No video

Dana Drama Season 5 Episode 27 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 27

  Рет қаралды 247,419

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 27 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 27
www.youtube.co...
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 554
@EastAfricaFilmProduction
@EastAfricaFilmProduction 6 жыл бұрын
ውድ የዳና ድራማ ተከታታዮች ዳና ድራማ ሲዘን 5 ክፍል 27 እንሆ
@buzebizuye5224
@buzebizuye5224 6 жыл бұрын
East Africa Film Production enemeseginalew danawoch
@enateewdeshalew887
@enateewdeshalew887 6 жыл бұрын
East Africa Film Production enamesegnalen dananochi
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
East Africa Film Production እናመሰግናለን ዳናወች
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
East Africa Film Production እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናዎች እናመሰግናለን
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን ዳናወች
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ዋው well come danawoch በመቀጣል ያዛሬ ሳምንት ሙሽረ ናኝ በለይክና በኮሜንት መብሩክ በሉኝ ለነንቴም እሄ ወግነ ማአረጉ ይድረሳችሁ ለገበቹ ትዳረቹ በፍቅር ያተሞለ ይሁን ለላገበቹ አላህ ጥሩ በል ይስጠቹ ውጆች መልካም እለታ ሰንበት ይሁንለቹ😍😍😍😍😘😘💍💑💤👋👏
@user-ei4dg1sp8s
@user-ei4dg1sp8s 6 жыл бұрын
zuzu love ሂጂ ከሀዲ አላህ እያልሽ የሠይጣን ሥም እየጠራሽ መልካም ሠንበት ትያለሽ ሙሥሊም ሠንበትን እንደሻረ አታውቂም አህዛብ በናነተ ሥም የኛ ሠንበት አይጠራም
@user-hp8qj5sw6c
@user-hp8qj5sw6c 6 жыл бұрын
zuzu love የኔ ውድ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ♥♥♥♥
@mimival1357
@mimival1357 6 жыл бұрын
ፈጣሪ የተሳካ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ አሜን ለኛም መልካም አለተ ሰንበት ብለሽናልና ይሁንልን በእዉነት
@almuterial93eri20
@almuterial93eri20 6 жыл бұрын
zuzu love Amin
@SalamSalam-gx8jk
@SalamSalam-gx8jk 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረኛዬ ነው እግዚአብሄር ፍቅር ነው አይባልም ማር አላስተዋለችም በቅንነት ነው ያለችው
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
እኳን ደናመጣቹህ የክርስትና እምነት እኳን ለታላቁ ላብይ ፆም አደረሳቹህ ፆማችን የሰላም የበረከት የታሰራ የታመመ ልውል እግዚአብሔር ይመልከትልን መልካም ፆም ይሁንልን አሜን
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda እኮን አብሮ አደረስን
@rahelyemama7607
@rahelyemama7607 6 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ዳናዎች እናመሰግናለን
@user-sm5qm4fq7r
@user-sm5qm4fq7r 6 жыл бұрын
Rahel yemamelak Leje አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-rm4qu2fp7i
@user-rm4qu2fp7i 6 жыл бұрын
ኧረ ውውውውው ሊያየይመችሽ አቦ ሴትማለት እንድህነው ቤቱን ቤትአስመሰልሽው ኤሊያስ ጉድህንአላየህ መቸም እንዳትቆጣት አደራ እኔም ብሆን እንድህነው የማደርገው ።
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድየክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለፆም ነብያት በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሀጢያት መደምሸሻ የዲያቢሎስ ድል መንሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አሜን
@azebderese8332
@azebderese8332 6 жыл бұрын
enkon abero aderesen ye abeyi thome amelakachin medahanitachin yetsomew teleki thome new amelakachin becherenetu ke tsomi bereket yasatefenen amen
@hhazems_
@hhazems_ 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ. Amen
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ እኮን አብሮ አደረስን
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 6 жыл бұрын
ኧር ኮሜቶች ከመቸዉ አያችሁት እዴ በሩጋ ነበራችሁ እዴ በጣም ነዉ እምወዳችሁ እኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ዉድ ክርስቲያኖች ፆሙ የሰላም የፍቅር የድህነት ፆም ያድርግልን የዚሬ ሁለት ወር እንገናኝ ኮሜቶችየ መልካም ሱባኤ ይሁንላችሁ
@user-rb4zf6ld9i
@user-rb4zf6ld9i 6 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ Amen enkan abero aderesen
@user-yd2ql6il2p
@user-yd2ql6il2p 6 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ አሜን አሜን አሜን
@user-mw7pd7mh5m
@user-mw7pd7mh5m 6 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ አሜን አሜን አሜን
@genettamrat5655
@genettamrat5655 6 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ አሜን አሜን አሜን
@user-yo6bj2ql6q
@user-yo6bj2ql6q 6 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ አሜን አሜን
@Ggg-qb5ei
@Ggg-qb5ei 6 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለታላቁ (ለዐቢይ) ፆም የመጀመሪያው እሁድ(ዘወረደ) በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ የሰላም የጤና ያድርግለን ቸር እግዘአበሔር
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 жыл бұрын
Vvv Ggg እኩን አብሮ አደረስን
@Live4life11
@Live4life11 6 жыл бұрын
Vvv Ggg is a good
@selamfikr511
@selamfikr511 6 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም በሠላም በፍቅር አደረሣችሁ አደረሠን
@almazshishay598
@almazshishay598 6 жыл бұрын
selam fikr amen
@user-yd2ql6il2p
@user-yd2ql6il2p 6 жыл бұрын
selam fikr እኳን አብሮ አደረሠን
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረስን ዉድ እህቶቸ የድህነት ፆም ይሁንልን አሜን
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 6 жыл бұрын
selam fikr Amen3 Enkuan Abro adersen wud
@user-qi5xc4yi6u
@user-qi5xc4yi6u 6 жыл бұрын
selam fikr Amen.Enkwan.Abreo.Aderesen.
@user-eo7wt4np1p
@user-eo7wt4np1p 6 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚያስፈራኝ እኔ አግብቼ እስክወልድ ድረስ ምን አይነት ግዜ ነው የሚመጣ የኛ ልጆችሽ ምን ይሆኑ ይሁን ያአሁኑ ግዜ በጣም ያስፈራል የልጆቼስ?
@user-uq1px9qm5n
@user-uq1px9qm5n 6 жыл бұрын
መላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለታላቁ የአባይ ፆምበሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን ዳናዎች እንወዳችኃለን
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
አዉንስ የመረረኝ የኛ ስደተኞች እና ዳሀና የሚቆምበት ቀን ነዉየናፈቀኝ አታንዛዙት በቃ😏😏 ቃጩት
@enateewdeshalew887
@enateewdeshalew887 6 жыл бұрын
ጂ ዬ ስደተኛዉ endiy man asigedededhe konjoyy
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ጂ ዬ ስደተኛዉ ማብቂያ ቀኑ ረዘመ እንደ ሥደት
@mazayemaryamlij4966
@mazayemaryamlij4966 6 жыл бұрын
ጂ ዬ ስደተኛዉ lik bileshal mamaye
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
Maza yemaryam lij mni lubul tada mar
@demewezmohammed9605
@demewezmohammed9605 6 жыл бұрын
ዳናወች በጣም ጥሩ እና ወቅታውይ ችግሮችን ፍትው አድርጋችሁ እያስተማራችሁን ነው ።አብሽሩ በዚሁ ቀጥሉበት ሁል ግዜም ከጎናችሁ ነኝ።
@hajarshaj6225
@hajarshaj6225 6 жыл бұрын
Demewez Mohammed ለምኑ ነው ከጎናችሁ የምትሆነው
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Hajar Shaj kkkkkkkkk እኮ
@user-mj9sx8ye2z
@user-mj9sx8ye2z 6 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ቀን ወጣልኝ የሀገረ ልጆች ማሮች
@neimaseid835
@neimaseid835 6 жыл бұрын
ዳናዎች ውስጤ ናችሁ ሚኩየ ሁለተኛ ልብህ ተጎዳ .
@user-pp2qk5zq6t
@user-pp2qk5zq6t 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እንደምን አላችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ዳና ድራማ ውስጤ ነው ከሳውዲ አርብያ
@user-uz3yl9zc6g
@user-uz3yl9zc6g 6 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአባይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኮን ላብይው ፆም አደረስቸሁ ፆሙ የስላም የፍቅር ዳቤሉስን አሽነፈን ለእግዜአቤሔር የመነገዘ ያረገን
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ዳናወች እደየት ናችሁ አተ በጊዜው ግን ምናባቴ ላድርግህ ኤሊያስ እና ሊያ ስወዳችሁ እኮ ምችት ይበላችሁ እና ከዚ በኋላ በዳኘን የመጣ ባይኔ መጣ እዳነኩብኝ --
@mahimahi5412
@mahimahi5412 6 жыл бұрын
ጎበዞች ዳናዎች ከበፊቱ አሁን ጥሩ አስተማሪና አዝናኝ ድራማ አቀረባችሁልን በርቱልን እዎዳችኋለን
@asegedechzmichaelfacebookd1455
@asegedechzmichaelfacebookd1455 6 жыл бұрын
ወይኔ ሚኩየ ስታሳዝን ግን መነጋገሩ መልካም ነው አንዳንዴ ነገሮች እንዳሰብናቸው ላይሆኑ ይችላሉ
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 6 жыл бұрын
እንክዋን በሰላም መጣችሁ ዳናዎች ዋው ቤዝዬ አሳመርሽው ቤቱን እቺን የ ኤልያስን ባልደርባ ወደዛ በልዋት አቦ የሆች ቀልቃላ ነገር ገሊላዬ ባትቸኩይ ቀለበት አርገሽ ነበር የጅብ ችኩል ቅንድብ ይነክሳል አሉ
@liyaliya6735
@liyaliya6735 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ድብር ብሎኝ ነበር
@user-hp8qj5sw6c
@user-hp8qj5sw6c 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናዎችየ ሁላችሁንም ውድድድ ቤዝየ የኔ ድቡልቡል ክክክክክክ ደስስ ስትይ ♥♥♥♥ ውድ የተዋህዶ እንቁዎች እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን መልካም ሱባኤ ይሁንላችሁ ፆሙን የተጣሉ የሚታረቁበት የታመሙት የሚፈወሱበት በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሠላም ወደ እናት ሀገራችሁ የምትገቡበት ሀገራችን ኢትዩጲያ ሠላም የምትሆንበት ያድርግልን አሜን ፫ ቤዝየ ሳምንት ጉድሽ የሠው ብር አንስተሽ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ገሊዬ አንገትሽ ሲያምር አይዞሽ ሚኩዬ ስትይ የእውነት በጣም ነው ደስ የምትይው ሚኩ ደግሞ ተርጋጋ
@samiglassglass5422
@samiglassglass5422 6 жыл бұрын
እስከዛሬ ላየንበት ክፈሉን! ሲያስጠላ አቦ ቲሽሽ
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
ቤዚ የኔ ቅመም ቤቱ ፏ አደረግሽው ያለ ሴት ወዶች እኮ መንም ዋጋ የላቹም በርቱልን አሪፍ ነው
@umtitiss2
@umtitiss2 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ ena erasu endat des endalcheg
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
ኧረ ሚኩዬ ተረጋጋ መረገጋት ካልቻልክ ቀለበቷን ከነማስቀመጫው ለኔ ስጠኝ። የአንገት ሃብሉም በጣም ያምራል ሚኩዬ አንተ እኮ ለወደድከው ሙት ነህ እንደው ልክ እንዳተ ከልቡ የሚያፈቅር እንደዚህ አይን የሚገባ ስጦታ የሚሰጥ ወንድ ቢገኝ ምን አለበት ።የዘንድሮ ወንድ እንኳን ስጦታ አይደለም የንግግርም ለዛ የለውም። ሊያዬ ዛሬ አስደሰትሽኝ ልክ ብሩን እዳየሽው ነበር ቤቱን ብታስተካክልለት ብዬ ያሰብኩት እንደ ሃሳቤ አደረግሽው ኤልያስ ሊያን አታሳቃት በግዜ ወደ ቤትህ ግባ እና ነፍስ የዘራችበትን ቤት በፍቅር አሙቁት
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
እንኳን ደሀረና መጣችዉ ዳናዋች ገሊላ ስላልጠጣችዉ ደስ ብሎኛል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳች ፆሙ የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን አሜን
@mimehayle5857
@mimehayle5857 6 жыл бұрын
amem enkon abro aderesn
@rtrt1943
@rtrt1943 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች
@tigisttg3994
@tigisttg3994 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልያይ ተመቸሽይ እሄ ቋጣሪ ጋዜጠኛ ክክክክክክ የምር በሳቅ ሞትህ ።።።።አቦ በቃ ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልይ
@deverob2869
@deverob2869 6 жыл бұрын
All people Dana Drama l Love you very Nice more more
@user-eq7lw5kq2c
@user-eq7lw5kq2c 6 жыл бұрын
ቤዝዬ ተመቸሽኝ ወንዶች ሴት ለምትሳደቡ ከዚህ ድራማ አይታችሁ ተማሩ ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን 😍😍
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ ደግሞ ሰአት በጣም ታከብራላችሁ ደስ ስትሉ
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
ፋናኤ እና ሀረግ አልቅሰው አሰለቀሱኝ 😭😭😭 ታደሰ በጣም ጡሩ ባል ነው 😘😍😍😘🌹🌷🌷💞💕
@zinab2467
@zinab2467 6 жыл бұрын
ኤልያሥ እቤቱ ሂዶ ሠርብራይዙን ሣያይ በፊት ምን ይገጥመው ይሆን??
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዳና ይመቻቹሁ ሊያ የመኪናው መግዛ ጨርሽው
@azebwoldtsadik4557
@azebwoldtsadik4557 6 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ ያገሪ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ደሞ በስደት ያለውን ልጆቹን ለቤቱ ያብቃን እግዚአብሔር
@mekonnen74
@mekonnen74 6 жыл бұрын
ይመችሽ ያራዳ ልጅ.
@h.h3118
@h.h3118 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህ ዳናዎች እናመሰግናለን
@user-tr4gh2co8s
@user-tr4gh2co8s 6 жыл бұрын
ቤዚ የኔቅመም አቦ ተመቼሽኝ እፍፍፍፍ ወንዶች እኮ ሠው የሚሆኑት #በሴትነው# ክክክክክክ እኮ👍
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
ሱመያ: ያረቢ ከስደት አውጣኝ ወሎሀገሪ ነፍቅሽኝ please subscribe አርጉኝ እባካቹ
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እሣቱ ተቀጣጠለ አቶ ዳኜ ተጠንቀቁ ደሞ እሮማንምነው ተይ የተባለችውን ማርገት ያስደስታታል መሰለኝ ኤሊያስን ተይው እሱ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው በተረፈ በጣም ደስ ይላል እስከ ሣምት ቸር እሰብት።
@samriderz2678
@samriderz2678 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ዳናዎች ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይበዛ
@hirutbekele9609
@hirutbekele9609 6 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ጹሙ ጸልዩ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኤፍቢ ላይ አፋችሁን ምትከፍቱ በሙሉ እረጋ በሉ በዚህ በጾም ዳናዎች እናመሰግናለን
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 жыл бұрын
Hirut Bekele እኩን አብሮ አደረስን
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 6 жыл бұрын
Bezawit Mesfin (Liaye ) Betam new yeminewedish - Abo yimechish.
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 жыл бұрын
ወይይይይይ ለያ ጎበዝ አሪፍ አረክሽ
@Hdheue-bj7or
@Hdheue-bj7or 6 жыл бұрын
ዉድድድድድድ ሱስን በተመለከተ ጠክሩበት ያምራል እግዚሐብሔር ይባርካቹ
@user-gh2wf3ne6v
@user-gh2wf3ne6v 6 жыл бұрын
ገሊላ ችኩል ነች ልክ እንደኔ
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ሰው ሆይ መልካም ሆነ me 4
@user-kj8gs2qw6f
@user-kj8gs2qw6f 6 жыл бұрын
እናመስግናለን እንኳን በስላም መጣችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅች እንኳን ለአብይ ጾም አደርስችሁ አደረሰን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@bihafitaeyasu8584
@bihafitaeyasu8584 6 жыл бұрын
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና Amen.Amen.Amen...
@aq9181
@aq9181 6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@mabratsara6428
@mabratsara6428 6 жыл бұрын
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና anen Amen Amen
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 6 жыл бұрын
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና እኳን፡አብሮአደረሰን፡አሜን
@habturedatu9839
@habturedatu9839 6 жыл бұрын
እባካችሁ የመዝናኛውን ድራማ ሃይማኖታዊ ፕሮግራም ለመቀየር ኣትሞክሩ:: የክርስትና እምነታችን በልባችን ይሁንልን:: መቸም የሃገሬ ልጆች ኣትቀየሙኝም:
@salamalz8112
@salamalz8112 6 жыл бұрын
ውድ የአገሬ ልጆች በውጨም በአገርም ያላችሁ እንኳን የእብዪ ፆም በሰላም አደረሳችው ፆሙ የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ
@zenbz8398
@zenbz8398 5 жыл бұрын
ቤዚ አድናቂሽ ነኝ
@hyrurj9339
@hyrurj9339 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abro Aderesen
@user-ng2bq2xc5f
@user-ng2bq2xc5f 6 жыл бұрын
ሚኩ እንዴት አናደኸኝ እንደነበር ዝም ብለህ አየሃት ብየ!!!! ምንም ይሁን ምን እንኳን ገሊላ የተበከለውን መጠጥ ሳትጠጣው ደረስክና የበልሁን ተንኮል አጨናገፍከው!!!
@roberkamel1497
@roberkamel1497 6 жыл бұрын
ሚኩ ገሊላ ልጠው የነበረውን መጠጥ ስላስጣልካት ደስ ብሎኛል
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 6 жыл бұрын
Belihu sayon Begizew new
@user-ng2bq2xc5f
@user-ng2bq2xc5f 6 жыл бұрын
Yalfal Zemenu አመሰግናለሁ ለስሙ እርማት በቅንፍ በጊዜው ማልት ነበረብኝ እኔ ስሙን በልሁ ስላልኩ ሌላው ሰው እንደኔ የሚረዳ አድርጌ ወስጀው ነው::: በልሁ (በግዜው በይቅርታ ስም እና በየዋህነት የሚነግድ እልኸኛ ሰው ነው) ለማንኛው በድጋሜ አመሰግናለሁ!!!!!!!
@tigisttesfye3251
@tigisttesfye3251 6 жыл бұрын
wowww.bexam.yastemiral.yemechachu
@fevenmesfin2090
@fevenmesfin2090 6 жыл бұрын
Dana ena mogachoch drama aybalum baytay yeshalal
@emebetgeremw3582
@emebetgeremw3582 6 жыл бұрын
Liya konjo tebareki esh yesw bet asmeslishlt
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ሊቾ ኤሊያስ ግን ቤት ተሳስቼ ነው ብሎ እንዳይመለስ ብቻ ፈርቻለሁ ክክክክ
@eman8597
@eman8597 6 жыл бұрын
እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራከከከከከከከ
@workneshbogale6359
@workneshbogale6359 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዳናወቺ
@user-qs6jj9oc8i
@user-qs6jj9oc8i 6 жыл бұрын
thanks danawoch
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 жыл бұрын
Woooow Lideeee yene konjoooo tebarek
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች ሊቺ ደግ አደረግሽ ኢልያሥ ሢመጣ ግን ዋ
@sentayehugeresu5615
@sentayehugeresu5615 6 жыл бұрын
Thanks danawoche
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ዳናዎች እናመሰግናለን
@rosamohammed7097
@rosamohammed7097 6 жыл бұрын
Wowww danawechi
@user-nk8ie2nr7k
@user-nk8ie2nr7k 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቺሁ
@bayoushtakala3289
@bayoushtakala3289 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች
@suzilove3521
@suzilove3521 6 жыл бұрын
Thank you
@kerelove455
@kerelove455 6 жыл бұрын
Beta dasi ilala 💞💞💞
@hyrurj9339
@hyrurj9339 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkan Abro Aderesen
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk Ayyyyy liyaye ymechishi Abo
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Thanks
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁ.ዳና.ሊያ.ጎበዝ.
@drarmisgna5759
@drarmisgna5759 6 жыл бұрын
ለመጀመርያ ለክርስትና እምነት ተከታዮሽ በሙሉ እንኳን ለኣብይ ጾም በሰላም ኣደረሰን ጾማችን እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርክልን። እንመሰግናለን የዳና ድራማ ተውንያን በሙሉ ከናንተ ብዙ እየተማርን ነው በርቱ ጠንኩሩ
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ ዳናዎች እናመሠግናለን
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
እኳንም ያልጠጣሽው
@merimeri7886
@merimeri7886 6 жыл бұрын
Enamesginaln bartu !!!!!
@anyalam1441
@anyalam1441 6 жыл бұрын
ዳናውን እንኳንደና መጣቹልን ሰላማቹብዝት ይበል
@zienapa6553
@zienapa6553 6 жыл бұрын
ሚኩ አብሽር በርተ ማለጠ ስዊዮ አበሰጬክ አይደል.ሚኪ.አይዙክ
@fggvbbvhfgvvhbbh7845
@fggvbbvhfgvvhbbh7845 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍sewodachuh danawoch
@medodw9980
@medodw9980 6 жыл бұрын
Enamasaginalen. Wodoch bartu
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu 6 жыл бұрын
የኤልያስ ቤት ፍ ብትን አርግሹ በራሱ ውቺ ደስ ይላል ።
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Murad 12345 please subscribe አርጉኝ እባካቹ
@seblewengel5025
@seblewengel5025 6 жыл бұрын
Aye set lji medhanit ekonech wow Liyaye gobez lji berch betun asamershiw
@yedawit11
@yedawit11 6 жыл бұрын
ዳናወች የድራማወች ሁሉ ቁንጮ ናችሁ እናመሰግናለን!!!
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Dawit Siyoum please subscribe አርጉኝ እባካቹ
@user-gu2gx9rg9q
@user-gu2gx9rg9q 6 жыл бұрын
ሊያ እኔም ልክ እንዳንች ነኝ በቃ ቀበጥ ነኝ ስወድሽ ኤልየስ ደሞ ግዜ ስጠት
@user-kc6kx6ew9d
@user-kc6kx6ew9d 6 жыл бұрын
እነመሰግነሌን ውድ የደና ድራመዎች የኦርቶዶክስ እምነት ተከተዮች በሙሉ ለአብይ ፆም እንኳን አደራሰቹ
@zwyenbaendrs6514
@zwyenbaendrs6514 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 6 жыл бұрын
Enamesegnalen mirtochi
@abimesi156
@abimesi156 6 жыл бұрын
wow
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
እኳን ደናመጣችሁ ዳናውች
@LoveYourself-vc6cj
@LoveYourself-vc6cj 6 жыл бұрын
የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አሉ ገሊላ ሚኩን ትንሽ ሰአት እንኳን ብትጠብቂው ኖሮ ሰርፕራይዙ አያመልጥሽም ነበር ሲቀጥል ሊያዬ ዛሬ አስደሰትሽኝ ድሮም እወድሻለሁ ዛሬ ደግሞ ይበልጥ እንድወድሽ አደረግሽኝ የኔ ባለሙያ
@user-bc6yu2eg2z
@user-bc6yu2eg2z 6 жыл бұрын
ዋውውው ብርቱ ቤዛዬ ማርርርር
@beimnetgatchwetesfaye4679
@beimnetgatchwetesfaye4679 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው
@asteraduna2203
@asteraduna2203 6 жыл бұрын
Bertu betam arif new
@mustafaabbatamam3513
@mustafaabbatamam3513 6 жыл бұрын
Best dirama
@user-oh6xr2bc2m
@user-oh6xr2bc2m 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ.ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፃም በስላም አደርሳችሁ.
@tigisworku7829
@tigisworku7829 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@emerwabelete4430
@emerwabelete4430 6 жыл бұрын
Netanet Seteyn
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 6 жыл бұрын
Eski anchi roman atinqelqeyi betrefe arif new bertu
@laghahaaa5124
@laghahaaa5124 6 жыл бұрын
Yemeznagn berachn eko bate krstian aregachut guys hulum bota lew
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
Welcome Dana
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
Well Come
@fuffuyewellegaa5781
@fuffuyewellegaa5781 6 жыл бұрын
WOW nice liya
@helengaleni9506
@helengaleni9506 6 жыл бұрын
ወይ ዳናውች የላስ ቤቱን ሳያየው ታቃርጡት ገፍኞች ናችሁ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለታላቁ ለአብይ ፃም በስላም አደረሳችሁ መልካም ፃም ተመኝውላችሁ
Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28
30:30
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Dana Drama Season 5 Episode 32 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 32
35:45
East Africa Film Production
Рет қаралды 261 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 88
38:50
ZEMENTV
Рет қаралды 534 М.
Dana Drama Season 5 Episode 26 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 26
37:05
East Africa Film Production
Рет қаралды 234 М.
ትዝታ #ep 3  #shortmovie
1:29
Eyob pictures
Рет қаралды 16 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН