##ማቴ 24÷1-35 ## አንብቡ ታገኙታላችሁ ። ጌታችን መድሀኒታችን ስለ ዳግም ምፃቱ ያስተማረበት ቅዱስ ተራራ ነው ኢየሱስም መለሰ እንዲህ አላቸው ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉ ና ብዞዎችንም ያስታሉና ማቴ 24÷4-5 በተረፈ ዳናዎች በርቱ ከፖሊስ ውስጥ ግን የአራጣው እጅ ሳይኖር አይቀርም
@eyerusjerryeritrawit6824
@eyerusjerryeritrawit6824 7 жыл бұрын
Mariam Hulam Madenkeh Ena Makeberh Tadel Tadele አሜን.....፫
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 жыл бұрын
Mariam Hulam Madenkeh Ena Makeberh Tadel Tadele kale hiwet yasemaln
@abebaamare9329
@abebaamare9329 7 жыл бұрын
Mariam Hulam Madenkeh Ena Makeberh Tadel Tadele አሜን አሜን አሜን ማር እንኳን አብሮ አደረሰን
@eyusminecraft6449
@eyusminecraft6449 6 жыл бұрын
የፀጋየ የትወና ብቃት የሚገርም ነው marvellous keep it up 👏👏👏👍🏾👍🏾
@user-hd7cb4kl2g
@user-hd7cb4kl2g 7 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ዘይት ለፆም እኩል በሰላም አደረሳችሁ
@bettybatty284
@bettybatty284 7 жыл бұрын
mirchay Demeke amen enkuwan abro adersen
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 7 жыл бұрын
mirchay Demeke አሜን♥♥
@user-xq3rm1tq9o
@user-xq3rm1tq9o 7 жыл бұрын
lemelaw yeortodokus amnet teketawech enkan ledebrezeyt letom akul beselam aderesachew danawoch yesamntu sew ybeln waw biyalew
@ortodox9426
@ortodox9426 7 жыл бұрын
እፍ ጸጋዬ አንጀቴን በላኸው 😭😭አይ እማማ ኢትዮጵያ በብዙወች እንባ ጥቂቶች ይደልቁብሻል ዳናወች እናመሰግናለን
@user-nl2ov8kk4t
@user-nl2ov8kk4t 7 жыл бұрын
enekun selam metachu Danawoche or all commentateroche😂😂😂😂😂😘😘😘😘
@makymaky975
@makymaky975 7 жыл бұрын
weyii tata enameseginalen. egzer yihunot w/ro bayush beterefe arif new
@user-vw3lk4kd6n
@user-vw3lk4kd6n 7 жыл бұрын
ዳናዎች ዛሬ አላያችሁም ሰርግ ላይ ነኝ የውዷ እህቴ ሰርግ ነው ሀገር እኔ ደግሞ ከመዳም ቤት ሁኘ እቡር እቡር እያለቃቀስኩ በዳናዎች ላይ መልእክቴን አስተላልፌአለሁ 1000 መብሩክ
@khadijamossa1496
@khadijamossa1496 7 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ። 1000 መብሩክ ለህትሽ
@beletumamobeletumamo1796
@beletumamobeletumamo1796 7 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ መልካም ጋብቻ የሁንላት ለህትሽ
@ortodox9426
@ortodox9426 7 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ እልፍ መብሩክ አንችም የዛሬ አመት ጫጉላ ቤት ነሽ 😇😇
@user-vw3lk4kd6n
@user-vw3lk4kd6n 7 жыл бұрын
habtam kasew haha enshallh sejamar መቸ የሀረብ ሀገር ተፋታኝና
@hanamohamed6809
@hanamohamed6809 7 жыл бұрын
1000 መብሩክ
@bayushawo3924
@bayushawo3924 7 жыл бұрын
Arif new Enamesegnalen Bertu
@user-ts4fe8ic7h
@user-ts4fe8ic7h 7 жыл бұрын
አህለንወሳህለን ደናዎች እንድሁም ኮመንታተሮች ቲንሽ kboy frindy ጋር ተጋጭቸ ነበር እና ዛሬ ደውሎ ይቅር ብሎኛል እስኪ በላይክ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@nardigebru6551
@nardigebru6551 7 жыл бұрын
harif naw bartu
@selamkifle2043
@selamkifle2043 7 жыл бұрын
የጸጋዬን የትወና ብቃት ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም።
@user-bp2ko8mn9c
@user-bp2ko8mn9c 7 жыл бұрын
አቶ ዳኛዬ በሩቱ 1ኛ
@faezauabi3644
@faezauabi3644 7 жыл бұрын
እንደው ልለምናችሁ ላይክ አርጉኝ እንዳትሉ
@user-rj4rb8hc1h
@user-rj4rb8hc1h 7 жыл бұрын
ፈኢዙ የ አሚሩየ ብቻ መሮሻል ማለት ነው
@user-uf2rf3lj5c
@user-uf2rf3lj5c 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው m
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 жыл бұрын
ፈኢዙ የ አሚሩየ ብቻ እረ መለከትን ያየ
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
ፈኢዙ የ አሚሩየ ብቻ eko mar
@user-wv7es4yf6t
@user-wv7es4yf6t 7 жыл бұрын
ፈኢዙ የ አሚሩየ ብቻ እኔ አርግሻለሁ
@mulualame9449
@mulualame9449 7 жыл бұрын
ድና በ3 ሳምንታችሁ ነው የመጣችሁት እር እየጎተታችሁት ነው ቶሎ ጨርሱት አቶ ዳኘ ስወድህ ምርጥ አክተር ነህ ሁነህ ነው የምትስራው ሳጅን ተብየው ግን የነ ማርጉ ስላይ ነው ያሳዝናል አንዱ ለህዝቡ ሲስራ አንዱ ለሆዱ ይስራል ለዛ እኮነው በሀገራችን ፍትህ የጠፋው
@user-ok5gs3qh8o
@user-ok5gs3qh8o 7 жыл бұрын
ደህናውች እንኳን ደህና መጣችሁ ዲብር ብሎኝ ነበር እናመስግናለን
@milanbai2728
@milanbai2728 7 жыл бұрын
መጨረሻው ናፈቀኝ የዚህ ድራማ Arrrrrrrrrr ooooooooooo ጨርሱትና ገላግሉን ስትገርሙ በጊታ ስንት አመት ልናየው ነው
@abiyotdagne2804
@abiyotdagne2804 7 жыл бұрын
Betam konjo new gene ye police leba alewedem wana sajene kene mearigu ga anede laye new birr seyebela ayekirem
@bettybatty284
@bettybatty284 7 жыл бұрын
Abiyot Dagne lik nesh hoda wana sajin eju alebet
@hikmubintislam9076
@hikmubintislam9076 7 жыл бұрын
Abiyot Dagne Awo Enm ka hunetawu endaza ymasilali Leba wana Sajin Elyas Netsu Sew new yaa ye Eder kubaya yamimasel KaLeb ye Ato Maraju wusha tababare ykarakarali Wayne gude
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 7 жыл бұрын
Abiyot Dagne lik neshi mar
@selamworku2083
@selamworku2083 7 жыл бұрын
tsegayen hono yemitewunew bikatu wowwwww berta
@hanagirma2114
@hanagirma2114 7 жыл бұрын
wowww betam arif new
@hima406
@hima406 7 жыл бұрын
thank u danawache
@sentayhukube9632
@sentayhukube9632 7 жыл бұрын
ወይ አቶ ማእረጉ የሆነ ዉስብስብ የበዛበት ሰዉየ.አቶ ዳኜ ግን ያሳዝናሉ. በሀዘን ላይም ጭንቀት
@Seni-Afro
@Seni-Afro 7 жыл бұрын
እኔ ምለው ድሮ ድሮ በኛ ግዜ ኮሜንት ስለታየው ፊልም ወይም ድራማ የተሰማንን ነበር የምንሰጠው እናንተ ግን የግል ወሬ ትተረተራላቹ ቱ😂😂😂😂😂
@enattaye9796
@enattaye9796 7 жыл бұрын
Ahuns liyalk new meselehn ene maregu keteyazu n ykeral.atenakut atanzazut.beterefe enamesegnalen
@sarawubetu5064
@sarawubetu5064 7 жыл бұрын
የህግ ታራሚው ፀገየ የትወና ብቃቱ ልዩ ነው።
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 7 жыл бұрын
enagin yekirta argulegn ena eye sajin metilutinim eteretiralew esum ye ato maregu meliktegna sayhon aykerim bicha thenks konjowoch enameseginalen
@tesfaneshmilashu473
@tesfaneshmilashu473 7 жыл бұрын
አቤት ስንቶቹ በሀሰት ፍትህ በማጣት ይሰቃያሉ የፖሊስ ሌባ አንድ ብቻውን ደህና ሰው ግን ምን ዋጋ አለው
@zafamnesbo3107
@zafamnesbo3107 7 жыл бұрын
tnx
@khalidsamy4335
@khalidsamy4335 7 жыл бұрын
Thanks
@saiedmunshi4662
@saiedmunshi4662 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዳና በጣም ነው የሚያስተምረው
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 7 жыл бұрын
ayine birihane neshe lene eimebete,,,, einkuwan abiro Aderesen.
@user-pm6bj8qi6e
@user-pm6bj8qi6e 7 жыл бұрын
eraa Eliyas mendenewu tsagureh enkuan mabatsriyaa wuham yishashahalll Dana malakaeu eyedarasa nawu yimaslanyal bartu
@meaezhaademasu249
@meaezhaademasu249 7 жыл бұрын
ውይይይ ልክ እንዳ አቶ ዳኘ ያለ እና ስው በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
ወይኔ ወ/ሮ ባዮሽ ምስኪን በጣም አሪፍ ነው ፋናዬ የእውነት አራስ ሴት ትመስላለች የሳምንት ስው ይበለን ዳና ምርጦች ሳጀን ግን ስራው ያናድዳል
@fayzayone7584
@fayzayone7584 7 жыл бұрын
Wana sajinko leba new joro tebi
@mkidebashah7398
@mkidebashah7398 7 жыл бұрын
አቶ ዳኜ ጀግና በተረፈ አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉቀት ይኢ ፖሊስ አላማረኝም
@beletumamobeletumamo1796
@beletumamobeletumamo1796 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዳናዎች
@user-dq2lf8se2m
@user-dq2lf8se2m 7 жыл бұрын
Enkan dana maxachu zareme behone fata libale ba maxata
@user-ee2gl8kq2k
@user-ee2gl8kq2k 7 жыл бұрын
thanks
@genigeni412
@genigeni412 7 жыл бұрын
ውይ ፋናይ በ4 አመትሸ ወለድሸ እኳን ማርያም ማረችሸ እልል
@mimimimi-gj1gv
@mimimimi-gj1gv 7 жыл бұрын
getnet enyew betam yemadenkki sew negni besinetsuf betam new yemwedki egzabher erejim edim yistik dana betam konjo drama new bertubet yasitemral
@lilyg4957
@lilyg4957 7 жыл бұрын
wow comandar good acting
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 7 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደርስን
@user-lp1qu6bj6i
@user-lp1qu6bj6i 7 жыл бұрын
I'm from Philippine I love Ethiopian movie
@yabethiopia7595
@yabethiopia7595 7 жыл бұрын
ተበዱ ብዬ ዋአኤ lol
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
ተበዱ ብዬ ዋአኤ #kkkkkkkk anchin bilo Philippine
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 7 жыл бұрын
ተበዱ ብዬ ዋአኤ yega philippno anchiw tebeji ho kkkkkk
@kirstnatibebu1657
@kirstnatibebu1657 7 жыл бұрын
Asigedayi poles new deyasu yitifa kechacha poles kalebin Ateretirem yilal ewnetun eyaye
@bloveblove5729
@bloveblove5729 7 жыл бұрын
wergnoch zem bilachu eyu befit satayu atinchachu
@almazkelile3364
@almazkelile3364 7 жыл бұрын
የይኔ ብረሃነሽ ለኔ እመቤቴ እንኳን አብሮ አደረሰን
@bestmuniraawel2291
@bestmuniraawel2291 7 жыл бұрын
betam des yilal danawochi
@user-hr3wd3kd7p
@user-hr3wd3kd7p 7 жыл бұрын
የፋናዬ እህት የእውነት ነው እንዴ በጣም ይመሳሰላሉ??
@zinashbirahnu9949
@zinashbirahnu9949 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን ለመለከቶችም ንገሩልኝ እዲለቁልን
@abebaageze3991
@abebaageze3991 6 жыл бұрын
betam desi yilal bertu!!!!!
@gpgo.fjsvhhfj1347
@gpgo.fjsvhhfj1347 7 жыл бұрын
waw danawoch enkuwan beselam metachu kuch biye eyetebekuwachu neber
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 7 жыл бұрын
The Hibest voice is Kidisan not hibest
@user-vs6kx9zn2x
@user-vs6kx9zn2x 7 жыл бұрын
ፀጋዬ ሲተውን በጣም ጉበዝ ነው ፍናዬ የኡነት ነው እንዴ የወለደችው ወፍርችብኝ እሳ
@bettybatty284
@bettybatty284 7 жыл бұрын
እስኪ ቅድምድሙን ትታችሁ ስለ ድራማው አውሩ
@selwaawelselwaawel5111
@selwaawelselwaawel5111 7 жыл бұрын
ዛሬስ ዳናዎች የፀጋዬ ነገር አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ፀጋዬ እፍፍፍፍ ልዩ ብቃት ና ችሎታ የምር ዋውውውው
@hellohoho5044
@hellohoho5044 7 жыл бұрын
አረ the መፈጣጠን ይልመድባችሁ እናመሰግናለን ዳናዎች።
@nardilove5919
@nardilove5919 7 жыл бұрын
ዳናዎች እናመስግናለን ! ኮመንታተሮች አትጫጩ እንይበት
@egzabharferaginewmaryamama2156
@egzabharferaginewmaryamama2156 7 жыл бұрын
arif new buzu tmhrt alew
@mekdesgebur8373
@mekdesgebur8373 7 жыл бұрын
ፖሊሱ የነማረጉ ጆሮ ነው ኤሊያስ አሳዘነኝ ነፃ የሚወጣበትና እንደበፊቱ የሚስቅበት ጊዜ ናፈቀኝ
@lilimagnaadwa6333
@lilimagnaadwa6333 7 жыл бұрын
medem btbt argag eko new salayow yewalkut 🙇🙇🙇
@misserargie8146
@misserargie8146 7 жыл бұрын
ፋትህ ፋትህ መቼ ይሁን ፋትህ የሚኖረው
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን አሜን አሜን
@yoniyoni8346
@yoniyoni8346 7 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ያስተማረኝ ነገር ቢኖር የፖሊስን ግድየለሽነት ነው ሰው ካለቀ ቡሀላ ነው ምደርሱት የፖሊስን ነገር ሆድ ይፍጀው።
@madinaahmed4634
@madinaahmed4634 7 жыл бұрын
እናት ስለሌለኝ ኑሮዬ የውሸት ነው። ayizosh inatish behuwot jelelum teliyilachew
@nevergiveup4506
@nevergiveup4506 7 жыл бұрын
ፀጋየ እንኳን ደስ አለክ! ዋው ችሌታክ የሚደነቅ ነው ተባረክ!
@kedistmekonen6560
@kedistmekonen6560 7 жыл бұрын
hoy yso sera fanay ena ehtwa btam ymsaslalo
@neimayejimma5402
@neimayejimma5402 7 жыл бұрын
አሁንስ ከእጅ እጅ አልፎ እግር እግር አለ አጠናቃችሁ እኛንም ገላግሉን ኤጭ የምን መንዛዛት ነው
@loveyoumom1573
@loveyoumom1573 7 жыл бұрын
እደው ዋና ሳጅን ተብየው አቃጠልከኝ ውይ ለማንኛውም እናመሠግናለን
@shaikhaabdulla9833
@shaikhaabdulla9833 7 жыл бұрын
love you mom ማሬ አትቃዪ አቃጢሪ ነው
@meaezhaademasu249
@meaezhaademasu249 7 жыл бұрын
ዋና ሳጂን ሳይሆን ይሆ የሌባ ተባባረ ነው ጥፋፍቾ ኢሊያስ ውስጤ ነው ታማኝ እና ደርቅ ነው
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 7 жыл бұрын
miskin weyzero bayush egziabher yirdawet
@yalmaautopia7409
@yalmaautopia7409 7 жыл бұрын
በጣምአሪፍ ነው እናመሰግናለን
@user-ex6vr5iv4k
@user-ex6vr5iv4k 7 жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ ያ ወባ ካሌብ የለም ያ ቀጫጫ ፖሊስ ደግሞ መርማሪ ሳይሆን ምርመራ ቢደረግበት የተሻለ ነው የጋዜጠኛ ጠር የሆነ
@user-ii7pu4ci6m
@user-ii7pu4ci6m 7 жыл бұрын
ክክክክክኤፍ ነኝ ያባቴ ልጂመልክትሽ ደርሶናል አይዞሽ ማሬ አታለቃቅሽ ሆድ በህትሽም ጋብቻ መብሩክ በፍቅር የተሞላ ያድርግላቸው
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 7 жыл бұрын
ወይኔ ፀጋዪ አስለቀሰኝ አቶ ዳኝም አሳዘኝ
@user-sm6fh7gk6x
@user-sm6fh7gk6x 7 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት ስወዳችሁ
@hayatnegash9957
@hayatnegash9957 7 жыл бұрын
Ariiiiiiiffffff new wowwwwwww
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 7 жыл бұрын
ፋናየ.አድ.አመት.ሙሉ.ነው.እዴ.የምትታረሺ.እኔ.ግን.ይሄ.ሙጥሙጥ.ዋና.ሳጂን.ተብየው.ቀልበቢስ.ነገር.የነማረጉ.ሰው.ሳይሆን.አይቀርም
@applecool6028
@applecool6028 7 жыл бұрын
wowww zarai andegna ngn eski 80 dislike setugn
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 жыл бұрын
አላየንም ፖሊስ እስኪ ከወላፈን ፖሊሶች ተማሩ ግን ይህ ኤሊያስን እሚጠላ ፖሊስ የነማረጉ ወገን ይመስለኛል ለማንኛውም መጨረሻውን አሳዩን
@bestmuniraawel2291
@bestmuniraawel2291 7 жыл бұрын
yesamint sew allah yadergen
@elsabetlemagorume4075
@elsabetlemagorume4075 7 жыл бұрын
enamesginalen danawch gin meche yhon ene ato maregu yemigaletut
@mihretabebe4975
@mihretabebe4975 7 жыл бұрын
wawooooo yamiral
@elsa4726
@elsa4726 7 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@zedmon72
@zedmon72 7 жыл бұрын
dana wosite new waw wodedddd
@rimflklkayeyasinlji5319
@rimflklkayeyasinlji5319 7 жыл бұрын
ታጨሁ፣አገባሁ፣አረገዝኩ፣ወለድኩ ምናምን… ……እያላችሁ ላይክ አድርጉኝ የምትሉት ለምድነው በፈጠራችሁ አስረዱኝ 😃
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደና ምርጦች😍😍😍😍😘😘😘
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 7 жыл бұрын
Commander he looks like menegestuhalimaryam
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
Gizman Abdulahi ክክክ
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 7 жыл бұрын
senait mihret 😀😀😀
@bzbsbshsvsvs5034
@bzbsbshsvsvs5034 7 жыл бұрын
men nekachehu kal ato margu menem yelem en zewedu bat ene mik bateseb ene kalkidan bateseb yelem
@sakisha8799
@sakisha8799 7 жыл бұрын
Hhhhhhhhhh abo kalin abate yimuut nabsi neh
@yeshiharegtayni6187
@yeshiharegtayni6187 7 жыл бұрын
arif new
@user-zu5ck3gu7b
@user-zu5ck3gu7b 7 жыл бұрын
ፀጋዬ አንደኛ በውነት ሆኖ ነው የሰራው አስመስሎ አይደለም
@seblekidane8082
@seblekidane8082 7 жыл бұрын
Ere bakachuu mine nekachu sele deramaw aseteyayet mesetete tetachu lela were tezebarekalachu beterakaa
@user-nj6ln2ur2t
@user-nj6ln2ur2t 7 жыл бұрын
ዋው ፀጋየ የሚባለው ሰው ስችልበት ምን ልበለው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ዳኘ ምርጥ ስው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሚስትህን አሳጡህ ልፍስፍስ ሁላ ግን ይሄ ማርጉ እማማ ያሳዝናሉ
Dana Drama Season 4 Episode 63
41:24
East Africa Film Production
Рет қаралды 179 М.
Dana Drama Season 4 Episode 64
38:32
East Africa Film Production
Рет қаралды 194 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Dana drama season 4 part 66
39:03
East Africa Film Production
Рет қаралды 174 М.
Dana Drama Season 4 Episode 65
41:13
East Africa Film Production
Рет қаралды 159 М.
Dana Drama Season 4 Episode 61
33:55
East Africa Film Production
Рет қаралды 236 М.
The Latest Episode of Dana EBC Drama Part 62
23:10
Mihret Lema
Рет қаралды 26 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 4 | ዳና  ሲዝን 5 ከፍል 4
32:27
East Africa Film Production
Рет қаралды 172 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 5 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ከፍል 5
36:29
East Africa Film Production
Рет қаралды 220 М.
Dana Drama Episode 44
27:19
East Africa Film Production
Рет қаралды 232 М.
Dana Drama Season 4 Episode 57
36:25
East Africa Film Production
Рет қаралды 214 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 2
31:06
East Africa Film Production
Рет қаралды 145 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18