No video

Dana Drama Season 5 Episode 40 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 40

  Рет қаралды 238,996

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 40 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 40
www.youtube.co...
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 288
@EastAfricaFilmProduction
@EastAfricaFilmProduction 6 жыл бұрын
ውድ የዳና ድራማ ቤተሰቦች ዳና ሲዝን 5 ክፍል 40 እንሆ በያላችሁበት መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ! ይህን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉን እናመሰግናለን --- kzbin.info%20?sub_confirmation=1
@mayafkr8321
@mayafkr8321 6 жыл бұрын
East Africa Film Production enamesegnalen danawoch
@mabratsara6428
@mabratsara6428 6 жыл бұрын
East Africa Film Production enamesegenalen
@weinshetb2774
@weinshetb2774 6 жыл бұрын
East Africa Film Production where is Gelila please I missed her...
@user-fs5pn4mx6w
@user-fs5pn4mx6w 6 жыл бұрын
East Africa Film Production እኛም እናመስግናለን ግን ቤቴ ለምን ጠፋች
@elmartechvideos6667
@elmartechvideos6667 6 жыл бұрын
እንዴት በነጻ ስልክ መደወል ይቻላል -->> kzbin.info/www/bejne/qJ3KXqmVgJJ7a6c
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን፦ ከመንገደኛው አንስቶ እስከ ቅርብ ወዳቻችን ድረስ፤ ሰዎች በኛ ላይ ትልቅ አስተዋጽዎ አላቸው። በህይወትህ የምታሰፍራቸው ነጥቦች ሁሉ በኋላ ላይ ተያይዘው መስመር መስራታቸው አይቀርም። የተናቀው ድንጋይ የማዕዘን ራስ ይሆናል ተብሏልና ሰዎችን አትናቅ። በየትኛውም አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሰዎች ትክክለኛውን ነገር አድርግ፤
@samiraasyoub8829
@samiraasyoub8829 6 жыл бұрын
Genet Fitwi asmerom dgbn
@nabeela2227
@nabeela2227 6 жыл бұрын
Genet Fitwi asmerom betekekel
@user-il3nz1kt9e
@user-il3nz1kt9e 6 жыл бұрын
እንኳን በስለም መጣችሁ ውድ የዳና የድራማ ወገኖች ተበርካ በጠም አስተማር ሥራ ነው ድራማ እግዚአብሔር ስለምና ፍቅርን አብዝቶ የሰጠችው እግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያን ና ሕዝባን ይበረክ ይክፎ ሥራ በእይሱስ ስም የፋርስ አሜን ስለም ይሁንልን እውደቻዋሎ
@elmartechvideos6667
@elmartechvideos6667 6 жыл бұрын
እንዴት በነጻ ስልክ መደወል ይቻላል -->> kzbin.info/www/bejne/qJ3KXqmVgJJ7a6c
@SaraSara-fn7xz
@SaraSara-fn7xz 6 жыл бұрын
ዳና እንኳን በሰላም መጣቹ የእስልምና እመምነተ ተከታዮች ኢድ ሙባረክ
@hayatmuhammad1433
@hayatmuhammad1433 6 жыл бұрын
አሁንም በድጋሚ ኢድ ሙባረክ
@elmartechvideos6667
@elmartechvideos6667 6 жыл бұрын
እንዴት በነጻ ስልክ መደወል ይቻላል -->> kzbin.info/www/bejne/qJ3KXqmVgJJ7a6c
@zaraaabitti6226
@zaraaabitti6226 6 жыл бұрын
Hayat Muhammad Aleyhiina wo Aleykum
@susu4392
@susu4392 6 жыл бұрын
አለይና ወአለይኪ ውዴ
@bethelehemtolla9745
@bethelehemtolla9745 6 жыл бұрын
መጀመሪያ ደስ ብሎኝ ከምከታተላቸው ድራማዎች ውስጥ አንዱ ነበር ነገር ግን አሁን ግን ለጊዜማራዘሚያ ሆን ተብሎ የተደረጉ ያሉ ታሪኮች መሻሻል አለባቸው
@hikmathikmat409
@hikmathikmat409 6 жыл бұрын
Bethelehem Tolla ታዴ እኔ ሀያትነኝ አተን በጣም ነው መደንቅህ
@user-ul3ro9kf8f
@user-ul3ro9kf8f 6 жыл бұрын
ምኪዬ.ና.ዳኜ.የእግዚአብሔር ሰው.ናችሁ.ተባረኩልንንን.
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 6 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶልጆች እኳን አደረሣችሁ ዳናወች መልካም የስራጊዜ
@user-xv6lx9cf5d
@user-xv6lx9cf5d 6 жыл бұрын
ፂዮንነኝየአስማረ እህት አርሴማየወድሜን ነገር አደራ amen amen
@eshetulegesse8546
@eshetulegesse8546 6 жыл бұрын
Thanks. Drama Deana
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
ዋው ዳናዎች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን እንደ ዪናሰ ስሙም የመጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ላይ ዳክተር ተግባሩ ክፍ ይሰውረን ሰው ምንም ሞልቶ ቢተርፍ ደሀን ይጠላል መጨረሻህ አያምርም የናስ
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
ሚኩዬ ጋሽ አያልቅበት በጣም አድናቂህ ነኝ ልዮ ብቃት አለህ የሚኩ አድናቂ👍
@younisalismaili720
@younisalismaili720 6 жыл бұрын
me too
@hayuabdu7817
@hayuabdu7817 6 жыл бұрын
ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ me too
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
welcome danawechi father yehonachihu happy father's day 😍😍
@user-qu2yj2sr3t
@user-qu2yj2sr3t 6 жыл бұрын
ሀይ ጋይስ ሠላም ለናተ ይሁን እንዴት ናችሁ እንኳን ለሰኔ 10/10/10 አደረሳችሁ አደረሰን !!!
@loveassefa8657
@loveassefa8657 6 жыл бұрын
ጊዜ ለኩሉ 10 ወር ነን
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማር
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
ጊዜ ለኩሉ እንቃዕ ኣብሮ ኣደርሰን
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 6 жыл бұрын
ጊዜ ለኩሉ። አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@tahtayadyabo9177
@tahtayadyabo9177 6 жыл бұрын
ጊዜ ለኩሉ 10/10/2010 ነው ምንም ግንኝነት የለዉም
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 5 жыл бұрын
ሚኪ ኢማንህ ደስ ሲል ፈጣሪ ከዚህም በላይ አላህ ይጨምርልህ
@user-yi7pv7dy7d
@user-yi7pv7dy7d 6 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ እንደ ሀረግ እና እንዳ ታዴ አይነት ትዳር ይሰውረን ሁሉም ንትርክ ይቀፍል
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 6 жыл бұрын
ማንም ሰው ሞቶ መንግስት ሰማያት መግባት አለበት ግዜው አሁን ነው ሌላ ግዜ የለም አሁን እርግጠኛ መሆን ካልቻልን ጉዳችን ፈላ ምናልባት ትንሽ ቆየተን በሂወት ላንኖር እንችላለን ንቃ እርግጠኛ የሚያደርግህ አሁኑን ፈልግ በተስፋ መንግስተ ሰማያት አይወረስም በምናልባትም እንዳታስበው .......
@salamsalam3634
@salamsalam3634 6 жыл бұрын
ሃልሃልታ ፍቅሪ የሱስ ተበአረክ በትክክል
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 6 жыл бұрын
ወይኔ እዴት ደሥይላል ፋናየ ሠርታላቸዋለች ጎበዝ አብሡ ለይወናሥ ዉይ መጨረሻዉ ናፈቀኝ::
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 6 жыл бұрын
Danawoch enkan besalm metachu Mirtoch enamesegenalen Thanks
@user-wd2ts2zq5k
@user-wd2ts2zq5k 6 жыл бұрын
ኦ ደስስስ የውነት በተለይ ካሜራው ተመቼኝ ካሜራ እያለ የለም ማምለጫ ዋው አቦ አቦ ደስ ይላል
@rahamarahama4780
@rahamarahama4780 6 жыл бұрын
Eid Mubarak all Muslim
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው የሰሩት የሚኪ አባት አቶ ጌትነት ወዳጅም ይከዳል ተጠቀቁ በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ
@habeba588
@habeba588 6 жыл бұрын
ከ35 -40 ዛሬ ጨረሱኩ ረመዳን አላየሁም እና ላይክ ግጩኝ ሲቀጥል ዩናስ አይነቶቹ ፈጣሪ ይሰውረን ሚኪ ደግ ሰው ፋናይ የኔ ሚስኪን
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
አይ ዳና መጣችሁ እና በርቱ ዛሬ ደግሞ ብዙም ሰው የለም ወጣ ወጣ ዳናዎች እወዳችሀለሁ በርቱልኝ
@negishtube3519
@negishtube3519 6 жыл бұрын
Arif new ayizachu danuwechi beritolin ..
@degenshtesama3155
@degenshtesama3155 6 жыл бұрын
ምርጥ ናው ደስስስስ ይለል
@user-sg7op7eu6c
@user-sg7op7eu6c 6 жыл бұрын
ዳናዎች የነ ሀርግ ቤት ሁሌም አንድ አይነት ቦታ ነው ቀረጻው ወይስ በካሬ መሬት ነው ኪራዩ ፕሊስ ቦታ ቀይሩ በተረፈ በርቱ !
@zewditubekele8423
@zewditubekele8423 6 жыл бұрын
ከታዴና ከሃረግ አይነት ትዳር ይሰውረን ሁሌም ጭቅጭቅ የሰቀቀን ኑሮ ታዴ ደሞ የሆነ ደነዝ
@anyalam1441
@anyalam1441 6 жыл бұрын
ውድ፣ዳናዎች፣፣እንኳን በሰላም መጣቹልን
@user-mc3et9zz2g
@user-mc3et9zz2g 6 жыл бұрын
አናመሰግናለን ተዉዳጆች የዳና ተዋኔወች እኳን ደናመጣችሁልን
@kalabwolde590
@kalabwolde590 6 жыл бұрын
ዋውውውው ቲክኖሎጂ። ጌትየ ደስስ አለህ ፍሪንድህ ጉድ ሰራችህ
@user-pm6bj8qi6e
@user-pm6bj8qi6e 6 жыл бұрын
Dana enamasaginalen.mikii ena Yohan 💖💙
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 жыл бұрын
Well come
@deverob2869
@deverob2869 6 жыл бұрын
Well come Dana Drama
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
ወይኔ አረግና ኤልያስ መቼም አያልፍላቸውም ዮናስ አተን ባየሁ ቁጥር ደሜ እየፈላነው ተኮለኛ ስለሆንክ
@rahel16tariku7
@rahel16tariku7 6 жыл бұрын
Richo h bd😂😍😍😍😍📷📷📷📸👈
@jenabdubai6545
@jenabdubai6545 6 жыл бұрын
ዳናዋች እናመስጋለን ብርቱልን
@butagazyiredid4364
@butagazyiredid4364 6 жыл бұрын
Kalkidaniye betam new miwedish, gin bezih weneber lay kuch kalish eko 3 kifil drama alefe.
@user-ml1nk4eb9c
@user-ml1nk4eb9c 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች
@user-vl9wy4je2m
@user-vl9wy4je2m 6 жыл бұрын
ሚኪየ ጨዋያሣደገው ማለት አተነህ
@youjadcellyoujadcell5769
@youjadcellyoujadcell5769 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ ብዝት በል!!!
@ayyalayyal2363
@ayyalayyal2363 6 жыл бұрын
ዋውውው መጣቹህ
@destawetg2860
@destawetg2860 6 жыл бұрын
ዳናዎቼ እንኳን ደና መጣቹ እናመስግናለን
@tsigemamo109
@tsigemamo109 6 жыл бұрын
ዋው የዛሬው በጣም ደስ ይላል ፋናዬ ጥሩ ኣረግሽ
@gbdhdxhdhd22
@gbdhdxhdhd22 6 жыл бұрын
thanks
@enattaye9796
@enattaye9796 6 жыл бұрын
derasi ayele eshetu?? Ye welafen derasi yebefitu kidisan lemn tewech?any ways thanks alll
@qananiitube9764
@qananiitube9764 6 жыл бұрын
wooww enken Dana matechulen
@abetelove2178
@abetelove2178 6 жыл бұрын
Yonas antan blo Doctor ufffff
@abduseid6259
@abduseid6259 6 жыл бұрын
Alem gudesh new yonas ere tew gn
@hananseid3034
@hananseid3034 6 жыл бұрын
Wawwww dagne mirte artiste
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
አቶ ይርጋ የወኒ ልክ ነው እንዲሁም እኔ ብሆን በናቴ አልጋ ሌላ ሚስት ያውም ከማትመጥንክ ሴት አርግዘ አይንህን አላየውም በጣም ነው የምጠላክ የወኒ እንዲሁም ትግስተኛ ነው መፍረዴ ሳይሆን የመሰለኝን ነው ግን በጣም አስተማሪነው።
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 6 жыл бұрын
ይርጋ ምርጥ ሰው
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ሚኪ ስወድህ መልካም ሰው ነህ
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
Aster Aster እንደኔ ግን ኣይሆንም ክክክክክክክክክ
@ayshaalangari2279
@ayshaalangari2279 6 жыл бұрын
ውይ ሀርግ በትዳር ውስጥ ድብቅ መሖን ግልጽ አለመሆን ምን ያህል ችግር እደሚያምጣ ከሀርግ ትማሩ መጅመርያውኑ ግልጹን ብትናገር ይህን ሁሉ መዘዝ ባልመጣ ነበር ::
@236KUYE
@236KUYE 6 жыл бұрын
Aysha Alangari yihewlush ihite .isuwa xufategna bithone baluwa hig awaqi negni bayu .munew aqribo qes bulo biyastemrat .yebiron siriat bet wusx mexeqem tirfu yihe new hulum sew dikmet alew awaqi negn bayu gn masteakel yichilal .Thankyou
@yearsmarconienatwbetisalon2356
@yearsmarconienatwbetisalon2356 6 жыл бұрын
hareg kewbsheti gar yalt gnginet mndin new benatachihu ngergin and uemtawku?
@wubalemadimasu8823
@wubalemadimasu8823 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@abetelove2178
@abetelove2178 6 жыл бұрын
Salamachhu yebzalng wud yahagare ljoch Egzabher malkamun yabzalachhu wudddd wudddd hulachnm
@elmartechvideos6667
@elmartechvideos6667 6 жыл бұрын
እንዴት በነጻ ስልክ መደወል ይቻላል -->> kzbin.info/www/bejne/qJ3KXqmVgJJ7a6c
@frtunagebremedhn4570
@frtunagebremedhn4570 6 жыл бұрын
elmar tech Videos
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
ዳና መካሪ እና አሰተማሪ ነዉ ሐረገ መጨረሻዋ ምን ይሆናለ
@daytodaydaytoday5625
@daytodaydaytoday5625 6 жыл бұрын
Well dana wechi
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች የስ ዳናወች ዛሬ ጥሩስራነው አቶይርጋ ምርመራ ስላደረገ ደስብሎያል ፋናየ በጣም እያሳዘንችይ ነበር ዬናስ አንተ አቃጣሪ እሰይ እውነቱ እስኪታወቅ ቸኩየነበር ሚኪ ስወድህ
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 6 жыл бұрын
inkwan dehna metachiu bertu maroch yagere lijoch danawoch 🙌
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናዎች
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ዳናውች ይመቻቹሁ ጉዳቹሁ ነው አለም እና የሁቶላሰራተኛ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
ዋው የፋናየ ልጂ ድኤንኤን አሰራር በጣም አሪም ነው አየ ሚኩ ይሄ እራስ ወዳድ ወድምህ አተንም አበላሸህ! አህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተስተምራ ትመጣለች አለ ያገሬ ሰው አተንም ክፋትና ውሸት አስተማረህ
@user-mj9sx8ye2z
@user-mj9sx8ye2z 6 жыл бұрын
# one Well Come ምርጦች
@elmartechvideos6667
@elmartechvideos6667 6 жыл бұрын
እንዴት በነጻ ስልክ መደወል ይቻላል -->> kzbin.info/www/bejne/qJ3KXqmVgJJ7a6c
@mahazebaabdula9684
@mahazebaabdula9684 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@china6559
@china6559 6 жыл бұрын
Wellllll danaweche
@abuyegeta7478
@abuyegeta7478 6 жыл бұрын
yoni tebiyu godih fela
@beallahtebekaserneyalhamdu3129
@beallahtebekaserneyalhamdu3129 6 жыл бұрын
arif nw beretu
@yebiaderajew8100
@yebiaderajew8100 6 жыл бұрын
well danawech
@susubint811
@susubint811 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ እሄው 5አመት ሆነን አብረን እኔም ስከታለን እረሀረግመቸነው ውሸት እሚያበቃው መጨረሻውን እስከማይ አጣድፎኛል እወዳችኃለሁ
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@fatimalopez4258
@fatimalopez4258 6 жыл бұрын
በሰአቷ ከች ትላላችሁ በጣም እናመሰግናለን
@fatumaseid2173
@fatumaseid2173 6 жыл бұрын
ዳና ሲያልቅ ንገሩኝ መጨረሻውን እዳየው አደራ በናተላይ ጥያለሁኝ ኮመቶች እስከዛው ደህና ሁኑ
@china6559
@china6559 6 жыл бұрын
Wend leg welegalew zara
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
ግን ዮናስ ምን ሆኖ ነው ድንችር ፣ ውጥር ፣ ፍርፍር ያለ ክፉ የሆነው መቼ ይሆን ጸባዩ የሚቀየረው ? ደሞ የሚኪ መንከርፈፍ እና ከሱ ክፋት ጋር መተባበር ብስጭት ያደርጋል
@aweaman1497
@aweaman1497 6 жыл бұрын
ዳናዎች፣እንኳን በሰላም፣መጣቹሁ የእስልምና፣እምነት፣ተከታዮች እህት ወንድሞቼ ፣እንኳን፣ኢድ አልፉጥር አደረሳቹሁ
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 6 жыл бұрын
Amarch Dobalaa እንኳንአብሮአደረሠን
@hayuabdu7817
@hayuabdu7817 6 жыл бұрын
Amarch Dobalaa enkuan abro Adersen weduwa
@hager2011
@hager2011 6 жыл бұрын
its very very short about 20 m max? Dana if you do not have an episode just escape it, Plus every 2 m. commercial? Bowring do something or not waist our time.
@rosamohammed7097
@rosamohammed7097 6 жыл бұрын
Wowwwww zare 21 comachoch yet nachu
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
ዳናወች በቃ ድርሰቱን እየተቀባበላቹ 10 አመት ቀጥሉ። ለማነኛውም well biyalaw
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Fati የ እናቷ ልጅ እኮ ሆ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
ጋሽ አያልቅበት እና ሚኪ ሲወዳደሩ ክክክክ
@user-kl1gm4th8o
@user-kl1gm4th8o 6 жыл бұрын
ዋውውው
@yesyes-zg7mb
@yesyes-zg7mb 6 жыл бұрын
Harg gen eske meche new bewsht ena beskoka yemtnerw
@shavingi2865
@shavingi2865 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳናወች 💘
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 6 жыл бұрын
ዊል ደናዎችየ
@lenovomobi4921
@lenovomobi4921 5 жыл бұрын
@user-mt8yu5vv9k
@user-mt8yu5vv9k 6 жыл бұрын
ስላም ዳናዋችዬ
@loveassefa8657
@loveassefa8657 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@user-bl3mc6py3i
@user-bl3mc6py3i 6 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ ዳናዎች
@tegstwaldamasekal102
@tegstwaldamasekal102 6 жыл бұрын
Uffff yonase endashero tanetakateke
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
1እኘ እሬክርድ ስብርሁ እስኪ እውድሻልሁ በሎኘ አይክፍልበት♥♥♥♥♥
@sese336
@sese336 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እንኳን. ድስ.አለሽ
@addistaye9127
@addistaye9127 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ውድድድድድድድድድድድ እናደረግሽአለን ማሪ ደግሞ ለማያልቀው
@salamsalam3634
@salamsalam3634 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እወድሻለው ማር
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 6 жыл бұрын
አይዲየ የመቤቴ ልጅ ውድድድድድድድድድድድድድድድነው እምናርግሽ አይከፈልበት
@user-rc8ss2ld3b
@user-rc8ss2ld3b 6 жыл бұрын
Yewnes asern clbetal Aketer hunjey yesubeheryedlme. Lentmechyetyyal yewnt endezeh ayent sewchy allu.
@asrachwujera9049
@asrachwujera9049 6 жыл бұрын
ወቸ ጉድ አለም ጉድሽ ፈላ አለምሽ አምሽ ዛሬ ልትባይ ነዉ ዮኒ ደሞ ግፍል ግፍል አትበል እንደ ሽሮ ቀዝቀዝ ምነዉ ሸዋ በተርፈ በርቱ በጣም ቆንጆ ነዉ
@halimanajaj3310
@halimanajaj3310 6 жыл бұрын
Asrach Wujera ሀይሰላም
@asrachwujera9049
@asrachwujera9049 6 жыл бұрын
+Halima Najaj ሠላም ብዬያለሁ
@gabrielabate4341
@gabrielabate4341 6 жыл бұрын
Dana /Dukaa kotee/ Enkuan Dana matachuu
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ወይ እግዳ ተቀባይ ትገርሚያለሽ አቺ ባትዋሺ ይሻልሽ ነበር እቺ አለም ተብዬዋ የሰው እንጀራ ትበጥሺያለሽ ኡፍፍፍ
@bekab5162
@bekab5162 6 жыл бұрын
Koy ene yemilew, Ato Dagne why is he living in a hotel?
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 6 жыл бұрын
Herg yemiteseraw teru new indezi yemiyaregu sewoch silalu
@alshaahmde5733
@alshaahmde5733 6 жыл бұрын
በሁለት ሰዎች መካከል ድብቅነት መኖር ይሄነው ችግሩ
@yassinnuguse6368
@yassinnuguse6368 6 жыл бұрын
Danawoch enkan beselam metachu
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ኡፍፍ አረግ ደሜን አፈላሺው ንገሪው ኡፍፍ ታዴ አሳዛኝ
@salammarkos6876
@salammarkos6876 6 жыл бұрын
Well
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ባልና ሚስት እያስጠላችሁኝ ነው ናለቴ ቃልዬ ና ተስፍአለም ሀርግ ወይም የወናስ
Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
30:40
East Africa Film Production
Рет қаралды 248 М.
Dana Drama Season 5 Episode 42 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 42
38:00
East Africa Film Production
Рет қаралды 264 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 44 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 44
38:35
East Africa Film Production
Рет қаралды 221 М.
kulu woyo  - ኩሉ ወዮ - Best Eritrean Movie By Mekonen Tesfamariam
1:23:11
Aguadu Entertainment
Рет қаралды 28 М.
Dana Drama Season 5 Episode 43 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 43
36:25
East Africa Film Production
Рет қаралды 236 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН