DANA SEASON 5 EPISODE 4 | ዳና ሲዝን 5 ከፍል 4

  Рет қаралды 172,682

East Africa Film Production

East Africa Film Production

Күн бұрын

This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 452
@Wubit234
@Wubit234 7 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን #ለአብራሀሙ #ስላሴ ክብረ በአል #በሰላም አደረሳቹ እንዲሁም በአትሌቶቻችን በጀግኖቻችን እንኳን #ደስ አላቹ ሰላማቹ #ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 7 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@artrequest9315
@artrequest9315 7 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ አሜን አሜን አሜን እንኩን አብሮ አደረሰን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ amen amen amen enkuwan abro aderesen
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት 7 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታለሜ አንኳንም አብሮ ደስ አለን
@ፍቅረተሥላሴ
@ፍቅረተሥላሴ 7 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ አሜን
@nuretumubarik9648
@nuretumubarik9648 7 жыл бұрын
ዛሬ ሴት ልጅ ወልጃለሁ የዩቱብ ተከታታይ ሴቶች አክሥት አደረኳቹ እንኳን ደሥ አላቹ
@ማህሌትማህሌት-በ2በ
@ማህሌትማህሌት-በ2በ 7 жыл бұрын
nuretu Mubarik መብሩክ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
nuretu Mubarik እረሰይእንኲአገዘሽ
@NaimaNaima-cj1sn
@NaimaNaima-cj1sn 7 жыл бұрын
nuretu Mubarik አልፍፍፍ መብሩክ እህቴ
@beletechefa3345
@beletechefa3345 7 жыл бұрын
Ekani dase alshe wude
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ 7 жыл бұрын
nuretu Mubarik ወዶችንስ አባት ነዉ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 7 жыл бұрын
እንኳን ለአብርሃሙ ስላሴ ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
@መሲየማርያምልጅዠ
@መሲየማርያምልጅዠ 7 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ከሀገርም ከውጭም ያላችሁ በያላችሁበት ሰላምና ፍቅሩን ያብዛላችሁ የድንግል ልጅ ።
@bamjanetgatchwe5530
@bamjanetgatchwe5530 7 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ ዠ አሜን አሜን
@MarieMarie-kd4qx
@MarieMarie-kd4qx 7 жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች እባካችሁ ድራማና ዘፈን አይታችሁ የሐይማኖት ነገር ጣልቃ አታስገቡ መዝሙር አለላችሁ ስብከት መንፈሳዊ ነገር አይታችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ ፤ በእናንተ የተነሳ ለምን እምነታችን ይሰደባል እግዚአብሔር እኮ በዚህ አይከብርም በእምነታችሁ ህጉንና ስርዓቱን ስታከብሩ ያኔ እግዚአብሔርን ታከብራላችሁ ልቦና ይስጣችሁ ፦ በፊት ማዳም አመዳም እያላችሁ ነበር አሁን ማዳም ፋሺንዋ አለፈ መሰለኝ
@milatteddy3214
@milatteddy3214 7 жыл бұрын
ወይ ሃረግ በየዋህነትሽ እየተጎዳሽ ነሽ ለትዳርሽ ያለሽ ክብር በጣም ጥሩ ቢሆንም በውሸት ሳይሆን በእውነት ቢሆን ጥሩ ነበር። በተረፈ ዳናዎች በጣም ኣስተማሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ እናመሰግናለን!
@በስምህልጠራ-ጘ5ኘ
@በስምህልጠራ-ጘ5ኘ 7 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹህ ዳናወችም ተመልካቾችም መልካም እለተ ሰበት ለሁላችን አሜንንንን
@hff3528
@hff3528 7 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣቹሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንዴት ናቹሁ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ ማሮቼ
@emahiwoti4087
@emahiwoti4087 7 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ሰላም መጣቹ የኮርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለወሩ ስላሴወች አደረሳቹ የወር ሰው ይበለን
@kidanwoldu1291
@kidanwoldu1291 7 жыл бұрын
Bizu work አሜን እንካን አብሮ አደረሠን ግን ቅድሥት ሥላሤ እንጂ ሥላሤዎች አይባልም እህት
@ፍቅረተሥላሴ
@ፍቅረተሥላሴ 7 жыл бұрын
Bizu work አሜን አሜን አሜን
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 7 жыл бұрын
Bizu work ክክክክክክክ የወር
@meharatmeee3125
@meharatmeee3125 7 жыл бұрын
Bizu work Ameeennn
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
Bizu work አሜንአሜንአሜንእንኲንአብሮአደረሰን።ማር
@የሚመካበእግዚአብሄር-ኈ5ገ
@የሚመካበእግዚአብሄር-ኈ5ገ 7 жыл бұрын
እኔ ምለው ሙስሊሞች ለምንድነው በሰው ሀይማኖት ጣልቃ የምገቡት የውነት ሁልጊዜ አያለሁ የራሳችሁን ሀይማኖት ካላመናችሁበት ማለቴ ካላከበራችሁ የሰው ሀይማኖት አታከብሩም ፈጣሪ ሆይ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ደስ አይልም ጣልቃ አትግቡ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜንንንን
@Zainab-fu2oe
@Zainab-fu2oe 7 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር አውርተሽ ሞተሻል ሀይማኑት በልብ ነው እሺ
@mekdesgebur8373
@mekdesgebur8373 7 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር አሜን
@awolhuseenethopia9803
@awolhuseenethopia9803 6 жыл бұрын
የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ ፍቅር ህልእልይርይርፍ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 7 жыл бұрын
ዋው አቶ ዳኜ ምርጥ አጀንዳ ነው ያነሱት
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
ደስስስ ሲል ሃረግ ልጅሽ ተገኘች እናመሰግናለን ዳናዎች! በመቀጠል ማሚ ሁሌም እወድሻለሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረኩልኝ
@bintyusuf5216
@bintyusuf5216 7 жыл бұрын
wow ዳኜ ደስ የሚል ሀሳብ ነው እውነት ግን ማነው ተጠያቂ
@elsa4726
@elsa4726 7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች እኳን አደረሳችሁ ላላችሁ የተዋህዶ ልጆች እኳን አብሮ አደረሠን መልካም ቆይታ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 7 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን!!!
@samrisamri3992
@samrisamri3992 7 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደና መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@hevenaragie4233
@hevenaragie4233 7 жыл бұрын
danawochi betam harif new ketlubet samnt enat hagerea lay hogne ayachihu alehu Ensha Allah .
@hfjbh2307
@hfjbh2307 7 жыл бұрын
ማረጉ ስለሌለ ድራማው አይነፋም መሞት አልነበረበትም ዳኜ በመትረፍህ በጣም ደስ ይላል ሲቀጥል ሀረግ መዋሸት አልነበረብሽም የውሸት መጨረሻው ውርደት ነው በተረፈ ድራማው አሪፍ ነው
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
ዳናወችእንኳንደህናመጣችሁውድየተዋህዶልጆችእንኳንለአብርሀሙስላሴክብረበአልበሰላምአደረሳችሁአብርሀሙስላሴደስታንያብዛላችሁበጌታፊትፀሎትልመናችሁንያሳካላችሁከክፉነገርሁሉይጠብቀን.አሜን
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 7 жыл бұрын
ሃረግ ታሳዝነኛለችም ታናድደኛለችም ምንም ብልህ ሴት አይደለችም። ትዳሯን ላለመበጥበጥ ብላ የባሰ ውስብስብ ነገር ውስጥ እየገባች ነው ይቺ መርዝ ጓደኛዋ እና ያጆንያ ኩርቤል ሂወቷን ሊያበላሹት ነው ። ሁሉን ነገር በግልጽ ከባሏጋ ብትማከር የተሻለ መፍትሄ ታገኝ ነበር እያታለለች አብራው ለመኖር ከምትዘባርቅ እውነቱን ተነጋግረው ካልተስማማው ቢፈታትም አይቆጭም ነበር። ሃረግዬ ውብሸት ያሰበበት ደርሶ ከገባሽበት ማጥ ውስጥ እድትወጪ እመኝልሻለሁ ። ለትዳርሽ ያለሽን ፍቅር ወድጄዋለሁ ። በደካማ ጎንሽ ገብተው ቀልብሽን የምነሱሽን የነዛን ተንኮለኞች ሴራ ከሽፎ ለማየት ጓጉቻለሁ። ኤልያስ፦ በቀን 3ቴ የምትጣላ እሳተ መለኮት ጣለባችሁ ቻሉት እንግዲህ ከእናተጋ ሙሉ ቀን ልትጣላችሁ ስለምትችል የሚላጠውን ጨጓራችሁን ቀዝቀዝ የሚያደርግ ነገር እየያዛችሁ ግቡ። የአሁኑ የአቶ ዳኜ አጀንዳ በጣም ወድጄዋለሁ ሳይጀመር ገና ካሁኑ ልቤ ተንጠልጥሏል ። በጣም የሚገርመው ዳናዎች ደስ የምትሉኝ የምትሰሩት ስራ የእውነት ለህብረተሰባችን ከበሽታም በላይ የሆነ አሳሳቢ በሆነ ጉዳይ ላይ ነው በድራማ ብቻ ሳይሆን በእውነተኛውም አለም ላይ ከባድ ትግል የሚያስፈልገው አጀንዳ ነበረ ግን ህብረተሰቡ በምን ቸገረኝነት እያለፈው ስለሆነ ችግሩ እየከፋ ሃገር እየወደቀች ወጣቱ ትውልድ እየተበላሸ ሄዷል ። ዳናዎች አስተማሪ ናችሁ በርቱልን በጣም ውድድድድድፍ አደርጋችሁዋለው
@bettygirma3917
@bettygirma3917 7 жыл бұрын
አሪፍ ርዕሥ ነው የተመረጠው
@የግዮንፍሬከባህርማዶ
@የግዮንፍሬከባህርማዶ 7 жыл бұрын
#ዳናወቺ ከልብ #እናመስግናለን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን(፫) #ውድ #የተዎህዶ ልጆ እንኳን ለእናታችን #ለቅድስት ድንግል ማርያም #ለተፀነሰችበት ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን። አሜን አሜን አሜን ነሐሴ ፯ ፅንሰታ ለማርያም ቅዱሳን አባቶቻችን ስለ እመቤታችን ነገር በውዳሴያቸውና በቅዳሴያቸው እንዲህ ተናግረዋል፤ ቅዱስ ያሬድ “ማርያምሰ ተኀቱ እምትካት ውስተከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ጸዓዳ:- ማርያምስ ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች" አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም "ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ጸነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ:- ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም ፤በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ" "እኔስ የማርያምን ነገር እናገራለሁ በማብዛት አይደለም በማሳነስ ነው እንጂ፣ በማርዘም አይደለም በማሳጠር ነው እንጂ " በማለት በተአምረ ማርያም ላይ የእመቤታችን ነገር እፁብ ድንቅ መሆኑን ዘወትር በዕለተ ሰንበት ያበስሩናል። በኢየሩሳሌም አገር የሚኖሩ ኢያቄምና ሐና የተባሉ በጣም ደጋግ ሰዎች ነበሩ፡፡ አንድ ልጅ እንኳ ስላልነበራቸው እጅግ ያዝኑ ነበር፡፡ ወደ ቤተመቅደስ እየሄዱ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጣቸው ዘንድ አጥብቀው ይለምኑት ነበር፡፡ መባ ይዘው ለሊቀ ካህኑ ሮቤል ሲሰጡት ሊቀ ካህኑ እንኳ ሳይቀር እግዚአብሔር ብዙ ተባዙ ያለውን ህግ በእናንተ ላይ እንዳይፈጸም አድርጎ ልጅ የከለከላችሁ ኃጢአተኛ ብትሆኑ ነውና መባችሁን አልቀበልም ብሎ በእጅጉ አሳዝኗቸዋል። በሊቀ ካህኑ እያዘኑና እየተከዙ ሲመለሱ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ዛፍ ስር ተቀመጠው ሳለ እርግቦች ጫጩቶቻቸውን ሲያጫውቱ ተመልክተው “ለነዚኽ ወፎች እንኳ ልጆችን የሰጠህ አምላክ ለእኛስ መች ይሆን ልጅ የምትሰጠን?” ብለው እጅግ አምርረው አለቀሱ፡፡ ሐምሌ 30 እሷ እርሱ ግምጃ ሲያስታጥቃት መቋሚያው አፍርታ ፍጥረት ፍሬዋን ሲመገቡ፣ እሱ ለእሷ ነጭ ርግብ ሰባቱን ሰማያት ሰንጥቃ መጥታ በቀኝ ጆርዋ ገብታ በማኅፀንዋ ስታድር ሕልም አለሙ። ሄደው ለመፈክረ ሕልም/ ሕህልም ተርጓሚ ሲነግሩት የከበረች ልጅ እንደሚወልዱ ነገራቸው። እነእርሱም ነገሩ እንግዳ ነገር ስለሆነባቸው ጊዜ ይፍታው ብለው ተመለሱ። የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲሆንላቸው በጸሎት ጠየቁ፡፡ እግዚአብሔር ወንድም ሆነ ሴት ልጅ ቢሰጣቸው አድጎ/አድጋ እኛን ያገልግለን/ታገልግለን ሳይሉ ለቤተ እግዚአብሔር አገልጋይ እንዲሆን እንደሚሰጡት ቃል ገቡ፡፡ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ አብርሃምን እና ሳራን የተመለከተ አምላክ በኢያቄምና ሃና አማካኝነት ለዓለም ድህነት ምክንያት የሆነችውን እና ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ልቦና ታስባ ትኖር የነበረች የተነገረላት ትንቢት ሊፈጸም የአባት የእናቷ የቅድመ አያቶቿ ራዕይ ሊተረጎም ጌታ የፈቀደበት ጊዜ ሲደርስ እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም እሁድ እለት ነሐሴ 7 ቀን በ16 ዓ.ዓ ተፀነሰች፡: ሐና በእርጅናዋ ጊዜ መፅነሷ የተመለከቱ ዘመዶቿና ያገሯ ሰዎች ተገርመው እየመጡ ይጠይቋት ነበር፡፡ እመቤታችን ማርያም በፅንስ እያለች ታምራትን አድርጋለች። ከእነዚህም መካከል ዐይነ ስውር የነበረችው የአርሳባን ልጅ ወደ ሐና መጥታ እውነትም ሐና መጸነሷን ለማረጋገጥ ሆዷን ዳሰሰቻት፡፡ በአድናቆትም ሳታስበው ዐይኗን ስትነካ ዐይኗ በራላት፡፡ በሌላ ጊዜም የአጎቷ ልጅ በህመም ምክንያት ይሞትና ሐና ትወደው ስለነበር ልታለቅስ ወደአረፈበት ቤት ትሔዳለች፡፡ እንደደረሰችም አስክሬኑ በተቀመጠበት መካከል አልጋ ዙሪያ ስታለቅስ ሳለ ድንገት ጥላዋ ቢያርፍበት የሞተው ሰው ተነስቶ ሐና የአምላክ እናት የምትሆን እመቤታችንን እንደምትወልድና በዚህም ሐና እጅግ የከበረችና ምስጋና የሚገባት መሆኗን መሰከረ፡፡ ከዚህም በኋላ እመቤታችን ግንቦት 1 ቀን በክብር ተወለደች። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ይቅርታው፣ ቸርነቱ፣ ምህረቱ በእኛ ላይ እንዲያድር ለምኝልን፡ አሜን!!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ይቆየን
@ፍቅረተሥላሴ
@ፍቅረተሥላሴ 7 жыл бұрын
እፁብ ሰላም የሀበሻ ቆንጆ ነኝ amen amen amen
@ማነኝቆይይገረማልቱ
@ማነኝቆይይገረማልቱ 7 жыл бұрын
እፁብ ሰላም የሀበሻ ቆንጆ ነኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት አሜን
@tigestcheru5613
@tigestcheru5613 7 жыл бұрын
እፁብ ሰላም የሀበሻ ቆንጆ ነኝ Amen
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
መሲ ከውሽውሽ አሜንቃለህይወትያሰማልን
@የግዮንፍሬከባህርማዶ
@የግዮንፍሬከባህርማዶ 7 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም እንኳን አብሮ አደረሰን
@ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ
@ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ 7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳናወች ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበል መናገር የምፈልገው ቢናርኝ ምንም ባማየገባችሁ ሠለሀይማኖት የምትፈተፈቱ ልጆች እባካችሁ ፍቅር ይኑረን እንከባበር በተረፈ ሠላአም እደሩልኝ
@ፍቅረተሥላሴ
@ፍቅረተሥላሴ 7 жыл бұрын
Hh7700 Hhh የሙሐመድ መንፈስ በጠበጠን እኛ አልደረሥንባቸውም
@sadahmohmad5481
@sadahmohmad5481 7 жыл бұрын
ዋው ዳናዎች ይመቻችሁ እናመሠግናለን ሀረግየ ሥወድሽ እኮ
@ayatmohamed2004
@ayatmohamed2004 7 жыл бұрын
ዋወ ዳና ጥሩ አጃዳ ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ እሽ
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ዳናዎች በርቱልን ሀረግ ላንቺ እኔ ተሳቀቁ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ አቶ ዳኝ
@hayathh994
@hayathh994 7 жыл бұрын
እፄየ ስወድሽ ሰላምሽን ያብዛው አላህ ትዳርሽን ይመልስልሽ
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 7 жыл бұрын
ሰአዳ በጣም ጥሩ ሙስሊሞች ስለአሉ ለዛሬ የማይገባሽ ዶማ ራስ ነሽ ብየ አልፌሻለሁ ለወደፊቱ ተማሪ እወቂ ትምህርት እድሜን አይወስንምና እድሜ ልክሽን ተማሪና ይሄ ድንጋይእራስሽ አንድ ቀን ይገባው ይሆናል እ ሺ?
@simaleali2196
@simaleali2196 7 жыл бұрын
ayidaye yene konjo
@tigsttigst4094
@tigsttigst4094 7 жыл бұрын
Enkwan selam metachehu danawoche betam enamsgenalen
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
ወይይይይይይይ ሀርግ በስቀቅን ልሞት ነው ለአንቺ በጣም ምርጥ ነው
@rahelmuletaa451
@rahelmuletaa451 7 жыл бұрын
Yezarewu ye danange agenda betam desss yimil naw betam arif negr
@ssfcksa4618
@ssfcksa4618 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን
@hawazhawaz5983
@hawazhawaz5983 7 жыл бұрын
wowwwww danawech enamesgnalen des ylal bertu
@hiyotethopia6738
@hiyotethopia6738 7 жыл бұрын
ዳና.እንካን.ደናመጣችው.በርትው
@ዘሀራዜድነኝ
@ዘሀራዜድነኝ 7 жыл бұрын
ካሰች ከሞጋቹ ድራማ ላይ ስታቃጥይኝ ነበር ደሞ እዚህ መጣሽ በካሌብ ምትክ ልታቃጥይን
@feruzhassen6360
@feruzhassen6360 7 жыл бұрын
Such a gr8 drama!!! Love the new dana topic too!
@zebnayzerihun
@zebnayzerihun 7 жыл бұрын
waaawww bexam arif new thanks
@hananseid6600
@hananseid6600 7 жыл бұрын
Waw betam yamerale danawochu bertu kojo newu weye harege wushete beza errrr!!!
@merryyebaba2847
@merryyebaba2847 7 жыл бұрын
comment manbeb betam nbrer mewedw feta yadrgegnal ahun gen..........betam new yastelagn
@አልሃምዱሊላህወሽክር
@አልሃምዱሊላህወሽክር 7 жыл бұрын
30 ኛ ነኝ አመለሳለሁ ልየውና
@dawithayth6338
@dawithayth6338 7 жыл бұрын
danawoch betam yamral.
@timyeh77
@timyeh77 7 жыл бұрын
The agenda of Mr. Dagne was the exact mysterious puzzles that haunted me for the past 6mth... Hope it'll bring some insights as well as solutions. Well done Dana program!
@meryknieh7292
@meryknieh7292 7 жыл бұрын
Wawww danawoch arefe asabe new ahune metanesute beretu
@የኢስላምነወሂወቴ
@የኢስላምነወሂወቴ 7 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁሁ
@ዘይነብየአላህባረያነኝ
@ዘይነብየአላህባረያነኝ 7 жыл бұрын
ኢስላም ነዉ ሂወቴ አትሣደቡ ሁሉም እምደ ሀይማኖቱ ነዉ የሚኖረዉ አሥተየት መሥጠት ያለባቹ ሥለ ድራማዉ ነዉ
@umsaad9283
@umsaad9283 7 жыл бұрын
የኢስላም ነወ ሂወቴ ጉድ ለኩፍር እንኳን አደረሳችሁ
@titiyouhanss1491
@titiyouhanss1491 7 жыл бұрын
የኢስላም ነወ ሂወቴ እናመሰግናለን ማር
@ቃልየእመአምላክልጅ
@ቃልየእመአምላክልጅ 7 жыл бұрын
አንቺ ክብረቢስ ሰውን ማክበር ባሀላችን ነው ምነው እረሳሽው እዴ um saad
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 7 жыл бұрын
Um Saad lewodade bayenat yemaselal
@ሄዊኢትዮጲያዊነትደሜኦርቶ
@ሄዊኢትዮጲያዊነትደሜኦርቶ 7 жыл бұрын
Amognal Eski Egzihabher Yemaresh Belugn (Tselyulegn)
@jossybetel8371
@jossybetel8371 7 жыл бұрын
ሄዊ ኢትዮጲያዊነት ደሜ ኦርቶዶክሳዊነት ኩራቴ egzar Yemarshe
@עדנהטסמה-ג1ע
@עדנהטסמה-ג1ע 7 жыл бұрын
ሄዊ ኢትዮጲያዊነት ደሜ ኦርቶዶክሳዊነት ኩራቴ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 7 жыл бұрын
ፈስ.ያለበት.ዝላይ።አይችልም.አሉ.አይ.ሀረግ.እዲህ.ከምትሆኝ.ምን.አለ.ባትዋሽ.እድሜ.ልክሽን.ስትሳቀቂ.ትኖሬታለሽ እሮማን.ተብየ.ካሁኑ.ደሜን.ልታፈይው.ነው
@lidyaabrhaeritrawit1160
@lidyaabrhaeritrawit1160 7 жыл бұрын
thank you yemiwedachu
@asterkefa7002
@asterkefa7002 7 жыл бұрын
Enamsgelen betam danuci
@mskiasha5266
@mskiasha5266 7 жыл бұрын
ዋውውውው ዳናሆች
@hananhayerden9021
@hananhayerden9021 7 жыл бұрын
ምትሰደደቡ ከሆና እርስ በራሰቹ እንጂ አይኖትን አትኩ ዬትኘውም ሀይመኖት ኩብርነው plce
@tewahidoeminete2899
@tewahidoeminete2899 7 жыл бұрын
እንደ ታዴ አይነት ባል ይስጠን።.
@እናቴሂወቴነሽሪችፍቅር
@እናቴሂወቴነሽሪችፍቅር 7 жыл бұрын
እንኳን ዳህና መጣችሁ ዳናዎች
@አላሁአክበር-ፐ6ኰ
@አላሁአክበር-ፐ6ኰ 7 жыл бұрын
ዛሬ በኮመት በሳቅ አይ ሰላም ናችሁ ውዶች ዳናወች ስወዳችሁ
@dengeleenata7258
@dengeleenata7258 7 жыл бұрын
ሚኪ እውነትም ጦርነት ፍቅር በጦርነት ሆነ እንዴ ኤሊያስ አቶዳኜ መጽሄት ምርጥ የዳና አበሎች ናችሁ
@addisethiopia927
@addisethiopia927 7 жыл бұрын
ወጣቱ ስራ ያጣው ሱስ ውስጥ የገባው ?. Very easy answer.ሀገራችን ኢትዮጵያ መንግስ አልባ ስለሆነች ምንም ፕሮግራም አያስፈልገውም!!!!-
@las3378
@las3378 7 жыл бұрын
asfelagi erhse nwe wowww
@bamjanetgatchwe5530
@bamjanetgatchwe5530 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው
@gamelag2047
@gamelag2047 7 жыл бұрын
እንኳ ን አብሮ አደረስን ተዋህዳ ለዘላለም ትኑር ስእዳ የምትባይ ሴይጣን እኛን የማታይበት ባታ ግሀናም ግቢ ከፈለግሺ እንጢሮጣስ መውርድ ትችያለሺ እሺ ወይም ገደል ግቢ
@jameelajameela6804
@jameelajameela6804 7 жыл бұрын
Gamela G ሰይጣንሽ ያጥፋ ምን።አደርግችሽ ክልፍት ምነዉ በሀያማኖት ገባቻሁ እደ እኔም ሙስሊም ትሰደብ ያከብድኛል ሙስሊም ሰላም ሙስሊም ሰላም ሙስሊም ለዘላልም ትኑር ሙስሊምን የጠላ ገደል ያግባ
@ፍቅረተሥላሴ
@ፍቅረተሥላሴ 7 жыл бұрын
jameela jameela ሙሥሊም ቀናተኛ ተሣዳቢ አራጅ ነው
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እር እሮማንና ኤሊያስ ምንም አላመራችሁኝ ክክክክ ስራው አይስራም
@تىرر-م3ج
@تىرر-م3ج 7 жыл бұрын
ሳአዳ አሊ ወለዮዋ ወላሂ ውነትሺነው በዚህ ወርማ 50 ይሆናል ባእላቸው ጉድነው አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው እጨትም ከማምለክ ያወጣቸው።
@ፍቅረተሥላሴ
@ፍቅረተሥላሴ 7 жыл бұрын
تى رر እሥላሞች ባለዛር ሑላ የሙሐድ የዛር ልጆች
@mahbabaradhi5587
@mahbabaradhi5587 7 жыл бұрын
Enamesegnalen
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 7 жыл бұрын
የነ ሀረግ እቃቃ መቼ ነው የሚያልቀው
@merimmohamed9622
@merimmohamed9622 7 жыл бұрын
የክርስትና እምንት ተክታዩች እኮን አድርሳቹሁ አዳዱ ልጆች ድሞ የቤት አመል ዩቱዩብ ላይ አትጨቃጨቁ እባካቹሁ ሙስሌሙም ክርስቴኑም መዋደድ አልብን የፍለጉትን ያምልኩ የፍለጉትን አምትባል ያክብሮ የስው ሀይማኖት አትሳድቡ የራሳችንም ሴስድብ እድሜምን እንሱም እድኛው ሴንካባቸው ይንዳቸዋል ስለዜህ ሳትጣሉ የሌላም ሀይማኑት አትሳድቡ የራስን ሀይማኑት ሜውድ የሌላ ሀይማኑት አይሳድም
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 7 жыл бұрын
zare bekan endet metachu wow thank u
@mekiyaadem5477
@mekiyaadem5477 7 жыл бұрын
ኡንካን ደና መጠቹ
@asteraster6030
@asteraster6030 7 жыл бұрын
ዳናዎች ውድድድድ ከልቤ ነው
@obsinetmohd3852
@obsinetmohd3852 7 жыл бұрын
woow
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እር ሀርግ እሺ ድምፅሽ ያምራል ክክክክክክ
@የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ
@የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ 7 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 7 жыл бұрын
Enkuwan dehna metashihu dana wech
@neswwwrayazazilnanesra7376
@neswwwrayazazilnanesra7376 7 жыл бұрын
Arifnew beretu
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች በርቱ ።
@saraabebet1750
@saraabebet1750 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@saraabebet1750
@saraabebet1750 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@መሲቆንጆየራያዋመሲ
@መሲቆንጆየራያዋመሲ 7 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን ውሸት የሁል ጊዛም እሥር ቤት ነው ሀረግ የወናሥ ደግሞ ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው የሚቸንፈው እልክ ሀይለኝነት ምናምን አይደለም ጦርነት አደረከውኮ
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን 💃💃💃💃👍
@ethiopialove5719
@ethiopialove5719 7 жыл бұрын
arife nw beretu
@alemgery4481
@alemgery4481 7 жыл бұрын
ዛሬ እንዴት ነው ብግዜ መጣቹ ለማንኛውም እናመሰግናለን
@mesiimula4947
@mesiimula4947 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@hanahailu6562
@hanahailu6562 7 жыл бұрын
ውይ የሀረግ ውሸት እኔን አሸማቀቀኝ
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 7 жыл бұрын
ሀረግ እንደልብስሽ ትዳርሽም ቀዳድው ትልቅ ነው : በነካ እጅሽ ቀሚስሽንም ትዳርሽንም ስብስብ አርጊው እስኪ
@ስጠብቅህልኑር-ኰ5ለ
@ስጠብቅህልኑር-ኰ5ለ 7 жыл бұрын
Zar bgize
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳናወች
@haymiabebe9133
@haymiabebe9133 7 жыл бұрын
Yamrall,danawoch
@lubabamohammed7097
@lubabamohammed7097 7 жыл бұрын
እህ ሀረግ ባች ውሸት እኔ ተጨንቄ ሞትኩ
@ሳራየወሎቅምጥልእንደመር
@ሳራየወሎቅምጥልእንደመር 7 жыл бұрын
ምን አለ ሥለ ድራማው ብቻ በኮምቱ እሯ
@meseretnegusu9494
@meseretnegusu9494 7 жыл бұрын
ውይ ሀረግ ምን ይሻልሽ ይሆን በውሸት እራስሽን ጠልፈሽ ልትጥይው ነው
@hayathayat2422
@hayathayat2422 7 жыл бұрын
ውይ ሀረግ ዛሬሥ አሥጠላሽኝ የውሸትሽ ሢገርመኝ እሥከ መቀመጫሽ ልብሥሽን ሠንጥቀሽ ውይይይይ
@habeshawitadeyabeba5568
@habeshawitadeyabeba5568 7 жыл бұрын
እግዚያቤሔር ይስጣቹ አሁን የምታነሱት ሀሳብ ሁሎ ውስጤ ያለውን ነው ስለ ቱልዱ ወዴት እየተሄደ እዳለ
@mohamedosmanyasin8815
@mohamedosmanyasin8815 7 жыл бұрын
dana mirt drama enkan besalm metachu
@wubalembayu4703
@wubalembayu4703 7 жыл бұрын
seada ali kaferi new yalishi abo keferishi yikoret yematirebi hulum yerasuni amilkot yizo lemin ayigazim besew mebit bemegibati atibetibitu lemin dramawin bicha atayim komenit mani anbibe aleshi yesu laregeni amilaki misigana yasewali lemanignawim dramawi arefi new
@jedsada5510
@jedsada5510 7 жыл бұрын
እኮን ደህነ መጣችሁ
@jally1462
@jally1462 7 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁ
@እጂሰጠሁለማሪያምፍቅር
@እጂሰጠሁለማሪያምፍቅር 7 жыл бұрын
ወይሀረግስታሳዚን የሳካራክተርከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉጭቀት
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውይ ሀረግ ምን አሳበደሽ እንዴ የራስሽን ኑሮ እየኖርሽ ሆ
@SamsungGPrime-pl8of
@SamsungGPrime-pl8of 7 жыл бұрын
William dan
@salmaahmad1159
@salmaahmad1159 7 жыл бұрын
Woyena Ya tada Miseti gini
@salamasami4871
@salamasami4871 7 жыл бұрын
አረ ቀስበሉ
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 7 жыл бұрын
ውይ ሀረግ ውሥብስብብብብ አደረግሺው ሥታሥጠይ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 7 жыл бұрын
Nice
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 7 жыл бұрын
እንዴው እነዚህን የሴት አርቲስቶች ምን ብናደርግ ይሻላል እስከ መቀመጫሽ ቅዱ ይገርማል ሀረግ እባክሽ አስተካክይ አለባበሽን
DANA SEASON 5 EPISODE 6 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 6
29:50
East Africa Film Production
Рет қаралды 211 М.
FPJ's Batang Quiapo | Episode 419 (1/3) | September 24, 2024
11:49
ABS-CBN Entertainment
Рет қаралды 1,9 МЛН
Expected Ending?
00:45
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 12 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
Dana Drama Season 4 Episode 64
38:32
East Africa Film Production
Рет қаралды 194 М.
ባህሊ ትግራይ #new #music  ፅራይ ዝበለ
9:34
KAHSANA (ካሕሳና) MUSIC
Рет қаралды 12 М.
Abot Kamay Na Pangarap: Full Episode 638 (September 25, 2024)
26:24
Dana drama season 4 part 66
39:03
East Africa Film Production
Рет қаралды 174 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 1 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 1
34:13
East Africa Film Production
Рет қаралды 148 М.
Dana Drama Season 4 Episode 60
35:41
East Africa Film Production
Рет қаралды 223 М.
Ethiopia | Dana Season 5  Episode 10 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 10
31:44
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
Dana Drama Season 5 Episode 11 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 11
31:53
East Africa Film Production
Рет қаралды 236 М.