No video

Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41

  Рет қаралды 248,673

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
www.youtube.co...
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 364
@user-hj9oe9cj2t
@user-hj9oe9cj2t 6 жыл бұрын
ለሞትወገኖቸ ነፍስይማራ ለታመሙት እግዛብሔርይማራቸው ሁላችንንም በያለንበት እመብረሀንትጠብቀን
@alemzewdia3620
@alemzewdia3620 6 жыл бұрын
abcd abcd Amne Amne Amne
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 6 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወርዓዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በመቀጠል ዳናዎች እንኳን በሰላም መጣችሁ ለኢትዮጵያ አገራችን እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን
@jdjfjttt3244
@jdjfjttt3244 6 жыл бұрын
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ
@MH-cr9vp
@MH-cr9vp 6 жыл бұрын
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ. እንኳን አብሮ አደርሰን
@zineshmekuria6012
@zineshmekuria6012 6 жыл бұрын
ኑ ትላንት አብያችንን ያስተረፋውን እግዚአብሔር እየመሰገንን ለሞቱት ደግሞ ምህርትን ለቆሰሉት ድነትን እየተመኛን ይህንን የመያልቀውን ደና ድራማ እንመልከት የሀገሬ ልጆች።
@alamalam-yn2gn
@alamalam-yn2gn 6 жыл бұрын
Zinesh mekuria ክክክክክክክ እውነትም የማያልቀው ደርሲ እየተቀያየሮ አዛጉን እኩ
@rahmarahmaddbeanthnkiwuesh6376
@rahmarahmaddbeanthnkiwuesh6376 6 жыл бұрын
Lma mgrsam ynurlnnnnnnn
@user-tx3ld4xj4z
@user-tx3ld4xj4z 6 жыл бұрын
hi
@yohanneskebede7882
@yohanneskebede7882 6 жыл бұрын
kzbin.info/door/kJK5g37KwK3nhe8kkh_9ug
@rebikarebika3203
@rebikarebika3203 6 жыл бұрын
Zinesh mekuria kkkkkk
@user-wy7fm2ko5e
@user-wy7fm2ko5e 6 жыл бұрын
እንኳ ደና መጣቹ ዳናዎች ትላንት ህይወታቸው ያለፈውነብሳቸውን በገነት ያኑርልን የተጎዱትንም አምላክ ይማራቸው
@user-zj8zq1xt9c
@user-zj8zq1xt9c 6 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችው ትናት ሂወታቸውን ላጡ እህት ውንድሜቸ ነፍስሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቆሰሉትም መዳኒአለም በምህረቱ ይጎብኛችው ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@natisimachew7737
@natisimachew7737 6 жыл бұрын
ያተልሁንና በስምህልጠራ Amen. Amen amen
@gadodaaltaseeb6600
@gadodaaltaseeb6600 6 жыл бұрын
hi dan batam akbrachialhi aigzabhiyarknatayly
@fidakaaruhiyarasulelhafida7987
@fidakaaruhiyarasulelhafida7987 6 жыл бұрын
ዳና ውስጤ ነው
@user-nn7hb9xb3h
@user-nn7hb9xb3h 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችህ ዳናወች የአገሬ ልጆች ሠላማቹህ ያብዛልኝ ኮሜተሮቻህ ውስጤ ናቸው ።
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 6 жыл бұрын
ውዶች እደት ናችሁ በጣም ከፍቶኛል ሰሞኑን አላህ ያስብሽውን ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ
@user-pn9pc3zt4p
@user-pn9pc3zt4p 6 жыл бұрын
አለህ ያሰብሽው ያሰከልሽ አይዙሽ
@emanjefer5566
@emanjefer5566 6 жыл бұрын
አላህ ያሰከልሽ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 6 жыл бұрын
አሚን ውዶች
@user-ld9kr3lk9i
@user-ld9kr3lk9i 6 жыл бұрын
እሙ ኢምራን እሙ ኢምራን ፈጣራ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ውድ እህቴ
@AaaBbb-ro4zq
@AaaBbb-ro4zq 6 жыл бұрын
እሙ ኢምራን እሙ ኢምራን አብሺሪማርአላህያሳካልሺያአላህንበርአንኲኬአላህለለመነውቅርብነው
@user-yq2sk2cc8o
@user-yq2sk2cc8o 6 жыл бұрын
ዳና በጣም የምውድው ድራማ ነው
@user-pv6vu5cl3g
@user-pv6vu5cl3g 6 жыл бұрын
ዳናወች የኔ ምርጦች ሰአት አክባሪወች እኳን በሰአቱ ከች አላችሁልን እናመሰግን አለን ኮማቾች ደግሞ የኢትዮጵያን ሰላም እና ፍቅር አድነት አስከባሪውን ዶክተር አብየን የምትወዱ በሞቴ 👍👈ይችን ጫን በሏት
@dohaqatar8028
@dohaqatar8028 6 жыл бұрын
የአብይ ደጋፊ እስቲ ላይክ እባካቹ
@tigsthunde7599
@tigsthunde7599 6 жыл бұрын
Doha Qatar enim neg yethiopa muse dokitor abiy
@samirasamira1000
@samirasamira1000 6 жыл бұрын
Doha Qatar ዶክተር አብይን ማይገድፍ ንፁህ ሠይጣን ነው
@genetmegersa-fh8mg
@genetmegersa-fh8mg 6 жыл бұрын
Ant swu yebikak
@user-bz1oh5ne4v
@user-bz1oh5ne4v 5 жыл бұрын
አብይን ስወደው
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህ መችም ልደበርባቹህ እጅ አስጠልታቹህኛል ምነው ያን የመሰለ ድራማ ቅጥ አባሩን አሳጣቹህት
@fatiyafatiya5813
@fatiyafatiya5813 6 жыл бұрын
እትዮጲየ ሀገሬ በንቺ ነው ማመሬ ዬትም ዞሬ እማጣልሸለው በርሬ ውዶች ግጥም ብዙም አልችልም ግን ደስ ስለላኝ ነው እነ እትዮጲየ ትቅዳም የእውነት ለ ሀገሬ ልዮ ስሜት አለኝ
@hawahawa698
@hawahawa698 6 жыл бұрын
አይዳና ጠለብጀምሬ ስከታተለውነበር ጋይስ ዱአእንዳርግ ኢቶለዘላለምትኑር
@nasraahmedyejimalijnegn518
@nasraahmedyejimalijnegn518 6 жыл бұрын
😘😭like gichuligne be Allha
@sunnightgetahun5527
@sunnightgetahun5527 6 жыл бұрын
Nasra Ahmed yejima lijnegn anchi kentu fitret nesh bekentu bee amalkish sim yemitanesh
@nasraahmedyejimalijnegn518
@nasraahmedyejimalijnegn518 6 жыл бұрын
Sun Night Getahun hikr biyishalewu gizewu ye hikirta sila hone
@munirasiraj3983
@munirasiraj3983 6 жыл бұрын
Nasra Ahmed yejima lijnegn le alamawe ina gize masalefiya bileshi Ye Allahine sime stiteri tinsh inkuwane ataferime ?Allah hidaya yesitish
@nasraahmedyejimalijnegn518
@nasraahmedyejimalijnegn518 6 жыл бұрын
munira siraj 🤔new ende😏
@alislaamudiinussalaamjimmi4831
@alislaamudiinussalaamjimmi4831 6 жыл бұрын
Nasra Ahmed yejima lijnegn kkkk nasrayee maaliif barbaadde ni gurguramaa?
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 жыл бұрын
ወይኔ ጉደ ዳናናን ስመለከት ምን አይነት ሰው ምን አይነት ስራ ምን አይነት ኑሮ እንደምኖር ሀሳብ ይይዘኛል ለማንኛውም ጥሩ ነው
@user-br6vz9ve2i
@user-br6vz9ve2i 6 жыл бұрын
ይህ ድራማ ግን እየደበረኝ መቷል ምክኒያቴ ሚኬ እና ወንድሙ የፋናየን ልጅ ከ ይርጋ ጋር እዳትገናኝ ማረጋቸው ደስ አይልም። ኤጭ ያው ሳላይ ኮሜት የሰጠሁት ሶሪ
@user-wd2bz1tp1k
@user-wd2bz1tp1k 6 жыл бұрын
የቀና መሰለኝ የሀበሻ "ገዱ"፦ ያ ደብዛዛ መስመር "ደመቀ" መንገዱ። ኢትዮጵያ ናት ዛሬ "አብይ" ቁም ነገሩ፦ ቃርሚያ ማን ሊከጅል፥ ከ"ለማ" ሀገሩ።
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ዋውውውው አድናቂችሁ ነኝ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ዋዉ ጎበዝ እዉነት ነዉ
@user-zz9bq5nr8v
@user-zz9bq5nr8v 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና። እጃቹህ ይባረክ ይህን የፃፈ
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ዋውአላህይጨምርልሽእህትምርጥአገላለፅ
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ዋው ደስ ሲል እጅህ ይባረክ
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 6 жыл бұрын
ዛሬስ አሰጠላችሁኝ በፊት ነበር አሪፍ የምትለቁልን
@halimaomar1195
@halimaomar1195 6 жыл бұрын
አረ ኮሜንቶች እንደት አባቱ ደስ ትላላችሁ
@user-rk5iq5tp8n
@user-rk5iq5tp8n 6 жыл бұрын
እረ የሐረግና የታዴ ነገር መች ነው የሚቋጨው ተንዘላዘሉ እኮ ኤጭ
@fatumafatuma3737
@fatumafatuma3737 6 жыл бұрын
የዛሬ ሣምን በዉዲቷ አገሬ አያለሁ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ዉዶቼ
@user-gi2yk8wg8l
@user-gi2yk8wg8l 6 жыл бұрын
ኤሄ ድራማ ምኑም ደስ አይልም ኤጭ
@user-ve9bo8yk5e
@user-ve9bo8yk5e 6 жыл бұрын
ዳና ነው ጎዳና እማያልቅ ለማንኛውም ይመቻቹህ
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
በስላሴ ስም እረ እደዚ ክፉ መሆን ይቅርባቹ ኤልሣ ስታሣዝን አሪፍ ነው በርቱ
@ahelammuhammad4978
@ahelammuhammad4978 6 жыл бұрын
አይ አለም እጅ ሌላ ፊት ሌላ ፀጉር አርቲ ምን ያስደስታል ግን በውሀ ታጥበሽ ቫዝሊንሽን ሽው አርገሽ ኩልሽን ብትኮይ ኩሩ ኢቶቢያዊ ትሆኝ ነበር
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመጣለን
@yeenatanegena7689
@yeenatanegena7689 6 жыл бұрын
1 ነኝ እንኮን መጣችሁ ዳኖች ትናት ሂወታቸውን ላጡ ወገኖቸ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን ለቆስሉት ምህርትን ያድልልን ፍቅር ያሽንፋል ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@wafaa932
@wafaa932 6 жыл бұрын
ye enata neg ena አሜን ልዪ
@user-hv2lm3gl1m
@user-hv2lm3gl1m 6 жыл бұрын
ye enata neg ena amen amen 😅😢😢😢
@user-hk2wz9tj5y
@user-hk2wz9tj5y 6 жыл бұрын
ye enata neg ena እሜን ውድ
@nujoom33jjd33
@nujoom33jjd33 6 жыл бұрын
ye enata neg ena ት
@user-pn9pc3zt4p
@user-pn9pc3zt4p 6 жыл бұрын
አሚን
@youjadcellyoujadcell5769
@youjadcellyoujadcell5769 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣች
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 6 жыл бұрын
ውይይይይይ ይሄ ድራማ ለዛው ጠፍቶዋል ምንድነው አንድ ነገር ላይ ሙዝዝዝዝዝ ማለት እረ በቃቹ ።
@user-mt8yu5vv9k
@user-mt8yu5vv9k 6 жыл бұрын
ዳናዋችዬ ስላማችሁ ይብዛ
@degenshtesama3155
@degenshtesama3155 6 жыл бұрын
ልዬ ናው የጠፊጣል ዳናሆች♥
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 6 жыл бұрын
እንኳን ዳና መጣችሁ ዳናዎችየ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
በትናትናው እለት በጥቂት ጸረ #ኢትዮጵያውያን ባደረሱት በወኖቻችን ላይ በደረሰው አደጋ ሀዘን ተሰምቶናል ለሟች ወገኖቼ እረፍተ ነብስን ለቆሰሉት ምህረት ፈውስን ለጉዳተኛ ቤተሰብ መጽናናትን ለመሪአችን ለተመሪም ፍጻሜን ይስጥልንም ዳናዎች #ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን ኡፍፍፍፍፍ እነዚህ አሽሻሞች በድራግ ሰክረዋል የእውነት
@sweetdajen349
@sweetdajen349 6 жыл бұрын
Wow be alm poscher yatkayfa becha like yadergagey
@china6559
@china6559 6 жыл бұрын
አርፋጅ ነኝ.. ...ዌል ዳናዎች
@workubeyene5863
@workubeyene5863 6 жыл бұрын
Thank you
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 6 жыл бұрын
ዋው በሰሀታቹ ከች አላቹ ማሮቼ
@yegetalijijesus108
@yegetalijijesus108 6 жыл бұрын
Well come
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእናት እና ልጂ ቀልድ የለም የሀገሬ ልጆች ሰላም ሁኑልኝ መሪያችን ዶክተር አብይንም ይጠብቅልን ፈጣሪ
@rewssfredsw3442
@rewssfredsw3442 6 жыл бұрын
መጣችው ስጠብቅ ሲጠብቅ ነበር
@zulfanesru7292
@zulfanesru7292 6 жыл бұрын
ወይኔ እናቴ ግዴታሽ የምውርጣዉ መች ይሁን ለራሳ እየሞተች ስለ ልጃ ትጮሀለች ኡፍፍፍፍ እምዬ ያንች ዋጅብ መቼም አጨርሰዉ
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ዳናዎች ምነዉ ምነዉ ዛዛቹ ፈፅሙና ገላግሉን ገና ሀረክ ኪሩቤልን በዳዴ ብላ እስክትለምነዉ ድረስ መቀጠል አስባቹሀል ማለት ነዉ😂😂
@rolla991
@rolla991 6 жыл бұрын
ውይ ዳኝን ስወደው
@habeba588
@habeba588 6 жыл бұрын
297 .ነኝ ኮሜንቶች ተቀነሱ ነው መደመሩ ይሻላል ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን የቀን ጆቦችን ያጥፋላት ዱዓ አድርጉ
@fatumaanduber3278
@fatumaanduber3278 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@frezerasfachew6787
@frezerasfachew6787 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በቦንብ ፍንዳታ እይወታቸውን ለተሰውት አካላቸውን ለቸሩት መሰዋት ለከፈሉት ኢትዩጽያዊ ፈጣሪ ይማራችሁ ለሞቱት ነፍስ ይማር
@sisasisay9877
@sisasisay9877 6 жыл бұрын
Way wayzro elsal kegdelu betam ydeberal uffff stzazen
@sofyiayesuf3186
@sofyiayesuf3186 6 жыл бұрын
አንኳን ደህና መጣችሁ ዳናዎች
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
ዳናወች መጣችሁ እርግጠኛ ነኝ አሻሽላችሁ እንደመጣችሁ ልየው እና ኮሜንት ዲቅ አደርጋለሁ
@user-kw4yo9td4t
@user-kw4yo9td4t 6 жыл бұрын
አለም ተብዬዋን ያለ ሜካፕ እና ያለ ሂዉማን ሄር ባያት ደስ ይለኛል
@user-pi9cu9rs8m
@user-pi9cu9rs8m 6 жыл бұрын
እኔም
@user-uq7km7oj4e
@user-uq7km7oj4e 6 жыл бұрын
Me to
@brhan826
@brhan826 6 жыл бұрын
Sofi Ali አታምርም በጣም እኔ ሁሌም ኢትዮጵያ ቲያትር ቤት አያታለሁ ግን ፉንጋ ነች ያለ መካብም እራሱ
@user-zt2xr2th8p
@user-zt2xr2th8p 6 жыл бұрын
Sofi Ali ቂጥ ነው ያላት
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 6 жыл бұрын
Sofi Ali ቂጧም የሷ አይመስለኝም
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
የዛሬው ምንም አይልም በርቱ ሀረግ ውበትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎችየ
@aduadu8757
@aduadu8757 6 жыл бұрын
ደቂቃ በተጨምሮበት ጥሩ ነው 15 ደቂቃ እያሳያቹ ደራማው ትንዛዛ
@yemaryamlej3077
@yemaryamlej3077 6 жыл бұрын
ኤልሳ ውይ ድምዕጿ ሲያሳዝን ልጄን ተውት ስትል 😭😭😭 እናትነት
@user-fy6bh2js5q
@user-fy6bh2js5q 6 жыл бұрын
Welll dan
@tsagyenashmathewslatebomdk6911
@tsagyenashmathewslatebomdk6911 6 жыл бұрын
Welll come
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 6 жыл бұрын
ምርጦች
@user-pf3wp9hl9k
@user-pf3wp9hl9k 6 жыл бұрын
Dehina nachihu danawechi
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 6 жыл бұрын
ትላንት መስቀል አደባባይ ግርግሩ ሲነሳ 50 ብር ጥሎ የሄደ ካለ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት እንዲሁም ሶስት ምስክሮችን ይዞ መጥቶ 100 ብር ሰቶኝ 50 ብሩን መውሰድ ይችላል! እኔ የሰው ሀቅ አልፈልግም :-)
@nxjxjxhxjxnx1643
@nxjxjxhxjxnx1643 6 жыл бұрын
Nardos Mekonnen kkkkkkkkkk
@nxjxjxhxjxnx1643
@nxjxjxhxjxnx1643 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 жыл бұрын
እር በሳቅ 100 ብር ስቶኝ 50 ብሩን ይውስዲ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@marakinat1098
@marakinat1098 6 жыл бұрын
Derasw alalk bilhol zm belna the end belewuna you tubun bota likekilet bezaaa ye mnadenkachewn artistoch edntela ltadergun new lemsale getnet yetekebere ere alu....
@abebatadsse5563
@abebatadsse5563 6 жыл бұрын
ምርጥች እንካን በስላም መጣችሁ
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 6 жыл бұрын
"አትንካው ከነካሃው ግን አሳካው" የሚለው መርህ ረሲቼ ይሆነ እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር በቅጽበት ነካካሁት ውስጤም ተከፋ በጣምምም...!
@tigisttekile4412
@tigisttekile4412 6 жыл бұрын
ተመስገን በህወቴ እደዚ ቅርብ ወጥቼ አላቅም ነበር 6 ወጣአሁ አለፈልኝ ፍቅር ያሸንፋል እኳን ለመደመር ብሔራዊ ባአል አደረሰን ጓአደኞቼ
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 6 жыл бұрын
tigist tekile እንኳን አብሮ አደረስን
@yazammnkonjoo3302
@yazammnkonjoo3302 6 жыл бұрын
የሀረግውሸትበዛ
@gcdgffchjjff405
@gcdgffchjjff405 6 жыл бұрын
m
@ahmadalrasheed7093
@ahmadalrasheed7093 6 жыл бұрын
ጛደኞቼ እንዴት እንደ ምወዳችሁ ዳናዎች ውስጤ ናችሁ
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
Ahmad Alrasheed እኔም ውድድ
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ወይኔ የልሳ ድረሱላት
@mestwtetasew9261
@mestwtetasew9261 6 жыл бұрын
ውድ የዳና ቤተሰቦች እዴት ናቹ እኳን በሰላም መጣቹ
@user-rh7wt1vb2s
@user-rh7wt1vb2s 6 жыл бұрын
ይሄ ዲራማ የሚአልቅበት የኔ ከስደት የምመለስበት ወያኔ / ህወሀት የሚለቅበት በዚሁ ዲራማ ደሞ የታዴ ወዲም የሚታይበት እነዚህ ቀኖች እራቁኝ በርቱ የሳም ሰው ይበለን
@user-uk7vo6mc2i
@user-uk7vo6mc2i 6 жыл бұрын
መቸም አይሆንም
@brukbk7408
@brukbk7408 6 жыл бұрын
Jemila Muhamed idiot
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 6 жыл бұрын
የታዴ ወንድም ማን እንደሆነ አታቂም እንዴ
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 6 жыл бұрын
2 ተኛ የአብያችን ደጋፊዎች ት/ቤት እራሱ ከ 1 እስከ 3 ነበርኩ አይይይ
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 жыл бұрын
Well come 👌👌👌
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
ኦ እኳን ደህና መጣቹ
@user-ki3yk7oo9z
@user-ki3yk7oo9z 6 жыл бұрын
welcome danawoche
@munamezgebu153
@munamezgebu153 6 жыл бұрын
Well come danawoch
@fatyiafatyia9165
@fatyiafatyia9165 6 жыл бұрын
Muna Mezgebu 😍😍😍🍫🍫🍫🍦
@tausanuro3789
@tausanuro3789 6 жыл бұрын
የምረል
@hamesjamel6363
@hamesjamel6363 6 жыл бұрын
ዳኜ ስወድክ
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 6 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያኖች በሙሉ ሁላችሁም በየ ሀይማኖታችን እፀልይ ( ዱአ ) እናድርግ ሀገራችን የጀመረችውን የሠላም የፍቅር የአንድነት እና የትብብር እሥከመጨረሻው አላህ ያሣካልን
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-bw4vn2pp3b
@user-bw4vn2pp3b 6 жыл бұрын
እስጠላችሁኝ አሁንስ እፍ
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Aslchi drama
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 6 жыл бұрын
welcome ዳናዎች 😍
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ!
@rahelbelay3506
@rahelbelay3506 6 жыл бұрын
ወይ ዳና እንዲህ ልክስክስ ያለ ድራማ ይሁን? ይልቁኑስ እንደ ተመስገን ዜና አንቢው በራሳችሁ ፍቃድ ልቀቁ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 6 жыл бұрын
ወዴት እየወሠዱት ነዉ ዳናወች ለምን ልብ አጠልጥላችሁ ጨረሣችሁት::
@user-zs4lp8lf8d
@user-zs4lp8lf8d 6 жыл бұрын
ያጓጓል
@makiyamahad1404
@makiyamahad1404 6 жыл бұрын
አገሬ ኢቶ ለዘላለምኑሪ
@user-dp2mf6pz1j
@user-dp2mf6pz1j 6 жыл бұрын
ዛሬስ አለፈልኝ ሁለተኛ ነኝ
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
well Come to danoch
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 6 жыл бұрын
👍
@susu4392
@susu4392 6 жыл бұрын
@sarasara-er7qx
@sarasara-er7qx 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ዳናወች
@mar729
@mar729 6 жыл бұрын
ዛሬብዙምደሥአይልም
@user-xu8jt5uq1t
@user-xu8jt5uq1t 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ
@seadi7825
@seadi7825 6 жыл бұрын
እንኳህ በሰላም መጣችሁ ዳናዎች ፍቅር ሰላም ፍትህ አንድነይ ለምየ ሀገሬ ዶ/ር አብይ አህመድከጉንህ ነን እምትሉ ... የቀን ጅቦች አሁን እሚበላ የለም ምን ትበሉ ይሆን
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ኤሊያስ ትችላለ .ሚኪ .🤩🤩
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ዌል ዳናዎች
@rahelmekonen5350
@rahelmekonen5350 6 жыл бұрын
ere Gelila yet hdech? Liya n amtlign bkach 2 tu new mwed
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ ወይዘሮ ኤልሳ ፈጣሪ ይድረስልሽ እስከሳምንት መልካም ሳምንት
@alemzewdia3620
@alemzewdia3620 6 жыл бұрын
Well danawoh deberogn nber selamaheo yebza
@user-sh3oq7nc6s
@user-sh3oq7nc6s 6 жыл бұрын
ውይ ውይዘሮ ኤልሳ
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
እናመሰገናለን ልበ አንጠለጣይ ነዉ የደራገ ሻጪዎችን እና የሓረገን ምጨረሻ ያሳያን
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
eha derama lelje ljochachne letwersachwe newe kkk
Dana Drama Season 5 Episode 42 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 42
38:00
East Africa Film Production
Рет қаралды 264 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Dana Drama Season 5 Episode 40 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 40
32:31
East Africa Film Production
Рет қаралды 238 М.
Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1
36:55
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 2,2 МЛН
Dana Drama Season 5 Part 8 | ዳና ደራማ ሲዝን 5 ክፍል 8
29:50
East Africa Film Production
Рет қаралды 111 М.