No video

Dana Drama Season 5 Episode 24 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 24

  Рет қаралды 252,123

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 24 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 24
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 486
@user-eh4qo5qj2g
@user-eh4qo5qj2g 6 жыл бұрын
እህቶቼ መልካም መንገድ በሉኝ ዛሬ ወደ ሀገሬ ኢትዮጲያ ከብዙ አመታት ብሃላ ልገባ ነው የልጅነት ፍቅሬንም ላገኛት ነው መልካም ምኞት አይከፈልበትም መልካም ተመኙልኝ♥
@banchabnew6109
@banchabnew6109 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ መታደልን ነው መልካም ጉዞ ይሁንልህ
@sosinakuiawt9851
@sosinakuiawt9851 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ መልካም ጉዞ
@mechaco7925
@mechaco7925 6 жыл бұрын
ወይ እህቴ በሰላም ግቢ ሰላመ እግዚአብሄር ይቅደምልሽ ""💓💓💓
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ መልካም መንገድ ይሁንልህ እመቤቴ ትከተልህ ቆንጆ
@user-rr5mu4mn1v
@user-rr5mu4mn1v 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ መልካም ጉዞ ይሁንልህ
@heratealem6710
@heratealem6710 6 жыл бұрын
እንኮን ለቅዱስ ሩፋኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለዛሬ አመት በሰላም እና በፍቅር ያድርሳችሁ አሜን ..ዳና እናመስግናለን ኤልሳ አሳዘነችኝ
@user-ei4dg1sp8s
@user-ei4dg1sp8s 6 жыл бұрын
Herate Alem ድስ ሲል ንፁህ አፍቃሪ ነኝ አሜን እንካን አብሮ አደረሠን
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
amennn marrr
@user-cz3kv9lt8g
@user-cz3kv9lt8g 6 жыл бұрын
Weye zare rufael new endy ?
@birhan1679
@birhan1679 6 жыл бұрын
Herate Alem ድስ ሲል ንፁህ አፍቃሪ ነኝ አሜን
@zerituyemaryamlijbhai1867
@zerituyemaryamlijbhai1867 6 жыл бұрын
Herate Alem ድስ ሲል ንፁህ አፍቃሪ ነኝ amennn
@christianmsgana2580
@christianmsgana2580 6 жыл бұрын
።በህይወቴ ምን እንደ ሚናፍቀኝ ታቃላችሁ እናት ምሆንበት ቀን ለምን እናት መሆን እንደ ምመኝ ታቃላችሁ። እናቴ ለኛ ለልጆችዋ ያላት ፍቅር ይገርመኛል ልክ የሌለው የእናትነት ፍቅር ስሜቱን ማየት እፈልጋለው. እናት ግን እናት የሚለው ስም ያንሳታል.መግለፅ ያቅታል በቃ እናት
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
christian msgana ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እኔም እዳች ምኞቴ ነው
@hayuhayu6709
@hayuhayu6709 6 жыл бұрын
christian msgana አይዛሽ ትደርሽበታለሽ
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 жыл бұрын
christian msgana እኔም ከምልሽ በላይ ምኞቴ ነው ለምን ካልሽኝ የናቴን ልፊትና ዋጋ በኔ ማየት ሥለምጓጓ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
christian msgana የእኔም ምኞቴ እሄውነው ያሰብሽው ይሳካልሽ እህትየ
@bekebeke7186
@bekebeke7186 6 жыл бұрын
christian msgana እኔም እዳችው ማሬ ፈጣሪ ይስጠን ለሁላችን
@mechaco7925
@mechaco7925 6 жыл бұрын
ዋው እዲነው ስአት ማክበር ሰላማችሁ ይብዛ ዳናዎች ያገሬ ልጆች ሰላመ እግዚ አብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
@arsemabele4322
@arsemabele4322 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ😍,,,,,,,በወልዲያ ለሞቱት ነብስ ይማርልን
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች ሰዐት አከባበራቹ ደስ ይላል በግዜ ሸክተፍ ሸክተፍ እያላቹ መጣቹ .ውስጤ ናቹ የተዋናየወች ብቃት 💯👌👌👌👌👌👌
@user-ei4dg1sp8s
@user-ei4dg1sp8s 6 жыл бұрын
ዋውውው ለመጀመሪያ ጊዚ ሥኮምት ላይክ ብቻ ነበር አሁን በጣም ደሥ አለኝ በጊዜ መጣችሁ እናመሠግናለን💓💓💓💓💓💓💓
@tesfayeberhane7678
@tesfayeberhane7678 6 жыл бұрын
Nottingham1
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዳናዎች በጊዜ ነው ከች የምትሉት ድብር ብሎኝ ነበር እናመሰግናለን
@user-mj9sx8ye2z
@user-mj9sx8ye2z 6 жыл бұрын
በናታቹ የ like ለማኝ አትበሉኝ አምሮኝ ነው እምወዳችሁ የሀገረ ልጆች
@user-db3vp5ex9z
@user-db3vp5ex9z 6 жыл бұрын
love Phones ክክክክክክ
@user-db3vp5ex9z
@user-db3vp5ex9z 6 жыл бұрын
love Phones ዉድድድድ
@user-ts4fe8ic7h
@user-ts4fe8ic7h 6 жыл бұрын
love Phones 1000 like aregeshalhug
@Sarasara-ie2rl
@Sarasara-ie2rl 6 жыл бұрын
ፋናየ ግን ፊልሙ ላይ ያለችው የእውነት እህቷ ናት እንዴ ይመሳሰላሉ
@user-cj2dr1lr5k
@user-cj2dr1lr5k 6 жыл бұрын
እኮ ሳሆኑ አይቀሩም ይመሳሰላሉ
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
Sara sara እረ የፍናየ እህት ሁና እምስራዋ እውነትም ይመሳሰላሉ
@mohamodshaik4271
@mohamodshaik4271 6 жыл бұрын
አይዳናበጣምእወዳችኡነበርነገርግንምነውእፃንልጅያንዱንብታረጉአናመሰግናለንኡሌምብርድልብስ
@user-nr5zw3hz7z
@user-nr5zw3hz7z 6 жыл бұрын
ለምን እንደሁ ባላቅም ያነ ቀይ መላጣዉ ወንጀለኛ ከሞተ ቡሀላ ድራማዉ አልመሠጠኝም ቤዛዊትን ለማየት ያዉ እንደነገሩ አየዋለሁ፡፡
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ ዳናዋች ሰአት አከባበራችሁ ዋውው ነው
@user-nl2ov8kk4t
@user-nl2ov8kk4t 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አጠገብሽ አደርስም ያልከኝ ልጅ ፍለፊቴ ተቀምጣ ታየኛለች 😂😂😂😂😂
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 6 жыл бұрын
ልዩ ሊያ አለማየሁ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኮ በሳቅ
@user-nl2ov8kk4t
@user-nl2ov8kk4t 6 жыл бұрын
😂😂😂😂ጌታን አደከመችኝ ጦጣ አረገቻት እኮ
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
እንዴ ዘንድሮም ብርድልብስ ውስጥና ናት እንዴ ይች ልጅ ከሷ በኊላ የተወለደች የመዳሜ ልጅ በእግሯ እየሄደች ኩሽና ለኩሽና ያሯሩጠኛለች ባልጠፋ ልጅ ባዶ ብርድልብስ ምነው የኢትዮጵያ እናት ወላድ በድባብ ትሂድ
@meazahaileslassie.5299
@meazahaileslassie.5299 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ ehtalem tadya beshtegna lij keyet yamtulish biyagegnus lemoral tru adelem andande enasb enji
@user-wd5wq5jw8z
@user-wd5wq5jw8z 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ kkkkkkkkk እኔማ ብርድንሥ ብቻ ነው ዉሥጡላይ ልጅ ያለ አይመሥለኝም
@fiyoriasmerom1075
@fiyoriasmerom1075 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ kkkkkkkk
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
Melat Selemon የኔ ቆንጆ ቢሆንም ድራማ ማለት እኮ ማስመሰል ሳይሆን ለህዝቡ እውነትን ማስተማር ነው አይመስልሽም ማር
@user-vw5vv3lw6c
@user-vw5vv3lw6c 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ ክክክክክ
@mmmm-ku4vd
@mmmm-ku4vd 6 жыл бұрын
እናትነት በጣም ከባድ ነው ፋናዬ የምር በጣም አሳዘነችኝ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
ፋናዬ እና እህቷ በጣም ይመሳሰላሉ የፊታቸው ጥራት ደስ ሲል
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
አርግዠ ነዉ አምሮኝ ነዉ ከፍቶኝ ነዉ ሀገሬ ልገባ ነዉ ምና ምን ላይክ ግጩኝ እምትሉ ከመዳም መኪና ያጋጫችዉ አርፍችዉ እዩና ሰለ ድራማዉ አስተያየት ስጡ ምድረ ጥናዣም
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe ይመችሽ
@haimlove8735
@haimlove8735 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe Er yikeri yebileshi ehite
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
Haim Love lemnu nw ykir emylegn ehty
@marmar5297
@marmar5297 6 жыл бұрын
Aybalm
@user-pi9lg1hz4s
@user-pi9lg1hz4s 6 жыл бұрын
Hahaha lela maken tato naw ende
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
wow on time thank you dana drama
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
Ermi eliyan እናመሠግናለን ወንድማችን
@user-wq9fg4xn5v
@user-wq9fg4xn5v 6 жыл бұрын
ልጂ የለውም ብርድልብስ ብቻ ነው የፉናየ ልጁ ግን አስለቀስሺኝ አይ እናት♥♥♥
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
ውይ ፋነዬ አሳዘንሽኝ እኔም ይኸ የተረገመ አገር ከልጄ ልይቶኛል ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው አንድ ቀን አብሬያት እሆን ይሆናል ዋነው ትግስት ነው እያልኩ እፅናናለሁ
@halimetawol2514
@halimetawol2514 6 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናወች
@xjokerr_4446
@xjokerr_4446 6 жыл бұрын
Halimet Awol r
@muntahausen6334
@muntahausen6334 6 жыл бұрын
Halimet Awol okww
@muntahausen6334
@muntahausen6334 6 жыл бұрын
Halimet Awoljjj
@muntahausen6334
@muntahausen6334 6 жыл бұрын
Aaa
@muntahausen6334
@muntahausen6334 6 жыл бұрын
Halimet Awol kayweqo
@toyba8612
@toyba8612 6 жыл бұрын
ዛሬ ደብሮኛል ላይክ በላክ አብሩልኝ አቦ
@marmar5297
@marmar5297 6 жыл бұрын
👍👍☝;~
@namename3043
@namename3043 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሰአት ሥላከበራቹልን ።
@zuzuzed8144
@zuzuzed8144 6 жыл бұрын
እባካቹ ዳናዎች ድራማውን ለዛ አሳጣችሁት ወይ ጨርሱት ወይ ለዛ ስጡት።
@user-mt8yu5vv9k
@user-mt8yu5vv9k 6 жыл бұрын
ውይ ፉናዬ ስታሳዝን ፍጣሪ ይማርልሽ
@abeltaddese8673
@abeltaddese8673 6 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ግን እያደር ለዛ ከማጣት እልፍ እያለ ነው ታሪኩ እንደ ድራማ ለመሆን በቂ አይመስለኝም በዛ ላይ ክፍተቱን ለመሙላት በሙዚቃ ለመሙላት የሚደረገው ጥረት አቦ ሙድ የለውም
@rahelbelay3506
@rahelbelay3506 6 жыл бұрын
beloman man 😉😉😉 ngereleg drasiwa nat yablashechew kdsan tbywa
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
እውነት ያልወለደ ጨካን ነው መሲ እና ስደት በኣንድ ቀን ነው የተፈጠሩት ስታስጠላ ውይ የእናት ሆድ ደግሞ ርህሩህ ተስፋ ማይቆርጥ እናቴ እድሜሽ ያርዝመው ደግሞ ትረፊ ያላት ነፍስ በሰው ምክንያት ትተርፋለች ኣለም እና ኤልሳ እንካን ከኣውሬው ኣፍ ተረፋቹ በተረፈ ዳናዎች እናመሰግናለን በርቱ..
@anyalam1441
@anyalam1441 6 жыл бұрын
ዋውዳና ውች እንኳንበሠላም መጣቹእንኳን ለሩፋኢል በአልአደረሣቹ
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@salammarkos6876
@salammarkos6876 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
እኳኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች እፀሂዎትን ብቅ አድርጉልን ሲሆን ሜሪን ጨምሮ ኤልያስ ብቻዉን ሆነ እኛም ደስ እያለን እንየዉ😘😘
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
ዳናዎች ሰላማችሁን ያብዛው እንዚህን የሃገር የወገን የጦስ ዶሮዎችን እንደሙሰኞቹ ሳይቀድሟችሁ ቀድማችሁ ለፍርድ አቅርቡቸው
@user-wq9ie4yv1d
@user-wq9ie4yv1d 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የድንግል የ አስራት ሃገር ናት Yes!!!
@jontay4717
@jontay4717 6 жыл бұрын
Wow ye Doctor accting temchgni🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ ዳናዎች እናመሠግናለን
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 6 жыл бұрын
ፋናዬ ውስጤን አሳዘንሽው የእውነት እንባ ነው ያየውት ጎበዝ ድራማ እስከማይመድል ሰራሽው
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ተከሰታችው እረ ፋናዬ አሳዘነችኝ
@user-zm4vy1th3l
@user-zm4vy1th3l 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@rashidsuleiman5133
@rashidsuleiman5133 6 жыл бұрын
ቴዲ መልካም ጉዞ በሰላም ግባ እኛም እቺን ቀን ናፍቀናል ያስብከው ሁሉ ዪሳካልክ
@apkapps2244
@apkapps2244 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ዳናዎሽ እናመሰግናለን
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጦች
@user-kx6sk3bg5w
@user-kx6sk3bg5w 6 жыл бұрын
Well
@user-ww9it3pe6p
@user-ww9it3pe6p 6 жыл бұрын
dana woc dana nachu♥♥♥Salam. machu yibiza
@tigisworku7829
@tigisworku7829 6 жыл бұрын
ይፋና ይእህትበጣም ጨካኝነሽ እናትነትን ስለማይገባሽ
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
ወይኔ የፍናየ እህት እንዳታደርጊው እሦን የምትወጅ ከሆነ ልጆን አሣልፍሽ አትሥጭባት በተረፈ ዋው ብያለሁ
@rakrakrak7367
@rakrakrak7367 6 жыл бұрын
ይህን ባዶ ብርድ ልብስ ታሽሞነሙኑት አላችሁ ኢትዮ እናቶች በድባብይሄዱ ከተረፈ ልጅ መንገድ ላይ ፈለግፈለግ ብታረጉ 10 ታገኙ ነበር
@hdhdhfhffhbdhhf1976
@hdhdhfhffhbdhhf1976 6 жыл бұрын
Rakrak Rak kkkkkk
@asterastu3633
@asterastu3633 6 жыл бұрын
ብር ላለመክፈል ነዉ ብርድ ልብሥ ጠቅለዉ የታቀፉ
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 6 жыл бұрын
Rakrak Rak kkkkkkk
@user-wd9qg5fb7p
@user-wd9qg5fb7p 6 жыл бұрын
ዉድድድድድማሮቼበርቱአሪፍነዉ
@user-wo9oq7qk1r
@user-wo9oq7qk1r 6 жыл бұрын
Rakrak Rak kkkkkk
@weyenuagezawe6546
@weyenuagezawe6546 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች♥
@user-oi4rb6mq9i
@user-oi4rb6mq9i 6 жыл бұрын
እንኮንም መጣችሁልኝ
@user-rr5mu4mn1v
@user-rr5mu4mn1v 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች ሰአት አክባሪ ሆናቹዋል ዛሬ እንደሆነ ዮቱዮብ ሲኒማ መግባት ነው
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
እኔ የማሪያም ነኝ እኔ የማሪያም ነኝ እኮ በትክክል ዘመን መልክት የእውነት ሲኒማ
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
ቴዲ ሐይሉ በሠላም ግባ ወንድሜ እግዚሐብሔር ይቅደምልህ
@user-kl8hu5cg5e
@user-kl8hu5cg5e 6 жыл бұрын
ውይ ፋና እና መሲ እሀታሞች ነው እንዴ በጣም መልካቾው ይማሣሰላሉ
@muhammedyesuf2648
@muhammedyesuf2648 6 жыл бұрын
ዋው በግዜ መጣቹህ ደስ ይላል
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
ወልደሽ ቅመሽው እሚባል እርግማን እውነት ነው ይች መሲ እምትባል ለፈረንጅ ልጅህን ስጭ ትያለሽ ምነው አች ጨካኝ
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
ዳና መጣችሁ እናመሰግናለን 😍😘
@user-pr9np4yg6y
@user-pr9np4yg6y 6 жыл бұрын
አንዳን ሰወች ማፍቀርን እንደሀጥያት ያዩታን ልክነህ ማፍቅር ፀጋ ነው መሲ ግን ውይ አታምር ውይ አታፍር ልጅን የሚያክል ፍጡር ለሰው መስጠት
@user-kj8gs2qw6f
@user-kj8gs2qw6f 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ♥
@user-ko6vx5tu6k
@user-ko6vx5tu6k 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ዳናዎች
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 жыл бұрын
ዳናወች የኔ ውዶች ጠንክሩ ሲቀጥል መጥፎ ገፀባህሪ ያላችሁ ተዋናይወች ሳይ እናዲዲባችሀለሁ በጣም ይደብረኛል
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
ዛሬ የት ሄዶ ነው ኤሊያስ ከለለ አያምረኝም
@user-qs6ww4vt4c
@user-qs6ww4vt4c 6 жыл бұрын
Asemamewu Ademasu ፍለጋ እንሄዳለን የአስማማው እህት
@dhhjdjdhdhddh8157
@dhhjdjdhdhddh8157 6 жыл бұрын
ደናወች እኳን ደና መጠቹ እኳን አደረሳቹ አደረሠን። 3ኛ ነኝ
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Weyonas temechehign yerkibetin rest terasin guda chiris aderek wow yemecgachu beterefe betam arif new enameseginalen
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
ፕፕፕፕፕፕፕፕፕኣ ዛሬ የዶክተር ኣነግልገር ዋውውውው ነው ተመቸኝ እኔም ደጋግሜ እያልኩት ነው
@ethio9771
@ethio9771 6 жыл бұрын
እረ ኣጥናፍ የሚሉት ሰዉየ ኣጥፉልኝ
@erahmet.araguw9118
@erahmet.araguw9118 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዳናወች
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 6 жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣችሁ ደህነዎች
@user-ub2hu9rc6k
@user-ub2hu9rc6k 6 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣችሁ
@hima406
@hima406 6 жыл бұрын
Thank you danawach
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 6 жыл бұрын
ዋው ኮመቶች ገባገባ እሹፍ አብረን
@abebasisay9030
@abebasisay9030 6 жыл бұрын
Thank you
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
#የፋናዬ #እህት ምነው በሰው ልጅ ፈራጭ ቆራጭ ሆንሽ ፋናዪ እንኳን ደና መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር!!
@fatemafatema9667
@fatemafatema9667 6 жыл бұрын
እንኳን ዴህና መጣችሁ ዳናወች
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 6 жыл бұрын
ከሚያናድደኝ ነገር አማርኛ አስተካክለው መፃፍ የማይችሉ ኮመንት ብለው ሲላላጡ ማየት ነው
@mesi5687
@mesi5687 6 жыл бұрын
እንዴ ዛሬ በግዜ እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-jm4sx3qw3f
@user-jm4sx3qw3f 6 жыл бұрын
Thanks
@smartraya1047
@smartraya1047 6 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ኣሰልቺውና ኣስጠሊታው ፓርት ከ0 እስከ 23ደቂቃ የታየው ሲሆን ብዙውንም ግዜ የሚወስደው ይሄው ኣሰልቺ ፓርት ነው
@user-vr1eg5wt2l
@user-vr1eg5wt2l 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ሰላማችው ይብዛ
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ፡፡
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 6 жыл бұрын
መልካም መንገድ ይሁንልህ
@sissis3434
@sissis3434 6 жыл бұрын
ምርጦች
@madinabrozi8037
@madinabrozi8037 6 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ አጥናፍ የሚባል ሰውየ.
@galaxys7s810
@galaxys7s810 6 жыл бұрын
Madina Brozi siyasfera adel
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ ይቅናክ መልካም ጉዞ በስላም ያገናኛቹ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@user-xt5vu6re6w
@user-xt5vu6re6w 6 жыл бұрын
ዊል ዳናውችየ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣችሁ! ውድ ተመልካቾች መልካም እለተ ሰበት ይሁንላችሁ በያላችሁበት
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 6 жыл бұрын
እናንተ ግን አይደብራችሁም ሕፃኑ ሞተ ልትሉን ነው ባዶ ብርድልብስ የምታሳዩን ደግሞስ አያድግም እንዴ
@Pac-cb9xt
@Pac-cb9xt 6 жыл бұрын
well done
@fozya9578
@fozya9578 6 жыл бұрын
እንካን በሠላም መጣችሁ
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 6 жыл бұрын
እንኴን ደና መጣችሁ♥
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዳናወቺ ይመቻቹሁ የፋናየ እህት ስታስጠላ
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 6 жыл бұрын
Nani Ababa በጣም ይች ጨካኝ
@yedengelmariyamlegenegn4567
@yedengelmariyamlegenegn4567 6 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ይሆን ክርስቶስን ለውለደች lmao
@user-ji5sp1pe1t
@user-ji5sp1pe1t 6 жыл бұрын
እረ እሮማን ተብየይቱ ክክክክክክክ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 6 жыл бұрын
Ere besmeab KZbin ber lay new ende yemtadrut be 2018 enkuwan betachihu ederu😜😜😜😜
@fhhuu7330
@fhhuu7330 6 жыл бұрын
አደኛ ነኝ
@meazahaileslassie.5299
@meazahaileslassie.5299 6 жыл бұрын
Gn ewnet mesi ena fanaye yemr ehtamoch sayhonu aykerum betnishum bihon ymesaselalu
@destayoutube7626
@destayoutube7626 6 жыл бұрын
😗❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤ ❤wedddddddd
@goodlife7394
@goodlife7394 6 жыл бұрын
ሁሌም ይልመድባችሁ
@bezaba6771
@bezaba6771 6 жыл бұрын
በስላም፡ግባ፡ወድማችን
@user-tp3ec6sk1z
@user-tp3ec6sk1z 6 жыл бұрын
እር ፍጥነት ሀሪፍነው።
@osaaa2540
@osaaa2540 6 жыл бұрын
Bedena.Giba::Good.Luck
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
Welcome Dana
@h.t7004
@h.t7004 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አመሰግናለው እንኳን አደረሳቹ
@onegodisjiseslove4846
@onegodisjiseslove4846 6 жыл бұрын
Fantastic movie Tanks
Dana Drama Season 5 Episode 26 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 26
37:05
East Africa Film Production
Рет қаралды 234 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 85 М.
Dana Drama Season 5 Episode 27 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 27
34:31
East Africa Film Production
Рет қаралды 247 М.
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
ትዝታ #ep 3  #shortmovie
1:29
Eyob pictures
Рет қаралды 16 М.
Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28
30:30
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
ሓሪፍ ስራሕ ኣስፍው ጀብጀብ
7:16
des shew
Рет қаралды 368
"ኣብዚኣ........! ኣቦ ወንበር " ABZIA ABO WENBER
9:37
East Africa Film Production
Рет қаралды 227 М.