No video

Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28

  Рет қаралды 255,918

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28
ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉን -
www.youtube.co...
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 627
@amenayealaheleg1680
@amenayealaheleg1680 6 жыл бұрын
የዳና ድራማና የኔ ሥደት መጨረሻው መቸ ነው አላህ ሆይ አገራችንንና ህዝባችንን ሠላም አድርገህ እኛም በሥደት ያለነውን በሠላም ለሀገራችንና ለቤተሠባችን ለመገናኘት አብቃን አገራችንን ሠላም አርግልን
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
amena ye alahe leg amen
@loveforever3031
@loveforever3031 6 жыл бұрын
Danam yalkeal anchim yasebshu tesaketo lehagersh yabkash 🙏🏼
@hiruthirut671
@hiruthirut671 6 жыл бұрын
amena ye alahe leg አሜን አሜን አሜን💚💛❤
@user-wi5zq8cn6e
@user-wi5zq8cn6e 6 жыл бұрын
amena ye alahe leg አሜንንን
@amenayealaheleg1680
@amenayealaheleg1680 6 жыл бұрын
Zeytuna Kemal አሚን እህት አለሜ
@user-pp2qk5zq6t
@user-pp2qk5zq6t 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሠላም ሥላም ብለናል Dana በረቱ ይመቻቹ ። እኔም ምርጥ ተዋናይ ለመሆን እያሰብኩ ነኝ ..........የሀገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ሠላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ
@user-su9mz8ky5l
@user-su9mz8ky5l 6 жыл бұрын
💜 በፍቅር ላይ ገደብ አትለፍ - በእንክብካቤ ላይ ገደብ አትለፍ - በናፍቆት ላይም ገደብ አትለፍ ⇘ ከእያንዳንዱ ማጋነን ጀርባ የውርደት ጥፊ አለና⚘ღ
@user-gu2gx9rg9q
@user-gu2gx9rg9q 6 жыл бұрын
እኔ ግን አልችልም
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ትክክል
@Joni-qp5lz
@Joni-qp5lz 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ምርጥ አባባል ነች
@user-su9mz8ky5l
@user-su9mz8ky5l 6 жыл бұрын
Joni 1234 10 Q
@user-vx4hn5zw3d
@user-vx4hn5zw3d 6 жыл бұрын
ሊያ በሳቅ ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ2ኛ ሳምት የአብይ ፆም ቅድስት በሰላም አደረሳችሁ
@EastAfricaFilmProduction
@EastAfricaFilmProduction 6 жыл бұрын
ውድ የዳና ድራማ ቤተሰቦች ዳና ሲዝን 5 ክፍል 28 እንሆ በያላችሁበት መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ! ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉን እናመሰግናለን --- kzbin.info%20?sub_confirmation=1
@hanicohani5658
@hanicohani5658 6 жыл бұрын
East Africa Film Production እኳን ደህና መጣችሁልኝ
@nardigebru3664
@nardigebru3664 6 жыл бұрын
East Africa Film Production Amen
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
East Africa Film Production እንኳንደህናመጣችሁዳናወች
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
East Africa Film Production amen lehulachin
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
East Africa Film Production አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ዳናወች ዳና ድራማ ውስጤ ከ ቃና ቀጣይ ። ሰዐት አከባበራቹ ደስ ይላል ።
@hdjdgbdhdhdg8967
@hdjdgbdhdhdg8967 6 жыл бұрын
ታዲያስ ዳናዋች እንካን ደህና መጣችሁ ሚኬ በጣም የሚያምር የሰውነት ለውጥ አድርገሃል ጥሩ ነው
@mechaco7925
@mechaco7925 6 жыл бұрын
ዳናወች እካን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ የመላይክት አለቃ ቅድስ ሚካኤል ነው እካን አደረሳችሁ በያለንበት መላኩ ሚካኤል ይጠብቀን ምልጃ በረከቱ ይታደገን አሜን
@user-zm4vy1th3l
@user-zm4vy1th3l 6 жыл бұрын
የማርያም ያዛኘቷ ልጅነኀ Mechaco አሜን አሜን አሜን
@marmar5297
@marmar5297 6 жыл бұрын
የማርያም ያዛኘቷ ልጅነኀ Mechaco AMEN
@user-oe9sf7tx9w
@user-oe9sf7tx9w 6 жыл бұрын
የማርያም ያዛኘቷ ልጅነኀ Mechaco አሜን፡አሜን፡አሜን
@user-xc3gb8yf1i
@user-xc3gb8yf1i 6 жыл бұрын
የማርያም ያዛኘቷ ልጅነኀ Mechaco amen Amen Amen
@user-yd2ql6il2p
@user-yd2ql6il2p 6 жыл бұрын
የማርያም ያዛኘቷ ልጅነኀ Mechaco አሜን አሜን አሜን
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልይ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ መልካም ቀን
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 жыл бұрын
ዳናዎች አቤት ፍጥነት ከች በሰዓታቹ በጣም እናመሰግናለን
@user-vg9oz2xk1p
@user-vg9oz2xk1p 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ዊይ *ሮማን#እነ ሜሮን ጌትነት በነበሩበት #ገብተሽ አቀዘቀሽው #ደግሞ እስኪ#ያለ ዊግ ለመጓዝ ሞክሪ #እግዚአብሔር በሰጠሽ#ፀጋ በኮንፊደስ ኑሪ #ሊያ ማር & #ሀናየ ስወዳችሁ ሀና ለሰዎች ያለሽ መልካም ሀሳብ ደስ ሲል ታዳጊን መታደግ ምን ያህል ደስ እንደሜል #በተረፈ በርቱ
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
አስቴር ነኝ የፂኦን ማርያም ልጅ አምላኬ ተመስገን ትክክል
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 жыл бұрын
ለካ 5 አመት ሙሉ ነውንዴ ዳናዎች የቆያቹት የሚርም ነው.በስንት ነው የሚያልቀው? እስቲ 5አመት ሙሉ የያቹት እጅ አውጡ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
mery mery እኔ አለው 2 አመት ኢትዮ 3 አመት በአሜሪካ አልልሽም😂😂😂በቤሩት እያየሁ እገኛለሁ
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 6 жыл бұрын
ሀይሚ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ነኝ ክክክ አምስቷንም አየሻት እኔ 1አሜት አይቼለው
@suzansuzan6606
@suzansuzan6606 6 жыл бұрын
Ene 5difn 1ken alameletegnm kkkkkk
@memesha3346
@memesha3346 6 жыл бұрын
_ haha ሮማን ከመባረርሽ በፊት መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቢ :))
@user-mr9ql2cs8g
@user-mr9ql2cs8g 6 жыл бұрын
ሮማን ስታስጠይ በናትሽ
@user-nl2ov8kk4t
@user-nl2ov8kk4t 6 жыл бұрын
ሊያዬ እውነት ውስጤ ነሽ የኔ ቅመም 💘💘😘👌👈
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ዳናዎች ሁላቹንም ውድድ ነው ማረጋቹ እግዚሐብሔር ባላቹበት ሰላማቹን ብዝት ያርገው
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ዌል ዳናወች እዴት ነቹህ ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ገብሬል ይርዳሽ በሉኝ ያሰብኩት እዲሳካ እኔ አሜን ልበል
@user-vm5lv6ky2h
@user-vm5lv6ky2h 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda yisakalish ye abatoche amilaki Hula negershin malkem yarigilishi
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda ።ቅዱስ ገብሪኤል ይርዳሽ ያሰብሽው ይሳካ አሜን
@hiruthirut671
@hiruthirut671 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda ቅዲስ ገብረኤል ሀሳብሽን ያሳካልሽ
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
Hirut Hirut አሜን አሜን አሜን የኔልዩ
@user-vy8nv2iy8i
@user-vy8nv2iy8i 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda እውነት ያሳካልሽ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ዳናወች ሚኩየ እናመሰግናለን! በተረፈ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዛብሄር ሰላም ብዝት ይበልላችሁ! ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፣ፍቅር፣አድነትን እግዛብሄር ይስጣት!!!በያላችሁበት ሙስሊም ክርስቲያኑ ለሀገራችን ሰላም ጸልዩ!ጾለት የማይቀይረው ታሪክ የለም!!!
@zienapa6553
@zienapa6553 6 жыл бұрын
ኡፍ ሚኪዬ ስውድክ አላህ ይጠብቅክ.ጎደኛክን በጊዜውን የሚበለውን ሰውዮው ተኮለኛ ነው
@alfozipanews2230
@alfozipanews2230 6 жыл бұрын
Zienap A jezba nesh, le kafir dua ayideregem. Anchin belo muslim
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችው ዳናወች ሰአት አከባበር 1ኛ ቀጥሉበት
@user-er1ip2si4n
@user-er1ip2si4n 6 жыл бұрын
ወይ ሊያ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ!!ክክክክበሰው ብር ሰርፕራይዝ አይነፋም ሊያዬ!!እንደው ይህቺን ሮማን ቀልቃላ ምናለ ግን አውጥተው ቢጥሏት!!!
@addistelahun3586
@addistelahun3586 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እባካችሁ መጨረሻ ነይ Like አድርጉይ ስወዳችሁ ጥሎብይ Like በታም ነው ምወደው
@rebikarebika3203
@rebikarebika3203 6 жыл бұрын
Addis telahun ehew arekush gn mn tirgum alew kkkk
@selamawitsisay5641
@selamawitsisay5641 6 жыл бұрын
Addis telahun anaregem
@addistelahun3586
@addistelahun3586 6 жыл бұрын
እእእ ቀረብሽ
@helengaleni9506
@helengaleni9506 6 жыл бұрын
ዳናውች እንካን በስላም መጣችሁ አቤት ሳት ስታክብሩ አበሻ አትመስሉም እኮ ቀጥሉበት ደስ ይላል
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ቀበጥ እያለቀሽ ነዉ እየሳቅሽ አይ ጉድ ስቀሽ ታሲቂኛለሽ አንቺ ስላለሽበት ነዉ ዳናን የማየዉ የኔ ቢጤ ቀበጥ ስለውንሽ ቤዚዬ😘😘😘
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ሚኪዬ ስወዳችሁ እኮ በርቱልን የኛምርጦች
@user-xn3me3so3t
@user-xn3me3so3t 6 жыл бұрын
አይ ሊያ እንደው በሳቅ ሀሀሀሀሀሀ የኔ ፍቅር እባክህ ጥለህኝ አትሄድ ስቅስቅ ሀሀሀሀሀ ሲቀጥል አቶ ዳኘ በርታ
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ሚኪ የኔ ዛጎል አይን😁 ተለያለክ ትችላለህም🤩
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 жыл бұрын
ዳናዎች ሁሌም ይዛችሁት የምትመጡት ሃሳቦች በጣም አስተማሪዎች ናቸው በርትታችሁ ቀጥሉበት
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ዳናወች ሀሀሀሀሀሀሀሀ አየ ሊያየ አሳቅሽኝ ይመቻችሁ ዳናወች እናመሰግናለን
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ዋው ስወዳቹ ዳናዎች ግን አቶ ዳኜን እዳጎዱብኝ መልካም ሰው ቤዛ እዴ በሣቅ ገደልሺኝ የውነት ብሩን ከሱ እደሆነ ንገሪው ኤሊያስ ጎበዝ በርታ
@halemhalem3868
@halemhalem3868 6 жыл бұрын
ቤዚዬ ስወድሽ በተረፈ በርቱልን በጣም አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ድራማ ነው።
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ 6 жыл бұрын
kkkkkkk ውይ ቤዚየ ስታስቅይ
@fatemafatema9667
@fatemafatema9667 6 жыл бұрын
እንኳን ዴህና መጣችሁ ዳና ጠክሩ ሀሪፍ ነው በርቱ
@hopedanchope6620
@hopedanchope6620 6 жыл бұрын
ዋው ዳንስ ቤዛ Hope♥♥
@samritubi4641
@samritubi4641 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@mesi5687
@mesi5687 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና
@user-mt8yu5vv9k
@user-mt8yu5vv9k 6 жыл бұрын
ዳናዋች ስላማችሁ ይብዛ
@nejatoumar4595
@nejatoumar4595 6 жыл бұрын
Yetakeberachu Ye Dana drama akrabiwoch Egnam kelib Enameseginalen .Enodachuwalen bertulin😍😍
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
ዳና አሪፍነው በርቱ እናመሰግናለን
@rajaar4518
@rajaar4518 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ሊያ አሳቅሽኝ ከምር ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
ዋው ዛሬ 25 ነኝ ደስ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ 25 ስሆን እንኳን ሰላም መጣችሁ ዶናዎች
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 6 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣችሁ ይምወዳችሁ የዳና እራስቲስቶች ውስጤ ናችሁ እናመሰግናለን ዳኝ ግን ተጠንቀቅ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
ሰብሊ የማርያም ልጂ please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
@user-nr5zw3hz7z
@user-nr5zw3hz7z 6 жыл бұрын
ሚኪየ የኔ ዛጦል ዉፍረትህ ያምርብሀል፡፡ሣሮን ተብየይቱ መረጃ እያሸሸሺ ነዉ ከአንደበትሺ ረጋ በይ ኤሊያሥን አደጋ እንዳትከቺዉ ኤሊያሥ ራሥህን ጠብቅ
@user-hk6nh5fi4s
@user-hk6nh5fi4s 6 жыл бұрын
ምርጥ ሀበሻዊት 😂😂😂😂😂
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚኩ
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔ እንደው ለነ ኤሊያስ እና ለአቶ ዳኘ አሰብኩላቸው ነብሴ ተጨነቀ
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 6 жыл бұрын
An. Mu ልክ እደኔ
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዳናወቺ ይመቻቹሁ አይ ሊያ አሳቅሽኚ
@user-ux5mt3rh7n
@user-ux5mt3rh7n 6 жыл бұрын
ለካ እሰክብርት ሰታነቡ እንዲህ ነው! በጣም ታስቃላችሁ😂
@LoveYourself-vc6cj
@LoveYourself-vc6cj 6 жыл бұрын
ሚኩዬ ውስጤ ነህ 1000 ጊዜ ሰብስክራይፕ አደርጋለሁ አንተን ለማየት እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናዎች
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
አቤት ሊያ እንደት ዘና እንዳደረገችኝ መልካም በርቱ አሪፍ ነዉ፡፡
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ሊያ አሳቅሽኝ እናመሰግናለን ዳናዎች
@eyeruseyu5678
@eyeruseyu5678 6 жыл бұрын
Wow Woww thanks dana
@retareta8675
@retareta8675 6 жыл бұрын
ቤዚ አንች ባትኖሪ ድሮ ሜሪየ ስትወጣ እተወው ነበር😂😂😂😂😂😂😂አይ አለቃቀስ እቴ
@anyalam1441
@anyalam1441 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደናመጣቹልን በጣምነው የምንወዳቹሠላማቹ ይብዛልን
@tirngotirngo7258
@tirngotirngo7258 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-rp3jt6jb1p
@user-rp3jt6jb1p 6 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደ ቤዛዊት የማደንቀው አርቲስት የለም የኔ ቆንጆ ውድድድድድድ ደግሞ ስታለቅሺ 😃😃😃አስቀሺኛል የሆንሽ ማር ነገር
@user-eu8sx9qr8v
@user-eu8sx9qr8v 6 жыл бұрын
ዳና እና የኔ ስደት ማብቂያው ናፍቀኝ
@salammarkos6876
@salammarkos6876 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@aynalemgetachew520
@aynalemgetachew520 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ዳናዋቸ
@mekdeskassahun7517
@mekdeskassahun7517 6 жыл бұрын
እሸ ሚኪ።በጣም አዲናቂህ ነኝ ። መቅደሰ ከ ኩዊት
@hima406
@hima406 6 жыл бұрын
Thank you danawach
@fafibineslam9207
@fafibineslam9207 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዳናወች
@tekleabgola9321
@tekleabgola9321 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@sebleeseble9902
@sebleeseble9902 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ
@TheAbelay19
@TheAbelay19 6 жыл бұрын
Peace to Ethiopia. I like this drama continues the good work. It’s informative, and entertaining.
@hiruthirut671
@hiruthirut671 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙋🙋🙋🙋🙋
@hamesjamel6363
@hamesjamel6363 6 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣች ስወዳቹ
@user-oh6xr2bc2m
@user-oh6xr2bc2m 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ.ምርጦች
@bluecandy6164
@bluecandy6164 6 жыл бұрын
Elyas wa bitkotat endewem thankyou yena konjo belat biru lay kemetegnat algalay metegnat yishalhal
@enattaye9796
@enattaye9796 6 жыл бұрын
Kijkikiki liyaye yene konjo!besak gedelshign.enamesegnalen hulachihunm.
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን በሠላም መጣቹ
@shashukidane7029
@shashukidane7029 6 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን ሚኩ ማር እንወዳቹዋለን ቀጥሉ። እኔ ዳና ከጀመረች ጀምሬ መከታተል እላቆሩጥኩም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ሊያ ክክክክክክክክክክ እር ለቅሶ ውሀ ነው ለካ የምትርጩት ለእንባ
@betatubebeta
@betatubebeta 6 жыл бұрын
Well ..ዳናወሽ....ሚኩ መልካም ሰው .....።።።
@kylohuski4351
@kylohuski4351 6 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነው ።
@elsaabreha6651
@elsaabreha6651 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች በሰአቷ ከተፍ ብላችሁልናል
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳናዎች
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 6 жыл бұрын
ክክክክክ ሊያ የኔ ማር ስወድሺ እካ የኔ ቅብጥብጥ ክክክክክክ ኤሊያስን በገዛ ብሩ ስብራይዝ ይገርማል
@meyrimusa3193
@meyrimusa3193 6 жыл бұрын
ዘግይቻለሁ ግን ተመችቶኛል ዳናወች ኑሩልኝ
@zuzuzed8144
@zuzuzed8144 6 жыл бұрын
የማለዳዋ ቤዚ ቆንጆ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@aweaman1497
@aweaman1497 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሊያ ወዶ አይስቁ ገረምሽኝ
@konjitgudina2543
@konjitgudina2543 6 жыл бұрын
ወይኔ ሊያዬ ፊልሙን እንዴት እንዳሳመርሽው እኮ ♥
@user-ue9jj3of5v
@user-ue9jj3of5v 6 жыл бұрын
ዳናዊች እንኳን ደህና መጣችሁ ይቺ እሮማን የምትባል ሰትዩ ኤሊያሰን አቃጥላ ልደፍው ነው ውይ
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳናወች ማር
@user-fd4dq5qj8y
@user-fd4dq5qj8y 6 жыл бұрын
በርቱ ወጀለኛው መጋለጥ አለበት ዳናወች ምችት ይበላችሁ
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ሚኩ ስወድህ አድናቂህ ነኝ
@user-hk6nh5fi4s
@user-hk6nh5fi4s 6 жыл бұрын
ሊያ በሳቅ 😂😂😂😂😂ስወድሽ እኮ እፍፍ😍😍😍😍
@user-sm4jo4ve4x
@user-sm4jo4ve4x 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሊያ በሳቅ ገደልሽኝ
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
ዳና ውድድድ የሊያ መቀልቀል ደስስ ሲል
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
nice thank you for sharing me
@user-gh2wf3ne6v
@user-gh2wf3ne6v 6 жыл бұрын
Tnx beni eshe
@saadaal9500
@saadaal9500 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሌያ አሳቅሺኝ ከምርክክክክክክ
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
ዳናውች እናመሠግናለን
@hamdanbacha4642
@hamdanbacha4642 6 жыл бұрын
ዌል ማሮቼ የሃገሬ ልጆች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኣርባ ፆም በሰላም ኣደረሰን እያልኩ መልካም ፆም እንዲሆንልን የዘወትር ምኞቴ ነው
@johnmathewchakkittayil2936
@johnmathewchakkittayil2936 6 жыл бұрын
Wow arefe new bertu enamesgenalen
@user-nr3rk1qi7y
@user-nr3rk1qi7y 6 жыл бұрын
የዳናና የመንግስት መጨረሻ ነው የናፈቀኝ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 6 жыл бұрын
ክክክክክክ አረ ሊያ ስቅሽ አሳቅሺኝ
@fozifozi2001
@fozifozi2001 6 жыл бұрын
ቤዝየ በርች
@user-dg7eu9iz1r
@user-dg7eu9iz1r 6 жыл бұрын
ወይ ሊያ 😄😄😃😃😃😃😃
@MinaMina-vs8yj
@MinaMina-vs8yj 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ሊያ
@aishaabedallah4399
@aishaabedallah4399 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሊያ በሳቅ
@sarebintsani1237
@sarebintsani1237 6 жыл бұрын
Aisha Abed Allah ክክክክክክበጣም ቀውስናት
@hawamohammed7947
@hawamohammed7947 6 жыл бұрын
Aisha Abeቻd Allah
@h.h3118
@h.h3118 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹህ ዳናዎች
@salamalz8112
@salamalz8112 6 жыл бұрын
ዳናወች እናመሰግናለን
Dana Drama Season 5 Episode 32 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 32
35:45
East Africa Film Production
Рет қаралды 261 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 25 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 42 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 42
38:00
East Africa Film Production
Рет қаралды 264 М.
Dana Drama Season 5 Episode 45 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 45
40:21
East Africa Film Production
Рет қаралды 258 М.
Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
30:40
East Africa Film Production
Рет қаралды 248 М.
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
Dana Drama Season 5 Episode 43 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 43
36:25
East Africa Film Production
Рет қаралды 236 М.
Dana Drama Season 5 Episode 44 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 44
38:35
East Africa Film Production
Рет қаралды 221 М.
Dana Drama Season 5 Episode 40 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 40
32:31
East Africa Film Production
Рет қаралды 238 М.
Dana Drama Season 5 Episode 26 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 26
37:05
East Africa Film Production
Рет қаралды 234 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН