No video

Dana Drama Season 5 Episode 45 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 45

  Рет қаралды 258,462

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

www.youtube.co...
This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 431
@brhan826
@brhan826 6 жыл бұрын
እናቴ ለኔም ላንችም አምላክ ጤና ሰላም ሰጥቶን እንደዚህ ተቃቅፈን የምንሳሳምበትን ቀን አምላክ ያድለን እፍፍፍፍ እናት ልጇን አቅፋ ስትስም እውነት እናቴን ያገኘኋት መሰለኝ አምላክ ለሁላችንም እንደዚህ ከቤተሰብ ጋር አስተቃቅፎ የሚያሳሰመን መልካም ግዜን ያድለን ለሁላችን
@salimwowwsitamirsalim2813
@salimwowwsitamirsalim2813 6 жыл бұрын
Amennn
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 6 жыл бұрын
ኤሚ Brhan አሚን የኔ ውድ 💖🌹
@fatumaali9223
@fatumaali9223 6 жыл бұрын
ኤሚ Brhan አሚን የኔ እህት
@asegedechagonafir9325
@asegedechagonafir9325 6 жыл бұрын
ኤሚ Brhan
@asnakutadesse9496
@asnakutadesse9496 6 жыл бұрын
AMEN
@user-bv4lp9yq9b
@user-bv4lp9yq9b 6 жыл бұрын
በመደመር ጌዜ መቀን አጋጥሞን ልባችን ተሰብሯል ፍትህ ለጅነር ስመኘው
@tamtahme3213
@tamtahme3213 6 жыл бұрын
በትክክል ደስተችንን አጠጥማን ሰንጨርስ ልበችንን ሰባሩብን
@ggtttrydvjyt8495
@ggtttrydvjyt8495 6 жыл бұрын
ሀናን ሀኒ አሚንንን
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
ዋው ትዝታየ መልካም ጋደኛ ነሽ ወላሂ እንዳደዚህ ኣይነት ጋደኛ ያብዛልን እስከ
@abrahhabibi9808
@abrahhabibi9808 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ amen marey
@user-vh3kb4mv3w
@user-vh3kb4mv3w 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ መልካምነት ከራስ ይጀምራል
@uaeuae1988
@uaeuae1988 6 жыл бұрын
ሚስኪን ሀረግየ በጣም ታሳዝኒኛለሽ ልጅሽን ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል ♥♥
@user-jn7ic9nn7v
@user-jn7ic9nn7v 6 жыл бұрын
እፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር
@user-jq1ed5zr5f
@user-jq1ed5zr5f 6 жыл бұрын
ወጋኖቼ አሞኛል ሙሥሊሞች በዱኣ ክርሥተኖች በፃሎት አትርሱኝ
@selahulenagar7424
@selahulenagar7424 6 жыл бұрын
ዘቢበ አሉ allah afiya yadiregashiy hayat
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
ዘቢበ አሉ እግዚአብሔር ይማርሽ
@mahinahi3885
@mahinahi3885 6 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
@hhave3971
@hhave3971 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራቹህ
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 6 жыл бұрын
ዘቢበ አሉ ዳናዎችእካንበሰላም፡መጣችሁ፡ያመማችሁ፡ቸሩመድሀኒያለም፡ምህረቱንይላክላችሁ፡ለሁላችን፡በስደት፡አደራዉን፡የድግልጅ፡ይጠብቀን
@muns2289
@muns2289 6 жыл бұрын
የአቤት የእናት ፍቅር እናቶች ሺ አመት ኑሩልን እማ ናፍቀሸኛል መቸ ነው የሰደት እደሌ ተሳክቶልኝ የማይሸ እማ
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 6 жыл бұрын
እኔ የአማራዋ ልጅ Muns just one day sis
@user-nb9kl1mc4b
@user-nb9kl1mc4b 6 жыл бұрын
እኔ የአማራዋ ልጅ Muns aman aman ani batem naw yanfkia mom
@muns2289
@muns2289 6 жыл бұрын
Skgfg Sjff ኡፍፍፍ አረ እኔ እብሳለሁ ማሬ በናፍቆት ድብን ልል ነው
@azebwoldtsadik4557
@azebwoldtsadik4557 6 жыл бұрын
እኔ የአማራዋ ልጅ Muns አይዞን እህቴ እንድ ቀን እናያቸዋለን የዛ ሰው ይበለን
@user-yc2ez1qt9c
@user-yc2ez1qt9c 6 жыл бұрын
ሀዘን ላይ ነኝ በኢንጃነር ስነኝው በቀለ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-uy9fu6dv4j
@user-uy9fu6dv4j 5 жыл бұрын
ሰላም
@mazeadimesu6878
@mazeadimesu6878 6 жыл бұрын
ዋውው ሀረግ እድል እንኳ ን ደስ አላችሁ እናት ለዘላለም ትኑር
@user-sm5qm4fq7r
@user-sm5qm4fq7r 6 жыл бұрын
እኔም ልጆችን አግኔቼ እንዲህ የምሰማው ቀን ያብቃሽ በሉኝ
@hayat7705
@hayat7705 6 жыл бұрын
ዳናኦች እኳንበሰላም መጣቹለኢጅነር ነብስይማር መሞት የሌለበት ሰውሞተብን
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሀገሬን ህዝብ እግዚአብሔር ጠብቅ
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 6 жыл бұрын
ያረብ እናቴን አደረ እናቴ በጣም እወድሻለሁ ኑረልኝ😘😘💖😢
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
እንደ ተዝታ አይነተ ሰዎች ይበዙለን ጥሩ ነዉ እናመሰገናለን
@tigisworku7829
@tigisworku7829 6 жыл бұрын
ትዝታ አድናቄ ሽነኝ በቃልሽነው የተገኘሽው ምርጥ ጋደኛ
@mekdeskassahun7517
@mekdeskassahun7517 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ። ኢንጅነር ሰመኘዉን ሰነፍሰ ይማርልን።
@user-yv4jd2vt9v
@user-yv4jd2vt9v 6 жыл бұрын
ዌል ደናዎች ያገሬ ልጆች ኑ ምሳ እንብላ
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
እድልየ እንኳን ደስ አለሽ
@rtrt1943
@rtrt1943 6 жыл бұрын
እድልየ እንኩዋን ደስ አለሽ
@mariellesaade6804
@mariellesaade6804 6 жыл бұрын
ዋውውው እንኳን በሰላም መጣችሁ ዳናዎች
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነዉ ትዝታ ጥሩ ኣረግሽ
@user-vd2bu9kk8h
@user-vd2bu9kk8h 6 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ሀዘን ላይ ነኝ እስት አጽኛኑን
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 жыл бұрын
ትዝታ በጣም ደስ የሚል ስብእናአድርገሻል ዋው ያምራል አረግ እንኳን ደስ አለአለሽበጣም ተመችቶኛል እራሳችሁን ጠብቁ
@asmaramolla9359
@asmaramolla9359 6 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው በቀለ
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
ትናንት ደግማችሁት አናዳችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@rahel16tariku7
@rahel16tariku7 6 жыл бұрын
እኔ ምለው ሊያልቅ ነው አላሉም እንዴ ከ 1አመት በሀላ ነው የሚያልቀው
@saraazzam2567
@saraazzam2567 6 жыл бұрын
ሡሚ ዳናወች እባካችሁ ሠለፈጣሪ ብላችሁ ባለፈው የታምራትን ውጤት እናሣውቃለን ተብሎ አልተነገረንም ሢቀጥል ቦብ ያፈነዱትን እናሠውቃለን ወሬብቻ ደግሞ የሥመኘውን ነብሠገዳይ አጠቃላይ የ3ሥቱንም ለሚመለከተው አካል አሥተላልፉልን ጥላትን ማወቅ ጥሩነው :: እባካቹህአሞናል ?
@rhbhgjugjyghgdd4022
@rhbhgjugjyghgdd4022 6 жыл бұрын
Like nesh
@natisimachew7737
@natisimachew7737 6 жыл бұрын
Sara Azzam Yetamerat. Eko. Tenegerual. Kenu. Yalefe. Medanet. Teseto. Endemote
@zaynbzaynb396
@zaynbzaynb396 6 жыл бұрын
Eha eko derama new
@user-bl9mk7wg7l
@user-bl9mk7wg7l 6 жыл бұрын
Sara Azzam ታድያ ዳና ምንያርግሽ ድራማም መስራት አልሆነላቸው እያንበጫበጩት
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
እንዲህ በእናት እና ልጂ የምትሰቃዩ እግዚኣብሄር ያገናኛችሁ እናት ምንም ትሁንም ኣትጠገብ
@user-yp3dk2lj5s
@user-yp3dk2lj5s 6 жыл бұрын
Genet Fitwi asmerom አሜን ማማዬ
@user-di2td7hy2c
@user-di2td7hy2c 6 жыл бұрын
Genet Fitwi asmerom ameeen
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
ትዙ የምር ወደድኩሽ እንዳንቺ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይስጠን
@zebibaali5916
@zebibaali5916 6 жыл бұрын
dh
@loloahemd5377
@loloahemd5377 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር ሀርግየ ከልጅሺ ጋር ሥለተገናኘሺ ደሥ ብሎኛል
@user-ji1wg3mu9p
@user-ji1wg3mu9p 6 жыл бұрын
በጣም ተነደጃለው
@jally1462
@jally1462 6 жыл бұрын
ጥበቃ ትመቸኝእንኳንደናመጣችሁደናዎች
@AmharicBible2023.
@AmharicBible2023. 6 жыл бұрын
Drama full of suspense! Never expected the drama to end this way! Thrilling!!
@abelreta582
@abelreta582 6 жыл бұрын
ሐረግዬ ቆንጆ እንኩዋን ደስ አለሽ በተረፈ ዛሬን ስለካሳችሁን በጣም እናመሰግናለን
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 6 жыл бұрын
ትዝታ በጣምቆጆነሽ ከዛምበላይ መልካምሴትነሽ ከዲራማዉጪ እንዲህ ከሆሽ የኡነት ባልሽ እድለኛነዉ
@fkerthailu8313
@fkerthailu8313 6 жыл бұрын
ፈድሉ ከዲር ባለቤቷም መልካም ሰው የታደለ ገመቹ ባለቤት ነች አይደል
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 6 жыл бұрын
fkert hailu በጣምነዉ ማመሰጌነዉ ያወቁትን ማሳዎቅ በጣምደስዪላል
@burtukansisay9991
@burtukansisay9991 6 жыл бұрын
+ፈድሉ ከዲር ውይ እስከ ዛሬ አታቂኝም
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
ፈድሉ ከዲር የታደለ ገመቹ ባለቤት ነች እኮ
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው በጣም ደስ ስል እኳን በስላም መጣችሁ
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 6 жыл бұрын
ዋወ ተዚታያ መልከም ጋደኛ 💖🌹😘😘
@tigistalebachew8384
@tigistalebachew8384 6 жыл бұрын
መጣችሁ ምርጦች
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 жыл бұрын
Tigist Alebachew awo tege konjo
@msratmsrat6660
@msratmsrat6660 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 6 жыл бұрын
ዳናውች እንኳን ደህና መጣችኩ በኢንጅነር ስመኜው ሙት ልባችን ደምቷል.....
@analimanalim1667
@analimanalim1667 6 жыл бұрын
ይገርማል በጣም የምወደው ፍቅረኛዬን ቤተሰቦቹ አሳጡኝ
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ሀረግ እኳን ደስ አለሽ ልጅሽን አገኘሽ እሮማን መሰረቅሽ ነው ብርታቱን ይስጥሽ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@china6559
@china6559 6 жыл бұрын
በግፍ ለተገደሉብን በድገት.ላጣናቸው ዜጎቻችን ነብስ ይማርልን.. .
@user-rr3gm6ph9k
@user-rr3gm6ph9k 6 жыл бұрын
አጥናፍ ጎበዝ ተዋናይ ነው ይችልበታል በተረፈ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 6 жыл бұрын
ዛሬ ወግ ደርሶኝ 111 ነኝ ❤❤❤♥♥♥♥♥
@moni2818
@moni2818 6 жыл бұрын
ይሄንንም ድራማ ሪሞቶች ቢውቱ ጥሩ ነው ሃሃሃ
@user-dx4zv2vp5g
@user-dx4zv2vp5g 6 жыл бұрын
ለሀገሬ ያበቀኝ ዘንድ።እግዚአብሔርን ለምኑልኝ።ከፍታ ብሎኛል
@tigistgizaw9696
@tigistgizaw9696 6 жыл бұрын
እኔስ መቸ ይሆን የናፈቀኝን ልጀን የማገኘው ኦ አምላኬ😢😢😢
@tizuamde9840
@tizuamde9840 6 жыл бұрын
ye yared enat ayezoshi konjo
@azebwoldtsadik4557
@azebwoldtsadik4557 6 жыл бұрын
ye yared enat አንድ ቀን
@asterbelete7046
@asterbelete7046 6 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ነዉ ዳናወች ሁላቹሁም አደኛ ናቹሁ በርቱ
@kawlataaa6424
@kawlataaa6424 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@moeminashifaw9389
@moeminashifaw9389 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናወች
@martaaklilu7128
@martaaklilu7128 6 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጲያ ሀገሬ በጠራራ ጸሀይ ሰው የሚታፈንብሽ ሰው የሚገደልብሽ ሆንሽ
@user-kh9vv2vx7j
@user-kh9vv2vx7j 6 жыл бұрын
እናት እኮ መቼም እናት ነች😔😔😔 አትጠላ አታንቋሽ😢😢
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 6 жыл бұрын
ዋው ትዝታዬ ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 жыл бұрын
Wll come dana 🖒 👍 😍
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 жыл бұрын
ህር ነኚህ የቀን ጅቦች መቸይሆን የሚያዙት ዳናዎች እናመሰግናለን
@saraazzam2567
@saraazzam2567 6 жыл бұрын
ሠላም ናችሁ ደናዋች
@rakdig7579
@rakdig7579 6 жыл бұрын
ትዝታዬ የኔ ልዩ መልካም ጓደኛ ነሽ እግዚአብሔር ሰላሙን የብዛለችሁ
@kasikasi9605
@kasikasi9605 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ዳናዌች!
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እፎይይይ ሃረግዬ እንኳንም ልጅሽን አቅፈሽ ለመሳም አብቃሽ ትዝታ ተባረኪ
@user-kn9yd8rv3y
@user-kn9yd8rv3y 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደና መጣችሁ ጓደኛ ማለት እንዲ ነው
@shhdhdhhdhdh4907
@shhdhdhhdhdh4907 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዳናወች እናመሠግናለን
@user-vl9wy4je2m
@user-vl9wy4je2m 6 жыл бұрын
ውይ ኤልያስ መቸነው አምሮብህ የማይህ
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 6 жыл бұрын
እድልና አረግ ግን የእውነት እናትና ልጅ ይመስላሉ የምር ልጇ ናት ወይስ እህቷ በጣም ነው የሚመሳሰሉት
@ketemashgaullt8816
@ketemashgaullt8816 6 жыл бұрын
ገሊላ አምሮብሳል
@antenehmulat3297
@antenehmulat3297 6 жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ የሚኪ ጎደኘ አለባበስወ ተሽሎታል
@user-bv4lp9yq9b
@user-bv4lp9yq9b 6 жыл бұрын
Anteneh Mulat ክክክክ
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 6 жыл бұрын
ክክክ እኛጋ ክረምት ስለሆነ ነው
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ እኮ በትክክል
@bashaatuuoromoo6564
@bashaatuuoromoo6564 6 жыл бұрын
ይቺ ገሊላ የምትባል ሴት አቤት ስታስጠ....
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 жыл бұрын
እሮማን በጣም ተሳስተሻል እንደዚህ አይነት ጥላት እያለባችሁ ሳትናገሪ መሄድሽ ጥፋትነው ለማንኛዉም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ኤሊያስ አንተም እራስህን ጠብቅ እነሱ አሁን በጣም ጡሩ ስሜትላይ አይደሉም የመኖር ካርታ ጠፍቶባቸዋል ግን ከክፉ ጌታ ይሰዉራችሁ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Hab Ethuopia በትትክክል እህት
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 жыл бұрын
ሀረግየ እንኳን ደሥ አለሽ ትዙ አሁን ካሻት ምርጦች ሮማን 😢😢😢😢
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 6 жыл бұрын
መርሀባን የኔ ጣፋጮች በሰላም መጣችሁ ወል ብያለሁ
@rehimahassen2778
@rehimahassen2778 6 жыл бұрын
*አህለን ምርጦች👋👋😍*
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ትላንት አናዳችሉን ነበር
@mehariabera1190
@mehariabera1190 6 жыл бұрын
Welcome
@user-xd1lw8jd3b
@user-xd1lw8jd3b 6 жыл бұрын
Mich sawdaw thanks guys
@aduadu8757
@aduadu8757 6 жыл бұрын
የሂ እንደ አጥናፍ ሆና የሚሰራው ልጀ ግን ምን ሆናነው እንደዚ የሁነው ታሞ ነበር የእውነትም አሺሽ የሚውሰደን ሰው ነው የሚምሰለው
@user-bl9mk7wg7l
@user-bl9mk7wg7l 6 жыл бұрын
ልጄ የልጀነቴ ክፍ አይንካክ Segne ስርሀት ወንድሜ ነው
@hahulelu4804
@hahulelu4804 6 жыл бұрын
እድልየ የኔ ቆንጆ እንኩዋንም ደስስስስስ ያለሽ እስከ እናትሽ
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
ሀረግዬ እድል እኳን ደስ አላቹ
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹ ዳናዎች
@user-wd2ts2zq5k
@user-wd2ts2zq5k 6 жыл бұрын
እመሰግናለን ማሮቼ
@abotorabalzen4373
@abotorabalzen4373 6 жыл бұрын
ሀያት ሀሰን በናትእሽ ገሊላ። እንጊሊዘኛሽእን አቁሚ በተረፈ አሪፍ ነእው
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 6 жыл бұрын
ገሊላ ዛሬ #አለባበስሽን አስተካክለሻል #ተመስገን ነው ሁሌም በዚሁ ቀጥይ
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
ወይኔ እሮማን ጉድሽ እፍፍፍ ....ትዙ ምርጥ ጓደኛ ነሽ እንደ አንች አይነቱን ጓደኛ ያብዛልን፡፡
@temseganamelaka1750
@temseganamelaka1750 6 жыл бұрын
Wowwww becha edatelat edataregun
@yeshimare2702
@yeshimare2702 6 жыл бұрын
እንኳን ድሕና መጣችሑ ዳናዎች
@fatumaseid2563
@fatumaseid2563 6 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ
@user-cu7bh9cj4k
@user-cu7bh9cj4k 6 жыл бұрын
ትዝታ ይመችሽ እደዚህ አይነት ሰው ነው ጥሩ
@china6559
@china6559 6 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@user-nr3cn7io6p
@user-nr3cn7io6p 6 жыл бұрын
ትላንት ስጠብቃችሁ ነተር እናመሰግናለኖ
@workineshdemise5233
@workineshdemise5233 6 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ትላንት አኩርፌ ነበር እውነት በጣም ብዙ ትምህርት አገኘሁበት እውነት
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 6 жыл бұрын
Workinesh Demise የአዲስ አበባ ልጅ workinesh yebolwa kkkkk btame are sheme new
@mideksahumnessa115
@mideksahumnessa115 6 жыл бұрын
enkuan metachechu nafekachehuegen neber
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 6 жыл бұрын
Workinesh Demise የአዲስ አበባ ልጅ ትናት፡ያላችሁ፡ምትወቅሱ፡ምናይነት፡ሩዝናበታታ፡የደፈነዉ፡ጭቅላትና፡አጀትያላችሁ፡በናታችሁ፡ትናትየተቀበረዉ፡አድመቶሚሊዮን፡ህዝብነዉ፡እዴትለጀግናዎቹ፡ሳታስቡ፡ለድራማዉ፡መቅረት፡ተጨነቃችሁ፡ዛሬም፡መልቀቃቸዉ፡የናተንሮርታአችልምብለዉነዉ፡ሰሰለቶችማ፡ሳምትአሉ፡ለጀግናዉ፡አድሳምት፡ቢቃረጥ፡ምችግራለዉ፡ልቦናይስጣችሁ፡የድግልጅ፡ስደተኛዋ፡የመሬዋ
@tsagyenashmathewslatebomdk6911
@tsagyenashmathewslatebomdk6911 6 жыл бұрын
Welcomr danhochi
@user-hd6vt8ul2n
@user-hd6vt8ul2n 6 жыл бұрын
የዳና እና የኔ ስደት መጨረሻ ናፍቀኝ አሁንስ እፍፍፍ
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
ክክክክክ አይዞን ዳናም ሊያልቅ ነው እኮ
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
ዋውው ዳናዎች እንኳን ሰላም መጣችሁ ትላንት ስትቀሩ አናድዳችሁኝ ነበር
@user-bv4lp9yq9b
@user-bv4lp9yq9b 6 жыл бұрын
Abeba Yohanis ትናት እማ ለቅሶ ነበር
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
ሀናን ሀኒ እሱስ ልክ ነሽ ግን ያለፈወን ሳምንት ለቀውት ነበር እኮ በሀዘን ምክኒያት ከሆነ ለምን ያለፈውን ለቀቁት ብየ ነው
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ዌል ዳናዎች
@aduadu8757
@aduadu8757 6 жыл бұрын
እናምሰግናለን
@dugghu3120
@dugghu3120 6 жыл бұрын
ትዙ በጣም ነው የማመሰግናሺ
@user-mt8yu5vv9k
@user-mt8yu5vv9k 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳናዋችዬ
@mhbobaxxmashaallsh
@mhbobaxxmashaallsh 6 жыл бұрын
ዌል ካም
@cell1251
@cell1251 6 жыл бұрын
ፍትህ ለእንጅነር ስመኝ ደሙን የጠጡት ደመቸው ይጠጠ
@tigistmola5804
@tigistmola5804 6 жыл бұрын
ውይ ሀረግዬ ደሥ ሲል ኡፍፍፍ ማን እንደናት ❤❤
@SaraSara-fn7xz
@SaraSara-fn7xz 6 жыл бұрын
ሰላም ደና ዎች
@minotiaworka7456
@minotiaworka7456 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች እናመሰግናለን እናትና ልጅ ስለተገናኛችሁ በጣም ድስ ይላል
@snagn7311
@snagn7311 6 жыл бұрын
ዌል ከም ደነዎች
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 171 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
Dana Drama Season 5 Episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41
30:40
East Africa Film Production
Рет қаралды 248 М.
ዝገርም ወነ ወዲ ባቡ ምስ Tdf ኣብ ወጀራት ዓዲ ቀይሕ 2014ኣ.ግ
8:43
ኣዲና ይቱፕ ቻናል(Adina YouTube)
Рет қаралды 4,4 М.
Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28
30:30
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
Dana Drama Season 5 Episode 40 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 40
32:31
East Africa Film Production
Рет қаралды 238 М.
Ethiopia | Dana Season 5  Episode 10 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 10
31:44
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
Dana - Part 41
38:03
ethio oldies
Рет қаралды 36 М.
Dana Drama Season 5 Episode 20 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 20
36:26
East Africa Film Production
Рет қаралды 229 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 2
31:06
East Africa Film Production
Рет қаралды 145 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 4 | ዳና  ሲዝን 5 ከፍል 4
32:27
East Africa Film Production
Рет қаралды 172 М.